"ሞቼ ነው የተነሳሁት!!...ዛሬ እኔ አላዛር ነኝ" ...እናት ልጇን አገኘች ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት //

  Рет қаралды 564,164

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 953
@genetwolde9411
@genetwolde9411 Жыл бұрын
እናትየዋ የጠበቀችው ዘናጭ ልጅ ነው መሰለኝ ብዙ አልተደሰተችም በዚህችኛዋ
@selam862
@selam862 Жыл бұрын
ምን አይነት አባባል ዘናጭ ማለት ምን ማለት ከእዚህ በለጠ ውበት ምን ፈልገሽ ነው አርትፊሻል ጸጉር ነበር ለማንኛውም አለበባሷ ወርቅ ነው አምሮዋ በሩህ ነው
@genetwolde9411
@genetwolde9411 Жыл бұрын
@@selam862 እኔማ ልጅ ልጅ ነው ብዬ ነበር ያሰብኩት ሂውማን ሄር ቢያደርግም ባያደርግም እናቷ ልጅቷን ከማግኘቷ በፊት የልጅቷን ምስል አይምሯ ውስጥ ስላው ስለነበር እንደዚህ አይነት ልጅ አልጠበቀችም
@meselechalna6311
@meselechalna6311 Жыл бұрын
በስመአብ በጣም አሳፋሪ እናት 16ሻንጣ ጠብቃ ነበር
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
What does it mean zenach, how describe zeneta, the daughter is very natural, no makeup, ,no fake hair just naturaly beautiful . And most of all she is very mature. Please people don't judge people
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እናትየው እንደ ልጅቷ ስፍስፍ ስላላለች ቅር ብሎኛል ልጅቷ በአምባ ስነስርአት ስላደገች ደግ ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ይስጣት🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
ትክክል እኔም ታዘብኩኝ
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 Жыл бұрын
Awo wiy lij sitasazin ❤️
@godislove9390
@godislove9390 Жыл бұрын
Kewichi silalimetach newa .
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Dengeta new
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
እኔም ታዝቤያለሁ ያውም እምዬ... ምናልባት ልጅቷ ጎስቆል ስላለች ተጠራጥረው ይሆን? ከሆነም ዲኤንኤ ምርምራ ማድረግ ይችላሉ።
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
እናትየው ብዙም ደስተኛ አይደለችም ልጅትዋ ደስተኛ ናት እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄኔ ልጅትዋ ዘንጣ ደና ሁኔታ ላይ ሆና ብትመጣ ቀውጢ ታረገው ነበር
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
ትክክል ።ልጅትዋ ናት እንስፍስፍ ያለችው።እናትየው ግን ትንሽም ድንግጥ አላለችም።ብቻ የሰው ልጅ ይገርማል ይደንቃል።እናትየው ለምን ደስተኛ እናዳልሆነች ሊገባኝ አልቻለም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@saron20 ትክክል
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
አምራ ብታይ ወይ ዳሥፖራ ብትሆን ትቀውጠው ነበር ያጣን ማን ይወዳል ። የልጆቿን ለዚሕ ያበቃች እሧነች ።እቅፍ እንኳ አታረግም
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
But the mother is the one looked for her, maybe she is just shocked
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
ልጅትዎ ግን ታሳዝናለች ዝዎይ ህፃናት አንባ መግባትዎን ከሰማች በሆላ እናትዎ ሄዳ መጠየቅ ትችል ነበር ራስወዳድ ነች አሁንም ልጅትዎ ነች እንጂ ደስ ያላት እናትዎ ምንም አልመሰላትም
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
ትክክል መጀመሪያ ስታለቅስ አልነበር ለማስመሰል ተጎሳቅላ ስታያት ልታቅፋትም ቀፋት ነበር በጣም እራስ ወዳድ እንደሆነች ታስታውቃለች ዘንጣ ኑሮ የደላት መስላ ብታያት ትጠመጠምባት ነበር እናት እንዲህ ከሆነች በሌላ ለምን ይፈረዳል
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
ለፍርድ አንቸኩል ድንጋጤ አለ ለመፍረድ አንቸኩል 🤔🤔🤔ዝምታ ጥሩ ነው
@Purplepla
@Purplepla Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እኔም እዛ ነው ያደኩት ብዙ ናቸው ልጆቻቸው እዛ እያሉ የማይፈልጉ ወላጆች ሴትየዋ ደስተኛ አትመስልም አስታዋይ ነሽ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
@@tadlaal9123 በጣም ማማየ እናት የወለደች ለልጆ ያላት ስሜቱን ታቃዎለች
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
@@Tube-zu5ff እውነት ነው የኛ ሠው ሥሜቱ ሣይገባው መፍረድ ቀላል ነው ልቦ ይሥጠን ብቻ የመሥቀል ለት አንዳ ጋደኘየ ከምትሠራበት አገር ልትሣፈር ከቤት ወጣች ቤተሠቦቻ እሩቅ ሥለነበረሩ አንድ ይቱበር ተቀበለኝ ብላ ጠየቀችው እሡ እንደዚህ የሚቀበል ነው እናም አየር አመለጣት ትራንዚት ሥለነበር የፃፉት ኮሜንት በጣም ያሣፍራል ጁንታ ናት ወንድ ጋር ሄዳነው እረም ፦፦፦፦
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 Жыл бұрын
እቺ እናት የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ/ ኤርትራዊ እናት እውነተኛ ማንነት ማሳያ ናት በየቤታችን በየአካባቢያችን ያየነው የሰማነው ባህሪያቸው ይህ ነው በአለው እና በሌለው ልጆቻቸው አድሎ የሚያደርጉ ከራሴ ከሚሉት በቀር የሌላውን ልጅ እንደ ልጅነቱ የማይወዱ ናቸው ነገር ግን ዘፋኞች ለንግዳቸው ብለው ስለ እናት በሚዘፍኑት ተፎግረን እና የጌታን እናት ማርያምን ስለ ምንወድ እንጂ አብዛኛዎቹ የተፈጥሮ ሕግ ሆኖ ሰለ ወለዱ እንጂ የእናት አንጀት ምናምን የሚባል ማንነት እንደሌላቸው እቺ ማሳያ ናት ልጅቱ ከማንነት ጥያቄ እንኳን እግዚአብሔር አሳረፈሽ ዮኒ በጣም እወዳለሁ አንዳንዴ ግን አታሽቋልጥ እቼ እናት ልጅቱን ልታገኝ የምትችልበትን 1001 መንገዶች ታውቃለች እረ እንደሁም አሁን ያለችበትንም ጭምር። ግን አትፈልግም ከነ ክህፋቴ ከምሞት ብላ የመጣች ነው የሚመስለኝ የልጅቱ መጥፋት ሳይሆን መጉሳቆሏ እንኳን ደም እንባ ያስለቅሳል እንኳን አምላኬ የእናቶችን ማንነት በebs አሳየኸኝ እውነተኛ የኢትዮጵያ እናት ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ነው ሰለ ህብረት አንባ ስታወራ በምናቤ ዉስጥ ያለቸውን እናት መስላኝ ስቅስቅ ብዬ ማልቀስ አማረኝ በአጠቃላይ እናት ልጅ ልትፈልግ የምትመጣበት እውነተኛ ታሪክ ቀርቶ ልብወለድ ቢሆንም አይመቸኝም።
@zeyenab
@zeyenab Жыл бұрын
ኸር የኔ እናት ልዮናት ቢኖረኝ ባይኖረኝ ።የአብዛሃኛዉን ብለህ አትጨፍልቅ ልጅም ቢሆን ለእናቱ ግድ የሌለዉ አለ አላህ ልባቺንን ቅን ያድርልለን እንጅ እናት መሆን አለመሆን አይዴለም ቁም ነገሩ አዛኝ ልብ መኖሩ እንጅ።
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 Жыл бұрын
@@zeyenab የአብዛኛው እንጂ የሁሉም ብል ነበር ጨፈለክህ የምበላው አንቺም ከዕድለኞቹ አንዷ ሰለ ሆንሽ እንኳን ደስ አለሽ ለእናትሽም እረዝም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለእኛ ደግሞ እንደ ዘይነብ እናትም አይነት አሉ የምንላቸው ይሁኑልን።
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን የልጆቼን ክፉ አያሳየኝ የነሱ ኩፋ በኔ ይለፍላቸው አላህ ከእድሜዬ ቀንሶ ይጨምርላቸው የናት ክፉ አለ ማለት ይከብደኛል
@samrawitabrah8222
@samrawitabrah8222 Жыл бұрын
ትክክል ኣለ እንደ ኔ እናት😭😭😭
@abrahamemoges8072
@abrahamemoges8072 Жыл бұрын
Betam betam newu yenate kifu yemir ye a1 a1 enate kefu masaya awure zegachign ediwu semeleketate min ayenete zemen lhy deresene yasebelale lijetu gin asazenechign
@hanaabraham2226
@hanaabraham2226 Жыл бұрын
እናት ግን ምን ሆና ነው ደስተኛ አትመስልም ልጇ በጣም ደስተኛ ነች. እናትም ሲኖርህ ነው ምትወድህ የሚለውን አባባል አንፀባረቀች ምናልባት የጠበቀችው ከውጭ እንድትመጣ ይሆን ?
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Жыл бұрын
ሳህ ሱባሀን አላህህህ
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
ዲያሰኘራ ነበራ የጠበቀችው እች አሰመሳይ💔💔💔💔
@FrdosFs
@FrdosFs Ай бұрын
በጣም ነዉ የምታበሳጨዉ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
እናትየው ምን ሆናለች ከውጪ የምትመጣ ኑሮ ተመችቷት ዘንጣ ትመጣለች ብላ ነበር መሰለኝ ከእግር ስከራሷ አይታ እስከዚህም ሆነች ሳታያት ትሻል ነበር ካየቻት በኋላ እናትየው እስከዚህም ሆነች ይገርማል እናትም ሲጎሳቀሉ አትወድም ማለት ነው ስታለቅስ የነበረች እናት አቅፋ እንኳን አልሳሙቻትም ልጅቷ የሆነችውን ያህል እናት ተብዬዋ ስሜት አልሰጣትም አስመሳይ ይህቺ እናት አይደለችም ውጪ ትወጣለች ጥሩ ኑሮ ይኖራታል ብላ ነበር መሰለኝ የፈለገቻት ከመጀመሪያውም ጨካኝ ትመስለኛለች ሴትይቷ
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
ሲጀመር እራስ ወዳድ ባትሆን ኖሮ ህፃናት አንባው ሳይፈርስ ትሄድ እና ትጠይቅ ነበር እንደወንድ ወልዳ የጣለች ነች ልጅትዎ ግን ማን ነትዎን ስለማታቅ ደስብሎአታል
@Melon-vu2xi
@Melon-vu2xi Жыл бұрын
So true!!! Enam yemetetorat weye yemetredat lege felga newe ebs laye yekerbechew betam yasazenal !!! Alasedegechat mene albet legeto yefelge betgosakol betagezatena betenkebakebat kehun behola.
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Correct
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh Жыл бұрын
ወድምዬው ጋር ዝም አለ የጠበቀው እና ያገኘው አንድ አልሆነም።
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
ሴትይቷ እንዲህ አልነበረም የጠበቀቻት ከእግር እስከ እራሷ ካየቻት በኋላ ለመነሳትም ነው ያስጠላት ከነወንድምየው ጭምር ዘንጣ ብትመጣ ኖሮ ያዙኝ ልቀቁኝ ይሉ ነበር ሴትይቷማ ማንነቷ ነው የተገለጠው መጀመሪያ ስታለቅስ አልነበር እንባዋን ምን አደረቀው ጥቅመኛ እናትም አለ ማለት ነው ያሳዝናል
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Жыл бұрын
ልጅቱ አሰቴር ዘመንሸ ሁሉ የተባርከ ይሁን አንዲሁም ህፃናት አንባ ልጆች ምሳሌ ሆነሸ የአነጋገርሸ ዘይቤ አራሱ አጅግ ያኳራል አናትየዉ ግን ...ኦኦ ዲያሰፖራ ብትሆን ትደንሸብን ነበር ቲሸ እግዚያብሄር ልቦና ሰጠን 🙏
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Жыл бұрын
@@gutamesele5604 አሰቴር ጥሩ ተምሳሌት ነች አመሰግናለሁ ወንድም 🙏❤️
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ክክክክ አወ ትሰግድ ነበር
@tgtg7852
@tgtg7852 Жыл бұрын
ይገርማል ይቅርታና እናትየው ገና ልጇን አላገኘችም ገና ፍለጋ ላይ ነች እርግጠኛ ነኝ ለድርጅት ሥለተሠጠች ዲያስፖራ ነበር ፈልጋ የመጣችው ደሥተኛ አይደለችም ከሥቲዲዮ ሲወጡ አላውቅሽም የምትል ነው የምትመሥለው የማይሆን እልምሽን ትተሽ ይቺ ምስኪን የተጎዳች ልጅሽን በፍቅርሽ አክሚያት አሁን ላለችበት ብስቁልና ትልቋ ተጠያቂ አንቺ እናት ነሽ
@user-uu5el8je1h
@user-uu5el8je1h Жыл бұрын
ዘመድም ባዳም የሚወድ እኮ ሲኖርህ ብቻ ነው ብቻ እንኳን ደስስ አላችሁ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
በትክክል ፀጉሯ አይታ ደሥተኛ አይደለችም ልጅቷ በጣም ታሣዝናለች እናት ኖረዋት እንደሌላት ሆና አድጋ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
በትክክል 😢😢😭😳ይገርማል እናት ተብየዋ ምንም አልመሠላት እእእእ ሁሉም ጥቅመኛ
@user-mq8zm1kc9v
@user-mq8zm1kc9v Жыл бұрын
ሳህ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ልክ ነው ሁሉም ባይሆን። እኔ ግን ጎስቋላው ልጄ ነው አንጀቴን የሚበላኝ።
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
ወይ አናት ትግርማለች ከውች ጠብቃ ነበር አረመኔ ነች ምንም አልመሰላትም ልጅቱ አሳዘነቺኝ 😥
@afafizeshwa2827
@afafizeshwa2827 Жыл бұрын
ትክክል
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
እናትየው ልጇ ጠፍታባት የተገኘችላት እናት በፍፁም አትመስልም ይገርማል :: ከመጀመርያውም ማሳደጊያ ያለች ልጅ አለችኝ ብላ ለአንድም ሰው ተናግሬ አላቅም ማለቷ ገርሞኝ ነበር :: ለማቀፍ ቀርቶ ለመንካት የተሳቀቀች ትመስላለች :: " ከሌለህ የለህም " አለ ጥላሁን ገሰሰ !!! ለካ ከሌለህ , ከተቦሰቀልክ , ካጣህ እናትም አትፈልግህም :: ያሳዝናል :: እንዳንቺ አይነት እናት ብትመጣም ብትቀርም ጉዳት የለውም !!!
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
አይይይይ አበሻ ሁሌ ለፍርድ አንደኛ ኧረ ሼም ነው💔💔💔
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Жыл бұрын
እባካቹ ኣስቴርን ህንርዳት ህናትኘዋን ተዎት።
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥራን እንዴት ማግኘት ይቻላል ያቅማችን እንርዳት
@nnmm2536
@nnmm2536 Жыл бұрын
eshi ensebase ena
@nnmm2536
@nnmm2536 Жыл бұрын
akawentun tlakln
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
በጣም ጨካኝ እናት ነሽ እንደወንድ የወለድሽውን ጥለሽ እንደገና መጀመሪያ አልፎላት አገኝታለሁ ብለሽ ጠብቀሽ ነበር ደሀ እና ቆስቆላ ሆና ስላየሻት ያሳለፈችው መከራ ሊያስለቅስሽ ልታዝኝላት ይገባ ነበር እንደውም ልጅትዎ ብትሆን የፈለገችሽ እናትነኝ ብለሽ አትመጭም ይህንን በድፍረት እናገራለሁ
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 Жыл бұрын
Kifu nat wech hager yalech mesluat neber kifu enat
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
ትክክል
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
በትክክል 😢😢👍👌👌
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
በትክክል።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
ሸር*ጣ ነገር ነች ሴትየዋ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
የአንባ ልጆች ላይ የሚታይ የመንፈስ ጥንካሬ ምን ያክል በፍቅር እና በስርአት ታንፀዉ እንዳደጉ ይመሰክራል።ከፍተኛ ምስጋና ለህፃናት አንባና ለኢቢኤሶች በሙሉ!!
@seblenegash1711
@seblenegash1711 Жыл бұрын
⁴4
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
በትክክል ምሰጋና ይገባዋል ለሕፃናት አንባና ሰራተኞችና ለፕሬዝዳንት መንግስቱ ሐይለማርያም
@berhanezerismay1202
@berhanezerismay1202 Жыл бұрын
Q
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
@@user-cx7tn7mx7b እውነት ነው ምስጋና ይገባቸዋል
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
@@taybaa8158 እኔም የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ልጅ ነኝ አባቴ ወታደር ብርሃኑ አድገህ ይባላል ለወድ ሀገሩ ለኢትዮጵያ ዳር ደንበር ሲል ተሰውቷል ግን በሕፃናት አንባና ወደ ውጭ ሀገር ሄጀ መማር በጣም እፈልግ ነበር ነገር ግን እድሉን አላገኘሁም ቲፎዞ የለኝም ወይም የሚረዳኝ አልነበረም ሌሎች ገብተው ሰለተማሩ ደሰተኛ ነኝ ክብር ምሰጋና ይግባው ለሕፃናት አንባና ለሰራተኞቹ እና ለፕሬዝዳንት መንግሰቱ ሐይለ ማሪያም ነው የምለው
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ልጅቷ የእናት ፍቅርና የቤተሰብ ፍቅር ያንገበገባትናት እናት ግን ምን አይነት ልጅ ትጠብቅ እንደነበር ገርሞኛል፣ ድሃን ማንም አይፈልገውም፣ ልቤ አዝኗል በናትየውና በውንድሟ አቀባበል።
@ertros9273
@ertros9273 Жыл бұрын
Ewnet new ygermal!!!!!!
@emuye869
@emuye869 Жыл бұрын
በጣም ምንም አልመሰላትም ጥላት መኖሯ ሳያስ😔
@anchishi8618
@anchishi8618 Жыл бұрын
Ke USA newa
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 Жыл бұрын
Tikikil
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 Жыл бұрын
እናቲቱ እርጉም ትመስላለች ልጂቱ ታሳዝናለች
@abrahamemoges8072
@abrahamemoges8072 Жыл бұрын
Kene wendemuwha enatiyewume eregime nachewu desetega ayedelewumn
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
ከናትየው ይልቅ ልጆቷ ነች የተደሰታቸው የሌለውን ሠው ማንም አይወደውም እሔኔ ዘናጭ ሆነ ዘበናይ ሆና ብትመጣ ኖሮ 10 ጊዜ ይስሟት ነበር አይ ድህነት ወንድም የወም እንደዘው ምነው ባልተገኝች ላትራዳን ነገር ያሉ ነው የሚመስለው እናትየው ምናለ ትንሽ ለሰው ብላ ብታሰመስል በስመአም የሚያስጠጋትም አይመስለኝም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ልክ ነሽ ጎበዝ በደንብ አስተዉለሻል!! ልጅቱ ግን እግዚአብሔር ይባርካት እስካሁን ጠብቆ እዚህ ያደረሳት አምላክ ያዉቅላታል
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 Жыл бұрын
Aygermm wey enatim weretega tihonalech besemam endew zim yihene habtam bithon bila new meseleg filega yemetach
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
አይገርምም እኔም አልኩኝ እናትየው ደስተኛ አይደሉም
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
የኔ እህት እንካን ደስ አለሽ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው የምታስጠጋትም አትመስልም እናትየው እናት ለዚህ ያህል ጊዜ የተለየቻትን ልጇን ስታገኝ እንዲህ ነው እንኳን ልትስማት ልታቅፋትም ግድ ሆኖባት ነው ያሳዝናል
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 Жыл бұрын
እናት ተብዬዋ ጨካኝ ናቸው ብዙም ስሜት አልሰጣቸውም እንኳን የወለዱ ከዚህ በፊት የሚተዋወቁም አይመስሉም
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
እናት እንደ ጓጓችው አይደለም ልጅን ስታገኛት ለማንኛውም ደስ ብሎኛል
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
መጀመሪያም የዛችኛዋ ነው የምታፈላልገው የነበረው
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Lek nashi enateyaw yetebakachwe kawech agare naw
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
ትክክል
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh Жыл бұрын
እናትየዋ የጠበቀችው እደዚህ አይደለም ከውጪ ነበር የጠበቀችዝ
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
@@SarahSarah-hy2hh አይገርምም አስተያየታቸውን እራሱ ያናዴል
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
የታመንሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መላኩ ሚካኤል አይለይሽ የኔ እናት 🥰እናት ግን ልቦና ይስጥሽ
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
😂😂
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
የእናትየው መቀዝቀዝ የልጅቷዋ ጉጉት እና እርካታ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ተሰማኝ ብቻ ህፃናት አምባ ቤተ እምነት እስኪመስለኝ አስተዳደጋቸው ግርም ነው የሚለኝ😍😘
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
አይገርምም
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
እናትየዋ አሁንም ፍለጋ ውስጥ ያለች ነው ምትመስለው ሌላ ታሪክ ውስጥ ናት ።እባክሽ እናትየዋፍቅር ስጫት ገንዘብ ምንም አይሰራም ዋናው ፍቅር ነው ።ምንም መርዳት ባትችል እንኳ ልጅ ራሡን መቻሉ ክብር ነው ላንች
@berhanuhagos6237
@berhanuhagos6237 Жыл бұрын
ይገርማል በታም እራስዋን ወልዳ እንደዚ ሁና ስታያት ይቅርታ መጠየቅ ነበረባት እንደውም ያሳያፍራል በታም
@meserettekie1421
@meserettekie1421 Жыл бұрын
ይቅርታ ኣትጠይቅም አንዴ አናትየው?ወይ ሰው
@rabiyanesru4632
@rabiyanesru4632 Жыл бұрын
😂😂😂😂ኧረ ተው. ምን ጉድ ነው ባአላህ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 Жыл бұрын
እንካን ደስ ለሺ እህቴ ክብር ለመከላከያ ክብር ለፍኖ ለኛ ብለው በየቦታው ለሚዋዴቁት
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
Fano 😂🙏
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ይቅርታ እናትየዉ ግን ከምር ናፍቆት ጎድቷት የነበረ አትመስልም ልጅ ስለነበረች ሳይሆን ስሜት የላትም የጠበቀችዉ ከዉጭ ነበር እንድትመጣላት የገመተችዉ ጭራሽ አብሮ አደጓን ወይም ጎረቤትዋን ያገኘች ያህልም አይደለም ደስታዋ ጭራሽ ማዉራት አቆሙ አዉሩ ተብለዉ ያሳፍራሉ እናትየዉ መድረኩን አቀዘቀዙት ልጅየዉ እንኳን ደስ አላት ከማንነት ጥያቄ ተገላገለች በቃ ሌላዉ የናቷ ይቅር እቅፍ አርጋ አልሳመቻትም ጨካኝ ፊት ነዉ የምትመስለዉ ማለት በግልጽ ይታያል የናፍቆት እንባ ይቅር የገዛ ልጇን አግኝታ እንዴት አገላብጣ አትስማትም በሚለዉ ነው
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v Жыл бұрын
ትክክል
@trhastsige2295
@trhastsige2295 Жыл бұрын
Right ✅ yegermel
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ትክክል
@netsikitchen
@netsikitchen Жыл бұрын
Sure
@selamlethiopia7981
@selamlethiopia7981 Жыл бұрын
Erebakashe..endezhe ayebalem...yeker yebeleshe ahune enea edanebebekut lejetwa yehen betanewbew mene edemifetr megemet ayeketem. Kechalesh delete (atefiew) . Lebona yeseten!
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Жыл бұрын
ኮለኔል መንግስቱ እድሜህን ያርዝመው ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ልጆችህ እየመሰከሩልህ ነው ጌታ ይጠብቅህ ሀሳበ ብዙ ነበርክ ምን ያደርጋል
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
የመላኩ ፍቅር አሁንም ይብዛልሽ የስሙ ትርጓሚ ማን እንደ እግዚአብሔር ነው ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Жыл бұрын
እናትኛዋ። የጠበቀችው ኣብታም ነው። እባካቹ የልጅቶን ስልክ ህንረዳታለን።
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥራን ኢቢሲዎች ቢሰጡን ያቅማችን እንረዳታለን
@ilenibekele4517
@ilenibekele4517 Жыл бұрын
Thank you, yenenat I'm thinking the same thing
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
እናትየዋ አንጀቴን አቀላጠለችኝ በእውነት ስሪስ ሁና ነው ልጆን የተቀበለችው ልጅቶ ግን የኔ የዋህ ፈጣሪ ሁሌም ከአንች ጋ ይሁን የኔ ምርጥ እናቶ ግን ፈጣሪ ልብ ይስጣት
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
አድስ ምዕራፍንና ይህ ፕሮግራም ማነው እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቀው ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🙏
@lalaside9094
@lalaside9094 Жыл бұрын
እናቷ ግን ምነው ደስታዋ አልታየም ልጅቷ በጣም ነው የተደሰተችው እንኳን ደስ ያለሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ የአምባ ልጆች በጣም ደስ ትላላቹሁ
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Жыл бұрын
ማዘርየዋ ግን 😳😳😳 ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች አባቷ መንጌን ትፈልግ
@julimaya3840
@julimaya3840 Жыл бұрын
እናትየውግን ደስተኛ አይመስሉም
@Yenetesfa
@Yenetesfa Жыл бұрын
የአምባ ልጆች እጅግ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ, በተለይ ሀሳባችሁን ስትገልፁ ሁለታችሁም አንደበተ ርትኡ ናችሁ,
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selinamax4108
@selinamax4108 Жыл бұрын
አመስግኛለሁ ከወገቤ ዝቅ ብዬ
@rahelwodajo5069
@rahelwodajo5069 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ፍቅራቸውስስስ
@yayinedesta235
@yayinedesta235 Жыл бұрын
እናትዋን ብዙ ደስአላለችኝም አላውቅም ይሄ የኔ እስተያየት ነው ብዙ ጊዜ የአንባ ልጆች ከውጭ ነው የምኖሩት እና እናትየው የጠበቀችው ከውጭ የሚመጣ ነበር ይመስለኛል ስትመጣ ምስኪን ልጅ እንግዲህ ልጅሽ ናት መቀበል ነው
@afafizeshwa2827
@afafizeshwa2827 Жыл бұрын
ትክክል
@mes725
@mes725 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አምላካችን የተመስገነ ይሁን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ፍትህ ለራያ እና ለወለጋ ወገኖቻችን😭😭😭🇪🇹💚💛❤
@malakabboud6087
@malakabboud6087 Жыл бұрын
Amen esu yedenge mareyam lije fetewn yestachew
@michaelalem3845
@michaelalem3845 Жыл бұрын
የሌለው ማን ይወደዋል ብላችሁ ነው አሁን ይህንጊዜ ከውጭ ነው የመጣችው ቢባሉ ጊዜማ የለቅሶ መዓት ነበር የሚያሳዩት ወንድምየውም እናቲቱም አይ ድህነት የስራህን ይስጥህ
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy Жыл бұрын
ትክክል ችግር አይኑ፡ይጥፋ
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 Жыл бұрын
Tikikil
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አሉ ልጅቷ ከእናትየው ይበልጥ አርጅታለች ለዚህ ነው እናትየው ደንግጣ ዝም ያለችው😥😥
@surayared
@surayared Жыл бұрын
እናትየው ግን ምነው ከፋት?ከሌለህ እናትም እንዲህ ነች ክፉ ዘመን
@azizaassen2427
@azizaassen2427 Жыл бұрын
አወ አናደደችኝ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ወይ ጉድ ክክክክክክ
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
Baxaam yasazinale
@zeyenab
@zeyenab Жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ኮመንታተሮቺ የሚቀራቺሁኮ የለም ልቅም አድርጋቺሁ ታያላቺሁ። ለማንኛውም በእናቲቱ አይፈረድም በአንድ በኩል ሃዘን ሆኖባት ይሆናል መልካም እናሥብ።
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Жыл бұрын
የአምባ ልጆች በጣም በተጠናከረ ሁኔትታ ልትሰባሰቡ ይገባል በጣም ደስ ትላላችሁ
@martatube5156
@martatube5156 Жыл бұрын
የኔ ውድ ልጅቱ በጣም ነው የምታሳዝነው የልብሽን ይስጥሽ የቤተስብ የእናት ፍቅር የጣማት ናት እናትየው ግን ብዙም አልጓጓችም ድሀ ማን ይፈልገዋል😥
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
እኔ በማድዬ ሞት ተቃጥያለሁ ተውኝ ሁሉ ከባድ ነው አገራችን ምን ይሻላል ወገን ሞት እኮ ተለማመድነው 😢😢😢
@martasertsu3769
@martasertsu3769 Жыл бұрын
Eneme tekateyalehu😭😭
@user-sw5jp3fq8q
@user-sw5jp3fq8q Жыл бұрын
😭😭😭
@lewiyeemalij2292
@lewiyeemalij2292 Жыл бұрын
አረ ግን እናትየውና ወንድሟ ምን አስባው ነው ፣ ይሄኔ በጉድፋቻም ይሁን በየሆነ አገጣም ወይም በስዳት ውጭ ሀገር ሄደ ከውጭ ሀገር ብትመጣ ኖሮ 100 ጊዜ ይስሞት ነበር ። ሰው በለው ሀብትነ በውባቱ አይደለም ሚመዘነው፣ ሰው ሁሌም ክቡር ነው። ዘመኑ ክፉ ነው ለካስ ሁሉም የሚወድህ ስኖርህ ነው
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Ere tekatelen
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 Жыл бұрын
Tikikil
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Жыл бұрын
እናት ልጇ ህፃናት አንባ እዳለች እያወቀች ይህን አመት ሙሉ ሳትጠይቃት ኖራ ዛሬ ልጅ ብሎ ፍለጋ ምን ይሉታል እኔ ብሆን ብቅ ብዬም አላያትም ደፋር
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 Жыл бұрын
Exactly my thought
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 Жыл бұрын
My tjought to
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Жыл бұрын
የብፁዕ አባታችን በረከት ይደርብሽ የኔ አፈ በረከት ።
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Жыл бұрын
እናት ደስተኛ አይመስሉም ነጠላሽን ሰብስቢ ልጅታሳዝናለች ጉጉቷ።
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
በትክክል
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Жыл бұрын
Yes
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
እኮ ለምንድነው
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
ሊለኛዋን ልጅ አላገኙም ጎዶለው ደስታው በሰው አትፍርዱ ሁለት ልጅ ነው እምፍልገው
@meseretwolde263
@meseretwolde263 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@leyutube414
@leyutube414 Жыл бұрын
ወይ እናትም እንደዚህ አይነት አለች ለካ። ☹️
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
ሴትየዋ ዘናጭ ልጅ ነው ስትፈልግ የነበረው።
@nnnnnnn1272
@nnnnnnn1272 Жыл бұрын
Kkkkk
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 Жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን ምርጥ ተዋህዶሆ አፍርተዋል አሜን
@meselechalna6311
@meselechalna6311 Жыл бұрын
እናትየው ሀብታም ልጅ ነበር የምትፈልግው ልጅቷ ግን እንኳን ደስ አለሽ
@semerettafesse9790
@semerettafesse9790 Жыл бұрын
እናትየው ሀብታም ልጅ ነዉ እየፈለገች ያለችው
@brhanetamrat9240
@brhanetamrat9240 Жыл бұрын
ዮኒ ተይዞ ይመርመርልን ከሰዎች ከፍ ብሎ ከመላእክት ዝቅ በሎ መፈጠሩ ይህንን ደግነት ለብቻው መሰጠቱ አጠራጥሮኛል ዮኒየ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Жыл бұрын
እኔ ከሰዎቹ ደስታ በላይ ዮኒ እና ፀዲ ደስታን ለመካፈል ያላቸው አባበል
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅቱ ሚስኪን የኔ እናት እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ እህት
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለግሸን ማረያም አደርሳችሁ በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገናኛችሁ
@samerhabebagalkeshi9635
@samerhabebagalkeshi9635 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
አሜን ሀፍተይ መአረይ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
የሚገርም አጋጣሚ ለካ ደስታ ትንሽ ነው እናት ብዙ አመት የተጨነቀችበት በአንድ ቀን ተፈታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ።
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Жыл бұрын
የኔ አምባ ሰላምሽን ያብዛልን ለምለሚቱ አምባ
@agewtube7469
@agewtube7469 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳላለቅስ ያየሁት እና እናትየው በጣም ነው ያናደደችኝ ምንም ስሜት አልስጣትም እኮ ጉድ ጉድ ዲያስፖራ ነበር የጠበቁት
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e Жыл бұрын
የምር እኔም ተናደድኩ ትታት እማትሄድ ሆኖባት ነው ይች አረመኔ ናት
@vyivg257
@vyivg257 Жыл бұрын
ክክክክክ አዬ የማዳም ቅመሞች. ኮሜንታተሮች ጉደኞች ነን እኮ ክክክክ
@abrahamemoges8072
@abrahamemoges8072 Жыл бұрын
Min enatiywu bicha bushitiwu wendemwha erasu siyandede
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
እኔም ሳላለቂስ ያየሁት
@mesitube2677
@mesitube2677 Жыл бұрын
የናትየው ነገር ይገርማል ልጅ ነው የፈለገችው ብር ግራ አጋባችን እኮ ይመስለኛል የጠበቀችው ደህና ኑሮ ያላት ወይ ውጪ በማደጎ የሄደች ነው የጠበቀችው ጎስቆል ብላ ስታያት ደብሮታል ታሳፍራለች
@rabiyanesru4632
@rabiyanesru4632 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ. 😂😂😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እህቴ እንጀቴን በላሺ አሜን፫ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
@MmM-nw7zf
@MmM-nw7zf Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏
@chuchulema3382
@chuchulema3382 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በርቱልን የአምባ ልጅ በመሆኔ ኮርቻለሁ አምባን በገባቹህ ልክ ገልፃችሁታል እናመሰግናለን
@alemmedia4281
@alemmedia4281 Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አላችሁ🙏 ማነው የማዲንጎን ሞት አሞኖ መቀበል ያቃተው እኔሥ ማመን አልቻልሁም 💔😭😭
@sgtransitspeedlimitergps6353
@sgtransitspeedlimitergps6353 Жыл бұрын
እንዴት ይታመናል... በህልማችን በሆነ 😭
@fetengobeze1728
@fetengobeze1728 Жыл бұрын
እኔም አለሁአላመንኩምይቺአለምየጀመራትእንጆየጨረሳትየለም
@alemmedia4281
@alemmedia4281 Жыл бұрын
@@sgtransitspeedlimitergps6353 😭😭
@alemmedia4281
@alemmedia4281 Жыл бұрын
@@fetengobeze1728 በጣም😭
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እኔአለሁ አልቅሸአልቅሸ የታመምኩ😭😭
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Жыл бұрын
የአባ ልጆች በጣም ነው የምትመሠገኑት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
በባለቤቴ እንደሚነግረኝ አቡነ ጎርጎሪዎስ በእውነት ቅዱስ አባት ነበሩ ዙዋይ በየ ቤቱ እየዞሩ ልጆች ወስደው ዝዋይ ገብርኤል ገዳም ያስተምሯቸው እንደነበር የአቡነ ጎርጎሪዎስ ፍሬዎች ዛሬ በሀገራችን በተለያየ ሙያ ተሰማርተዋል ዶክተሮች ኢንጂነሮች ናቸው የአባታችንን ነፍስ በአብርሃምና በሙሴ እቅፍ ያኑርልን ።
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ማሻአላህ አቦ ሁሌ የደስታ እምባ እናልቅስ የመከራ እና የሰቆቃ የሀዘን በቃ ይበለን እንኩዋን ደስ ያላችሁ ኢቢኤስ ትለያላቹ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
እናትየዋ ግን በጣም ታናድድላች ደጋግማ ነጠላሽን አስተካክይ እያለች ልጅቷን ገና ካሁኑ ታንጓጥጣታለች ይሄኔ ጥሩ ልብስ ብትለብስ ገንዘብ ያላት ብትሆን ወይም ዲያስፖራ ብትሆን እያለቀሰች ድራማ ትሰራ ነበር አስሬ ትልቋ ልጅ ምትይው እንደዝች ልታደርጊያት ነው ወይስ ለምን ትፈልጊያታለሽ ፍቅር መስጠት ካልቻልሽ🤨
@almahi37
@almahi37 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-xu6hl2ro4j
@user-xu6hl2ro4j Жыл бұрын
ክክክ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🙏 እንኳን አደረሳችሁ ለጊሸኗ 🙏🥰ማሪያም 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@eyeab9203
@eyeab9203 Жыл бұрын
ወይ እቺ ማርያም ግን ስንት ናት🤣
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
@@eyeab9203 ቁጥር የላትም ብዙ ናት ማርያም
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
እኔ ምለው ስንት ማርያም ነው ያለችው ብለህ ብለህ ለጊሸኗ ማርያም እኔ የማውቃት የኢየሱስ እናትን ማርያምን እስራኤላዊቷን ነው
@rahelkaderjamalyesufe834
@rahelkaderjamalyesufe834 Жыл бұрын
Ante azege
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
The Best thing Mengestu Hailemariam did was the Amba. He Educated them well. They are articulate.
@Haile-Jah
@Haile-Jah Жыл бұрын
እንዲህ አይነት እናቶችን ሳይ ያለ ምንም ረዳት 4 ልጆች ብቻዋን ያሳደገችውን እናቴን ይበልጥ አከብራታለሁ። ይህ ፕሮግራም የልጅቷ የዘመናት ፀሎት የተመለሰበት እንጂ የእናትየው ሁኔታ ግራ ያጋባል
@fifififi3385
@fifififi3385 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረሰ እናትየው በጣም ነው ምትገርሚው ደስታ አይታይብሽም
@saroneyedenekachew1745
@saroneyedenekachew1745 Жыл бұрын
እናትየዋ የጠበቀችው ከውጭ ነው ምን አይነት ሰው አለ
@user-mq8zm1kc9v
@user-mq8zm1kc9v Жыл бұрын
እናትዮ ምንም ደስተኛ አትመስልም ይሄኔ ውጭ ምትኖር ቢሆንማ ያዙኝ ልቀቁኝ ትል ነበር ፣ልጅቷ ምስኪን ነገር ናት
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የተጨነቀች ንፍስ እረፍት ስታገኝ ማየት ያስደስታል።
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 Жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ትመስላለች እግዚአብሔር ከእህትሽና ከወንድምሽ ያገናኝሽ ይሄኔ ከአሜሪካ ብትመጣ ኖሮ ስፈልግሽ ይሄን ሁሉ አመት ብለሽ እንደ ሌሎቹ እግሯ ስር ትንበረከኪ ነበር ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
አስቴርዬ አሜን አሜን አሜን ምርቃትሽ ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አለሽ ከእነ ቤተሰብሽ ebs ሁሌም ጥሩ ነገር እንደምትሰሩ ፈጣሪ ይስጣችው 😍😍😍😍
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ኢቢኤስ እናመስግናለን ።እንኩን ደስ አለሽ የአምባ ልጆች ዘመድ የጠማቸው ናቸው እንኩን እናት አግኝተው የመራሽን ሊቀመላኩን ያዥ አይዞሽ ይህ የህይወትሽ ሌላኛው ምዕራፍ ነው እና ተረጋጊ !!!
@rahelababawe5134
@rahelababawe5134 Жыл бұрын
ውይ የእናትየው መንሰፍሰፍ የት ገባ ዋናው የኔ እህት እንኳን ደስ ያለሽ
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Жыл бұрын
ዩኔ እግዛብኤረ ይባረክህ በስው ድስታ ፌትህላይ ይሜታየ ከስውዋቹ በላይ ይታያል ክረ አባቴ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@asterkassa9476
@asterkassa9476 Жыл бұрын
እናት ልጅነቷን አላመኑበትም እንደሆነ አልገባኝም ግን ደስተኛ አይመስሉም! ልጅቷ ግን በጣም ደስተኛ ናት! ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው! 🙏🙏🙏🙏
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Жыл бұрын
እናትየዋ ልጅ ፍላጋ ሳይሆን ጥቅም ፍላጋ የቀረበች ነው የምትመስል ወድምየውም ዘጥጣ የመጣች ቢሆን የሚሰሩት ድራማ ታየኝ እያለቀሱ አገታ ስር ይወተፋ ነበር አስመሳይ ናቸው ሰው ከስጋው ይልቅ ገዛብ አስቀደመ ኑሮ እሳ ብትሆን እናቴን ልፈልግ ያለችው ትደበቅ ነበር አትቀርብም
@yaredyegezu3192
@yaredyegezu3192 Жыл бұрын
እናትዬዋ ሃብታም ልጅ ነበር የፈለጉት ማለት ነው ትንሽ ጉስቁል ስለ አለች ቅር ብሎአቸዋል ። ድሮም እኮ ህፃናት አባ ቢሄዱ ማግኘት ይችሉ ነበር እስኪያድጉ ጠብቀው ...
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
እኔ ግን አስቴር አቸቴነው የበላችኝ የምር ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር አለ እናት ብዙም ደስተኛ የሆኑ አይመስለኝም ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መገናኘታቹሁ ነው በለጋ በማንነታቸው ብቻ ተለይተው ለሚገደሉ ወገኖቼ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጊዜ ሁሉ ውብ አረገው 🙌 እህቴ እንኳን ደስ አለሽ አሜን ፫ በፀሎትሽ አስቢን የኔ መልካም ❤🕊 እናታችን 😌
@FaaaFaaa-xe1ek
@FaaaFaaa-xe1ek Жыл бұрын
ምን አይናት እናት ናት ደስ ያላት አትመስልም
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 Жыл бұрын
እናትየው ግን የእናትነት ስሜት እንኳን አልታየባትም በስማም ጭካኔ!!ይሄኔ ከውጭ የመጣች ብትሆን ኖሮ ስመው አይጠግቡም ነበረ።
@million3056
@million3056 Жыл бұрын
ሲጀመር ይህች እናት ተብዬ ልጅ ነበርኩ ያኔ የምትለው የእናትነት ባህሪ አይደለም ሲቀጥል ፀጊና ዮናስ ጥያቄ ስትጠይቁ ትለሳለሳላችሁ አምባ ሲበተን ብቻ ሳይሆን ከመበተኑ በፊትስ ይህች ሴት ለምን አልፈለገቻትም? አስቴር ውጫዊ አካሏ የተጎዳ መስሎ ታይቶ ይሆናል ውስጧ ግን የምታመልከው አምላኳ ሙሉ ያደረጋት ሴት ናት። ስልኳን እዚህ ላይ ፖስት ብታደርጉት በአንድ ሌሊት ሚሊየነር የምትሆን ልጅ ናት። በአለም ዙሪያ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሉ። ሴትዮዋ ግን እንኳን እናት የእንጀራ እናት እንኳን አትሆንም።
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
ሁሉን ማድረግ የሚችለው እግዚአብሔር ነው ክብር ምስጋና ይገበዋል
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን!
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Жыл бұрын
እናትም የምትወድክ ሲኖርክ ነው።
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
እናትያዋ ግን ምነካት🤔 ልጅታ ስታይ መገለማመጥ አይይይ ዘንጦ ቀሽት ሆና ከአርብ ሀገር በሻጣ ብር ይዛ የመጣች ልጅ ነበር የጠበቀቺው 🤔🤔🤔
@sabrihassen7383
@sabrihassen7383 Жыл бұрын
እኔ እናቴ መገናኛ ያለው አንባ ነበር የምትሰራው እዛ እሄድ ስለነበረ እንደ ቤተሰብ ነው የማያቸው ስወዳቹ ፍቅር ናቸው የአንባ ልጆች
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
የመገናኛ 24 ቀበሌ ያለው ዝዋይ ህፃናት አንባ ቦታው ይለያያል።
@sabrihassen7383
@sabrihassen7383 Жыл бұрын
@@sdt3004 አውቃለሁ ግን ሁሉም የአንባ ልጆች አንድ አይነት አስተዳደግ ነው ያደጉት ለዛ ነው ፍቅር ናቸው ያልኩት
@LDZ-cy6mn
@LDZ-cy6mn Жыл бұрын
ebs እየሰራችሁት ያለውን መልካም ስራ በቃላት የሚገለጽ አይደለም። በርቱ።
@menortesfa4562
@menortesfa4562 Жыл бұрын
ጠማማ ናት እናት ተብየው ዲያስፖራ ነበር የጠበቀችው እጇን እንኴን ስበስበችው
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ❤️❤️❤️👍👍🙏🙏🙏🙏
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ዝዋይ ህጻናት አምባ አዋሳ ህጻናት አምባ ኢሀአዴግ /ወያኔ ሀገሪቱን ሲቆጣጠር ህፃናቱን በተናቸው ለምን አባቶቻቸው ለኢትዬጲያ ሲሉ በሶማሊያና ኢትዬጲያ ጦርነት ህይወታቸው ያለፈ የኢትዬጲያ የሀገር ባለውለታ ልጆች ሰለሆኑ ወያኔ ኢትዬጲያን እዛድረሰ ይጠላት ነበር አሁንም ይሄንን ሀይል አጥብቀን ልንታገለው ይገባል ከአምባ ልጆች ቤተሰቦች አንድ ነኝ ።
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
እውነት ነው
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ወያኔ አገሪቱን ሲቆጣጠር አንባ ህፃናትን ብቻ አይደለም የበተነው በተለያዩ ከተማወች የነበሩ ህፃናት ማሳደጊያ የነበሩ ሁሉ ነው በውጭ ይረዱ ከቤተሰባቸው ይሂዱ ቤተሰብ የሌለው ቤት ተከራይቶ ይማር ተብሎ 140 ብር እየተሰጠ እንድማሩ ከግቢው እንዲወጡ ተደረገ
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
እውነት ነው ኢሀኢዴግ ወያኔ አገሪቱን ሲቆጣጠር በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የነበሩት ህፃናት ማሳደጊያዎችን ህፃናቱን በተናቸው
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
ዮኒየ የተለየህ ነህ ሀቂቃ የሠወች ደሥታ በጣም ያሥደሥትሀል
@ethiopihagere1451
@ethiopihagere1451 6 ай бұрын
የህፃናት አምባ ልጆችን ሳይ ከምንም በላይ ኢትዮጵያዊነታቸው በጣም ያስቀናኛል በጣም ነው የምወዳቸው በርቱልኝ!!!
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 Жыл бұрын
መበተን የሌለበት ድርጅት ነበር ህፃናት አምባ ( የልጆቹ አስተዳደግ ስርአት ደስ ሲል❤❤❤❤)
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ኢህአዴግ ወያኔ አገሪቱን ሲቆጣጠር በተለያዩ ከተሞች በኢትዮጵያ የነበሩትን ህፃናት በተናቸው
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 3,6 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 57 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 14 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Actor Tinsea Berhane
29:57
Seifu Show
Рет қаралды 956 М.
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 4,3 МЛН
🍜The Kid Put Chili Sauce In Daddy's Noodles🥴🫣
0:21
BorisKateFamily
Рет қаралды 13 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 2,5 МЛН
СО СТОРОНЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,3 МЛН
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 6 МЛН
The abandoned kittens finally found someone to love them, but... #cat #catlovers #ai #aiart #story
0:59
Meow Mow Cat Story 喵毛貓咪故事
Рет қаралды 13 МЛН