ሚስቱ አዋርዶ ወደ ቅምጡ ያመራው አባወራ አሳዝኝ መጨረሻ

  Рет қаралды 314,043

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 235
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
አይ ወንዶች ሌላ ሲወዱ ጭቅጭቅሽ ሠለቸኝ ምናምን ይላሉ ሁሉም ወንድ አንድ ነው
@niceprime8523
@niceprime8523 Жыл бұрын
ትክክል
@ggh8181
@ggh8181 Жыл бұрын
Tikikil
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@msultan4802
@msultan4802 Жыл бұрын
ከእንደዚች አይነት የሰው ትዳር የሚያበላሹ ሰዎች አላህ ይጠብቀን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹💕👍እንደዝህ አይነት ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ😒
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ትዳር ክቡር ምኝታውም ንጹሕ ይሁን ይላል ብርሀናለም ቅዱስ ጳውሎስ የዛሬ ትዳር ግን በጣም ያሳዝናል ከንደዚህ አይነት ትዳር እግዚአብሔር ይሰውረን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አቤት ይሂንን ፕሮግራም ስወደው ማነው እዴኔ የሚወደው 🥰🥰😂😂🥰😂🥰😂🥰😂🥰
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
Gin lamin wodadshi🤔😜
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@denkenshkadi1840 እያዝናና ቁምነገር ስላለው ነዋ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp lagna gin timrti now lansu kerkri🤔 la wode fiti lagn balochi tamgn indhonu inmagn😒
@Seni3031
@Seni3031 Жыл бұрын
ግርም የሚለኝ ሴቶችየ ግን ለማስቱ ያልሆነ እንዴት ይሆነኛል ብላቹ የራሳችሁንም የሰውንም ሂወት ታበላሻላችሁ? ወንዶችየ ለናተም ልብ ይስጣችሁ ግን ግን ሴቶች ፈቅዳችሁ ስለሆነ ችግርን የምትቀበሉት ልብ ይስጣችሁ የሰው ባል ላይ ለምትንጠለጠሉ
@addisabba4693
@addisabba4693 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰው መሃል የሚገባን በተዎደደ ሰው በባል እና ሚስት መሃል የሚገባን ጌታ እሱ ይፈረድበታል 🤲🏾
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
አሰተማሪ ነው ሚስታችሁን ትታችሁከ ሌላ ሴት ጋር የምትማግጡ ወንዶች አላህ ማስተዋሉን ይስጣችሁ የሰው ባል የኔ ይሆናል ብለሽ የምታስቢና ምትመኚ ሴት ሆይ ማሰቢያውን ይስጥሽ ተሰርቆ የመጣ ነገር ዘላቂ የሂወት ጣዓም የለውም
@lubabalubaba1369
@lubabalubaba1369 Жыл бұрын
ለሚስቱ ያልሆነ ወንድ ለኔ ይሆነኛል ብለሽነበር ሴቶች ግን ምናለ ከባለትዳር ወንድ ብትርቁ ባለትዳር ወንድ የምታባርሩ ሴቶች እድሜአችሁ ይጠር የስንቱን ቤት አፍርሳችኋል
@makkamakkah3797
@makkamakkah3797 Жыл бұрын
አሜን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
እኔ የሁልጊዜ ጥያቄየ ጌታን ማለት ቢያስ ሴቶችነን ማሰብ ያለብን ከባድነዉ ልቦና ይስጠን
@niceprime8523
@niceprime8523 Жыл бұрын
ሳህ
@user-ym8un4lf7n
@user-ym8un4lf7n Жыл бұрын
በጣም
@lubabalubaba1369
@lubabalubaba1369 Жыл бұрын
@@almialmi6047 ለምን
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Жыл бұрын
እኛ ሴቶችኮ ስንወድ ህይወታችንንም እስከመስጠት እንደርሳልን ወንድችግን ምን ችግር እንዳለባቸዉአያዉቁም መዉለድ እማይችል ሴትብቻ ይመስላችሗል ልቦና ይስጣችሁ ወንድችየ
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 Жыл бұрын
ለሚስቱ ያልሆነ ለአንቺ አይሆንሽም፣ ያለችው የዘሪቱን ዘፈን አስታወሰኝ።
@hirutamare885
@hirutamare885 Жыл бұрын
እውነት ነው
@haytseidhaytseid9301
@haytseidhaytseid9301 Жыл бұрын
@@hirutamare885 and
@habibaali854
@habibaali854 Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ወንዶች አላህ ይጠብቀን
@Hayyatiii
@Hayyatiii 7 ай бұрын
አሚንንንንንን
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 2 ай бұрын
አሚን❤
@swalihaswaliha5649
@swalihaswaliha5649 Жыл бұрын
ይሄን እየፈራው ቆሜ ቀረው ወላሂ🥺🥺🥺🥺🥺
@etuethiopia7685
@etuethiopia7685 Жыл бұрын
እኔዴ ልጅን እኮ ፈጣሪ ነው እሚሰጠው
@qmc5652
@qmc5652 Жыл бұрын
እኔዬም
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
Atisastu sijamir mafirti yelbnmi 🤣🤣😜🤔 dartuni naftchu gibuna kazya gudni taylcho ine ginye basi faruti yieni zamni wondochi shemi yelela nacho 😥😥😥 ayizoni ihtoche🙏
@user-ti6mw8wq3j
@user-ti6mw8wq3j Жыл бұрын
አብሺሪ አላህ ያለውለት እናገባለንሥላልቀደረውነው
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 Жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
ደግ አረችህ ልክስክስ ወዶች
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ወንዶች እኮ አህያ ናቸው ልብ የላቸውም
@Zwenhh
@Zwenhh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@niceprime8523
@niceprime8523 Жыл бұрын
ትክክል ሰሙ
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
መጨረሻዉ ግን እንደት ደስ እንዳለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@yengusbaye7302
@yengusbaye7302 Жыл бұрын
,አይ ዉንዶች ልቦና ይስጣችሁ ስትወደዱ ጥጋባችሁ መከራ ነዉ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
በጣም
@studio1920
@studio1920 Жыл бұрын
betammmmmmm
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i Жыл бұрын
ይሄ የኔ ሕይወት ነው 😭
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r Жыл бұрын
😜
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i Жыл бұрын
@@user-xk4rd8sd7r ምን ምላስሽን ታወቺብኛለሺ በግኘ ነው
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 Жыл бұрын
የኒምአሁንየ4አመትትዳሬ
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Жыл бұрын
@@fatimaahead7641 ለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይርዳን እኔም በስደት አለም ለዘጠኝ አመት አብረን ቆይተን ባንድ ቀን ቅፀበት ነው የተለያየነው
@user-yh3xh2lh7i
@user-yh3xh2lh7i Жыл бұрын
ወይ ልጅም እግዚአብሔር ሰጦታ ነው😍😍😍
@ghjjj2408
@ghjjj2408 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከከሀዲ ሰው ይጠብቀን
@user-sk9vv3sn4j
@user-sk9vv3sn4j Жыл бұрын
አሜን
@shetatube12340
@shetatube12340 Жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ሀገረችንም ሰለም የድርግለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክረይበ
@roozroozy6793
@roozroozy6793 Жыл бұрын
ኣይ የኛ ነገር እኔ ሁሌም ያልተመለስልኝ መልስ ቢኖር ባለትዳር ይሁን ፍቅረኛ ያለው ስው ነጥቀን ከኔ ይኖራል ብለ ማስባችን ግን ውድቀት ኣይደለም ነጌም ከነጠቀቹ በላይ ስትገኝ እንደምትነጠ ኣናቅም ማለት ነው በዝህ ነገር ስንት ሂወት ተበላሽተዋል እናስተውል ከቻልን ማስታርቅ መምክር ኣይሻልም እበልጣሎ ብለን ብምንረገው ግን ነጌ እኛም እንደምንነብልጥ ማውቁ መልካም ይመስለኛል መልካም ምሽት
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ልቦናይስጠንፈጣሪ
@roozroozy6793
@roozroozy6793 Жыл бұрын
@@user-mk5sb5tc9g ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቡር ለቡሄ በአል ውድ የተዋህዶ ልጆች 💚💛❤️🌹🙏
@user-mk3fr2we4i
@user-mk3fr2we4i Жыл бұрын
ባልማግባት መቸም አልፈልግ ብቸኝነቴ ሰላሜ💞
@zeritukebede688
@zeritukebede688 Жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ፍጠብቅልን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ የኔማር እሚለዉ ቃል በሸጋዮች ሰዉ ምክንኛት በጣም አስጠላኝ 😢😢😢
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ይገርማል እዲህም አይነት ሚስት አለች
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤💖
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 Жыл бұрын
ውይ ኡኡኡ😭
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እንደዚአይነትወንዶች፣እግዚአብሔርይጠብቀን
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj Жыл бұрын
እንዳውም ትዳር እፈራለሁ ፍራቴ ጨመረ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
I love ❤️ it I’m glad she left him
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤😘
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ትዳር እቃቃ ሆነ እኮ ዘንድሮ 😢 ለዚህ ብዬ ቆሜ ቀረሁ 🙄ይሄ የኔም ታሪክ ነው
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
አረ ከነዝህ አይነት ነገር ይሰውረን 🤓🤓🤓🤓
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n Жыл бұрын
እህቴ ገጠመኝ ታዳምጫለሽ አይደል ይሄየአይነጥላ መንፈስ ነው ስለዚህ ፀልይ ስገጂ የቅዱስ ሩፋኤል መልካ እያነበብሽ ፀልይ የትዳር አጋርም የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
በጌታ ሲም ትዳር የምስጥ እግዚአብሔር ኮ ነዉ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
@@wubityedemufireenegh5601 awo ye E/gr yawukli hulmi nagri🙏🙏🙏
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
@@denkenshkadi1840 ayzoshi tseliy ye ewunetegha sewu Geta insetishii
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
ደነዝ ወንድ ሚስቱን ጨጓረዋን ይልጣል ከዉሽማዉ ጋ ቢረዉን ይከሰክሳል ይከስክስህ ነብስ ይማር
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e Жыл бұрын
እሠይ አይ ወንዶች አፈር ያሥበላቹህ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ወንዶች ነቃላ ከመሆናቸው የተነሳ ሴት ልጅ ልጅ መፍጠር የምትችል ይመስላቸዋል አኡዙቢላህ ነብየላህ ኢብራሂም ሚስታቸው ሳራ ሳትወልድ ብትቀር ልፍታሽ ሳይሉ አብረዋት ነበር የኖሩት ቡሀላም ወለች አላህ በሻው ጊዜ ይሆናል ሁሉም ሁላቹም ወደ ሀይማኖታቹ ተመለሡ ሰላም ትሆኑ ዘንድ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@madanuae3894
@madanuae3894 Жыл бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ
@user-vv6lo2xs1h
@user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын
ኸረ ቆሜ ቀራታለው እንጂ ሆ የሚን መቃጠል ነው😭😂😂😂
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ ደግሞወንዶች ባጠቃላው ሰው ግፍ ሲስራ በራሱ እጥፍ ሆኖ መድረሱን አለመራዳታቸው ግርም ይለኛል ለነገሩ እኮ ሲጀመር ጭንቅላት ሲኖራቸው እይደል ደነዞች
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ወይ የወንዶች ነገር🤔🤔 ጎበዝ ሴት ነሸ👍😍
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
God always teach us as much as possibel Halleluja Halleluja Jesus Christ dont leave us alone, with out you juses Christ am empity!Halleluja Jesus Christ thank you again god bless more god bless more 😇 😇 😇 😇 😇 😇
@user-by3uj1ce6x
@user-by3uj1ce6x Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ግን እንዴት ነው ምታስቡት በፈጣሪ ቀምቶ መብላት አያጠግብም እሺ ሴቶችዬ የማያድን ፀበል ነው።
@zeynabzeynab3734
@zeynabzeynab3734 Жыл бұрын
አቤት ወዶች አፈር ብሉ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h Жыл бұрын
እኔኮ ሴቶች ግርም ትሉኛላቹ ለሚስቱ ያልሆነ ለኔ ይሆናል ብላቹ ማሰባቹ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
እኔም
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
ለኔም ጥያቄ ነዉ😂😂😂🤔
@user-us3sw9oj1o
@user-us3sw9oj1o Жыл бұрын
አይ ወዶች ብታሲብላቸውም እነሱ እዲህ ናቸው ግን ደራማም ቢሆንም እውንትም እዲህ የሚያደርጉ አሉ አላህ ልቦና ይስጣአቸው ማለት ነው
@user-xo8gs2fz4h
@user-xo8gs2fz4h Жыл бұрын
ትዳር ላልያዝ ነው ትልቄ ማስተማሬያ ነው ይሔነ የወነድ አልጫ ግነ 40 ነበረ መግረፍ 😂😂🤣
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ሴቶች ምን ድነው የሰው ትዳር ላይ ፊጥ ማለት ውይይይ ስታስጠሉ
@ghjjj2408
@ghjjj2408 Жыл бұрын
ማፍቀር ግን ሀጢያት ነው መልስ እፈልጋለሁ
@amenat9146
@amenat9146 Жыл бұрын
አፈር ግቡ ወዶች
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
ወይ እግዝዮ ምስጊን የኔ እናት
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
በድራማመልክ የምታቀርቡት በፍፁም ኣይመቸኝም ትረካዉ ነዉ ቆጆ ኣድ ደቂቃም ማየት ኣልችልም
@malsednsjeke7880
@malsednsjeke7880 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስስ ያለኝ
@user-vx8zm3rp9y
@user-vx8zm3rp9y Жыл бұрын
አይወዶችመጨረሻቸውሲኦል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ይገርማል
@user-sj2fx1lh3j
@user-sj2fx1lh3j Жыл бұрын
ዉይጌታሆይ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ይገርማል።
@zebeanyali1753
@zebeanyali1753 Жыл бұрын
ወንድንማመን.ቀብሮነው
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Good 👍 for him 👏 👍
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 Жыл бұрын
ሲጀመር ጥሩ ሚስት ገፎቶ መቸም አያምርም መጨረሻቺሁ ወዶቺ
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz Жыл бұрын
i like it
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
የታባቱ ኢሄ አጋዘን
@darejehundito2940
@darejehundito2940 Жыл бұрын
ሰለም
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Жыл бұрын
እኔ እምለው ጥሎ የመጣ ለኔ ይሆናል ብላችሁ የሰው ባል የሰው ሚስት የምትቀሙ ተጠቀቁ እደልማዱ ጥሎ ይሄዳል ብላችሁ አስቡ
@anershufer9935
@anershufer9935 Жыл бұрын
አትዬ ምርጥ ትወና ነው
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
wushet endezih yemtaderg set bechirash yeleshim idea newu
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ስታቃጥሉኝ አተዉትም እንዴ እንዲህ ሲላላጥባችሁ ኤጭ ወደዛ ምድረ ጅል ክብር ይበልጣል ከሁሉም ራሳችሁን ሳታከብሩ መወደድን መፈቀርን አትጠብቁ ሀይ😏😏😏
@user-vw5tw9ke6c
@user-vw5tw9ke6c Жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሽ የምን መለምን ነው
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
@@user-vw5tw9ke6c እኔ ብሆን አንዴ ፍቱን ከዞረዉ ጭረሽ እቶሀለዉ😏😏😏😏
@tigistbekele2154
@tigistbekele2154 Жыл бұрын
Enqan Selam Metachihu
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Жыл бұрын
በየቤቱ ያለነው ትልቅ ትምህርትነው አይ ወንዶቺ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
እንደው የሚገርመው ሴት ብቻ መሐን የምትሖን ይመስላቸዋል የወንድ መሐንም እንዳለ እወቁ ወንዶችየ በኛ በሴቶች ብቻ ችግር የለም ችግር በሑላችንም እንዳለ እወቁ ጥሩ ትምሕርት አዘል ድራማ ደስ ሲል
@mihretmekuriya8420
@mihretmekuriya8420 Жыл бұрын
Welcome
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ተደጋጋሚ አጀንዳ ልጅ የፈጣሪ ስጦታነው በውንዱ ሳይሆን በሳቱ ነው የሚያናድደው የሰው የሆነ ነገር የሰው ነው
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Enanteee yebalegay mengawocheee Yale shermutenaa mataweruuu!!!!
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v Жыл бұрын
ይገባዋል
@mekamohammed9918
@mekamohammed9918 Жыл бұрын
ከነዝአይነት ዎንዶች አለህ ጠብቀን
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
ሰላም
@medcamedca9283
@medcamedca9283 Жыл бұрын
Endez ayinet wondochum setochum fetary libona yisitachu😒😒😒🙏
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
አይ የዛሬ ጊዜ ትዳር ጨዋታ ሆነ እኮ እግዚኦ በጣም ያሳዝናል
@tgtigist2029
@tgtigist2029 Жыл бұрын
የይቅርታ ልብ ደስ ይላል።
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Sitoshu gn ygermugnal lebefit mistu yaltamene endet new leswa yemitamenew
@ghjjj2408
@ghjjj2408 Жыл бұрын
አይ ወንዶች የስራችሁን ይስጠው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tomasaba5142
@tomasaba5142 Жыл бұрын
Mistiyo,tkikillaya,irmgano,wosadachu,👍
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x Жыл бұрын
wow
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ሠላም
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
ትዳር፣ክብር፣ነዉ፣ሂወት፣ነዉ
@lemlemmulugeta1761
@lemlemmulugeta1761 Жыл бұрын
Ene migermegn setoch gn.lemn yageba wend ywedu
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
I get happiness when people get what they deserve.
@hiwelove6790
@hiwelove6790 Жыл бұрын
Hhhhhhh wye yesew memesasel 😉
@aberashmagersa2193
@aberashmagersa2193 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
" ለሀንጎበርህ "?! ያዉም ሚስት ነች ይህን የምትለዉ🤔😔😖😖😖
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 Жыл бұрын
ውይ ውንዶች
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
😭💔
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@somawsrkones3586
@somawsrkones3586 Жыл бұрын
😭😭🙏
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
ወይ ወንዶች
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
በመጨርሻው ውሳኔ ተደስቻለሁ ክብረ ቢስ ወንድ
@somawsrkones3586
@somawsrkones3586 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Жыл бұрын
ጉድ እኮነዉ
@martatube8194
@martatube8194 Жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም እሚለኝ የሚስቱን መጥፊ እያወራላት እምትቀርበው ሴት ግን ምን አይነት ነች ሆ እናቴ አንድ ነገር ትላለች ጋደኛክ ሲታማ ለኔ ብለክ ድማ ትላለች ነገ ከሳም የተሻለ ሲገኝ ትታት መሄዱ ግልፅ ነው ግን ካባለ ትዳሮች ላይ ዝር በሉ ሴቶች ፈጣራችሁን ፍሩ
@dinkydinky683
@dinkydinky683 Жыл бұрын
እኔ በጠም የሚጋርማኝ ወንዶችም አፍቶ ማግበት ይፍሊጋሉ ሴቶችም እንደዘው ለምን ግን ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አንችማ ከመጀመሪያዉም ተሳስተሽ ነበር። ለዉ ልጅ እዉነቱን አዉቆ ሲኖር እንጂ በድብቅ ሸክሙን ብትሸከሚለት መጨረሻዉ ይሄዉ ነዉ! የሚረዳ እንደሚረዳ አዉቆ የሚረዳዉን ሰዉ ማመስገንን መልመድ አለበት። ለዚህ ነዉ ተመስጋኝ በማያመሰግን ልቡ የሚሰበረዉ! አይመስላችሁም🤔
@user-hl6dq2wh2t
@user-hl6dq2wh2t Жыл бұрын
ረዳው ፍትህ የሠውባል ለሚያሺበለብሉ ትወዳታለሆይ አላለችም ሆሆ
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 98 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 13 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 34 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 1,6 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 8 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН