No video

MK TV || ምስጢረ ጥምቀት || ለምን በ 40 ና በ 80 ቀናችን እንጠመቃለን? || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

  Рет қаралды 12,791

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

MK TV || ምስጢረ ጥምቀት || ለምን በ 40 ና በ 80 ቀናችን እንጠመቃለን? || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

Пікірлер: 65
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና። በተለይ በ ኮክሃ ሃይማኖት መጽሃፍዎ ብዙ አውቄአለሁ
@user-ox8gs3hm6l
@user-ox8gs3hm6l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 Жыл бұрын
Amen amen kale heywte yasemalene
@derejeworkneh6219
@derejeworkneh6219 Жыл бұрын
Amen Abatachin kale hiwot yasemalin.
@almazteklemikael2066
@almazteklemikael2066 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መልአከ አርያም ቃለ ህይወት ያአሰማልን 🙏🙏🙏
@hanasolomon-7420
@hanasolomon-7420 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Жыл бұрын
Amen qalehiwot yasemalen Abatachin Memhirachin
@kokitube2172
@kokitube2172 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜበፀጋውይጠብቅልን አሜን
@tedyte
@tedyte 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ; የአገልግሎት ዘመንኖን ያርዝምልን
@tesfaneshcell971
@tesfaneshcell971 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
kale.hiwt.yasmalen.abatachen.💚💛❤🙏🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲⛪😍
@_Sokirates
@_Sokirates Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ትምህርቶች በስፋት መሰጠት አለባቸው ስለ ኦርቶዶክስ በደንብ ማወቅ ይገባናል
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ትምህርት ያስፈልገናል አይናችን እያየ ህዝቤ እየጠፋ ነው😥
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ማዳመጥ ስላልቻልክ እንጅ ሁሌም ቤተክርስቲያን ታስተምራለች 🙏🏿እኛ ግን የት ነው ያለነው ብሎ መጠየቅ ጥሩ ነው 🙄
@yonakidane7329
@yonakidane7329 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын
Abatachen kalehiwot yasemaln. Egege ewedotalhu bestelote ayersune abate.
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 Жыл бұрын
Amen ⛪🙏🙏🙏
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 4 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@mekdesassefa4037
@mekdesassefa4037 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን የሠማልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🥰
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
አሜን፫🙏🙏🙏
@solomonerifo629
@solomonerifo629 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-cl4sk1ej2h
@user-cl4sk1ej2h Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@user-mf7zh9zj9b
@user-mf7zh9zj9b Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@abebebeyene746
@abebebeyene746 Жыл бұрын
" ሁሉ " የሚለውን የብዙነት እና የአሃዝ ( ቁጥር ) መግለጫ መጽሐፍ ቅዱስ በአብዛኛው የሚጠቀምበት ለአንጻራዊነትና ለንጽጽር የሚጠቀምበት ሲሆን የሚጠቀመውም አብዛኛነትን ለማመልከት ነው ለምሳሌ በራእይ ዮሃንስ 12 ÷ 9 ላይ ሰይጣን ዓለሙን ሁሉ እንደሚያስት መገለጹ አብዛኛውን የሰው ዘር ስለማሳቱ ለመግለጽ እንጅ በተመላኪ አምላክነት ወይም በባህሪ አምላክነት ብቸኛ የሆነውን እግዚአብሔር አብን በብቸኛው መካከለኛ በጌታ እየሱስ በኩል የሚያመልክ አንድም እውነተኛ ክርስቲያን የለም ሁሉንም አስቷል ለማለት እንዳልሆነ ሁሉ ከጥምቀት ጋር በተገናኘም አጥማቂዎቹ ከማርቀስ 16 ÷ 16 :ከግብረ ሐዋርያት 2 ÷ 36 --41 : ከግብረ ሐዋርያት 8 ÷ 36 --38 :ከሮሜ 10 ÷ 17 መለኮታዊ መመሪያ ጋር ለማጥመቃቸው ምንም ጥያቄም ሆነ ጥርጣሬ የለም እናም "ከነቤተሰቡ ተጠመቀ ወይም ሀሉም ተጠመቁ የሚለው መግለጫ ለጥምቀት ብቁ የሆኑት ሁሉ ማለቱ እንጅ ወንድ የሆነ ህጻን ሁሉ ተጠመቀ ማለት ይደለም!!!
@alemwosendesta
@alemwosendesta Жыл бұрын
A men A men
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 9 күн бұрын
ምነውመስቀሉ ወይ በልብስህ ወይ በአንገትህ ወይ በእጅህ የለምሳ
@ayadawit390
@ayadawit390 6 күн бұрын
በብሉይ ኪዳን ወንዶች ይገረዛሉ ሴቶች አይገረዙም ይግርዘት በጥምቀት ከተተካ ሴቶች አልተገረዙም ለምን ሴቶች በ80 ቀን ይጠመቃሉ ? > ቀረ ማለት ነው ????
@abebebeyene746
@abebebeyene746 Жыл бұрын
የ 8ኛ ቀን ግዝረት የጥምቀት ምሳሌ ከሆነ ታድያ ለምን በ 8ኛው ቀን አታጠምቁም ???
@abebebeyene746
@abebebeyene746 Жыл бұрын
በግብረ ሐዋርያት 8 ÷ 35 --37 ላይ እንደተገለጸው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ለመጠመቅ በጠየቀ ጊዜ ደቀመዝሙሩ ፊልጶስ ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ በፍጹም ልቡ የሚያምን ስለመሆኑ ለምን መጠየቅ አስፈለገው???
@SisayHirpho
@SisayHirpho 4 ай бұрын
ጨራሽ የማይገናን ጥቅስ ትጠቅሳላቹ ; ያልተጠቀሙ ህጻናት ይድናሉ ወይም አይድኑም ?
@ayadawit390
@ayadawit390 6 күн бұрын
በብሉይ ኪዳን ወንዶች ይገረዛሉ ሴቶች አይገረዙም ይግርዘት በጥምቀት ከተተካ ሴቶች አልተገረዙም ለምን ሴቶች በ80 ቀን ይጠመቃሉ ?
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን የነገረ ሃይማኖት መርሐግብር በ playlist ላይ አንድ ቦታ እያገኘነው አይደለም እባካችሁን ደጋግመን መማር እንፈልጋለን እንደ ሌሎች የዝግጅት ክፍሎች አድርጉል ስል በትህትና ይጠይቃለሁ❤
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
ይልቅ "በዓለም ሁሉ ይህ የመንግሥት ወንጌል ይስበካል" የተባለለትን ቅዱሱን ቃል ማንበብና በምህርቱ መሰረት ለመኖር መጣር ነው!!
@abebebeyene746
@abebebeyene746 Жыл бұрын
ይቅርታ በተመላኪ ወይም በባህሪ አምላክነት ብቸኛ ስለሆነው ስለ እግዚአብሔር አብ እንደገናም እግዚአብሔር አብን ለማምለክ በመካከለኛነቱ ብቸኛ ማምለኪያ ስለሆነው ስለ ጌታ የሱስ መጠቀስ ሲገባቸው በስህተት የተዘለሉ ጥቅሶች እነሆ ዮሃንስ 20 ÷ 17: 1ኛ ቆሮንቶስ 8 ÷ 5 : ዮሃንስ 14 ÷ 6 :1ኛ ጢሞቲዎስ 2 ÷ 5 ::
@FikerteAsres
@FikerteAsres 2 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ የያዙ ሙስሊሞች እንደ ኦንሊይ ጂሰስና አብ የበላይ አስተዳዳሪ ነው የሚሉ መናፍቃን ኮሜንት ይሸተኛል። በሥላሴ መሀል መከፋፈል የለም። አብ ተመላኪ ወልድ አስመላኪ የሚባል ነገር የለም። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት እና በሦስትነት የሚመለክ አምላክ ነው። አንድ መለኮት + ሦስት አካል=አንድ አምላክ
@abebebeyene746
@abebebeyene746 Жыл бұрын
በሮሜ 10 ÷ 17 ላይ እኮ እምነት የእግዚአብሔርን ቃል በመስማትና ከመስማትም ማወቅ ከዚያም ማወቅን ተከትሎ የሚመጣ እንጅ እምነት ከወላጆች ወደ ልጆች የሚተላለፍ አይደለም !!! ሌላው ጌታ ልጆችን አትከልክሏቸው ማለቱ ህጻናትን ከማጥመቅ ጋር ፈጽሞ አይገናኝም ጌታ ያን ያደረገው በዘዳግም 31 ÷ 12 ላይ እንደተገለጸው ህጻናት ከአራስ ቤት ጀምሮ ሊማሩ እንደሚችሉ ስለሚያውቅ እንጅ በተጨማሪ 2ኛ ጢሞቲዎስ 3 ÷ 15 ትን ይመልከቱ!
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 2 ай бұрын
ኣዋቂ ሰው ኣምኖ መጠመቅ ይችላል! ሲጀመር ጥምቀት የእግዚኣብሄር ልጅነት ማግኛ መንገድ ነው። ሳይጠመቁ ቢሞቱስ !?ልድያ ኣመነች ቤቷ ውስጥ የነበሩትም ተጠመቁ። ኣዋቂ ሆኖ ያመነና ከክርስትያን ቤተሰብ የተወለደ ልጅ እንዴት በኣንድ box ታስገባለህ!? እስቲ ይህ ጥያቄ መልስ፡ እስራኤላውያን በ 8 ቀናቸው የእግዚኣብሄር ልጅ የህዝብ ኣካል እንዲሆኑ ይገረዙ ነበር። የ8 ቀን ህጻን ኣምኖ ነው ሚገረዘው፧? ? በማን እምነት ነው የተገረዙ!?
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
አባቴ ሰላም ለእርሶ ይሁን ሲጀመር ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በልጅነቱ ጥምቀትን አላደረገም ቅድስት ድንግል ማሪያም ልጆን ወስዳ በቤተ ክርስቲያን አስጠመቀች የሚል ስህተት ትምህርት የለም እኔ የማምነው ለትምህርቴ ተብሎ የተፃፈውን የማይጨመር የማይቀነሰውን መፅሐፍ ቅዱሱን ነው ሰው ሲባል ለአቅም አዳም የደረሰ ማለት እንጂ ጨቅላ ማለት አይደለም ጌታ ቅድስት ድንግል ማሪያም እየሱስን በወለደች ግዜ ህፃን ተወልዶልናል ተባለ እንጂ ሰው ተወልዶልናል አልተባለም እየሱስ ክርስቶስ ህፃናቶችን እትክልክሎቸው ብሎ ሲል የተሰየሙት ሰዎችን አትከልክሎቸው አይደለም ያለው በዛ ሰአት ፈሪሳውያን ህፃናት አይምሮአቸው ለሁ የተከፈተ ንፁሆች ተንኮል የሌላቸው ስለሆኑ ጌታን እንዳይቀበሉ ይከላከሉ ነበር ለዛ ነው አትከልክሎቸው ያለው እንደነሱ ካልሆንን አሁንም መንግስተ ሰማያት ዝግ ናት መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ ትክክለኛው መንገድ ክርስቶስ ብቻ ነው መሪያችን እየሱስ ነው እሱ በተጠመቀበት ሰአትና እድሜ እንጠመቃለን እየሱስ ብቻውን ያድናል
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
30 አመት ሳይሞላሽ ብትሞችስ የት ነው መግቢያሽ ?
@archi1tube232
@archi1tube232 Жыл бұрын
እህቴ/ወንድሜ ሰላም ባለህበት/ሽበት ይድረስሽ። በመጽሃፍ አተረጓጎም ወይም አተያየት መለያየት ምክንያት ጥምቀት ላይ በእናንተ መካከል ልዩነት እንዳለ አንተ/ችም የምታውቂው ነው። ይሄንን ትምህርት መስማትህ/ሽ ጥሩ ነው። ግን ልክ ያንተ/ቺ መምህር እንደሚያስተምር አስበህ/ሽ ብታዳምጠ/ጪው በደንብ ይገለጽልሃል/ሻል። መልስ ለመመልስ ከምትሰማ/ሚ ለማወቅ ብታዳምጥ/ጭ በደንብ ይገባሃል/ሻል። እየሱስ ያድናል አወ። ከናንተ በፊት እኛ ነን ያልነው ጩሀቴን ቀማኝ ሆኖ ነው ነገሩ እና ጥያቄ ካለህ/ሽ መጠየቅ እንጅ እየሱስ እየሱስ እኛም እያልን ነው። thank you
@ba7359
@ba7359 Жыл бұрын
መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላልና ምድረ ጨፋሪ መናፍቅ ንቃ !!!
@dfzemamarki1793
@dfzemamarki1793 Жыл бұрын
እዛ እድሚ ሳትደርሺ ብትሞችስ?
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 Жыл бұрын
HE WAS baptized at 30 and crucified on cross at 33 so follow him all the way and call us back
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 Жыл бұрын
ገና ሲጀምሩ በነገር በእነሱ እኛ ተረት ተረት ጀመሩ በዚላይ የማይገናኝ ጥቅስ እየጠቀሱ በሰውኛ አመለካከት (እንዲ ካለ እንዲ ማለት ነው) እያሉ የራስዎን ትርጉም እየሰጡ ሰውን ያስታሉ :: 🤚የእግዚአብሔር ቃል ግልጽ እና ቀጥታ ነው:: እንደርሶ በሌሎች አመለካከት ላይ ተመርኩዞ አይደለም ::::: እንዲ ነው ዝም ብለው ይለፈልፉና ከዛ ካልተገነጠልን የሚሉት
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
ግልፅና ግልፅ ነው ያለ ክርስቶስ አለም አትድንም
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
አዎን እንዲህ ካለ እንዲህ ማለት ነው ለሚያምንበት ግልፅ ነው ብሉይ ኪዳን የሀዲስ ኪዳን ምሳሌ ነውና ተረዳህ ወንድሜ
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
አቤት አቤት!!!ታዲያ ከአርባና ከሰማንያ ቀናት በፊት የሞቱት ምን ሊሆኑ ነው?ከዚህ ሁሉ እናቲየው ሆድ ውስጥ ገባ ብሎ ገና ወጣ ሲሉ ማጥመቅ አይሻልም!!እንዲህ ዓይነት ድርቅና አያምርምና በግላጭም ምን ያህል የዞረባችሁ እንደሆነ ያሳያል።ምን አለ ይልቁን በቃሉ አሳድጎ በፈቃዱ የጌታን አዳኝነት ተቀብሎ እንዲጠመቅ ቢደረግ!ለነገሩ ከቃሉ ጋር ተጣልታችሁ ድርሳናትንና ክርስትያናዊ ያልሆኑ ነገሮችን ስልምትከታተሉና ስለምታስተምሩ ከእናንተ መንፈሳዊ ነገር መጠበቅም ተገቢ አይደለም፣አሳፋሪዎች የስይጣን መሳቂያዎች እየሆናችሁ ነው
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
@Sara Z ማና ነው እስከ ሰላሳ ዓመት ጠብቅ ያለህ?ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ልጅን አስተምሮ በፈቀደ ጊዜ አምኖ ይጠመቃል!!!ሌላ መዘባረቅ አያስፈልግም፣ቅዱሱ መጽሐፍ ይነበብ---"ወንድ በአርባ ሴት ልጅ በሰማንያ" ከደብተራዎች ኪስ የወጣ የተለመድ ፍሬ ከርስኪ ነው
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ ግሩም ነው
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Жыл бұрын
@@droneber2024 ena enante alneberachu ende ende geta 30 amet saymolan antemekm mtlut. Andu yante mesay be 30 amet new blual ena mn tlewaleh enantem neka belu kegna belay tsadik yelem milew neger ayawatachum.
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yefekir5084
@yefekir5084 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 13 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН