MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የቀድሞው ዛጅርማኤል የአሁኑ ሙት አንሣ ማር ቅዱስ ሚካኤልና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ታሪክ

  Рет қаралды 26,713

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 74
@user-or4wf1gd8g
@user-or4wf1gd8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም እና ድንቅ ነው በሉት እውነት ነው ሁለዬም ይደንቀኛል የእግዚአብሔር ስራ ድንግል እመብርሃን በስደት ያለንውንም ከእነደዚህ አይነቱ ደጅ ታድርሰን ❤❤❤❤😢
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣዴታተይ መዓረይ በረከትክን ይሕደረና ኣዴታተይ ነዓይ ሓጥያተኛ ውላድክን ሓፍትኽን ጸሎትክን ደግፋኒ ሓደራኽን ሓደራኽን ሓደራኽን ሓደራኽንንንንንን በጃኽን ንሽያጥ ከተቅርባ ከለኽን ኣዴታተይ በዛ ጽሕፍተይ ኣቲኹም ይሕዋት ሓቡሩለን ነዘን ለዋሃት ኣዴታተይይይይይይይይ 🙏🏾🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐💐💐💐💐💐💐💐😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😭⛪💠🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💕💕💕💕💕💐💐💐💐🫂🤲🏾🌺🕯️🧠🫀🤍 ዓለም ፈንፊንክን ናብ ናይ ዘላለም፡ገነት ኢኽን ወይልኣ ደኣ ኣነ ምስ ዓለምን ፍትወታን ዝጠፋኩ 😢😢😢😢😢🙏🏾💕💐🫂💐🇪🇷
@abebatessema4159
@abebatessema4159 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተዋህዴ ሚስጢር ናት ❤❤❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
በጣም !!!❤❤ ምስጋና ለአምላካችን🙏
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
በውነት የአምላክ ስራ ድንቅነው በጣም ድንቅናችሁ አይዞአችሁ በርቱ አለምን ንቃችሁ በዝህ ቦታ መስዋት እየከፈላችሁ ነው ውስጤን የነካይ ቤቱ ማደርያቸው ሁሉምነገር ይከብዳል ቅዱስ ሚካኤል ያበርታችሁ በውነት መረዳት ያለባችሁ እናተነው
@user-hm1fu8cb5s
@user-hm1fu8cb5s Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp Жыл бұрын
እግዚአብሄረ ለደጁ,ያብቃን ኦረቶዶክሥያን እኳን ደሥ አላቺሁ የእግዚአብሄረ ሥራው ድቅ ነው በእውነት ደሥ ብሎኛል
@roserosephone
@roserosephone 11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ጨምሮ ያበረታችሁ!!! ስራና ሃገር ጠፊሆንኩት ይሁንእንጅ እግዝአብሔር አዋቅነው ተስፋአልቋርጥም!!! ❤❤❤የእኔ አቅም የሆነች ይችናት ቀርው የብዙሃ እናት ታሙ።❤❤❤
@AmNa-vc9nc
@AmNa-vc9nc 6 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ነኝ ለመርዳት ብፈለግ አድራሽ ትክክለኛ አድራሻ አሰቀምጡ አደራችሁን በሰላም ያገናኝን ❤❤❤❤😮😮😮
@user-tq2ny2np8c
@user-tq2ny2np8c Жыл бұрын
ስልክና አካውንት ለቀዋልኮ
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Жыл бұрын
መርዳት እፈልጋለሁ ወለተ ጊወርጊሥ እያለ ያሥቡኝ በፀሎታቸዉ ሥራዬ ቋሚ እዲሆን አካዉት አሥቀምጡ
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
አይዞሺ እመብርሀን ታስብሺ ያች ያለዉ አይቀርም የልብሺን ለእመብርሀን ትፈታልሻለች ለኔም ለ2አመት ስራ ስቴድ 3 ወር አሰርተዉ ደመወዝ አልባ ይልኩኛን በቃኝ ብየ አገር እገባለሁ ብየ ከዛማ ሳላስበዉ 😢 ቋሚ ስራ አግቸ እግዚአብሔር ይመስገን 4ኛ አመቴን ይዣለሁ ካድ ቤት ሰወቹ ጥሩ ሠዉ ናቸዉ💐💐💐💐💐
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ሲያድልህ እንደነዚህ እናቶችና አባቶች ያደርግሐል አቤት መመረጥ
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 Жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@rawdaberhane2470
@rawdaberhane2470 Жыл бұрын
Lets us do it እኛም ከበረከት እንካፈል. የሀዋሪያት እና ፍልሰታ ጾም የቁርስና ምሳችንን ወጪ በማስቀመጥ የቅድስ ሚካኤል and ቅድስት አርሴማ በረከታቸው ይደርብን አይለየን!!! Amen
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል ማህበር ቅዱሳን በጣም ድንቅ ስራ እየሠራችሁ ነው በርቱ። እኔ የአካባቢው ተወላጅ ነኝ እኛ አካባቢ ያልተጠቀምንባቸው ብዙ ቅዱሳን ቦታዎች አሉ እንደ ምዕመን ያው በጅ ያለ ወርቅ..... እንደሚባለው በተጨማሪም በቃለ ወንጌል ብዙም እዘአ አካባቢ ተደራሽ አይደለም በዚሁ አጋጣሚ የማህበር ቅዱሳን የማዕከሉ አስተባባሪዎች ከሚመለከተው አካል ጋር ብትነጋገሩ ለማለት ነው።በመጨረሻ ከዚህ ከቅዱስ እና ታሪካዊ ቦታ በተጨማሪ ከወረዳው በ7ኪሜ አቅራቢያ ስለሚገኝ ከአንድ ወጥ አለት ድንጋይ በቅዱስ ላሊበላ ስለተሠራው ስለ ዞዝ አምባ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተክርስቲያን እና ከሡ በቅርብ እርቀት ስለሚገኘው ብዙ ስላልተነገርለት የብዙ የተሠወሩ ቅዱሳን መገኛ ስለሚገኙበት ነብስ ሐሴት የምታደርግበት ልዩ ምስጢራዊ ቦታ ስለሆነው ስለ አቡነ አብሳዲ ገዳም ህዝበ ምዕመኑ በሀገርም ከሀገር ውጭ የሚኖሩ በእንደነዚህ አይነት አለምን ንቀው ከሚኖሩ ቅዱሳን አባቶች እና እናቶች በርከት እንዲያገኙ በማስተዋወቅ በኩል ማህበረ ቅዱሳን የበኩላችሁን ብታደርጉ የምትል ወንድማዊ መልዕክት ለማስተላለፍ እወዳለሁ። ልዑል እግዚአብሔር በበረሃው ወስጥ ስለሚገኙ እርሱ ስለሚያውቃቸው እኛ ስለምናውቃቸው ቅዱሳን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን።አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 8 ай бұрын
አምላክሆይለዚህክብርአብቃኝ
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከታችሁ ይደርብን ዋ ለራሴ 😭
@zaharaza3316
@zaharaza3316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@user-tw9gu4bs1k
@user-tw9gu4bs1k Жыл бұрын
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ
@wudetadesse1585
@wudetadesse1585 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን!!! አባቶች እናቶች ጸሎታችሁ አይለየን!! በረከታችሁ ይደርብን!!
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
በረከታቹ ይረሰኝ እግዚአብሔር አምለክ የበረከቱ ታሰተፍ እንድሆንና ከቁዱሱ ስፍረ እንድመጠ ከማምለክ ትርደኝ አሜን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ስሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጡብ ድንቅ ነዉ ያንተ ስራ 🙏⛪🙏
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ትላንትም ዛሬም ነገም መቼም አይተወንም❤ጠላት የፈጠነ ቢመስለው እንዳይቀሰፍ ይጠንቀቅ እግዚአብሔር አምላካችን❤ ሁሉን አዋቂ ነውና::
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 Жыл бұрын
St Michael pray my house & my travel my family & my sister's and brother.
@tedamy1698
@tedamy1698 Жыл бұрын
አሜን
@besa7670
@besa7670 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ✞✟✝⛪
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Жыл бұрын
ክብር ምሥጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@luluaj2226
@luluaj2226 Жыл бұрын
Tameron lahalem negero❤❤
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Жыл бұрын
💖💖💖💖 እግዚአብሔርይመስገን በረከታችሁ ይደርብን ፆለተ ልመናችሁ አይለየን❤❤❤
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@user-tq2ny2np8c
@user-tq2ny2np8c Жыл бұрын
እደት መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን 🙏✝️💒በነሱ ፀሎት አደል ያለነው እሽ እንሳተፋለን
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 Жыл бұрын
St.Michael pray for my sister son.
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
እንደው ይኸንን ማህበት በምን ልግለፀው😢😢😢
@belaybelay9964
@belaybelay9964 Жыл бұрын
እዲያው በቃ ሳስበው ምንኛ የታደሉ ናቸው እዲህ ሆኖ መኖር ከእውነት መመረጥ ነው ጌታ ሆይ እኛንም ለዚህ አብቃን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፈቀድልን ለደጀ ለመምጣት
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 Жыл бұрын
St Michael pray for my sister son omna.
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ እናቢል አንድ እቃ ገዝቸ በረከት ብካፈ ምንኛ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ ልብ እድገዛ አግዘኝ እባክህ
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 Жыл бұрын
St.Michael pray for my sisteer Tsighe house.
@selamkibret6317
@selamkibret6317 Жыл бұрын
አንደው አገራችን ቅድስት ናት ሰላሟ ሰፍኖ ይሄንን ሁሉ ሄደን ለማየት ያብቃን
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Жыл бұрын
Egzibehare Yemasegane
@meseretethiopia8668
@meseretethiopia8668 Жыл бұрын
ጥሩ አሳብ ነው ኘሮጀክቱን አፋጥኑት እንሳተፍ
@addisukirkos8397
@addisukirkos8397 Жыл бұрын
አካውንት ለምትጠይቁ ቪዲዮው መጀመሪያ በቴክስት ግርጌ ላይ አካውንቱ ተገልፆዓል ሌላም በ3:40 ደቂቃ ላይ ግርጌው ላይ ይመልከቱ
@dejenebikilaedossa7867
@dejenebikilaedossa7867 Жыл бұрын
እነዚህን ለእግዚአብሔር ህይዎታቸውን የሰጡ ንፁሃንን መርዳት ፅድቅ ነው። ግን አድራሻቸው አልተገለፀም
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ወጣትነት ሳያታልላችሁ አለምን ንቃችሁ መኖር እንደት ያስደስት ይሆን
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@emebettomass
@emebettomass Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን
@emihaile1626
@emihaile1626 Жыл бұрын
እኔ መርዳት ስለምፈልግ ፕሮጀክቱን ስትነድፉ መልስ ይንገሩኝ
@roserosephone
@roserosephone 11 ай бұрын
እሽልስማ ቅንቋ❤❤❤
@roserosephone
@roserosephone 11 ай бұрын
ድንቅ ነው በእውነት የእነአቅም ❤እች ናት ስለ አጥቼ ክልል ዎጥቼ ክብረ ከሃገርም ባዶነኝእና ሁሉም ይችላል እግዝአብሔር እሱ አዋቅነው ለእነም ለእናንተም ፍርድ!!!❤❤❤
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 Жыл бұрын
የባንክ አካዉንት የላቸዉም ወይ መርዳት የምንፈልግ ሰዉ በምን እንርዳ ።ቀጣይ ፕሮግራም አላቸዉ ወይ
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 Жыл бұрын
ይገርማል እንዳለ ሴቶቹ ወጣት ናቸው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Жыл бұрын
ሢኖዶሰ ሆይ ❤ ምነው ሰለደብረኤልያሰ ግፍ ግድያ ፀጥ አላችሁ ??? ምእመናን አዝነናል ❤
@dejenebikilaedossa7867
@dejenebikilaedossa7867 Жыл бұрын
የፖለቲካ ሥራ ቦታ አይመስለኝም
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 Жыл бұрын
Egezhabehar yemesgin ledenku seraw hulu
@yadesegetachew6767
@yadesegetachew6767 Жыл бұрын
ልዩ ቦታው የት ነው ወገኖቸ
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын
Abate enatohahene bereketahu telotaheu lehagerahene mehrte lemenulene bereketahu yederebene
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 Жыл бұрын
Why don't you tell your listeners tje address so that if someone want to go they know it.
@user-cw9fo5vz7z
@user-cw9fo5vz7z Жыл бұрын
E/r maebelun eyasalefe yiketelachu
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
ይህችን ከንቱ አለም ንቆ በእግዚአብሔር ቤት መኖር መመረጥ ነው
@user-lj5ib1gw1n
@user-lj5ib1gw1n Жыл бұрын
የምታገዙበት ኣካውንት ኣስቀምጡ
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx Жыл бұрын
እውነት ገብቶቸው እኛማ በአለም እንቅበዘበዛለን
@dejenebikilaedossa7867
@dejenebikilaedossa7867 Жыл бұрын
ምንም አድራሻ የለም ፣ እንዴት እንረደላን?
@abebazewdu5739
@abebazewdu5739 Жыл бұрын
የእት ክፍለ ሐገር ነው
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
ጎደርነው
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r Жыл бұрын
ጎንደር ዞን=ማዕከላዊ ጎንደር ወርዳ=ምስራቅ በለሳ ከሀሙሲት የ 1 ሠዐት የእግር ጉዞ በኃላ ይገኛል።
@ignitus7777
@ignitus7777 Жыл бұрын
Satanic stuff
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
እናንተ አጨብጫቢዎች ሙቱና ያሰነሱዋቹዋል ፠እነዚህ ወንጀለኛ አጭበርባሪ ናቸዉ በሕግ መጠየቅ አለባቸዉ የምን መጃጃል ነዉ ሙት ያሰነሳል
@mangoselam6585
@mangoselam6585 Жыл бұрын
Leboch, wushtamoch, ee-ananian ye donqoro Orthoamara tikimirki. Mognochin be matalel genzeb lenesebseb ye taqede dirito. Wuha sewun ke mot yasenesal alachu
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 15 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 86 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካአኤል ገዳም  ሙታለች በለው ሊቀብሯት ሲወስዷት ተነሳች
53:39
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 18 М.
ናይ ንስሓ ጻውዒት ንመንግስቲ ኤርትራ !
56:40
Maranatha Tv / Mogos Nguse
Рет қаралды 484
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
2:17:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 117 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН