No video

ሚሊዬኖችን እየዘረፈ ያለው ኤጀንሲ ጋር ተፋጠጥን

  Рет қаралды 145,222

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ሚሊዬኖችን እየዘረፈ ያለው ኤጀንሲ ጋር ተፋጠጥን

Пікірлер: 1 400
@santagezu7833
@santagezu7833 8 ай бұрын
ስራህን ስለማልጠራጠረዉ ሳላየዉ ነዉ የምለይክህ።እስኪ ይሄን ልጅ የምትወዱ በላይክ ተደመሩ🥰🥰🥰🥰🥰
@godolyas306
@godolyas306 8 ай бұрын
እኔም ❤❤
@zemeta27534
@zemeta27534 8 ай бұрын
The same here
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 7 ай бұрын
እኔም
@AbayeneshGwold-rj3md
@AbayeneshGwold-rj3md 6 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪
@fatmah1744
@fatmah1744 8 ай бұрын
2 ጀግና ከኛ ሀገር ፓሊስ እናተን 100% ጀግና ናችሁ በርቱ👍👍👍
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 8 ай бұрын
ደሞ የኛ ሀገር ፖሊሦች ሥም ብቻ አደሉ ምዲረ ዘቅ ዝም ብለው ንፁሀኑን ሠርቶ ለፉቶ ኗሪውን ይቀጥቅጡ እንጂ
@fatmah1744
@fatmah1744 8 ай бұрын
​@@aaa-ih3rcበጣም ደቆሮ ናቸው እኮ አልተማሩም የተማርማ እደዛ አዛውቶችን እናቶችን አይሬገጡም ነበር😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
ትክክል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
ሀቅ ነው ከንኛ ሀገር ፖሊስ ውሻ ይሻላል
@FatimaF-df1st
@FatimaF-df1st 8 ай бұрын
ወነትነውውሽናችው
@ksaksa3260
@ksaksa3260 8 ай бұрын
ጌታን እነዚህ ሰወች ልቀሙልን የስቱን ሂወት ቀጠፉት አበላሹት በዚህ ስራማ በደብ ይሰራበት የምትሉ💔😭👍
@leya3286
@leya3286 8 ай бұрын
በእውነት አንተ አልማድነቅ ነፎግንት ነው ጀግና❤🙏
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 8 ай бұрын
ድምፅህ በራሱ ይናፍቃል ወንድም እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤❤❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 8 ай бұрын
አሜን እህቴ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
በጣም የመረጃ ዠሰንቱንባ ጠረጉት❤ራሣቹሁን ጠብቁ ከአአላህ በታቺ ወዲም
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
እኔ በጣም ነዉ የሚነፋቀኝ ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@user-mt9fy3ss9b
@user-mt9fy3ss9b 8 ай бұрын
ልጁን ሳላደቀው አላልፍም ሌላ ቢሆን እህቴ ወየሁ እያለ ነው ዝም የሚለው
@user-vu7kd6wn1h
@user-vu7kd6wn1h 8 ай бұрын
እኔም እንዴት እንደምወደው በጣም ጀግና ልጅ ነው
@lulua8061
@lulua8061 8 ай бұрын
ማነው ለዚህ ጀግና ወድማችን እንደኔ የሚሳሳለት አላህ በሄድክበት በዝነት በራህመቱ ይጠብቅህ ሀቅን ስለምሰራ ፈተናው ይበዛል ኢላሂ ይገዝን ስንቱን ጉድ አወጣኸው
@zainasied615
@zainasied615 8 ай бұрын
ከምልሺ በላይ ወላሂ የምወደው የምሳሳለት የናቴልጁ ወድሜነው የሚመስለኝም ብቻ አላህ ይጠብቀው❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 ай бұрын
ፍትህ በለለበት ሀገር ፍትህ የሚያሰጠን ይህ ልጅ ነው 👍👍🦁🦁👈
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 8 ай бұрын
አረ ዝም በሉ ዴግሞ ታሥጎዱታላችሁ
@user-py8nt5yg2w
@user-py8nt5yg2w 7 ай бұрын
ጀግና በርቱ የአጭበርባሪወች የግር እሳት!!
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምሳሳለት
@MahletGiday
@MahletGiday 8 ай бұрын
እውነት ከህግ በላይ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም ጀግና ናችሁ በርቱልን የብዙ ህይወት ታድጋችሀል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zinazina853
@zinazina853 8 ай бұрын
ሌላ ስራ ቀርቶ በዚህ ዙሪያ ቢሰራ ኡነት ተሰቃየንኮ እነዚህ ቆሻሻ ደላላዎች ብራቸውን ይበሉና እኛን ለስቃይ ☝️☝️☝️☝️☝️😢😢😢😢😢😢
@Fafi51296
@Fafi51296 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሠላዮች ፈጣሪ እድማያቹ ያርዝምላቹ ከክፉ አላሕ ይሰውራቹ
@sabo8756
@sabo8756 8 ай бұрын
አቦ ወንድም ይኑራችሁ ማርያምን የጥቃት ምላሽ ወድሞቸ ኑሩልኝ😢😢
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 8 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@cgf8399
@cgf8399 8 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም
@user-zd2rg9de1v
@user-zd2rg9de1v 8 ай бұрын
s,a,w
@user-zd2rg9de1v
@user-zd2rg9de1v 8 ай бұрын
ሰሉላሁአለይወሰለም
@The-lj7yh
@The-lj7yh 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-pv3bx2uh5z
@user-pv3bx2uh5z 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mazekifla0078
@mazekifla0078 8 ай бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ጀግነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነዚህ ጅቦች ወንድማችን
@user-ey1qd1tf6w
@user-ey1qd1tf6w 8 ай бұрын
Wendime erashin tebik egizabher kantegara yihun amen
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 8 ай бұрын
ይቱበሮች በርቱልንን የውነት ጀግና ናችሁ❤❤❤❤❤❤ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 ай бұрын
አዎ ፈጣሪ ያበርታቸው መንግስት አልባ ስትሆን አገራችን እነሱን ጣለልን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@user-kq1qe6xz3b
@user-kq1qe6xz3b 8 ай бұрын
Ameen 🤲🤲🤲🤲
@rokiaali5726
@rokiaali5726 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ በደጉ ግዜ በሰላም ወጥቸ አሁንማ ያረብ ሥደት በቃ በለን የሠው ህይወት እየበላቺሁ የምትሠሩ እንደው የሥራቺሁን ይሥጣቺሁ
@user-sv1md7fb6y
@user-sv1md7fb6y 5 ай бұрын
በጣምወላሂ,በአሁንጊዜ,የሚመጢ,እህቶቻችን,ያሳዝናሉ
@user-ft4jx9je4b
@user-ft4jx9je4b 8 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት እድሜ እናጤና ከፍ ከፍ ይአንተንየወለደችእናትእድሜእናጤናከፍከፍይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ግን ስንቱን ሌባና ወንበዴ ነው የተሸከመችው😢
@zina5085
@zina5085 8 ай бұрын
😂😂😂 እውነትሽን ነው ማርያምን
@SeBintBaba
@SeBintBaba 8 ай бұрын
ይህ ጀግና ወንድማችን ሲጠፋ እንዴት እንደምጨነቅ እንኳን ሰላም መጣህ አባ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እኔም
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
❤❤እኔም 😢😢😢
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 8 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ጨንቆኝ ነበር እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🌻🌷😘
@bedritubahemd8673
@bedritubahemd8673 8 ай бұрын
እኔ እራሱ ቡጣም ኑው ሚያስጨንቁኝ አላህ ይጠብቀው ማለት ነው
@kwaitea3672
@kwaitea3672 8 ай бұрын
እኔ እራሱ ከሚሰሩት ቢዲዮ ጀርባ ምን ገጥሞት ይሆን እላለዉ ብቻ እመ አምላክ ትጠብቃቸዉ ሁላችሁም በየእመነታቹ በጸሎት አትርሷቸዉ
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 8 ай бұрын
የኛ ጀግኖች ከ ፖሊሰና ከመከላከያ ትበልጣለህ። ራሰህን ግን እየጠበቅ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እናንተን የሚተካ ሰው የለም እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤❤።
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 8 ай бұрын
ይሄ ልጂን እኔ እንዴት እንደምሣሣለት አምላክ ይጠብቅህ እኔ ፈራለሁ ለሡ እናትህ እህት ወንድሞችህ ይፈልጉሀልfተ ጠንቅቀህ ደሞ ሚደንቀኝ ዘዴውና ብለሀቱ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 8 ай бұрын
አቦ ጀግና የሆንክ ልጅ ስችልበት ማስወጣጣት በርታ ወንድማችንንን👍👍👍
@user-tp6ln4ym1u
@user-tp6ln4ym1u 8 ай бұрын
መንግስት እውቅና ይስጣቸው የሚል በላይክ ለነዝክ ጀግኖች
@shemim6079
@shemim6079 8 ай бұрын
መንግስት የለም 😢እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች እዉቅና ሠተናል❤❤❤
@ehetyewodaj6820
@ehetyewodaj6820 8 ай бұрын
@@shemim6079 ትክክል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
መንግስት የለምጂ ነበር
@ahmadm5724
@ahmadm5724 8 ай бұрын
ይገባቸዋል ግን ምን ዋጋ አለው
@baby_hiywete_tube2379
@baby_hiywete_tube2379 8 ай бұрын
ከብት የሆነ መንግስት ምን መንግሥት ነው
@heedasleedas3700
@heedasleedas3700 3 ай бұрын
ወንድማችን እንደአንተ ያለ ለሀቅ ብቻ የሚታገል ሰወችን ያብዛልን የዘመናችን ምርጥ ጂግና ብየሀለሁ በእዉነት 100%
@user-jt9vv7sf2x
@user-jt9vv7sf2x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዋው የኔ ልዩዎች አላህ ይጠብቃችሁ ጅግንነት በናንተ ነው ያየሁት ❤❤❤ የስንት እናቶችን እንባታብሳላችሁ በዚህ ሁኔታ❤😢😢😢
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 6 ай бұрын
በጣም ለኔ ደሞ ይህ ልጅ ሱስ ሆነብኝ ሳልሰበር ገብቼ የምፈልገው ነገር ጀግና አላህ ይጠብቀው
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
ጀግናዬ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አላህ ይጠብቅህ አላህ ባለጌዎችን ሀሲዶችን በሰው ደምና በሰው ስቃይ ቁማር የሚጫወቱትን አላህ ጥርግርግ ያድርግልን አቦ ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@hayatiaha1876
@hayatiaha1876 8 ай бұрын
አሚን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ ናቸው በደሃው ህይወት የሚጫወቱት ያሳዝናል😢😢
@asnebelay8123
@asnebelay8123 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ እነዚህ ሰዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው ስንት እህቶቻችን ናቸ ተበላሽተው የቀሩት የማንም መጫወቻ የሆኑት ወንድሞቻችን ሳይቀሩ በባህር እየላካችሁ ለመሆኑ እህት ወድም እናት አባት አላችሁ ቤተሰብ ያለው መቼም አይጨክንም እግዜርን ያሰቀላችሁ አይሁዳውያን ናችሁ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣችሁ ክ እግዚአብሔር ቀጥሎ ህግ ፊት ቀርባችሁ መቀጣጫ መሆን አለባችሁ የነዚህ ስደተኞች እምባ መሬት አይውደቅ እሳት ሆኖ ይፍጃችሁ ክዚህ በተረፈ ፍርዳቸውን እንድታሳየን እለምንሀለው እጅግ የምወደውፕሮግራምነው ለኔ ዛሬ ሁለታችሁም ጀግናዎቼ ናችሁ እናመሰግናለን!
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏እነዚህ ጨካኞች ጠራርገህ እስከወዲያኛው አጥፋልን 🙏❤❤🇪🇷
@semirajihad2962
@semirajihad2962 8 ай бұрын
ያኛ ጀግና ተናፋቂ ቶሎ ቶሎ ና ፈጣሪ ይትብቂህ❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-ts7kf5zb3b
@user-ts7kf5zb3b 6 ай бұрын
አሜን
@lassddf2180
@lassddf2180 8 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት በጣም ነው ምፈራልህ አባቴ❤😢😢
@user-ym5vx2np2h
@user-ym5vx2np2h 8 ай бұрын
የኔ ውንድም አልህ ይጠብቅህ ጀገና 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yj9nw2km8i
@user-yj9nw2km8i 5 ай бұрын
Yene wonidimi alame❤❤❤❤ Jagina❤❤❤❤❤
@mickmickael8693
@mickmickael8693 4 ай бұрын
Hello brother you are brave man you save a lot of innocent Ethiopian people. God bless you all.
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 8 ай бұрын
ይሄን ስራ ሁሉም ይቱበሮች ስሩ አባካቹህ 😢😢😢😢😢😢😢የብዙ ሰው ህይወት ትታደጋላቹህ በየ ቦታው የተከፈተውን የስደት ቤሮ እንድዘጉ አድርጉ
@hawawalo662
@hawawalo662 8 ай бұрын
በትክክክ
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 8 ай бұрын
በዚ በጣም ይሰራበት የምትሉ በለይክ 😢 ፍትህ ፍትህ ዉጭ ሀገር ከለኩ ቦኋለ ረሱ የምቃበሉትስ ከረቦቹም ይሁን ከኛ አረ ፍትህ ፍትህ😢ወንድሜ በጣም ይሰራበት አሏህ ይጣብቅ ከሜራዉን የስቃመጥካበት ፍጥናት😮😂ወንድሙዋ ለእህቱ የለዉ ፍቅር😢
@Mama22558
@Mama22558 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እወዳችሃለው በፅሎት አንረሳሳ 🥰🙏
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 8 ай бұрын
Uuuufffff eshi ❤️❤️❤️🙌🙌🙌fexari Ke kifu Hulu ignanina Leygna yehonutin egzhabher yisewuran 🙌🙌🙌🙌
@AlemBahiru
@AlemBahiru 8 ай бұрын
አኛም አንወድሻለን ሲስቱ
@EyeyHhhd
@EyeyHhhd 8 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 8 ай бұрын
እሸማማየ እኛም እንወድሻለን
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤
@yeshieseta
@yeshieseta 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደ እናንተ አይነት ጀግና ልጆች ስላሏት ደስተኛ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@samirachamso
@samirachamso 5 ай бұрын
በጣም መታየት ያለበት ጉዳይ ነው የኔ ደግኖች ስች እህት ወንድሞቻችን ተሰቃዩ በሰው ሀገር እነኝህ አጋሰሰስ ስለዜጎአቸው ምንም የማያሰቡ 😢
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 8 ай бұрын
በናትህ በፈጠረህ እራሰህን እየጠበቅክ ብቻህን አትጋፈጥ በማርያም የኔ ጀግና 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@melataskal9201
@melataskal9201 8 ай бұрын
ጅግና ናችው ጋዜጠኛው ❤❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፃችሁ !!ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ ጀግኖች 100%❤❤❤❤
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 7 ай бұрын
አሜን
@MssMedina
@MssMedina 8 ай бұрын
የኔ መልካም ወንድም እንደ ልቤ ነህ ክፉ ኣይንካህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤🤲👏
@bruktyrose820
@bruktyrose820 8 ай бұрын
ጀግና ናችሁ በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq 8 ай бұрын
ያባቱ ልጂ ጄግና ይመች ወላሂ ምራቁን የዋጠወንድ ቆፍጠን ያለ ስወድ
@MIHIRATUANNEKefe
@MIHIRATUANNEKefe 8 ай бұрын
ወይኔ እኔም የእኔን ጥፍ ብጨምር የውስጤ ቃጣሎ ይበርድልኝ ነበራ አንተ እጅህ ይባረክ እንኳን ተወላድክ ኢትዮጵያዊት ልክ እንደዚህ ነው የወጋን ቁሱል እንደ ራሳቸው የሚስማቸው የዘመኑ አድዋዎች አሉ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤
@febanlove2876
@febanlove2876 8 ай бұрын
አተ የሰራህው እኮ ስራ መንግስት አንድ ነጥብ አልሰራም ፈጣሪ ይጠብቅህ ከጀግናም ጀግና ነህ ደግሞም አዛኝ እርሁሩህ ነህ የሚሲኪኖች አምላክ ይጠብቅህ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
ጀግና ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 8 ай бұрын
😍ከኢትዮ ፕሊሰ እና ይህገ ባለ ሙያውች እናንት 100/100 ትሻላልችሁ😍
@rabia4266
@rabia4266 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 8 ай бұрын
የፓስፖርት ጉዳይ እንኴን በግለሰብ እጅ ነው ያሳዝናል😢 አይ ይሄ መንግስት 😢😢😢 ያላመጣብን ችግር የለም
@merylegsa1626
@merylegsa1626 8 ай бұрын
ህዝቡ ተደጋግፎ መጋለጥ አለባቸው
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ከአንተ ጋራ ይሁን በደሙ ይሸፍንህ🙏
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 7 ай бұрын
አሜን
@wadiwadi4717
@wadiwadi4717 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ እንቁ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@ahmadm5724
@ahmadm5724 8 ай бұрын
ጀግና እኮ ነክ ወላሂ ካሜራው በምን ፍጥነት እንዳስቀመጥክው. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mednaseeit211
@mednaseeit211 5 ай бұрын
በጣም ወላሂ እኔም ገርሞኛል
@user-fl2zf4ch1o
@user-fl2zf4ch1o 8 ай бұрын
ጀግናችን አደራህን እራስክን ጠብቅ ካንተ ብዙነገር እንጠብቃለን ሰላምክ ይብዛልኝ
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም በረታልንን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠብቂቅ❤❤❤❤
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 8 ай бұрын
ሰላም ጀግና ወንድሜ እራስህን ጠብቅ በርታሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 8 ай бұрын
ጀግናችን፡እንኳን፡በደህና፡መጣህ። እግዚአብሔር፡ይጠብቅህ።
@eexx8683
@eexx8683 8 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ እደዚህ ያሉ ሆዳሞች ናቸው አገርን እያበላሹ የሰው ህይወት እያበላሹ ያሉት ግን መጨረሻው ካሜራው ስለ ዘጋ አላየንውም በጣም ነው እሚያስደነግጠው ምዲ ነው የጮህው ሽጉጥ እዳይሆን 😢 ፍጣሪ ይጠብቅህ ❤
@fitztek8119
@fitztek8119 8 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ቅዱስ እና መንፈሳዊ እንመስላለን ነገርግን ክፉ ሁላችንም ንስሀ እንግባ አለዚያ መሞታችንን እንቀጥላለን።
@user-nu7jz1ev4i
@user-nu7jz1ev4i 8 ай бұрын
አንተ ልጅ አይ አላህ ይጠብቅህ እንደው መጨረሻ ላይ የሰማሁት ድምፅ አስፈራኝ ደህና ናችሁ አይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
በጣም😢
@lubabalubaba1065
@lubabalubaba1065 7 ай бұрын
40:58 😂
@UDubai-fv7ju
@UDubai-fv7ju 8 ай бұрын
እናንተጀግኖች አላህየጠብቃችሁ
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 8 ай бұрын
መድኃኒአለም ዋስ ጠበቃ ጥለላ ይሁንህ ❤❤❤።በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቀድምልህ ።እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ።ከክፉ ሁሉ ያድናቹ :ሃሳባቹ ይምላላቹ፣ቤቤታቹ በረከት፣ጸጋ፣ደስታ፣ፍቅር፣ይምላላቹ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 8 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@ndjs6045
@ndjs6045 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lemlemMelikie
@lemlemMelikie 8 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ናቹሁ በርቱልን ወድማችን ፈጣሪ የጠብቅልን❤❤❤❤
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድም ወነ ቴረፈ 🤲🤲😥😥😥
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 8 ай бұрын
የኢትዮጵያን ደላሎች አላህ ያሳችሁ ስንት እህቶች ናቸው እየተስቃዩ ያሉት ብሩን እኪሹ ተከተተ በኋላ ዞሮ የማያይ አጋስስ በሸዙ አሉ😢
@zainasied615
@zainasied615 8 ай бұрын
አሚንንን አላህ ከምድር ገጥ ያጥፉልን ስቱን ቀበሩት እነዚህ አጋሰሰሶች
@EkramSeid-yz2wp
@EkramSeid-yz2wp 8 ай бұрын
😢ወድም የአባት ምከታ ነው😢ጀግና ንህ 😢😢😢❤❤❤
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 8 ай бұрын
ኧር ይሄ ልጅ እየሳቀ ይጨርሳል ጀግና ፈጣረ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እንፀልያለን ለንቴ በፀሎት ከጎናቹ እንሆናለን እንዴ አንቴ ደግ ስራ የምስሩ አሉ ፈጣር ይጠብቃቹ ❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 8 ай бұрын
ጀግኖችዬ በርቱ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-mw2lj2by3l
@user-mw2lj2by3l 8 ай бұрын
ሰላም ናንተ ይሁን ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@yoditethiopia9856
@yoditethiopia9856 8 ай бұрын
የእኔ ጀግና የእኔ ብርቱ እንደ አንተ አይነት መንግስት ይስጠን እማምላክ ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinshet5669
@woinshet5669 8 ай бұрын
I don’t have any words for you my brother but you are the most important person to my people 😂God blesses you.
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 8 ай бұрын
ወንድማችን ሠላምክ ይብዛ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 8 ай бұрын
የኛ ጀግና ሳክብርህ ልክ አደወንድሜ በርታልን አግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@cxbaha966
@cxbaha966 8 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና አላህ ይጠብቃቹው ለፍትህ የምትታገሉ ጀግኖች በርቱልን ❤
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 8 ай бұрын
ሀገር እንደናንተ ባሉ ጀግኖች ነው የቆመችው እናመሰግናለን
@Tigraymotheroffreedom-ig1cn
@Tigraymotheroffreedom-ig1cn 8 ай бұрын
በጣም እየተሰቃዩ ነው ሴቶች በዓረብ ሃገር እባካቹ ሴቶች ራሳቹ ጠብቁ ብር ከሂወታቹ አይበልጥም
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 8 ай бұрын
እውነት ነው
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 8 ай бұрын
ወይኔ ወንድም ያለው እንዲ ይደርሳሉ እንደኔ አይነቱ 😢 😢😢😢
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 7 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለልሽ
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዘንድሮ ማረፍ ነው ከምድረ ሌባ አጭበርባሪ ይያዙልን ተባረክ ❤❤❤❤ አነፍናፊ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያንተን አብረውክ ከሚሰሩ ጋር በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሸፈንኩኝ ጌታ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 ай бұрын
ምትገርመኝ እኮ ቀስ በቀስ እያሳሳቅ ሚስጥሩን ታወጣጣቿለህ የኔ ጀግና ስወድህ
@estegenettekesete240
@estegenettekesete240 8 ай бұрын
በጣም ጀግና አበሳ እናት ትዉለድህ ከፖሊስ አንት ትበልጣለህ በርታ ግን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 ай бұрын
ከጀግናም ጀግናነው ወይጉድ ወጀለኛማ ከሆክ ይጨምራል ተዘፍዝፈው ስንቱን ሰው አሰቃዩ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
የኛ ጀግና እባክህ በተቻለህ መጠን አትጥፋ በጣም ይጨንቀኛል😢😢😢❤❤
@user-eq9fy4os6h
@user-eq9fy4os6h 8 ай бұрын
እኔስ ብትይ ጭንቅ ነዉ የሚለኝ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
@@user-eq9fy4os6h ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 8 ай бұрын
አጋልጡልን ስንት ህህት ወንድሞቻችን በሽታ እና በበርሀ አለቁ ፈጣሪያቸዉን አትፈሩም
@Ganet2024
@Ganet2024 19 күн бұрын
የብዙዎች፡እባአባሽ፡ዛብሔር፡ከክፊነገር፡ሁሉ፡ይጠብቅህ❤❤❤
@fikeryashinfal2828
@fikeryashinfal2828 8 ай бұрын
የሹጉጥ ድምፅ ነው የሰማውት ወይኔ ምን ተፈጥሮ ይሁን😢😢😢
@user-md8rb4nf6n
@user-md8rb4nf6n 8 ай бұрын
ጀግኖችናችሁ በርቱልን❤
@ghkhgddfhdbkjh1185
@ghkhgddfhdbkjh1185 8 ай бұрын
ሁለት ጀግኖች ይመቻችሁ 💪💪💪💪
@HayatHayatt-wz3nb
@HayatHayatt-wz3nb 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ሌላ ጀግና አገኘን የኛ ፓሊሶች አይረቡም❤❤
@meron-getachew
@meron-getachew 8 ай бұрын
ሰውስ ጨክኖብናል ፈጣሪ ይራራልን እንጂ ወንድሜ አማን ፈጣሪ ይጠብቅ🙏
@user-zj9us5hr9b
@user-zj9us5hr9b 8 ай бұрын
ጀግናው አንተኮ ትለያለህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 ай бұрын
ዋው ዋው... የ አመቱ ምርጥ ጀግኖች ሁለታችሁም.. ድፕሞ አፉንሞልቶ... ምንም ችግር የለም ስዎች አሉን... ወንጀለኛ እማ ከሆንክ ብሩ ይጨምራል ስዎች ስላሉን ይሳካል .. አላለም ለካ ከ መንግስት አካል ጋር ሁናችሁ ነው የድሀውን ገንዘብ እያለባችሁ ኪካችሁን @ ባንካችሁን እምታደልቡት.. በየበርሀው.. በየ ባህሩ እየላካችሁ.. መድሀንያለም ድራሻችሁን ያጥፋችሁ🥹🥹🥹💔💔💔
@fantayekassa9476
@fantayekassa9476 8 ай бұрын
ስንቶቹ የአዉሬ እራት ሆነዉ ቀርተዋል፡፡ ተባረክ ወንድሜ
@merimeri7886
@merimeri7886 8 ай бұрын
ወድሜ እኔ በአንተ ሒወት ተጨነኩ እባክህ እራስክን ጠብቅ😢
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 5 ай бұрын
እኔም😢😢
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እኔ ለአንተ ሰውነቴ አለቀ በሰቀቀን እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 6 ай бұрын
Also me my dear
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 5 ай бұрын
አረ ይህን ልጅ ፈጣሪ ይጠብቀዉ በሄደበት ፈጣሪ ይከተለዉ እንደኔ የሚወደዉ በላይክ ይጀምር
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 8 ай бұрын
ወንጀለኛ ላማስመለጥ 350 ሺ ጠይቆአል በዝህ አይነት ስንት ወንጀል እንደተስራ በዝህ ኤጀንሲ መገመት አያቅትም መንግስት ሆይ አተ የምትፈልጋቸውን ሁሉ አስመልጣል መንግስት አስረህ መርምረው ሴቶአ ደሞ ሴት ሆነሽ እንደዝህ ስትጨክኝ ብድሩ ይግባሽ ወይኔ እህቶቼ በሰው ሀገር በበረሀ የምትንከራተቱ አይዞአቹ ቀን ያልፋል😭😭😭
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@seidtubee
@seidtubee 8 ай бұрын
የኛ ሀገር ፖሊሶች ከሌቦችና ከባለ ሀብት ጋር ነው የሚሠሩት ለድሀ አይቆሙም በርታ ወንድማችን ሲጅመር አረቦች ሁሉንም ከፍለውነው ቪዛ የሚልኩት ኢጅሲው የሚበላው ብር ሙሉ ለሙሉ የሌብነት ነው
@rahimamihmmaf1562
@rahimamihmmaf1562 8 ай бұрын
ህጋዊ ኤጀንሢ አያሥከፍልም እኔ በነፃ ነው የመጣውት የህብረተሠቡ ችግር ነው
@seidtubee
@seidtubee 8 ай бұрын
@@rahimamihmmaf1562 ትክክል የኛሠው አይገባውም ሁሉንም አስበው አረቦቹ 6000ሪያል ከፍለውነው የሚወስዶችሁ የኛሠው ሲነግሩት አይሠማም ለሌባ ብሩን ሠቶ ልጆቹንም ያስገድላል።
@samerabb1026
@samerabb1026 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ የኔ አሰተዋይ❤❤❤
@KsaKsa-vf8vx
@KsaKsa-vf8vx 7 ай бұрын
ኢንደ ኢነተ አይነት የብዘሊን ጀግኖች በርቱ
@nanny3146
@nanny3146 8 ай бұрын
Great 👍 hero wondataw yarada lij embete tetebeheh my brother 👏 👌
@smiranasa6987
@smiranasa6987 8 ай бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወድማችን ኢትዮ ላይ ያሉትን ጅቦች አላህ ይጨርስልን
@alemdesta454
@alemdesta454 8 ай бұрын
ማዓረይ እመቤቴ ትሓሊኻ😘💙
@Genet-xr7nj
@Genet-xr7nj 7 ай бұрын
ኣሜን ውድ💜✨
እገታ ውስጥ ገባን ። አድፍጠው ጠበቁን
1:06:02
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 16 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 7 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
ዓለም ዘዛርባ ዘለዋ መራክብ ኤርትራ
22:56
ZARA FLTET ዛራ ፍልጠት
Рет қаралды 45 М.
የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ
44:16
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 3,3 М.
ከ ዮናስ መሀመድ ጋር የተደረገ ቆይታ | @yonasmoh
2:20:41
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 16 МЛН