በፍለጋ ያገኘሁት እውነት! ||የኔ መንገድ||ሚንበር ቲቪ||

  Рет қаралды 103,146

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#የኔ_መንገድ#MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 820
@mekaomer1283
@mekaomer1283 2 жыл бұрын
ሱበሃን አሏህ የሚገርም ታርክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር
@amenaamena3954
@amenaamena3954 2 жыл бұрын
Meshalahe
@mdvip3327
@mdvip3327 2 жыл бұрын
በአላህ፡የስም፡ይሁንባችሁ፡፡የሶፊን፡ቁጥር፡የምታቁ፡ንገሩ፡እኝህን፡አባት፡ለማገኘት፡ማግኘት፡ፈልጌነው
@erahmaseid500
@erahmaseid500 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@khadejahhussain8985
@khadejahhussain8985 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ በሳንምት ሁለት ጊዜ ይሁን የሚል ላይክ ያድርግ
@lifesgood9077
@lifesgood9077 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ካለው በ ሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን 🙏🙏🥰😊
@kamilayasin1163
@kamilayasin1163 2 жыл бұрын
ተምሳሌት መሆን የሚችሉ የህይወት መንገዳቸው የሚያጓጓ ነው።አሪፍ ፕሮግራም ነው ።ለአላህ ብዬ እወዳቹሀለው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝውድየ
@emubilalemubilal4511
@emubilalemubilal4511 2 жыл бұрын
ምናለ የኔም ቤተሰቦች ወደእስልምና አላህ ቢመራልኝ በተለይ በቸኘዋ እህቴ በስደት አብራኝ ያለችዉ አምርራ እስልምናን ለማወቅ የማትፈልገዉ አላህዬ ላተ ምን ይሳንሀል 😭😭
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
#ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ መሪ🌹ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ አዛኝ 🌹ምርጥ አፍቃሪ #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑኑ
@ayaamia2676
@ayaamia2676 2 жыл бұрын
#Sedeket, sedeket, Sedeket, sedeket, sedeket. Meaning, Truthful Truthful Truthful Truthful Mashalah, 🙏🏾👍🏿 Selelah Aleyhe weselem, fedake ya resul Allah.
@mashallahwissam8458
@mashallahwissam8458 2 жыл бұрын
S A w
@faizanuru4931
@faizanuru4931 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ነገር ማለት ስኳር ቸኮሌት ከረሜላ ኬክ ወዘተ....ሊመሥላቹ ይችላል ለኪን አደለም ጣፋጭ ሂወት ማለት ከክርስትና ወደእስልምና መምጣትነው እኔም የአላህን ጣፋጭ ጣአምን ቀመስኩኝ በአላህ ፍቃድና ራህመት ሙስሊም ስሙም ያሥጠላኝነበረ ኡፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 2 жыл бұрын
ماشاء لله
@user-gy3vj6to1z
@user-gy3vj6to1z 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ አንቺንም የፅናን ሌሎችንም ይምረቻው ወደ ጠፈጩ ሂወት
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል መጨረሻችንም ያሳምርልን
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ የኔ እህት እኳን ትክክለኛውን መገድ መራሺ ደግሞ ሰለምቴወች በጣም ጠካራ ነው የሚሆኑት በደናቸው ሱባሀን አላህ
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@fatumayoutube8794
@fatumayoutube8794 2 жыл бұрын
የኔ አባት ልቤን ነኩት ምናለበት የኔ አባት ቢሆኑልኝ ደስ ይለኝ ነበር አባቴ ወደ አሂራ ሂዷል እናም እስኪ እህቶችና ወንድሞች አባቴን ከጅሀነም እሳት ጠብቆት ባሂራ ያገናኛችሁ ብላችሁ በውስጣችሁ ደዋ አድርጉልን ስወዳችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝውድየ
@hayatetobhiya6802
@hayatetobhiya6802 2 жыл бұрын
እሱ በእዝነቱ ይዘንላ ቸው
@tube-qi6zv
@tube-qi6zv 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አጀብ ነው. ወሏሂ የሌላ እምነት ተከታዮች ለኢስላም ያላቸው ጥላቻ ያጅበኛል አብዛኛው ሙስሊም ጠል ነው የሚገርመው እኛግን. እነሱ እሚጠሉንን ያሀል እኛ አንጠላቸውም አላህ የፈለገውን ይመራል አልሀምዱሊላህ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ያ አላህ ምንኛ መታደል ነው እኔ በራሴ አፈርኩ አቤት ሶላቴ አቤት ቂርዓቴ አቤት አላህ ይዘንልንጂ የኛ ነገርስ___!!!
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 жыл бұрын
ንፅፅር ሀይማኖት በኡስታዝ አቡ ሃይደር ይቅረብልን በዛኛው መንደር ሰው ከተገኘ ማለቴ ነው
@ivantorres3504
@ivantorres3504 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hm3674
@hm3674 2 жыл бұрын
እሚገጥም ይገኛል ብለሺ ነው ከኡሥታዝ አቡ ሀይደር
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 2 жыл бұрын
@@hm3674 ማለቴ ሀይደርና ክርስቴኖችን ለማለትነዉ?
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
እሱ ከሴት ጋ እሺ ብሎ አይቃርብም አስታዝ አቡ ሀይደሬ
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 жыл бұрын
@@Sami-zf1zc ወንዶች የሉም እንዴ😊
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 2 жыл бұрын
እውነትን ፍለጋ የሚል ምርጥ መፀሀፍ መፃፍ የምትችሉ በፍጥነት ፃፉልንንን!!
@yuons1239
@yuons1239 2 жыл бұрын
Malt yatu mtshaf new mtfalgrw
@EE-ni5sw
@EE-ni5sw 2 жыл бұрын
ያገሬልጅ ልክ ብለሻል
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
ሸሃዳዬ እና የዱአዬ ጥግ የጃሃልያ ዘመኔ ሊባል በሚችለው ያለማወቅ ዘመኔ የማውቅ እየመሰለኝ እውነተኛውን እውነት ሳላውቅ፣ሁሉን ማድረግ የምችል እየመሰለኝ ምንም በጎ ሳላደርግ፣እንደው እየመሳሰልኩኝ ብቻ ደካማ እና አቅመ ቢስ ሆኜ ለሃምሳ አመታት ኖሬአለሁ፡፡ ‹‹ከኔ እምነት እና እውነት ወዲያ ላሳር፡፡›› በሚል አቋሚም ለአርባ አመታት ‹‹ድንግል አማላጄ፡፡›› እያልኩ በመዘመር ሰግጃለሁ ለአስር አመታትም ‹‹ኢየሱስ ጌታዬ ብሎም አምላኬ፡፡›› እያልኩ በመመስከር አምልኮን ፈጽሜአለሁ፡፡ ኢስታግፉሩላህ ! ኢስታግፉሩላህ ! ኢስታግፉሩላህ ! በጎልማሳነት እድሜዬ ላይ ግን ሳልሰልም እንዳልሞት ያሻልኝ ብቸኛው አምላክና ጌታዬ አላህ (አንድ አምላክ ፈጣሪዬ) ከጀሃነም ፍርድ እንድድን ሲገራኝ ወደ ቅዱስ ቁርአን ጥርት ያለ እውነት መራኝ፡፡ በበኩሌም ቢስሚላሂ አር ረህማን ረሂም አልሃምዱሊላህ ረቢ አለሚን እያልኩ ቀኑን ሙሉ አመሰግነዋለሁ፤በሚከተለው መልኩም ሸሃዳዬን በመደበኛ የአረቢኛ ቋንቋ አገላለጽ ‹‹ አሽሀዱ አን ላ ኢላሃ ኢልለሏህ፤ወአሽሀዱ አንነ መሐመደን ዐብዱሁ ወረሱሉሁ፤ላ ኢላህ ኢለሏሁ ወህደሁ ላ ሸሪክ ለሁ፡፡ ›› በማለት በገሃድ እሰጣለሁ፡፡ ትርጉሙም በአማርኛችን ‹‹ ከአላህ በስተቀር አምልኮ የሚገባው አምላክ አለመኖሩን አምናለሁ፤እንዲሁም መሐመድ የአላህ ባሪያና መልዕክተኛ መሆናቸውን እመሰክራለሁ፤ከአላህ ውጪ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ተጋሪም የለውም፡፡ ›› ማለት ነው አዎን ያለምንም ማንገራገር ብቸኛ አምላክም ሆነ ጌታ እሱ ሳይሻ(ሳይፈቅድ) አማላጅ የማያስፈልገው የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነው አላህ ብቻ ነው፡፡ታላቁ ነብይ ሙሐመድም ለመላው ዓለም እዝነት የተላኩ የአላህ የመጨረሻው መልዕክተኛ መሆናቸውን ያለ አንዳች መጠራጠር እመሰክራለሁ፡፡ የዘወትር ዱአዬም በአረቢኛ ቋንቋ ‹‹ አሽሀዱ አን ላ ኢላሃ ኢልለሏህ፤ወአሽሀዱ አንነ መሐመደን ዐብዱሁ ወረሱሉሁ፤ላኢላህ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪክ ለሁ ለሁል መልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲይር ላሀውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢላሂ ላኢላህ ኢለላሁ ወላ ነዕቡዱ ኢልላ ኢይያሁ ለሁን ኒዕመቱ ወለሁል ፈድሉ ወለሁስ ሰናኡል ሀሰኑ ላኢላህ ኢለላሁ ሙኽሊሲነ ለሁድ ዲነ ወለው ከሪሀል ካፊሩነ፡፡ ›› የሚል ሲሆን፡፡ የአማርኛ ትርጉሙም በሚከተለው መልኩ ይገለጻል፡፡ ከአላህ በስተቀር አምልኮ የሚገባው አምላክ አለመኖሩን አምናለሁ፤እንዲሁም መሐመድ (የአላህ)ባሪያና መልዕክተኛ መሆናቸውን እመሰክራለሁ፤ከአላህ ውጪ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ተጋሪም የለውም፡፡ንግስናም፣ምስጋናም የሚገባው ለእርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በነገሮች ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ ብልሀትም ሆነ ሀይል በአላህ ቢሆን እንጂ የለም፡፡ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ከርሱ ውጪ ማንንም አላመልክም፡፡ችሮታም፣ጸጋም፣ከርሱ ነው፡፡መልካም ውዳሴም የሚገባው ለርሱ ነው፡፡ከአላህ ውጪ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ከሀዲያን ቢጠሉም ኃይማኖትን ፍጹም ለእርሱ አጠራለሁ፡፡ የሚከተለውን የክቡር ቁርአን የሱረቱ-ኢኽላስ እጥር፣ ምጥን፣ ጥፍጥ ያለ ግልጽ አንቀጽ በጣም ነው የምወደው ፡፡ምክንያቱም የሰብአዊ ፍጡራን ሁሉ አምላክ ምን እንደሆነ እና ምንስ እንዳልሆነ በሚገባ ስለሚያስረዳ ነው፡፡ ቢስሚላሂ ራህማን ረሂም፤ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በኾነው ቁልሁ ወላሁ አሀድ፤ እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ አሏሁ ሶመድ፤ አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው፡፡ ለም የሊድ ወለም ዩለድ፤ አልወለደም አልተወለደምም፡፡ ወለም የኩንለሁ ኩፉወን አሀድ፡፡ ለእርሱ አንድም ቢጤ የለውም፡፡ የሚል ነው፡፡ የሶላት ማዕዘን የሆነውን ሱረቱ-አል-ፋቲሓ ተቀርቶ(ተነቦ) የማይጠገብ ጣፋጭ አንቀጾ ሆኖ አግኝቼቸዋለሁ፤አጫጭሮቹ አንቀጾች በሙሉ እንደ አንድ የእስልምና ህጻን ምላሴን የፈታሁባቸው መለኮታዊ ቃሎች ሆነውኛል፡፡ ኢስላም ማለት በአጭሩ ለአንድ አምላክ ፈጣሪ ራስን ተገዢ የማድረግ ተግባር ማለት ነው፡፡ አዳምና ሔዋን እንዲሁም ነብያት በሙሉ ሙስሊሞች ነበሩ፡፡ ነብዩላህ ዒሳ(ኢየሱስ ክርስቶስ) ከታላላቅ ሙስሊም ነብያት መካከል አንደኛው ነብይ እንጂ ከቶውንም አምላክም ሆነ ጌታ አለመሆኑን ከክቡር ቁርአን ባሻገር መጽሐፍ ቅዱስ ሳይቀር ይመሰክራል፡፡ ደግሞም የሰው ዘር በሙሉ የሚፈጠረው በሙስሊምነት ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ እንደኔው ሁሉ በጀሃልያ ህይወት ውስጥ ውላችሁ የምታድሩ እልፍ ሐበሾች ስላላችሁ እንደ አላህ ፈቃድ እውነተኛው እውነት ራስን ለአንድ አምላክ ብቻ ማስገዛት መሆኑን የእምነት ኪታባችሁ ገልጣችሁ በማንበብ እንድታረጋግጡ እያሳሰብኩ ለቂያማ ቀን ከተጠበቀው የጀሃነም ፍርድ እራሳችሁን አስልማችሁ በፍጥነት አንድታድኑ በታላቅ አክብሮት ጥሪ አደርግላችኋለው፡፡ በእስልምና ኃይማኖት ቀጥተኛውን መንገድ በቅንነት መጠቆምና ማስታወስ እንጂ መሸንገልም ሆነ ማስገደድ የለም፡፡ ኢንሻ አላህ፣ እውነትን ፈላጊ ቅን ልብ ካላችሁ አላህ ምስክርነቴን ሰበብ አድርጎ ሂዳያ እንደሚሰጣችሁ(እንደሚጠራችሁ) አልጠራጠርም፡፡
@user-zq5se2ks1r
@user-zq5se2ks1r 2 жыл бұрын
@@mubarakanteneh ድቅ ፃፊ እኔ እደዚህ አይነት ሠጂም ፁሁፍ አብቤ አላቅም ግድ ከአረበኛው ትርጉሙ ሪሱ ይማርካል አልሀምዱ ሊላህ ኢስላምን ለሰጠን
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
@@mubarakanteneh ማሻ አላህ ወንድም ሙባረክ እንኩዋን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ መጨረሻችንም ያሳምርልን
@addismyway64
@addismyway64 2 жыл бұрын
ካየሁት ቀጣዩን ሳላየዉ አነባሁ😭😭😭አላህን ለመገናኘት እሄናህል ታጥቆ መነሳት እኔ የት ነዉ ያለሁት ያአላህ በእዝነትህ ይሁንብህ በምትፈልገዉ መንገድህ አኑረኸን ዉሰደን እዘንልን ማለቅሰዉ ለራሴ ነዉ😭😭😭😭😭የአላህ ፍቃድ ከሆነ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለዉ።
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል 🌹የተራበ አጉርሡ🌹የተቸገረ እርዱ#የቴሞችን #ህፃናትን🌹ሤቶችን#አቅመ ደካማን ተከባከቡ አትበድሉ#የየታሞችን ንብረት ጠብቁ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r 2 жыл бұрын
አህለን የኔ መንገዶች ተናፍቃችኋል አሏህ ሆይ በእኔ ወይም በፍጡራንህ በአንድ ላይ ያመሸው ፀጋ ከአንተና ከአንተ ብቻ የመነጨ ነው አጋር የለህም ምስጋናና ውዳሴ ይገባሀል ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝውድየ
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
#ነብዩ ሙሀመዴ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል 🌹እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳች ትንሹን ትስቁ ነበር🌹መፐሰት ሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ሶፊ ከእንግዳሽ ጋር እንዴት ነሽ: አላህ ይጠብቃችሁ: ማሻአላህ ተባረክአላህ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ የልጅ ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ይጠብቅሽ አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@user-rq5oc1wu9d
@user-rq5oc1wu9d 2 жыл бұрын
አቤት ሀያሉ ጌታችን አንተ ያጠመመከውን ማንም አያቀናውም አንተ ያቀናሀውን ማንም አያጠመውም አልሀምዱሊላህ ያረብ ሱበሀነከ ረቢ መናን
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 жыл бұрын
ኢላህ ልብን ወደአንተ አስጠጋልኝ ፣😭😭😭😭አባቲችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝሁ ሙስሊም ወገኖቸ እኛ ልባችን ደርቆል እና ወደአላህ ተመለሱ ከሰለሚቴወቹ በትምህርት ውሰዱ ።
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወላሂ አላህ ልባችን ይመልስልን ያረብ
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 2 жыл бұрын
የገባበት ጣእሙን ያውቀዋል እኛግን ከመጀመሪያውም ሙስሊሞችስለሆን ምንም አይመስለንም አልሀምዱሊላህ አላኒእመትክ ኢስላም
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ትክክክክልል
@user-ed1lo6zq6z
@user-ed1lo6zq6z 2 жыл бұрын
ሰብህንአላህሁላችንምወንጀልኛንነአላህይጠብቅን☝
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አላህ ይህህ ኡማ በኸይር መሪ ይበሽርልን አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
ከጭለማ ወደ ብርሃን ( ኢስላም) የተመለሱ አዲስ ሙስሊሞችን ታሪክ መስማት ልብን በኢማን ብርሃን ወገግ ያደርጋል። የአላህን ኒዕማ እንድናስታውስ ይረዳናል። አላሃምዱሊላህ አላኒዒመቲል ኢስላም። በኢስላም አፅናን፤በኢስላም ግደለን።
@user-ij5ky3fy6w
@user-ij5ky3fy6w 2 жыл бұрын
ለእንግዳ መጠቀምያ ሶፍት ወይም መዲል በታቀርቡ ድስይላል ካጠፋሁ ይቅርታ የግል አስተያየቴነው፡፡
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
አጂብ ነው ወላሂ አላህየ አንተ አዛኝ ጌታነህ 😭😭😭😭😭😭😭ብቻ የልቤን ታውቃለህ እዘንልኝ ልቤን ለኡረአን ክፈትልኝ
@sitinahussen1311
@sitinahussen1311 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እውነትን ፍለጋ በጣም የሚገርም ታሪክ አላህ ይጨምርሎህ 🌹🌹🌹🌹🌹
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝውድየ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አላህ ረመዳንን በሰላም ያድርሰን
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
amin
@e0854
@e0854 2 жыл бұрын
Ameen 🤲
@user-fk8kv2rv8k
@user-fk8kv2rv8k 2 жыл бұрын
امين
@khadijamohamed8695
@khadijamohamed8695 2 жыл бұрын
አሚንን
@momenatim4762
@momenatim4762 2 жыл бұрын
Amin☝️🤲🕌☝️🤲😭
@Tube-wq1ln
@Tube-wq1ln 2 жыл бұрын
ይገርማል ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት ሲሄዱ ዝም ከፕሮቴስታንት ወደ ኢቴክስ ሲሄዱም ምንም አልተባሉም ከኢቴክስ ወደ እስልምና ሲመጡ ግን ተቃውሞ መጣባቸው ምን ያህል ጥላቻ እንዳለባቸው ማሳያ ነው
@lifesgood9077
@lifesgood9077 2 жыл бұрын
ما شاء الله 🙏🙏 ከ ጨለማ ወደ ብርሃን መጥተዋል
@lifesgood9077
@lifesgood9077 2 жыл бұрын
🌍 🌞 Islam
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝውድየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@lifesgood9077 እሕትአለምየደምሪኝውድየ
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 2 жыл бұрын
የቁርንን ድልብ እውቀት ያልተጎነጨ ማንኛውም አዕምሮ ወይንም የልብ ምት በርግጥም ተበድሏል ቁርአንን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቁርአንን አንብቡ!!
@wekil1154
@wekil1154 2 жыл бұрын
የኔ አባትየፊታቸው ፈገግታ ውብ ነው አላህ ረጂም እድሜ ይስጠወት
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ጨለማን የማያዉቅ ሁሉ ብርሀን ምኑም አደል ከጨለማዉ አለም ወደብርሀን ስንመጣ አቤት ያለን ሰላም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላረከኝ ወደ እዉነተኛዉ መንገድ ስለመለስከኝ ❤❤🙏
@hellowethiopia3884
@hellowethiopia3884 2 жыл бұрын
ካልተፈተንሽ ያንቺ እስልምና አይጣፍጥም። አላህ እድሜዎን ያርዝምልን።
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 2 жыл бұрын
ሰውች ሳያቁት ነው እስልምናን የሚጠሉት ሰውች ስለጠሎኝ ምንም ቅር አይለኝም አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጠውት
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ሱበሃንን አላህ የአባታችን ታሪክ በጣም ያአጅባል 😭😭😭 ወላሂ ወቢላሂ በሰለምቴዋች በጣ ም እቀናለሁ እድለኞች ናቸው ። 😭 ምክንያቱም ትክክልኛ የእስልምና ጣእሙን የሚያውቁት ነሱ ናቸው። #ያአላህ በሷስብስብ ጀነት እንዴ ወፍቀኝ ብየ ነው ሱበሃን አላህ #አባታችን የተመኞትን #በአኼራ ጀነትን አላህ ይወፍቃችሁ ።
@zenabamohamed1959
@zenabamohamed1959 2 жыл бұрын
Subhanlah Betekekel .
@user-lx2zb8mo5c
@user-lx2zb8mo5c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር አልሀምዱሊላህ
@qweeksjs1639
@qweeksjs1639 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d 2 жыл бұрын
ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው አለሀምዱሊላህ
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ወደ ብርሀን ቀጥተኛው መንገድ መጡ ማሻ አላህ መብሩክክክ አላህ ሷሊህ ልጅ ያርገው ያረብ 😍😍😍🤲🤲🤲 አላህ ምን ይሳነዋል ሚበሮች አማና ሶፍት አስቀመጡ 😥😥😥😥
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
ቲኪኪል ሶፍት እንደትረሱ
@jesitube9987
@jesitube9987 2 жыл бұрын
ነቢዩ(ﷺ) ከቆዳ ከለሬ ከሀገሬ ከዘሬ ከአባቴ ከእናቴ ከነፍሴ በላይ ናቸው #አዲስ የቁርአን ፕሮግራም ተጀምሮዋል ፕሮፋይሌን በመጭን ኑ ቤተሰብ ሁኑ
@user-nk7of5ol5r
@user-nk7of5ol5r 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ደሰ የሚሉ አባት እርጂም እድሜ ተመኝሁ እንደ አንቱ ያሉትን እውነት ፍላጊን ያብዛቸው እኛንም በእምነታችን የምንፀናያርገን
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@addismyway64
@addismyway64 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር ተክቢር😭😭😭😭😭የኔ አባት አስለቀሱኝ እዳሉትም እኛም በጣም ድክመት አለብን አላህ ይዘንልን
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 жыл бұрын
አላህ የሚወደውን ይመራል የኔ መገድ የሚጣፍጥ ታሪክ አለው
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 2 жыл бұрын
እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ከመጀመሪያው ጀምሬ እፍፍ 🥺🥺😥አላህ ረጂም እድሜ ሰተወት ፍሬወትን ያብዛሎት የኔ አባት
@user-oq4vi1ko7i
@user-oq4vi1ko7i 2 жыл бұрын
የአሏህ አባታችን አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረዉ መጨረሻ ለይ የተናገሩት እህህህህ ኢኽላሱን ስጠን ያረብ የሳምንት ሰው ይበለን
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 2 жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች ሶፊየ ❤
@ntube7946
@ntube7946 2 жыл бұрын
ሶፊ ለምድነው ሶፍት የማታሥቀምጡት
@user-rq5oc1wu9d
@user-rq5oc1wu9d 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም ልጠይቅ ነበር
@user-fk8kv2rv8k
@user-fk8kv2rv8k 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው?
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሆ ሚመጣው ሁሉ ያሳለፈውን ታሪክ እያስታወሰ ያለቅሳል
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
ሶፊ ማማ ዛሬ የጋበሺው ዳኢ እንጅ የሂዎት መንገድ ባለቤት ብቻ የሆነን ሰው አይደለም ጀዛኩሙላሁኸይር
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 жыл бұрын
አላህ ሲወድህ ያልቅሀል ይመርጥሀል ወደርሱ ያቀርብሀል አላህ ሱበሀነ ወተአላ ከመረጣቸው ከወደዳቸው ወደርሱም ካቀረባቸው ባርያ ያድርገን ያረብ አልሀምዱሊላ አላ ኒእመቲል ኢስላም🤲🤲🤲🤲 አላህዬ አተ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው አላህ የፈለገውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል አልሀምዱሊላህ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰበት ቀልቢ አላ ዲነክ ።
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 жыл бұрын
የኔ መገድ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለየ ለዘመኑ ወጣት እስልምና የመሰለ ትተው የተሳሳተ መገድ ይሄዳሉ በርግጥም እስልምና ስላልገባቸው ነው ያረቢ የኔ ሂዲያ የሰጠህኝ አላህ ሆይ ቤተሰቢም ወደ ቀጥተኛው መገድ ምራቸው ያአላህ
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጅብ ነው እረ ተው ክርስትያን ወንድሞች አስተውሎ አላህ ይምራችሁ እስኪ ከዚህ ሀቅ ምን ይወጣለታል
@salahadinselman6253
@salahadinselman6253 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ምርጥዬ ፖሮግራም ነዉ ሶፊ ልዩ ነሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝውድየ
@salahadinselman6253
@salahadinselman6253 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ደምሬሸለዉ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ላኢላሀኢላሀኢላ እንተ ሱብሀነክ ኢኒ ኩንት ሚነልዟሊሚን
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ አባት አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጥችሁ سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
የተጨነቁትን ይፈርጅልን
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 жыл бұрын
ለእኛም ለእነሱም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@syoutube6806
@syoutube6806 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የኢስላም ጣላቻ ያለበት መጨርሻው እሄ ደስ የሚል ነገር ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ አላህ ባአዱኒያም ባአሄራ አላህ ያስደስታቹ ያረቢ
@mohammedyassinhassen7445
@mohammedyassinhassen7445 2 жыл бұрын
Masha- Allah. This brother Allaah gave him a right guide. ITS VERY touching journey to Islam. May Allah keep you and as in this right pass. Righteous way
@madimadde9019
@madimadde9019 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተበረከላህ የኔ አባት ርጅም ይውፍቆት እስላም ጠል የሆነው ምህረት አብ ለሚባለው ሰውዬ ይድረስልኝ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 жыл бұрын
አባቴ, ወላሂ አሰለቀሱኝ ! አላህ እድሜዬን ያራዘመው የምኞቶን ሁሉ አላህ ይሙላሎ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@ntube7946
@ntube7946 2 жыл бұрын
መሻአሏህ የኔ አባት እረጂም እድሜ ይሥጠወት
@user-pc6ms3zq5b
@user-pc6ms3zq5b 2 жыл бұрын
ያ ኢለይሂ ምን ልበል😭😭 ኢስላምን ኑረንበት እንኳ ይሄን ያህል ግን የለንም😭 ሰለምቴወች በጣም ጠንካራ እዉነተኛ አማኝ እነሱ ናቸዉ። ያረብ 😭
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
እባካችሁ ላይክና ሼር አድርጉት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ
@ahmedmi2627
@ahmedmi2627 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፐሮግራም አልሀምዱሊላ ቀጥሉበት።
@samerahbakheet2216
@samerahbakheet2216 2 жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🤝
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
ياسبحان الله عجيب إن الله يهدي من يشاء اللهم ثبتنا على دينك يارب
@user-zz9jr9fu5x
@user-zz9jr9fu5x 2 жыл бұрын
እኝህን አባት ወደቀጥተኛው መንገድ የመራሃቸው ጌታዬ አላህ ሆይ ቤተሰቦቼንም ምራልኝ ያረብ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ይምራልሽ እህቴ
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 жыл бұрын
አሚን አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ሁላችንንም በዲነል ኢስላምያፅናን
@lifesgood9077
@lifesgood9077 2 жыл бұрын
አሚን 😊❤️
@musefasalo5918
@musefasalo5918 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሚንበር ቲዩብ አዘጋጆች ለምን ቲሹ (ሶፍት) አታቀርቡም እንግዳ ስትጋብዙ ሹሃዛ
@jemansheendris3695
@jemansheendris3695 2 жыл бұрын
መታወቂያ አታብዙ እባካችሁ
@eman5679
@eman5679 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የሚገረሙ አባት ናቸዉ ሱበሀነላህ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርቶ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 жыл бұрын
መጨረሻ አብሬ ነው ያለቀስኩት እራሴን ሳስብ😭😭😭😭☝ ዋ ነብሴ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ጀነትን ይወፍቀወት ያረብ
@fatimah6837
@fatimah6837 2 жыл бұрын
የአላህ ያሽህን ወዴቀጥተኛ እምትመራው ጌታ እኔንም ምራኝ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 жыл бұрын
ትህትናቸው ደስየሚሉ አባት ማሻአላ ተባረክ አላሳምሩ ረጂምእድሜ አባታችን
@mufutube8617
@mufutube8617 2 жыл бұрын
በትክክል ምንም ንፁ ይላም አለህ ይዛንልን 😭😭😭 አባትችን ማሻለህ አለህ ቀጥተኛውን መንጋድ ማርቶቿውል አለህ ለሁላችንም ይዛንልን ቀጣይ
@ikrammdmadina3766
@ikrammdmadina3766 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተበረከላህ ለሁም ሂዲያ ይወፊቀን ያረብ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሚገርም ፕሮግራም ነው የምር😍😍😍😍
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
“እርሱ ብቻ #የማይሞት ነው፤ #ማንም #ሊቀርበው #በማይችል #ብርሃን #ይኖራል፤ #አንድ #ሰው #እንኳ #አላየውም #ሊያይም #አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥16
@yuons1239
@yuons1239 2 жыл бұрын
Tyakeh mndenew
@fuadredwan5067
@fuadredwan5067 2 жыл бұрын
Tadya eysus eysusen lmn tegezalk
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@yuons1239 ያ እርሱ የማይሞት ማንም ሊያየው በማይችለው ብርሃን የሚኖረው አንድ ሰው እንኳን ያላየው አምላክ ማነው? እንደ ክርስቲያኖች አባባል ከሆነ አምላክ የሚሉት ሞቶ ነበር ከሞት ደግሞ አምላክ እንዳስነሳው ይናገራል ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው ያ የማይሞተው አምላክ ማነው?
@asmakedir115
@asmakedir115 2 жыл бұрын
ይገርማል ታድያ መፅሀፍ ቅዱስ እነደዚህ ካለ በፎቶ የሚታየው አምላክስ ለምንድነው የሚያመልኩት ?
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
@@asmakedir115 ሳህ ወላሂ ትክክል ነሽ ቆይ እየሱስ ሙቶ ተነሳ ካሉ ሙቶ ለተነሳዉ ነዉ የሚያምኑት ወይስ እሱን ህያዉ ያደረገዉን ፈጣሪ ???ያ ከሆነ ደግሞ ለምን አያነቡም አይማሩም ማን እንደሆነ አዉቀዉ ትክክለኛዉን ሀይማኖት አይከተሉም ይገርማል አላህ ልቡና ይስጣቸዉ
@alfiyadaredo1638
@alfiyadaredo1638 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላሂ እንኳንበሰላም መጠችሁ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 жыл бұрын
ሱበሀነ አሏህ አብሽሩ አባታችን ጌታችን አሏህ አዛኝ ማሀሪ ነዉ አልሀምዱሊላህ ብረሀናማዉን መንገድ እስልምናን የሰጠሁ አሏህ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ሱበሀነክ ያረቢ አንተ የመራከውን ማን ያጠማል አንተ ያጠመምከውን ማን ያገራል? እንኳን ወደ ብርሀኑ አለም መጡ አባታችን ሁላችንን በቀጥተኛ መንገድ አፅንቶ በጀነት ይሰባስበን አሚን
@mohammedabdela8731
@mohammedabdela8731 2 жыл бұрын
i can't stop crying the whole show, may Allah bless him , I can't wait for part two
@imaantufa5097
@imaantufa5097 2 жыл бұрын
Me too wallah 😭😭😭😭
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ጽናቱን ይስጠን ራሴን እንድፈትሽ አረጉኝ
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
MasAllah May Allah grant you more knowledge about Islam!! 👍👍
@zainathassan8037
@zainathassan8037 2 жыл бұрын
ጥራት ይገባህ ጌታየ አንተ ለፈለከው እስልምና ን ትሰጣለህ አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም
@user-lr7zg4uq7f
@user-lr7zg4uq7f 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ ለዚህ በቅተህ በማየቴ ደስ ይለኛል አላህ የዚህ መንደግ ትልቁ አርበኛ እንደምትሆንል እጠብቃለሁ ኢንሻ አላህ ሙስልም ብሎም ጎንደሬዉ ወንድምህ
@elhamyehibaenat6886
@elhamyehibaenat6886 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ 🥰
@zamzamsaed1189
@zamzamsaed1189 2 жыл бұрын
የኔአባት አልሀምዱሊላህ ኡመተል እስላም ረጂም እድሜ አባታችን
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል አልሀምዱሊላህ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 жыл бұрын
ሱብሃናላህ. የኔ አባት አስለቀሱኝ. ያአላህ መጨረሻችን አሳምርልን ያረብ. ያረብ
@lukaabd4677
@lukaabd4677 2 жыл бұрын
Mashaallah tabarakAllah may Allah guide us to the right path and give us the wisdom to appreciate our Islam that was favored upon us....ameen
@user-tt3br7pr3u
@user-tt3br7pr3u 2 жыл бұрын
አብሽሩ የኔ አባት አልሃምዱሊላህ ረብል አለሚን እንኳንም ወደ እዉነተኛ መንገድ መጡ
@ntube7946
@ntube7946 2 жыл бұрын
የኔ አባት በጣም አስለቀሡኝ
@user-pt9dw1jj7t
@user-pt9dw1jj7t 2 жыл бұрын
ወላሂ ሁለየም እባየን መቆጣጠር አልችልም የኔምገድ የምወደው ፖሮግራም ሰተቲን የማርምበት የአላህ እረጅም እድሚ ከጤናጋ ይሰጣችሁ
@eliasal-azar6171
@eliasal-azar6171 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እስልምናን በሚገርም አገላለፅ ገለፀው አላህ ምርጥ ነገር ሁሎ ጅባ።
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይሄን ፕሮግራም በቅርብ ግዜነው መከታተል የጀመርኩት በጣም ወዴድኩት ሰላምቴዎችኮ ጥንካርያቸው ልዩ ነው
@mohmmedhera9518
@mohmmedhera9518 2 жыл бұрын
የኔመንገድ መምሕራችን
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 2 жыл бұрын
ማሽአሏህ ደስ የሚል ታረክ እረጅም እድሜ ይሰጦዎት አሏህ መጨረሻችን ያሳምረልን
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 2 жыл бұрын
ዋ ነፍሴ በሀቅ ላይ ሁነን እኛ አላህ በተገቢው መንገድ አልተገዛንም ፣ሱብሀን አላህ
@jdjhd5113
@jdjhd5113 2 жыл бұрын
አላህ ራዢም እድሜ ካጤና ጋ ይስጦት ሱብሀን አላህ በጠም ትልቅ ትምህርት ነው ያወስድነው ስንቶቻችን ነን እስልምነ ውስጥ ሆነን እያታጠቃምን የሌነው አላህ አውቄን ያምንጠቃማው ያድርገን መጫራሽችንን ያስምራን እንሽ አላህ
@sadyamohammad5284
@sadyamohammad5284 2 жыл бұрын
ወላሂ ያስለቅሳል በሶ ሰበብ ጀነትን በጋኝ ብዬ እመኛለሁ ወላሂ ማንም አያጀርገውም ያኬራን በማሰብ ማን ቢሆን አይን ስውርን ያገባል አላሀ በራህመት ምንም የማይሳነው ጌታ አላሀ ይገለጥላት ልጅስን የምታይበት ባለቤትሽንም ያረብ ታምር ጌታ አላሀ አሳያት 😥😥😥😥
@kyreyahussen9930
@kyreyahussen9930 2 жыл бұрын
ኡነከን ደስ አሎት ወደተፈጠሩበት አይመኖተ እስልሚነን አለህ ወፈቆት💖💖💖
@user-kr4lt1rn8z
@user-kr4lt1rn8z 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም የሚገር ታሪክ
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 136 МЛН
Testimony How God Saved Amanuel Melkamu
26:08
GETHSEMANE MEDIA
Рет қаралды 243
❤ 90ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram & Mobile
3:10:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.
Девушка великан ходит по городу #фильм #кино
0:48
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 24 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 19 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
YouTube запретили
0:38
Макс Рэйн
Рет қаралды 1,5 МЛН