ሞኒ እዳይነሳአስተካክሉ 💯

  Рет қаралды 1,943

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

Жыл бұрын

Пікірлер: 453
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 11 ай бұрын
ሠላምሠላምሠላም እህታችንን ዋውውው ጠቃሚ መረጃ ነው ሞኒታይዜዥንማስተካከልለማናቀውውድ ይጠቅመናልስላሳየሽን እናመሠግናለን ቀጣይ በፈጣሪ ፍቃድ እጠብቃለን ማማየ ሀሪፍቆይታነበር
@zuzutube4959
@zuzutube4959 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዋው በጣም አሪፍ ትም ርት ነው እናመሠግናለን ወደ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ዋው
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችያወቁትን ማሳወቅ ሌሎችን መጥቀም ስለሆነ ብዙ ነገሮች እጠብቃለን በርች
@user-ln7co2pj6r
@user-ln7co2pj6r Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ nice job 👌👌👌👍በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ባለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ ሀሪፍ ነው በርችልን ሁልግዜ የምታቀሪበያቸው ነገሮች ሀሪፍና አስተማሪ ነውና በርች ሠላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልንንንንንንን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውው አሪፍ መረጃ ነው ሸር ያደርግሽልን እናመሰግናለን በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን
@newsmedia2145
@newsmedia2145 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር ነው ወድጄው አለሁ አሪፍ ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመስግናለን በርቱ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ውድ የሃገሬ ልጆች ኑሩልኝ ባላቹበት
@zdtube5093
@zdtube5093 Жыл бұрын
ሰላምሽይብዛ ውድእህታችንበጣም አሪፍ ቪዶነው ይዘሽልን የመጣሽው በርችያወኩትን ማሳወቅ መልካምነትነው እናመስግናለን አሪፍስራነው በርችቀጥይበትባድስስራሽ እጠብቃልለን
@Zgoratube
@Zgoratube 11 ай бұрын
nice job 👌👌👌👍በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ባለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@user-qy3hz4ey8h
@user-qy3hz4ey8h 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉
@halaq
@halaq 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀሪፍ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን🌺🌺🌺 ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@ematube8524
@ematube8524 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ ጎበዝ በርች አሬፍ ትምርት ነው እማ ሞኔ ነኛ እስኪ እሞክር አለሁ አየው አለሁ አገራችንንን ሰላም ያድርግልን መተሳሰብ ያምጣልን በር ውዴ ጥሩ ትምርት ነው
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታች እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው አሪፍ ነው ያሳወሽን እናመሰግና ለን እህታችን ሰላም ያድርግልን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube Жыл бұрын
ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልሽን
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 6 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን እህታለም የምርብዙሰዉ የሚቸግረዉነገር ነዉ ቀጥይበት ያወቁትንማሳወቅበጣም መልካምነት ነዉ ይጨምርልሽ አደኛ ነዉ እናመሰግናለን
@alialemi3587
@alialemi3587 11 ай бұрын
ዎውው አሪፍ ለብዙቺ የሚጠቅም ጥቅም መረጃ ነው ያዎቀውን ማሳዎቅ መልካምነት ነው የኔ መልካም እናመሰግናለን ስላካፈለሽልኝ ጥቅም መረጃ ቀጥይበት እናመሰግናለን 👍👍♥️
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍነው ልብ አድማስ ጀማሪዮቹ ያልሞሉት ይጠቅማቸዋል በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን በርቺውድ
@fekr21tube82
@fekr21tube82 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል ዋው በጣም ጥሩ እናመስገናለን በእውነቱ ትንሽ እራቅ አደረግሽው እንጅ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን አሜን
@gunatube12
@gunatube12 4 ай бұрын
ዋዉ ይመችሽ እንዲህ የሚጠቅም ትምህርት በተለይ ለእኛ ለጀማሪዎች ምርጥ ነው ክበሪን እህት ሰላምሽ ብዝት ይበል ምርጥ ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ከጭንቀት መከራ ይሰውረን
@Fetah90
@Fetah90 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ያብዛልን በርችልኝ ውደ🎉🎉🎉
@astersimatube
@astersimatube Жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ ዋውውውውው በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ልዩ በርችልኝ ውድ❤❤❤❤❤❤
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር የሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰራ ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን እያልን ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉም መልካምንም ያድርግ ሰላምን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ በጣም ስለ አስተማሪና መሠግንሐለው ኮበሌ ኢትዮጵያዊ በሌለኝ በሌለበት ቦታ ሰላምሽን ያብዛልሽ
@hayuti_819
@hayuti_819 Жыл бұрын
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 👌🎉🎉🎉🎉
@-tgtube3273
@-tgtube3273 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 11 ай бұрын
ዋዉ እህታችን በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆነ ቪድኦ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ በተለይ ለጀማሪ ዩቱበሮች በጣም ነዉ የሚጠቅም እናመሠግናለን የኔ መልካም እህት ክበሪልኝ ሰላምሽ ይብዛ
@fereihyowetfereiyoutube
@fereihyowetfereiyoutube 11 ай бұрын
ሰላምሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰለመጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛልሰለነበረን ቆይታ በጣም እናመሠግናለን ሰላም ኢትዮጵያ ለሀገራችን ይሁንልን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብ መከባበርን ያምጣልን ዘርኘነትን ያጥፍልን ! አሪፍ ትምህርት ነው
@Rahemitube
@Rahemitube Жыл бұрын
ሰላአም ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ ያሳየሽን ይጠቅመናል እናመሰግናለን እህታችን አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w Жыл бұрын
ኤግዚያብሔር ይመስገን የኔ ውዴ በጣም አሪፍ ምርጥ ይሆን ነገር ነው ተከታይ በአዴን ሬዲዮ እንጠብቅሻለን አድስ የሚወጣ ጠቃሚ ነገር ነው የተመለከተ ውይይት ሰላመ እግዚአብሔር ሰላም ሽ ይብዛልኝ
@mamiyoutube8338
@mamiyoutube8338 11 ай бұрын
በጣም አርፍ ነጋር ነዉ በዝ ቃጥ ሰላ ምተሰይን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስጌን በጣም ደስ ዬምል አርፍ ቆይታ ነበሬን ሰላናበሬን በጣም ቆዬሺ በጣም ደስ ዬሚል አረፍ ግዜ ነበሬን በጣም ደስ ለሀገራችን ሰላም ይሁን
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
ሰላም ሰለም ቃዬ ሰላምሸ በክርሰቶሰ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ማር❤እንኳን ሰላም መጣሸልኝ ሁሌም ሰለምታቀርቢልን አሰተማሪ ቢዲዮዋች ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤
@hani8649
@hani8649 6 ай бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ እና ጠቃሚ ነው ያጋራሽን እህታችን እኛ ሞኒ ያልሆነውስ ምንም ችግር አያመጣብንም እህታችን በኮሜንት አሳውቂኝ በርቺ ባልሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል በርችልን የኔ መልካም በጣም ደስ ይላል ምርጥ ቪዲዮ ነው ያስተላለፍሽልን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@hawabrand
@hawabrand Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ለዩቶበሮች የሚጠቅም ነው በርችልን ሀሪፍነው🎉 በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@mesimaed3403
@mesimaed3403 10 ай бұрын
ሰለም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ቪዲዬችሽ እጅግ አስተማሪ ነው እንደዚ አይነት ቪዲዬች የሚሰሩት በተለያየ ቋንቋ ነው በአሜርኘ ብዙ አይደለም በርችልን እናመሰግናለን ❤
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንን
@user-xp6qb4pk2g
@user-xp6qb4pk2g 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳንደህና መጣሻ ሀራፍትምህርትነው በርች ያወቁትንን ማሳወቅመልካምናትነው በርች አላህሀገራችንንን ሰላም ያደረግልንንን ያረብ በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን ያረብ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን ለአድሱ ዘመን ሰላም አደረሰቹሁ እንኳን አደረስን አሜንንን አድሱ ዘመኑን የሰለም የፍቅር ይሁንልን እግዚአብሔር ይበረክልን ዋውውው እና አመሰግናለን የኔ በርችልን ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ በእውነት አጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ጎበዝ አና አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ምርጥ ትምህርት ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@akramgader5467
@akramgader5467 11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔባለሙያ በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው ማሻአላህ በርቺ አሪፍቆይታነበር ለነበረንቆይታከልብእናመሰግናለን💚💚
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 11 ай бұрын
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት በጣም ድስ እሚል ጥሩ ትምህርት ይዘሽ ስለመጣሽ እናመስግናለን ሽኩረን አመስግናለሁ እህቴ❤❤❤❤❤
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 ай бұрын
ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አስተማሪ ቪድዮ ነው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ከሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦኧ ይሁንልን ❤❤❤
@Emumubarek
@Emumubarek 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላ የምፈልገዉ ቢድወ ነዉ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ያሳየሺን እኔም አላስተካከልኩም እያየሁ አስተካክላለሁ
@tekeofficialtube7988
@tekeofficialtube7988 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት መሆኗን አምና አሪፍ ነው መልካም ስራ ነው መልካምነት የሼህ አንቺ የዋህ ሁን ሌሎች የሰዎች መምህራን ብቃት በትዳር ህይወት እምሻው ❤❤❤
@wyn918
@wyn918 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ብዛት ይበል እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ አገርችንም ሰላም ያድርግልን በጣም አሪፍ የሆን ውይይት ነበር ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን
@TegestTesfaw
@TegestTesfaw 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለአገራችን ይሁንልን ፍቅራችን ሠላማችን ይብዛ እልልልን በየአለንበት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ደስ ይላን በርችልኝ😊
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 10 ай бұрын
ቃልየ የኔ ውድ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምሽ ይብዛ ልኝ ዋውውው ለምትሰጭን አሪፍ አሪፍ ትምህርቶች ናቸው በርች የኔ ውድ በቀጣይ አሪፍ ስራ እንጠብቃለን
@habitayetubi
@habitayetubi Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ
@sofiya7465
@sofiya7465 Жыл бұрын
ሠላምሠላም ለዝህቤትሠላምሺ ይብዛ እንኳንደህና መጣሺስለመጣሺደስብሎኛልማሻአሏህ አሪፍ ቆይታ ነበር በረቺ ሠላምእና ፍቅርለሀገራቺንአብሽሪበረቺ🎉🎉🎉🎉🎉
@amazingtube9507
@amazingtube9507 10 ай бұрын
ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩና አስተማሪ ነገር ነው ያሳየሽንን እናመሰግናለንሽ በርች በተረፈ አላህዬ ሃገራችንን ስሰላም ያድርግን ሴተሰቦቻችን ይጠብቅልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን ያረብ
@weyni2816
@weyni2816 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በርቺ❤❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ጥቃሚ መረጃ ያውቁት ማሳውቅ መልካምነት ነው በርችልን ውዴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 6 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምረሰጥ ቆይታ ጠቃሚ እውቀት አዘል ነበር ቀጥይበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምን ፍቅርን ለሀገራችን ያድርግልን
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ መረጃ ነው የሰጠሺን እናመሰግናለን ለቅንነትሽ በርቺ 😘😘😘😘👍
@abebutube
@abebutube Жыл бұрын
ቃልኪዳን ዋው በጣም አሪፍፍፍ ትምህርት ነው አወ ጆን አድተካክሉ ሲባል እሰማለሁን በርቺልኝ 🎉🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው
@rihanatube515
@rihanatube515 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አለሽ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ መልካም በርች ካንች ብዙ እንጠይቃለን ከዚህ የበለጠ እንጠይቃለን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@emuferahtube
@emuferahtube 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ ❤ አገራችን ሰላም ፍቅርና አንድነትን ለሀገራችን ያምጣልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ዋውዋው ነው❤❤
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 10 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም ቆይታችን ደስ የሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበት ውዴ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤
@QueenMedia01
@QueenMedia01 11 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሸ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሠላም ለሙሉ ኢትዮጵያ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ጠንካራ 🌹🌹🌹🌹🌹
@mihretyoutube
@mihretyoutube 6 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ወገኖች ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን እናመሰግናለን በርች እህቴ
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር ትምህርት ነው በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እህቴ እውነት ከልብሺ ነው የምታስርጂን እናመሰግናለን ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን በእውነት ጥሩ ቆይታነበርን በርችልኝ
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ በእውነት በጣም አሪፍ ቆንጆ የሚጠቅም ነው ለሁላችንም ያቀርብሸልን በእውነት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት እናመሰግናለን
@2-dj5jd
@2-dj5jd Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃልየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ አሪፍ እና አስተማሪ ፕሮግሬሞቸን ነው ምታሳይን የኔ ጀግና በርች በቀጣይም በተሻለ ሰራ እን ጠብቃሐን በርችሕጨኝ ውጄ
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 ай бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረሰ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን
@OmuMrad245
@OmuMrad245 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ የኔውድ ዋውውው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥይበት የኔ መልካም እናመሠግናለሁ በርችልን የኔ ልዩ🎉🌹🌹🌹🌹👍👈
@sinbonitube7507
@sinbonitube7507 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@Astertube23
@Astertube23 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@betitube7252
@betitube7252 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኛ መምህር እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@Enemayeheger
@Enemayeheger 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹህ የሐገሬ ልጆች ሰላማቹህ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ እህታችን እኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን👏
@Umu_m
@Umu_m 10 ай бұрын
ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን ምርጥ አሰራር መርጃ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ውድ በርቺ የኔ መልካም እሺ እናስተውላለን የኔ ቅን በጣም ነው ምናመሰግነው የኔ አስተዋይ ውድድድ በርቺ ሰላም ፍቅር ደስ ለሁላችን ይሁን የኔዋ
@mehdyaTube
@mehdyaTube 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እኳን ደና መጣሽ ዋውውውው እናመሠግናለን በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ያሣየሽን ያወቁት ማሣወቅ ትልቅ ነገር ነው በርቺ
@zahara5564
@zahara5564 10 ай бұрын
እህታችንን ስላም ስላም እንካን በስላም መጣሽ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛ ይብዛልን ደስ ይሚል ቆይታ ነበረ በሪቺ
@samrisamrithabeshawit
@samrisamrithabeshawit 10 ай бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ ሀሪፍ ነገር እና አሰፈላጊ ነገር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 11 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉደ እኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኔዉድ በጣምጠቃሚ መረጃ ነዉ ያሳዬሽን በርችልኝ ሀገራችንን ሰላምፍቅር አንድነት ያምጣልን ያረብ
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ያለያየነ እንዴት ነሽ በተማረ ቪዲዮውን ያሳየንን ሁላችንም እንጠቀምበታለን ብዙ የማያውቁ ልጆች ስላሉ እየለቀቀ ማለቁ ሰለምታ ሳይን በጣም ለ manama ሰግደው የኔ መልካም በርቺልኝ በጣም አሪፍ ነው ❤🎉❤🎉🎉❤
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 10 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር የኔ ውድ ሰላምሽንይብዛልኝ ዋው ዋው አሪፍትምህርትነው
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ጠቃሚ ነገርነው ያሳየሽን በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ያወቅሸውን ስለሳወቅሽን እናማሳግናለን
@Tizita1232
@Tizita1232 10 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ከልብ እንናመሰግናለን ክበሪልን በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@buzetube1356
@buzetube1356 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ ጠቃሜ መረጃ ነው ያቀረብሽልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነት ነው እሺ እናሶተካክላለን
@SamiraMTube
@SamiraMTube 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እና ዋዉ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ስንፈልሀው ነበር ዋዉዉ❤❤❤ክበሪልንንን
@atsedetube123
@atsedetube123 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያምራል በርች በቀጣይም እንጠብቃለን ፈጣሪ ላገራችን ሰላም ያምጣልን
@zenegahu.
@zenegahu. 11 ай бұрын
ሰላም ቃልዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነሉ በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ በጣም እናመኖግናለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እናመለግናለን
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ መሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ስለምታሳይን ጠቃሚ ነገሮች ቀጥይበት በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን እስከዛው ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ❤❤🎉🎉🎉
@Rabasied
@Rabasied 11 ай бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አላህ ሀገርሰላምያርግልሰላምያምጣልሰማሻአላህ ምርጥ ትምህርት
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ዋው ብዙ የማያውቁ አሉ ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው እናመሰግናለን በተረፈ በርች ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነው ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን ፍትህ❤
@astretube4607
@astretube4607 11 ай бұрын
ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ ቃልዬ የምታሰተላልፊዉ መልክት በጣም አሪፍ ወሳኝ ጠቃሚ ቪድዮ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ሃገራችን የመጣብን መአት እግዚአብሔር ያንሳልን
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b 6 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቺ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ አሪፍ ትምህርትነው የምታስተምሪውሁሉ ይገባል ማሻአላህ በርቺ❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልንበያለንበት አላህይጠብቀን በርችዉደ ጉበዝ ሸር አርጊዋለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@qorontosmedia
@qorontosmedia 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ ዕውቀት ሰጥተሽናል አመሰግናለሁ። በርቺ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።በጣም እናመሰግናለን ወሳኝ መረጃ ነው።💕💕💕💕 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@saadi659
@saadi659 Жыл бұрын
ሰላምና ጤና ለዚህ ይሆን ያወቁት ለሰማዕታት በጣም መልካምነት ነው በርቺ ላለው ያላወቅነውን አበደች በማስተማር ሽ በጣም እናመሰግናለን በርቱ የሚሉትን ለአሳ ማሳወቅ ጥሩ ነገር ነው መልካምነትና መዋደድ ነው
@aligeytube786
@aligeytube786 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውው አሪፍ ትምህርት ነው እህት እናምሰግናለን በትክክክክል ከሰው ከመጠይቅ ሰርች መደረግ❤❤😍😍😍
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳንደህናመጣሽ በጣም አስተማሪ ዉነ ቀጥይበ ፍቅረነ አነድነትነ መተሳሰብነ ይወፍቀነ አገራችነ ሠላም ያራግልነ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Жыл бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላ ያምራልማሻአላህ ጎበዝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
gere emun part 186 | ገሬ እሙን ክፋል 186 ቻው ድኽነት ክፋል ክልተ
30:50
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 16 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 115 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН