Рет қаралды 1,983
ይህ የአማርኛ ቪዲዮ ኮሌጅ ክሬዲት (የዲግሪ ኮርስ)ከመውሰድዎ በፊት ስለሚሰጠው ESL Accuplacer በመባል ስለሚታወቀው የመግቢያ እንግሊዘኛ ፈተና ገለጻ ያደርጋል፤ ፈተናው ምን እንደሚያካትትና እንዴት እንደሚወስዱት ጠቃሚ መረጃዎችን ያካትታል፤
For more information in Amharic, visit: www.montgomerycollege.edu/language/am