No video

ሚያዚያ 15\2016 ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገናል አዋጭ የስራ ዘርፍ

  Рет қаралды 23,685

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገናል አዋጭ የስራ ዘርፍ#ሱቅ#ሱፐርማርኬት#minishop

Пікірлер: 195
@hhdhjbbg8770
@hhdhjbbg8770 4 ай бұрын
እናመስግናል።ወንድምበርታ።ላይክአዲርጉት።ሸርአዲርጉለት።እናበርታታው።ቁምነገርየሚሰሩትን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hy5je6ld2q
@user-hy5je6ld2q 4 ай бұрын
ትክክል ለሱ ያሰዋል ግን እኛ ቁም ነገር እሚሰራ አኖንድም ይሄኔ ፕራክ የሚባል ቢሆን ብቻ አላህ ያግዘው ❤❤ተባርኪ ለመልክትሽ
@madenamohammed-hk4op
@madenamohammed-hk4op 4 ай бұрын
ሱቅአለኚልስራየመዳምስራቻው😂❤
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 3 ай бұрын
@@madenamohammed-hk4op አው ይሻልሻል
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም እደት ነህ ወንድሜ ቆረጠው ፈለጠው ከማለት ነፃ የሆነ ዩቱብ ማሻአላህ በዘዚሁ ያፅናህ ገንዘቡንም በረካ ያድርግልህ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
አሚንን
@habibakebede4261
@habibakebede4261 4 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ሰዉ በተለይ ለኛ ለማዳም ቅመሞች
@user-ok9io3nk4o
@user-ok9io3nk4o 4 ай бұрын
ወድማችን በርታ ጀግና ነህ ብዙውን አልኮምትምጅ እከታተልሀለሁ ቻናልህን ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት በጣም ውጤታማ ሁነህ ለማየት ያብቃን የወድም የእህት ደስታ የሚያስደስተው ❤ የመርሣ አባገትየ ልጅ ነኝ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም አሪፍ ነው ለአላህ ብየ ወድሀለሁ ወድሜ🌹🥰
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@chg7617
@chg7617 4 ай бұрын
ማሻአላህበርታወድማቺንበጉጉትስጠብቀዉየነበረመረጃነበርጄዛካላኸይርንዴሞየሶራርመረጃስራልንእናመሰግናል🎉🎉🎉🎉
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k 4 ай бұрын
ወድማችን አብደሏህ መሽአሏህ ሀቂቃ ከ ዬቲበርች እርግት ያለ ወድማችን ይሄን አየሁ አሏህ ይጨምርለህ ደሞ ሀባይብ ሰብስክራይብ አርጉት መሽአሏህ ይሄን ያገባች ሴት እድለኛ ነች
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
አሚንን
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 4 ай бұрын
ማሻአሏህ🎉በርታ ወድሜ ለኛ ጠቃሚ መረጃ ማድረስህን ሳላደቅ አላልፍም
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምትስጠን እግዚአብሔር ያክብርልን ባገኝህ ደስ ይለኛል
@ekrame7439
@ekrame7439 3 ай бұрын
መሻአላህ በርታ ወድማችን ከዮቱበሮች በሀቅ የምትሰራ አተን አየሁ አለ ያጓደኛህ ሰይድ የሚባል እረቶ ለመፈመስ የማይፈነቅለው ድጋ የለም
@ekrame7439
@ekrame7439 2 ай бұрын
@user-nq5ne9ik2d እሽ
@meseret6982
@meseret6982 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ስላቀረብክልን በበረከት ይሙላይ ስቅህን እግዚአብሔር እጅህ ይባረክ አደበትህ ይባረክ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድሜዋ አልሀምዱ ሊላህ ፊርጁንም ገዝቻለሁ ኮቲነሯንም አሰርቻለሁ እስከመደርደሪያው እስከሚዛን ወርቲቱን አድ ሶስት ብይዝ ስል ይልሱኛል አይይይይ ሶስት ምላይ አራት ስል አዱ ጎደሎ መጥቶ ይዟት ይጓዛል እኔም አለሁ እድሜየን እየገፋሁ ኢሻአሏህ በቅርቡ አይቀርም😢😢😢😢❤❤❤
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 3 ай бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ አሪፍ መረጃ ነው የሰጠህን
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 4 ай бұрын
ዋው ሀሪፋ ሂሳብ ነው በቃ ሀገሬን ሰላም አድርግልኝ መጣሁ በቃ በጣሁ
@hhaa44473
@hhaa44473 3 ай бұрын
በርታ በጣም አሪፍ ነዉ 500መቶ ሺ ምንም አይሰራም እያሉ ሀገር ያሉ የመከራ ማሢቆ ይነፉብናል
@MediMoha-rd6gk
@MediMoha-rd6gk 4 ай бұрын
የምፈልገው መረጃ ነው ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 4 ай бұрын
ማሻአላህ የምታቀርባቸውቢደወችጠቀሚናቸው በርታ
@user-rt3ol4rf7s
@user-rt3ol4rf7s Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኢንሻአላህ ሀገሬ ስገባ የኔም ምኞት ሱቅ መክፈት ነዉ አላህ ካለ
@user-yt4oq1nl4f
@user-yt4oq1nl4f 4 ай бұрын
ማሻአሏህ በርታ ወንድምየ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 3 ай бұрын
ሀሪፋ ማሻአላህ
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 3 ай бұрын
ማሻአላህ ወድማቸን በርታልን ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
@rabirabu2013
@rabirabu2013 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ውደም. እምሰጠን መረጃ. አሪፍ ነው
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 3 ай бұрын
ጀዛከሏ ኸይርን ምፈልገው መረጃ ነበር👌👌👌🎉🎉
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይርወንድም ምርትትምህረት
@Nejatekolla
@Nejatekolla 3 ай бұрын
ዋልይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@mrazmir8150
@mrazmir8150 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን🥰🥰🥰
@xxooxxoo2668
@xxooxxoo2668 4 ай бұрын
Shukran wadem ehenabar emefalegaw 🎉
@MOSEBYouTube
@MOSEBYouTube 3 ай бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናልን የምፈልገው መረጃ ነው
@MubarkJemal-bn1wl
@MubarkJemal-bn1wl 3 ай бұрын
በረካ ሁን ወንድሜ
@SaraSara-uq2ou
@SaraSara-uq2ou 3 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለንተባረኪ❤❤❤❤
@user-up4jo8zo2c
@user-up4jo8zo2c 3 ай бұрын
መሸአላህ ተባረከ አረህማን አኮንደህና መጣህ ወድሚ አብደላ አኔም የህንን እያሰብኩ ነበር
@user-hy5je6ld2q
@user-hy5je6ld2q 4 ай бұрын
ወአለኩም ሰላም ምርጡና ውዱ የአኼራ ወድማችን እኳን ሰላም መጣህልኝ አላህ ሰላምህን ያብዛው ከነቤተሰብህ እጥር ምጥን ያለና አሪፍ ለኛ የሚጠቅም ነው ሁሌም የምሰራውና እናመሰግናለን በርታ አላህ የልብህን ማሻት ይሙላልህ ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ ውዶችየ እስኪ ላይክ ናሰብስክራይ ሸር እያርጋችሁ ያሰዋልጂ አይበዛበትም ብችል ሁሉንም በሞላሁልህብቻ በርታ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
አሚን አመሰግናለሁ
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 4 ай бұрын
ኮንቲነር ለማሰራትስ የሱቅ ኮንቲነር ከትንሺ እስከ ትልቅእመኖሪያ ቤቴ መክፈት እፈልጋለሁ
@user-AE3bl5uc3i
@user-AE3bl5uc3i 4 ай бұрын
ሀሪፍ ነው በርታ
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 7 сағат бұрын
ለምሳሌ ትርፍ በወር እንዴት እናገኛለን
@sarahabshwite5469
@sarahabshwite5469 4 ай бұрын
መሸአላ ችግሩ የሥራ ቦታ አይገኝም በርታልን
@user-qf3bg9yu3f
@user-qf3bg9yu3f 3 ай бұрын
እኮ
@Sumayya-yh5pi
@Sumayya-yh5pi 4 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይባርክልህ በርታ
@yeshimohammed5160
@yeshimohammed5160 3 ай бұрын
በርታ ወንድም አላህይጨምርልክዛዛታ የሌለዉቁምነገርያለዉ መረጃነዉ የነገርከን ጀዛከላህኸይረን
@MelihaTahakedir
@MelihaTahakedir Ай бұрын
Mashallha❤❤❤
@user-om6cd1ij8u
@user-om6cd1ij8u 3 ай бұрын
ማሻአላህ ገናብዙ እንጠብቃለን አብሽር
@meditube5474
@meditube5474 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ አላህ ሪዝቅህን ያስፋልህ
@dgfffgfffgg7250
@dgfffgfffgg7250 3 ай бұрын
ማሻአላ ወድማችንበርታ
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባሪክህ❤
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤❤
@LubabaDxb-zd1pe
@LubabaDxb-zd1pe 3 ай бұрын
ማሻአላህደሰይላልውንድሜ
@saadasalma2288
@saadasalma2288 2 ай бұрын
እናመስግናለን አላህ እርዝቁን ያስፋልህ
@-ahadutube
@-ahadutube 2 ай бұрын
አሚን
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 ай бұрын
ጀዛክ ኣላህ😊
@tubeysikit
@tubeysikit 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አወ ለሱቅ ጠከር ያለ ነገር ያስፈልጋል ቤተሰብ አድርጉኝ ቅመሞች
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 4 ай бұрын
እንደመር
@Asf-ox5nz
@Asf-ox5nz 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወንድም ሰላምነው የዳቦ ቤት እቃ ሀገር ውስጥ የተመረተ ዋጋ ስራልን እስኪ ወሎ ውስጥ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አሏህ በቅርብ ጠብቁኝ
@haroni2982
@haroni2982 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 4 ай бұрын
ወሳኝ መረጃ
@user-xh7tl2yk7j
@user-xh7tl2yk7j 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በጣም እናመሠግናለን ወድማች ይሄ ጥያቄ የብዙወቻችን ነዉ ብየ አስባለሁ እኔም 300/000ሺ አለነኝ ነበረ ሀገረ ለመግባት አስባለሁኝ እናም ሠወች ስንጠይቃቸዉ 300ብረ ማለትነዉ አትጡነዉ የሚሉን ግራ ይገባኛል እኔ ገና ሁለት አመቴነዉ ግን ዴከመኝበፊትም ለ5አመት ለበተሠበቸ ዴክሜ አለሁ አልሃምዱሊላህ በጣም ከተማ ባይሆንም ቤት አለኝ አልሃምዱሊላህ ግን ትንሽ ከፍ ለማለት ከተማ ለመኖረ ለድንም ለሁሉም ነገረ ከተማ ጥሩነዉና የቤት ኪራይ ምናምን በጣም ከባድነዉ እንጣ የሚለውንኳ አትሠቡ ነዉ የሚሉኝና እፈራለሁ ሀገረ ለመግባት እያመመኝ እየሠራሁ ነዉ አላህ ይዘንልን ያተ ቪዲዮ አረጋጋኝ በትንሽም መነሳት ይቻላል
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
አብሽሪ አሏህ ያግዝሽ
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 3 ай бұрын
እናማሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ❤❤❤❤❤
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@foziyakassaw9531
@foziyakassaw9531 3 ай бұрын
የአታክልት ማከፋፈያ እስተ ስንት ይፈጃል
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 ай бұрын
እናመሠግናለን🙏
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ekramekram5976
@ekramekram5976 3 ай бұрын
Wow bathme arefh nawe bareth wonedema🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌
@user-kx8xc9zz5m
@user-kx8xc9zz5m 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ነው
@user-ki7gn3uw7k
@user-ki7gn3uw7k 27 күн бұрын
በአሁን ሰአት ምን ቢሰራ ያዋጣል
@hhaa44473
@hhaa44473 3 ай бұрын
በርታ ኢንሻአሏህ
@user-ki7gn3uw7k
@user-ki7gn3uw7k 27 күн бұрын
የት ሀገር ነዉ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 ай бұрын
Thanks My bro.
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ ካገር ልገባነው መስራት እምፈልገውም የዳቦ ቤት መክፈት ነው እና እስከስት ብር ያስፈልገኛል???
@user-ri5ku2gx6t
@user-ri5ku2gx6t 4 ай бұрын
እናመሰግናል ዪኛ ታማኝ ወድም❤
@aihemduilah4688
@aihemduilah4688 2 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة
@aminamoh619
@aminamoh619 4 ай бұрын
አብደላ በርታ ወድም የላባ ወፈጮ ለመክፈት ሁለት የጤፈ እና አድ የሹሮ በርበሬ ስት ይፈጃል
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
ቀጣይ ኢንሻ አሏህ
@user-zr9hg3wi7b
@user-zr9hg3wi7b 4 ай бұрын
የት አከባቢ ነው ግን ማሻ አላሕ ጡሩ ነው ወንድማች እኛን እያሠፈራሩን ነው ኑሮ ዉድነው እያሉ
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 4 ай бұрын
በጣም አሁንማ አስጠሉኝ
@goodhurmahabasi7025
@goodhurmahabasi7025 4 ай бұрын
እናመሠግናለሀን ወንድሜ ደግሞ ለኔ ቡቲክ ለመክፈት ወይም ልብሥ ለመነገድ ንገረኝ ❤❤❤❤
@dagi-jl1zz
@dagi-jl1zz 2 ай бұрын
ከዚ የምያንስ ሱቅ ለመክፈት ስራልን
@AbebaTesfaye-ss7kd
@AbebaTesfaye-ss7kd 2 ай бұрын
Ye putik siralin libs bet
@Abudi660
@Abudi660 3 ай бұрын
ሰላም አብደላህ ለመረጃህ እንመሰግናለን ነገር ግን 500.000 በዚህ ብር ስራ ብንጀምር ትርፋቺንን ብትነግረን ሳንጀምረው ለማወቅ ይጠቅመናል ከቀሪ ወጪ ይህን ያክል ትርፍ ብለክ ብትነግረን ጥሩ ነበር ብትቺል መልስልኝ በፁሁፍ ትርፍ ስንት ይሆናል
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 4 ай бұрын
ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበርከቱ፡ምርጥሠውነህኮ
@seaday-uk3et
@seaday-uk3et 3 ай бұрын
ወንድሜ እኔ በጣም ፍላጎት አለኝ እና አግዘኝ ማለት በሀሳብ ደረጃ እባክህ በጣም መስራት የምፈልገው ስራ ነው
@emugenetiemugeneti361
@emugenetiemugeneti361 3 ай бұрын
ማሻአሪደፍነውአላህ
@Noura5-eq3nf
@Noura5-eq3nf 3 ай бұрын
እኔም ሱቅ ለመክፈት ነው እቂዴ እንሻ አላህ እና ጀዛከላህ ከይር ወንድሜ ግን እኔ አድሰ አባበ ነው ለመክፈት የሰብኩት እና እንዴት ነው እዛ?
@lucy66lucy41
@lucy66lucy41 4 ай бұрын
ማሻ አላህ
@wedraya6909
@wedraya6909 3 ай бұрын
የት ነው
@user-sp1oe8rk2t
@user-sp1oe8rk2t 3 ай бұрын
በርታ
@user-on1vj8uq5w
@user-on1vj8uq5w 3 ай бұрын
ወአሌይኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወባረካቱ ማሻ አሏህ ይጨምሪልክ
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 3 ай бұрын
ታዳ አዱ ስት እደሁ እደት እናቀዋለን ለመሸጥ
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 4 ай бұрын
በርታ ወንድምነትልብ አዉቃ እኮነህ😊😊
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 3 ай бұрын
Jazakllahu hyr
@HadiaMohammad
@HadiaMohammad 4 ай бұрын
እናመሰግናል ወድማችን በርታ😍 እኔ ቦታው አለኝ እራሷ ሱቋን ለመስራት ከእጨት እስከዚጎ ፊኒሽግ የሚበቃኝን ካላስቸገርኩህ____________
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
ይህ ኮንቲነር ነው በእንጨትም መስራት ይቻላል
@HadiaMohammad
@HadiaMohammad 4 ай бұрын
እኔም ያሰብኩት በእጨት ነው ሙሉ መረጃው ካለህ
@BanchayewBanchayew-nb4tw
@BanchayewBanchayew-nb4tw 2 ай бұрын
Adis abeba west yalehun seralin
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 3 ай бұрын
በረታ
@aahlam82
@aahlam82 3 ай бұрын
በርታ ወድም ቤተሠብ ሆኛለሁ🎉
@eleltah6555
@eleltah6555 3 ай бұрын
የሱቁ ኪራስ ወንድሜ?
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ መረጃ ነው እስኪ ቡቲክ ቤት ለመክፈት ስንት እንደሚያስፈልግ በቅርብ ስራልን
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
ኢንሻ አሏህ
@HCola-cl2jr
@HCola-cl2jr 3 ай бұрын
መሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤
@botin6076
@botin6076 3 ай бұрын
Wow
@adenategene101
@adenategene101 4 ай бұрын
Enmsegnalin ❤❤
@user-vy9eo4xt9u
@user-vy9eo4xt9u 3 ай бұрын
ደምረኚ ወድሜ
@gjyvng738
@gjyvng738 3 ай бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልህሰርተህየምትለወጥበትአላህያድርግልህ እኔም ምኞቴነው
@rozihanen1429
@rozihanen1429 3 ай бұрын
gobez allah yagazah😊😊😊
@afiraa8241
@afiraa8241 3 ай бұрын
መሸ አለሀ❤❤
@xxooxxoo2668
@xxooxxoo2668 4 ай бұрын
kerayalayen egegeyawusx naw ferejem Alay Alham dulelah
@user-mw6mn6sm2p
@user-mw6mn6sm2p 3 ай бұрын
Enamasginalan
@sethiotube5682
@sethiotube5682 4 ай бұрын
በርታልን
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@redmird3180
@redmird3180 3 ай бұрын
Wa wr wb wandmachen betamenawe menamasagenawe lametsatane meraga allhi yasabkawen yasakalehe subscribe aregute gus
@-ahadutube
@-ahadutube 3 ай бұрын
Amin
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 ай бұрын
ግን ትርፍ አለው ወይ
@rodhghkgdsasghfvjjcswetuii9695
@rodhghkgdsasghfvjjcswetuii9695 3 ай бұрын
Selam wedme
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
90 ቆርቆሮ ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል በሰሞኑ ዋጋ
11:25
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 4,3 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН