No video

Ethiopian Music : Mehari Degefaw መሃሪ ደገፋው (ሸለመኝ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

  Рет қаралды 14,878,168

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

2 жыл бұрын

Ethiopian Music : Mehari Degefaw (Shelemegn) መሃሪ ደገፋው (ሸለመኝ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 3 600
@mera2721
@mera2721 2 жыл бұрын
ትችላለህ መሃሪ ደገፋው ግሩም ስራ ነው። በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ያሸንፋል።
@woleyewtube1006
@woleyewtube1006 2 жыл бұрын
በደረሰበት እያሰጨነቀ በታች ነው ሲሉት በላይ ዘለቀ 🇪🇹🇪🇹💪❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍
@turumbamedia-5785
@turumbamedia-5785 8 ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ ባዳምጥኩ ቁጥር ሁሌም ይነዝረኛል እንደአዲስ! ከ ጎንደር!!! አንድ አማራ!!!
@betselotzerihunzerihun1839
@betselotzerihunzerihun1839 11 ай бұрын
አማራ አይደለሁም ጉራጌ ነኝ ግን ማርያምን እንዴት ነብሴ እስኪወጣ እንደምወዳቹህ አጠይቁኝ። ለእምነታቹና ለሀገራቹ ያላችሁ ፍቅር ድንቅ ነው። በተለያዩ አካባቢዎች ሠልፍ ሠደረግ አይቻለሁ ሁሉም የድንቁርናውን ጥግ የሚያሳየውን በዘረኞች የተቸበቸበለትን የክልል ባንዲራውን ነው ይዞ ሚወጣው። የአማራ ህዝብ ድፍን 30 አመት እየተሠደደ በማንነቱ እየገደለ ዘሩ ተመርጦ በየቦታው እየታረደ በናት አባቶቹ ደምና አጥንት የቆመችዋ ሀገር ኢትዮጲያ በአማራው ህዝብ ደም ተጨማልቃለች። አንዲህም ሆናችሁ ግን ከኢትዮጲያዊነት 1 inch ፍቅቅ የለም። እንዲህ ያለ ፅናት እንደምን ያለ ፅናት ነው? እንዲህ ያለ ፍቅር እንደምን ያለ ፍቅር ነው? እንዲህ ያለ ጀግንነት እንደምን ያለ ጀግንነት ነው?አቦ በቃ ዝም ብላችሁ ዘራችሁ ለትውልድ ትውልድ አልፎ እልፍ ሺህ አመታትን ኑሩልኝኝኝኝኝኝ ደሞቼ። ባህል ሆኖብን የዘር ግንድ በአባት ስለሚቆጠር እንጂ በናቴ የነፍጠኞቹ ደም አለብኝ . እሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love amhara በነገራችን ላይ የክልል ባንዲራችሁን ባለማወቄ ደስተኛ ነኝ። ነገሩ እንኳን እኔ እናንተም አታውቁትም ምክንያቱም እናንተ ኢትዮጲያውያን ናችሁ ለዛም ነው ምወዳችሁ። ክበሩልኝኝኝኝኝኝኝኝ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 6 ай бұрын
እኛም እንደ አማራ እንደ ኢትዮጵያ ነው የምናያችሁ! ከእናተ ያለኝን ፍቅር የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
@user-yb5xl9bw6w
@user-yb5xl9bw6w 4 ай бұрын
gurage wuste new eendihum kzer YTSEDa sew hulum wuste new
@workineh3205
@workineh3205 4 ай бұрын
enwedacuhalen guragewchen🍅🍊🍓🍇🍒🥭🍍
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry Ай бұрын
gurage ye amhara wonetegna wodaju
@chora2016
@chora2016 2 жыл бұрын
የዚህ ሙዚቃ ደባሪው ፓርት ማለቁ ብቻና ብቻ ነው🥰
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሱስ ሆነብኝ
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@samriasayi8749
@samriasayi8749 2 жыл бұрын
እውነት ነው አይጠገብም አይደል ? አጀት ይበላል አማራዬ ውድድድ💚💛❤
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰😍😍👌
@sentayehukebede9630
@sentayehukebede9630 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ ❤❤❤❤
@betlhimmeangesha6024
@betlhimmeangesha6024 2 жыл бұрын
እኛ ፎጣ ለባሸች እኮ እንለያለን በረታልን የሁሌም ጀግነችን ነህ እንውድህ አለን🥰🥰💚💛❤
@selinaeyo7105
@selinaeyo7105 Жыл бұрын
From Eritrea 🇪🇷 Selam yawedelel to all people Selam yewredelna!!!!!!!!!
@user-mj6fg8de5z
@user-mj6fg8de5z 2 жыл бұрын
كل الحب لإثيوبيا لكم أعشق الشعب الاثيوبي و الموسيقى الرنانة الفخمة حقا انها بلد المليون حنجرة ذهبية تحياتي لكم من السودان.♥️
@user-hv2ro1wh7s
@user-hv2ro1wh7s Жыл бұрын
❤️❤️❤️🇸🇩👌🎈
@betselotzerihunzerihun1839
@betselotzerihunzerihun1839 10 ай бұрын
we love u 10q broo sudan our the second home
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 9 ай бұрын
Since i was a baby my Father listend Sudanes music ❤??(Seberta Mustene❤❤❤
@sebletube3972
@sebletube3972 8 ай бұрын
L❤❤❤❤❤❤​@@betselotzerihunzerihun1839
@AtalyaMarsilis
@AtalyaMarsilis 5 ай бұрын
​@@arsemabamkaku3275we love you thank you so much bro❤
@fasikaalemnew3248
@fasikaalemnew3248 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሥራ ነው አቦ መሐሪ አንተ አማራ ሁሌም ቀዳሚ ነው 💯💯💯💯
@user-fj4gd9fb7r
@user-fj4gd9fb7r 2 жыл бұрын
ወይኔ ፎጣው የሆነ የተለየ ነገር አለውኮ😘 እንዴት እንደሚያምር አማራዬዬዬዬ ደሞቼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽን ይመልስልን 💚💚💛💛❤❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
በጣም እኔ ኹሌም አዲስ ነው የሚሆንብኝ 2 ገዝቻለሁ ግን መጨመር አለብኝ
@-zufanmediashow726
@-zufanmediashow726 3 ай бұрын
እኔ ትግራዊ ነኝ እራሴን እንደ አማራ ነው የማየው አብሶ ጎጃም ወላው እወዳችኋለሁ ❤😍
@user-gv9cj3wv4v
@user-gv9cj3wv4v 2 ай бұрын
enem abate tigire new gin rasen enide dikala ayiche alakim
@TelilaKorme
@TelilaKorme 2 ай бұрын
@@user-gv9cj3wv4v ye setegna adari Lij slehonk eko new
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 2 ай бұрын
​@@user-gv9cj3wv4v❤
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 Ай бұрын
Dikala mn malet new tgrawi k amahara biwolede 2jegna, nachaw amahara tgrawi tbalalek endne malet new❤❤❤
@user-lz1zk6vi9t
@user-lz1zk6vi9t 7 ай бұрын
ዎው ይለያል አርቲስት መሀሪ ደገፋዉ እንወድሃለን በአማራ ህዝብ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አንተ ለእኛ ትለያለህ ሁሌም ኑርልን
@getishaderaoneethiopia1144
@getishaderaoneethiopia1144 2 жыл бұрын
ግጥም እና ዜማ በሚገርም ድምፅ ሲፈስ አንዳች ስሜት ይነዝራል መሃሪ እንወድሃለን፡፡ የሁላችንም እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 7 ай бұрын
Amen ❤
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 2 жыл бұрын
30 አመት እስከ ዛሬ በማንናታቹ ትታረዳላቹ ትፈናቀላላቹ ትሰደባላቹ ትራባላቹ ዛሬም ግን ተገፉን ብላቹ ሀገራቹን ባንዲራቹን አልከዳቹም አላዋረዳቹ ዛሬም በስሟ ትሞታላቹ ከናንተ መፈጠሬ የሚያኮራኝ እኮ ለዝህ ነው ልሙትላቹ ነፍጠኞቹ ዘመዶቼ አማራዬዬዬ❤️💪🏿
@temietube12
@temietube12 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
😥😥😥ከሚገርመኝ ነገር አንዱ ነዉ
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
አዎ እየሞትን ነው ምንኖረው
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 2 жыл бұрын
Well said!
@hawkeyes7588
@hawkeyes7588 2 жыл бұрын
betam tekekel
@delelegnawlachew4333
@delelegnawlachew4333 2 жыл бұрын
መሃሪ የጀመርከው አማራን ማነቃቃት ታሪክ ምንጊዜም ሲዘክርህ ይኖራል ።ዕድሜና ጤና ይሰጥህ።
@tsehafitaezaz7665
@tsehafitaezaz7665 2 жыл бұрын
Proud Fota lebash forever Proud Neftegna forever Proud Amara and Ethiopian forever!!! 💚💛❤️🦅
@edomedom4858
@edomedom4858 11 ай бұрын
Yes indeed we are neftergna, we are fano, we are AMHARA, Zelalem Amhara
@user-gu6ql2em2x
@user-gu6ql2em2x 11 ай бұрын
My blood amahra
@BosenaGashu
@BosenaGashu 9 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-hw3tk5jc3t
@user-hw3tk5jc3t 7 ай бұрын
I am oromo, I share your idea brother. I am proud to be oromo amd You are proud to be Amhara,this is our Beauty ❤😊,not to be our source of conflict !!! Mehari degafew i love u!!! Siin jalaadha❤
@solomon2242
@solomon2242 2 жыл бұрын
የበላይን ዝናር ከልቤ ታጥቄዉ በድል ነዉ የምመለስ አደበላልቄዉ ምርጥ ስራ 💚💛❤👏👏👏
@hdhdhheu8601
@hdhdhheu8601 2 жыл бұрын
አደኛዬ ዋውውው ነው በርታልን
@leulawit8665
@leulawit8665 2 жыл бұрын
💚💛❤🙏💎
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
@@hdhdhheu8601 ደምረኝእህት
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን እራሴን እንደ አማራ ነው ማየው አማራ ሲነካ አልወድም አማራ ለኢትዮጵያ ሟች ነው 💚💛❤️✌️🤩
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 2 жыл бұрын
እኛም ጉራጌ ሲነካብን ያመናል
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
ኡፍ አገሩን የሚወድ ሠዉ አገር የሚወደዉን ያዉቃል የኔ ልዩ እኛም ለእናተ ትልቅ ቦታ አለን
@getumolla2304
@getumolla2304 2 жыл бұрын
we are Ethiopian's and overall human, so Ethnic groups to react TPLF the purpose to protection of the power and corrupted the resource of Ethiopia, so that we love each other.
@kingofking5513
@kingofking5513 2 жыл бұрын
Love you 😘😘እኛም ጉራጌ ሲነካ ያቀጠቅጠናል አንዳይነት ነን ሰመቴክ
@helutube9275
@helutube9275 2 жыл бұрын
Ene Ethiopia sitineka yanisefesifegnal
@keralem
@keralem 24 күн бұрын
ማሪያምን ሙቼ ነው የምወድህ ወንድማለም !!!!!!!!!!!!!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emuamaryoutube7911
@emuamaryoutube7911 Жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ ናፍቆት ልሞት ነበር አመሰግናለሁ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የምወደው ኡፋፋፋ
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል 💪💪💪
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
ትጥቄ ከሚላላ ጎጃም ያስታጠቀኝ በላይ የሞተበት ገመዱ ይነቀኝ አለ እኮ አንተ 💚💛❤️
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 Жыл бұрын
We always have millions of Belays who keeps our Ethiopia from its enemies!! Thank you, Dear Mehari!
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 2 жыл бұрын
זה אחד הזמרים הכי ענקים 💚💛❤💪🦾👏שפשוט מביא את הבמה היסטוריה 👁👁🌍כמו שצריך אמת🏆🏆🏆🏆🏆🇺🇲✍🙋‍♀️ go g'am ארה"ב גוצאם 💐🙌🤚🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@user-sb6bd1qz7v
@user-sb6bd1qz7v 2 жыл бұрын
የፎጣው ነገር አይ ነገር አቦ ስታምሩ ዴሞቸ! እንኮን የናተ ሆይ💚💛❤
@ALIHASSAN-ss5ko
@ALIHASSAN-ss5ko 2 жыл бұрын
አማራየ
@huluageremasra8824
@huluageremasra8824 2 жыл бұрын
Nuriligne
@user-wg5xn4sw3u
@user-wg5xn4sw3u 2 жыл бұрын
አማራመሖን ኩራትመታደልነው እንኳንም የናንተ ሆንኩኝ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ❤
@user-yo4du4pk5n
@user-yo4du4pk5n 2 жыл бұрын
መሃሪ ደገፋው የኔ ዘመን ጀግና ቆንጆ ስራ ነው በርታ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@sasangwyi3852
@sasangwyi3852 2 жыл бұрын
አማራ ምስኪን ይህን ህዝብ እኮ ነው እሚግሉት ጎጃም ሀገሬ ናፍቀኝ
@iloveethiopia8451
@iloveethiopia8451 2 жыл бұрын
@@sasangwyi3852 legman andi Ken alen 🥰
@sasangwyi3852
@sasangwyi3852 2 жыл бұрын
@@iloveethiopia8451 eshi
@selamlimena7902
@selamlimena7902 2 жыл бұрын
Gonder gojam welo sehwa ❤️❤️❤️💪
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 Жыл бұрын
ውበት ሲለካ በአማራዎች ነው ለካ ኢትዮጵያ በአማራዎች ትደምቃለች እወዳቹሀለው ከምባታ ነኝ 😍😍😍😍
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 2 жыл бұрын
በለው ጎጄ እና ጎንደር ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ ፣ ምታ አቤት ሲያምር ጀግናው መሐሪ ትችላለህ!
@guchj14
@guchj14 2 жыл бұрын
እኔ ያአባ ገዳ ልጅ ነኝ የአማራ ልጆች ጀግና ናቹ ኢትዬጵያ ስፈልግ አማራ ጋ ና ጀግና የጀግና ሰሮች ፈጣሪ ያብዛችው ከውሽት የፀዳቹ
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጄ ውድድድድ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 жыл бұрын
ትክክል👏👏👏👏👏👏👏 አማራነት ውበት ነው👍
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን ወንድማችን
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry Ай бұрын
jiradhuu
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry Ай бұрын
annis akkumaa keetittii garuu i love amhara people
@pulisicpulisic7018
@pulisicpulisic7018 13 күн бұрын
Enem tigre negn gn yhenn music betam wedjewalew betam yaschefral wow wow ❤❤❤❤❤
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 2 жыл бұрын
አማራነት ፍቅር ነው አማራነት ኡትዬቢያዊነት አማራነት ጀግንነት ብል ማጋነን አይሄንብኝም አማራው ተራራው ተገፍቴ እማይወድቀው ሁሌ ኢቶቢያ ትቅደም እሚል ድንቅ እና የተባረካ ህብ ዝ ነው አማራን ከምንም ከጋ ማወዳሰር አይቻልም እንደማንኛውም የብሄር ባንድራ ይዞ እጁን እማያቆሽሽ ድንቅ የሆነ ምንነት ኢትዬቢያዊት አማራነት አማራነት ኢትዮቡያዊነት አይ ዞን አማራዬ ያልፋል የገያእንጅ የእውነት አይቀርም
@harmilatasew7527
@harmilatasew7527 2 жыл бұрын
መሃሪ እጅ ነሳው ወድሜ ትችላለህ የአንተ ሙዚቃዎች ሁሉ ልብን ያስርዳሉ እኛ አማራዎች እኮ ሁሉ ነገራችን ማር ነው አቦ እንኳንም ከዚህ ፍቅር የሆነ ኩሩ ህዝብ ተፈጠርኩ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
በጣም እንካን አማራ ሆንኩኝ 💗
@Jsixlmeyxilanzyisnaizj
@Jsixlmeyxilanzyisnaizj 2 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማራዎች እንዴት እንደ ምወዳችሁ አታውቁም የንፁ ኢትዮጵያዊ ህዝብ 💚💛❤️. ይህ ዘፈን እንዴት እንደምወድ
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 2 жыл бұрын
እኔም ጉራ ነኝ በጣም ነውወምወዳቸው
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድ 😍😍
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
እኝም ወድድድድድድድድድ ነው የምናርጋችሁ ጉራጌውች❤❤❤❤❤
@marshetmamo174
@marshetmamo174 2 жыл бұрын
ጉራጌና የሸዋ አማራዎች ባድላይ በሸዋ ምድር ስጋና ደም መስለዉ ተጣጥመዉ ነዉ የሚኖሩት።
@alemalehenig7350
@alemalehenig7350 2 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ጉራጌወች ፍቅር ሀገርወዳድናችሁ
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
I am not Amhara but I love you ❤️🇪🇹💯🙏❤️
@abouryad3198
@abouryad3198 2 жыл бұрын
Eudtueyf
@danayitdaniel8297
@danayitdaniel8297 2 жыл бұрын
We love you as well ❤❤❤❤
@asmarechhaile1147
@asmarechhaile1147 2 жыл бұрын
)llllllp0
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
thankyuo
@disisaz
@disisaz 9 ай бұрын
Did you speak up for Amhara genocide?? Zimbilo KZfaq lay comment mareg min yaregL
@lulahailu1659
@lulahailu1659 8 ай бұрын
አንተው ደግአርጓል እሰየው ቅብጥብጥጥጥጥጥጥጥ ያርግህ 💕💕💕💕💕🙏🇨🇬
@Fa-nm6iq
@Fa-nm6iq 2 жыл бұрын
በጌታ !!! በጣም ደስ የሚል ስራ ነው.... ሀገሬ ጎጃም አበባው ❤️
@titiayalew2219
@titiayalew2219 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው እኔ የጉራጌ አማራዎች በጣም ነው ምወዳቹ የናተ ክፉ ስሰማ ያመኛል አብሽሩ አንድ ቀን ይነጋል ጀግና ናቹ አላህ ሰላማቹ ይመልሰው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን 💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪😭😭😭😭😭💔💔💔
@dejenealemu1792
@dejenealemu1792 2 жыл бұрын
ጉራጌዎች የእኔ ነፍጠኞች እወዳችኋለሁ
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 Жыл бұрын
ene gurage negni kemalet sew ngni malt yeqedem nber keza demo aned bimiyaregen etiopan mamenu yasetsaserenal tew bakachu egni begniaw leyunet ansebk leyunet hager ashgero ayaqem
@MarWa-oq5uc
@MarWa-oq5uc Жыл бұрын
❤❤
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
Thrilling! The marvelous Amhara/Ethiopians
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 11 ай бұрын
አማራየ ጎጃም ወለላዉ ጎንደር የፍቅር ሀገር ወሎ ሸዋ ሁሉም አንድ አማሀራ ክፉ አይንካቹ ወገኖቸ አቤት አማሀራቴን አድርጌ ምወደዉ እሳሳለታለሁ😘😘😘😘 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Trenwikdd5
@Trenwikdd5 2 ай бұрын
The land of murderers
@sasung1516
@sasung1516 2 жыл бұрын
ያአማራ ኩራት ነህ ያአማራ ማንነት ነህ ጎንደርን በየቦታው ጎንደር ጎንደር ሚያሰብለዉ አተ ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሰከቤተሰብህ ሁሉ ነገር ሃሪፍ ስራ ነው ላንተ ለፋሲል ለዳኚ ለአምሳል ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤
@Eyobebantie-zn3tj
@Eyobebantie-zn3tj Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ix5ip1xz1c
@user-ix5ip1xz1c 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ በመሆኔ እኮራለሁ አማራየ ስወዳችሁ የኢትዮጲያ ጠባቂወች ከፈጣሪ በታች ኑሩልን ክበሩልን
@rediatgetu47
@rediatgetu47 2 жыл бұрын
ወይኔ የአማራ ደም ባይኖረኝ ያንገበግበኛል የኔ ሀቀኛ የኔ ሀገር ወዳድ የኔ ባለማተብ ❤❤❤ ህመም አካላቴ ህመም አካላቴ የትም ያኖረኛል ኢትዮጵያዊነቴ ❤❤❤
@sotonyechukwu7786
@sotonyechukwu7786 2 жыл бұрын
As long as there is a tear the energy will no diminish. God bless Africa!
@meseretaelmaw622
@meseretaelmaw622 2 жыл бұрын
በውነት ትችላለክ ማለት አይገልፅህም ድምስፅ ብትል ግጥም ብትል 👍💪💚💛❤️ ያምራል በጣም ኑርልን
@temietube12
@temietube12 2 жыл бұрын
አረ አፈር ስሆን እንዃን ጉርሻ ፥ ጥፊም ይደገማል ባብማይቱ ማርያም !! ሲመች ዘና በሉ ኢትዮጵያውያን ሰብስክኣይብ አድርጉኝ እና እስኪ የሚፈጠረውን ልየው
@user-xt7ez5ur1b
@user-xt7ez5ur1b 2 жыл бұрын
እንግዳ መጣብኝ ያውም የጎጃም ሰው እንግዳ መጣብኝ ያውም የጎንደር ሰው እንግዳ መጣብኝ ያውም የሸዋ ሰው እንግዳ መጣብኝ ያውም የወሎ ሰው ያለ ጤፍ እንጀራ ቆርሶ የማይጎርሰው ድፍን አማራ ደሞቼ ፈጣሪ ደማችን ፈሶ አያስቀረውም አይዞን 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 2 жыл бұрын
Wow...really
@najathasan9285
@najathasan9285 2 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አይዞን
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
@@mulugetaasnake1042 ጎበዝ
@simextube
@simextube 2 жыл бұрын
💚💛❤️
@mulatube8065
@mulatube8065 2 жыл бұрын
every history begin and end in amhara I LOVE YOU ETHIOPIA Mehari degefaw voice of amhara
@YADANIO
@YADANIO Жыл бұрын
No it star with kingdom of kush older than romans and Axum 😂😂😂
@user-ly4ne7ut8e
@user-ly4ne7ut8e 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ ግን እሄን ዘፈን ስሰማ ኢትዮጵያዊነቴን ያስታውሰኛል 💚💛❤️
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኘምምም ውድድድ
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Nebs bela new ye gala hizb 😡
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Gala asmesay wuleta bis dem metach hizb new 😡
@Trenwikdd5
@Trenwikdd5 2 ай бұрын
When shoas used to enslave oromos?
@user-il3ik7dm1p
@user-il3ik7dm1p Ай бұрын
ahun yihen mn ametaw selamu ayshalem sew adnakitunm menager aychlem malet nw menawerawn binastewul Tru nw ehte​@@azebsil7381
@user-uk8gf2en6n
@user-uk8gf2en6n 2 жыл бұрын
መሐሪ እንወድሐለን ምርጥ ስራ ነው በርታልን።ቀጣይ ለሸዋ ዝፈንልን።
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
እንድዛመድ
@amrishpap5963
@amrishpap5963 2 жыл бұрын
የጎጃም ሰው ማለት ምንድነው ቅመሙ የሚያስደነግጠው ገና ሲዩት ደሙ አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ለአማራ ልጅ ሰፈር 😜 ሁሉን አሟልቶ አሳምሮ መፍጠር እኒ ጎጃሜዎች አቤት ውበታቸው እንግዳ ያለምዳል ውበት ፈገግታቸው 😘
@user-xt7ez5ur1b
@user-xt7ez5ur1b 2 жыл бұрын
በጣም መታደል ነው አማራ መሆን
@emuyegedefawu8070
@emuyegedefawu8070 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እውነትነው ቅመምነን
@abititube6919
@abititube6919 2 жыл бұрын
ጎጃምኮ የመተታም ኣገር ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
@@abititube6919 መተታሞች እናተናቹሕ ጥብ
@wehibkassu9623
@wehibkassu9623 Жыл бұрын
ይህ ሙዝቃ እንድነው ብዬ ለመግለፅ ቃል ሳይሆን ኤረፍተ ነገር ያጥረኛል እንካንም ኩር እትዮጵያው ሆንኩ ለዝህ ደግሞ ደስ ይለኛል 💚💛❤️
@tizeta4992
@tizeta4992 2 жыл бұрын
አማራየ ደሞቸ በጣም እወዳችሃለሁ ከ ወሎ ራያ
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
በላይ ዘለቀን ሳስበው እንባዬ ይመጣል.... የሱ ጀግንነት እና አሟሟቱ ያሳዝናል ❤
@user-sg3zx7me4y
@user-sg3zx7me4y 2 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው አማራዬ ዘር ይውጣልሽ ጎጃምን ሀገሬን በሚገባ ገልፀኸዋል እናመሰግናለን 🥰
@temietube12
@temietube12 2 жыл бұрын
አሜን
@haileyesusawulew6938
@haileyesusawulew6938 2 жыл бұрын
proud to be Amhara! Again proud to be Ghion (Gojjam)! to be Amhara is blessing from God!
@turumbamedia-5785
@turumbamedia-5785 8 ай бұрын
ሁሌም፡ይሄን፡ሙዚቃ ስሰማው ይነዝረኛል
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 2 жыл бұрын
አነጀት አርስ ሙዚቃ ነው። ተባረክ!
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ የጎጃም ዘፈን ስለማትዘፈን ይከፋኝ ነበር አሁን ግን በቃ ተባረክ
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 17 күн бұрын
እስከ አሁን ድረስ ኢትዮጵያ ነበር የምለዉ አሁን አማራ ነኝ ተቀበልኩት አለቀ ። እኔ አማራ ነኝ ከዚ ደግ ህዝብ ነዉ የተወለድኩት አለቀ ❤❤❤
@elizabethfeffer8285
@elizabethfeffer8285 2 жыл бұрын
I fell like crying when I hear this song , I love Ethiopian ♥️♥️♥️♥️
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
ምሀራያ ቆጆ ስራ ነው💯💯✅ ቀጣይ ለሽዋ ዝፈንልን ስወድህ የኔ ጀግና 💪💪😘😘😘😘
@marshetmamo174
@marshetmamo174 2 жыл бұрын
እኮ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
👍👍👍
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 2 жыл бұрын
ስለሸ ዋ ዘፉኖ አይቅም
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
@@nasarrnasarr7387 አንድ አማራ ካልን ብሀሉንም ዘፈኑንም ማስተዋወቅ አለብን ሁላችንም ሽዋ በጣም እየተደበቀ ነው ባህሉ እደወሎ እዳይወስዱት የሁላችንም ሀላፋነት ነው ብሀልን መሳወቅ አለብን 🙏🕌❤⛪ አንድ አማራ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
ተቀወጠ አይገልጸውም በሉ ገባ ገባ በሉ ወገኖቸ ሞቅቅ ይበል ዘፈኑ ተዘፍኖል እናመሰግናለን ወንድማችን ማሪሁን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
ትክክል
@soliyanatewelde-og2kb
@soliyanatewelde-og2kb 19 күн бұрын
I am tigray but i love this song🎉❤
@gebrehiwottesfay9797
@gebrehiwottesfay9797 Жыл бұрын
Yes, I am proud to be really proud Ethiopian.
@geni4618
@geni4618 2 жыл бұрын
ዋውውው ነው ዘፈኑ፣ አማራ ተራራው አማራ ጀግና ህዘብ ነው፣ አማራ ተኳሽም ቀዳሽም ጀግና ህዝብ ነው 💕💕💕💕💕
@gebrealiaseewonatu5774
@gebrealiaseewonatu5774 2 жыл бұрын
Ppp
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
Yessssss
@fasikasisay4697
@fasikasisay4697 2 жыл бұрын
Eriyw
@fasikasisay4697
@fasikasisay4697 2 жыл бұрын
Hkym
@fasikasisay4697
@fasikasisay4697 2 жыл бұрын
Weas
@user-vm5gi3xh2q
@user-vm5gi3xh2q 2 жыл бұрын
በደረሰበት እያስጨነቀ በታች ነዉ ሲሉት በላይ ዘለቀ አቦ ትችላለህ ነፍፍ አመት ኑርልኝ
@tsiget8481
@tsiget8481 2 жыл бұрын
30 አመት እስከ ዛሬ በማንናታቹ ትታረዳላቹ ትፈናቀላላቹ ትሰደባላቹ ትራባላቹ ዛሬም ግን ተገፉን ብላቹ ሀገራቹን ባንዲራቹን አልከዳቹም አላዋረዳቹ ዛሬም በስሟ ትሞታላቹ ከናንተ መፈጠሬ የሚያኮራኝ እኮ ለዝህ ነው ልሙትላቹ ነፍጠኞቹ ዘመዶቼ አማራዬዬዬ
@kmthailu2262
@kmthailu2262 7 ай бұрын
እንዴት ልግለጸው የዚህን ዘፈን እንዴት እንደምወድ ። ጀግናው ነፍጠኛው አራሹ ቀዳሹ ጎጄ በርቱልን።
@wendosentutorials9925
@wendosentutorials9925 2 жыл бұрын
" ሸ ለ መ ኝ " ዋዉ እንዴት ያምራል! ባህላችን በዚህ መንገድ ሲገለፅ እንዴት ደስ ይላል! ከባህል እስከ ጀግንነት የተዋጣለት ነዉ። "" አማራ ሁሌም ጀግና ነዉ ""
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
♥️🌺🙏🏾
@samriasayi8749
@samriasayi8749 2 жыл бұрын
ሀቅ ብለሀል💚💛❤
@rozeaa8078
@rozeaa8078 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ሙዚቃ ማሀሪ ጀግናችን ሽ አመት ኑርልን
@temietube12
@temietube12 2 жыл бұрын
ባብማይቱ ማርያም ኑ ገባ ገባ በሉ
@FiifiufChcfhf
@FiifiufChcfhf 21 күн бұрын
Tigraway negn gn this music 🔥 🔥
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 10 ай бұрын
What a beautiful song 💚💛❤️ such a shame I discovered it late 🥺🥺🥺 Mehari thank you for giving us such masterpieces 🙏🙏🙏
@elsaelsa1825
@elsaelsa1825 2 жыл бұрын
መሐሪያችን ሞቼ ነው የምወድክ አማሮች የት ናችሁ ገባገባ በሉ 💃💃💃❤️❤️
@user-of6po2hd2b
@user-of6po2hd2b 2 жыл бұрын
እሽ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@abekitekle3562
@abekitekle3562 2 жыл бұрын
አለነነነነነነነነነነነነነ
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
አለን
@temietube12
@temietube12 2 жыл бұрын
አለን ኑ እኔም ጋ ገባ ገባ በሉ እንጂ
@maheletdesalew7237
@maheletdesalew7237 4 ай бұрын
ገባ ገባ ብለናል🎉
@tarekegndessie7688
@tarekegndessie7688 2 жыл бұрын
እኔን ጎጃም አቀበጠኝ ምርጥ ስራ ነው፡፡ የምትሰራቸው ስራዎች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው በርታ ወንድማችን፡፡
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
I love Ethiopia 🇪🇹❤️
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
እየሙን እየሙን እናቱ ታይቷት ነው በላይ ያለች ስሙን።💚💛❤ ሰርተኸዋል መሃሪዬዬዬዬዬ
@user-lq9iu7bi2l
@user-lq9iu7bi2l 2 жыл бұрын
በስማም ከቃል በላይ የሆነ ምርጥ ስራ ነው።ባንዲራችን ይነዝራል ሲያዩት ኢትዮጵያዬ ሁሌም ኑሪልኝ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አማራ ባንዲራ ምናም ከሚል ህእሳቤ ካልውጠ መቼም ነፃ አይወጣም ኮተት መጀመሪያ ነፃ ወጣ
@hermelamesfin7966
@hermelamesfin7966 2 жыл бұрын
@@teninetwuletaw7228 tegst ya genat kulf nat sibal alsmahym majamerya lanndira kebr kalalh men targalh ezi
@bekimok1238
@bekimok1238 2 жыл бұрын
ምድራዊ ገነቷ ጎጃም ለ1 አባይን ሲሻገር ይጨንቀኛል ሰላምሸ ይብዛ የነፍጠኛዎች ብድር ። አማራዬ ኩራቴ ማንነቴ እርሰቴ ኢትዮጵያዬ መጠሪያዬ gojjam Amhara Ethiopia
@GirmaAbeji
@GirmaAbeji 4 ай бұрын
ጎጃም ጎደር ወሎ ሸዋ ውደ ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@osmanyasin8073
@osmanyasin8073 2 жыл бұрын
መልካም የመስቀል በአል ለመላው ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን ደጉ የጎጃም ሰው ጎጃሜ ውስጤ ነው!!!
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
@Maey wow yamelan Yemer ደምረኝ
@yanitgirma
@yanitgirma 2 жыл бұрын
ክበርልን ወንድማለም🙏❤
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 2 жыл бұрын
እንድህ እርስ በርሳችን ስንደናነቅ አንድነታችን ይጠነክራል አድስ ጀግናም እንወልዳለን።ጥሩ ስራ ነው ወንድማችን!🙏 ጎጄ+ጎንደር+ወሎ+ሸዋ=አማራ
@temietube12
@temietube12 2 жыл бұрын
ባብማይቱ ማርያም ኑ ገባ ገባ በሉ
@Ksa-zc4ky
@Ksa-zc4ky 2 жыл бұрын
@@temietube12 Alen
@user-oe9sz1lv4x
@user-oe9sz1lv4x 2 ай бұрын
እንዴት የሚያንዘረዝር ልብን የሚያሞቅ ወኔ ያለዉ ሚዚቃ ነዉ እድሜ ይስጥልን ደጋግሜ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ዘፈን ነዉ!!❤❤❤
@mebafirew6256
@mebafirew6256 4 ай бұрын
Proud to be Ethiopian and Amhara Goje🦅💪🏾
@mahitubes749
@mahitubes749 2 жыл бұрын
የአሳምነው ልጅ ቀብራራ አማራ ዘር ንጉስ ኩሩ ነፍጠኛ ነን💚💛♥💪💪💪💪
@melashugetachew8011
@melashugetachew8011 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማህሪ እንዲህ ቱባ ባህላችን በድንቅ ዜማ ስላቀረብክልን! ጀግና ነህ !
@mintwabbjo9529
@mintwabbjo9529 8 күн бұрын
ማሪያምን ሙቼ ነው የምወድህ ወንድማለም !!!!!!!!!!!!!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
አይዞህ ወገኔ አማራዬ የኔ ጀግና የልቤ ኩራት 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@yotorzghion9689
@yotorzghion9689 2 жыл бұрын
ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ ነገዳችን ደማችን አማራ ነው! አማራዬ😍
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አንድ አማራ ::
@h3-3
@h3-3 5 ай бұрын
እውነትነው አንዲደምነው የምቀዳው የጀግናል
@h3-3
@h3-3 5 ай бұрын
አወ አንዲን ጥርጥር የለውም
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ💚💛❤️💪💪
@miguelpeinadocastillo8309
@miguelpeinadocastillo8309 2 жыл бұрын
900
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt 9 ай бұрын
አማራነት ክቡር ማንነት ❤
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu Жыл бұрын
እኔ ቆምጬ ፎጣ ለባሹ ነፍጠኛው የበላይ ዘር ጎጃሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነኝ።
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
የሚገርም ሰራ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያዊው ጀግና
@haymekassa4919
@haymekassa4919 2 жыл бұрын
አማራዎች ፍቅር ሆናችሁ ለእኛም የጀግንነትን መንፈስ በመላዉ ኢትዮጵያ እያነፈሳችሁ ፡ በፎጣችሁ ፍቅር ሁላችንንም አጥለቀለቃችሁን። ይህንን ቀን አልፋችሁ ደስታችሁን እንየዉ። የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነ ህዝብ።
@yanitgirma
@yanitgirma 2 жыл бұрын
አሜን እማ🙏
@rawmilkmike
@rawmilkmike 2 жыл бұрын
አሜሪካዊ ነኝ። ጠመንጃዎቹ ለምንድነው? አሜሪካ ውስጥ እነሱን ለመጠቀም ሰበብ የምንፈጥር ይመስለናል። እኛ ሁሌም ነፃነትን እንጠብቃለን እንላለን። ግን እንደዛ አይደለም። እየተጠቀምክባቸው ነው? ከሆነ በማን ላይ? እውነት ጠላቶቻችሁ ናቸው? ወራሪዎች ናቸው? ወታደሮች ናቸው? እየሰራ ነው?
@birtukantadele8085
@birtukantadele8085 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
@fafi2537
@fafi2537 Жыл бұрын
እናመሰግናል
@nanitesfaye9700
@nanitesfaye9700 2 жыл бұрын
ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኩ ያንዘርዝረኛል 💪💪💪💪💪💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗💗💖💖💖💓💓💓💓💓💓💝💝💝💝💝💟💟💟💟💟💟💟💝💝💝💝💝💗💗💗💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💚💚💚💛💛💛💛💜💜💜💜💜 ክብር እና ፍቅር ለጀግናው ሰራዊታችን , ለ አማራው ቆራጡ ጀግና.... በሀገር ቀልድ ለማያቀው 💪💪💪💪 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው ።
@ot7bangtan751
@ot7bangtan751 2 жыл бұрын
Ethiopea even when they are the victims that's amhara . i admire you all .. everyone please know this the love and sacrifice for a country shouldn't be only from 1 side if amhara had enough and start focusing only on their amhara like the others they won't come back so let's not take them for granted
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
አማራየ አይዞን መከራው ቢበዛም አሸናፊወቹ እኛነን እውነትያሸንፋል😍😍😍😍
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አይዞን ወገኔ
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 2 жыл бұрын
ጥርጥር የለውም ።
@mesaytadesse4951
@mesaytadesse4951 2 жыл бұрын
ነፍጠኛው መሐሪ ደገፈው ሀገር ወዳድነትህ ይለያል። አድናቂህ ነኝ! ሁሉም ስራወችህ ምርጥ እና ባህላችን ገላጮች ናቸው። እናመሰግናለን ወንድማለም:: lezelalem nurlgn. Our people want unity and our people need work that unites them since our people are heroes...so you have the ability to achieve this !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-qp4uv9gu8v
@user-qp4uv9gu8v Жыл бұрын
👍👍💚💚💚❤❤💛💛💛
@amsaldagnaw7818
@amsaldagnaw7818 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Genetmogesakaleu
@Genetmogesakaleu 3 ай бұрын
Amharaye yene koro 💪🥰🥰🥰
@aminaethio2971
@aminaethio2971 2 жыл бұрын
የአማራ እናት ትውልደው መሀፀነ ለምለም 💪💪💪💪💪 ነኝ የነፍጠኛው ልጅ
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 2 жыл бұрын
አማራነት ቅኔ ነው ሰዎች 💚💛❤️ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ÷ ሁሉም አማራ ለ አንድ አማራ።
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 6 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН