"እግርሽ ይቆረጣል ስባል ደስተኛ ነበርኩ"! || አመስጋኝ አንደበቶች! || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 19,163

Minber TV

Minber TV

2 ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZfaq 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 102
@sudeysomer842
@sudeysomer842 2 ай бұрын
ወላህ ለህክምና ባለሙያዎች big Respect የእኔም ህይወት ቲኒሸም ቢሆን ከእሷ ጋር የመሳስላል የእኔም እግር ተቆርጧል ግን ታሪኩ ቲኒሸ ለየት ያለ ነዉ በ10 ቀን ውሰጥ ትሞታለህ ተብየ ነበር ግን ይሄው 15አመት ሳልሞት አለው A.Lilah እግሬ ተቆርጦ ድግሪየን ተምሬ ተመርቄ ሰራ ተቀጥሬ አየሰራዉ ትዳርም ይዜ አሁን የ2 lejoch አባት ነኝ A.Lilah እናቴን አጎቴን በጣም ነዉ ማመሰግነው አድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ አላህ ወለታችሁን ይክፈላችሁ አንዲሁም ባለቤቴ የልጆቼ እናት በጣም ነዉ ምወድሸ የማፈቅርሸ አላህ ምንዳሸን ይክፈልሸ መቼም እሱ ነው ያንችን ውለታ መክፈል ሚችለው A.Lilah A.Lilah A.Lilah
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እዚህ በመድረስህ አልሀምዱሊላህ ልጆችህንም አላህ ጥሩ ያድርግልህ
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 2 ай бұрын
Masha Allah
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 2 ай бұрын
አብሽር ዱኒያ ፍትነ ነት
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 2 ай бұрын
Alhamdulilah
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
አላሀምዱሊላሒ ግን ወንዲሜ ይህንን ሁሉ ስትፅፍ ለም አላሀምዱሊላሒ እሚለውን አሣጠርከው ማሣጠር አይቻልም ሢቀጥል በጣም እረጅም አይደለም
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 2 ай бұрын
አላሀምዱሊላህ በሶ ፈተና ኔንን ያሠለፈኩትን ሳስበው እባየ ፈሰሰ ላኪን አላሀምዱሊላህ በ16መቴ ነበር እና የተዳርኩት መውለድ በ17አመቴ ሆነ ፈተናው ከባድ ነበር አላሀምዱሊላህ ኢላሂ
@Fatiya.N
@Fatiya.N 2 ай бұрын
ያ አላህ ሳላስበው እንባዬ መጣ አላህ ያጠንክራችሁ አሁንም። አመስጋኝ አንደበቶች ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት❤
@zabiba2788
@zabiba2788 2 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እህቴ አይዞሽ ከምወጃቸው ቤተሰቦችሽ በጀነት ያገናኝሽ አሁንም አላህ የበለጠ ሶብሩን ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
አላህ የሕዲኩም ጠያቂው ወንድ ተጠያይቂቱ በዱቄት የታጀበች ፊት ለፊት ተፋጣችሁ ቢያንስኳ ዱቄቱን ብትተይው ቢያንሰ መከራን አይተሻል ሞት አማክሮ አይመጣም ጥንካሬሽ ማሻአላህ ግን የእውነት አላህን እምትፈሪ ወዱ ነብያችንን ሠለሏህ አለይሒ ሠላም እምትወጃቸው ከሆነ የከለከሉትን እንደቀላል ባላየሺው ታውቂያለሽ እምትቀነደብ እምታሥቀነድብ በጭራሽ የጀነትን ሽታ አታሸትም የተረገመች ሤት ናት ያሉትን ንቀሽ እንደሌለ በሚዲያ በአርተፊሻል ተለቅልቀሽ ቅንድብሽን ተቀንዲበሽ በሺ የሚቆጠሩ ወንዲሞችሽ በአንቺ ሠበብ ወደ እሣት እየጋበሻቸው ነው ታሪክሽ እንዲያሥ ተመር ከፈለግሽ በድምፅሽ ብቻ አለቂውም ነበር
@user-mb2rv2pg4b
@user-mb2rv2pg4b 2 ай бұрын
ካላወቃችሁ ለምን ዝም አትሉም ቅድቧ አልተቀነደበም 😊
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
@@user-mb2rv2pg4b ባይቀነደብም ያው ነው ለምን አንቺ ዲንሽን አትማሪም ፈተዋ ተሠጥቶበታል አላህን ማታለል ይቻላልን?መልሽልኝ ሢቀጥል ያቺ እውቀት ሥአሠራሩ ይሆናል ግን ደግሞ ሥለድንሽ እወቂ ቢያንስ ከመናገርሽ ከመፃፍሽ በፊት ፈትዋ መጠየቅ ይቻላል የተባለበትን በሀዲሥም በቁርአንም ማሰረጃ ካገኘሽ በሗላ ለመናገርም ለመፃፍም ኮፊደሥ ይኖርሻል በተለይ በዲን ጉዳይ ሙስሊሞች ኮሜንት ሥንሠጥ ያወቅነውን ቢሆን ምክንያቱም አላህ ዘንድ ሥለሚያሥጠይቀን። ቆይ አንቺ እውነት አዋቂ ከሆንሽ እረሱላችን ሠለሏህ አለይሒ ሠላም ሴትልጅ አውራ ናት ትከናነብ ሴት በተፈጥሮዋ ውብናት የወንዶች ፈተና ናት እንኳን መዋቢያ ጨምራ እውጭ ስትወጣ ኩል እጡር እንኳ እንደማይፈቀድ የተረገመች ናት ጀነት ሽታዋንም አታሸትም አላሉምን? በቁርአንም ሡረቱል አህዛብ አንቀፅ አምስትላይ ስለምን እንደተናገረ የአላህን ቃል አንብቢ አዋቂ ከሆንሽ አንቺ አሁን ጥብቅና ብቆሚላት አኼራላይ አታዋጫትም ነፍሴ ነው እምትይው ሲቀጥል በአላህ ቃልና በሀቢባችን ሠለሏህ አለይሒ ሠላም ያዘዙትን መሥራት ባንችልኳ ያቅማችንን ሠበብ ማድረሥ ካልቻልን ካላመን በስሜታችን እምንነዳ ከሆን የእውነት አማኞች አይደለንም። መቀንደብ መነቀስ እሱ ሌላ ታሪክና ተፈጥሮን መቃወም ነው እራሡን የቻለ ሀራም ወንጀል ነው። የቻልኩት ከመጀመርያው ኮሜንቴም ፅፊያለሁ አንቺ ግን አንብበሽ ለሥሜትሽ ሥላልተመቸሽ ተቃወምሽ እኔ ያሥታወስኳት የእህትነቴን ሀቅ ለመወጣትና ሥለምወዳት ነው። አትጋጋጭብኝ የፖለቲካ ወይም የመንደር ወሬ ተረተረት አይደለም የፃፍኩት እሺ
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 ай бұрын
ሸቀጥ ሆነው ማዲያ ላይ የሚወጡ ሴቶች ግን አላህ ሂዳያውን ይስጣችሁ። እኛንም በኢስላም ያፅናን! ሚንበርም አላህ ያስተካክለው!
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 ай бұрын
እህ አላህ ልቦና ይስጠን የሰዉ ጉድፋ ለምንጠርገዉ
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 2 ай бұрын
አላሀምዱሊላህ ሀናን እንዲህ ሁንሽ ሳላየውሽ በጣም ድስ ብሎኛል አላሀምዱሊላህ ምስጋና ይግባው ለአለማቶ ጌታ ሀናን ወላህ ይጠብቅሽ ክዚህ ብላይ ጥነክርሽ እና ትልቅ ድርጁ ድርስሽ እምናይሽ ያድርግን የሞቶትንም አላህ ጅነትል ፍሪዱስ ይውፍቃችው አላህ ይዝንላችው
@salihamohammed4925
@salihamohammed4925 2 ай бұрын
Mashaa Allah yene ehet Allah yatenkrish yitebqish ❤
@fayikamuhammed2466
@fayikamuhammed2466 2 ай бұрын
MashaAllaha Tabarakallah,May Allaha SWT will reward your patience and count all your suffering.
@user-lr5eh7kb1h
@user-lr5eh7kb1h 2 ай бұрын
ماشاء الله عليك يا اختي حنان كتب الله لك الأجر
@user-ij6lr4xg6x
@user-ij6lr4xg6x 2 ай бұрын
Masheallah ehte tenkeresh atenkreshign be enba eyetatebku nw yadametkush
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
አሁን ስታወሪ የኔእባ አልቆም አለኝ ጀግና ነሺ እህቴዋ አይዞሺ የምቱትን አላህ ይረሀማቸዉ
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 2 ай бұрын
Alhamdulillah berchi Allah yesabirish ahunim
@rukiya6481
@rukiya6481 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ለዚህ መብቃትሽ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 2 ай бұрын
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላ ከጤና በላይ ሀብት የለም በዝች ምድር ላይ አላህ በፈቃዱ የሰጠንን እሱ ይነጥቀናል😢
@user-rh4ye2my3k
@user-rh4ye2my3k 2 ай бұрын
Mashaiiah
@ayandaud5080
@ayandaud5080 2 ай бұрын
MashaAllah
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
አላህፅናቱንይስጥሽ ከሚካብእረቂውዴ
@samsonga3059
@samsonga3059 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ አላህ ያጠክረን ያረብ ልክብለሻል የሳቀሁሉደስተኛአይደለም አዘን ሰውንጓጂነው አላህ ሀዘንንያስወግዲልን
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 2 ай бұрын
አላህ ኸዚህም በላይ ያበርታሽ እህቴ❤❤
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 ай бұрын
አላህ የጠክራቹ በርቱ አላህ የስደስትሽ❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 ай бұрын
ፅናታ ማሻላህ🎉🎉🎉🎉
@Abdulwahidmahamadnur
@Abdulwahidmahamadnur 23 күн бұрын
Subahn Allah Masha Allah Allah yiqabalish Allah iman yicamirilish
@na3emana3ema83
@na3emana3ema83 2 ай бұрын
አልሀምዱ ሊለህ ለዚህ መብቃትሽ❤
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ጠንካራነሽ አሁንም አላህ ያጠክርሽ ወላሂ እኔ እናቴን በስደት ነው ያጣዃት ሶብር አጥቼ ነበር ለካስ የባሰም አለ 😢😢😢😢😢😢
@user-zm7hr5up2h
@user-zm7hr5up2h 2 ай бұрын
ማሻአሏህ
@SophiaAwale
@SophiaAwale 2 ай бұрын
እህት የደረሰበት ያውቀዋል ቢሆንም በቀዳና በቀድር ማመን አለብን ለሞቱት ፈርዱሰል ጀነት ይወፍቃቸው
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 2 ай бұрын
Enkuwan Allah selam awetash
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 2 ай бұрын
መሸሀለ አብሺሪ ኢሂት❤❤❤
@sikosilo-xr3ph
@sikosilo-xr3ph 2 ай бұрын
ትክክል. ነሺ
@munaabdulwasi3198
@munaabdulwasi3198 2 ай бұрын
الحمد لله على كل حال
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 2 ай бұрын
ያአላህ
@neimanure
@neimanure 2 ай бұрын
አልሀምዱላላህ አቢብቲ የሹፌሩ እናት እራሱ አረረች ወላሂ የሰፈሬ ልጅ ነው በጣም ትንሽ ልጅ ነው
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 2 ай бұрын
ይዛቸው ሲሄድ የነበረው ነው እንደ
@neimanure
@neimanure 2 ай бұрын
Aw
@meryemali4042
@meryemali4042 2 ай бұрын
ወላሂ እናት ካሉስ እሳቸው ያሳዝናሉ ብቻ አላህ ለሁሉም ሶብር ይስጣቸው
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይሶብራቹ ከባድ ነው አዘኑ😢😢😢ዱአ አድርጉላቸው ሞት ሁሌም አዲሥ ነው ኢነላሀ ማአና😢😢
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh 2 ай бұрын
ሱበህን፣አላህ፣አላህያጥናችሁ
@saraabdu4147
@saraabdu4147 2 ай бұрын
Ye enat Allah sebir yistish
@bxhbd1219
@bxhbd1219 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods 2 ай бұрын
SubhanAllah ሰብርሽ ማሻአላህ 😢
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያጠንክራቹ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 2 ай бұрын
አልሀምድሊላህአላኩሊሀል
@hdxz7664
@hdxz7664 2 ай бұрын
ኣሰላሙ ኣለይኩም ይህ ፕሮግራም ነው በምንም ሁኔታ ቢሆን ኣመስጋኝ መሆንና በፅናት ማለፍ ኣለብን እራሳችንን መገምገሚያ ነው
@saraabdu4147
@saraabdu4147 2 ай бұрын
Enesunim Allah bejenet yisebisibachew
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 2 ай бұрын
ሰሐብሀን አላህ አብሻሪ ጀግና ነሺ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 2 ай бұрын
إنا الله وإنا إليه راجعون
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 2 ай бұрын
سبحان الله
@SophiaAwale
@SophiaAwale 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-yx5gw2kq9p
@user-yx5gw2kq9p 2 ай бұрын
Alhamdu lillaah ala nimtul islam
@mdkarim131
@mdkarim131 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe 2 ай бұрын
ሙስሊሞች እባካችሁ ሜካፕ ስትቀቡ ቢያንስ በስሱ አድርጉት ባትቀቢም ቆንጆ ነበርሺ አላህ ይዘንልን ያረብ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 2 ай бұрын
ሳህ እደው ሲጀመር ምንይሰራል ይኽንዱቄትእኔማእደትእደምጠላው አላህ ልቦናይስጠን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
ሠሚ የለም ጭራሽ ተደፍድፈው ነውየሚመጢት የተፈጥሮንውበት የሚያክል የለም
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 2 ай бұрын
ትክክል
@misbahshifa7344
@misbahshifa7344 2 ай бұрын
😮try 3242w3 😮and is 766733 d t I u 9y9⁷87y7u81😮678😮and and 😮4😮😅7r 4 try 22 t 67 r 7 r
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 ай бұрын
ምናገባሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
መሀላውሥ ቢቀር በየደቂቃው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
ያን ሁሉ ረስተሽ ድቆቱን ተቀብተሽ እኳን አቦሊያ የተማርሽ ልትመስሊ ጭራሽ አድ ቀንም ያየሽው አይመስልም አይ ሰው ክፋታችን
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
ሜካብ ሜካፕ የምትሉ ግን ከሁሉም ነገር በልጦ የታያቹህ ሜካፑ ብቻ ነዉ
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢👍☝️👌👌❤️🌹
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 2 ай бұрын
ይህን ሚካብ የተፈላሰፈ ሰዉ አላህ የሳት ያርገዉ😉😉😉
@nebiyusherefa2402
@nebiyusherefa2402 2 ай бұрын
"ሁወ አእለሙ ቢመኒተቃ"
@user-zl2os8vh4q
@user-zl2os8vh4q 2 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️
@loveyourself5058
@loveyourself5058 2 ай бұрын
I hope Minber Tv is gonna change the interviewer. The man interviewer need to be for a man and also women for a women.
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 ай бұрын
ኧረ የተቀባሺው ምን የሠረጋል ከንግግርሽ ጋር አይሔድም
@user-jt5pp5ox8h
@user-jt5pp5ox8h 2 ай бұрын
እኔ ኦዋን ቢያደርገኝ ሜካብ ሀራም
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 2 ай бұрын
ሜካፑ ቢቀርስ
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jmelashukratube799
@jmelashukratube799 2 ай бұрын
አሰለመሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 2 ай бұрын
አልሀሙሊላ😥
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 2 ай бұрын
ዋአለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ
@kedijaabdulmalik2303
@kedijaabdulmalik2303 2 ай бұрын
ልብ የሚነካው ቃላቶች ልባችሁን ሳይነካ ከላይ ያለውን ቆዳ ብቻ የሚታያችሁ ጀሊሉ ሂዳያ ይስጣችሁ። ምክር በአደባባይ ከስድብ አይለይም። እህቴ አላህ በዱንያም በአኼራ ያስደስታችሁ። ሰብሩን ጀሚል ለሁላችሁም።
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 2 ай бұрын
ባትቀቢም ቆጆዬ ነሽ እኮ
@user-bb9zj5oz2e
@user-bb9zj5oz2e 2 ай бұрын
አቤት ሜካፑ ዘጋኝ ።ጥቁረ ብየ ብቀረብስ አላህየሰጠኝ ውበቴ
@hasnag3161
@hasnag3161 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 2 ай бұрын
ሜካቡን ብተይው ምናለ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 ай бұрын
አለህ አሁንም ሰብሩን ይጨምርልሽ ውዴ አለህ ነገ በጀነት ይሰብስበቹ😭
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ👍👍🌹🌹💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘💔💔💔🌹🌹💐💐
@NuradiinDurettii
@NuradiinDurettii 2 ай бұрын
𝐀𝐬 𝐰𝐫 𝐰𝐛
@user-xb3xs4lh1u
@user-xb3xs4lh1u 2 ай бұрын
የልቧንስሜትከልብአዳምጧትየፊቷንሜካፕተውት
@HalimaHalima-kz7em
@HalimaHalima-kz7em 2 ай бұрын
እረ አሁንም ገና ነሽ ወደ አሏህ አልተመለሺም አሏሁ ሙስታአን ሜካፑ ቢቀርስ
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 2 ай бұрын
እስኪ ደምሩኝ ቤተሰብ❤
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 27 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 106 М.
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,1 М.
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 30 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН