No video

MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || "የነገረ ክርስቶስ" መጽሐፍ ዓላማን አስመልክቶ የተደረገ ዉይይት ክፍል - ፪

  Рет қаралды 5,042

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 85
@2-rv8ed
@2-rv8ed Ай бұрын
መምህራኑ ይቅረቡልን መፅሐፉን የፃፉልን። Like በማድረግ ድምፅ ስጡ።
@rigbek
@rigbek Ай бұрын
በዚህች ምድር ከዚህ በላይ ርእሰ ጉዳይ ያለ ኣይመስለኝም ግን እኛ የት ነን😢😢😢 እግዚኣብሔር ይስጥልን በርቱልን
@user-yh8ms1cn3w
@user-yh8ms1cn3w Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! መልአ ታቦር ፩ሥጋውን የባህርይ አምላክ አደረገዉ ፪ ፍጡርነት የሚነገሩ ቅድመ ተዋሕዶ ነው ፫ የዘረዘሯቸው ሊቃውንት ፍጡር ወኢፍጡር ማለተቻዉ በዘመናቸዉ ለተነሱ መናፍቃን ነው ሲሉ አነጋገርዎ ግልጽ ያለ አይደለም የመጽሐፉ ገጽ147 ላይ እኮ የሚለዉ ክርስቶስ በሥጋዉ ፍጡር አይባልም ነው እስዎም በተደጋጋሚ የሚሉት ሥጋዉን የባሕርይ አምላክ አደረገዉ ነው እንድያ ከሆነ እንደርስዎ አገላለጽ ከተዋሕዶ በኋላ ፍጡርነትን አጥፍቶ ፈጣሪ ብቻ ሆኗል ማለት ነው ይህ ደግሞ እንደሚያውቁት ፍጹም ውላጤ ነው ይህ ደግሞ የተወገዘ ትምህርት ነው ፍጡርነትን አጥፍቶ ፈጣሪ ( አምላክ ) ብቻ ከሆነማ - በድንግል ማርያም ማኅፀን የተጸነሰ ግዙፍ አካል - በከብቶች በረት የተወለደ ግዙፍ አካል - በድንግል ማርያም ጀርባ የታዘለ ግዙፍ አካል - በዮሐንስ እጅ የተጠመቀ ግዙፍ አካል 33 ዓመት ከ፫ ወር በምድር ላይ የተመላለሰ ግዙፍ አካል - በመስቀል የተሰቀለ ግዙፍ አካል - ወደ መቃብር የወረደ ግዙፍ አካል - ወደ ሰማይ ያረገ ግዙፍ አካል የት ይገኛል ማለቴ ሥጋውን የባሕርይ አምላክ አደረገዉ ብለዉ ፍጡርነትን አጥፍቶ ፈጣሪ ብቻ እንደሆነ ካስተማሩ እኔን የገረመኝ እርስዎ የሊቃውንት ( ሃይማኖተ አበው)መ ር ሆነዉ ሳለ ፍጡር ወኢፍጡር የሚለዉን ቃል ግልጽ አድርገዉ መለኮት በሥጋ ፍጡር ይባላል ሥጋ በመለኮት ፈጣሪ አምላክ ይባላል ለማለት ለምን እንደ ፈሩ ግራ ገብቶኛል ?! ይሉኝታ ነው? ወይስ ድኅረ ተዋሕዶ የአምላክን ሰው መሆን አያምኑምን? ምን አልባት አብረዎት ያሉ መ ምህራንን በደንብ ስለማላቃቸዉ ነገረ ሥጋዌን ጠንቅቆ ለመረዳትና ለማስረዳት ይብቁ አይብቁ አላቅም እርስዎን ግን በዚህ ደረጃ ማየት በእውነቱ ግራ ያጋባል በመጨረሻም እንደ መፍትሔ ይህ አሁን ገበያ ላይ ያለውን ነገረ ክርስቶስ የተባለ መጽሐፍ ክርስቶስ በሥጋዉ ፍጡር አይባልም የሚለዉ ቃል ኤዲት ተደርጎ ቢታተም መልካም ነው እላለሁ ።
@wegene2056
@wegene2056 Ай бұрын
ተመስገን ካሮች መጽሀፍ ማንበብ ጀመራቹ ማለት ነው፡፡ በጣም ደስ ነው የሚለው፡፡
@mkorthomenawo
@mkorthomenawo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን (22:34-27:21፤ ለሚሰማ በቂ ነው👏👏👏
@tsega8955
@tsega8955 Ай бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-bh8fu7dm1n
@user-bh8fu7dm1n Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቻችን📖📖📖⛪⛪⛪👏👏🌻
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@mollagedamu679
@mollagedamu679 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ። ፈጣን መልስ በመስጣቹ እናመሰግናለን ።
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@asnakech7666
@asnakech7666 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን።
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 Ай бұрын
ይህ ነገር ሚዲያ ሰላለ ብቻ እንዲህ ባይቀርብ ጥሩ ነበር፡፡ የምን እልክ መጋባት ነው ኢዲቴርያል ቦርዱም እልክ የገባ ይመስለኛል መጀመርያ መምህራኑን ጋር ይምከር እኔ በዚህ ጉዳይ ብዙ ተመልክቻለሁ ብዙዎች መምህራን አንዱን ደግፈው ይሞግታሉ የተሻለው ግን መ/ር ኋ/ማርያም ያሉት ነው መጀመርያ በዝግ መምህራን ምከሩ ከዛ መፍትሄውን ለኛም አሳውቁን።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Ай бұрын
MEMHROY QALYOT YASEMALN !
@MeseretTulu-qf6fj
@MeseretTulu-qf6fj Ай бұрын
Amen qale hiwet yasemalen
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም መምሃራና ልኡል እግዚኣቢሔር
@amenhelen7108
@amenhelen7108 Ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@FikerteAsres
@FikerteAsres Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Ай бұрын
❤❤❤
@user-nt7xx2wr2z
@user-nt7xx2wr2z Ай бұрын
ወልድ በስጋ ፍጡር ነዉ ሲሉ የነበሩ መምህራን እነ ገብረ መድህን እነ በትረማርያም ለምን አይጋበዙም?እነሱንም እንስማ መፅሐፍት ይዳኙ።
@eyerusfikadu5067
@eyerusfikadu5067 Ай бұрын
Ende mn eyalachun new kerstose segaw be melkote tewetwal ketewahdo bewhala eyalachun new yekerta yhe yebetchrstiyan temhert aydelm 1 metshafe enmen weyesh hayemanote Abewn degmo ega ye kerstose betwahdo Amlakmsewm beln yemnamn enji Awetakiyawi Aydelnm
@tamirat04
@tamirat04 Ай бұрын
ማህበፈ ቅዱሳንን ከሊቃውንት ጉባኤ በእኩል መጥራት የጀመረች ቤተ ክርስቲያን አደገኛና መስቀለኛ መንገድ ላይ እንዳለች ያመለክታል። አራት አይና የተባሉ ሊቃውንት የነበሩባት ቤተክርስቲያን እነርሱ ጠብቀው ያቆዩትን የአበው መጻሕፍትንና በውስጡ ያለውን ነገረ ክርስቶስ እንደተፃፈ ከመቀበል ይልቅ የራሳቸውን መላ ምት ሲናገሩ መስማት አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንን ከደህንነት መንገድ የሚያወጣ አደገኛ አካሄድ ነው። አንበሳ ሲያረጅ ይሉ የለ አበው
@yohannesdemissie3979
@yohannesdemissie3979 Ай бұрын
ያሳዝናል መጀመርያ አድምጥ ሊቃውንቱ ያስተማሩትን ነው በመፅሐፍ የታተመው።አሁን የምትሰማው ስለ መፅሐፍ ምሳተሙ ላይ ነው ገለፃው።እና ወደ ሀላ ግባና ብታየው እልካለሁ
@FikerteAsres
@FikerteAsres Ай бұрын
አይ ታምራት አሰማምህም በተአምር የፈለከውን እየመረጠ ነው መሰለኝ የሚያሰማህ አይንህም የሚያስነብብህ። ተሀድሶዎቹምኮ ቤ/ክ ትታደስ አርጅታለች የሚሉት በእንደ አንተ አይነት ሁሉንም በራሳቸው ልክ የሚመለከቱ ሰዎች ናቸው። ልብ ይስጠን
@tamirat04
@tamirat04 Ай бұрын
@@FikerteAsres ከታላቅ ይቅርታ ጋር ማስፈራሪያሽን እዛው ለራስሽ አድርጊው። ማነው የበግ ለምድ ለብሶ ቤተክርስቲያንንና ወመዋቅሯን ያደሰው? ቅዱስ ሲኖዶስ ሊቃውንት ጉባኤ ነው የቤተ ክርስቲያን መዋቅር። ቅዱስ ሲኖዶስ ሊቃውንት ጉባኤ እና ማህበረ ቅዱሳን ብሎ ማለት ተሃድሶ ነው። ሊቃውንት ጉባኤ ዝም ባለበት ሲኖዶሱ ዝም ባለበት በግል ድርጅት በግል የቴሌቪዥን ጣቢያ በግል የማቅ የትምህርት ክፍል እንደዚህ አይነት መሠረት የሆነ አስተምህሮ ላይ ብዙ ማለት ተሃድሶ መሆን ብቻ ሳይሆን ማን አለብኝነት ነው። ወደፊት የሚያስፈራው ቅዱስ ሲኖዶስ በማቅ ተፅኖ ውስጥ እንዳይወድቅ ነው። በነገራችን ላይ ቤተ ክርስቲያን ያለ ሲኖዶስ ያለ ማቅ 1700 አመታት እንዳሳለፈች አትርሺ የሚጠብቃ አይተኛም።
@tamirat04
@tamirat04 Ай бұрын
@@yohannesdemissie3979 ለምን ይዋሻል ሊቃውቱ ያላሉት እንደተፃፈ እኮ ሲከራከሩ እየሰማን ነው። እንደው ለነገሩ ሃይማኖተ አበው ተተርጉሞ እያነበበች ያለች ቤተ ክርስቲያን ለምን የተፃፈውን ለትውልድ እንድታስተላልፍ አትተዋትም።
@AmanuelKing-qg5kc
@AmanuelKing-qg5kc Ай бұрын
አባቶችን መተው ስለ መፀሐፉ ለምን አያወሩም ስህተት ካለውም እነሱ ያሉበትን መንገድ ያስረዳሉ ምንም አልጨመርንም ወደ ፅሁፍ ተቀየረ ከተባል እነሱ ናቸው መመለስ ሚችሉት የን video ደግሞ link ብታስቀምጡልን መፀሐፉን አንብበናል አሪፍ ነው videoን ብናየው😊
@abiygetahun2326
@abiygetahun2326 Ай бұрын
የመምህራኑን መናገር ነው የምትፈልገው ወይስ እውነተኛውን የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ?
@Kibatu-oo5tl
@Kibatu-oo5tl Ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ምስሉን እንይ በተረፈ እዉነት መፅሀፉ በጥልቀት ተነቦ ነዉ ወይ እንደዉ በጥዝ ነጠቅ ግን የመናፍቃን ባህሪ ስለሆነ ሰከን ብለን ብናስብ
@Abel377
@Abel377 Ай бұрын
ካፈርኩ አይመልሰኝ። መጸሐፉን እና ስሕተታችሁን መከላከል አቁማችሁ ለቤተክርስቲያን ትምህርት ታመኑ። ግልጽ የውላጤን ትምህርት እያስተማራችሁ ነው።
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 Ай бұрын
መጰሐፉን አንብበከዋል?
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ። እና አባቶቼ በፀሎት አስቡን።ቃለህይወት ያሰማልን
@wegene2056
@wegene2056 Ай бұрын
አንብብ ወንድሜ ጥያቄህ እራሱ ብዙ ይቀረዋል
@yabsira24
@yabsira24 Ай бұрын
Bedenb astewel mehal sefari yemeteyekewen teyakie ateyeke
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
ለምን ይሄን ትምህርት ያስተማሩን መምህራን መልስ አይሰጡም።የታናገረው፣ ያስተማረው መምህር ነው ለትምህርቱ ሃላፊነቱን መውሰድ።ጥያቄም መመለስ ያለበት ። የተሰጠው መልስ ግን on the point የሆነ መልስ አይመስለኝም።ይልቁንም ግራ መጋባትን የጨምራል።ከተቻለ መምህራኑ ይጋበዙ ነገሩ ይጥራ።
@SelamTemeche-vz8pu
@SelamTemeche-vz8pu Ай бұрын
exactley ye hulum ortodox hasab yihe new
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
እነሱ ምን ሊጠየቁ ይችላሉ በቪድሆ ያለ ነው ያውም ረጅም ጊዜ።እና ገብተክ ማየት በቂ ነው?
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@wendwosenhailu5161 በቂማ አይደለም ነገሩ ግልጽ መሆን አለበት ለምሳሌ ሃይማኖተ አበው ስምዓት ላይ ምዕ 124 ቁ 18 "በተዋህዶ አንድ የሆነውን የክርስቶስን ባህሪ አምላክወሰብ፣ገዥወተገዥ፣ፍጡርወኢፍጡር ነው እንለዋለን ይላል።"ቅዱስ ቄርሎስ እነሱ ግን ከተዋህዶ በሁዋላ ፍጡርወኢፍጡር አንለውም ነው ያሉት።ይሄ ታዲያ ትልቅ ልዩነት አይደለም።ልዩነቱም ከአባቶች ትምህርት ጋር ነው።ክርስትና ቲፎዞ አይደለም ለዛ ነው ነገሩ ግልጽ ይሁንልን ያልኩት።
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
@@yohanesassefa4699 አለቃ ለምን አታደምጥም ሀይማኖተዓበውን የሰጠችህ ቤተክርስትያን ናት እኮ።ስለዚህ ይህች ቤተክርስትያን ሊቃውንትቿ ሲናገሩ መስማት ነው።መፅሐፊ ላይ የተፃፈው አግባቡን አስረዱክ እኮ።ለምሳሌ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኔና አብ አንድ ነን ብሏል ሌላ ቦታ ደሞ ከእኔ አብ ይበልጣል ብሏል ይህንን ከአውዱና ከትምህርቱ እንደውም ከታሪክና ከተናገረባቸው ቦታዎች ጭምር ተገናዝቦ ይነገርለታል። በተጨማሪ ደሞ ሀይማኖተዓበው ላይ ደሞ ሌላም አለ ቀዳደን ልንጥለው ነው? ስለዚህ ከታሪክ አንፃር ከተነገረላቸው አንፃር ይቃኛል።እና ይኬንን ደሞ መልስልኝ ከተቻለ፦ በተዘጋው ቤት የገባው መለኮት ወይስ ስጋ?
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@wendwosenhailu5161 ይውልህ ወንድሜ በመጀመሪያ ተርጋጋ ቆይ አስረዱን ግልጽ ይሁንልን ማለት ጥፉት ነው?ሃይማኖትስ ተምረው አምነው የሚቀበሉት አይደለም?፤ነው።ካልክ። 1ኛ.ታዲያ ለምን ጥድፍ ጥድፍ አስፈለገ፣ 2ኛ.እውነታው ደግሞ፣ በቤተክርስቲያን ቅዱስ ተብለው የተጠሩት በሃይማኖት ፣በምግባር ነቅ ነቃፋ የሌለባቸው ይሉቅንም የተመሰከረላቸውን ቅዱሳንን እና በአለመ ስጋ ያሉት መምህራን ልዩነት አላቸው።በአለመ ስጋ ያሉት ገና ናቸው ለሃይማኖታቸው በሰማይም በምድር አልተመሰከረላቸውም ። ተጋድሎአቸውን አልጨረሱምና።ስለዚህ አይሳሳቱም ብሎ መናገር አይቻለም። 3ኛ." ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 1:8) ይልሃል ቅዱስ ጳውሎስ ። እነዚህ ሰዎች" አካላዊ ቃልንእኛን ለማዳን በተዋሀደው በስጋው ፍጡር አይባልም" ሲሉ ቅዱስ ቄርሎስ ደግሞ" ፍጡርወኢፍጡር" ይላቸዋል።የሰማይና የምድር ያህል። 4ኛ. በመጨረሻ አንተ የጠየከኝ ጥያቄ፣ ንስጥሮስን ብጠይቀው መልካም ነው። የኔስ እምነቴ እንደ ቅዱስ ቄርሎስ ነው። አንድ አካል አንድ ባህሪ በተዋህዶ ያለመጠፋፋት። ደግሞ የንተ ጥያቄ ከዚህ ሃሳብ ጋር አይገናኝም።አንተ የምጠይቀው ስለተዋህዶ እኛ የምናወራው ስለ ተአቅቦ።
@user-nt7xx2wr2z
@user-nt7xx2wr2z Ай бұрын
እናንተ የአባቶቻችንን ትምህርት ካልተቀበላችሁ ትዉልዱ እንዴት እናንተን ይቀበላል???
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
እስኪ ተረጋጋ ወንድማችን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ።
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@wendwosenhailu5161 ቆይ እርሶ ቲዎሎጂ ተመረዋል ።ማለቴ ለነገሩ መልስ ቢሰጥ ተአማኔነት የሚኖረውና ትክክልም ሊሆን የሚችለው የዘርፉ ባለሙያ ነው የሚሆነው።እንደው ዘው ተብሎ የሚገባበትም አይመስለኝም።ካጠፋሁ ያርሙኝናሰ
@user-pn9uz9ct4y
@user-pn9uz9ct4y Ай бұрын
ጥራዝ ነጠቅ ነዎት? አብረን የሰማነውን እንዴት አጣመው ተረጎሙት? እስኪ ሊቃውንት ጉባኤ ይሂዱና መልስ ያምጡልን።
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@user-pn9uz9ct4y ማንን እንደሆነ ባይገባኝም።ስድቡ። " ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:29) ሀይማኖት በቁጣ፣በስድብ፣በድንፋታ በማስፈራራት ይተው እንጂ እንደዚማ አይሆንም። እንርጋጋ የስጋንናየአጋንትን አሰራር ከኛ እናርቅ።በወንድማዊነት መንፈስ ቁጭ ብለን ከእውነት እንማር።
@user-nt7xx2wr2z
@user-nt7xx2wr2z Ай бұрын
@@wendwosenhailu5161 ቃል ስጋ ሲሆን ስጋነቱን አጥፍቶ ነዉ ወይስ ሳያጠፋ እንዳለ በተዓቅቦ ነዉ????
@NatiBoru-gm9kd
@NatiBoru-gm9kd Ай бұрын
እባካችሁ የግልችሁን አስተያየት በቤተክርስቲያን ስምና በተቋሙ ስም አታራምዱ
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
እስኪ ተረጋጋ ወንድማችን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ።
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@wendwosenhailu5161 አንተ ያነሳኸው ነጥብ ከሀሳቡ ጋር አይሄድም around the bushes ነው። ይሄ ነጥብ የክርስቶስን አንድ አካል ፣አንድ ባህሪነቱን የሚክድ አይደለም።ይልቁንም ተአቅቦን አንጂ።አምላክ ሰው ሲሆን የአምላክነት ባህሪውን እንዳላጣ ሁሉ በእመቤታችን መሀጸን የተነሳውና አካላዊ ቃልም የተዋደው ስጋም የሰውነት ባህሪውን አላጣም አምላክ ሲሆን።ሰው ደግሞ በባህሪው ፍጡር ነው።እና ይህንን ባህሪውን አላጣውም ነው የተባለው።
@user-pn9uz9ct4y
@user-pn9uz9ct4y Ай бұрын
ጥያቄዎን ይዘው ወደ ሊቃውንት ጉባኤ ይሂዱ።
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
​@@yohanesassefa4699ወዳጄ የተዋሀደውማ የፍጡርን የንፁዋን የእመቤታችንን ስጋ ነው።ከተዋሀደ በሀላ ግን ለምን ሀሳቡን ማንሳት ተፈለገ?ተዋሀደ አልን እኮ አይደል ስለዚህ ከተዋሀዶ በሀላ በስጋ በመለኮት አይነጣጠልም ካልን በስጋ እያልን ለምን እንከፍላለን?ታድያ የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም እንለያለን?
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@wendwosenhailu5161 ልጠይቅህ ከተዋህዶ በሁዋላ የሰውነቱን ፣ስጋነቱን ባህሪን ትቶ /ቀርቶ/ተለውጦ መለኮት ብቻ ሆኗል?አዋ ከሆነ መልሱ ፤ የአውጣኬ ትምህርት ነው ።አንተ አሁን የምደግፈው አውጣኬን ነው። እኔ "ግን በሰውነቱ ከኛጋር አንድ ነው በአምላክነቱ ( በመለኮቱ) ከአብም ጋር አንድ ነው" እልሃለሁ። ለማንኛውም አንተ ላይ ፍርሃት ያለ ይመስለኛል።አውጣኬም እኳ ቴዎሎጂ አልተማረም መነኩሴ ነበረ።አንዲሁ በመልካም አስተሳሰብ ብቻ ነው ። መለኮት ስጋን መጦት አንድ ሆነዋል ያለው።ቄርሎስ ግን ያለመጠፋፋት በተዋህዶ አንድ ሆነዋል ይልሀል። አንድነት ማለት። ። መለኮት መለኮትነቱን ሳይለቅ የስጋን ባህሪው አደረገ ፣ስጋም የስጋነቱን ባህሪ ሳይለቅ የመለኮትን ባህሪ ባህሪው አደረገ ። አለ አንዱ አንዱን ሳያጠፋው።ልክ አንደ እጸ ጳጦስ ዘሲና። * የስጋም ባህሪ :- መራብ፣ መጠማት ፣ መዋቲነት፣ፍጡርነት፣ማዘን፣ማልቀስ ወዘተ * የመለኮት ባህሪ:- አይራብም ፣ አይጠማም፣ ፈጣሪ ነው፣ አምላክ ነው፣አይሞትም። * ለዛነው የማይሞተው መለኮት በተዋሀደው ስጋ ሞተ የተባለው። " ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:18) ልክ እንዲሁ በባህሪው ፈጣሪ አምላክ ከአብም ጋር በአንድነት ያለው አካላዊ ቃል እኛን ለማዳን በተዋሃደው ስጋ በስጋው ፍጡር ነው ተባለ። *" ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።" (የዮሐንስ ራእይ 3:12) *" የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3) ?እሺ ልጠይቅህ በስጋው ሞተ ሲል ቅ.ጴጥሮስ ሁለት ባህሪ እያለ ነው አይደለም አንድ ባህሪ እንጂ። "በስጋው"... ማለት...ቃል በተዋህዶ ገንዘቡ በአረገው አንድ ባህሪ ማለት ነው። በነገራችን ላይ አንተ አሁንም የመጽሀፉን ስህተት አልተረዳኸውም ነገሩ ለማህበራችንም ስም መልካም አይደለም።ጉዳዩ ተዋህዶን or አንዱን የክርስቶስን ባህሪ መቀበል ሳይሆን፣ በተአቅቦ ዙሪያ ነው።የሰውነቱን ባህሪ አቷል ማለት በፍፁም ስህተት ነው።ሰውየሆነአምላክ ነው።ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ።
@yikunuamlakteshome4241
@yikunuamlakteshome4241 25 күн бұрын
መምህራኑ ይቅረቡ እራሳቸው?ምን ማለት ነው ?መምሕር ገብረመድኅን አቅርቧቸው?
@user-uy4ly8qk8s
@user-uy4ly8qk8s Ай бұрын
ማነው የሚጠየቀው ማለት ትህቢት ነው ስንት ሊቃውንት እያለ እኔነኝ የማውቅልክ ክርስቲያናዊ አይደለም "ዲን ኃይለእየሱስ" (19:26 ) እራሶትን ያርሙ ማህበረ ቅዱሳን ለመህምራኑ የተሰጠውን አስተያየት የተሰጠውን አስተያየት ንገሯቸው ፕሮግራም አቅርቦ አቀባይ መሆን ብቻ አይደለም ተቀባይም መሆን ክርስትና ነው😢
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw Ай бұрын
i need the book
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
መሀበረ ቅዱሳን አለ
@Yorilua
@Yorilua Ай бұрын
So በአጠቃላይ የ ማህበረ ቅዱሳን ትምህርት ክፍል ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር አይባልም ብላችሁ ነው የምታምኑት ለዚህም ነው ከ ሊቃውንት ፍጡር ወፈጣሪን የሚያብራራ መፅሀፍ ያዘጋጁትን እንዳይታተም ያገዳችሁት:: የራሳችሁን አቆም ለመደገፍ ደሞ እኒህን መምህር ተገን አርጋችሁ ሲነሳ ለነበረው ክርክክር መልስ ሰቷል ይሄ መፅሐፍ አላችሁ:: መምህራኖቹ ደሞ አንዱ የኑfake ቃላት ያለበት መፅሀፍ ሲሉ ሌላኘው መምህር ደሞ መስተካከል አለበት በሰአቱ ያስተማርንበት አውድ ለዚህ ለተነሳው ክርክር ምላሽ የሚሆን አይደለም ብለዋል:: አባ ገ/ኪዳንም ክርስቶስ ማለት ፍጡር እና ፈጣሪ አንድ ሆነው የተገለጡበት ባህሪ ነው ብለው ያስተማሩበት ቪዲዮ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ነው:: አሁን እንደውም ሳስበው እንዴት የራሳችሁን ፍላጎት በሀይል እና በብልጠት ለመጫን መሞከራችሁ እንዲሁም አባሎቻቸው በሶሻል ሚዲያ ላይ ሀይማኖተ አበው ህፀፅ አለበት ይታረም እያሉ መሆኑን ስመለከት ምንአልባት ስለ እናነተ የተባሉ አሉታዊ ነግሮች ሁሉ እንዳለ ውሸት ላይሆኑ ይችላሉ ብየ ለማሰብ ተገድጃለሁ::
@wegene2056
@wegene2056 Ай бұрын
ወጣቱ እያነበበ ነው፡፡ ሀይማኖተ አበው ወደ አማርኛ ሲተረጎም " ክርስቶስ እንዲህ አይባልም" እየተባለ የተደለዘ ሌላም አለ ፡፡ መርምሩ
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@wegene2056 ምን አሰብክ ደግሞ ? ጴንጤ ነሽ እንዴ።😁😁😁
@wegene2056
@wegene2056 Ай бұрын
@@yohanesassefa4699 እስከ መቼ ነው ልክ ያልሆነ ነገር አለ ሲባል ጴንጤ፤ ተሃድሶ እያሉ ስም መስጠት
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Ай бұрын
@@wegene2056 እኮ መናገር ነዋ ።
@ayalkbetesubalew3074
@ayalkbetesubalew3074 Ай бұрын
ለምንአዘጋጆቹን አታቀርቡም ሌላ ሰው ማብራሪያ መስጠት የለበትም።
@Alefetube
@Alefetube Ай бұрын
መምህራኖቹ በህይወት አሉ አደል ለምን መተው መልስ አይሰጡም
@yohannesdemissie3979
@yohannesdemissie3979 Ай бұрын
መምህሮቹማ ተናገሩ ቪድዮውን ማየት በቂ ነው
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn Ай бұрын
እንገናኝ እና እንወያይ?ከ2000 አመት በሃላ በክርስቶስ ስጋ ላይ ድርድር ?በጣም ያማል ይህ ሁሉ ችግር የተገለጠን መፅሐፍ ከመቀበል ይልቅ በየግላችሁ ያለውን መርዳት ሀይማኖት ካላርግን ሰላላችሁ ነው ችግር የተፈጠርው ምንም ብትሉ አንቀበልም ወደድንም ጠላንም የአባቶች ትምህርት ብቻ እንቀበል መጨመርም መቀነስም ሆነ ማስተካከል ምንፍቅና ነው
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
እስኪ ተረጋጋ ወንድማችን።ለምሳሌ የተጠመቀው ክብር ይግባውና መለኮት ወይስ ስጋ፣የተሰቀለም ስጋ ወይስ መለኮት፣ከሙታን የተነሳው መለኮት ወይስ ስጋ?አረ በተዘጋ ቤት የገባው ስጋ ወይስ መለኮት።የምንቀበለው የከበረ ስጋና ደም መለኮት ወይስ ስጋ አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ።
@myhb1219
@myhb1219 Ай бұрын
Chegeru ahun lalew cheger meshafu mels alsetem cherash lela cheger nw yefeterew ahunm azegajut yetebalut abatoch lezi cheger mels ayehonem eyalu ezi lay mels yehonal maletachew ke teqmu yeleq cheger nw emifetrew
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
መጽሐፉ ከመምህራኑ አንደበት የተቀዳ ከሆነ ለምን እነዚህ ያብራራሉ?
@wowpharmacology
@wowpharmacology Ай бұрын
"ሞኝ ባያፍር፣ የሞኝ ዘመድ ያፍር አለ" ለምን ዝም አትሉም።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Ай бұрын
በፋርማኮሎጅ እይታ ሐሳብ መስጠት አይከብድም?! ለማን ነው ዝም የሚሉት?
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
ጨርሶ ይማርክ
@cybercode7482
@cybercode7482 Ай бұрын
At least kehenet yekeber
@gdjgd9775
@gdjgd9775 Ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን ምን ሁናችሁ ነው ኮሜንቶች መጀመሪያ ኮሜንት ከመስጠት በደንብ አዳምጡ እረ በስላሴ ስም❤❤
@michaelchernet-mg2lw
@michaelchernet-mg2lw Ай бұрын
All are around the bush ከሦስቱ ሁለቱ አላየንም አሉ እኮ ስሕተታችሁን አምናችሁ አቋማችሁን ይዛችሁ ወደ ተዋስዖ ብትገቡ ይመስለኛል የሚጠቅመው
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
ነገረ ክርስቶስ
37:40
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 166 М.