''ትዳርን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው " ፓስተር ዮሴፍ ካሳ በምኩራብ ሾው Interview with singer Yossef Kassa

  Рет қаралды 55,838

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

14 күн бұрын

#yossefkassa #interview @yosefkassajossykassaoffici1565 #mukrab_show

Пікірлер: 248
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 9 күн бұрын
ይህንን ቪዲዬ የምትመለከቱ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በሙሉ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እንድታድርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ❤❤❤
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 14 күн бұрын
አይ ብስለት ጆስ ተባረክ ድሮም ነፍሴ ትወድህ ነበር ባሰብኝ ለአቻዎችህም ከአንተም በሃላ ላሉ ወጣት ዘማሪ ድንቅ ምሳሌ ነህ ተባረክ
@hermialemu5679
@hermialemu5679 13 күн бұрын
josiye bereketachin neki bezu be serawochik testenanetnal enewodhalen teyakiw gn pls Gena bezu yikerkal be matured
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z 11 күн бұрын
​ነፍስን የሚያድስ ዝማሬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ​@@hermialemu5679
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 6 күн бұрын
እውነት ነው
@zed8788
@zed8788 13 күн бұрын
በፀሎት የበረቱ ወላጆች ያላችሁ ሰወች በሙሉ እድለኛ ናችሁ :: ወደጌታ ከመጣን ሰወች አንፃር ሲተይ በጣም መታደል ነው ::ልክ እነደ መጥመቁ ዩሃኒስ መነገዳችሁን አፅደተውላችኋል :: የሴፍ ዘመንህ ይባረክ ዝማሬወችህ የፅናኑኛል
@eritrea7521
@eritrea7521 13 күн бұрын
ዮሴፍ ካሳ የተባረክ ወንድም ነህ መዝሙሮችህን እየሰማን በመነፈሳዊ ሂወት አድገናል ቀጣዩን አልበም ለመባረክ በጉጉት እንጠብቃለን።ከ 🇪🇷❤
@mimishajohn1540
@mimishajohn1540 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፓስተሮች እየሰማችሁ ነው ጌዜያችሁን ካፌ የምታሳልፉ እራሳችንን ማየት ይሁንልን
@tutugirma7136
@tutugirma7136 13 күн бұрын
ጆሲዬ የተባረክህ ነህ የኔ ልጅ እባክህ ጋብቻህን አፍጥነው ለተሳካ አገልግሎት ጋብቻ አስፈላጊ ነው ካላገባህ የብዙ እህቶች አይን በአንተ ላይ ይሆናል እስካሁን እየፀለይህ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታ አይንህን ከፍቶ ፈጥኖ የሰጠህን ያሳይህ።የሚዞሩህ እህቶችም ጌታ እረፍት ያድርግላቸው።
@meazamulugeta3625
@meazamulugeta3625 13 күн бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ማስተዋል,ብስለት ሲገርመኝ የአንተን ህይወት ሳይ ይባስ ለክርስትናዬ......😍 ኧረ ዘመንክ ልምልም ብሎ ይለቅ እግዚአብሔር በተባረከ ትዳር ይባርክህ!!!!
@Abphares
@Abphares 9 күн бұрын
ጆሲ እርጋታህ ብስለትህ ትህትናህ እይታህ ላምልኮ ያለህ አክብሮት መረዳት አስገርሞኛል: በመጀመሪያዋ ካሴትህ ነው ታላቅ ዘማሪ እንደምትሆን የተናገርኩት: 1ኛ ካሴትህን እንደስብከት ነው የተጠቀምኩት:: ተባረክ ከዚህ በላይ ብዙ ሩቅ ድረስ ያስኪድህ :: ❤️🙏
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 9 күн бұрын
Woow ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲ ትውልድን እግዚአብሔር አሳልፎ ይሰጥህ ደግሞ ከእርግብህ ጋር ያገናኝ አለምህን ማየት የሚጓጉና የሚጠብቁ ብዙ አሉ ሰለዚህ ፈለግ ፈለግ አድርግ 😂❤❤❤❤❤
@elsak5593
@elsak5593 8 күн бұрын
የእውነት ዮሲ ጌታን በአንተም በቤተሰቦችክም አይተናል ተባረኩ በብዙ እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abentube
@abentube 4 күн бұрын
ጆሲ ዘመንህ ይለምልም ባንተ ዝማሬዎች በጣም ተባርኬአለሁ ለረጅም ጊዜ ተፅናንቻለሁ ተፈውሻለሁ ተደስቻለሁ ..........ተበረክልኝ ወንድሜ።
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 13 күн бұрын
ወንድማችን ዘማሪና መጋቢ ዮሴፍ በአገልግሎትህ በጣም ተባርከናል አንተና ቤተሰብህን ቀሪ ዘመንህንና አገልግሎትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ በርታ ፀጋው ይብዛልህ
@user-xj5ff7wz1f
@user-xj5ff7wz1f 11 күн бұрын
መጋቢ ዬሴፍ ካሳ የአንተና የቤተሰቦችህን ዝማሬ ሁሌ ነው የማዳምጠዉ ዝማሬህን አልጠግበውም በጣም የተነቃቁ ቅዱሳን ካንተ ጋር አይቻለሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባረክ።
@user-ys9im3ng3d
@user-ys9im3ng3d 4 күн бұрын
እኔ በጣም ስጫናቅ ያተን ማዝሙር ስሳማ እፅናና ላው 😥❤️❤️❤️
@a.z9309
@a.z9309 3 күн бұрын
እንዴት እግዚአብሔር ያደላት ሴት ነች ከአንተ ጋር እንድትኑር የፈቀደላት. እግዚአብሔር አለ የሚለው መዝሙር ሁሌ የምፈወስበት መዝሙር ነው::
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 13 күн бұрын
ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ የሰጠኸው ቃለ መጠይቅ ብዙዎችን ይባርካል። ተባረክ። በግል ህይወትህ ስለ ትዳር መያዝህ ያለህ መረዳት በጣም በሳል ነው። የአባትና እናትህ ጸሎት ድንቅ ያደርግልሀል። የአንተም እምነትና ጸሎት እንደተጠበቀ ሆኖ። ወንድም ዮሴፍ በልብህ የሞላችውን ጊዜ ሳታራዝም ቀርበህ ማቅረብን ቸል እንዳትል። ፓስተርህም ከዚህ አንጻር ተግባራዊ እርምጃ ይውሰድ እንጂ። ተባረኩ
@user-wm4zs7kx5v
@user-wm4zs7kx5v 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይብርክ ከመዝሙር ብለይ እርጋታህ በጣም ዳስ ይላል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችንም እግዚአብሔር ስልሳጣ በጣም ዳስ ብሎኛል ❤️❤️🙏
@bezaabebe5149
@bezaabebe5149 13 күн бұрын
ወጣት ዘማሪዎች እባካችሁ ከጆስ ብዙ ተማሩ ለጌታ ታምናችሁ ለቤተሰብም ለሀገርም በረከት ሁኑ ህወታችሁ ይናገር ጆዬ በረከታችን❤️❤️🙏
@asterkasahun
@asterkasahun 10 күн бұрын
አይይይይ
@amackelechdubale5969
@amackelechdubale5969 3 күн бұрын
ዬሰዬ FBI የሐዋርያት መጻፍ ኳዬረችንን ሰታስተምርን በዝሜሬ ብቻ ሳይሆን በሌላም ፀጋ እንደምትገለጥ ተስፋ አደርግ ነበር። በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩልኝ!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤔
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 14 күн бұрын
እግዚአብሔርን የምትፈራ ከዚ ሒወትጋ ማች የምታደርግ ሚስት ይስጥህ
@asterkasahun
@asterkasahun 10 күн бұрын
ዉይይ ፈረደባት
@privatecell3665
@privatecell3665 8 күн бұрын
😂​@@asterkasahun
@TirungoDawit
@TirungoDawit 5 сағат бұрын
Lemn​@@asterkasahun
@sentiasmamaw5694
@sentiasmamaw5694 14 күн бұрын
እውነት እግዚአብሔር አለ የሚለው ዝማሬ እኔ የተፅናናሁበት እግዚአብሔር አለ ጥሩ ስነምግባር ሲኖረን ብቻ ሳይሆን አመፃ ውስጥም ሆነን ሊያወጣን ከእኛ ጋር መኖሩን የምናይበን ነው እኔ ይሄን ዝማሬ እንደዛ አይቼዋለሁ ሁልጊዜ ስሰማው እንደ አዲስ አለቅሳለሁ❤
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 13 күн бұрын
ምን ያስቸኩለዋል ጌታ ሲፈቅድ ታገባለህ እንዳቸኩል አደራ በቅድስና እግዚያብሄርን ጠብቀዉ ሁሉም ይደረስበታል አቀናጅተዉ ሚስት እንዳያመጡልህ ተጠንቀቅ በሰዉ ቅንብር ስንት ሰዉ ደስታ ያጣ ኑሮ አይቻለሁ ወንድሜ ተጠንቀቅ በተረፈ ጌታ ከዉነት ደስታ ካለበት ትዳር ጋር ያገናኝህ
@MetiTerfasa-sx6vc
@MetiTerfasa-sx6vc 4 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ዮሲ
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 11 күн бұрын
😰😰😰😰😰😰😰ኡኡኡ ኡ ኡ ኡ ኡ የ ዮሴ ዝማር ቢያንስ በ 1-8-10 ስማለዉ ለዛዉም እያለቀስኩ ተባረክ 😰😰😰😰😰ቱይ አንጀታ አንጀታ አንጀታ የሱሳ ሱንታን ዮሲ
@user-ys9im3ng3d
@user-ys9im3ng3d 4 күн бұрын
በጣም ነው ምወደው ጆስ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልክ ♥️♥️♥️♥️♥️
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 13 күн бұрын
ጆሲ በእውነት ጌታ ሞገስ ሆኖሃል እዚህ ጀርመን ያለንበት ምድሩ ላይ በቀደሙት ትውልደ ጁሆች በታሪክም እንደምታውቁት መጥፎ ክፋት ያለበት እንዲሁም ኢትዮጲያን እና ትውልደ ኢትዮጲያውያን ላይ መጥፎ አመለካከት ያለው ቢሆንም ግን ጌታ ምን ብላልስ ብሎኛል ብሎ የእርሱን ፍቃድ ይሁን ማለቱ ማስተዋልና ጥበበኝነትም ነው። ተባረኩልኝ መላው ቤተሠብህ እና የጌታ ወገኖች በሙሉ።
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 13 күн бұрын
ፓስተር ጆሲ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ቅን እግዚአብሔር የምትፈራ እዉነተኛ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ ከነ መላዉ ቤተሰብህ።
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 13 күн бұрын
ጆስ ተባረክ የኔ ወንድሜ ባንተ ዝማረ በጣም ተባርክያሎ ፀጋ ቪዝዝዝዝዝዝዝትትትትትትት ይበል👏🙏👏🙏💞💖💕💓ክፉ አይንካዉ❤
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 7 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጆሲ እውነት ነው እኔም በዝማሬ ነው ጌታን ያገኘሁት ተባረክልንንን
@yayeniabebateshome5308
@yayeniabebateshome5308 8 күн бұрын
ዮሴፍ ካሣ ተባረክ ቤተሰብህን የምትወድ አክባሪ የጌታ ባሪያ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 8 күн бұрын
ጆሲዬ አንተ ቅን መልካም እግዚአብሔር የምትወድ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣይ ዝማሬ
@a.z9309
@a.z9309 3 күн бұрын
በመዝሙር ሁሉ ተባሩኪአለሁ . የቀረውን ዘመንህ ሁሉ ቤተሰብህ ሆሉ ተማርከው ይቅሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 9 күн бұрын
ተባረክ ጆሲ አንተ መልካም ሰው ነህ
@genetdaniel
@genetdaniel 14 күн бұрын
በእውነት ፀጋ ይብዛልክ ዮስ እዲ ይለ ጣባብ ነው😍❤
@maranatha391
@maranatha391 13 күн бұрын
ጆስዬ ተባረክ ለበረከት ሁን ሁሌም ክሊፕም ስሰራ ከህዝብህ ጋር ዝቅ ብለህ መስራትህ በክክሊፕህ ሁሉ እደነቃለው አሁንም ስለ ኮንሰርት ባወራህው በጣም ወደድኩህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@yorusalemhaile-hg1jr
@yorusalemhaile-hg1jr 8 күн бұрын
Josiye God bless you we love you so much 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷
@user-di1be8rn9t
@user-di1be8rn9t 10 сағат бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@LiliWorku
@LiliWorku 13 күн бұрын
ፓስተር ዘማሪ ዮሴፍ ካሣ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከዉ። በአገልግሎትህ በጣም ተባርከናል። ተባረክ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 11 күн бұрын
ተባረክ ጆሲ እኔ አሜሪካ ከመጣሁ ነዉ ስርአት ያለዉ ፆም ፀሎት የያዝኩት የቸርቻችን ፓስተሮች ዘማሪዎች ምእመኑ በጣም እንከባበራለን እንዋደዳለን ስለአለሁበት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ጌታን አመሰግናለሁ❤
@zelalemtadesse-vc1nz
@zelalemtadesse-vc1nz 5 күн бұрын
ጆሲ ጌታ አብዝቶ ይባርክ! ፊቱን ያብራልህ🙏 አይወሰድብህ🙏🙏
@davidtume
@davidtume 10 күн бұрын
እውነቴን ነው ጆሲን በጣም ከልቤ የምወደው ስብእና እርጋታው ስረዓተኝነቱ በጣም ይገዘኛል በአካል አግኝቼ እቅፍ ቢያረገው እንዴት ደስ ባለኝ ከዚህም በላይ ተባረክ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs5zd6zw1w
@user-xs5zd6zw1w 8 күн бұрын
ጆስዬ የተባረክ ስጦታችኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የተረጋጋ መንፈስ ነው ያለህ ❤ እግዚአብሔር አለ የሚለው መዝሙርሀ ሁልጊዜ በእንባ ነው የማመልበት በቃ የእግዚአብሔር ህልውናው ይታወቀኛል በዛ አልፋ አትያዝ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ 🥰❤🙏🙏
@bancheterefa6831
@bancheterefa6831 10 күн бұрын
Orthodox emente teketaye nege kedero jemero ye josin mezmure esemalehu yetbarke betsbe kasa family ❤❤❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 13 күн бұрын
ጆስዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በጣም እንወድሃለን ፀጋውን ያብዛልህ!
@selamgayim9844
@selamgayim9844 9 күн бұрын
Bless you Josaya 🙌 እውነት ብለሃል ጆስየ መታወቅያ ያስፈልጋል:: በዘምንህ ሁሉ ከዚህ ጥበብና ማስተዋል አትጉደል:: ብሩክ ነህ::
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 13 күн бұрын
ጆስዬ እኛም በረከታችን ነህ 🇨🇦🇨🇦
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 11 күн бұрын
ዘማሪ ጆሲ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ፥ ጌታ ኢየሱስ ከማግኜቴ በፊት ኣብረውኝ የሚኖሩ ፔንጤዎችን እየተሳደብኩ በቤት በለሉ ቀን ቤቱን በውስጥ ቆልፌ የኣንተን መዝሙር እየሰማሁ እምባየ ይወርድ ነበር በጣም ደንግጨ እንዴ ፔንጤ ልሆን ነው እንዴ ብየ እንባየን ኣብስ ነበር ፥እግዛብሄር ያለው ይሆናልና ወደ ቤቱ ሰበሰበኝ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤እየሱስ ያድናል በባሪያዎቹም ደግሞ ይገለጣል ሃሌ ሉያያያያ❤❤❤❤
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w 11 күн бұрын
ጆሲ ስላንተና ስለቤተሰብህ ጌታን አከብራለሁ በጣም እንወድሀለን ለዚ ሁሉ በረከት ክብሩን ጌታ ይውሰድ!!
@TamiratErabo
@TamiratErabo 13 күн бұрын
ጆስዬ ስለአየሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ.ደግሞ ቶሎ እንድታገባ ይሁን ተባረክ.
@user-ph8sy2sg4w
@user-ph8sy2sg4w 5 күн бұрын
ጆስ ጌታ ይባርክህ ጌታ የልብህን ምኛትክን ይስጥ እስከ መጨረሻው ዘምር❤❤
@marthabegashaw6280
@marthabegashaw6280 3 күн бұрын
josi yene wondemalem tebarkilge betam newu yemewdihi yetrgagahi mogesam segawu yibzalhi
@marthabegashaw6280
@marthabegashaw6280 3 күн бұрын
Amen josiye tagebalhi geta aytolhal yetbarke tidare lijochehinim chemer josi fiker enodihalen
@deb_june1141
@deb_june1141 12 күн бұрын
ተባረክ ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንተ በረከታችን ነህ በጣም ጨዋ ንግግር ደስ ይላል ጌታ ይርዳህ
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 12 күн бұрын
በሳል ወንድም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጆሲ 👏👏👏 ወንጌል ሲገባ እንዲህ ነው ::🙏🙏🙏🙏
@Song1750
@Song1750 12 күн бұрын
አቤት ብስለት፣አቤት እርጋታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ #ጆሲ🥰
@TirungoDawit
@TirungoDawit 5 сағат бұрын
Ewnetk nw😮
@hassetdino7413
@hassetdino7413 13 күн бұрын
Big respect both of you guys!
@alamnash1265
@alamnash1265 9 күн бұрын
ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇
@mekdesdesta-cl8wt
@mekdesdesta-cl8wt 12 күн бұрын
ጆሲ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ይሄ ማስተዋልና ሞገስ አይወሰድብህ ።
@eshetutessema432
@eshetutessema432 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! Great respect!!!!
@user-us6mi8eq9h
@user-us6mi8eq9h 11 күн бұрын
የተባረክና ትሁት የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጆሲ አገልግሎትህ ከቤት ከቤተሰብ ነዉ የጀመረዉ ለብዙ ሰዉ የአንተ ህይወትና አገልግሎት ያስተምራል ብዬ አስባለዉ እዉነትም በየቤተሰቡ እንዳንተ አይነት ወንድም ቢኖሮ ያስብላል ጌታ ይባርክህ
@asterkasahun
@asterkasahun 10 күн бұрын
ዉይይይይ ፈረደባት
@user-yp7pg7gr5n
@user-yp7pg7gr5n 12 күн бұрын
ጆሲ ለትውልዱ ምሳሌ የሆነ ሕይወተ ያለህ፣ በተለይ ለዘመኑ አገልጋዮች እንደመስታወት ራሳቸውን ሊያዩብህ የሚችል ሕይወት ያለህ፣ የሚታይ መንፈሳዊ ዕድገትና ብስለት ደግሞ አይቼ ጌታን ባርኬዋለሁ። አሁንም ይብዛልህ ይጨመርልህ። ያከበርከው ጌታ ያክብርህ!!!
@user-lx9kf5jz9t
@user-lx9kf5jz9t 11 күн бұрын
አሜን በእውነት
@asterkasahun
@asterkasahun 10 күн бұрын
አቤት በቃላት መሸወድ
@genetteshome654
@genetteshome654 12 күн бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ በጣም ተባርኬብሀለሁ። እግዚአብሔር የታመነ ቤት ይስራልህ🙏
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 14 күн бұрын
Our blessings Joseph I love all your songs be blessed we love you ❤
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 11 күн бұрын
ጆሲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተላይ ያለውን ፀጋ አከብራለሁ ❤❤❤❤
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 12 күн бұрын
ጆስዩ እናንተን ሳይ መንፈሳዊ ቅናት ያድርበኛል እኔ እህቶቼ ወድሞቼ የልጅ ልጆች ብዙነን ጌታ ይባረክ ግማሻችን አማኞች ነን ግማሻችን አይደሉም እና እባክህ እየሱሴ አድ አርገን እናምልክህ እያልኩ አነባለው ጌታ እንዲረዳን ፀልዩል እወዳችዋለ❤❤❤
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 13 күн бұрын
Geta Zemenehen Abzeto Yebarekew Pastor Josi 🙌 🙏
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 9 күн бұрын
ጆስዬ ተባርከሃል ለምልም ፀጋው እለት እለት ይብዛልህ ❤️
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 13 күн бұрын
ያለህ መንፈሳዊ መረዳትና ብስለት ማስተዋል ይደንቃል ይብዛልህ
@asterkasahun
@asterkasahun 10 күн бұрын
ጨወሬ ይችላል
@dinkuyeedemeke3279
@dinkuyeedemeke3279 11 күн бұрын
ጆሲዬ ተባረክ ጌታ ይባርክ በረከታችን ነህ ❤❤❤❤ በርታ ብዙ እንጠብቃለን
@abel8835
@abel8835 13 күн бұрын
ጆሲ ድንቅ ብስለት በአንተ ላይ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ በርታ አግባ ውለድ በዘመንህ ሁሉ ተባረግ❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 13 күн бұрын
ብዙ ሚሊዮን አዉጥቶ ኮንሰርት ከማድረግ የተቸገሩትን ወገኖች መርዳት ጥሩ ነዉ።
@merontaye8723
@merontaye8723 11 күн бұрын
ወይወይ የሊዊ ነገዶች ክርስቶስ እየሱስ መልካም የመአዛ ሽታ አድርጎ የሾማቹ ጆሲ በእውቀትና በእርጋታ የካነህ የክርስቶስ ምርጥ ልጁ ።🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ በተለይ ይህ ኮሶርት የሚሉት የዲብላይት ዲኮሬሽን እውነት አተ የሚሰሙ ዘማሪያን ኮሰርት የሚሉት ቢቀር ሌላው ዘማሪዎች ለታዋቂነት አያድርጉት የፍክክር አይሆን ለጌታ ክብር ብቻ ይሁን ለምልሙ ምድርን ውረሱ
@tihitinazekariyas102
@tihitinazekariyas102 2 күн бұрын
Josiye tebarekilgn❤❤❤❤🙏
@user-gd8in7if4q
@user-gd8in7if4q 9 күн бұрын
Wow you right my bro God blessed you 🙏🙏👏🏼👏🏼
@eldanawolde7835
@eldanawolde7835 13 күн бұрын
Josy stay Blessed🙏
@user-ev5vf8sc4v
@user-ev5vf8sc4v 14 күн бұрын
Jose ...blessings!
@sinittsegay800
@sinittsegay800 8 күн бұрын
You are blessed Jossye thank you Jesus 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@honaliyatfikir6635
@honaliyatfikir6635 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ
@Wubiti-x7p
@Wubiti-x7p 13 күн бұрын
ጌታ ይባረካችሁ ❤❤❤
@user-hm7hp1dj9b
@user-hm7hp1dj9b 12 күн бұрын
You’re blessed Jossy 🙏🙏❤️❤️❤️
@MetiWak
@MetiWak 7 күн бұрын
Bless u more joye🙏
@betelehemkebede1136
@betelehemkebede1136 10 күн бұрын
ብስል ነህ ጌታ ይባረክ ያመንከው ጌታ ታመኖልሃል አሁንም ይታመንልህ ❤❤❤
@user-gv7wm4ov7v
@user-gv7wm4ov7v 10 күн бұрын
.ጌታይባርክህባንት አገልግሉት ተባርኪለሁ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤
@user-ij4bs2gw3p
@user-ij4bs2gw3p 12 күн бұрын
በእርግጥም እግዚያብሄር አለ
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 13 күн бұрын
ጆሲ በጣም ምወደው ዘማሪ ነው በዝማሬዎችክ በጣም ተባርኬበታለው ከነ ቤተሰቦችክ በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩ ❤❤
@user-mz2zd2gr7c
@user-mz2zd2gr7c 4 күн бұрын
Josie geta abizto Barksdale yhe talk Meredith new zemenh yelemlm❤❤
@myonly-g8l
@myonly-g8l 14 күн бұрын
wow tebark johes
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 13 күн бұрын
Amen You are Blessed both You look so Awesome both Singer Yosef Kassa & Mikurab & I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤😍😍
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 14 күн бұрын
ተባረክ ዮስ ❤❤❤❤❤❤❤
@bariye32
@bariye32 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሲ ብርቱ አገልጋይ ❤❤❤❤
@DiboraBayessa
@DiboraBayessa 6 күн бұрын
❤wooow God blessed you joseye❤❤🎉🎉🎉🎉 🎉
@mesfinwondimulemma9916
@mesfinwondimulemma9916 13 күн бұрын
የእግዚአብሔርን ታመራት ያለየ ሰው የለም። ነገር ግን እግዚአብሔርን የለበሰና የወረሰ ሰው የለም። የሁሉም ጉዞ የዕውር ድንብር ነው።
@abelbilly9817
@abelbilly9817 13 күн бұрын
ዝም በል
@LemlemTeare-kf4uh
@LemlemTeare-kf4uh 13 күн бұрын
ዮሴፍ ካሳ ከነ ቤተስብህ ተባረኩ❤❤ መዝምሮችህ ሂወት ናቸው ❤❤❤❤
@mintesnotdegemu1793
@mintesnotdegemu1793 11 күн бұрын
Tebark Josiy Geta Zemenhn Yebark❤❤
@asterasmelash4895
@asterasmelash4895 8 күн бұрын
በጣም ደስየሚል interview ጆስ ሚባርኽ ኣነጋገር ደስ ይላል ተባረኽ
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 13 күн бұрын
ጆዬ bigger respect love stay on grease forever 💝✌️
@birhanmamo2772
@birhanmamo2772 9 күн бұрын
Josiye zemenh yebarek geta bemelkam tedar yebarekh
@hiwotmulugeta9132
@hiwotmulugeta9132 12 күн бұрын
የተባረክ ቤተሰብ በብዙ ተባረኩ ❤❤❤
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 13 күн бұрын
Mukerab show Geta Yebarekeh.
@ebenezerbarakat
@ebenezerbarakat 14 күн бұрын
ተባረኩልኝ
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 56 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 9 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 6 МЛН
Кошкокрад и котики #юмор #рекомендации #прикол
0:31
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН