ሚስት እንዳለው እያወኩ አፈቅረው ነበር(ተዋናይት ቤቲ)

  Рет қаралды 28,477

PIASSA TV

PIASSA TV

Ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©piassa podcast

Пікірлер: 81
@abdujemal347
@abdujemal347 8 күн бұрын
ሁለታቹም አግብታቹ እሄ የምወደው የአስር ልጆቼ አባት ነው ። የአስራ ሁለት ልጆቼ አባት ነው ብትሉ እንዴት ያምርባቹ ነበር። አሁን እንደ ጅብ ለብቻቹ እየበላቹ እየተኛቹ በጣም ወንጀል ነው ።
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Ай бұрын
እዚህ ቤት የዝሙት መንፈስ ነግሶዋል። ኣያቴ ስታገባ መጀመርያ ስለ እናትዋ ኣጥና ይለኝ ነበረ። እናት ትዳር ላይ ጸንታ የማትኖር ከሆነ ፡ 99% ልጅ የተሳካ ትዳር ኣይኖራትም። ኣሟረትክ እንዳትሉ እንጂ ቤቲ ፈጽሞ በትዳር ተጣምራ ረጅም ኣመት ኣትኖርም።
@abunehzemenedemadrkie6398
@abunehzemenedemadrkie6398 Ай бұрын
I heat such type of life
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 18 күн бұрын
ይህ ነገር በሚገርም ሁኔታ እውነትነት አለው መሰለኝ እናቶ ፈት ከሆነች ልጆም ፈት ነው የምትሆንበት እድል ሰፊ ነው የኔዋ እናቶ አባቶ ላይ በተደጋጋሚ ትማግጥ ነበር ከሌሎች ወንዳች ጋር ትወጣ ነበር እና እኔ ልጅቶ እናቴን አልወድም ስትለኝ እኔው እራሴ አባብዬ እናት ምንም ብትሆን እናት ናት ብዬ ስመክራት ቆይቼ እኔጋ ስትመጣ እንደ እናቶ አትሆንም ብዬ አስብ ነበር እና የሆነ ግዜ ላይ ሙሉ ለሙሉ እናቶን ሆና አረፈችው ነገር ግን እንደዛም ሆና እወዳታለው የኔ ደግሞ አያቴ ያገባት ሴት አያቴ የአባቴ አባት ሲያገባ ከሌላ ሰው ልጅ ያላት ሴት ነበር አባቴም እናቴን ሲያገባ እናቴ ሌላ ልጅ ነበራት እኔም ደግሞ በተመሳሳይ ከልጅነታችን ጀምሬ ባቃት ባፈቅራትም ያኔ አልፈልግህም ብላኝ ከሌላ ሰው ከወለደች በሆላ ነበር ወደኔ ህይወት ተመልሳ የገባችው እና ግን የእውነት ስለማፈቅራት ቺት እንደምታረግብኝ እያወኩ ውስጤ እየተቃጠለ እሳን ላለማጣት ስል እንደማያቅ ሰው እሆናለው በወሬ ምናምን ሳይሆን በአይኔ ስትሳሳም አይቻት አቃለው ከ ፔንሲሆን ስትወጣ ስትገባም ያየዋት ግዜ አለ ስልካ ላይ ቴክስቶች በሽ ናቸው ከአንድ የታወቀ ውሽማም ይዛ አደለም ቺት ምታረገው ከተለያዩ ወንዶች ጋር ነው እንድ ወንድን ከ 2 ግዜ በላይ አታገኝም ቤት እኔጋ ስትመጣ ሻወር ቤት ውስጥ የኔን ፎቶ ይዛ ገብታ ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች እኔ ቆሻሻ ነኝ አልገባህም ለምን ትወደኛለህ እኔ እኮ አይገባኝም እያለች ታለቅሳለች ያንን ሳይ ደግሞ ታሳዝነኛለች ወዳ እንዳልሆነ ይገባኛል ጠበል እንሂድ ስላት እንቢ ትለኛች ቸርች ወስጄሽ ላፀልይልሽ ስላት ደግሞ እንዳንተ እና አባቴ ጴንጤ ልታረገኝ ነው ብላ ትቆጣለች ምን ላርግ እስቲ
@IyobNegusse
@IyobNegusse 18 күн бұрын
የተሳሳተ ወይም ጠማማ እውቀት ነው ነፃነት ማለት ለእሷ ብቻዋን መኖር ከሆነ የነፃነት ትርጉም አልገባትም የሚገርመው ደግሞ አስተማሪ ናት ከእሷ ትውልድ ምን ይማራሉ
@user-dm9bj4gs4b
@user-dm9bj4gs4b 17 күн бұрын
ትዳር ማለት በአሁኑ ጊዜ- እራስህን ከማጥፋት ይቆጠራል።
@holyholy8778
@holyholy8778 Ай бұрын
ሲያምሩ እናትና ልጅ
@holyholy8778
@holyholy8778 Ай бұрын
ፈታ ያለች እናት
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 21 күн бұрын
በጣም የሚያምሩ እናትና ልጅ መልካቸውም ካራክተራቸውም አንድ ናቸው ። ደግሞ ልጅትዋ ከእናትዋ ጋር ማሳለፍዋ ከማንም በላይ ሴፍ ነው ህይወትዋ❤❤❤❤
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 18 күн бұрын
ሁለታችሁም አግብታችሁ አትኖሩም ነገር ግን ጋዜጠኛ ነኝ ተባዮ ደግሞ የማይጠየቅ ነገር አትጠይቅ እነዚህ ሁለቱም ስራ ፈቶች ናቸው አርዓያ መሆን የማይችሉ ናቸው ። በለተይ ደግሞ ልጅቷን የሚያገባ ካለ አለቀለት ምክንያቱም ልጅቷ በማንኛውም ሁኔታ እናቷን ጣልቃ የምታስገባ ስለሆነ የተበላሸ ህይወት ነው የሚኖረው እና የሚሻለው ሁለቱም ባሉበት እያዘጠዘጡ ነው የሚኖሩት።
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 18 күн бұрын
ላጤነቱን የወደደችው በየሜዳው ለመላጥ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 12 күн бұрын
የሰውን ስብእና ባሕል እና ወግ ልማድ ከግንበኛ ድንጋይ መሸከም ጋር ማነጻጸር አይከብድም እቱ??? ለብስሽን አውልቆ እርቃን መታየትን ከድንጋይ መሸከም ጋር ማዛመድ እና ማቃለል ነውር ነው ።የማሕበረሰቡንም ወገ ልማድ ስርአትን ማናናቅ በስርአት ማደግሽን ጥያቄውስጥ ያስገባዋል
@user-xg6ot7iw4b
@user-xg6ot7iw4b Ай бұрын
ይቺ የጅብ ጥላ የመሰለች ሴትዮ የራሷን እድሜ ቦጫጭቃ ጨርሳ የልጇንም ኮንትሮል ማድረግ ያምራታል።
@girdoshtube2080
@girdoshtube2080 Ай бұрын
❤❤❤
@user-yu3vb2vl9r
@user-yu3vb2vl9r Ай бұрын
ልጅቱን በፍቅር ነው የምወዳት
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 күн бұрын
Why don't u talk about her father ??😊😊
@AhmedMohammed-f1e
@AhmedMohammed-f1e 9 күн бұрын
እረ ከኔ ጋር አገናኘኝ በናትህ
@habeshaethiopia7659
@habeshaethiopia7659 Ай бұрын
Bety konjo betam yemwodet tewonaye❤
@jonieuole2551
@jonieuole2551 28 күн бұрын
des yemile koyeta new wow temchetogne ale Mather betam sweet enate nate ergeme edeme yesetate
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 23 күн бұрын
ውሽት ብቼኝነት ሲንግል መሆን ምንም አያስደስትም የፈለገ ምቾት ቢኖር መጥፎ ባል ከሆነ መለያየቱ ይሻላል ግን መቻቻል የሚባል
@merontekelu2146
@merontekelu2146 25 күн бұрын
medr lezbynezn zarn nor nag endatweld sew endathon adrgeshat
@FetaMedia
@FetaMedia Ай бұрын
betisha betam gobez nesh berchi
@dessieyumenu
@dessieyumenu 12 күн бұрын
I need her
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 15 күн бұрын
የኛ ሃገር ጠያቂ ይገርመኛል
@tube-yl2yg
@tube-yl2yg Ай бұрын
betiy gobez nesh berchi
@user-ww4tp5wu1p
@user-ww4tp5wu1p 10 күн бұрын
ልጅሽ ባንቺ እየወጣች ነው ።
@Mengdot
@Mengdot 14 күн бұрын
NO! Please! Life is beautiful and meaningful when you share it with the right person you love. You need someone to be with. Your daughter will have a life of her own. Please let her fly and explore life with class. Better not to say LIJJIE balie nat. I must say beautiful mother daughter. You both look good. The black lipstick must go. Please get something with color. God bless you both.
@demyethio24
@demyethio24 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-dz7hr4zn5t
@user-dz7hr4zn5t 7 күн бұрын
እዚህቤተሰብ ላይደስ የሚልነገር የለውም
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c 8 күн бұрын
እኔ እፈልግሽ አለሁ ልጅቱን ስልክ ቁጥር አስቀምጭ
@kemalsiraj850
@kemalsiraj850 24 күн бұрын
Is that to say piazza?
@selamushega2934
@selamushega2934 13 күн бұрын
በጣም አሳፋሪ ነው:: በነፃነት ስም ትዳርን የሚጠላ ዱርዬነት የሚያበረታታ ቃለ መጠይቅ::
@kiyakiya9008
@kiyakiya9008 Ай бұрын
yegn Seme Karitaxera Ayhonilachume Ayidele❤❤❤❤😂😂
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 27 күн бұрын
ይመችሽ ዋናው ፍሬማፍራትነው አጨቅጭቃት መብቶነው ደሟለኢትዮጵያ ባሎች ብቻመኖርይሻላል።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 24 күн бұрын
እውነት ነው 😂
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 12 күн бұрын
የዘፈን ዳርዳሩ አሉ ወንድ የማጣጣልን ስራ የምትሰሩ እነ ነውር ጌጡ ቢጤሽን አቅፈሽ በአርቴፊሻልሽ ተዋሸቂ
@mezidabedru8487
@mezidabedru8487 16 күн бұрын
ከማሚ ግን በእድሜ እኩል ናቸው ሐሳብ አገላለፅ ንግግር ነገረስራ አንድ
@BelayAmberber
@BelayAmberber 19 күн бұрын
ቤቴ በጣም ወንድ ትወጃለሽ እዉነት ዉሸት ? በጣም ኩፉ ሴት ነሽ አሁንም አላለሁ ክፉነሽ !!!!
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 25 күн бұрын
ሶባሀን አላህ ብቸኝነት ምኑ ደስ ይላል የተሳካ ትዳር ከሆነ እደትዳር ምን የሚያስደስት አለ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 24 күн бұрын
ያልደረስበት ስው ግልግል ያቃል አሉ ከዚህ ዘመን ትዳር ሲንግልነት በምን ጣህሙ ትዳር እምትጠይበት ብዙ ነገሮች ስላሉ አትፍረጅ እሽ
@merontekelu2146
@merontekelu2146 25 күн бұрын
sew endat lemedaw leju kefu nagr yawrsal
@merontekelu2146
@merontekelu2146 25 күн бұрын
des alche nga waga tekfyalshe zar enjoy
@MohammedEliyas-k1n
@MohammedEliyas-k1n 19 күн бұрын
Adrashawa betsetegn
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 17 күн бұрын
Gazetegnaw : be amarigna interview eyarek Englizigna atitekem . Yihene englizigna agetih new .mitakatin atcherisat .
@tube-yl2yg
@tube-yl2yg Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂 yihun
@GetachewMuluye
@GetachewMuluye 12 күн бұрын
አለጋብቻ መውለድግን ጠጥሩነው ለናትዮዋ ጥያቄ ለልጅቷ እደናትሽ ሲንግልማም ለመሆን አሳብአለሽ?
@user-kz3ie8fo9j
@user-kz3ie8fo9j 27 күн бұрын
እርጉዝ እኮ ናት
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 11 күн бұрын
minun asadegshat. yenatnet misalem mehon atchlm
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm 25 күн бұрын
Ewnet des yelalu egziabher yebarkachu tebareku .
@MenaAsrade
@MenaAsrade Ай бұрын
Er yemegerem podcast new tolo tolo lekekulen
@abrhamybeyn7064
@abrhamybeyn7064 12 күн бұрын
Kenezih sew min yimaral ahun Libona Yistish enat tebiyewa! lijishinm endanchi yezmut menfes ltalabshiat new.
@UssG-pz4yl
@UssG-pz4yl Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ananyoha5737
@ananyoha5737 20 күн бұрын
ልጇም ከወለደች ቧሐላ የናቷን በሐሪ ወይም ሲግል ማሚ መሆን ነው የምትፈልገው
@user-ww4tp5wu1p
@user-ww4tp5wu1p 10 күн бұрын
ችግር አለብሽ
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 21 күн бұрын
ኧረ በፈጠረህ ቀለም የተቀባች አሮጊት አትጋብዝ ክቡር ትዳርን ነፃነቱን ይገፋል እንቱን ግን ለአጫጫር ጊዜ እጠቀማለሁ ። እሀሀሀ ስራው ከጠየቀ የሚሰሰት ነገር የለም እርቃን ቢሆን ይቅርብኝ የሚያንፅም ነገር የለውም ቆንጆ ነበሩ እብድ የያዘው አይበረክቱም ቻው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 24 күн бұрын
የድሮ ድራማ እና ፊልም ስሪዎችን እሚበልጡ መጡ የድሮዎችን ረሳናቸው በቃ 😂😂😂😂
@BelayAmberber
@BelayAmberber 19 күн бұрын
ቤቴ በድጋሚ መጣሁ አሁንም አልዘገየሽም የእናትሽን ሕዪውት አትደገሚው እናትሽ ውሸታም ናት አደወንም ተደስታ አታውቅም እራሷን በተለያየ ነገር ደብቃ ነው ያለችው ።
@Addisababa-nz4uc
@Addisababa-nz4uc 23 күн бұрын
lejuetuen
@bbt911
@bbt911 Ай бұрын
እኔ ለደዛ ነገር ግድ ዬለኚም አይ ላቨት ስግልነቴን ሲጄምር አንቺ ከሰው ጋር ዬሚያኖርሽ ጸባይ ዬለሽም ያንቺ ጸባይ ዬማያኖርሽ ከስሶቹ ከነ ተኩላ ከነ ቀበሮ ጋር ነው ሲቀጥል ሆድሽ ከሞላ እና ምቹ ኖሮ ከኖረሽ እንዳልሽው ግድ ዬለሽም ትዳር ትርጉሙ በትክክል ዬገባሽ አልመሰለኚም ትዳር ማለት ቤተመቅደስ ውስጥ እንደመግባት ማለት ደግሞ ምትመስያለሽ ዶዘር ፊት ጭራሽ ከልጂሽ ፊት እያበረታታሻት እንደሆ አስተውይ ደግሞም አይባልም ከሷ ፊት ሲንግል ሳትሆኚ ሰገጤ ነገር ነሽ
@Fetiya224
@Fetiya224 Ай бұрын
እሰይ የግል ፀብ አላቹ እንዴ 😢??
@kemmenkem2874
@kemmenkem2874 Ай бұрын
😂😂😂
@bbt911
@bbt911 Ай бұрын
ፓንትሽን ቀይሪው መጄመሪያ ተልቷል በጣም
@addisyelma4218
@addisyelma4218 27 күн бұрын
እኔ ግን ሳስበው ልጅትዋን የአባት ፍቅርን አስጥታለች:: እናቴ አባቴን አላውቅም ብለው በፀፀት ሲያለቅሱ አላያችሁም:: እመኑኝ ይህቺ ልጅ በጣም በጣም በአባት ማጣት ተጎድታለች: : እውነትዋን ነው እንደ ሰርዲን አፍነሽ እንዴት የውጪውን አለም እንዴት ትወቀው:: አሁንም ከአባትዋ ጋር ትገናኝ
@etayenatwa769
@etayenatwa769 23 күн бұрын
ነጋቲቭ ኮሜንት ሲጀመር ምን አገባችሁ
@rahelalye5749
@rahelalye5749 Ай бұрын
Be13 14 boyfriend 😮😮
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o Ай бұрын
ጅኒ መሥለዉ ፀጉነገር😅😅😅
@TerefeDesalegn-jb3ms
@TerefeDesalegn-jb3ms 29 күн бұрын
ጥዋት አልነሳምም ማለት ? አሁን ከአንች እናቶች ምን ይማራሉ
@user-yl9hr6nk3h
@user-yl9hr6nk3h 17 күн бұрын
Weyyyy abesha 😂
@dadydady3547
@dadydady3547 26 күн бұрын
ከነዚህ አሁን ሰዉ ምን ይማራል? ብልግና?
@user-zn3oc6px6h
@user-zn3oc6px6h 25 күн бұрын
ማን ተማር አለ ትምህርት ቤት ሄደህ ተማር መቼም አይገባህም
@dadydady3547
@dadydady3547 25 күн бұрын
@@user-zn3oc6px6h እና የ14 አመት ልጇን ከምታጣብስ ቆሻሻ ሴሰኛ ሴት ሰዉ ምን ይማራል? ባይሆን ቡርቴ የምትባለዋ ከቤት ሰራተኝነት ወደ ሸሌነት ለመሸጋገር እየተንደረደረች ያለች ሰገጤ ትማርበት!!
@MohammedEliyas-k1n
@MohammedEliyas-k1n 19 күн бұрын
Des telalech
@minishadinku8605
@minishadinku8605 Ай бұрын
Hiji kazi ye enat balage
@MequanintYimer-gz5nj
@MequanintYimer-gz5nj 13 күн бұрын
ጀዝባ ነህ እሷ መናገር ሲገባት አወቃለሁ ብለህ አንተ ትደመድማለህ።
@BelayAmberber
@BelayAmberber 19 күн бұрын
በእርግጥ ኩፉሲት ነሽ ።
@FetaMedia
@FetaMedia Ай бұрын
❤❤❤❤
@MohammedEliyas-k1n
@MohammedEliyas-k1n 19 күн бұрын
Adrashawa betsetegn
@holyholy8778
@holyholy8778 Ай бұрын
ፈታ ያለች እናት
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 122 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,4 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,4 МЛН