No video

Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1

  Рет қаралды 181,920

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Psychiatrist and Motivational Speaker

Пікірлер: 370
@remzyyimam559
@remzyyimam559 Жыл бұрын
ዶ/ር ደበበ በከፍተኛ ሀላፊነት ላይ እያለህ እነኳን ጊዜህን በአግባቡ በመጠቀም ለሰው ለምታደርገው አሰተዋፅኦ በእጅጉ አደንቅሀለሁ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@peaceethio7623
@peaceethio7623 8 ай бұрын
Pray 5 times a day u will be stress free.
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ተምሬበታለሁ። እኔ በstress ምክንያት ያለ እድሜ ያረጀው ሰው ነኝ። ይህን የህይወት ክሎት ትምህርትን ከዛሬ 10 አመት በፊት ተረድቼ ብሆን ኖሮ ብዙ አታርፍ ነበራ። ከዚህ ሁሉ በኃላ የተረደውት ነገር ብኖር የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእሱ ለይ ጠሉት የሚል ቃል ይገርመኛል።
@seyaspecial4135
@seyaspecial4135 Жыл бұрын
Dr we miss you too much የአዋቂዎች ዝምታ በእጅጉ ለእኛ ትውልድ ይጎዳናል Please ቀጣይነት ያለው ትምህርትህ አይለየን አመሰግናለው
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Жыл бұрын
የሚገርም አገላለጽ ነው ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ነው የገልፅክልን🙏🙏በጩኸትና አርገው ኡኡኡኡ እያሉ ለሚያስተምሩት ብጥርቅ አነቃቂዎች ትምህርት እንዲህ ረጋ ተብሎ በእውቀት እንደሚሰጥ መተው ቢማሩ እላለሁ6🤔
@wakgarihailu2343
@wakgarihailu2343 Жыл бұрын
ዶክተር እንኳን በሰላም ተመልሶ መጡ! ብዙ ነገሬን የለወጠ ሰው "ማን ይሰማናል" ብሎ ተስፈ በመቁረጥ ሲናገር ከመስማት በላይ ከባድ ነገር አልነበረም
@getacherderebe
@getacherderebe Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ። አስተማሪ ነው ። እግዚአብሔር ህዝብን ለማገልገል ያልዎትን ልብ አይቶ በሁሉም ነገር ይባርኮዎት።
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 Жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም ስለ አንተ እግዛብሔር አምላኬ በብዙ በረከት ይባርክ በትምህርት በመንፈሳዊውም ይሁን በየትኛውም ትምህርት ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 Жыл бұрын
እየሱስን ብቻና ብቻ መስበክ አለብን ለሚሉ አንዳንድ አገልገዮች በሁለንተናዊ መንገድ የሰው ልጆችን ሁሉ ማስተማርና ማገልገል እንዳለብን ካንተ መማር ይቻላላል ጌታ ይባርክህ ።
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 4 ай бұрын
Our blessing brother may God bless you more 🙏 ❤️ ♥️ 🙌
@Dano-Tube
@Dano-Tube Жыл бұрын
You are greatly admired for your extensive knowledge and profound comprehension of the world. Many people seek your insights and advice, and your wisdom inspires those who know you. Thank you for your valuable time.
@alulaagidew79
@alulaagidew79 Жыл бұрын
Dr በእውነት በአንተ ትምህርት ህይወቴ ተቀይሯል እንኳን በደና መጣህ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 10 ай бұрын
እኔ ለኢትዮጵያ እንደዚህ ሞራል ያለው ጥቂት ሰዎች ቢኖርን ጥሩ ነው በሌላ ቋንቋ ቢተረጎም ጥሩ ነው!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ!!❤
@kirubeltesfaye3020
@kirubeltesfaye3020 8 ай бұрын
Thank You Doctor Mihret! Its Really Important Lesson for Everyone living in this Dynamic World.
@barukena3947
@barukena3947 Жыл бұрын
You are respected, honorable and insightful person. Realy, we are proud of you! God bless you and your family.
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 Жыл бұрын
Ohhh yeeyyyyyy welcome back our beloved Author, Dr, Psychiatrist, Teacher……
@berhanufantu843
@berhanufantu843 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት ደበበ በዚህ በተጣበበ ጊዜህን ስውተህ ለምታደርገው መልካም አስተምህሮ በጣም አደንቅሀለሁ።አሁን እየዘራህ ያለው መልካም ዘር ምናልባት ቶሎ ፍሬ ላይታይበት ይችላል። I am sure in the long run, you will be harvesting the fruit of your labour. So,thank you so much for all you do.❤❤❤
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
ዶር ምህረት የተረጋጋ እና እውቀት ያለው የሥነልቦና አስተማሪ ነው እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል
@georgeokbazgi2287
@georgeokbazgi2287 Жыл бұрын
Your presence saves many life. Welcome Dr. M
@yitayewzeleke2175
@yitayewzeleke2175 Жыл бұрын
Wow mindest value yegebah sew neh tadileh
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
ዶክተር ምህረት አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏 ትምህርትህ አይቋረጥብን። ❤❤❤
@GaNoMedia
@GaNoMedia Жыл бұрын
Welcome back Dr. So much respect for Your inspirational thought !!! thank you !!!!!!
@mebchurko5229
@mebchurko5229 Жыл бұрын
የኔ ዶክተር አንተን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ምን ያክል እንደምወድህ እንደማከብርህ እወቅልኝ ❤ አሁን ያለኝ መረጋጋት እና መልካም ማንነት ከእግዚአብሔር ቃል ቀጥሎ ባንተ ትምህርት የተሠራ ነው
@user-yn1db7ow4k
@user-yn1db7ow4k 11 ай бұрын
በጣም አመስግናለው ዶ/ር!!!
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc Жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ሰዎች ስለጠፉ እኮ ነዉ.....❤
@user-cu9yy6ss7k
@user-cu9yy6ss7k 8 ай бұрын
Thank you Dr i have meany problem I attend every day still in this time my life and my wife life is in challenge after this education I solved my wife and my family problems
@MintesnotEsheteMite-sh8gh
@MintesnotEsheteMite-sh8gh Жыл бұрын
Dr miret negrochn bemenasir edayi sileredhi amesegnalew...❤❤❤
@loidgebrehiwot6074
@loidgebrehiwot6074 Жыл бұрын
Beteley lezi chinket lebezabet zemen Betam tekami mereja new. Betam gelach behonu si'eloch yetedegefena sceinsawi mehonun wedjewalehu. Yedimts tiratun bitastekaklu yebelete tiru yihonal, enameseginalen.
@yodimedeksa
@yodimedeksa Жыл бұрын
Dr Mehret anten mesmat des yilegnal ❤
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 Жыл бұрын
እንኳን በደህና ብቅ አልክልን ውድ ዶክተር ምሕረት ለአገር የሚሆን መፍትሄ ስላለህ አትጥፋብን። እንኳን ደህና መጣህ። እንወድሃለን።
@fraolgelan7176
@fraolgelan7176 Жыл бұрын
It's my pleasure to see u after a long period....Dr thank u and welcome back!
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
ዶ/ር ምህረት እንኳን ደህ መጠህ በጣም ደስ ብሎኛል
@meseretlamboro-ey4fr
@meseretlamboro-ey4fr 12 күн бұрын
God bless forever ♾️🙏.Dr you are a blessed man because............
@birhanubade6808
@birhanubade6808 10 ай бұрын
ejig betammm asitemari melikit new mitastelalfew Dr Mehret betamm enamesegnalen...🙏🙏🙏
@sisayassefahaile8730
@sisayassefahaile8730 8 ай бұрын
🎉 well come back Dr Mihret you are the best always you keep it up the good job. Appreciated you . God Bless you.
@titiissak6005
@titiissak6005 Жыл бұрын
Welcomeback dr Miheret….glad to see u again 👏👌
@thanksthe6613
@thanksthe6613 Жыл бұрын
Dr. Mihiret, It is my pleasure to find u here on such a platform... Hope many, including me, will benefit from following u here!
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 9 ай бұрын
you are one of Ethiopian heroy Thanks a lot long live with family.
@wondewossontefera1203
@wondewossontefera1203 Жыл бұрын
Glad to hear you again . People like you should be engaged not only in politics but also in public media . I do strongly believe that whoever controls the media, controls the maid .Cudo Dr.
@MohamedSani-st9ds
@MohamedSani-st9ds 2 ай бұрын
ዋው እምታስረዳበትን መንገድ የሚደነቅ ነው በርታልን😊
@user-fp5th1hw3j
@user-fp5th1hw3j Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር !!! በጣም ልትደመጥ የምትችልበት ሰዓት ነው የመጣህው
@416tube
@416tube Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር ምህረት አንተን መስማት እጅግ ያስደስተኛል
@miratuamaregebure-mx7th
@miratuamaregebure-mx7th Жыл бұрын
ዶክተር ምህረት እንኳን ደህና መጣህ ሁለቱንም መጽሓፎችህን አንብቤ ብዙ ነገር ተገንዝቤያለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@dr.fasilgizaw7163
@dr.fasilgizaw7163 2 ай бұрын
Important topic, well presented. It'll be good if you discuss about anxiety & depression. Tnx!
@brookabebe9820
@brookabebe9820 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም ትምህርት በጣም ነው ደስ የሚለኝ እንኳን ደህና መጣህ አመስግናለሁ
@user-so3cp8vl6q
@user-so3cp8vl6q 2 ай бұрын
ኣመሰግናልው !! ❤ ቀጣይነት ይለው ምክር ይሁን ::
@yechigueta8331
@yechigueta8331 Жыл бұрын
መድረክ ላይ ተመልሰው ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል። በርቱ። ተባረኩ።
@sirakmuluneh6059
@sirakmuluneh6059 11 ай бұрын
Dr you are a great wealth for us. Society can only change its attitude through personalitiess like you. Our country wouldn't have sufferd these days had our leaders used you as an adviser properly. I always wonder how much vast ur outlook is. Ketemaru layker ende Dr Mihret new .Egziabhere ye ageliglot zemenihen yabzalin ;Tebarek;sirak yehulgizie akbarih
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 4 ай бұрын
ጥብብን የሠጠህ አግዚአብሕር የተመሠገነ ይሁን❤😮
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 4 ай бұрын
ጌታ ይባርከሰህ
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 11 ай бұрын
Doctor Egneme bezue yenurio tenete akebegne endete mekenese etekalue 🙏❤️
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 ай бұрын
የምታካፍለን ትምህርት በራሱ ከጭንቀት እፎይ ያደርጋል አመሰግናለሁ ዶክተር
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ምህረት😊😊😊
@tamiruwegayehu9346
@tamiruwegayehu9346 Жыл бұрын
Thanxs. Doctor MIHRET Mind Set...............................
@user-gr5yd8og4v
@user-gr5yd8og4v 9 ай бұрын
I’m very happy to see you Dr Meheret!!
@AbebeAdane
@AbebeAdane Жыл бұрын
በሴት ወሬ ጉዳይ በጣም ተጨንቄ ነበር ያደርኩት የሚያፅናናኝ ስፈልግ ይሄን ቪዲዮ ያገኘሁት አመሰግናለሁ
@mandelabekele2664
@mandelabekele2664 Жыл бұрын
Dr. Mihret Welcome, I was really hungry to hear back all your insight and helpful programs pls pls continue to help us your citizens 🙏🙏🙏🫡
@asterkiros3236
@asterkiros3236 Жыл бұрын
Welcome back dr mhret you have no idea how much you help me on my early 20 .....thanks alot
@saraababa
@saraababa 9 ай бұрын
If you are on your early 20 you are in a good path. Watch this kind staff keep watching like this kind topics it is very important in your future. SURE YOU ARE GOING TO BE GREAT IN YOUR LIFE. Life is very beautiful if you think it is beautiful. I am on my 40 I am enjoying my life every single day. Make sure you work hard and you are kind toward others people always in the long run YOU WIN. I am wishing you ONLY A BRIGHT FUTURE.❤️❤️
@amaretizzy8937
@amaretizzy8937 10 ай бұрын
ወንድሜ ሆይ እባክህ በአንተ የወንጌል ፍልስፍና ትርክት ምክንያት ከዕውነት የራቁትን አልፈውም ለእሬቻ መስዋዕት እንዲያቀርቡ ሕዝብን ያሳቱትን የጊዜው ባለሥልጣናትን ልትታደገቸው ይገባል። ዕውነቱን በፍቅር ልትነግራቸው ይገባል። ንስሃ መግባት ተገቢ ነው። ጌታ ይወዳችኋል።
@hannaabdu1801
@hannaabdu1801 Жыл бұрын
ደ/ር ጌታ ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተጠቃሚ ሆኛለሁ በጉዳየ ውሰጥ ሰለነበርኩ አውጥቶኛል ።10q
@lealemwsemayat-sx6tz
@lealemwsemayat-sx6tz Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ዶ/ር ዳግም በመምጣትህ
@yonasserkaddis7947
@yonasserkaddis7947 Жыл бұрын
Dr.meheret Thank you for coming to KZfaq.keep it up👍
@ራዝኤል
@ራዝኤል Жыл бұрын
ዶር ቡዙ የእንግሊዘኛ ቃላት አለመጠቅምህም በጣም ወድጀዋለሁ።
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Жыл бұрын
ዶክተር ምህረት ደበበ በጣም አመስግናለሁ ጥሩ ሀሳብ ነው ያስተማሩን የሚቀጥለውን ፕሮግራም በጉጉት እጠብቃለሁ ።
@kidistchalla2030
@kidistchalla2030 Жыл бұрын
Welcome back Dr .
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን ዶክተር እናመሰግናለን
@kalkidanMesfen
@kalkidanMesfen Жыл бұрын
welcome doctor you are gifted for teaching and preaching thankyou!
@lemlemworkalemahu3137
@lemlemworkalemahu3137 Жыл бұрын
@Dr Meheret, thank you for your continued efforts in building a generation of high moral and caliber 🙏
@yonlg7683
@yonlg7683 Жыл бұрын
Welcome back I am so happy for coming again.
@Frehiwot-re3in
@Frehiwot-re3in Жыл бұрын
Dokterye tebarek
@TemesgenAddis-pn3sh
@TemesgenAddis-pn3sh 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር ።
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
It's really good to see you, Dr.
@abelhavel347
@abelhavel347 Жыл бұрын
Dr. በድጋሚ ስላየኖት ደስ ብሎኛል🙏
@kirubelayele8633
@kirubelayele8633 Жыл бұрын
Welcome back, Dr. Meheret really happy to see you again.
@izanaassefa6133
@izanaassefa6133 Жыл бұрын
Thank you Dr, በድጋሚ ደስ ብሎኛል👆
@tomitomi1782
@tomitomi1782 Жыл бұрын
Dr በጣም አመስግን አለሁ
@michaeldesalegngebrehiwot7308
@michaeldesalegngebrehiwot7308 Жыл бұрын
Thank you God Bless you Doctor Mihreteab
@tamenetadiyos9661
@tamenetadiyos9661 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 8 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ዶክተር ክብር ይስጥልኝ ❤
@norjonas3485
@norjonas3485 Жыл бұрын
ጽቡቕ ስራሕ ሓወይ ኩቡር ደበበ
@betelhembety2540
@betelhembety2540 6 сағат бұрын
Betam konjo hasab naw fetari yakeberlelen
@lemlemasefa
@lemlemasefa Жыл бұрын
የመጀመሪያው ሰው እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር
@user-hf1wz1ss9f
@user-hf1wz1ss9f Жыл бұрын
በጣም አመሠግንሀለሁ ዶክተር ጌታ ይባርክህ
@user-dj6uh9oo5c
@user-dj6uh9oo5c 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እ/ር እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት
@evangelistmikiyasjonioffic605
@evangelistmikiyasjonioffic605 Жыл бұрын
I can't believe you come back I really missed you ❤❤❤
@bisratayele2826
@bisratayele2826 Жыл бұрын
THANK YOU !!!
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር በጣም ትጠቅመናለህ እባክህ አትጥፋ
@workumazengiya1322
@workumazengiya1322 Жыл бұрын
ASTONISHING ever !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 10 ай бұрын
Woodruff ❤thank you so much 🙏🏾
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤አናመሰግናለን መምህር🎉
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p Жыл бұрын
Welcome back. This what we want
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ዶ/ር
@user-wl7cj9hf7d
@user-wl7cj9hf7d 3 ай бұрын
Dr mhret amesegnalew🙏❤
@elsabettadele9225
@elsabettadele9225 Жыл бұрын
welcome back & Thanks so much
@helinaseleshi6419
@helinaseleshi6419 Жыл бұрын
Tebarek yanurihi enakebrhalen enamesegnalen
@sualihtayib2493
@sualihtayib2493 Жыл бұрын
Dr. Mhret Debebe, I thank you very much for continuing the mindset
@sualihtayib2493
@sualihtayib2493 Жыл бұрын
I was very sad to think it was interrupted. Thank you again
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 Жыл бұрын
Dear Dr.Mehrete we’ll come back I really appreciate for your valuable time and hard work
@yitayewzeleke2175
@yitayewzeleke2175 Жыл бұрын
Wow ewunt alesh
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 Жыл бұрын
Welcome and thanks for coming back
@jesserobel3485
@jesserobel3485 Жыл бұрын
Will come❤ back Dr we miss you Will explain thank you very much god bless you
@bereketbere4443
@bereketbere4443 Жыл бұрын
እንደ እኔ የቀየርከው ሰው የለም ዶክተር ❤❤❤
@user-gz4qp8cj4u
@user-gz4qp8cj4u Жыл бұрын
ENKUWAN DEHNA METAH MIREEE!!! YOU ARE ONE OF THE MOST INFLUENCIAL PERSONS IN MY LIFE. YOU ARE ONE OF MY VIRTUAL MENTORS. THANKS FOR ALL OF YOUR CONTRIBUTIONS.
@yitayewzeleke2175
@yitayewzeleke2175 Жыл бұрын
Wow wirdoch dess yilalu min yakil bitekimh nw broo
@user-gz4qp8cj4u
@user-gz4qp8cj4u Жыл бұрын
@@yitayewzeleke2175BRO, I BELIEVE THERE ARE ONLY TWO PEOPLE WHO REALLY 'THINK' IN ETHIOPIA; HE IS ONE OF THEM. HE IS THE FINEST THINKER OF OUR TIME!!!
@kibretabebe8592
@kibretabebe8592 9 ай бұрын
እጅግ ጠቃሚ!
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management part 2
37:37
MindseTube
Рет қаралды 47 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 6 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 55 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН