No video

ሚስጥሩ The Secret full Audio book in Amharic

  Рет қаралды 102,922

Amen آمين  አሜን Audio Books

Amen آمين አሜን Audio Books

2 жыл бұрын

#Thesecret#amharicaudiobooksfreedownload#ሚስጥሩ
felsefena The Secret በሚል ረዕስ በሮዳን ቢይርን ተጽፎ በጋሻው አባተ ሚስጢሩ በማለት ወደ አማርኛ የመለሰውን መጽሐፍ በአድናቆት አነበብኩ። Subscribe to our other channel (Hello Traveler) to know more about Ethiopia by following this link- / @thetour360
ሚስጢሩ… ”ወዳንተ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ወደ ሕይወትህ የምትጎትተው አንተው ነህ” ይለናል። አዎን! በእርግጥ ብዙዎች ምስክርነት ሰጥተውበታል።ይህም በመጽሐፍ ላይ ተካቶ ይገኛል። መጽሐፉ በአስራ አንድ ርዕሶች የተከፋፈለ ነው። ከዛ ውስጥ የመጀመሪያውን ዕርስ ማጠቃለያ ፍሬ ሀሳብ፤ በግጥም ስሠራው እንዲህ እንሶና ጭምቅ ብሎ ወጣልኝ። ለወገኖቼ ባካፍልስ ብዬ አሰብኩ፤ ወደናንተም ላኩት።ሁለተኛው ርዕስና ሌሎቹም ይቀጥላሉ።
የተከሰተው ሚስጢር
ሕይወት ለመለወጥ፤ የተገኘው ሚስጢር፤
ስበት እንደሆነ፤ አውቀህ ሕጉን ተማር።
የፈለከው ነገር፤ ወደ ዓለም ተልኮ
የልብህን ምኞት፤ ያመጣዋል ማርኮ።
ከንግዲህ ሕይወትህን፤ ካሻህ ለመለውጥ
መስመሩን አስተካክል፤ ፍሪኮንሲ ምረጥ።
አንተው ነህ ለራስህ፤ ሀይል ማሰራጫ
ጎትተህ አቅራቢ፤የሕይወትህን ምርጫ።
ስለዚህ ከዓለም፤ ሁሉን እንድታገኝ
በስበት ተማምነህ፤ ደህና ነገር ተመኝ።
አሁን ለምነግርህ፤ ለዚህ ለሚስጢሩ
የመረጃው ብዛት፤ በርካታ ነው ቁጥሩ።
#ethiopia
#amharicaudiobooks
#philosphyethiopia
#GoodbooksinAmharic
#BooksAboutlife
#Amharicbooks
#sucess
#አማርኛመፃሃፍ
#amharicaudiobooks
#ሳይኮሎጂ
#Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries
Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia
#amharicfictionaudiobooks
#audiobookforlearning
#ትረካዎችበድምፅ
#ethiopiankingshistory
#kingmenelikofethiopia
#ethiopianempire
#ethiopianadalwar
#abyssinianempirehistory
#audiobookforlearningamharic
#bestaudiobook
#goodaudiobookinethiopia
#listentoaudiobook
#topAudiobook

Пікірлер: 91
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ميكافيلي ذو الوجهين | في الحضارة
24:02
AlarabyTube - العربي تيوب
Рет қаралды 77 М.
ሌላ ሰው መፅሀፍ ትረካ
1:05:46
ethio books
Рет қаралды 13 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН