ሞታለች የተባለችዉ እናትና ከ15 አመት በኋላ በአሜሪካ ሀገር በአስደናቂ ሁኔታ የተገኘችዉ ልጅ | በሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 71,260

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel
/ @samuelwoldetsadik
እንዳልክ አሰፋን 2 አመት ሙሉ ያደከመዉ አስደናቂ ታሪክ።
በወለደቻት በ6 ወሯ ከእጇ ተነጥቃ ከ15 አመት በኋላ በአሜሪካ ሀገር በአስደናቂ ሁኔታ የተገኝችዉ ልጅ | በሰላም ገበታ
sami_studio, ethiopia, yeselam_gebeta, የሰላም_ገበታ, endalk_assefa, erk_mead, የእርቅ_ማእድ, astaraki, አስታራቂ, የፍቅር_ታሪክ, love_story,#የሰላም_ገበታ #Ethiopia #የእርቅ_ማእድ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 101
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
በወለደቻት በ6 ወሯ ከእጇ ተነጥቃ ከ15 አመት በኋላ በአሜሪካ ሀገር በአስደናቂ ሁኔታ የተገኝችዉ ልጅ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
ይግርማል 🙏🙏🙏😭
@user-no1vw6tw1b
@user-no1vw6tw1b Жыл бұрын
​@@kelemeuagatukelemeuagatu4701 l
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እኳን ደስአለሽ እናት ናልጅ 15 አመት ልጅ አሻጉሊት አደለምለደቂቃ አዴት ለ1አነድ ቀንከባድነው ተለይቶመኖር እዴት ይቻላል ዋናከኳን በህይወትመኖርሽ የባልቤተሰብ አስተውሉ ሳያቁእዴትቀርተውነውን እዴትልጀንብላመጣች ይች ሰውብለው ማሰብ ነበረባቸውህሌና የሚባል ትልቅ ዳኛእለናእራሳቸውን ይፈትሹ የሚፈርድአለና GOD እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏💚💛❤️
@slfes9208
@slfes9208 Жыл бұрын
❤️💚💛❤️💚💛
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ለአንችማ መልካም ባል ይገባሻል። ግን፣ ልጅቷ እናቷን ትናፍቅ ከነበረ ለምን በነጻነት እናቷ እና እህቶቿ ጋር እንድታሳልፍ አልፈቀዱላትም። ወይም እንግዲህ ስንቱ ተጠይቆ ይዘለቃል።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እኮን ደስ አለሽ እናቴ ስትስቅ ማየት የመሰለ ምን አለ እዳልክ ተባረክ 💚💛❤️
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 Жыл бұрын
እድለኛ ነሽ ቤተሰቦቹ በጣም። የተባረኩ ጨዋዎች ናቸው። !!!የልጅ አባትም ጥሩ ልብ ያለው ሠው ነው ትነሽ መጀመርያ ቢሳሳትም በመጨረሻ ክሶሻል ሁለተኛው ባለቤትሽም የተባረከ ሠው ነው ለተባበሩሽ ሁሉ። አላሕ ውለታቸውን ይክፈላቸው !!!!
@enattiruneh464
@enattiruneh464 Жыл бұрын
መልኳን አሳዬን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አንች ጥሩ የልጅቷ አባት መልካም ሰዉ ልጅቷ ወርቅ ጉዳያችሁን የሚከታትልሉላችሁ ወርቅ😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬ ሰጥቷችሁ የብዙዉን እምባ አባሽ ያድርጋችሁ።
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
እንኳን የ15 አመት ህልምሽ ተፈቶ ልጅሽን አገኘሽ የእናትነት ስሜት ከባድ ነው የወለደ ያውቀዋል
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
አይ እኳን የዛሬ ሁለት አመት ልናስታዉስ የኢትዮጵያ ችግር ትናት ምን እደተፈጠረ አናውቅም በሀሳብ ደዝዘናል
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Жыл бұрын
Kkkkk
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
ትክክል ማርያምን ደንዝዘናል
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
አየየሴት ልጅና የልጆች ስቃይ መቸ ነዉ የሚያልቀዉ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Your so right....
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
ሁለት አመት እንኳን የሰውን የራሴንም አላስታውስም ስንት መከራ ይሄ አገር እያስተናሀደ
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
እንኳን ደስያላቹሁ እዳልክዬ እግዚአብሔር ያክብርህ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ልጅ እየወሰዳችሁ የምታጠፉ ምናለ ምን እናት ብታምጡት ይህን ባላደረጋችሁ ቢያንስ በስልክ አገናኟቸው ተው አላህም አይወደውም ጀነት ወይም ፅድቅ ከእናት እግር ስር ነው
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Жыл бұрын
ከሱ ጋር እንዳትሆን የፈለገ ስዉ ስለሷ መጥፎ ስለሷ መሞት ነግሮታል እንጂ እርግጠኛ ነኝ ሚስቱንም አይተዋትም ነበር ግን በቃ ፈጣሪ ያለዉ ሆነ እህቴ ላንቺ ትምህርት እንድትማሪ እንደፈለገዉ ሁሉ አሁንም ልጅሽ ትምህርቷን እንድትማር እንዳትርበሽ ብሎ ይሆናል እንኳን ደስ አለሽ ባጠቃላይ
@sablasabla7069
@sablasabla7069 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እናተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ የእናትን አንጀት የወለደ ያውቀዋል::
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
በሰምበት ቀን ደስ የሚል ታሪክ ነው የሰማሁት አስተማሪም አሳዛኝም ነው ግን በቃ ሂወት እንደዚ ነች እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚሽ ቀን ያበቃሽ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ትልቅ ክብርና ምስጋና ከልቤ አቀርባለው በርቱ ቀጥሉበት በየቤቱ ብዙ አሳዛኝ ታሪክ አለ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለችሁ ቀጥሉበት 🙏🙏🙏
@marksam5315
@marksam5315 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የፕሮግራም አዘጋጆች ልትመሰገኑ ይገባል ይኸው እንደቀልድ ሁለት አመት ሞላል ይኼን ታሪክ ከሰማን 🤔🤔🤔
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እዳልክ
@fikirtenegash4314
@fikirtenegash4314 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. የባረከሽ የይቅርታ ሰው ነሽ
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ እናት አንችም እንኳን እንባሽ ታበሰ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ!
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
ጀግና ነሽ የተቻለሽን ሞክረሻል ስት አሉ ተሞልቶላቸዉ መማር አይፈልጉም ሁልግዜ የምቀናዉ በእዳች ያለ ልጂ ነዉ ጎበዝ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ተአምር ነዉ🤔
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ትዛለኝ በአጥር ዘለልኩ ስትል ተመስገን አለመደፈርሽ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚወድሽ መንፈሰ ጠንካራ ሴት ልጅ ነሽና በዚሁ እምነትሽ ቀጥይበት። ወደየትም ሕይወትሽ የማራ መሆኑ ይታየኛል።
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
በጉጉት እና በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም በጣም ነው የምወዳችሁ ። እዳልክዬ እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይስጣችሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አእምሮ ያለዉ ሙሉ ሰዉ የሆነ ሊያደርገዉ ቢገባ ደስ የሚያሰኝ ነዉ።
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 Жыл бұрын
EgiziAbeher yebarekachihu 🙏🙏🙏
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ
@rachelm5268
@rachelm5268 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ : ነው : እኔም ያንቺ ቦታ ሆዬ ነኝ የሰማውት ያዳመጥኩት : ኣይዞሽ ሁሉም ኣልፋል : እግዚአብሔር ይመስገን የደስታ ግዜ ስለ ሰጠሽ ::
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
Egezabaher. yemsegen.ekan.des.Alesh.enatenem.egezabaher.eltachwen.yekflachw🙏💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-lx5yo7yt7r
@user-lx5yo7yt7r Жыл бұрын
ሠላም ለሁላችሁም በጣም እማደንቃችሁና የምወዳችሁ ናችሁ አዘጋጆቹ በሙሉ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ! እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው የለመኑትን የማይነሳ ጌታ ነው ይክበር ይመስገን! በጣም ደስ ብሎኛል ከሁለት አመት በፊት ስታቀርቡት ተከታትዬ በጣም ነበር ያለቀስኩት እንዳለ ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩላችሁ! የወለደ ያቀዋል የልጅን ነገር አባትየውም እግዚአብሔር ይስጠው ዋናው የልጅቷን አይምሮ መጠበቅ ነው መደበቅ ምን ይጠቅማል እናት በምንም አትለወጥ አሁን እህቴ በየሳምንቱ ተደዋወሉ ያለፈ ነገር አታውሪያት የእናት ፍቅርን ስጫት ከእህቶቿ ጋርም በደንብ ትገናኝ አትራቋት የአሜሪካ ኑሮ ከባድ ሰለሆነ አይዞሽ በያት እኔ እዚህ ስለማያቸው ነው ልጆቹን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ሁላችንም እናመሰግነዋለን።
@zufansolomon592
@zufansolomon592 Жыл бұрын
የእርቅማእድ ዝግጂት ክፍል በጣም በጣም እምወደው ጌታ ኢነሱስ እየባረከይባርክሕ ጥበብ ይብዛልሕ እንደ ሰለሞን ቃላት የለኚም ተባክ!!!!!!!
@hfdyd1412
@hfdyd1412 Жыл бұрын
God job God bless you all
@haregeweynadane3045
@haregeweynadane3045 Жыл бұрын
የኔ እናት ስንቱን አየሽው
@genisaudi8109
@genisaudi8109 Жыл бұрын
እንዳልክ አስታወስኩት አዎ ወይኔ እንካን ተገናኙ እንኳን ደስ አለሽ በህይወት ያለ ሰው ይገናኛል
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
እንዳል አሰፋ እንኳን ደና መጣችሁ ይህንእን ታሪክ ሰምቸዋለሁ አሁን ።
@madanuae3894
@madanuae3894 Жыл бұрын
እኔ ግን እናንተንና የናንተን ፕሮግራም በፍጹም ሳላደንቅ አላልፍም እኔ የምችለው በጸሎት ማገዝ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው በእንጀራ አባቴ 9ኛ ክፍል ተደፍሬለሁ አልተናገርኩም እናቴ የምታግዘው ለታናናሾቼ ነበር አትሰማኝም ለኔ አንድቀን ከጎኔ ሆና አታውቅም ግን እግዚያብሔር ይመስገን ተማርኩ የመንግስት ኮሌጅ ገባሁ ቂም አልያዝኩም ግን ማንም አይፈልገኝም ብዬ ከኮሎጅ እንደጨረስኩ በራሴ ወስኜ ቤተሰብ እንደሌለኝ ከፍቅረኛዬ ጋር የጋብቻ ውል ተፈራርሜ ልጅ ስወልድ ባለቤቴ ተቀያየረ ትዳሬን እቃ እቃ አደረገው ግን ጌታ ይመስገን አሁን ልጄ አድጓል እኔም ትልቅ ሰው ሆኛለሁ እናቴም አርጅታለች በቀለኛ ላለመሆን ከእናቴ ጎን ብሆንም ትንሽ እበሳጫለሁ ግን የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚያረጅ ሽማግሌ አይርገምህ እንዳይሆንብኝ ለእናቴ ብጠነቀቅም ራሴን ግን እየጎዳሁ ነው
@adiadiye908
@adiadiye908 Жыл бұрын
Ayzosh ehete tenkara nesh anchi ahunum tenkara honesh koyi eshi leljochesh tasfelgiyalsh bezu swe banchi tarik yemaral anchi asfelagi swe nesh alsfelgem belsh endatasebi mechem eshi
@Lestina2024
@Lestina2024 Жыл бұрын
በጣም ፈተና ነው የኔ እናት
@user-vw3ux9gg1k
@user-vw3ux9gg1k Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም የማንናገረው ሰቆቃ በውስጣችን ተሸክመነው ነው ያለነው እንኳንም ልጅ ኖረሽ አንቺ በልጅሽ ትጽናኛለሽ እኔ ግን የመከራ የችግር ልጄን በሞት ተነጥቄ አሁን ብቻዪን ነው ያለሁት
@yeabserabekele7732
@yeabserabekele7732 Жыл бұрын
ሁላችንም ሰው የማያምነው ከባድ ህመም በልባችን አለ ፅናቱን ይስጠን
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
@@adiadiye908 ishi amseginalehu
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
Endalk ye Egzbher mlktiy new GBU🙏🙏🙏
@mimiayele3992
@mimiayele3992 Жыл бұрын
Welcome endalke 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@meryamadem7027
@meryamadem7027 Жыл бұрын
እኔንም አሥለቀሣችሑኝ እኳን አገናኘሽ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገነው እናትና ልጅ ስለተገናኛቹ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
EGZABHER YEBARKACHEW I DON'T HAVE NO WORD I AM HAPPY FOR THE MOTHER AND ALL FAMILY.
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Wey good yesow Lge Hulem Kifu Now enqan Dess Alesh
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ልጇ የምታድግበትን አድራሻ ታውቅ ነበር... ለምን በድብቅም ቢሆን የልጇን ሁኔታ አልተከታተለችም?
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
እናትሽማ አንቺን ብትደግፍ ለልጅሽ ታደያለሽ ይለኛል ብላ ይሆናል ግን ጥፋት ነው ላንቺ መስዋት መክፈል ነበረባት ለማንኛውም እንኳን ደስ ያለሽ። እዳልክ አደንቅሃለው አጠያየቅህ ባጠቃላይ አቀራረብሀሰ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እኔን እኔን እኔን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ድጋሚ ነው ያቀረባቹት ሳሚ😊 አዲስ ፕሮግራም የለም እንዲ?🤔
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Жыл бұрын
ጆሮሽ ይፆማል እንዴ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
@@Love-zd2bi ማለት?😂
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
SELEUELWEME NEGERE E/GZABEHERE IMSEGENE 🙏❤
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын
ዝግጅቱ በጣም ያስጠላል። በየደቂቃው የማስታወቅያ ጋጋታ ለቢዝነስ እንጂ ለኣስተምህሮ የቀረበ ኣይደለም። የታሪኩን ጣዕም ሙሉ በሙሉ ኣበላሽቶታል። የሚያስጠላ ነው። ድሮ እወደው ነበር። ኣሀን ግን ልንለያይ ነው። ያስጠላል !
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ዉይይይይይይይይይይይይይ😭
@yayeshmulatu7492
@yayeshmulatu7492 Жыл бұрын
የእኛ ሴቶች መከራ 😪
@catherinaasratatraga5019
@catherinaasratatraga5019 Жыл бұрын
Amen
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 Жыл бұрын
ZAMANACHUN YABAERKAW.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እኔ ላልቅስላት😭
@yosib5335
@yosib5335 Жыл бұрын
ምነዉ አንዛዛችዉ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ወይኔ ልጄ🤔 🤔🤔
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 Жыл бұрын
አይ ምቴ እኳን የዛ2አመት አደለም ትናት ያወራሁትን እየረሳሁ ተቸግራው
@catherinaasratatraga5019
@catherinaasratatraga5019 Жыл бұрын
wow
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ግን እንዲህ አባት እናት ትልያይታችሁ ስትኖሩ በፍፅም አደብቁ
@gudyaggud4710
@gudyaggud4710 Жыл бұрын
Efuu.endat.desii..yilalii.fetari.yimesegen
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Жыл бұрын
እሰይ እልልል እንኳን ደስ አለሽ 😥
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
GOD ALWAYS WOCING OVER VICTIMS ♥️ 🙏 GOD BLESS YOU ALL TO MAKE THIS HAPPEN 🙏 THANK YOU FOR SHARING ✌️ 🙏 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏🤝🤝🤝
@dinanohe101
@dinanohe101 Жыл бұрын
I don’t understand the Father was the one who took the child and he cut the communication with the mother so in my opinion he’s fake
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Melkam Sow Now Yeahunu Balsh Fetari Ybarkow
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
Enkon dese alesh 15 amet tedebeka kelejenetwa endetawekat alregchm
@ethioaddis1906
@ethioaddis1906 Жыл бұрын
የቆየ ታሪክ ነዉ ሰምተነዋል
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Жыл бұрын
ጆሮሽ ይፆማል እንዴ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ዉይ🤔 ሞታ ይሆን🤔
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Yen.wudi.hiwot.jebad.nat.bexam.libi.yinekal.aboo
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
Be vidio sssimesel cew fetari ysitachiw ebs adeniki neber ahunim bizusew ynoral
@catherinaasratatraga5019
@catherinaasratatraga5019 Жыл бұрын
vidow ylkeke
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ወሬ እንዳልክ እንንንንንንንንንን ሁፍፍፍፍፍ ልጅ ነኝ የ20አመት 3ልጅ በምትወልድበት ሰአት አሁንም ልጅ ነው ሆሆሆሆሆ
@ethiopiahagere7962
@ethiopiahagere7962 Жыл бұрын
ሰአቱን ለማሳጠር የሚጠይቅሽን ጥያቄ አንቺ ግን መናገር ስለፈልግሽ ብቻ ነገሩን አረዘምሽው የኢትዬጵያ ህዝብ ኢንተርቪው ላይ የሚጠየቀውን ትቶ እሱ የፈለገውን ነው የሚያወራው
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ለምን የሰው ሃሳብ እንደማታስጨርሱ ይገርማል
@user-rf8jf2rp6u
@user-rf8jf2rp6u Жыл бұрын
Pa
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 Жыл бұрын
Amrica kabade hger nate enkwans satsadegate kaerto 18 kamolachw walgochaw en aywakume.batame atabki yha ya Amrica Sasteme nawe.
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
የልጅቷን ጥቅም ፍለጋ ያደረጉት ነው።
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН