"ሞታለች ይሉኛል...አምኜ አላውቅም" እስከ DNA የዘለቀው ልብ ሰቃዩ የልደታ እና የቆንጅት ጉዳይ /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 513,190

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 647
@user-bi6qb5of8q
@user-bi6qb5of8q Жыл бұрын
አንድ ናቸው አላህ እህታማችቺ ያርጋቸው
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r Жыл бұрын
😯 100% እህትማማቾች ናቸው 🤗 እኔ ውጤት አልጠብቅም ማነሽ አዛሉ ወይኑን ክፈችው 🍾🍷🍸🎂👌😍
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
😂😂 ወይኑን ክፈችው ደስ ይላል
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
@@mekdi7550 እኮ😂😂
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@galrayagalraya3993
@galrayagalraya3993 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
እኔሥ እርግጠኛአልሆኩም።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ልደትዬ የኔ ማር ደስ የምትይ ነሽ ውዱ ባለቤትሽ የሚገርም ስብህና ያለው ሰው ነው እድለኛ ነሽ። እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ🙏❤
@msahlaabdilaziz9042
@msahlaabdilaziz9042 Жыл бұрын
q
@msahlaabdilaziz9042
@msahlaabdilaziz9042 Жыл бұрын
dj
@msahlaabdilaziz9042
@msahlaabdilaziz9042 Жыл бұрын
oij
@kiflomgmedhin8373
@kiflomgmedhin8373 Жыл бұрын
"የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/ndV6mtKW17_bgmw.html kzfaq.info/get/bejne/ndV6mtKW17_bgmw.html
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
እውነት ሆኖ የሚቀጥለው ሳምንት በአያትሽ ፣ በአክስትሽ ፣ በወንድም አህቶችሽ ተከበሽ እንይሽ 😍
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
Ameeeeeen
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አሜን
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
እረ የምን ሳምንት ዴኔ ወር ይቆያል
@michon12
@michon12 Жыл бұрын
አሜን🙏
@kiflomgmedhin8373
@kiflomgmedhin8373 Жыл бұрын
"የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/ndV6mtKW17_bgmw.html kzfaq.info/get/bejne/ndV6mtKW17_bgmw.html
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
እህቷ ናት ምን ኣለች በሉኝ ግን ከኣላህ ጋር ኢንሻ አላህ 🙏🙏🙏
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል እኔ እህትዋ ነው የምትመስለኝ በፈቀደው ሰአት ከቤተሰብዋ ሊያገናኛት ነው!!!
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds Жыл бұрын
ይመሳሰላለዉ ፈጣሪ ይርዳሽ ልደት
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ሳላደንቅ አላልፍም ቢቸግራቸው፡ቢሳሳቱ፡ተደጋግፈው የተወለደን ልጅ ያሳድጋሉ ተባረኩልኝ በሚዲያ ስንቱን ጨካኝ አየሁት እንኳን ባለታሪኮች፡እኛ ተመልካቾች ልባችን ተሰበረ አንዴ በደስታ አንዴ በለቅሶ እዬዬ እንላለን ልደትዬ ልደታ ትርዳሽ የኔ እናት
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ቅዳሜ እስቲዴርስ ነዉ የምቸኩለዉ ዛሬ እነማን ተገናኙ ብየለማየትና አብሬ ለማልቀስ
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
አስትዋይ ነሺ የኔዋ ሙስሊም ዝሙት አይሰራም ሲጀመር ትክክለኛ ሙስሊም ትሆነ ወዱም ሴቱም ሀላል (ኒካህ ትለለላችው ፍጹም አይቀራርቡም ማስወርድ እንኳን ይከለከላል መከላከያ አይፍቀድም ልጅ ይወለድ ነው
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
@@emueimanyutub9726 እኔም
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 Жыл бұрын
ዘላባጅ ዝምብለሽ የማታውቂውን አትቀባጥሪ እነሱ ሲያደርጉ ሲጥሉ ከግዜ ብዛት እንካ ልባቸው ራርቶ ተቆጭተው አይናገሩም ምክንያቱም ሙሰሊሞች ይጠሉኞል አገለላለው ስለሚሉ አንጂ ከነሱ የባስ አለ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
@@rahelkiflaybahta3264 ኸረ ባክሽ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ እውነቱን ስለነገረሽ አንጨረጨረሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እህታማማቾች፡ያድርጋቹሁ ውጤቱን እንጠብቃለን
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ቢሆን ደስ ይላል ይመሣሠላሉ
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Жыл бұрын
@@yabyab5036 አወ ይመሳሠላሉ
@user-se4ip8vi8u
@user-se4ip8vi8u 3 ай бұрын
ውጤት እንዴት ነው እምናገኘው እህቴ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Жыл бұрын
ከአክስቷ ጋር ትመሳሰላለች እውይ ልደታ ማርያም እህቷ ታርጋት የነበራት ጭንቀት በጣም ይከብዳል የባለቤቷ ትትናው እራሱ በጣም ይገርም ነበር ከቤተሰቦቿ ጋር ተገናኝታ የባለቤቷንም ደስታ ለማየት ያብቃን
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Жыл бұрын
የኢ ቢ ኤስ ጋዜጠኛና አስተርጓሜ ድምፅ ደስ ይላል
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw Жыл бұрын
ቶሎ አሳውቁን ዲኤኔውን በጣም በጣም ቸኩያለሁ. ያው ለማርጋገጥ ነውጂ እህት አማቾች ናቸው
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዉጤቱ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ መልካም ዉጤት ይሁንላችሁ ደስታችሁን ለማየት ያብቃን ብዬ ተመኘሁ
@muluteffera6754
@muluteffera6754 Жыл бұрын
እህቶናት ፡ no doubt. EBS always good job. Thank you
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
Yes they look like the same
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥሩ ዜና ያሰማችው
@user-df7bw7sv9c
@user-df7bw7sv9c Жыл бұрын
ያለምንንም ጥርጥር ፈጣሪ በሚያውቀው እህቷናት ነው ውስጤ የሚነገረኝ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ኮፒ እህታማሞች ነው የሚመሥሉት ፀጉራቸው ሣቃቸው ፊታቸው አለባበሥ ሙሉ ገፅታቸው አንድ ነው እንባ እንባ አለኝ ማንነት አለማወቅ ከባድ ሸክም ነው
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
የሚያመሳስል ነገር አላቸው
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ,መድሀኒያለም ያሳካዋል ብየ አምናለሁ,99.9% much እሚል እጠብቃለሁ,
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Жыл бұрын
እኔ ግን ፕሮግራሙን ሰከታተለው በጣም ተመሳሰለውብኛል እህት አማቾች ይሆናሉ ብዬ እገምታለው እመቤቴ ማርያም የዘመናት እንቆቅልሻቸውን ትፍታላቸው
@haimanotgellaw5697
@haimanotgellaw5697 Жыл бұрын
,ėeeeeeeeeeeee"
@user-fg2jr5nw4r
@user-fg2jr5nw4r Жыл бұрын
በጣም ነው የሚመሣሠሉት
@melug1068
@melug1068 Жыл бұрын
specially ke akestuwa ga
@Mm-nc4ei
@Mm-nc4ei Жыл бұрын
❤❤❤❤💚💚💚💚
@friotestory2335
@friotestory2335 Жыл бұрын
ይመሣሠላሊ
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n Жыл бұрын
አላህ ጥሩ ነገር ያሰማን ገና እባ ተናነቀኝ 😢😢
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
እህቷ እንድትሆን ምኞቴ ነው ebs በርቱ ዮኒዬ ትህትናህን በጣም እወደዋለሁ
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 Жыл бұрын
9ኛ ኮሜንት ሰጪ ነኝ ።በትክክል እህትማማቾች ናቸው 100% እርግጠኛ ነኝ ። ይመሳሰላሉ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ትክክልልልል
@meazasemon1560
@meazasemon1560 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ምርጥ ባል አለሽ አመስግኝው እውነት ልብና ኩላሊት መርማሪ ፈጣሪ ነው፡፡ ጉጉትሽን አይቶ አንድ ያድርግሽ፣
@binchb5694
@binchb5694 Жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ የስሟን ስያሜ የሰየሙትንም እግዚአብሔር ይስጣቸው ይሆናል የሚል ተስፋ አለን እግዚብሔር ይወድሻል መልካም ባል አግኝተሻል እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ቤተሰብ ናቸው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
አይመሳሰሉም የምር
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Жыл бұрын
እህቷ ናት ይመሳሰላሉ ቸር ያሰማችሁ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ይመሳሰላሉ ኢንሽ አላህ እንጠብቃለን
@teerisanyohasan8155
@teerisanyohasan8155 Жыл бұрын
የእውነ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን በጣም ትመሴሰላላችሁ እህትማማቾች ትሆናላችሁ ብየ አስባለሁ ፀሎቴም ነው
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳሽ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
ውይ ልደትዬ ፈጣሪ አምላክ ይርዳሽ የኔ መልካም ደስ የምትል ጨዋ ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳሽ
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
አስባችሁታል እኛ ብንሆን ውስብስብ ያለ ነገር ደቢዳቤ ቢያስቀምጡላት የኔ እህት ጀሊሉ ደማቸውን ያመሳስላች ኢንሻአላህ
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
አሚን ወላሂ ከባድ ነውኮ ኡፍፍፍ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Good luck LEDETA I WISH YOU THE BEST .
@michon12
@michon12 Жыл бұрын
መድሃኒአለም ይርዳችሁ🙏I can't Wait to see the result may almighty God be with you.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተስቦቿን ያገናኛት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
የህይወት ጥያቄሽ ይመለስልሽ የኔ እናት እርጋታዋ ደግሞ እንዴት ደስ እንደምትል የኔ ጎዳዳ ሴት!!
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 Жыл бұрын
በጣም ነው የምትመሳሰሉ እግዝአብሄር ይርዳችሁ።
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
She is so durable women,and eagerly looking her relative,and sister, Brother,family’s, I hope she is going to find at least one relatives !🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊
@matub4261
@matub4261 Жыл бұрын
ፈጣሪ እህቷ ብትሆን ደስ ይላል የማንነት ጥያቄ ሲመለስ ደስ ይላል
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ግን ይማሰላሉ እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Betam newu mimesaselu..
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
በጣም ነው የምትመሳሰሉት ከእህቷም ከእናቷም በፎቶ ሲታዩ ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ ወጤቱ እርገጠኛ እንደሚሆነ እገምታለሁ መልካም ወጤት !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏👍
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏❤️👍
@kiflomgmedhin8373
@kiflomgmedhin8373 Жыл бұрын
"የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/ndV6mtKW17_bgmw.html kzfaq.info/get/bejne/ndV6mtKW17_bgmw.html
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 Жыл бұрын
የአላህ ውጤት ክንድ ስልክ ፈጣሪውን ግን አስተካክሎእህታማቾችያርጋቸው
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁሉም አባት የማያሳፍር እህትሽ ትሁን በጌታ በእየሱሰ ስም አይዞአችሁ ጌታ ይረዳችኋል በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ስታምሩ ደግሙ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን ያራብ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️👍👍🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💕ምናለቤት ውጠቱ ቅርብሆን
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ ዉይይ ኢንሻአላህ እህትማመቾች ያድርጋቹ እና ተደሰቱ
@Fek50
@Fek50 Жыл бұрын
So touching story. She will most likely be her sister. May God help them
@user-ev3fd2zv3x
@user-ev3fd2zv3x Жыл бұрын
በጣምነዉ ሚመሳሰሉት እህትማሞች ናቸዉ እርግጠኛነኝ
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
ልደትዬ የኔ ቆንጆ ፍለጋ በመምጣትሽ ኮራውብሽ ድንግል ማርያምከልጃ ጋር ትርዳሽ ኤቤስ ስለናተ ሁሌም ቃላት የለኝም ኑሩልን
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ልደታ በትክክል እህቷን አግኝታለች ቆንጂት እንደስሟ ናት ቆንጆ ልብ ያላት… ግን እናትየው ምነው በኖረች
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
መልካም እድል ይሁንላችሁ
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
ውጤቱ አንድ እንዲሆንላቹህ እመኛለሁ በተለይ ለልደት
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ ውድ ያገሬልጆች እንኳን ለሸዳ በአል አደረሳቹሁ ውዶቸ ሰላም ለሀገራች ሰላም ለህዝባችን 👏
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
We hope the result will show you guys are sisters. Best of luck! 🍀🍀🍀🤞
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Жыл бұрын
ፈጣሪያገናኛችሁ
@asmanasir2948
@asmanasir2948 Жыл бұрын
ፊዚካላቸው በጣም ይመሳሰላል 100/ እህትዋ ነች የሚል ግመት አለኝ
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda Жыл бұрын
love ትግራይ ❤ i love ኣማራ ❤ i love ኦሮሞ ❤ generally i love ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤❤👈
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
ዘረኛ ነህ ዘረኝነትህን ኣቁም ኢትዮጵያ አንድ ናት ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መውደድ ኣለብህ ዝምብለህ አትጃጃል ሙጄላም
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Жыл бұрын
@@looniesey4428 ምነ የሚያሠድብ ነነር ተናገረ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያድርገው ፈጣሪ በስማም እንዴት ደስ እንደሚለኝ የኔ እናት
@mvab3252
@mvab3252 Жыл бұрын
እቅፍ አርጊያት🤗 ምንም DNA አያስፈልጋችሁም that’s your sister ❤️
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
መጀመሪያ እናቴ እኔን ወልዳ ድጋሚ እሷን በማርገዟ የናቴ አባት ተቆጣ ነበር ያለችሁ በኋላ ደሞ ታላቅ ማን እንደሆነ እኔንጃ አለች የተምታታ ነገር እህቷ አትመስለኝም
@user-ui1mm9gh7s
@user-ui1mm9gh7s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እህትሽ ትሁንልሽ ልደታ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 11 ай бұрын
በትክክል እህታማቾች ናቸው መልካቸው ያስታውቃል ቁርጥ አንድ መልካቸው❤😊
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ደስ የሚል ያሰማን 🙏
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
They are really look like they have similar facial expressions and their eyes and the way the walk l am shore the DNA test it will much l wish them best of luck
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ይመሣሠላሉ እግዝአብሔር አድ ያርጋችሁ
@user-qr6pu1od7z
@user-qr6pu1od7z Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥሩ ዜና ያሰማችሁ
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እውነት አድርገው እህትማማቾች በሆኑ
@tirhastekle7190
@tirhastekle7190 Жыл бұрын
ልደት ውጪ ሀገር ያደገች አትመስልም በስርአት ያደገች የሀበሻ ልጅ ነው የምትመስለው።DNA ውጤታችሁ ከእህትሽ ጋር እንዲመሳሰልና የማንነት ጥያቄሽ እንዲመለስ ምኞቴ ነው። good Luck
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 Жыл бұрын
Ere baksh, wechy yemyadgut nachew srat yalachew.
@sadaberayhun9045
@sadaberayhun9045 Жыл бұрын
ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹህና የደስታ ኬኩን እንቁርስ ደስታቹህን ያሳየን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት በጣም ይመሳሰላሉ እውነት ያርገዉ
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y Жыл бұрын
እውነት ለመጫወት እህትትና እህት ናቸው ብዬ አምናለሁ ድንግ ማርያም ትርዳችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድርገው 😘ውጤቱን እንጠብቃለን 🙏🏿
@belayewntu5702
@belayewntu5702 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅናሽ ልደታየ የኔ ጨው ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@meklitsara3888
@meklitsara3888 Жыл бұрын
እናትየው ልደትን ይመስላሉ
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እርሱየደሃደግ አባት ነው ይርዳችሁ።
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
ልደታ& ቆንጅት ልደታየ ትርዳቹህ😍
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 Жыл бұрын
ይመሳሰላሉ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 Жыл бұрын
አላህ መልካሙን ያሰማችሁ
@robela146
@robela146 Жыл бұрын
የእኔም እናት ወንድም እና እህቷን ትፈልጋለች ሁለቱም ለጉዲፈቻ በቾ የሚባል ሀገር ነው የተሰጡት አያሌው ጀማነህ እና ማስረሻ ጀማነህ ይባላሉ ስማቸው ተቀይሮ ይሆናል አያሌው በ4 ዓመቱ ማስረሻ ደግሞ በ3 ወሯ ነበር ከዛም አንቺ እኮ እህቴ ነሽ ታላቅ እህት አለን ብሎ ሲነግራት ሰምተው አሳዳጊዎቻቸው ለያዩአቸው ከዛ ከጥቂት አመት በኋላ አያሌው ፊላስ ፖሊስ እንደተቀጠረ አያቴ ሰሙ ከዛ በሁላ ግን የእናቴ እናት ለማግኘት የሞከረችው ሙከራ ሳይሳካላት በሀዘን አረፈች ምንም ዓይነት ፎቶ የለንም አያሌውን ወይም ማስረሻን ምታውቁ እባካቹ ኮንታክት አርጉን
@user-ww9yl2vf1l
@user-ww9yl2vf1l Ай бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳህ ወንድሜ አይዞን ፍለጋህን ቀጥል ታገኛቸዋለህ
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Жыл бұрын
ፈጣሪ፣ይርዳችሁ
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
ልደታ ቤተሰቦቿን አግታ። አይሆን። ቸሩመዳኒያለም። ታምርስራ ቤተሰብ ይመሳሰላሉ መልካም እድል💚💛❤
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳት
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነው:: ያው ልደታ ማርያም ታሳካላቹ::
@hamusmedia
@hamusmedia Жыл бұрын
የምትሰሩት ስራ በጣም የሚያስመሰግን ነው ተጥላ ተገኘች ከምትሉ አስቀምጣት ሄደች ብትሉ ለሞራል ጥሩ ነው
@alemalem4295
@alemalem4295 Жыл бұрын
ቃሉ ማቆለፓፐሱ ምይጠቅማ እውን ታውን አይቀይር
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
እስማማለሁ
@yezabamare5081
@yezabamare5081 Жыл бұрын
so sweet web nesh!!!😘😘😘 baltbatsm egzabhr ybarkw
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም👍👍👍👍
@orangeababa7162
@orangeababa7162 Жыл бұрын
Wishing you all the best
@melkamdemeke6999
@melkamdemeke6999 Жыл бұрын
የኔ እነት መድሀኒያለመ ይረዳሽ እንኳን እሷ እኔ ልቤ ተጠለጠለ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ
@zemzemhussen9065
@zemzemhussen9065 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ በጉጉት ነውምንጠብቀው እህትማማች ናቹ 100%
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
I hope everything goes well you will find your siblings I hope you will
@mahletzeleke3186
@mahletzeleke3186 Жыл бұрын
Good luck 👍🍀 you gonna be sisters 👯‍♀️
@tesfaharadagnew6566
@tesfaharadagnew6566 Жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰዓት ኣዘጋጆች በተለይ ዮኒ & ጸጊ እዴት እደምወዳቹህ በቃ ቅዳሜ መጣ ከናንተው ጋር የደስታ እንባ ነው እማለቅሰው ሰዉ ሲደሰት ሳይ ከዛ በላይ ደስታ የለኚም እና ፡በምታቀርቡት በቃ በጣም ቅልጡፍ የሆነ ስራ እዴት እደምደሰትባቹህ ደግሜ በጣም ፍቅሬን እና ናፍቆቴን ልገልጽ እወዳለው ፡እግዚኣብሄር በሁሉ ነገር ይባርካቹህ ፡ቤታቹህን ልጆቻችሁን ቤተሰቦቻቹህን ይጠብቅላቹህ ፡ኣንድ ቀን እድል ካረኩኝ ኣዲስ ኣበባ እግዚኣብሄር ከፈቀደሊኝ ኣይን ለ ኣይን ሊንገናኝ ምሉ ተስፋ ኣረጋለው፡ኣገራቺን ሰላም ያርግልን ዉድድ❤️❤️❤️
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@fatumm7558
@fatumm7558 5 ай бұрын
አላህ እህት እና እህት ያድርጋችሁ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
ልደታ ከእናታ እና ከአክስታ ጋር በጣም ትመሳሰላለች ፈጣሪዬ ቤተሰብ አድርጋቸው
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ወይኔ ውነት ባረገውና ጥያቄዋ በተመለሰ አላህ። እውነት ያርገው
@mestawotyoutube1815
@mestawotyoutube1815 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@yabsradegne4469
@yabsradegne4469 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@saronsaron69
@saronsaron69 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv Жыл бұрын
እግዚአብሔር እባቹህን ያብስላቹ
@MrErizone
@MrErizone Жыл бұрын
በጣም ይገርማል። ከስቴጁ ሲወጡ ኣረማመዳቸው በጣም ይመሳሰላሉ። እህትማማቾች ናቸው በእርግጥ!
@melug1068
@melug1068 Жыл бұрын
አይገርምም የዘር ነገር እኔም እሱን አስተውያለሁ እህትማማቾች ናቸው እርግጠኛ ነኝ
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Жыл бұрын
እህታሞች ያርጋቹ እግዛብሔር
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 Жыл бұрын
I hope we will hear a good news I pray she becomes your sister
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 56 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 177 МЛН
ፀጉሬን ስራኝ ብለው ተጫወተብኝ አይ አዲስ
26:47
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 213 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 103 М.
Вилка для консервов 🥒
0:51
Сан Тан
Рет қаралды 2,7 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 19 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 3,8 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 9 МЛН