ሚሊየነሩ መንግሥቱ ኃይለማርያም በዚምቧብዌ| ETHIO FORUM

  Рет қаралды 507,076

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

2 жыл бұрын

#EthioForum ሚሊየነሩ መንግሥቱ ኃይለማርያም በዚምቧብዌ

Пікірлер: 1 100
@alwaysinhisname1417
@alwaysinhisname1417 2 жыл бұрын
እህ ብሎ ለአዳመጣችሁ የነዚያ አረመኔ የወንበዴዎች ግልገል መሆናችሁ እውን ግልጽ አድርጋችሁታል
@k12h6
@k12h6 5 ай бұрын
Bushti enatin libdat
@alemlemna557
@alemlemna557 Жыл бұрын
በዚያው በነካ እጅህ የመለስን አውራ አደራህ የአደዋ ልጆች አዎራ አደራህን
@girmabariaw9608
@girmabariaw9608 2 жыл бұрын
Tell us about Hazeb and Meles
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 жыл бұрын
Tell us about TPLFs' thieves.
@mrsa3706
@mrsa3706 2 жыл бұрын
Lemen yenesun becha? Yehulunem new mesemate yemenfelegew. Ye Azeb ena ye Meles ema beweshete ategebune eko weshetam ye Amhara media and activist .ewenetu kese belo yewetale yehulum
@ethiopiaprevails1250
@ethiopiaprevails1250 2 жыл бұрын
Menge you are our hero, and TPLF is a traitor!!!!
@k12h6
@k12h6 5 ай бұрын
@@ethiopiaprevails1250Mengistu yibdah ante bushti
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 5 ай бұрын
@@ethiopiaprevails1250 መንግሥቱም ወያኔም ጋኔኖች ናቸው ።
@fissehawoldetensay4694
@fissehawoldetensay4694 2 жыл бұрын
በአብዛኛው ጊዜ የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞች አከታተላለሁ አደንቃለሁም ነገር ግን በአብዛኛው ጊዜ ስለ መንግስቱ የምትናገረውና የምታቀርበው መንግስቱ ለሀገራቸው ምንም አንዳላከናወኑና ሰካራም እና ተራ ሰው አድርገህ ማቅረብህ በጣም ያሳዝነኛል እድሜህንና ብስለትህንም ተጠራጠርኩ በግል ወይም ከቤተሰብ ጋር የተያያዘ ችግር ካለብህ ግን ጉዳዩን አታወሳስበው አንድ መሪ ጥሩም መጥፎም ጎን አለው
@alinaaklilu187
@alinaaklilu187 2 жыл бұрын
ወዥባራ ስለሆነ ነዉ በመሠረቱ መንግስቱ አይጠጣም ባይሆን ኒያላ ያጨሳል መለስ አለ ጫት ሲጋራ ኧረ ሀሽሽም አይጠፋዉም መንግስቱ የአንድ ብሔርን አይደለም አንድን ሰዉ ሰድቦ አያዉቅም መለስ በምክርቤት የአማራን የኦሮሞን ህዝብ ሀሽሹ ነዉ መሠለኝ ሰድቧል ግድያ መንግስቱ በምክኒያት ገሎ የፍየል ወጠጤ ይፎክራል መለስ በድብቅ ገሎ አፋልጉኝ ይላል ሁለቱም ገለዋል
@sendualemu1378
@sendualemu1378 4 ай бұрын
ውሸት ማውራት ለህሊናህ አይከብድህም
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y 4 ай бұрын
ሁልጊዜ ስለመንጌ መጥፎ መጥፎዉን እንጂ እዉነትን ተናግሮ የማያዉቅ ሚዲያ ነዉ። የሀ/ስላሴ አገር ዘራፊዋች ስፖንሰር ሳይሆኑት አይቀርም
@YenenehMeba
@YenenehMeba 4 ай бұрын
መንጌ ለሀገሩ ብዙ ታሪክ ከሰሩ መሪዎች አንዱ ነው ስህተቶች ግን አይጠፉም በዚህ ደረጃ ግን አታውርደው ከህወሀት በላይ ጨፍጫፊ የለም
@washingn3013
@washingn3013 Жыл бұрын
ወድሜ እኔ የመግስቱ አጃቢ ነበርኩ የአወጣጡ እጂግ ፊልም ይመስል ነበር ህርማኮፍ ያወጣዉ ነዉ
@dawitwondmu5422
@dawitwondmu5422 8 ай бұрын
Are you sure?
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 2 жыл бұрын
ቀድሜ ምነግርህ ገብቼ ምንም አልሰማውህም ርዕሱን ብቻ ነው ያየሁት becouse ጥሩ የድርሰት ፀሐፊ ነህ ዓላማውም በኢትዮ ህዝብ መንጌ እንዲጠላ ነው በቃ ይሄው ነው የተፈለገው👍👍👍.
@tigist3769
@tigist3769 2 жыл бұрын
እንካን ያልሰማሀው እንዳንተ አይነት ሾርት ሚሞሪ እውነትያመዋል ሌባው መንግስት የህዝ ደም እና ጉልበት ገንዘብ በዝብዞ ኮበለለ ያንተ አይነት ጥንብ ሽማግሌ አሁንም አገር በተረትተረት ያምሳል
@ayelechteka3712
@ayelechteka3712 Жыл бұрын
ስንት ጉድ እያለ ይህንን ልቅምቃሚ ወሬ ወሬ ብለህ አታላዝን ከሆንም ደግ አደረገ
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q Жыл бұрын
ኣማራ ግን ሰው ለናንተ ካልደገፈ ወይ ሓቅ ከተናገረ ለቅሶ ነው😂😂😂😂
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 5 ай бұрын
@@user-ti1qy7gk1q ዘር ቈጠራን አመጣው እዚህ ጋር? እኔ አንተ ከጠቀስከው ካማራ ነገድ ነኝ ግን መንግሥቱንና ፋሽስቱን ደርግ አልደግፍም ። አንዳንዶቻችሁ ትግሬ ብቻ ተዋግቶ ደርግን የጣለ ታስመስሉታላችሁ ።
@selamethiopia4636
@selamethiopia4636 2 жыл бұрын
ሌላ 31 እድሜ ከጤና እና ከምቾት ጋር 🙏🙏
@qal211
@qal211 Жыл бұрын
አዎ ለመንጌ ይገባዋል
@birukhailu8664
@birukhailu8664 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ መንጌ ሚሊየነር ሲባል እንደኔ የሰማችሁ?
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Жыл бұрын
ስም አጥፊዎች
@aexum1597
@aexum1597 2 жыл бұрын
Ethio form the best media 🙏 Selam le hagere tgray 🙏❤❤💛❤❤
@fidleytube
@fidleytube 2 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም አለ ይብላኝ መስኪኑ ያለቀው ህዝብ😢😢😢😢በተለይ የትግራይ ህዝብ
@Alex-sw8kj
@Alex-sw8kj 2 жыл бұрын
ውሸት በትረካ ሲቀርብ እውነት ይመስላል ወንድማቸው እና እህታቸው የተማሩበትን ሁኔታ ቀድመን ስለሰማን አንተን አናምንም ባለሥልጣናቱን አላስበላ ስላላለ ነው
@mrsa3706
@mrsa3706 2 жыл бұрын
Hahaha ere bakhe weshet kelejenetehe setesema selenoreke weshete sebeza ewente meselehe ayedele? Esti anbebe masereja ameta ethio form yeweshet kehone
@Adolla10
@Adolla10 2 жыл бұрын
We grew in menge time but I don't know none of the secret you told us regarding helping his closest. Amazing bro.
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 2 жыл бұрын
በቃ አንሳስክራብ አደረኩት
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 abet ethioforum endet tegoda 😅😅😅😅😅
@asratshiferaw6777
@asratshiferaw6777 2 жыл бұрын
What don't you search about woyane??
@user-tv3hp2dl7p
@user-tv3hp2dl7p 2 жыл бұрын
ሰወድህ እኮ ትግራይ ከሃገርም በላይ ናት ሁሉን የሚቺለው አምላክ እና የትግራይ ጽዮን ትጠብቅህ 🙏🥰
@ethiopiaprevails1250
@ethiopiaprevails1250 2 жыл бұрын
Menge you are our hero, and TPLF is a traitor!!!!
@alemlemna557
@alemlemna557 Жыл бұрын
አንድ ሚሊዮን ልጆቻን የገበረች በጦረነት ተወልደው በጦርነት ያለቁ ህዝቦቿ ምን ታሰባላችው❓
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 2 жыл бұрын
አሁን ምን ይደረግ የፕሬዚዳንት መንግሥቱን 001%የሠራችሁት የለም። የቅናት ፅሁፍ ነዉ፣ዛሬ ላይ የተሻለ ሆኖ ብትገኙ መልካም በሆነ ነበር??
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
አቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@aynalemabreham9173
@aynalemabreham9173 2 жыл бұрын
Thank you so much 💗
@nanitesfaye8695
@nanitesfaye8695 2 жыл бұрын
Yes Hulem Bedenb Admachachu Neg!!!Ande Enkuan Yebakene Aynorem!!!!THANK U!!For Ur Great Enformations!!!
@AhmadAhmad-bv3vu
@AhmadAhmad-bv3vu Жыл бұрын
አልወሰደም፡እንጂ፡ከወሰደ፡እሰይ፡ደግ፡አረገ፡ጀግናው።💚💛❤
@meseretgebre4990
@meseretgebre4990 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ እባክህ እራስህን ጠብቅ አቤ
@ererc
@ererc 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቸው!!!
@lexybelly2065
@lexybelly2065 Жыл бұрын
ሞቶሃል
@nebiyudawit1188
@nebiyudawit1188 2 жыл бұрын
የተሻለ የዜና ምንጭ ነህ ብዬ አዳምጥ ነበር ግን ወደ ወወያኔዎች ትንሽ ታደላለህ ትመስላለህ መንግስቱ ዲክታተር ሊሆን ይችላል ግን ኮራፕትድ አይደለም
@ZelalemGebru
@ZelalemGebru 2 жыл бұрын
👍👍👍💟💟💟 Great journalist!!! Thanks
@khalidfetu339
@khalidfetu339 2 жыл бұрын
አቦይ ስባሀትን መሠለህ መንጌ ጀግና ነው
@seblegoitom6989
@seblegoitom6989 2 жыл бұрын
Welcom🙏🙏🙏
@hailuregassa3085
@hailuregassa3085 2 жыл бұрын
I hope your histry will continue and tell us about Meles. You can get very intestine issue such as trance. ...
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 Жыл бұрын
በመሠረተ ትምህርት ያገኘው ሽልማትስ?
@wediofla3230
@wediofla3230 Жыл бұрын
😂😂😂
@mesayhailu6989
@mesayhailu6989 2 жыл бұрын
Fantastic job 👏👍
@henok.waleligne6961
@henok.waleligne6961 2 жыл бұрын
Long live Mengie
@kirabea3812
@kirabea3812 Жыл бұрын
Yesun aremnanet lemiwek bezin geza lay lek endegni norek mayet albek
@fasiltarekegn774
@fasiltarekegn774 Жыл бұрын
መንጌ ሀገር ወዳድና ጀግና ሆዳሞቹ እና ሌቦቹማ ስለ መንጌ ክፉ የሚያወሩት ባንዶች ናቸው መንጌን እኮ የሚረዱት ብዙ ሀገሮች ነበሩ
@elnoel5198
@elnoel5198 2 жыл бұрын
oohohh Great News Ever Seen Lov This Media Wow.
@tinadina6358
@tinadina6358 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Жыл бұрын
መንጌ በልጅ ነቴ በአይኔ አይቸሐለሁ አንተን በአይናቸዉ ካዩ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነኝ እድለኛ ነኝ አንተ ጀግና ነህ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነዉ የምወድህ፡
@kibneshbelay4290
@kibneshbelay4290 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 2 ай бұрын
Lemin teketilehew athedim😂😂😂😂
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Guad Mengistu Haylemarm we love you all the time.
@user-qf5nj9yh2n
@user-qf5nj9yh2n 2 жыл бұрын
ስወድህ እኮ አንተልጅ
@ashupmcrindividualist7508
@ashupmcrindividualist7508 2 жыл бұрын
ከሃሳዊው ወደ እውነተኛው ምዕራፍ እኳን በሠላም አሸጋገራችኁን ኢትዮ ፎረሞች❗❗❗👍👍👍
@yaleletworku4962
@yaleletworku4962 2 жыл бұрын
አበበ ባዩ በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነበርክ: አሁን ግን ስለመንግስቱ ሚሊየነርነት ውሸት የተቀላቀለበት ወሬ ስታወራ ታዘብኩህ!! ስንት ኢትዮጵያን በቢሊዮን የዘረፋት እያሉ ስለሱ ሀብት በተደጋጋሚ ስታወራ ስለገረመኝ ነው ይህን ያልኩት።
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn 2 жыл бұрын
መሃይም የደርግ ርዝራዥ
@eframboss7505
@eframboss7505 2 жыл бұрын
በመረጃ አስደግፎ እየነገረን ስለ መንግስቱ ከተፃፉት መፃሀፍት ዋቢ አድርጎ ነው ከተሳሳተ የፀሃፊዎቹ ስህተት ነዉ የሚሆነው
@tigawmeresa4505
@tigawmeresa4505 2 жыл бұрын
በአቤ አትምጡብኝ😡😡
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፔጁም ኮሜንት ሰጪዎቹም ሁሉ የተደራጁ የጁንታው ናቸው። እውነት ከሆነ እስከዛሬ ለምን አልሰማንም? ዛሬ ከየት መጣ?.....ጥሩ ልብወለድ ደራሲ ነህ ኢትዮ አራጅ(ፎረም)😁😁😁😁
@yaredtsega8882
@yaredtsega8882 Жыл бұрын
እስቲ ስለ 27 አመት ዘረፋው በነካህ እጅህ ብትነግረን ደስ ይለን ነበር አበበ ባዩ። ሰው ሳይሆን አምላክህን አምልክ ።
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ አንተ አለማደነቅ አይቻለም
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 2 жыл бұрын
Ethio forum Is one among all I have no regrets listening you all the time Coz the way you bring reality on the ground The short & precisely quoted issues Keep it up But one thing We never seen ur picture please post for us….? Where did you borne…& want to listen your biography too Really amusing talent you gat
@sammymanu7584
@sammymanu7584 2 жыл бұрын
What reality are talking about?? He is talking about the Ethiopian dictator as a hero. He must have some sort of help from Mengistu the dictator and request to return to Ethiopia!!
@misrabakare3670
@misrabakare3670 Жыл бұрын
Balege indenante leba aydelem inkuan ISU generalochum silaminu new yayenew
@endalkworkie1801
@endalkworkie1801 Жыл бұрын
Because you are one of TPLF.
@gdslove1212
@gdslove1212 9 ай бұрын
Please donot exaggerate at that time we know the in and out of the government doings instead of corruption there was no single account number even if when he escape /as u said so/he has only 700 birr in his pocket refer from the different sources.. Gtg
@user-wj7lb6dl6j
@user-wj7lb6dl6j 4 ай бұрын
አድርጎት ነው! ባረገው እንዲያው ባረገው መንጌ ሃቀኛ ሃገር ወዳድ ሙስናን የሚፀየፍ ብቻ ሳይሆን በርሱ ዘመን የነበሩት አንዳንድ ጄኔራሎችም የባንክ ደብተር እንኳን የሌላቸው ኢትዮጵያ ዳግም አምጣ የማትወልደው የደሃ አባት፣ ቆራጥ መሪ እንጂ አንተ እንደምትለው ፈርጣጭ መሪ አይደለም። አንተ ግን ስም አጥፊ ቀዳዳ ወያኔ ነህ። ረጅም የተደላደለ ህይወት እና ጤና ለቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ / ማርያም። ድቀት እና ውድመት ለወያኔ እና ተላላኪዎቹ።
@moges720
@moges720 2 жыл бұрын
አንድም የደርግ አባል ሐገሩን አይወድም::በምን ስሌት ነው የግምጃ ቤት ኃላፊ አሥር አለቃዎች ሐገር መምራት እንችላለን ብለው ደብድበው ረግጠው የገዙት? ሐገሩን የሚወድ እኮ መምራት የሚችሉትን ልምዱ ያላቸውን በአንድ ጉድጓድ አየቀብርም:: ቤት እንኳን ሲሰራ አሠሪው በለሙያ ነው የሚጠየቀው እንጂ እኔ እሠራዋላሁ አይልም ::የሥልጣን ጥማት ሐገሪቷን አጠፋት::
@abdulhamidnuru6131
@abdulhamidnuru6131 2 жыл бұрын
ለዚህ ነው በአንተ ዘመን ሀገር ወዳድ ከመብዛቱ የተነሳ ለዚህ የበቃነው በሁሉም አገዛዝ ዘመን ጥቂት ብቻ ጥሩ ጎን ቢኖርም በአብዛኛው ግን መጥፎ ጎኑ ይበዛል ይህ ደሞ ሊስተካከል የሚችለው ወገንተኝነት እና እራስ ወዳድነት ጠፍቶ ፍትሀዊ መሆን ሲቻል ብቻና ብቻ ነው ሀገር እንደሀገር ልትለወጥ የሚትችለው.መንግስቱ ሀይለማርያም አንተ አጋነህ እንዳወራኸው ይህን ያህል ዘራፊና ቀማኛ አይደለም እራስ ወዳድም አይደለም ሌባንና ወንጀለኛ ላይ ምህረት የሌለው ስለሆነ ገዳይ የሚል ስያሜ የተሰጠው እንጅ ጥሩ ኢትዮጵያዊና ሀገር ወዳድ መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም.
@SaidSaid-bj4vp
@SaidSaid-bj4vp 2 жыл бұрын
ከአሁንማ ገዥዎች አስር አለቃዎች በመቶ እጥፍ ይሻላሉ ምክንያት ከዚህ ዘመን ኮረኔል ጄኔራሎች የዚያን ዘመን አስሮች ዘረኞች አልነበሩም
@sammymanu7584
@sammymanu7584 2 жыл бұрын
Tekekel nw ambagenen medegef denkurena new!
@yordaresom8562
@yordaresom8562 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰❤❤💛💛🙏🙏🙏
@AHumanRace
@AHumanRace Жыл бұрын
I hope you’re ok my bro we’ll miss you and your work see you soon
@AHumanRace
@AHumanRace Жыл бұрын
@@youtubeethiopia8768 hbu
@genettafesetegene297
@genettafesetegene297 2 жыл бұрын
በጆሮ አጠገብ መረጃ አይከብድም ??‽
@wondyemeshasha8116
@wondyemeshasha8116 2 жыл бұрын
በጣም የምከታተለው ቻናል ነው ። የማንንም ታሪክ ሥትዘግብ ክብርን አትዘንጋ ።
@ethiopiaprevails1250
@ethiopiaprevails1250 2 жыл бұрын
Menge you are our hero, and TPLF is a traitor!!!!
@tewodroskumsa6080
@tewodroskumsa6080 2 жыл бұрын
የውሸት፡ዘገባ፡ነው፡ሚመስለው...
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 2 жыл бұрын
መረጃ የሌለው የጥላቻ ገለፃ
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 2 жыл бұрын
did you heard the interview with his brothers and sisters on YEDRAWE CHAWETA? who is close for him more than brother and sister
@cassinipro3062
@cassinipro3062 2 жыл бұрын
Do you think he will be honest about his brother
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 2 жыл бұрын
I’ll not have any regret even if you make it 30-59 minutes bro,Because you’re the“BEAST”!God bless y’all!
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 жыл бұрын
Best or beast
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 2 жыл бұрын
@@Andrew-hn7xz Both,because he’s the best and beast journalist I ever know.look at his contents.
@qaliyeebonayyaa8973
@qaliyeebonayyaa8973 2 жыл бұрын
P
@tilahunbejiga8633
@tilahunbejiga8633 2 жыл бұрын
@@halomanwed ውሸት ነው አመለወርቅ የመን ሰልጣን አለቸው እባካችሁ አትዋሹ አገር የምታድግበት ስ ራ ስሩ
@qal211
@qal211 Жыл бұрын
@@Andrew-hn7xz ክክክክክክ
@yifred8135
@yifred8135 2 жыл бұрын
በእውነት አቢይ አህመድ እንደ መንግስቱ ካመለጠ ግን እጅግ አሳዛኝ ይሆናል
@yifred8135
@yifred8135 2 жыл бұрын
@@taddavid4272 አሁንም ጅል? ትግራይ ይዘረፋል እንጂ በታሪክ ዘርፎ አያውቅም።የአማራ ቲቪ ኢሳት ኢቢሲ ምናምን የሚባሉትን የውሸት ሚድያዎች ማየት ይቅርብህ። በሽታ የሆነባቹ መሪያቹም ጭምር ስለሚዋሹ ነዉ
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 2 жыл бұрын
@@taddavid4272 🤣😂🤣
@Yashenefale78
@Yashenefale78 2 жыл бұрын
@@yifred8135 Kenae newe ymetawerawe!
@amdetsionwube9982
@amdetsionwube9982 Жыл бұрын
አይረባም ለምን ስለአሁኑ አታወሩም አይጠቅምም::
@abelniguse4809
@abelniguse4809 2 жыл бұрын
ትችላለህ💙
@henoketesfahun5024
@henoketesfahun5024 2 жыл бұрын
I hope and i pray that the enemy and the devil of Ethiopia Aby Ahmed to do the same thing to us.
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 жыл бұрын
እናንተ አሁን ይህ ያረጀ ያፈጀ ወራ አሁን ላለንበኽት ሁኔታ ምን ይፈይዳል? ሥራ ፈት ዘባራቂ ሆናችሁ።
@mrsa3706
@mrsa3706 2 жыл бұрын
Ewente yekeberale enji ewente yewetale
@brookamuller2689
@brookamuller2689 2 жыл бұрын
HAKEGNA SEW NEW WISHETAM...........HE IS ...............BEST
@bobjaha4623
@bobjaha4623 2 жыл бұрын
good analysis
@gimjaamare509
@gimjaamare509 2 жыл бұрын
Thanks Ethio Forum your information is great and I appreciate you for digging out the past and previous news on the exact time!
@hannamekonnen4050
@hannamekonnen4050 2 жыл бұрын
Nusuh selehone new esqahun yekoyewu
@NahomEntertainment
@NahomEntertainment 2 жыл бұрын
❤❤❤welcome 💊💊💊
@etg9080
@etg9080 2 жыл бұрын
ቢሊየነሩ መለስ
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o Жыл бұрын
ኮ ል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኔ አባት እንኳንም ባንተ ግዜ ዘመን ተመለድኩኚ ፈጣሪ አምላክ ሳመሰግነው እኖራለሁ እልፍ አመታቶቺን ኑርልኚ ለምትወዳት አገርህ ያብቃህ የኢዮቶጲያ አምላክ የታሪክ አተሎቺ ባንዶቺ አይሁዶቺ ካድሪወቺ ሆዳደሮቺ አስወግዶ አምላክህ 💪🇲🇱💪🇲🇱💪🇲🇱💪🇲🇱💪🇲🇱💪🇲🇱💪🇲🇱👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q Жыл бұрын
ደግንግጦ የጠፋ እንዴት ይመጣል😅
@fethanuraawolls4033
@fethanuraawolls4033 2 жыл бұрын
I love him so much because he is the one who made ETH.command system even if she didn't continue it.
@abebe791
@abebe791 Жыл бұрын
የሀረር ልድ ነው ስሙ ነው መንግስቱ ጀግና ኢትዮጵያዊ ብዙ ነው ግዛቱ ዕድሜ ይስጠው ።
@temesgendemek8795
@temesgendemek8795 Жыл бұрын
ብዙ ደቂቃዎችን አጠፋህብን እንጅ!!
@improudtoobeeethiopian7926
@improudtoobeeethiopian7926 2 жыл бұрын
How old are you what do u know about Derg
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 2 жыл бұрын
He is the main guy to get Ethiopians in this situation where we are now
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 8 ай бұрын
How
@tibbeecoachgmailcom
@tibbeecoachgmailcom 2 жыл бұрын
Menge is the only Guy loving Ethiopia and Ethiopians truely than others i have seen in my life!
@Yashenefale78
@Yashenefale78 2 жыл бұрын
Leke nehe!
@sammymanu7584
@sammymanu7584 2 жыл бұрын
Dictator Mengistu Hailmariam degagmacghu ye wusht tarik
@desalegndinku768
@desalegndinku768 2 жыл бұрын
ለምን ረሰከው "የአባገናኖች አነሰስና አወዳደቅ " የምለውን ዝግጅትህን
@tigawmeresa4505
@tigawmeresa4505 2 жыл бұрын
በርታልን ጀግናው❣️❣️❣️
@cephasboanerge5582
@cephasboanerge5582 2 жыл бұрын
THIS JOURNALIST IS JUST UNBELIEVABLY GREAT! I AM ONLY CONCERNED ABOUT WHAT THE GOVERNMENT MIGHT DO AGAINST HIM!!!!
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 2 жыл бұрын
ዘራፍዮች መሪ እናውቃለን መንጌ ነፃ ነው
@meskiwol422
@meskiwol422 Жыл бұрын
Mengestu is leba you were stilling with him, ugly ,cruel.
@yosef6059
@yosef6059 Жыл бұрын
Mengstu was wunderfull and highly powerful for ethopia but meles and abiye is agirl style for all position
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 Жыл бұрын
በደንብ እንደገና አጥና አልያ ጽሁፍህ ራሱ ሙሰኛ ነው።
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 2 жыл бұрын
I’m not a fan of Mengistu Hailemariam. I remain convinced that the Cornel is squeaky clean of corruption and nepotism. Please leave this brave Ethiopian and get a life .
@nafkottube4923
@nafkottube4923 2 жыл бұрын
መንጌ😍❤❤
@yetimorkchouffera1153
@yetimorkchouffera1153 2 жыл бұрын
ያየነው ለውጥ የለም እየባሰ መጣብን አቧ
@simientube
@simientube 2 жыл бұрын
ጌች አዞህ ነው አይደል 😁
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 2 жыл бұрын
አሜን ጌታው ቸሩ መድሀኒአለም ቸር ያሰማን እናመሰግናለን ወንድማችን ። የሚባክኑ ደቂቃዎች እንደማይኖራችሁ በመተማመን ነው ያልከው ስርአትህ እና ትህትናህን ሳላደንቅ አላልፍም ሲቀጥል ምንም እማትጠገብ ሰው ነህ የጌታ ጥበቃ ከአንተ እና ከስራ ባልደረቦችህ ጋር ይሁን
@edrisahmed4336
@edrisahmed4336 2 жыл бұрын
ቱልቱላ
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 2 жыл бұрын
@@edrisahmed4336 አዎ ቱልቱላ ነኝ ጌታው መልካም ቀን ዋልልኝ አመሰግናለሁ ❤️
@ethiopiaprevails1250
@ethiopiaprevails1250 2 жыл бұрын
Menge you are our hero, and TPLF is a traitor!!!!
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
If Megistu is corrupt, his friends at the top level must be also corrupt. Do you see now any of them owning even a good villa??? You lack common sense, poor journalist
@bibishebelawe6828
@bibishebelawe6828 2 жыл бұрын
This media is another version of ድምፂ ወያኔ🎺🎺🎺🎺
@Yashenefale78
@Yashenefale78 2 жыл бұрын
@@bibishebelawe6828 😅😃😄🤠
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
@@bibishebelawe6828 I agree or he is a fool fallen victim to TPLF propaganda.
@abdiali7627
@abdiali7627 2 жыл бұрын
Wereeegna
@adamumekonen5206
@adamumekonen5206 2 жыл бұрын
Colinal Tilahun has taken military training in Russian. So what?
@fkrshow3896
@fkrshow3896 2 жыл бұрын
ኣንደኛ ነኝ 👍💪 ሰላም ለትግራይ ህዝብ 🙏🙏
@degugebremariam6726
@degugebremariam6726 2 жыл бұрын
መንግሥቱ ሳይሆን ጌታህ መልስ ነው የአገሪቱን ሀብት የዘረፈው።
@princesgeorge789
@princesgeorge789 4 ай бұрын
Well said. Thanks
@user-gy5ln7zx2g
@user-gy5ln7zx2g 2 ай бұрын
Denkoro
@freweinikinfe958
@freweinikinfe958 2 жыл бұрын
Amazing journalist!
@nanitesfaye8695
@nanitesfaye8695 2 жыл бұрын
Thank U Broo!!!!!!
@tesfaabebe1303
@tesfaabebe1303 2 жыл бұрын
Absolutely lies. Well constructed, done with purpose, a war against the most trusted leader Mingistu Hsilemariam and Kssa kebede. Woyane is behind the writer. Well paid writer from Woyane
@Yashenefale78
@Yashenefale78 2 жыл бұрын
CORRECT!🌿☘🌴🌾🌺
@user-ot9kp6lv1j
@user-ot9kp6lv1j 2 жыл бұрын
ህወሃቶች ከናተ በላይ ሌባና ዘረኛ አለ እንዴ?
@user-jh3cq7ye9b
@user-jh3cq7ye9b 2 жыл бұрын
❤️💛🥰
@eyositesfaye7975
@eyositesfaye7975 Жыл бұрын
Menge is one of amazing leaders Ethiopia has seen
@gezachignedadi583
@gezachignedadi583 2 жыл бұрын
ውይይይ ኢትዮ ፎረሞች ስወዳችሁ እኮ በምክንያት ነው💕💕💕
@jamallage9473
@jamallage9473 2 жыл бұрын
መንጌ አምባገነን መሪ ነበር ግን ብዙ አዎንታዊ ጎኖችም ነበሩት እባካችሁ ፍትሃዊ እንሁን 17 አመት ሙሉ በጦርነት ተዋክቦ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በሰላም ይኖር ነበር መሬት ላራሹ ብሎ ብዙ ድሆችን ባለመሬት ያደረገው ያ ሁሉ ድሀ ዘመዱ ስለሆነ ነው መሀይምነትን እንደዚያ ያጣፋው ስግብግብ ነጋዴዎች በህዝቡ እንዳይጭወቱ የነበረው ቁጥጥር አረ ስንቱ ስህተት እንዳለው ሁሉ ብዙ አዎንታዊ ጎኖችም ነበሩት እባካችሁ ህሊና ፍርድ ይስጥ እውነት ሙሰኛና ሌባ ቢሆን ለምን 17 አመት ሙሉ ይስቃይ ነበር ለምን ወዲያው አልጠፋም ማንንም ስንተች ሚዛናዊ እንሁን
@abuwube2995
@abuwube2995 2 жыл бұрын
የሚስቶቻቸው?
@michoa5489
@michoa5489 10 ай бұрын
Menge💪 ye Ethiopia yekurt ken lij Ethiopian enji zer bher yalaskedeme long live menge😍
@alphamedia-9744
@alphamedia-9744 2 жыл бұрын
እኔ የደርግ ስርዓት ናፋቂ አይደለሁም ነገር ግን አስታውሳለሁ ስለ መንግስቱ ሃይለ ማሪያም የሃብት ምንጭ ስትዘግብ ለሁለተኛ ጊዜህ ነው ቅድሚያ የሚሰጥ ብዙ ችግር ተንሰራፍቶ እያለ እንዴት ከ30 አመት በላይ የሆነውን ታሪክ እያነሱ ሰው ማደንቆር ምን የሚሉት ነው
@Sami_TDF
@Sami_TDF 2 жыл бұрын
Ethio forum is the real deal ❤️
@mulugetatewelde-kx5gk
@mulugetatewelde-kx5gk Жыл бұрын
Welcome ethio forum free press❤
@beyansalih3075
@beyansalih3075 Жыл бұрын
"ብለነው ብለነው ካልሆነ ነገሩ ብርና ወንድ ልጅ የትም ነው ሀገሩ " ብለውስ ከሆነ ? ለመሆኑ አንድ ሰውና" አንድ ጠመንጃ እስኪቀር " ማለት በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም አልቆ አንድ ሰው ብቻ መቅረት ማለት መሆኑ ገብቶሀል ?ታዲያ ሰውየው ይህን ሰይጣናዊ ሐሳብ ቀይሮ እሱና ቤተሰቡን ይዞ ቢወጣ ልናመሰግነው እንጂ ልንወቅሰው ይገባል !? የምንናገረውን ከመናገራችን በፊት እንወቀው በሰው ኑሮ መቅናትም መመቅኘትም የትም አያደርስም።
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ቡዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@habtamuethicha8555
@habtamuethicha8555 2 жыл бұрын
ጅል
@selamfelagi669
@selamfelagi669 2 жыл бұрын
አዬ መጨረሻችሁ ኢንዲ ሆነ
@aynalemabreham9173
@aynalemabreham9173 2 жыл бұрын
@@habtamuethicha8555 kebit!
@aynalemabreham9173
@aynalemabreham9173 2 жыл бұрын
@@selamfelagi669wanaw mechereshaw nw gamu alalekem atenkelikey ☠️
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 Жыл бұрын
ፈስ፡ ዝቃጭ፡ ቋንጣ፡ አውሬ፡ ነህ
@ethnicsyndromeliberationfr5912
@ethnicsyndromeliberationfr5912 2 жыл бұрын
It'll be nice if you guys talk about the current government and TPIf as well how many million dollars they took.
@k12h6
@k12h6 5 ай бұрын
Bushti shabia.
@eshetg-medhin6408
@eshetg-medhin6408 2 жыл бұрын
የተለያዩ ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ስለምታቀርቡት ዘገባ ልትመሰገኑ ይገባል። በጀመረ እጃችሁ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለሰ ዜናዊ በህይወት እያሉ ብዙ ስለ ገንዘብ ባለቤትነት ይዘገብ ነበር። ሆኖም ግን የእርሳቸው የአገዛዝ ዘመን ተቃራኒ ነኝ የሚለው መንግስትም በአሁኑ ሰአት ምንም የሚለው ነገር የለም። ከቻላችሁ እሳቸው ይጠቀሙበት በነበረው አጠራር መሰረት በስኳር ላይ ያላቸው ባህሪ ምን ይመስል ነበር ። ቀደም ሲል በስልጣን ዘመናቸው አላቸው ተብሎ የተጠቀሰው ብርስ የት ደረሰ ? የት ሀገር በማንስ ስም ይገኛል ? በእውነትስ የዘረፉት ገንዘብ አለ ? ከምስጋና ጋር
@aliazargirma343
@aliazargirma343 2 жыл бұрын
ድንቂም ታሪክ ዘጋቢ እስቱፒድ አለ የማላውቀው ዓያቴ ቲሽ
የ20 ደቂቃው ቀውጢ በቤተ-መንግስት፤ ጥር 26| ETHIO FORUM
13:41
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 191 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН
መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene
15:03
Tamagne Show
Рет қаралды 200 М.