No video

Ethiopian Music : Beshewa Zemedu በሸዋ ዘመዱ (ውረድ ሸዋ ሜዳ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

  Рет қаралды 345,909

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Ethiopian Music : Beshewa Zemedu በሸዋ ዘመዱ (ውረድ ሸዋ ሜዳ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 311
@samirmengesha8627
@samirmengesha8627 4 жыл бұрын
ሸዋ ያአባቴ ሀገር በጣም እወዳችኋለሁ ሙሉ ሸዋ ሰዉን የምታከብሩ ፍቅር ናችሁ
@jackypepegunner8737
@jackypepegunner8737 5 жыл бұрын
እኔ ሀድያ ነኝ ግን አማረ ኦሮሞ ትግሬ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን እወዳቸዋለሁ ❤❤
@asrateskindir3505
@asrateskindir3505 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት
@yeshiyeshi3873
@yeshiyeshi3873 3 жыл бұрын
በኢቶጲያውነቴ እኳረለው,ያውም,ገጠሬ,ነኝ
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
የሸዋ አማራ ነኝ አማራ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
አለን ኩርት ያልኩ አማራ ከሸገር
@user-qc4hb9lh7p
@user-qc4hb9lh7p 5 жыл бұрын
የኔ ሽኩሪና
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
አለን ከይፋት😍😍😍😍
@user-zk7ru9vl2r
@user-zk7ru9vl2r 5 жыл бұрын
አለን ከጎንደር ከወሎ ከጎጃም አባት አገር ሸዋ
@wubyeteshome306
@wubyeteshome306 5 жыл бұрын
አለን የሸዋ የጅሩ አማራ
@almazmohammed3871
@almazmohammed3871 5 жыл бұрын
አማራዎች የሰው ውሃልክ የሃገር ማገር ነን። አብሽሩ ነገ ብሩህ ነው
@taeba8555
@taeba8555 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ነው እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን አማራዎችን ውድድድድድድድድ
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
ማማዬ የአማራ ብቻ አይደለም የሁላችንም የኢትዮጲያዊነው የኢትዮጲያዊ የሆነ ነገር የሁላችንም ነው ቆንቆ መግባቢያ ነው እሽ. ፖለቲከኞች ናቸው የከፋፈሉን መነገጃ ያደረጉን እሽ አንች ኩሩ ኢትዮጲያ ዊነሽ
@andualemyeshidinber9861
@andualemyeshidinber9861 5 жыл бұрын
egnam enwodshalen befkr
@meazi21
@meazi21 4 жыл бұрын
እኛም እኖድሻለን
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ የሰሜን ሸዋ ልጅባልሆን ይቅጨኝ ነበር ሸዋ የኢትዮጲያዊነት መሰረት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
እኔም እደዚህነው
@user-qo3gn7bh6m
@user-qo3gn7bh6m 5 жыл бұрын
የምንጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሳ የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሳ ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ባህል ናት ፍቅር አጣንጅ
@asrateskindir3505
@asrateskindir3505 5 жыл бұрын
ትክክለኛው የምንጃር የሀገሬ ባህልና ዘፈን ይህ ነው ሁሌም እመኝ ነበር በሚዲያ እንዲቀርብ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
ገበሬ ውስጤ ነው እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ የገበሬ ልጅ የሆን ላይክ
@jonaslandyn6945
@jonaslandyn6945 3 жыл бұрын
you probably dont care but if you guys are stoned like me during the covid times you can stream pretty much all of the latest movies on InstaFlixxer. Have been binge watching with my gf for the last months xD
@malachirene5788
@malachirene5788 3 жыл бұрын
@Jonas Landyn yea, I've been using instaflixxer for since november myself :)
@clarkzavier1521
@clarkzavier1521 3 жыл бұрын
@Jonas Landyn yup, I have been using instaflixxer for since december myself :)
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍 አማራ የሚያምር ብዙ ባህል አለን
@ommomm8149
@ommomm8149 5 жыл бұрын
አማራኮ ብዙ ባሕልና ቋንቋ ያለው ምርጥ ሕዝብ ነው አማራዎች ዘራችሑ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 5 жыл бұрын
Omm Omm ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ሸዋ ያልተዘመረለት ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ።
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 жыл бұрын
ትክክለኛው ባህል ያምራል አማራነት ውበት
@kalukebede8762
@kalukebede8762 5 жыл бұрын
መንዜ ነኝ የመንዝ ሸበላ ምንጃር ውስጤ ነው
@amenyoutube9994
@amenyoutube9994 5 жыл бұрын
የሸዋ ልጅ ነኝ እስኪ like ግጩኝ
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 жыл бұрын
👍👍👍👍💚💛❤
@yas.gaming5743
@yas.gaming5743 5 жыл бұрын
Enem
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
እኔም
@yegnachanal6285
@yegnachanal6285 5 жыл бұрын
Eneeeeeeeeeewm
@adad7834
@adad7834 5 жыл бұрын
enamii
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
ዋው የሀገሬ የትውልዴ ቦታ ባህሌና ወጌ ምንጃሬ ነኝ የጤፉ ሀገር አኮራችሁኝ ምንጃሮች ሸንኮራ ናፈቀኝ 😭 እናመሠግናለን በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
አብሽር በቃ ተያይዘን ሰው እንሆናለን
@user-qb7pu2oy2n
@user-qb7pu2oy2n 5 жыл бұрын
እኔም
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
መገን የሸዋ ስው ክፋ አትንካችሁ ወገኖቼ😍
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 жыл бұрын
ድብልቅ የለለበት ትክክለኛ የባህል ጭፈራ ውይ ሥታምሩ በርቱልን የተረሣውን ባህላችን አውጡት ከተደበቀበት ገና ብዙ ባህል አለ ምኑ ተነካና ገና
@fregeremew7463
@fregeremew7463 5 жыл бұрын
አገሬ ሸዋ ምንጃር የሚኒሊክ ዘር
@aminaziya5873
@aminaziya5873 4 жыл бұрын
fre geremew 💓💓💓🇨🇬💔
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
ድንቅ የሸዋ አማራ የጥበብና የታሪክ ምንጭ!
@user-sh8zg4zu2y
@user-sh8zg4zu2y 5 жыл бұрын
ዋውውውውው አሪፍ ዘፈን ነው እምዬ ሀገሬ እስኪ የሽዋ ልጅ የሆነ ማነው ብቅ ብቅ በሉ
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 5 жыл бұрын
እሽሩሩ ስጋግር አዝዬ ስፈጭም አዝዬ የሚለውን ግጥም ድሮ ልጅ እያለሁ እዘፍነው ነበር 😘😘😘የምንጃር ጭፈራ ኡፍፍፍፍፍ miss you ሀገሬ መሬ
@abdiawol8879
@abdiawol8879 2 жыл бұрын
የኔዋ ሸዋ የእምዬ አገር ሞቼ ነው የምወድሽ ሀገሬ💚💛❤💪😘😘
@user-gl1lm3wb9o
@user-gl1lm3wb9o 3 ай бұрын
ከራያ ነኝ ሸዋ እወዳችኋለሁ
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
ምንጃሬውች የት አለችሁ 😍
@helen9673
@helen9673 Жыл бұрын
የሸዋልጅ ግን የሸዋ እስክስታ አልችልም በፍቃደኝነት የሚያስተምረኝ ደሞቼ ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@asnigirma5660
@asnigirma5660 5 жыл бұрын
አገሬ ሸዋ ኡፍፍፍ በህላችን ልዩ እኮ ነው እኛ አማሮች
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
እስኪ በአማራነቱ የማይደራደር ላይክ ግጩኝ😊❤💛💚ዘድሮ መቸም በኛ የማይቀና የለም😉😜ደሞ ኬኛ አሉ🙈
@zainabz7218
@zainabz7218 5 жыл бұрын
አውሽዋነንአረተዉሸዋንአሳዩን
@omanoman814
@omanoman814 5 жыл бұрын
@dearmom7906
@dearmom7906 5 жыл бұрын
ሀገሬ ምንጃር ነፍ አመት ኑሪልኝ በሽዬ ምርጥ ስራ ነው የሠራከዉ በርታልን
@hbvbbbb2310
@hbvbbbb2310 5 жыл бұрын
ምጃሬ ነሽ ማር ዬት ነሽ
@dearmom7906
@dearmom7906 5 жыл бұрын
አረርቲ ከተማው ዉስጥ
@user-hk3lo5et3y
@user-hk3lo5et3y 5 жыл бұрын
ቱባ ባህላችን ይሄ ነው በርቱልን
@kbebewmekdes4758
@kbebewmekdes4758 3 жыл бұрын
ውውው በጣም አሪፍ ነው በሪታልን ገና ስለ ምንጃር ሸንኮራ አልተዘፈነላትም
@TNTN-cp4ij
@TNTN-cp4ij 5 жыл бұрын
ምጃር. ነው. ሀገሬ. የጤፉ. ሀገር. ምጃር. እዴት. እደምታምሩ. የሀገሬ. ልጆች.
@user-qb7pu2oy2n
@user-qb7pu2oy2n 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 жыл бұрын
ሸዋ ነኝ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ሸዋን የሚያስጎበኘኝ አንድ ሰው ልጣ ? ተው ግን ተው ሸዋን አሳዩኝ
@asrateskindir3505
@asrateskindir3505 5 жыл бұрын
Alehu
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 жыл бұрын
@@asrateskindir3505 ኑሪልኝ ኑሩልኝ ደሞቸ
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 жыл бұрын
ቅርብ ነው ደግሞ አንች ለመምጣት ያብቃሽ
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 жыл бұрын
@@user-lb6sn1ek2o እኔ ጎንደሬ ነኝ አሁን ያለሁት በስደት ነው ዱባይ ጎንደርን እና ጎጃምን አውቀዋለሁ ሸዋ እና ወሎን ግን አላውቀውም ወሎ እንኳን ብዙ ሰው የማውቀው ስላለ ያሳዩኛል ሸዋ ግን ምንም የማውቀው ሰው የለኝም ባየው ደስታየ ወደር የለውም
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 жыл бұрын
@@user-tr6ti4ot7t ኧረ አንች ጎበዝ ነሽ እኔ ከተወለድኩበት ክልል ውጭ ሄጀ አላውቅም ሰሜን ሸዋ ጅሩ አርሴማ ሲባል ሰምተሽ አታውቂም እኔም እራሴ ወደ ስደት ከወጣሁ አመት ሆነኝ ያለሁት ዱባይ ነው ሁልጊዜ ጥያቄዬ የውጭ ዜጋ ሀገራችንን ሊጎበኝ ይመጣል እኛ ግን አገራችንን በደንብ ሳንጎበኛት የሠው ሀገር እንመኛለን ላገራችን ያብቃን እግዚአብሔር ሁሉንም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እናየው እንችላለን እኔ መጀመሪያ አክሱምን ባይደስ ይለኛል እሽ መልካም ቀን ይሁንልን 💚💛❤ሰሜንሸዋንአንድቀን ታይዋለሽ
@yotor5576
@yotor5576 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው በሪታልን ገና ስለ ምንጃር ሸንኮራ አልተዘፈነላትም
@gadisloveanitayem345
@gadisloveanitayem345 5 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጲያንደስ የሚል ባህል አለን ውድድድድ ብርቱ 💚💛❤👌
@aregatesfaasamerew121
@aregatesfaasamerew121 4 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል ዛሬ ይሄንን ዘፈን ባላይ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም ትዝታ አለብኝ ገጠር ነው ተወልጄ ያደግሁት እና የድንጋይ ወፍጮ ነበር እናቴ የዛሬን አያርገውና በእሱ እጇ እስኪላጥ ድረስ ፈጭታ ታበላኝ ነበር ዛሬ ትዝ አለችኝ አሁን በሕይወት የለችም እኔም ለሥራ ውጭ ሐገር ነኝ ዛሬ ብትኖርልኝ ተራዬን እንከባከባት ነበር
@user-ek6ch7dk5c
@user-ek6ch7dk5c 5 жыл бұрын
አማሮችዬ ውድድ
@haytadis1892
@haytadis1892 5 жыл бұрын
ውይ አገሬ ከየት መጣ ውይ ናፍቆቴ
@SHEWATUBE
@SHEWATUBE 3 жыл бұрын
እስኪ የሸዋ ነን ያልክ እጂ ወደላይ Put your hands 🖐 ✋ 🙌🏽 👍🏼 Wada Laye.
@user-uc1xp2kn6d
@user-uc1xp2kn6d 4 жыл бұрын
ሸዋ የሁሉም አገር፡ እንዴት ደስ እንደምትችል ።
@yeneyenenew3588
@yeneyenenew3588 5 жыл бұрын
ጨፍሪ ጨፍሪ አለኝ ውይይይይይ ታምራላቺሁ የባህል ዘፈን እንዲህ ነው
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
kidist Abraraw አስነኪው ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድድድ አረግሻለው
@GgGg-jb5qq
@GgGg-jb5qq 5 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምሩ እፍፍፍፍፍፍፍፍ መጠሁ እኔም
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Gg Gg ማሬ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ደስ ይለኛል ውድድድድ አረግሻለሁ😘
@yotor5576
@yotor5576 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትሎ በጣም ደስ ትሉ ነበር
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባህላቺን እና ገበሬ እኔ ልጂነቴነው ያስታወሰኝ በራዪ ስታበራዩ ስታመርቱ ጤፉን በሬወቹ ሁሉም ያምራል ቀረርቶው ያምራል
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 3 жыл бұрын
Very good. It shows the ancient skills and traditions of the Showa Amhara.
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
Interesting and amazing culture of the Ancient blessed people of Showa Amharas! All the best!!
@mahilove985
@mahilove985 5 жыл бұрын
የሸዋ ልጅ ነኝ ለዛውም የበረራ ሸገር 😍😍😍😍
@user-tk7my7xl7n
@user-tk7my7xl7n 5 жыл бұрын
ከትክክለኛ ባህልጋ አሪፍ ስራ
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 3 жыл бұрын
I am from north Shoa From historical place proud of it. God bless Ethiopia down with evil traitors or bandas
@user-wq8mk2xh7t
@user-wq8mk2xh7t 5 жыл бұрын
🇪🇷 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@user-tu9qr4cn5c
@user-tu9qr4cn5c 5 жыл бұрын
😍😍😍
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት አማራነት ውበት ነው
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 5 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ ሳብስክራይብ አርጉልኝ አምሮኝ ነው መቼም በእርጉዝ አትጨክኑም
@kemalyassin2555
@kemalyassin2555 5 жыл бұрын
😅😅😅
@user-wi1lt9lo1y
@user-wi1lt9lo1y 5 жыл бұрын
ከከከከከከ
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 5 жыл бұрын
እንደው ስታስጠሉ የዘንድሮ ሴቶች ውይይይይይይ የማይመስል ነገር አታውሩ እስቲ በኛ ግዜ ቡሌ ጠላ አፈር እና የመኪና ጭስ ነበር የሚያምረን የእናንተ ደሞ የሰው ጣት ላይክ 👍👍👍👍 ምድረ ችጋር ጠሪ ቲሽሽሽ
@tringosamao3475
@tringosamao3475 5 жыл бұрын
ወሎየዋ ነኝ ስደተኛ ነኝ የናቴ ናፍቄ እመቤቴ ማሬያም በሰላም ታገላግልሽ😘😘😘😘😘💜💜
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@arsemadebesay938
@arsemadebesay938 5 жыл бұрын
I com from Eritrea I like Ethiopian music
@garmakw8747
@garmakw8747 5 жыл бұрын
ይህ ነዉ ቱባ ባህላችን በጣም ቆንጆ ሰራ ነው
@aip7123
@aip7123 2 жыл бұрын
ሸዋ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 5 жыл бұрын
አማራየ በሙሉ ዉድድድ
@wondmayele9886
@wondmayele9886 5 жыл бұрын
ባህላችን ይች እና ይህ ብቻ ነው
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 9 ай бұрын
Shiwa geda ze bihere bulga bete Israelian we love love you !!
@dyg7cg752
@dyg7cg752 6 ай бұрын
ሸዋ የነገስታት ሀገር
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
የዚህ ሙዚቃ ባለቤት አማካሪ ያስፈልገዋል 2ወይም 3ክሊፕ ይወጣዋል ሙዚቃው እኮ ያጨዋወት ለዛው በርቱ ግን ደሰሰ የሚል ስራ ነው
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 5 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ
@dawitabiy4421
@dawitabiy4421 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ሸዋ እየተነቃቃ ነው በርቱ
@israeltsehay5236
@israeltsehay5236 4 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ 💚.💛.❤️
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
ለመላ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ለትንሣኤው በሰላም አደረሣችሁ
@tsigiebruktsigiebruk9921
@tsigiebruktsigiebruk9921 5 жыл бұрын
አገሬ ልገባ ሳምንት ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ
@user-qe2md2kx1u
@user-qe2md2kx1u 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ግቢ ቤተሰቦችሽን በሰላም በደስታ አግኛቸው እህቴ
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 5 жыл бұрын
ABATACHIN KEDUS EGZIABHER BESLAM LEAGERISH ETHIOPIA MEDER YABKASH BEYE ESELEYILISHALHU.
@netsanet8523
@netsanet8523 5 жыл бұрын
beslam yagebaesh
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 жыл бұрын
So much love put together... Thanks the genus artists behind the scenes, of course big kudos to director this videos & his camera photographer. 💚💛❤👍👍👍👍👍✌
@kikikikiki367
@kikikikiki367 4 жыл бұрын
የምንጃር ባህል ደስ ሲል በጣምነው እምወደው
@ethiopia7156
@ethiopia7156 5 жыл бұрын
የሸዋልጅ መሆኔ ኩራቴ ነዉ ሸዋሮቢት ነኝ ከደጎች ሀገር
@yechiworkmariam953
@yechiworkmariam953 5 жыл бұрын
ዋውውውው ያገራችን ደብ ነው
@SaraSara-ot4ze
@SaraSara-ot4ze 4 жыл бұрын
ኢፍፍፍፍፍ ሀገሬ ባህሌ ማማሩ ምንጃር ሀገሬ miss you ❤️❤️❤️❤️
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
ይሄንሙዚቃ፣ለወሎ፣ዪኒቨርስቲስጡና፣ብዙታሪክ፣ይወጣበታል፣፣ምክነያቱምወሎዪኒቨርስቲ፣ስለሚያጠና፣፣
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 3 ай бұрын
የኔ ጀግኖች
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘፋኑ ያጫውት ት
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 5 жыл бұрын
ምረጦች ስታምሩ😍😍😍😍
@selamselam151
@selamselam151 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ሸዋ በመሆኔ ኩርት
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 9 ай бұрын
Werk sewu shiwa!!❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@yohanneswoldeslassie951
@yohanneswoldeslassie951 5 жыл бұрын
I like so much; ere endet des ylal yeteff gebere mehon
@muridamuri689
@muridamuri689 5 жыл бұрын
Wow yamralll I love Amhara
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን
@user-bl5yu3zh4u
@user-bl5yu3zh4u 5 жыл бұрын
i Love አማራ 💚💛💖
@tarkufkadu8635
@tarkufkadu8635 5 жыл бұрын
Yeshewa oromo negn lezahum kuru Ethiopiawi
@me-bo6cs
@me-bo6cs 5 жыл бұрын
ምንጃር ኩራቴ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 10 ай бұрын
አረ ምንጃሮች የት ናቸው ያገሬ ልጆቺ
@hailyebayu7378
@hailyebayu7378 5 жыл бұрын
Great job to encourage shewa culture
@geraltatube8097
@geraltatube8097 5 жыл бұрын
በኣማራነታቹ ምትኮሩ ብቻ subscribe ኣድርጉኝ
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 5 жыл бұрын
ማንምቦታመርጦአልተወለደም በኢትዮጵያውያዊነታችንእንኩራ ልዩነታችንውበታችን
@geraltatube8097
@geraltatube8097 5 жыл бұрын
100%
@user-jc6sy5cm9q
@user-jc6sy5cm9q 5 жыл бұрын
እኔ አማራ በመሆኔ ሳይሆን ኢትዮጲያዊ በመሆኔ እኮራለሁ
@user-hk3lo5et3y
@user-hk3lo5et3y 5 жыл бұрын
እሺ አሁኑኑ ሳይስክራይብ አደርግህ አለው አማራነቴ ኩራቴ
@proudamhara6491
@proudamhara6491 5 жыл бұрын
አድ ነን እጅ አድ አይነት አይደለንም Ethiopia afer tbla, Amhara le zelalem tnur ❤️ 💪
@zooozoozooozoo9283
@zooozoozooozoo9283 5 жыл бұрын
ሸዋ የጀግና አገር
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 3 ай бұрын
ወይኔጤፍውቂያ ፡ ብርባሮ ፡ ትዝአለኝ ፡
@jebenaent
@jebenaent 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል:: quality video and music...proud of our culture.....keep up the good job....
@eifuybiete6071
@eifuybiete6071 5 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ ለፍሲካ በአል መንዜ
@melateanedareg7680
@melateanedareg7680 4 жыл бұрын
Wawwwwwww yamerale etho lezelalem tnor
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 5 жыл бұрын
ዋውውውው
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 5 жыл бұрын
በኢትዬጽያዊነት ብቻ የምትኮሩ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ
@haytadis1892
@haytadis1892 5 жыл бұрын
እኔ ቅልጥ ያልኩ ምንጃሬ ነኝ እስኪ የምጃር ልጅች በላኪ አሳውቁኝ
@asrateskindir3505
@asrateskindir3505 5 жыл бұрын
me too
@haytadis1892
@haytadis1892 5 жыл бұрын
@@asrateskindir3505 ማለት አልገባኝም
@asrateskindir3505
@asrateskindir3505 5 жыл бұрын
ቂቂቂ እኔም ነኝ
@user-qb7pu2oy2n
@user-qb7pu2oy2n 5 жыл бұрын
እኔም
@user-qb7pu2oy2n
@user-qb7pu2oy2n 5 жыл бұрын
@Mekonen Alex sidet
@danielasefa4662
@danielasefa4662 4 жыл бұрын
Kqetemochu meghebeyaya bota sheqketashekqt amtubet.
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነውውውውውውውውውው ታምራላችሁ ወገኖቸ
@abuja2843
@abuja2843 3 жыл бұрын
የጎንደር የወሎ የጎጃም የሽዋ ጠላት በዛ አማራ በሀሉ ውበቱ ዘፈኑ ሁሉነገሩ ከዘረኝነት የፀዳ በኢትዬጸጴዊነቱ የማይደራደር
@hiwethiwet2916
@hiwethiwet2916 5 жыл бұрын
አቤትውበት
@rimaoumer8481
@rimaoumer8481 5 жыл бұрын
👌 እኔ ሙስሊም ነኝ ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ብያለሁ ውዶች
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
አሜን ማማዬ 😍😍😍😍
@hfgitt7rdgjj169
@hfgitt7rdgjj169 5 жыл бұрын
remla remla ki866tf nuit
@user-bt4xv6zh3k
@user-bt4xv6zh3k 3 жыл бұрын
የኔ ሸዋ💞💞💞💞💞💞💞
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 5 жыл бұрын
ልጅኔቴ አስታውሳችሁኝ አይ ልጅነት
@samsungdubai139
@samsungdubai139 3 жыл бұрын
ያምራል ሀገሬ
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 5 жыл бұрын
እሰይ በጣም ደሰ ይላል በርቱ ዋዉዉዉዉዉዉ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-wr7hf6wx1u
@user-wr7hf6wx1u 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል👌👌👌
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 2 жыл бұрын
እኒ ተጉለቴ ነኝ
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
8:33
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 1,7 МЛН