Mogachoch EBS Latest Series Drama - S05E123 - Part 123| Mekdes Tsegaye

  Рет қаралды 531,206

Mekdi Media

Mekdi Media

7 жыл бұрын

The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 123 Enjoy !!!!!!!
የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 123 እነሆ!!!!!!!!

Пікірлер: 663
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 7 жыл бұрын
የኔ መልካሞች እንኳን ደህና መጣችሁ የተውዶ ልጆች ቅዱስ አማኑኤል በያለንበት ከጠላት ሴራ ይሰውረን አሜን ።
@bintyusuf5216
@bintyusuf5216 7 жыл бұрын
ወይኔ ራሄል ይህን ድራመ የማየው የሷን መጨረሻ ለማየት ነው በጣም ጎበዝ ተዋኝ ናት 👍👏👏👏👏
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
እራሔልዬ የኔ እብድ አወራርሽ ስወድልሽ ክክክክክ አቶ ድበሩ ያሳዝነኛል
@user-gr8hi3om1q
@user-gr8hi3om1q 7 жыл бұрын
ቲጂዬ የትወና ብቃትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ሁላችውም ምርጦች ናችው::
@mekdesgebur8373
@mekdesgebur8373 7 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ድምቀት ራሄል የኔዝቡጥቡጥ ስወድሽ አእኮ
@samriyegetalji7567
@samriyegetalji7567 7 жыл бұрын
ዛሬም ፊልም ስትሰሩ ሶፍት አታቁም እሂይይይይ አሁን እናንተ ዘመን ያውቃችኃል
@grmawitgizcaew4214
@grmawitgizcaew4214 7 жыл бұрын
ኮሜንቶች እዚ ናቹ እንዴ እዛኛው ቤት ስሄድ ኣጣዋቹ ኮ በሉ ይመቻቹ መልካም መማጎት ይሁንላቹ
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 7 жыл бұрын
በስማም ራሔል ግን ድንቅ ነሽ,,,,,
@kalkal8468
@kalkal8468
እሪችን አለማድነቅ ይቻልም ቲጂዬ ❤
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት ወይኔ ራሄልየ እንደት ደስስ እንደምትይ የድራማው ግርማ ሞገስ ሁነሻል
@user-ux3sj2ns3l
@user-ux3sj2ns3l 7 жыл бұрын
እንኳዋን በሰላም መጣችሁልን የተዋህዶ ልጆች ነገ ቅዱስ ባለወልድ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@user-ej1vx4kg3e
@user-ej1vx4kg3e 7 жыл бұрын
ዋውው የዝ ድረማ ዋንኛውን ሚና እየተጫወትሽ ነው እሪችዬ ስወድሽ ውስጤ ነሽ በርቺ የኔ 1ደኛ አች ባትኖ...ደራሞው ውሀ በልቶት ነበር...
@sameerabintzd5762
@sameerabintzd5762 7 жыл бұрын
ሞጋቾች እና የማዳምን ወይፋ ስወዳቹ!
@user-bp1ky4qe2m
@user-bp1ky4qe2m 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልሞት አይደለም በደምብ ነው የማወራ ራሄልዬ ስወድሽ እኮ
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 7 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ ውስጥ እንደ እራሔል የትወና ብቅልት ያለው የለም
@Smashville3
@Smashville3 7 жыл бұрын
ኢየሱስ ቆሞ። ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 7 жыл бұрын
abet yerahel yetiwena bikat wawwwwww👍👍👍👍👍👍effff fetari hoy ebakihin ende tade ayent ewunetegna afikar siten lebichay sayhun eneden besidet yeminoru yaltebesu setoch ehitochem chimir abo ayalkibik የዋህ የታገቱ ስጠን ኣሜን
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
ዋው ሪች የሁሉንም ገፀባህርያት ባንቺ ምርጥ ብቃት ሸፍነሽ አሳመርሽው ።የሞጋቾቹ ውጤት እና ድምቀቱ በሙሉ በአንቺ ትወና ድንቅ አደረግሽው ።አቦ ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም
@rozinaroza4870
@rozinaroza4870 7 жыл бұрын
ዋው የኔ ምርጦች መጣቹህ እናመሰግናለን
@astertarikuwolidemariyam7873
@astertarikuwolidemariyam7873 7 жыл бұрын
ere ye atilabachew mecheresha new yenafekegn
Mogachoch EBS Latest Series Drama - S05E124 - Part 124
29:05
Mekdi Media
Рет қаралды 421 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 7 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Mogachoch EBS Latest Series Drama - S06E148 - Part 148
28:17
Mekdi Media
Рет қаралды 353 М.
Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E165 - Part 165
32:37
Mekdi Media
Рет қаралды 442 М.
Mogachoch EBS Latest Series Drama - S06E128 - Part 128
36:38
Mekdi Media
Рет қаралды 411 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН