No video

"ሞታለች የተባለችው እናት በህይወት መኖሯን እናውቃለን" ትንሳኤ ቤተሰቦቿን ያገኘችበት አስደሳች ጊዜ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 870,937

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 678
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ደስታው ቢያስለቅስም ከአንድ ወደብዙ የቀየረ አምላክ ይመስገን
@zemeshamil5831
@zemeshamil5831 2 жыл бұрын
?
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን
@hikmahikmahikma2951
@hikmahikmahikma2951 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 2 жыл бұрын
እናትሽን አባትሽን አግተሽ ደስታሽ ደስታችን ነዉ ደስታዉን ሙሉ ያድርግልን
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም ቢታይ kzfaq.info/get/bejne/Y56PgKymkqiXgKs.html
@sheemtube3000
@sheemtube3000 2 жыл бұрын
ወይ ebs ግን የሰማዩን ቤታችሁን በደንብ አድርጋችሁ በወርቅ ገነባችኾት ።።።። በእውነት የስንቱን እንባ በደስታ አስነባችሁት አሁንማ እናንተን እያዩ የደስታ እንባ ማንባት እራሱ ሱስ ሆኖብኛል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁላችሁ ።
@azebberihun1081
@azebberihun1081 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አንኳን ደስ አልሽ ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው የማደንቀው የብዙዎችን እንባ እየጠረገ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏💚💛❤️
@user-ty4cb4zh8r
@user-ty4cb4zh8r 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@meron7439
@meron7439 2 жыл бұрын
ኧረ ከኋላ ያልቱን አፋቸውን ይክፈቱ ኮሮና እስካሁን ebs ተመልካቾች ላይ ብቻ የቀረ ይመስላል 🤔 ፍትህ ለተመልካቾች
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ያስብላል
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f 2 жыл бұрын
እረ እኔም እያልኩ ነበር
@user-hp8gz2xo1m
@user-hp8gz2xo1m 2 жыл бұрын
የምረ ኢትዮጵያዊ። ኮሮናአለእንዲ የኔም ሀሳብነዉ
@Kidist136
@Kidist136 2 жыл бұрын
አሁን ላይ እኮ ትንፋሽ መከላከያ መሆኑ ቀርቶ መልክ መከለያ ሆኖዋል.. 😂
@user-wn7pw2gc8w
@user-wn7pw2gc8w 2 жыл бұрын
👌👌👌😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏👌💪💪☝☝😭😭👌
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣለች የኔ እህት:እኔም ከ ኢትዮጽያዊት እናት እና ከ ኣባቴ ኤርትራዊ ሚወለድ ወንድሜ ከ 30 ኣመት ቡሃላ ኢትዮ ሄጀ ነው ያገነሁት:ኣባተ በሂወት የለም ግን ወንድም እንዳለኝ ብቻ ብየ:የእእናቱ ፎቶ ህጄ ኣድስ ኣበባ ሄጀ:በ ጆሲ ቲቪ ትብብር ኣጉነሁት:ፈጣሪ ይመስንገን።
@asterdamei5507
@asterdamei5507 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ አሁንም የናትሽን እና ያባትሽን ቸር ወሬ ያሰማሽ አይዞሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን አንጀቴን ነው የበላችው አባቷ እውነት ፈጣሪውን ፈሪ ተሆነ የእናቷን ፎቶ አይቶ ልጁን አለሁልሽ ሊላት ይገባል
@emebettecan6255
@emebettecan6255 2 жыл бұрын
የገረመኝ ሀረጋችን ከጎጃም ኤሬትራ ሚገርም የህይወት አገጣሚ ነዉ ፈጣሪ ደሰታችሁ እጥፍ ድርብ ይሁን
@nanigebre3747
@nanigebre3747 Жыл бұрын
የኢትዮጺያ ህዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ተዋዶ ተዋልዷል ዘረኞች መተው በታተኑት እንጂ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፍ አይንካችሁ ውድ ኢትዮጵያዊን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@sabrihassen7383
@sabrihassen7383 2 жыл бұрын
እውነት ሞታለች ቀብረናታል ያሉት ሰዎች ለምን ቀርበው እውነቱን አይናገሩም አላህ ይርዳሽ እናትየው ሲያሳዝኑ
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር ተስፍ አለመቁረጥ ነው እህቴ መቼም ተስፍ አትቁረጪ አውዞሽ 😥😥❤❤❤
@hhaa44473
@hhaa44473 2 жыл бұрын
ያረብ እኔም ሀገሬ ገብቸ ወድሜንና አጎቴየን አግኝቸ እናቴን ላሥደሥት ያኢላሂ
@mekasja6442
@mekasja6442 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህት
@mekasja6442
@mekasja6442 2 жыл бұрын
ቁጥር ታውቄለሽ የነዝህን ፍሮግራም እንደት ላግኛችው የምታውቁ እርዱኝ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f 2 жыл бұрын
ያልቀበረ ስው እኮ አያምንም እናትም ስለሆኑ አያምኑም ብዙም እና ብቻ እንኳን ደስ አለሽ ትንሳኤ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አህቴ እግዚአብሔር አባትሽን አገናኝቶሽ ደሞ ደስታሽ ሙሉ እንዲሆን አመኝልሻለሁ🙏
@012345678952645
@012345678952645 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይለኝ የነበረ የትንሣኤ አባት ወይም እናት በሕይወት ቢገኙ ነበር ። ከቀዳዳ ይሻላል ጨምዳዳ እንዲሉ የእናትዋን ወገኖችም ማግኘትዋ ተመስገን ነው ። ዛሬ ግን በርግጠኝነት እናትዋን አግኝታችኋል ብየ ጠብቄ ነበር ግን ስላልሆነ ከፋኝ ።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
እንደዚ ላንፍታ የተሳሰርን ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊያን ሕዝብ ነን 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤
@abigaltigray-ur2ih
@abigaltigray-ur2ih Жыл бұрын
🙄🙄😛😛😁😁😁😁😁😁😁
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
ምነዉ ቅ ! መሆኑ ነው
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 11 ай бұрын
የበታችስሜትነው
@Joellemaamari1962
@Joellemaamari1962 Ай бұрын
❤❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር አገናኝሽ በጣም ደሰ የለን አይዞሽ የቀሩትም ይገኛሉ 🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇷🇪🇷
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 2 жыл бұрын
ተመስገን ነው ወገን የሌለበት ሃብት ቢኖር እውቀት ቢኖር ስው ሙሉነት አይስማውምና እንኮን ደስ አላችሁ ተባረኩ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል ትንሳኤ አባቷል ፍለጋ መጥታ በእናቷ ቤተሰቦች ታጀበች እፁብ ድንቅ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህታችን በቅርቡ ደግሞ አባትሽ አለሁልሽ ልጄ ብሎ እንደሚመጣ አልጠራጠርም።
@hurruyhaftom6047
@hurruyhaftom6047 2 жыл бұрын
Amazing perfect and unbelievable Gods work ebs you are lovly thank you for this job.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ያች ደም ያለቀሰች እናት የልጅ ልጇን እድሜ ሰጥቷት ለመስማት ያበቃት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
አሚን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ልትኖር ትችላለች። ህጻን ድርጅት እንዲቀበል፣ እናቷ ሞታ ነዉ በማለት ፈርመዉ ሊሆን እንደሚችል ከሌሎች ተመሳሳይ ጉዳይ ጋር የተለመደ ስለሆነ፣ እኛም አለች ብለን በተስፋ እንጠብቅ🤔
@almazinamehretab8126
@almazinamehretab8126 2 жыл бұрын
ደስታዋ ሙሉ ያርግላት 🙏🏼
@lukei5381
@lukei5381 2 жыл бұрын
what a happy day!. my eyes never stop tiers. congratulation!
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ይነዝራል የኔ እናት አያትየው ስታሳዝን ልጄ አለች አሉ ፈጣሪ ያገናኞት ደስ ይላል እውነት የተለያየ ሰው ሲገናኝ ለብዙ አመት ተለያይቶ መገናኘት
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ የሌለ በሚመስለን ሰአት ሙሉ እዉነተኛ ተስፋ የሚሰጥ ጌታ ስሙ ይክበር የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 2 жыл бұрын
እናትዋን ምንአልባት ሞታለች ያልዋት ልጅ ሰለሆነች ማሳደግ ሰላልቻለች ጥላት ሄዳ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። የእናት ሆድ ይነግራል በህይወት ትኖር ይሆናል እናትዋ። እግዚአብሔር ይርዳሸ አባትሸንምን እናትሸንም ያገናኝሸ። እንኳን ደሰ ኣላችሁ። አይ የድሮ ግዜ ፍቅር ብቻ ነው ከሁሉም ጋር በፍቅር የሚኖርበት። ዘረኝነት የሌለበት ዘመን።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሠው በህይወት ካለ መገናኘት አይቀርም መልካም ቤተሰብ እንኳን ደስአላችሁ
@mussiekaleab9979
@mussiekaleab9979 2 жыл бұрын
ebs እግዛብሔር ይስጣቹ በጣም ደስ ይላል 🇪🇷🤝🇪🇹
@jerrytadesse595
@jerrytadesse595 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚያብሔር ከልጆት ከልጅ ልጇት በሰላም ያገናኞት ማማዬ አንችም ቶሎ ሄደሽ አያትሽን እይ ቀን አትስጭ በተረፈ እግዝያብሔር ከእናትሽ ጋር በሂወት እንድትገናኙ እመኛለሁ
@mulugetasolomon8507
@mulugetasolomon8507 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ebs ቤተስብ በሙሉ አናመሰግናለን ጌታ አየሱስ ስሙ ይባረክ ትንሳኤ አህቴ ብጣም ነው አመወድሽ አግዛአቢሄር ስለ ኣንቺ ኣመስገነዋሎ ( ጌታ አየሱስ ስራው ድንቅ ነው ) ❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐
@lakewkassa623
@lakewkassa623 2 жыл бұрын
ף
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናትሽ አባትሽ አግኝተሽ ደስታሽ ሙሉ እንደሚሆን በአላህ ተስፋ አለኝ አብሽር ማማዬ
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ያለው ይበልጣልና በፀሎት በተስፋ ይጠብቁ💕🙏
@mlashughedam4707
@mlashughedam4707 2 жыл бұрын
Temegen amelkuik God blessing you guys I am so happy for you new family and new life.
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g 2 жыл бұрын
እኔም እደዝህ ደስተኚ የምሆንበት ቀን ናፈቀቺኚ
@mahialemayehu7525
@mahialemayehu7525 2 жыл бұрын
Enarasu gen yena abat batesboch ewnt kesew new yetefeterachehut endi aynt zemed wedad say hulam yesmagnale
@user-zy3hx2on4f
@user-zy3hx2on4f 2 жыл бұрын
ሰው ጠፍቶብሽ ነው
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
ትንሳኤ ሓፍተይ እንቃዕ ሓጎሰና ከምኡ ኣደይ ሳባ እንቃዕ ሓጎሰክን ኣስቴር ብሂወት የንብራ ፈጣሪ..ኣደይ ስላስ እንቃዕ ሓግሰኪ ብሓፍሻ ስድራ እንቃዕ ሓሰኩም.. Congratulations to ትንሳኤ and all parents.we are so happy for your reunion with your maternal side. I hope soon, you will be reunited with your father and siblings. Who knows your Mummy is still existing. Please keep your hope alive. God is in control of every things and no thing is impossible for God. Thank you
@simonyohannes8145
@simonyohannes8145 2 жыл бұрын
ክብረት ይሃበልና
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
@@simonyohannes8145 ❤🌹
@sebleseble8468
@sebleseble8468 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እናት እና አባትሽንም እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@user-tj1nq7ph1k
@user-tj1nq7ph1k 2 жыл бұрын
ጎጃም ስትል ሰዉነቴ ስንጥቅ አለብኝ ከ48 አመት በፉት ይመስለኛል የአባቴ ልጂ ከእናቷጋ ወደ ሲዳሞ እደሄደች ከዚያን በኋላ አባቴ ሲፈልጋት ሊያገኛት እዳልቻለ ይነግረን ነበር አሁንም ተስፋ አልቆረጥንም ከዛሬ ነገ ትመጣለች እያልን እጠብቃለን
@andualmeteshom5282
@andualmeteshom5282 2 жыл бұрын
ዉይ ebc ኘሮግርም የምታቀረቡት የተረሳሳን ቤተሰብ የምታገኙ ስራ እኔም ወላጂ አባቴን አጥቸ ለ37አመት በዝምታና በሀዘን አንዱቀን በተስፋ እጠባበቃለሁ። ዉደ የአፋልጉኝ ፕሮግራም አቅራቢዎችና ይህን ፕሮግራም ተመልካቿቸ በሙሉ ለ37አመት በልቤ ዉስጥ ተቀበሮ የኖረዉን የአባትነት ጥያቄ እንዲመለስልኝ ። ይተባበሩኝ ዘንዲ በአባትነት ፍቅር ስሜት እንደትተባበሩኝ እጠይቃለሁ። ebc ቴቭጂን እርደታችሁን እፈልጋለሁ። ከብቸኝነት ጥያቂ አወጡኝ። በ37አመት ቆይታየዉስጥ አራሴን መሆን ባለመቼል ሚስት አግብቸ እራሴን መተካት አልቻልኩም። እባካችሁ እርዱኝ ሰዉሁኘ ተፈጥሬ በናፍቆት ናበሀዘን የሰዉ ለቅሷ አዲማቂ ሁኛለሁ። በአንዱ የመንግስት መስራቤት ዉስጥ ተቀጥሬ ለ13አመትከ4ወረ ከ21ቀን የሰራሁ ቢሆንም አባቴ ትዝ ሲለኝ በአንዱ ቀን ዉስጥ ከሦስት ጊዜ በላይ ትዝይለኛል። አባቴ ትዝ በአለኝ ሰአት በሀዘን በናፍቆት የምሰራውን ስራ የመርሳትና እራሴን እጎዳነበር። በዚህ አይነት ሁኔታ ስራዉን መስራት ባለመቻሌ የስራ መልቂያ መስራቤቱን ጠይቄ ከስራ ወጣሁ። ከስራ ብወጥም አእምሮየን ሳጨናንቅና የራስምታት ተጠቂ ሆንኩኝ። እርዱኝ እርዱኝ ከብቸኝነት አወጡኝ ።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
@Andualme Teshom etiho enfo mediya dewuy ena akrbi beslke face thime ykebelushal yalewun neger akerbi ebs bihon werefa yazi siderssh kerebi tesfa atekurete yet new hageru enim wendmi teftobgnal
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 2 жыл бұрын
ጂማ የት አከባቢ አከባቢውን ብታውቂ ?
@user-tj1nq7ph1k
@user-tj1nq7ph1k 2 жыл бұрын
@@merdeyamohamad2210 ይቅርታ ተሳስቸ ነዉ ጂማ ያልኩ ሲደሞ የሚባል ቦታ ነዉ
@HananGeberab-ot8ck
@HananGeberab-ot8ck 4 күн бұрын
Yabatihie sime geremi gizen senior wasei nw ye enatuwa sime simegnish tesema reply to me
@harrieelias5756
@harrieelias5756 2 жыл бұрын
Congratulations for finding your family members.
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ማማዬ ኢኝሻአላህ ደሞ በቅርቡ ከእናት አባትሽ ከወንድም ከእህቶችሽ ጋር ትገናኛለሽ በፈጣሪ ፈቃድ
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው በጉጉት የምጠብቀው ያረቢ ይሄኮ ቀላል አይደለም
@rahmaseid568
@rahmaseid568 2 жыл бұрын
የኔም ወንድም ተገኝቶ እናቴ ተደስታአይ ይሆን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️❤️
@umuyusra922
@umuyusra922 2 жыл бұрын
Ayzosh mamaye dua adergi
@azizaassen2427
@azizaassen2427 2 жыл бұрын
አፈላልጊዉ እማ
@rahmaseid568
@rahmaseid568 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ተሰፍአለኝ ግን እናቴ ናፍቆት በሺታነው ቁርጥንያውቀ ሰው ምንአለበት ቀይቱ ጥቁር ሁና ማየትበጣምያማል የአላህ ወሳኔነው የወለደ ያውቀዋል የልጅንነገር ትልቅም ብንሆን ለነሱትንሺነውአይእናትነትከባድነው በዱአችሁ ሁላችሁም አስበኝ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 жыл бұрын
ትንሳኤ አይዞሽ እናትሽንም አባትሽንም እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሽ
@selamto4545
@selamto4545 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow wow wow what glad is to find your Lovely Families. May be bless you and be with you forever.
@user-ty4cb4zh8r
@user-ty4cb4zh8r 2 жыл бұрын
በእውነት እህታችን እንኳን ደስ አለሽ
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍ አይ እናት እዉነትም እንደናታችን በኖርች ባደርገዉ ፈጣሪ
@sae3aj584
@sae3aj584 2 жыл бұрын
የዛ የሱማሌዋ ልጅ እንዲት ሆኑ ለምን አትነግሩንም😢
@user-kp2pd8nr5j
@user-kp2pd8nr5j 2 жыл бұрын
@@ktube8920 ዛሬ 1ወሩ ነዉ
@mulugetaareru4584
@mulugetaareru4584 2 жыл бұрын
ሱማሌዋ ልጀ ነው ብላለች ልጁ ግን ኣላመነም ውጤት ሲመጣ ወደደም ጠላም የተነገረውን ውጤት ይቀበላን
@user-kp2pd8nr5j
@user-kp2pd8nr5j 2 жыл бұрын
@@hiwetsisay3001 የኔ ዉድ አትሙቺብን አላሀህ ሠላሙን ይመልሥልን
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
Enem begugut eytebek new
@rodasketma3300
@rodasketma3300 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ አይደሉም ነው የሚለው ውጤቱ!
@user-bj9fc1px8t
@user-bj9fc1px8t 2 жыл бұрын
የምታስተላልፉት በጣም ደስየሚል እና ሰው ወደልቦናው የሚመልስነው በርቱ
@totamax200
@totamax200 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ቅዳሜ ከሳዓት
@hevennatey417
@hevennatey417 2 жыл бұрын
እንካን ወደ ኤሪትራዊነት ክቡር መንነት ተቀላቀልሽ ደስብሎናል የቀረ ግዜያቹ ይባረክ ትንሳኤና ቤተሰቦችሽል
@abrnyiosasfha7698
@abrnyiosasfha7698 2 жыл бұрын
denkro mehayem manem kmanem aybeltem
@Nunu-hq5vf
@Nunu-hq5vf Жыл бұрын
አይ ትዕቢት። ትዕቢት ጭራ ታደርጋለች ሲባል ቀልድ ይመስላል። ምኑ ነው የሚያኮራው ያው ከአፈር አደለ የተሰራችሁት የምትሄዱትም ወደዛው። ድሀ ቅቤ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ አሉ። ሀብት፣ ስልጣኔ ወዘተ አንዲት ጔደኛዬ ያስጠጉንን እንግሊዝ ቆሻሾት ስትል መከራችሁ ከትዕቢታችሁ የተነሳ የማያበቃ መሆኑን ገምቼ ነበረ። እግዚኣብሔር ዬስባችሁ
@haymihaymi5170
@haymihaymi5170 2 жыл бұрын
የሰውን ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ? ኡፍ ተመስገን።
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
የኔም እናት ልጇን አግኝታ በተደሰተችልኝ እከ 16፡አመት አብሯት ነበር ከዛ ቡሃላ አባቱ መቶ ወሰደዉ ወደ ሀራ ሲራጅ ሙሀመድ ይባላል ከግዜየ ቡለሃላ ሞቷል ተባለች በድገት አለ እኔግን አላምንም አባቱ ክፉ ነበር እኛ ከሌላ ነዉ እምንወለደዉ አባታችጋር እናቴ አብራ ነው ያለችዉ
@haymihaymi5170
@haymihaymi5170 2 жыл бұрын
@@lubabalubaba6703 ወደዚህ ፕሮግራም ብትመጡ የተሻለ ነው።
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
@@haymihaymi5170 ኢሻአላህ እኔማ ከስዴት ስመለስ እመጣለሁ ብየ አስቤየ አለሁ እናቴ የልጇንኳን ሞት በስረአት አልነገሯትም አለ አሚባል ወሬየ ነው እስካሁን እሱን ስታነሳ አይኗ በእባ ይሞላል
@haymihaymi5170
@haymihaymi5170 2 жыл бұрын
@@lubabalubaba6703 ከቻልሽ በቪድዮ ኮል ሞክሪ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
@@haymihaymi5170 እስኪ ልሞክርዴየ
@Desertflower-k6z
@Desertflower-k6z 2 жыл бұрын
Brilliant program
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 2 жыл бұрын
ትንሱ እግዚአብሔር የፈቀደው በጊዜው ሆነ እንኳን ደስ አለሽ አባትሽንም ከነዘመዶቹ ለማግኘት ያብቃሽ ተመስገን
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 жыл бұрын
Eleeeeeeellllll Tensae,e my sister I am so Thrilled for you!!! Congratulations to the whole family. I hope you will find your father and mother!! Everything is possible to GOD!!🙏 ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@simonyohannes8145
@simonyohannes8145 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️
@selam427
@selam427 2 жыл бұрын
💕💕💕
@ghideit5931
@ghideit5931 2 жыл бұрын
Amen yhunlat!
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው 🙏 ይገርማል ኢምንት በምታክል መረጃ ይሕ ሁሉ ቤተሰብ ማግኘት 🙏🙏🙏🙏
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ልጄ ነው ያለችው የሶማሊያዋ ወ/ሮ ውጤት በጉጉት እየተጠበቀ ነው😃
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs Жыл бұрын
@@serkalemserkalem2182 እሱእኮ በፊቱኑም እናቴ አልመሰለችኝም ብሏል😁
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእናት ከአባትሽም ጋር ያገናኝሽ
@hantehaato9838
@hantehaato9838 2 жыл бұрын
Amazing touch history! Enkuan geta redash!
@yayineabebaabeba1367
@yayineabebaabeba1367 2 жыл бұрын
ይች እናት ምን ይሻላት ይሆን? ብትታወቅ ባትታወቅ ገመዷ ሁሌ ይጎትታል:: እምዬ አንዷ ምን ላርግሽ? እናቴ ጌታ ይርዳሽ...
@yonasaraya3159
@yonasaraya3159 Ай бұрын
Nay bahaqi 10 times dwgagime semiaya. Still kdegma eye. Thank you kbur hawi Desbele. 🎉🎉🎉🎉
@ghty7501
@ghty7501 2 жыл бұрын
በእውነት እህቴ ትኔሳኤ እናትና አባቶችሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ዳግም እናትና አባትሽም ተገኝተው ደስታሽ ሙሉ ይሁንልሽ እማምላክ ትርዳሽ
@asimaali4305
@asimaali4305 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም 🙏🥰🥰
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 жыл бұрын
እኔም። በጉጉት። ነዉ። የምጠብሸዉ
@987654321susu
@987654321susu 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@montruex1308
@montruex1308 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
@zihonnews
@zihonnews Жыл бұрын
ebs ሁሌም አንድ እርምጃ ቀዳሚ በርቱልን እንወዳቹሁ አለን 💓💓💓💓💓
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
ከጎጃም እስከ ኢርትራ ደስሲል የዘርሀረጋችሁ እኳንደስአላችሁ
@marietedla9997
@marietedla9997 2 жыл бұрын
ሐረርን እረስተኸዋል: አባት ደሞ ቢገኙ .... በዚች ምድር ላይ ነው ሰው በዘር የሚባላ:: እሷማ የመንግሥቱ ኃ/ ማርያም ልጅ ተብላ አድጋ አልነበረም:: እሳም ኤርትራ እንደምትወለድ የአወቀችው አልመሰለኝም ነበር::
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
Essay Enke betasab nay adaki rakabeki God bless you my sister 🇪🇷🙏💜
@tub8577
@tub8577 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደስታችሁን ሙሉ ያድርገው
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
የኔ እባ የሚፈሰው ነገር
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት የእግዚአብሔር ስራ እፁም ድንቅ ነዉ ሁሉ በእርሱ ይሆናልና አትፍሪ እመኝ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አየ እናት😔😥 አልሞተችም አለች ዉጭ ነች ትመጣለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም🤲😥🤲
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
እልልልልልል ተመስገን ደስታው ደስታ ይጨምር ❤❤❤🙏🙏🙏
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
Congratulation For Your Family
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔አይዞሽ ትንሳኤ እሄታችን ክርስቴያን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔር ያቃል እህቴ ከባድ ነው ህይወት
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
አክቅሸ ለሞት ነው እግዛብሄር ለተጠፍፎ እሱያገናኝ እህት እንኳን አገናኘሽ
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 2 жыл бұрын
የኔ እናት ዱዓ አርጌልሽ ነበር እንኳን ደስ አለሽሽሽሽሽ
@ekeleta5026
@ekeleta5026 Жыл бұрын
Did she find her mother or father? Please update Thank you
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
እናትሽንም.እንደምታገኝ.ተስፋ.አደርጋለው.እንሻ.አላህ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤እህት.አይዞሽ.ተ ስፋ.አትቆረጪ😥😥😥
@aziebngse8197
@aziebngse8197 2 жыл бұрын
I need help to find my brother too ,how can I contact this program am from Eritrea 🇪🇷
@user-xd5ki7td4m
@user-xd5ki7td4m 2 жыл бұрын
አላህ፣ደስታሽን፣ሙሉ፣ያርግልሽ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አየ እናት🤔😭" በእናት ፋንታ " ልዩ ስም ነዉ። ከብቸኛ እናት፣ ለምትወዳት ልጇ የሰጠችዉ የፍቅር ስም 🤔😔😔😔🤔
@buyegetu2142
@buyegetu2142 2 жыл бұрын
እረ ከሱማሌ ክልል የመጣችው እናት ከምን ደረሰች በጉጉት እየጠበኩ ነበር
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
እናት እና ልጅ አይደሉም ተባለ እኮ
@tkabate9021
@tkabate9021 2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ከፕሮግራሙ ተወዳጅነት ውጪ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገሮች ለህብረተሰባችን የሚያስተምር ስለሆነ በበኩሌ እኔም የሳምንቱ ታዳሚ ለመሆን በቅቻለሁ::
@emuhayat2848
@emuhayat2848 2 жыл бұрын
እንኳንደሥ አለሽ እሥኪለኔምተባበሪኝ እንደትነው ማገኘት የምችለው ቁጥራቸውን ላገኘ አልቻልኩም ተሥፋልቆርጥነው ወላሂ እኔም የአክሥቴን ልጅ እፈልጋለሁ ግንበየት ላግኘኛቸው
@silassibhatu8113
@silassibhatu8113 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ቢቸኛ ስቲዪ በጣም ተስማኝ ግን አግዛብሄር ይመስገን
@awolljemila4414
@awolljemila4414 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አንድ ሆነሽ አድገሽ አሁን ዘመደ ብዙ ሆንሽ ደስ ሲል
@yashidata7934
@yashidata7934 2 жыл бұрын
መቼ ይሁን የእናቴን ዘመዱች የማገኝዉ አዲሰ አበባ ዉሰጥ አሉ ሰልካቸዉ ጠፋብን በዛ ማዎቅ አልቻልንም እግዛብሔር ቢፍቀድ ሀገሪ ሰግባ እፍልጋቸዋለሁ ብቻ ፈጣሪ የእናቲን እድሚ ያቆይልኝ ከቻላቸሁ ኤቢሶች ተባብሮኝ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ዩንየና ፀግየ በጣም ነው የምወዳችሑ አቀባበላችሑ ድጋፋችሑ ስው ማበረታታችሑ በጣም እወደዋለሑ ትንሳኤ እሕቴ እድለኛ ነሽ እማ ቤተስቦችሽን በማግኘትሽ እድለኛ ነሽ ብዙ ልጆች ከቤተስቦቻቸው ወጥተው የቀሩት እናትሽ እድለኛ ነሽ አንችን ትታ ዘመድ አዝማዶችሽን ማግኘት እንኳን ምን ያሕል እድል ነው የኔ ያክስት ልጅ ጠፍታ እንደቀረች ምናለበት ካለሽ እንዲሕ ብታስተዋዉቂና ብናገኝሽ ደስ ይለናል
@user-zd4hs7zi8e
@user-zd4hs7zi8e 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ተመስገን እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያለሽ🥰💐❤️
@hodg5666
@hodg5666 2 жыл бұрын
እህቴ፣እህቴ፣ጠፍታብኝ፣ነበር፣በምን፣ነው፣የማገኛት?እባክሽ፣አድራሻ፣እፈልጋለሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ደስታሽ ሙሉ ይሁን ትንሳኤ ሀሳባችን፣ ሀዘናችን😥 ለእኛም ጭምር ደስታን አበሰርሽን አንዴም አልበቃንም ሁለተኛም ጊዜ ስንሰማም ደስታዉ አገረሸብን❤️❤️❤️❤️❤️👋👋👋👋👋🔔
@semereadhanom3615
@semereadhanom3615 2 жыл бұрын
Congratulations 🎉
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 2 жыл бұрын
ዪኒየ እግዛብሔረ ይባረካቹህ በእውነት
@saradebebe5840
@saradebebe5840 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ
@amanuellebassi8962
@amanuellebassi8962 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው
@Blessed534
@Blessed534 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣልዎት። ቢንያም፡ ምስትህ በጣም ጎበዝ ነች።ብርቱ ሴት።
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 170 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН