No video

MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ነፍሴ ከሥጋዬ ስትለይ በጅማ ገጠር ቤተ ክርስቲያን እንዲያርፍ እፈልጋለሁ

  Рет қаралды 60,159

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 168
@tigitube9484
@tigitube9484 Жыл бұрын
አባታችን አቡነ እስጢፋኖስ በረከትዎ ይደርብንና እኛ ጅማዎች እንዴት እንደምንወዶትኮ ስለእርሶ ምኑ ተነግሮ ያልቃል እንዲያው ዝምታ ይሻላል ይመስለኛል
@Berea_tube
@Berea_tube Жыл бұрын
*እርሶን ስመለከቶት ሁሌ በአይኔ የበሻሻ ሰማዕታት መተው ድቅን ይሉብኛል የኛ ጀግና የፀሎት አባት*
@tsion5088
@tsion5088 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ዝግጅት ጠቃሚ ሰለሆነ በየጊዜው ቢቀርብ አሰተማሪነቱ ለሁሉም እምነት ተከታዮች ይሆናል።💚💛❤🙏
@youto3217h
@youto3217h Жыл бұрын
ተረተረት! አያልቅባችሁም፡፡ ባዘናችኁ እንድሁ በከንቱ!!!
@user-es9ot9pi1y
@user-es9ot9pi1y Жыл бұрын
@@youto3217h 👎
@youto3217h
@youto3217h Жыл бұрын
@@user-es9ot9pi1y ፀሃይ ወጣባችሁ! ሁሉም ነገር ወደ ብርሃን ወጣ፤ ምን ይደረጋል ከዝህ በኋላ፡፡
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
@@youto3217h እዚህ የተቀደሰ ቲቪ ምን አመጣችሁ? የእርጎ ዝንብነት ነው።
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 Жыл бұрын
አቡነ እስጢፋኖስ እውነተኛ አባትና መልካም እረኛ ናቸው::ይህንን በ4 ዓመት የጅማ ዩኒቨርስቲ ቆይታዬ ( 1995-98) አረጋግጬያለው::ብፁዕ አባታችን ብዙ መልካም ስራዎችን ሰርተዋል:: ለምሳሌ:- ትምህርት ቤቶችን መገንባት : አብያተ ክርስቲያናትን መስራትና የአብነት ትምህርትን ማስፋፋትወዘተ...አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት::ቡራኬዎ ይድረሰኝ::
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
የሁሉም አባቶች ሀገረ ስብከት አገልግሎታቸዉን ወደፊት አንድ በአንድ እድታቀርቡልን አባታችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት የሚገርም አገልግሎት 😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💒💒💒💒💒
@fekerte
@fekerte Жыл бұрын
የተከበሩ አባታቸን ቡራኬዎት ይድረሰኝ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ይኸ የፈተና ጊዜ ያልፋል። መንሹን ይዞ ባለቤቱ አርኦሳውያን ን ያጸዳል።
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n Жыл бұрын
አባታችን እንደርስዎ አይነት የምናከብራቸው ይምንታዘዛቸው አባቶች ስላሉ ቤተ ክርስትያናችንና እምነታችን ሲኖዶሳችን ፀንተው ይኖራሉ::ሰይጣንም ያፍራል!
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 Жыл бұрын
ታሪክ ይዘክርዎታል አሁን አቶ ሳሪዎስ ወይም የብሔርብሔሮች አባትነን ያሉት ደግሞ እስኪ ሲሰብኩ ልማት ሲሰሩ ያሳዩን ዘረኝነት ጥንብ ናት አባ ኑርልን የኛ የኢትዮጵያውያን አባት አርበኛ ይባርኩን ይፍቱን
@nigistgmedhin4428
@nigistgmedhin4428 Жыл бұрын
አቤቱ በቸርነትህ አስበን አባቶቻችንን እድሜና ጤና ስጥልን
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💒💒🙏🙏
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
አቡነ እስጢፋኖስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏 በዚህ አካባቢ ላለው ጉባኤ ያደረጉትን ሁሉ እና ስለደረሰው ነገር ስሰማ በጣም ደነገጥኩ እና አስገርሞኛል🤔 ለሠሩት ነገር በጣም ጥሩ ስለ ቤተ ክርስቲያን የወደፊት ዕጣ ፈንታ አሳቢ ነበሩና🤔 በእኛ ላይ የሚጫወተው ክፉ ሰይጣን ነው😔 ከዚህ እንድንወጣ በወንድማማቾች መካከል ያለውን ጥላቻ እንድናቆም ጌታ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🤞 አሜን🙏🙏🙏
@zinashzinash5558
@zinashzinash5558 Жыл бұрын
ምኑ ተነግሮ ያልቃል የሳቸዉ ስራ :በረከቶት ይድረሰን ዉድ አባታችን ::
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 Жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን ፕሮግራማቹ ሁሌም ልቤን ያሳርፈኛል 🙏🙏🙏አባታችን ቡራኬኦ ይድረስን 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚኦ እንበል ብቻ የተዋህዶ ልጆች 😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@martatadesse6994
@martatadesse6994 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄን በኦሮሚኛም በሌሌም በሌላም ቋንቋ ብትተረጉሙት አማረኛ ለማይችሉ ምእመናን መልካም ነው
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።
@kidanmehretenate
@kidanmehretenate Жыл бұрын
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ እስጢፋኖስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ; በረከትዎ ትድረሰኝ; አሜንንን
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 Жыл бұрын
ቅዱስ የፓትርያርክ መጠሪያ ነው ለሊቃነ ጳጳሳት ብፁዕ ብቻ ነው የሚባለው ይስተካከል አመሰግናለሁ
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን አባታች ይህ የጨለመው ቀን አልፎ ከሚወዱት ከሚወዶት የአካባቢው ጋር ተገናኝቸው የጀመሩትን ለመጨረስ ያብቃዎት
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 Жыл бұрын
አመጸኞቹ እስኪ ለህዝባቸዉ የሰሩትን በሹመት ዘመናቸዉ ለቤተክርስቲያን ያበረከቱትን አስተዋጽኦ እንደዚህ ያቅርቡን በእዉነት በአቡነ እስጢፋኖስ ላይ የአመጻ አንደበትን መክፈት ምን ያክል ነዉረኝነት እንደሆነ አልተረዱም እግዚአብሔር ይፍረድ ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን እድሜዎትን ያርዝም ለልጆዎ ሲል
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d Жыл бұрын
ብዕፁ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ኤረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥለን🙏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
አሜን
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 Жыл бұрын
ጅማ መረዋ ተክለሃይማኖት ምነው ከመሸ ትዝ አለኝ 😭😭😭😭
@mimegirma251
@mimegirma251 Жыл бұрын
በቆሎ አረም ያረምነው መቼ ይረሳል መረዎዋ ሄደን
@niniz8365
@niniz8365 Жыл бұрын
እረ ተው እኝህን ብፁእህ አባት አትንኩብን ግፍ ነው። አባታችን መጥተን አንጣዎት። እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን። አይዞት ያልፍል።
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 Жыл бұрын
እንህ የመሰሉ አባት ጎበዝ የማንም ድርዮውች ዘራፍውች ተነሰተው በመቀው ቤት ጀገብተው ለመዝረፍ ነው ቤታችሁ ጠቢቁ አባታችንን እድሜ ጥና ይስጥልን አሜን።
@elazeshegeru6249
@elazeshegeru6249 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እግዚአብሔር
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Жыл бұрын
አባታችን በረከተው ይደርብን የእኛም የልጅቸወት ነብስ አብራ ታርፉለች
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
አባታች ይፍቱን ይባርኩን ግን እርሷ እግዚአብሔር ብድራቷትን ከእግዚአብሔር ያገኙታል ህዝብ ያስብ ፖለቲከኛቹ ዋጋቸውን ያገኛሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦሮሚያ ትንሽ ድጋፍ ነበረው የመጨረሻው መውደቂያውን አመቻቸ የጅማ ኦሮቶዶክስች ጠንክሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tamratatafesse
@tamratatafesse Жыл бұрын
አባታችን ስራዋ ተግባረው እኛ ጂማዎች እናውቃለን ብፅነቶ ክብር አለኝ አረጅም እድሜና ጤና እመኝለታለሁ
@sebletadesse4475
@sebletadesse4475 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለደግ ምእመን ደግ አባት ይሰጣል መታደላችሁ
@jerusalemkule8831
@jerusalemkule8831 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና. ጋር ያድሎት እግዚአብሔር
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z Жыл бұрын
የብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ጅማዎች ለብዙዎች ተምሳሌት ናቸው ማሃበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ሀያሉ አተ ፍረድ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
ብፅዕ አባታችን በረከትዎ አይለየን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። እናንተን ይዘን የቤተ ክርስቲያናችን ጠላቶች አይጨፍሩብንም።
@selameselame9719
@selameselame9719 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን !!!
@endayehushdhugasa1602
@endayehushdhugasa1602 Жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን አኛ ጅማወች እንወዶታለን ፈጣሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቤተክርስትያናችንን ከመጣባት መከራ እና ፈተና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
አቤቶ የሆነብንን አስብ😭😭😭😭😭😭😭
@MoMo-lh3lq
@MoMo-lh3lq Жыл бұрын
አባታችን እድሜም እና ጤና ይሰጥልን
@ashenafihailemariam123
@ashenafihailemariam123 Жыл бұрын
ለእንደኔ ተላላ ለሁንኩ አዘንኩ እግዚአብሔር አምላክ የእርሶን በረከትና ትጋት ያሳድርብን
@cutevideos3604
@cutevideos3604 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እግዘብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት አርበኛ አባት እንደሆኑ ጅማ እያለሁ ሠጦ የጥምቀት ቦታ ለመነአሪየ ሊሰጥ ነው ሲባል በአጭር ጊዜውስጥ ወጣቱን አስተባብረው ኡራኤል ቤተክርስቲያን አሳንፀዋል
@mulubiza3339
@mulubiza3339 Жыл бұрын
አባታችን ብራኬው ይድረሰን ተዋህዶ ወደፊት።
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Жыл бұрын
እባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@amsaleberhanu1072
@amsaleberhanu1072 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p Жыл бұрын
እግዞዞ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭አባቶቻችንን ይጥብቅልን ይህን መከራም ታርክ አርገልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@DELHO2016
@DELHO2016 Жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን የሶማሌ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ሆነዉ የጅግጅጋ ኪዳነምህረት (በሄጎ የተቃጠለዉ) ቤተክርሶትያንን መሬት ለጅግጅጋ ምዕመናን የአምልኮ ስራ ፣ትምህርት መማሪያ እንዲሆን የሰሩ፣ አሉባልታ የማይወዱ፣ ታታሪ የስራ አባት ናቸዉ። በረከታቸው በእኛ ላይ ይደር!!!
@abelgirma5301
@abelgirma5301 Жыл бұрын
በኦሮምኛ አዘጋጁልን አስፈላጊ ነው በጣም
@rajrajuraj9858
@rajrajuraj9858 Жыл бұрын
hin jirra bar oromoffannis yerroo darbbuu hin beekku mallee saggantta ormiffaan hin jirra
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን እባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን::
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን
@asterabrham8470
@asterabrham8470 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣ ይፍረድም እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን ወላዲተ አምላክ ከለላ ትሆኖት
@abby1221able
@abby1221able Жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን አቡነ እስጢፋኖስ በረከቶ ይደርብን ቃለኽይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን😭😭😭
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አባታችን፣በረከትዎ፣ይደርብን፣እድሜናጤናይስጥልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን?ይጠብቅልን፥፦
@tesfitweldeab6754
@tesfitweldeab6754 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዋን ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
እባክህ አባት ሆይ አባቶቻችንን ጠብቅልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልቤ ፈራ ምነው💔
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zebideredagne2262
@zebideredagne2262 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tigistakele8044
@tigistakele8044 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ያሳዝናል ማን እንዲህ ይላል ? በረከቶ ይደርብን ብጹእነትዎ ጎንደር ያለውን የቅዱስ ያሬድን ፍጻሜ እንዲያሳዮት ምኞቴ ነው
@misesotube
@misesotube Жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@theoldies1768
@theoldies1768 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን.
@AlemOffigaha
@AlemOffigaha 5 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
ብፁዕነትዎ በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Abatachen berktwet yedrsen edmye ena Tena abzeto yestwet eche kene talfalche ayzowet ke enat Abatochachen gone nen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜዎትን ያርዝምልን ሰይጣንን ወደ ጥልቁ ይጣልልን
@genettadese5648
@genettadese5648 Жыл бұрын
Yekaberch berakto tedarbin 🤲🏽
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አባታችንፈጣርይጠብቅልን
@MIkItube
@MIkItube Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kiduslalibelaabatee
@kiduslalibelaabatee Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከተዎት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት 🙏🙏🙏
@melattizazu4546
@melattizazu4546 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን! እኔ ጅማ ግቢ ተምሬ ወደ አ.አ ከመጣሁ በሗላ እንኳ ለረጅም ጊዜ ቅዳሴ ላይ የአቡኑ ስም ሲጠራ ለጳጳስነ አባ እስጢፋኖስ እንዲል ነው ምጠብቅ የነበረው😊 ይህን ያህል ልባችን ውስጥ ነዎት በረከትዎት ታግኘን
@davoosm7087
@davoosm7087 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይህ የጥፋት ማዕበል ፅዋ ቢያልፍልን ብዬ እፀልያለሁ ካልሆነ ግን ፦ ቀደምት አባቶቻችን ለቅድስት ቤተክርስቲያን የከፈሉትን ሰማዕትነት እኛም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መስዋዕትነት በመክፈል ለሰማዕትነት ዝግጁ እንሆናለን !!! አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን | አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ | አንድ ፓትርያርክ
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
አባቴ ቡራኬዎ ትድረሰኝ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Жыл бұрын
እስይ! ስራ ታስፈታለች ለልማት አትመችም ለሚሉ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ አራማጆች ይህንን አሳዩልኝ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን🙏👐
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
Yegna Abat bereketot yderbn
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን የአባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@lemmaafework5175
@lemmaafework5175 Жыл бұрын
በርቱ የሰማዕታትን ታሪክም አሁን ካለው ሁኔታ ጋር አስማምታችሁ አስተምሩ ክላሲካሉም ግሩም ነው ልብን ለተጋድሎ ያነሳሳል !!! እግዚአብሔር አይለየን፡፡
@fekaduzerai4633
@fekaduzerai4633 Жыл бұрын
ያባታችን በረከት ይደርብን 🙏
@lovebabe5478
@lovebabe5478 Жыл бұрын
Lekas bizum alawkotem neber abatachin , breketo yiderebn jimmawochi minegna edelegnochi nene !!
@soliyana6111
@soliyana6111 Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ብጹእ አባታችን 🙏
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 Жыл бұрын
እውነት እግዛብሄር ይፍረድ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ስለቅዱሳን አበዉ አባቶቻን ብለህ
@kidusjoseph227
@kidusjoseph227 Жыл бұрын
አባታችን እኛ ልጆቾ ከጎኖ ነን!!( ጅማ )
@zelekemerkebie8243
@zelekemerkebie8243 Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@teddyeth9379
@teddyeth9379 Жыл бұрын
Bereketo yideribin abatachin
@bnnhjalleged4141
@bnnhjalleged4141 Жыл бұрын
አባታቺን ብራኬኦይድረሠን👍👍👍
@fetiyajemal846
@fetiyajemal846 Жыл бұрын
merte Abate nachu
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Aba beziii akahede qebariii yegenalll belew naw!!!!
@tgqatar8324
@tgqatar8324 Жыл бұрын
👌 👏 😍
@hiwottube3395
@hiwottube3395 Жыл бұрын
Abbaa keenya Ebbii keessaan nuraa haa buluu 🙏. Dhugaadha abba keenya hojii garii baay'ee hojeetaan jirtuu isin bekkinee haa ta'uu malee tajajjilii Afaan oromoo akka lafaa qabatee Uumataa tajajjiluuf gahee keessaa bahu qabdu. Rakkoo mana Amantaa keenya akka furmataa argaatuu gochuun gahee keessaan akka baataanii Abdii qabinaa.
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Yan abate berkato yderbne westa lewese ezen yelale 🥲🥲🥲🥲🥲 gata oy edchrnatu yunelne wegnocha enlmine yamylkbten ftrachenen 🙏🙏🙏🙏🙏
@kkgeda3728
@kkgeda3728 Жыл бұрын
Abatachin bereketo yderbin!!!
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺
@hiritytesfagaber3209
@hiritytesfagaber3209 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x Жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 20 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@alemhailu8435
@alemhailu8435 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ
@amarealemneh640
@amarealemneh640 Жыл бұрын
ዳንኤል 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ አሁንም የመለከቱንና የእንቢልታውን የመሰንቆውንና የክራሩን የበገናውንና የዋሽንቱን የዘፈኑንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ ተደፍታችሁ ላሠራሁት ምስል ብትሰግዱ መልካም ነው፤ ባትሰግዱ ግን በዚያ ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ትጣላላችሁ፤ ከእጄስ የሚያድናችሁ አምላክ ማን ነው? ብሎ ተናገራቸው። ¹⁶ ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም መለሱ ንጉሡንም፦ ናቡከደነፆር ሆይ፥ በዚህ ነገር እንመልስልህ ዘንድ አስፈላጊያችን አይደለም። ¹⁷ የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፥ ንጉሥ ሆይ! ¹⁸ ነገር ግን፥ ንጉሥ ሆይ፥ እርሱ ባያድነን፥ አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ አሉት።
@miliyelove8845
@miliyelove8845 Жыл бұрын
Abtchen Barktot Yedrben Irjem Idma Ina Tana Yestlen
@amanabebe6383
@amanabebe6383 Жыл бұрын
አባት አንደህ ነው ክርስቶስን አንጂ ብሔረን አያስተምሩም
@bettyayalew7341
@bettyayalew7341 Жыл бұрын
abbatacen selso lememskere kalat yansenal
@sahimsahim6295
@sahimsahim6295 Жыл бұрын
betam new dese yemilew yehenen tegebar bemelaw ethiopia enede ande ortodoks metenker yalebet egeziabeher mehertun yabezalen.
MK TV || የአብነት ትምህርት ቤት በአሜሪካ
37:29
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 15 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 15 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
የጨለማው ፍርድ ቤት |Nahoo Tv
46:55
Nahoo TV
Рет қаралды 14 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 305 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 15 МЛН