MK TV || ዕለታዊ ዜና || 36 ኦርቶዶክሳውያን ተገደሉ

  Рет қаралды 12,413

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

8 ай бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 120
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጌታችን እና አባታችን..እባክህ እኒህን ወገኖች ተመልከት🙏🙏🙏😭😭😭 ነፍስቸዉን ማርልን አሜን
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን😢😢 ነፍስ ይማርልን
@shimbayberihu1241
@shimbayberihu1241 8 ай бұрын
ጽኑ በእምነታችሁ መሞት ኣይቀርምና ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ቅዱስ ኣምላካችን ነፍስ ይማር።
@user-wj5rn3fn2p
@user-wj5rn3fn2p 8 ай бұрын
እግዚኦ ጌታ ሆይ አድነን ካንተ ውጭ በምድር ላይ ተስፋ እምደርገው የለም 😭😭😭
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 8 ай бұрын
ነብስ ይማር ፈጣሪ ከሞት ከስቃይ ይጠብቀን 😢😢😢
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t 8 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ የእጆችህ ስራ ነንና ራራልን ማረን ይቅር በለን የሞቱትን ነፍስ አምላከ እስራኤል በአበው ቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን አሜን 😭 ማራናታ ! ሆይ ቶሎ ና እስከ መቼ በግፍ ታርደን 😭
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይፈረዳል ዝምአይለም😢😢የንፁሁደም በከንቱ ያፈሰሰ ።ማንም ቢኖር 😢የሱም ይፈሳል😢😢😢⁉️👀ነብስ ይማራአውሬ መግስት ቅዱስ ገበረኤል ያሳልን😢😢
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 8 ай бұрын
አቤቱ እስከመቸ አትፈርድም አምላክ ሆይ እባክህ የእጆችህ ስራ በከንቱ ደም አይፋሰስ😭😭😭😭😭
@mhmoh6727
@mhmoh6727 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 8 ай бұрын
ነብስ ይማር እግዚአ አምላኬ ሆይ እስከመቼ በቃ በለን ጌታ ሆይ ኡፍፍፍፍፍፍግ
@Israel9563
@Israel9563 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን 😢😢😢😢😢
@Zewuduk
@Zewuduk 8 ай бұрын
የነፍስ እረፍት ያድልልን ሀገራችንን ወደቀደመ ሰላሟ ይመልስልን
@tigaethio
@tigaethio 8 ай бұрын
ነፋስ ይማረ ጌታ ሆይ ታረቀን
@imobilezr7298
@imobilezr7298 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 8 ай бұрын
እንደው ምን ይሻል ይሆን ?? 😭😭😭ወገኖቼ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን ሰለ ንፁህ ደማችሁ እግዝአብሔር ይበቀል አይቀርም ይበቀላል 😭😭😭
@senaitnega7336
@senaitnega7336 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ መቼ ነው በቃችሁ የምትለን እኛም አልተመለስን መከራችንም መቊጬ አጣ
@user-gz1vo3sc9y
@user-gz1vo3sc9y 8 ай бұрын
ወዴት ጮኸን መፍትሔ እንሚገኝ አላውቅም🖤😭😭😭 ይግባኝ ለክርስቶስ
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo 8 ай бұрын
ይገርማል አማራ ናቸው ብለው ነው የገደሏቸው😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
ነፈሰ ፣ይማር ፣ለሞቱት፣ሁሉ ፣😥😥እኛንም ፣ለንሰሐ ፣ሞት ፣ያብቃን ፣አሜን 🤲🙏
@abebatesemma5632
@abebatesemma5632 8 ай бұрын
😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ነብስ ይማር
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 8 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢 የዘመኑ የሰማዕትነት ግዜ ጥኑ በእምነት መከራ ዛሬ ብቻ አይደለም የተጀመረው
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 8 ай бұрын
ነፍስ ይማር ሌላ ምንንንንንንን ይባላን💔😭
@Tsigegetiye16
@Tsigegetiye16 8 ай бұрын
እባክህ ማረን አምላኬ እባክህ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢
@Israel9563
@Israel9563 8 ай бұрын
እግዚኦ ልዑል እግዚአብሔር ይድረስልን ምነው እኔም አፈር በበላሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulenega
@mulenega 8 ай бұрын
ነፍስ ይማር አምላክ በቃቹ ይበለን
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ታረቀን😢😢😢😢😢😢
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 8 ай бұрын
እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ የሰማዕትን ክብር ያድልልን
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g 8 ай бұрын
ኦ ማህርን የድንግል ልጅ😢😢😭😭😭
@monashmeis8445
@monashmeis8445 8 ай бұрын
ነብስያማረእመብረሐን እናቴ እባክሽምሕረት አሰጭን ከልጅሽ😢😢😢😢😢😢😢
@seblemengistu4361
@seblemengistu4361 8 ай бұрын
ነብ ሰ ይማር ሌላ ምን እንበል ጮህን ጮህን አቃተን
@amyentadese6914
@amyentadese6914 8 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋት ካለአንተ ማን አለን እባክህን እራራልን
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i 8 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢 እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን😢😢
@ትእግስት
@ትእግስት 8 ай бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 8 ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ የደማቸው ዋጋ ይበቀልላቸው 😭😭😭✝️
@eexx5392
@eexx5392 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ነብስ ይማር አቤት አሁንስ ምን ይሻለናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 ай бұрын
አቤቱ፡በመንግስትህ፡አስበኝ፡የሄ፡አለም፡ፈተናው፡መከራው፡በዝቷል፡ጌታሆይ፡ቶሎ፡ና፡ወገኖቼ፡ነፊስ፡ይማር
@user-lc2ql8lv7o
@user-lc2ql8lv7o 8 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ የህፃናቱን ደም በከንቱ መፍሰስ ዝም አይበል::
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
ወገኖቼ ሆይ ባለህበት ሳትነቃነቅ በእምነትህ ጽና ጽና ጽና 🙏😭😭😭
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 8 ай бұрын
እረፍተ ነፍስን ያድልልን በረከታቸው ይድረሰን😢
@mesii6226
@mesii6226 8 ай бұрын
እባክህ አባት ሆይ ይቅር በለን 😢😢 የተዋህዶ ስቆቃ እስከመች😢😢
@bini1623
@bini1623 8 ай бұрын
እግዝኦ ማሃርነ ክርስቶስ 😢😢😢እረ ወይኔ አምላከ ቅዱሳን በቃ ይበለን የኜ የሀፀተኛ በደል ለአባቶቻችን ለወንድሞቻችን ለንፁሀን ምእመን ተረፋ 😢😢😢አምላከ ቅዱሳን በቅዱሳን ጉን ያሳርፍልን 😢😢😢
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 8 ай бұрын
ነብስ ይማር።
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 8 ай бұрын
እግዚኦ ማረን ወገኔ አለቀ 😢😢😢😢😢😢😢ሰላምን አማጣል
@neym6yy
@neym6yy 8 ай бұрын
የሰማዕታቱ በረከታቸው ይደርብ ።ይለመነን ይብቃቹ ይበለን ጌታ።
@AbrhamHaile-is5cu
@AbrhamHaile-is5cu 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ ነብሰ ይማር😭😭😭
@user-oo7pg7yp8r
@user-oo7pg7yp8r 8 ай бұрын
ነፍስ ይማር ወገኖቸ 😢😢አባቶች ግን ምዕመን በየቀኑ እያለቀ ዝምታ በረታ ተነሱ እራሳችሁን ጠብቁ አትሉትም
@classicnph3113
@classicnph3113 8 ай бұрын
Egzioooooooouu 😢
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@yggg2896
@yggg2896 8 ай бұрын
ነፍስ ይማርልን😢
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w 8 ай бұрын
እግዚኦ🥺
@user-pm1dx2ts2f
@user-pm1dx2ts2f 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Meseretekasaa
@Meseretekasaa 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@MeesiNebro
@MeesiNebro 8 ай бұрын
😢😢
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 8 ай бұрын
እርፍታችን መች ነዉ እስከመች ነዉ 😭
@abinetbejiga
@abinetbejiga 8 ай бұрын
😥😥😥
@mackcs
@mackcs 8 ай бұрын
Betam Yasazinal...nefisachewn yimar Egziabher. gn Kidus Sinodos ena Mahibere kidusan endihum sile orthodoxawiyan emimeleketachew hulu min eyasebu nw kemezegeb balefe?
@user-nl2fs2cc2l
@user-nl2fs2cc2l 8 ай бұрын
😢😢😢
@user-tg3sd7qd2e
@user-tg3sd7qd2e 7 ай бұрын
About.gethe.beqa.yebaleni😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetwoldeyohanis8497
@genetwoldeyohanis8497 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አንፍሳቸውን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢
@zabibaali9470
@zabibaali9470 8 ай бұрын
Maren..beka belen....
@yemariamlei712
@yemariamlei712 8 ай бұрын
🙏🙏🙏😭😭
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 8 ай бұрын
አምስት አመት ሆነን ስንገደል
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
ሞት ለማንም አይቀርም የሰማእታት በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይፈርዳል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ፃድቅ ግን ምን አደረገ እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው 😢 ማርን እንደቸርነትህ
@fekaduyeshitela6623
@fekaduyeshitela6623 8 ай бұрын
ነብስ ይማር አባቶች ምን እያረመ ነው?
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 8 ай бұрын
እረ ምን ይሻላል ወዴት ይኬድ😢😢😢
@muluhilu
@muluhilu 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsehaysebsibe4239
@tsehaysebsibe4239 8 ай бұрын
eskemeche new endih miketilew....,😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 8 ай бұрын
እስከ መቸ ሙቱ ታረዱ እያልን እንቀጥላለን ግን አልበዛም?
@Black-lioness
@Black-lioness 8 ай бұрын
😢😢😢Egzo marigna kirstos
@ketemawsalelgn532
@ketemawsalelgn532 8 ай бұрын
አቅም ያላት ቤተክርስቲያን እንደሌላት ዝም 😭😭😭😭
@hirtjifa7567
@hirtjifa7567 8 ай бұрын
እሺ ከዛስ እስከመቼ ነው የኦርቶዶክስ ልጆች ዝም የምንለው ጥቁር መልበስስ አሁን ነው ከባድ ጊዜ ላይ ነን ። የድንግል ማርያም ልጅ አለሁ በለን 😢😢😢
@user-my8vx9qh2w
@user-my8vx9qh2w 8 ай бұрын
ህዳር 13 የትኛው ቦሌ ነው?🤔
@user-do4to8vt8v
@user-do4to8vt8v 8 ай бұрын
Nebis yimar, Egziyabeher yiferdal
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር በቀሉን ግን ለእግዚአብሔር እንስጥ😂😂😂
@dejenteklye3805
@dejenteklye3805 8 ай бұрын
ኣዉ ግን 😭😭😭 ነዉ ሚባለዉ ወንድሜ 🙏😭
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@DebteraMedia
@DebteraMedia 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ!
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d 8 ай бұрын
😢😢😢😢lksomm telemede lk ede MGB 😢😢weyi amlaki hoyi
@astair1568
@astair1568 8 ай бұрын
ብልፅግና፣ ፣ አማራን፣ በመጨፍጨፍ፣ እኖራለሁ፣ ብሏል፣ የሱ፣ መጨፍጨፊያ፣ ቀን፣ ይመጣል፣፣ በሰፈሩት፣ ቁና፣ መሰፈር፣ አይቀሬ፣ ነዉ፣፣ የሰዉ፣ ደም፣ በአምላክ፣ ፊት፣ ክቡር፣ ነዉና፣፣
@all0cell750
@all0cell750 8 ай бұрын
ገና ማሳወቅ ይጀምራል ቤተ ክህነቱ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 8 ай бұрын
የሚገረምው የቤትክርስቲያናዋ ዝምታ ነው እንድ ሙስሊም በሞት ን ያህል ሃግሪታዋ እንደምትናውጥ ይታውቃል እኛ ቤት ግን ቄሱም ዝም መፃሕፉም ዝም ያሣዝንል !! ያሣፍራል ! ይገርማልም የኦሮቶዶክስ ሃይማኖት የቤተ ክህነቱ ነገር 😢😢😢 ልባችው ድንድናዋል እግዚአብሔር የንፁሓንን ድም ይበቀልልን እሜን !!!
@amanabebe6383
@amanabebe6383 8 ай бұрын
አምሐራ በአርቦች ድሮን ልያጠፋን ነው ተባብረው
@user-et2xk2lm5z
@user-et2xk2lm5z 7 ай бұрын
Abetuu ata xabaqan
@astair1568
@astair1568 8 ай бұрын
ስለሞቱት፣ 36፣ ኦርቶዶክሳዉያን፣ የኢትዮዽያ፣ ኦርቶዶክስ፣ መሪ፣ ዻ ዻሱ፣ ለመላዉ፣ ኢትዮዽያ፣ ህዝብ፣ የሆነዉን፣ የተገደሉትን፣ ሊገልፁና፣ እነርሱ፣ የሚታሰቡበትን፣ ንግግር፣ ማድረግ፣ ይገባቸዋል፣፣ በዉጪሀገር፣ለ 3ለ2 ሰዉ፣ እንኳ፣ ክብር፣ አላቸዉ፣ ይህን፣ ያህል፣ ሰዉ፣ ተገሎ፣ ከከአንተ፣ እንጂ፣ ከዻ ዻሱ፣ አልሰማንም፣፣ እንዴት፣ ነዉ፣ ተደፋፍኖ፣ የታለፈዉ???ይህ፣ ሁሉ፣ በኦርቶዶክስ፣ ላይ፣ የሚፈፀመዉን፣ ወንጀል፣ በመግለፅ፣ ሊወጡ፣ ይገባል፣
@selinayetewahedolij2183
@selinayetewahedolij2183 8 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ የኦርቶዶክሳዊያን ስቃይ መቼ ነው ሚያበቃዉ 😢😢😢
@user-ql5rb2qz3i
@user-ql5rb2qz3i 8 ай бұрын
የኦርቶዶክሳውያን ደም የተመቸው መንግስት.. ነፍስ ይማር
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭እግዞኦ😢😢😢😢
@masa5699
@masa5699 8 ай бұрын
Bizu gize tagiyalahu eyatagalikum naw enem arisi nanyi aris kirsitan xal naw silachaw beher naw yamiluny alu gin wishat naw nafis yimar arisi lay enem bizu zamadochachin axichalahu ortodokis takor naw
@solking9797
@solking9797 8 ай бұрын
ለሆዳቸው ነው የተሰባሰቡት
@Lucy-km4zi
@Lucy-km4zi 8 ай бұрын
አይ የኦርቶዶክስ አባቶች ስለሚገደሉት የእምነታ ልጆች ዝም።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 8 ай бұрын
የኦሮሞማው ፅፈኛው አልሽባብ ኦሮቶዶክስን እንዲህ እያደረገ ያፅዳ
@mulugetabirhanu44
@mulugetabirhanu44 8 ай бұрын
ለአቡነ ኤርምያስ ንገሯቸው አልሰምቼም እንዳይሉ ደሞ
@classicnph3113
@classicnph3113 8 ай бұрын
Nfs ymar Abatu ykr been kdst batekrstyn hoy yatsnash
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 8 ай бұрын
እባካችህ አባቶ ምን እያረጋቹህ ነው የኦቶዶክስ አማኞች መንግት ስት ናችሁ ካለው መንግሥት የበለጠ ጉልብትና ሀይልአላችህ ሰው እየተገድለ ምነው ዝምታቹሁ በዛ እረኝናታቹህ ረስታችሀል
@amanabebe6383
@amanabebe6383 8 ай бұрын
ሸኔ አና አብይ አንድ ናቸው ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው አላማቸው
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 8 ай бұрын
Zena kemesrat wuchi u did nothing
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 ай бұрын
የትኛው መንግስት የትኛው የፀጥታ አካል ሁሉም ለገዳዩ ደጋፊ ናቸው
@Black-lioness
@Black-lioness 8 ай бұрын
Ewent new..
@ate410
@ate410 8 ай бұрын
ethiopia orthodox yeleboch mefelfeya
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 3,9 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
EOTC TV | ሰበር ዜና
1:29
EOTC TV
Рет қаралды 305 М.
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 95 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН