ሚስት መሆንን እመኛለሁ | ማታ ማታ እግሬን ያጥበኛል | ያየሁት ቀን ነው ባሌ በሆነ ብዬ የተመኘሁት | Habesha couples edition | Selamta

  Рет қаралды 220,970

Selamta - ሰላምታ

Selamta - ሰላምታ

2 жыл бұрын

ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን።
የሜላት የቲክቶክ አካውንት : www.tiktok.com/@melat8187
Follow us on Social media :
▶ Telegram : t.me/selamta_1
▶ Instagram : / _amaha__
▶ Instagram : / selamta_1
▶ Tiktok : www.tiktok.com/selamta_1

Пікірлер: 206
@selamta
@selamta 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pqmbd5mr0r-xn3k.html
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በመጠናናት አልያም በጓደኝነት እረጅም ጊዜ ወስደን ስለ ተጠናናን ሳይሆን እግዚአብሔር የግራ ጎናችን መስጠት ሲፈልግ አንድ ቀን አይደለም ሰአታት በቂ ነው 100%
@betitenaw9977
@betitenaw9977 Жыл бұрын
ኧረ እነዚክን ልጆች እንደኔ እሚወዳቸዉ በላይክ አሳዩን👍👍
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የወደደዉ የአብረሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
ታድላችሁ በይ በደንብ ተንከባከቢው እንደዚ አይነት ሠው የትም አይገኝም!!
@BasGetachew
@BasGetachew 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ታሪክ ያላቸው ጥንዶች ናቸው።
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
ውለዱ ክበዱ ቤታችሁ የፍቅርና የበረከት ቤት ይሁንላችሁ ለእኔም ትልቅ ትምህርት ነው ። እኔም የምወዳት ልጅ ነበረች ግን ስቀራፈፍ አንዱ ጩልሌ ላፍ አደረገብኝ እና እስካሁን ልቤ ያለቅሳል ስለዚህ የአንተ ውሳኔ ልክ ነህ እንኳንም ቶሎ ነገርካት ስለ ነገርካት አሁን የራስህ ማድረግ ችለሃል እሷም እድለኛ ሴት ነች ለምን በጣም አስተዋይ ወጣት ልጅ ነህ በርታ አይደለም ለሴት ለወንድም የሚያስቀና መልካም እይታ ነው ያለህ ወንድሜ በርታ።
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
አይዞህ የበለጠችውን ኣላህ ይስጥህ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ የኔን መውደድ አይቶ ነው ድጋሜ ያመጣችሁ ክህሎት ላይ ስንቴ እዳየኋችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ታግሶ ፍሬዋን ታግሶ የበላነው። ለፍቅር ወራት አመታት አይገድበውም። ደስ ይላል ተጋብታቹ ወልዳቹ ሳሙ ጠበቅ አርገሽ ያዢ በመሃላቹ ሰው እንዳይገባ አድርጉ ነገሮችን በምክክር ፍቱ አጥብቀሽ ያዢው
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 2 жыл бұрын
የቴክቶክ ስማቸው ንገሩኘኝ ተመልካች ሁነን ቀረን እኮ እኛ ሸቃሎች አይ እች ምድር🙈😂😂😂
@richtube5245
@richtube5245 2 жыл бұрын
😔😔😔እኔስ ብትይ😒
@meazaguda572
@meazaguda572 2 жыл бұрын
😂😂
@kidestmeles
@kidestmeles 2 жыл бұрын
Joooo or melat
@SaraSara-pp2ib
@SaraSara-pp2ib 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈
@selamta
@selamta 2 жыл бұрын
የሜላት የቲክቶክ አካውንት : www.tiktok.com/@melat8187
@neemakebir5373
@neemakebir5373 2 жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቻችሁ በጣም ነው የወደድኳችሁ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@bxbxhxhdgfffrrr3302
@bxbxhxhdgfffrrr3302 4 ай бұрын
የቲክቶክ ስማቸውን ንገሩን
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ውድ የ ኢስላም ልጆች ሶስት ዱአወችን ሱጁድ ላይ ፈፅሞ እንዳትረሱዋቸው اللهم إني اسألك حسن الخاتمة አላሁመ አስአሉከ ሁስነል ሁሉቅ اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموت አሏሁመ አርዙቅኒ ተውበተን ነሱአተን ቀብለል መውት اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك አላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
አሏሕ ኸይር ነገር ያሥታዉሥሕ
@tdenekytayew4645
@tdenekytayew4645 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 2 жыл бұрын
ብስለታችሁ በጣም ደስ ይላል! ፍቅራችህ በጠንካራ መሰረት ላይ መቆሙን በጣም ያሳያል
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሁሉን አሞልቶ የሠጣችሁ ናችሁ🌷🌷
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 2 жыл бұрын
ሰታምሩ የ እግዚአብሔር ጥበቃው አይለያቹ
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 2 жыл бұрын
ውይ በውነት በጣም ደሥ የሚል ፍቅር ነው የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ 120 አመት በሠላም በፍቅር ሁሩ ውለዱ ክበዱ ከጎረቢት ተኮለኛ አምላክ ይጠብቃችሁ ለብዙ ተፋቃሪወች አርያ ትሆናላችሁ ብየ አስባለሁ አቶ አብረሀም ነኝ ከየሩሳለም
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ባህሉ ቀረ ማለት ነው🤔እናትሽ በኢንስተልግራም መስማታቸው ያሳዝናል ፍቅር እኮ ግን መጀመሪያው ሁሌ ጣፋጭ ነው ሲቆይ ነው ችግሮች የሚመጡት ፍቅር ይቀንሳል ለሱዋ ብዬ ሁሉን ተውኩት ላልከው ትክክል አደለም ዋናው መተማመን,መከባበር,መነጋገር, መስማማት ነወ እንጂ አንተ የምትፈልገውን መተወ የለብህም መጥፎ ልማዶች ካልሆኑ በስተቀር ለማንኛውም ለሁሉም ነገር ይቅናችሁ
@tsionhaile3593
@tsionhaile3593 2 жыл бұрын
Waw I go back to my memory with my boyfriend 17 yrs ago now he is my husband we had good memories likes you guys we started from high schools still our love shine just like before I wish more blessed yrs for you guys
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያማረና የሰመረ ያድርግላችሁ ዋው ሁለታችሁም በጣም ውብ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ዋው!!!!
@rttrtt9381
@rttrtt9381 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰😘❤️❤️❤️
@tenagneassefa4034
@tenagneassefa4034 2 жыл бұрын
ልጁ በጣም ቆንጆ ነው ቦነስ ነው የደረሰሽ😂
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 2 жыл бұрын
ክክክክ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
እኔም ብያለሑ ሐበሻዊ ቀለሙ
@netsanettube3198
@netsanettube3198 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@saranega6568
@saranega6568 2 жыл бұрын
Igziabher yibarkachu. Fikir tilik sitota new!! Des tilalachu
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
እናንተ ቆንጆወች በጣም ታምራላችው ፍቅሩን ያብዛላችው
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 жыл бұрын
አዎ ፤በጣም ፤ትምህርት ፤ሰጪ ፤ነው። እናመሰግናለን
@netsanethailemariam7361
@netsanethailemariam7361 2 жыл бұрын
እደመዋደድ ደስ የሚል ነገር ምን አለ ጨምሮ ያፋቅራችሁ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ😍😍😍
@devotube2392
@devotube2392 2 жыл бұрын
አያያዛችው ደስ ይላል እንዲ ምትፋቀሩ ከሆነ በቁርባን ዳይ
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 2 жыл бұрын
ሰላም ደስ ይላን ቆንጆ ነው👌👌
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርገው .
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቤተሰብ ማክበር እየደበዘዘ የመጣ ነገር ተባረኩ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ለኛም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን እንዳትሉ ፕሊስ ስለሰለቸኝ ነው😆😆
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 жыл бұрын
አሚን ይስጠን ሀሀሀ
@user-xp2fz9no7b
@user-xp2fz9no7b 2 жыл бұрын
አልንኮ😂😂😂
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 жыл бұрын
@@user-xp2fz9no7b እረ ብለናል ይስጠን ከነሱ የበለጠውን እንዴውም ሀሀሀሀ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
አወ ወላሂ አግቡን ማለቱን ተያይዛችሁታል ክብር ይኑራችሁ ለራሳችሁ እናተ ምን ብታገቡ ማስተዳደራችሁ እደሁ አይቀር ስለዝህ እሚስተዳድራችሁን ሀገር ጉቡና ምርጡ ብር ሳሰጡ ወድ ሊሰጥ ነው የተፈጠርው ሊከባከብ ሊጠብቅ።እራሳችሁን አታዎርዱ በቀልድም ቢሆን እባካቸው ሊሎች እህቶቻችሁንም ነው እምትጎዱት።
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
@@aiqutbano1845 በትክክል ውዴ
@mhamaraim
@mhamaraim 2 жыл бұрын
Teddy:- Eight month Gashe:- yemen mezez? it is too early
@tyu440
@tyu440 2 жыл бұрын
አቦ ያዝልቅላችሁ ምርጦች ናችሁ
@gebrufireweyni4312
@gebrufireweyni4312 2 жыл бұрын
Wow Betam des tilalachihu😍😍
@mehretwoldu3436
@mehretwoldu3436 2 жыл бұрын
A very beautiful couple.
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@abinet111
@abinet111 2 жыл бұрын
I wish love forever, the most beautiful couple I have been seen it.
@user-pi4st6rz8w
@user-pi4st6rz8w 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እመብርሃን አትለያቹ
@user-wq9xk8ly3u
@user-wq9xk8ly3u 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ጠይሞች በጣም ስታምሩ ተመጣጠናላችሁ 🥰🥰🥰
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
😘😘
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 жыл бұрын
ሳሮን አልተቻልችም ፀጋ ዘፈን ተሰረላት1❤❤❤❤❤❤❤ kzfaq.info/get/bejne/gdmAf92V1t-UqIU.html
@sofiaaman1589
@sofiaaman1589 2 жыл бұрын
Dessilu Egzabiher tidarachu ybarkew😍what’s your tiktok tho?
@nattytesfaye7788
@nattytesfaye7788 Жыл бұрын
የእናንተ እኮ ያስታውቃል የምር ነው #blessd
@haithamaman6442
@haithamaman6442 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ ጥዶቺ ሣይ ባሌ እየናፈቀኝ እህህህህ እኔ ሥደትነኝ ባሌ ወታደር ነው ግደታላይነው ግን እሥከመቸ እህህህህአሁንሥሥሥ
@yetbedane8928
@yetbedane8928 2 жыл бұрын
OMG. l like everything of you. may god be with you. I saw honest ,True and open love between you.
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@eskindirkassa2137
@eskindirkassa2137 Жыл бұрын
አዲስ አበባም እንዲህ ዓይነት ሰዉ አለ? ሐዋሳዎች እንኳ ጸባይ ልማዳችን ነዉ!
@Tk-bz5sh
@Tk-bz5sh 2 жыл бұрын
How many time interviews one month when did next interview brother and sister
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 жыл бұрын
ምርጦች ፤ናችሁ
@gelilaalemayehu7040
@gelilaalemayehu7040 2 жыл бұрын
Yemir desi tilalachihu sitamiru tebareku
@meskigidey1967
@meskigidey1967 2 жыл бұрын
Weyne betam new des mitlu emebete hule kegonachiwu tihun bizu etebkakewu kenante
@haithamaman6442
@haithamaman6442 2 жыл бұрын
ውይይይ እኔማ ሥንጣላ ክላሥ ዘግቸነውየምቀመጥ ባሌ ግን ከውጪ ይወጣል
@qarobultiofficialtube8717
@qarobultiofficialtube8717 Жыл бұрын
Fesam.ende set lemin tawerale teda?
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያጣፍጥላችሁ ❤❤❤❤
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
Best couple
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 2 жыл бұрын
Sweetheart keep it up this relationship
@sslovetube416
@sslovetube416 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንደዚህ የሚመስላቹን አግቡ ሌላ ቦታ አትሒዱ።
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-yk8mm6nn1v
@user-yk8mm6nn1v 2 жыл бұрын
ትክክል እማ
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እርጋታሽ ደስ ይላል ጡሩ ጥዶች
@uffvgcf2681
@uffvgcf2681 Жыл бұрын
አንፍ ትልቅ ስተታቺ አትደማመጡም እስኪ አንዳቹ አውርታቹ እስክጨርሱ አንዳቹ ማዳመጥን ልመዱ በስማም ደስ ትላላቹ ግን እሄን አስተካክሉ
@zdyoutube2867
@zdyoutube2867 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@danieldagne4475
@danieldagne4475 2 жыл бұрын
here, i love how you guys fit
@betelhemyearesemalji3629
@betelhemyearesemalji3629 2 жыл бұрын
I Iove you both
@alembelachew5408
@alembelachew5408 2 жыл бұрын
Stamru wyyyy aylyachihu😘😘😘
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
ይውደድሽ፣ግን እግርሺን ማታ ማታ ሌላ አከልሺን ስትፀዳጂ አንቺው ብትታጠቢውስ???ግን እኮ በመልክ እሱ ይበልጥሻል!!!
@samuelgizachew7484
@samuelgizachew7484 2 жыл бұрын
Just wow
@user-vg7vz9ri3w
@user-vg7vz9ri3w 2 жыл бұрын
እኔ የማዳም ኩሽና ሁኜ ሰዉ ሁሉ ፍቅረኛ ባል ምናምን ይወጣለታል አይይይይ
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk ጠብቂ ጊዜዉ ላቺም ይመጣል
@emuhayat1554
@emuhayat1554 2 жыл бұрын
ክክክክ
@zeinabhassan5726
@zeinabhassan5726 2 жыл бұрын
አይዞሺ ለኛም አንድ ቀን
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 2 жыл бұрын
Wow babyeeeeewentem arif bale neh
@jklmnk9596
@jklmnk9596 2 жыл бұрын
Mata Mata egren yatbegnal yezemeu berkeye... Ene mothern fathern new gondre Beye egr yemateb yenbrkut tensh eyalhugn..tekarani gize...
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 2 жыл бұрын
ይጨምርላቺሁ❤💚💋❤💚♥🌹🌹🌹♥♥🌹
@suheylaibro525
@suheylaibro525 2 жыл бұрын
She is just like me😊
@derejemikru3304
@derejemikru3304 2 жыл бұрын
መስሎሽ ነው እሲኪ ከ1አመት በሃላ እጠበኝ እግሬን በይው ፡
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ክክክክ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Sijemer egir Mateb tegebi aydelem. Wondim hone set egir mateb asifelagi aydelem. Lelaw beteseb asifelagi new . Kebeteseb new yemetanew…
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
😆😆
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@selamyedu2656 Selamiye Likk aydelehum? Gena mist alagebahum gin ….
@yordanosmulue4442
@yordanosmulue4442 Жыл бұрын
😂😂😂
@semutube2215
@semutube2215 2 жыл бұрын
እንዴበቪዲዮ መልኳ ተቀየረ
@Esubeman1996
@Esubeman1996 2 жыл бұрын
impressive
@kibromyowhanis4353
@kibromyowhanis4353 2 жыл бұрын
ኣገር ቤት እኮ ፍቅር ኣለ ኣውሮፓ ግን ፍቅር የለም ሴቶቹ ብር ይወዳሉ ፍቅር ኣይፈልጉም ።
@privatecell3665
@privatecell3665 2 жыл бұрын
Wow
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
ጂንን ያለ ወድ ስወድ
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 жыл бұрын
Kkk enem
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
@@hayathayat8684 💋
@emuhayat1554
@emuhayat1554 2 жыл бұрын
እእእ
@beteseb8215
@beteseb8215 2 жыл бұрын
ene milew kmr gin endi yale fikr zarem ale?....abo des sitilu rejim edimena tena yistachihu
@user-ri4uj7rz7e
@user-ri4uj7rz7e 2 жыл бұрын
ይመቻል ንግግራቸው
@misrakalemu9790
@misrakalemu9790 2 жыл бұрын
Betam tamralachu fetari ayileyachu mechereshachu yasamrlachu
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
በሳል ናችው መችረሻቺሁን ያሳም ረው
@zemenayyemaryamlij7545
@zemenayyemaryamlij7545 2 жыл бұрын
Setameru😍😍
@neganega5754
@neganega5754 2 жыл бұрын
ከሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር በወሬ ማህል መግባት ዉይ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ክክክክክእደኔእኔምአልውድም
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
እኔም እገባለሁ አላህ ልቦና ይሥጠኝ በጣም ይደብራል
@neganega5754
@neganega5754 2 жыл бұрын
@@madampordos3348 ዋናዉ እንደሱ ማለተ ነዉ
@hadiyaiii9369
@hadiyaiii9369 2 жыл бұрын
ፍቅር ከልብ ሲሆን ደስ ይላል
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 2 жыл бұрын
Weeeyee setameru betaleye ljue sekutekute nw knonjet tenkbakebew endalshew abatesh nw anthem leba set nshe
@mehretwoldu3436
@mehretwoldu3436 2 жыл бұрын
Do not separate.
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 2 жыл бұрын
Betam des yemtlu tindoch nachihu fetari yitebkachihu maroche
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Aye 2 welduna kaza behala teteyekulene egershen yatebale sente geze 8 were aye chekolqchu le meteyeke
@selamta
@selamta 2 жыл бұрын
የሰላምታ ቤተሰቦች ቪድዮውን ስላያችሁት እናመሰግናለን! ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን። ሃሳባችሁን ስለምታካፍሉን ደስ ይለናል! 🙌
@sendusendu
@sendusendu 2 жыл бұрын
Betsbe ads ngne ebakachew bknente subscribe adrgugne bnatachew abrtugne ewdachewalwe
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
እስኪ የቲክቶካቸውን ስም ወይም ሊክ ብታስቀምጡ ስለምንወዳቸው በሰፊው ብናያቸው🥰🥰🥰🥰
@abentertaiment2564
@abentertaiment2564 2 жыл бұрын
ሳሮን አልተቻልችም ፀጋ ዘፈን ተሰረላት1❤❤❤❤❤❤❤ kzfaq.info/get/bejne/gdmAf92V1t-UqIU.html
@samruth536
@samruth536 2 жыл бұрын
8 months is too early to talk about love
@saronmesfinmesfinwubet6061
@saronmesfinmesfinwubet6061 2 жыл бұрын
I just like u guys
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 жыл бұрын
በየሞታው ለምን ታቀርባላችሁ በክሎት ሜዳተለቆ ይህው ነው ጥያቂውም ሲደጋገምያስጠላል
@sendusendu
@sendusendu 2 жыл бұрын
Slamta btame new ymewdachew
@michaelzerihun2837
@michaelzerihun2837 2 жыл бұрын
With all due respect, this relationship won't last long. Anyway good luck!
@ethlady802
@ethlady802 2 жыл бұрын
Why did you say that?
@EASYLIFELA
@EASYLIFELA 2 жыл бұрын
Why?😥
@yumna883
@yumna883 2 жыл бұрын
Yne bite nch All r my brothers
@gelilaalemayehu7040
@gelilaalemayehu7040 2 жыл бұрын
Yemir desi tialachihu sitamiru teareku
@mshatehate5845
@mshatehate5845 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@merontesfaye6886
@merontesfaye6886 2 жыл бұрын
Weyne begeta sewedachu getan 😭ye tik tok vidioachu nw selken yemolaw gn tekekelegnaw accountachu yelegnm 😩
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@herihero2874
@herihero2874 2 жыл бұрын
Weyne stamru ye tik tok accountachu man new milew
@nawayayelegebra9842
@nawayayelegebra9842 2 жыл бұрын
ye hagera lije korwbeh ayelayachu
@kebedeasfaw9927
@kebedeasfaw9927 2 жыл бұрын
ምድነው እምታወሩት ትላላሻለሽ እዴ ያገር ከብት
@YoYo-xw6oh
@YoYo-xw6oh 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@samirasamira1755
@samirasamira1755 2 жыл бұрын
Das tilalchw wudoche
@samirasamira1755
@samirasamira1755 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
Habesha blind date | Hope and Leyu - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
41:13
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 494 М.
ያረኩት ነገር ይቆጨኝ ይሆን?🤔😭
12:47
Abigail Fitsum
Рет қаралды 85 М.
Habesha blind date | Basleal and Rediet - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
19:35
🛑 ቀንቼ ነው የመታሁት/ new couple video/ 2022/2011
36:26
አንድ ለመንገድ
Рет қаралды 226 М.