No video

እሙ ተሰደደች

  Рет қаралды 79,797

Emebet Kassa

Emebet Kassa

5 ай бұрын

እሙ ተሰደደች
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow

Пікірлер: 953
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gpabbKSjqt2-qGg.htmlsi=mN-KejX33fIZRb2s ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ዉንድማችንን አበረታቱት 👈👈👈
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 5 ай бұрын
ቀጣይ እሙ😢
@amaamm4474
@amaamm4474 5 ай бұрын
እሙየ የምር ጎበዝነሽ😢😢😢
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
እሙ በደብነው የሠራችሁት ቀጥሉበት አደዝህ ህዝብ የሚያስተምር ስሩ🥰🥰🥰🥰
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
እሙ ቁጥርሽ ላኪሊኝ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 5 ай бұрын
የኔ ማር በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ከዚህ ትወና ሴቶች ልብ ግዙ በማርያም እሙየ በርችልን❤❤❤❤❤❤
@zamzam-uu7xu
@zamzam-uu7xu 5 ай бұрын
አለን የሚሉት አርቲስቶች እንኳ እንዳች አልገለፁትም በርች❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 5 ай бұрын
ክብር በአረብ ሀገራት የምንሠቃየዉ እህት ወድሞች😢😢እሙዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
❤❤❤
@zemzem5714
@zemzem5714 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-kn6pr5qm9h
@user-kn6pr5qm9h 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-is9ie2te9l
@user-is9ie2te9l 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-tm7dr9ww7u
@user-tm7dr9ww7u 5 ай бұрын
የድንቅ ስራ ነው ❤የምትሉ❤እንደኔ የገረማችሁ ላይክ❤
@user-pj3vh1vx3i
@user-pj3vh1vx3i 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ስሆን የመጀመሪያዬ ነው እስኪ ለይኩኝ😂😂😂😂
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ 5 ай бұрын
ማንወሰ እኔደኔ ካሜንት መፃፍ የማይቀናው
@AlemtsehayAlamata-ht3dt
@AlemtsehayAlamata-ht3dt 5 ай бұрын
ተከታታይ ቢሆን አሪፍ ነበር እሙየ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 5 ай бұрын
እመዬ የኔ ጅግና ከተማሩት በላይ የሆነ አእምሮ ነው እኮ ያለሽ አላህ ይጨምርልሽ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፍሽው❤
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
ፖ ትወና ማለት ይሃነው ህዝብን የሚያስተምር ጀግና አሙ ድሮም ትመችኛለሺ🥰🥰🥰
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 5 ай бұрын
ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ የስደት ወገኖቻችን እንኳንም አደረሳችሁ💒💓👍
@user-qm4xs4ul6n
@user-qm4xs4ul6n 5 ай бұрын
እሙን የሚል በላይክ ያሳዩኝ👍👍
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ 5 ай бұрын
❤❤❤
@alenjrf
@alenjrf 5 ай бұрын
❤😊
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 5 ай бұрын
የኛ ስቃይ ብዙ ነው እሙዬ እናመሰግናለን የስደት እህት ወንድሞቼ ስደት በቃችሁ በሎን ለሀገራችን መሬት ያብቃን አሜን
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aktelmobile5023
@aktelmobile5023 5 ай бұрын
አሚንን
@aqrabmobail9384
@aqrabmobail9384 5 ай бұрын
እየሆነ ያለነገር ነው ቀጥሉበት ተከታታይ ቢሆን ደሞ አሪፍ ነው በርችልን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤
@tube-ef6sr
@tube-ef6sr 5 ай бұрын
ዋው የእሙ አድናቂዎች የትናችሁ የኛን ስቃይና ፈታና ስለተገበርሽልን እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች ሃሳባችሁ ተሳክቶ ላአገራችሁ ያብቃችሁ 😢😢😢😢❤❤❤
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w 5 ай бұрын
በጣም ሀረፍ ነው ብዘ ትምህርተ አለው እሙየ ❤😊
@Mulualem16
@Mulualem16 5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት እናታችን ናት ዛሬ እንኳን አደረሳችሁ🙏
@HamidaAli-zn9xk
@HamidaAli-zn9xk 5 ай бұрын
በአረብ ሀገር የምትሰራ ሴት ጠካራ ጎበዝና የዋህ ናት ባለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤ እሙዬ በረችልን እየተደር ያለ ነገር ነው❤❤🎉🎉
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 5 ай бұрын
😢😢😢እውነተኛ ነው የሚመስለው ኡፍፍ ስንቱ በበረሀ ቀርታዋል በደለላ በባህር መተው እደዚህም ሆነን የምሰራውን የምንከውን ቤተሱብ አያስቡልን አይይ መከራ ትልቅ ትምህርት ነው እሙዬ አላህ በሱላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ 😢😢😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
እሙዬ የእዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ አስተማሪ ድራማ ነዉ ❤❤❤😢😢
@genetnigatu1770
@genetnigatu1770 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ ዉድ እሕት ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፍሽዉ በስደት ሐገር የለፍበትን ለማንም ጎረምሳ የሚልኩ ከዚሕ ይማሩ አጠር ያለ ያልተንዛዛ አሪፍ ነዉ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
@user-zx3ro4nh7u
@user-zx3ro4nh7u 5 ай бұрын
እሙየ የኔ ጀግና የገባሽበት ሁሉ የሚያምር ምርጥ ትምህርት ነው በርችልን😢❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ 🌹🥰👍
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-qu6md2em1m
@user-qu6md2em1m 5 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 5 ай бұрын
አሜን🤲🤲😭
@kurkumaetha6920
@kurkumaetha6920 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@bayosh7590
@bayosh7590 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 5 ай бұрын
በሰው ሀገር ለምትሰቃዩ ሁላቹም እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤
@gedam626
@gedam626 5 ай бұрын
እሙ በዉነት ጎብዝ ትልቅ ትምህርት ነዉ የኔ ዉድ በረች አንድኛ ብየሽለሁ እሙ❤❤❤
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ 5 ай бұрын
ቀጣይ 2 ክፍል ሁለት አይይይይይ ደስት ያየው ያቀዋለ የደረሰበት ያቀዋል እሙ ጥምር መልእክትነው እናመሰግናለን
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢
@user-bx5oy8vb8b
@user-bx5oy8vb8b 5 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ የመዳም ቅመሞች ኑወደ እሙ ቤት😊
@khadeejakadhee361
@khadeejakadhee361 5 ай бұрын
❤❤❤❤ወድሜ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 5 ай бұрын
የኛ ስቃይ😢😢😢 እሙየ የኔቅመምእናመሰግናለን ምርጥ ትምርትነውቀጥሉበት❤❤❤
@noorafateh8650
@noorafateh8650 5 ай бұрын
የስደት ህይወት ጌታሆይ አተታውቃለህ ህመም ስቃያችን
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 5 ай бұрын
ኮንግራ እሙየ ሁለት መቶ ሺሺሺሺሺሺሺ ይገባሻል የእኔ ውድ የኢትዮጵያ ሞዴል ያውም ተፈጥሮን አዲናቂ ሀገር ወዳጅ ኧር ምኑን ላውራ ዋው ይገባሻልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 5 ай бұрын
ገበች እኮ ሁለት ማቶ
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 5 ай бұрын
የዉነት ነዉ እሙየ የሰራሽዉ 😢😢በርች ❤❤❤
@usercell3788
@usercell3788 5 ай бұрын
በጣም ይምግርም ነገር ነው ስርሽ እኔም ሥቃይ አይች ነበር የዛሬ ዓርት ዓማት 😢😢😢😢😢😢😢😢ምንገድ ላይ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በስላም እይስራሁከን ነው የዛሬ ብቻ ተማስገን
@user-hq7lx2bw5k
@user-hq7lx2bw5k 2 ай бұрын
እሙ እግዚአብሄር ይባርክሽ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በክክል ነው የገለፅሽው ልብ ላለው ትልቅ ትምህርት ነው በትንሽጌዜውስጥ ብዙ ስራወችሽን እያየሁ ነው ጠንካራና ጎበዝ ለብዙ ሴቶች አረያ የምትሆኝ የሴት ጀግና ብየሻለሁ ከልቤ አደንቅሻለሁ እኔም በብዙ ውጣውረድ ውስጥ ያለሁ ሴት ነኝ የበለጠ እንድበረታ ካንቺ ጥንካሬ እየተማርኩ ነው አከብርሻለሁ!!!
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
እሙየ የኔ ጀግና ነሽ ሁሉም ያምርብሻል የምትስሪ በጣም አስተማር ነው የመዳም ቅመሞች እስኪ ከእሙየ ተማሩ❤❤❤❤❤
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 5 ай бұрын
እሙ ጎበዝ ትልቅ ሰው ነሽ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
እሙዬ ከሙዚቃው በድራማ በርቺልን❤
@aass7727
@aass7727 5 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ በርች ጥሩ ትምህርት ነው የኛ ህይወት እንደዚህ ነው😢
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ እሲ አያስከፍልም😢😢😢
@Senayit28
@Senayit28 5 ай бұрын
❤❤❤ቆንጆ አበርቼ
@drphone9773
@drphone9773 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 5 ай бұрын
ስደተኞቹ ፈጣሪ በሰላም ሀገራቸው ይመልስልን❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lobabalobaba2767
@lobabalobaba2767 5 ай бұрын
አረ አሚን አሁንስ መረረኝ ዝምብዬ ብማር ይሻለኝ ነበር እዚ አድሰራተኛ አያገናኙም ሁለት አመት ማላኝ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
​@lobabalobaba2767 አንችስ 2አመት ስንት አመት የሰራ አለ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 5 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 5 ай бұрын
😭😭😭😭አዎ እንደዚህ ነው ሁሉም ሰዉ የተሸወደዉ እድሜ ያችሁ ይጠረ ሴትልጅ የሚታታልሉ ወንዶች
@gfg4073
@gfg4073 5 ай бұрын
ትክክል
@user-is9ie2te9l
@user-is9ie2te9l 5 ай бұрын
በትክክል😢😢
@samprincess378
@samprincess378 5 ай бұрын
ዋው ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 5 ай бұрын
ትክክለኛ ህይወት ስደት ይሄው ነው እሙ ህመማችንን ስለገለሽ እናመሰግናለን🙏
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 5 ай бұрын
እሙ ማሪያምን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 ай бұрын
የውነት አስለከሱኝ በስማም የውነት ነው የመሰለኝ😢😢😢😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ክፉ ነገር ይጠብቃቹ የስደት ኑሮ በቃ ይበላቹ❤❤🎉🎉
@user-fz2fm1wt2n
@user-fz2fm1wt2n 5 ай бұрын
አሚንውደ
@mekaneselam
@mekaneselam 5 ай бұрын
እሙየ ሰለ አረብ አገር ችር ሳልሰማ ሳላይ ካገሬ ተሰደድኩ ብዙውን ፈተና አልፌ ተለማምጀው አሁን እዛው እየኖረኩነው እሙየ ውስጤን ነካሺው😢 እባካችሁ ስደት ከፈለጋችሁ አካሄዳችሁን አስተካክሉ ማለትም ህጋውይ ካልሆነ ይቅር !
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh 5 ай бұрын
እሙ በትክክልገልፀሺዋል ደላሎች አፈቅቤናቸውእኮወላሒ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 ай бұрын
ታጉቴ ስሞ ይቀየር ጎበዝ እመቤት ካሳ ያለ እስፖሰር እንዲህ መስራት ከባድ ይመስለኛል ለኦዴንስሽ ካለሽ ፍቅር የተነሳ ነው ተመልካቾችሽ ደሞ አረብ አገር ነን እኔ የተለያዬ አረብ አገር እኖራለሁ የምትሉት አረብ አላውቀውም በጣም ነው የምመርቃቼው እንዴውም ስቃይ አገር ውስጥ መቀጠር ነው። የደላላው እውነት ነው የእኛ አገር ደላላ ለሌላውም ክፍት አስተምረዋል ሰው ይሼጣሉ
@alemalem2300
@alemalem2300 5 ай бұрын
ትልቅ ትምርት ነው እሙዬ በርች ዘፈን አትዝፈኝ ዘምሪ ውዴ
@user-ig7mv2rd7p
@user-ig7mv2rd7p 5 ай бұрын
ምርጥ ትምህረትነዉ እሙየ
@user-dr9ug3kv4y
@user-dr9ug3kv4y 5 ай бұрын
የኛ ሲቃይ ይከን ይመስላል😢እናመሰግናለን እሙዬ አስታማሪ ነዉ🥰
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
እሙ የሴት ጀግና ያበደ ትወናነዉ ብዙትምረትአለዉ ደላሎች ብብብብርርር ለኛ ሂወት የዶሮ ይወትያክልአያሥቡም
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 5 ай бұрын
በስመ ስላሴ 😢😢😢❤❤❤የኛ መከራ
@user-co3ep5fk4d
@user-co3ep5fk4d 5 ай бұрын
ክብር ለኛ ለአረብ ሃገር እንደ ሻማ እየቀለጥን ለሌሎች ለምናበራው
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 ай бұрын
ደላላ የስራውን ጥሎብኝ አልወድም😢😢አንድ የኛ ጎረቤት ነበረች ቀደላላ ሳውዲ ብሎ ሱዳን በረሀ ሲያሰቃየት ኖሮ ከ10 አመት ባላነሰ ስትመለስ ባዶ እጆን መጣች እናቷን አጥታ ብቻ 😢😢😢😢😢ይከብዳል
@DfFyy-sl3md
@DfFyy-sl3md 5 ай бұрын
እሙየ በጣም ጥሩ አርጊሸ ሰርተሸዋል ሁላችሁም በርቱ ጥሩ ሰራ ነው ሰንት መከራ ሰንቱ ሰቃይ አለፈን ሳውድ እንገባለን ገበተንም ብሆን መከራ ሰቃይ ነው ግን ማን ይረዳናል ግን ደሞ እንበርታ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-qu6md2em1m
@user-qu6md2em1m 5 ай бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤
@user-sk9ew9po9m
@user-sk9ew9po9m 5 ай бұрын
የኔዎ❤❤❤
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 5 ай бұрын
እጂግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት 💚💛❤️🙏🙏🙏
@teje7615
@teje7615 5 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ላይክ አድርጉ👍👍
@rtyurtyy9626
@rtyurtyy9626 5 ай бұрын
የሚገርምነዉ የኛን ስቃይ😢😢
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 5 ай бұрын
በርቺ ዉዴ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@user-us2zb7iz1z
@user-us2zb7iz1z 5 ай бұрын
አቤት ችሎታ ወየው😢😢😢😢እሙ ቃል የለኝም ❤❤❤
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 5 ай бұрын
ጀግናዋ በርች ሻጥራ ከዳማ ፍሉስማፌ ታባአና😅 የኔ ስንፍና ነው ያሳቀኝ ብርድ አልችል ምቀት አልችል ተበስገን ጌታይ እውነት ለመናገር ሁሉም ስደተኛ ቤት ለመስራት ነው ጀግና እህቶች አሉ ሀሳባቸውን ያሳኩ ክብር ይገባቸዋን
@user-xd6ee4yu7c
@user-xd6ee4yu7c 5 ай бұрын
ይሂኮ የኛታሬክነዉእሙየ የኔአስተዋይ😢😢😢😢😢😢😢
@user-vx3ot6lo1z
@user-vx3ot6lo1z 5 ай бұрын
ስትወድቁ ስትነሱ በርግጫ ስትመቱ ስትራራጡ ዋው ከብዙ በጥቂቱ ተረድታችሁናል እናመሰግናለን ውሃ አለ እሙዬ ያችስ ድራማ ነው ስት ወገኖቻችን ቀርተዋል ውሃ ብለው💔
@yenetube-qb4cw
@yenetube-qb4cw 5 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትመህረት ነው እሙዬ ቅጣይቤት👍👌❤
@user-ph1fq4qc7o
@user-ph1fq4qc7o 5 ай бұрын
ይሄ ድራማ የኔእውነተኛታራክነው እመቤት ያገሬልጅ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 5 ай бұрын
እሙ ድራማዉ ተሠርቷል።😂😂😂😂 ጎበዞች ግን ምንይሆናል አደለም በድራማ። ምክሩን እራሡ በጥብጠሽ ብታጠጫቸዉ አይሠሙሽም። አላህ ያዘነላቸዉ ሢቀሩ ባዶዋን ካጨበጨበች ቡሀላ። በኔተማሩ እያለች የፈረደበት ሚድያ ብቅ ትላለች 😢 ያሣዝናል የኛጉዳይ እሥኪ በእሥር ለሚሠቃዮት ድምፅ። ሁኗቸዉ
@rabia4266
@rabia4266 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@uetyyhfsd2410
@uetyyhfsd2410 5 ай бұрын
ዋውውው ቀጥታ የሚደረግ እውነታ ታሪክ ነው እሙ አድናቂሽ ነኝ ድራማ አይደለም ብዙ ተማርሁበት ❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
እሙዬ ቀይ ቤት ሰላምሽ ይብዛ መድኃኔዓለም ካንቺ ጋር ይሁን ትርፍርፍ በይልኝ እህቴ ከአንቺ ጋር ያሉትን በሙሉ ለኢትዮጵያ ገራችን ሰላም የተረፈረፈ ይሁን አሜን
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 5 ай бұрын
አሜንንን🙏🙏
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 5 ай бұрын
ማርያምን የሚያስለቅስ ትወና 😢😢በጣም ነዉ ያለቀስኩት ሰርታቹታል በትክክል አይ ስደት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j 5 ай бұрын
አይስደት እኛ ስደትያለነውነንየምንረዳው እኔእንኳን አላህሙዱሊላ በአየር ነውየመጣሁት ግን ብዙእህትወንድሞቸ ተሰቃይተዋል ቀጣይ ቀጣይ ይኖረው
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 5 ай бұрын
ውይይ እሙን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ነው የተወነችው ጀግና ሴት 😍😍😍😍😍😍
@user-pi7fk5em6h
@user-pi7fk5em6h 5 ай бұрын
የኔ ውድ በርቺ ትልቅ ትምህርት ነዉ የእውነት እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል ከዚህ በላይ አስተማሪ ነገር የለም ❤❤❤
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 5 ай бұрын
እሙ በጣም ጥሩ ተዋንያን ነቸሁ በርቱ ሁላችሁም በደንብ ነው።የስራችሁት ችሎታ አላችሁ ክፍል. 2 እንጠንቃለን
@jhennyeyaruse3964
@jhennyeyaruse3964 5 ай бұрын
እማዬ እኔ ምስኪን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን የኔ ጀግና😢😢❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
የእውኘት እሙዬ ምርጥ አስተማሪ ነው በርቺ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 5 ай бұрын
ይህ የኔ ሒወት ነው የሱዳንን በርሀ አሰታወሰኝ😢😢😢😢😢😢😢
@haweabebe2012
@haweabebe2012 5 ай бұрын
እኔስ ብትይ❤❤
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው እሙየ መጀመሪ የደላለው ላይ በቃ የኔ ህይወት የክፍል ሀገር ደላላዋች ውይ ብቻ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን😢😢🙏
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 5 ай бұрын
እሙ ምን አለ ይሄን ስቃይ ሁሉም ቢረዱልን😢😢😢😢😢እግዚአብሔር እዳች አይነቱን ያብዛልን ❤ከዚህ ተማሩ እህቶቼ
@yywhwh6636
@yywhwh6636 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ ውድ መርጥ አስተማሪ ነው በርቺ
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 5 ай бұрын
የበርሐው ስቃይ አንሷል 😭😭😭😭 ቢሆንም አሪፍ ነው በርቱ❤
@munafetena4472
@munafetena4472 5 ай бұрын
ዋው እውነተኛ ታሪክ ነው ስለውነት እያለ ያለው ነው
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 5 ай бұрын
ትክክለኛው የስደት ሂይወት ይሄ ነው እሙ በጣም እናመሰግናለን በርቺ🥰
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
አገራችን እኮ ኢትዮጵያ ሰላም ቢኖር እህቶቻችን አይሰደዱም የነበረ በጣም አለቀስኩኝበት አማረቀስኩኝ
@soomebaby83
@soomebaby83 5 ай бұрын
አወ አንወጣምነበረ
@SofiaMuhamad-yx1rz
@SofiaMuhamad-yx1rz 5 ай бұрын
እሙየ እናመሰግናለን በርችልን ልብ ያለዉ ልብ ይበል ልብ እንግዛ እህቶችየ ሊበሉን ያሰፈሰፉ ብዙ ናቸዉ😢😢
@fasicamoges4870
@fasicamoges4870 5 ай бұрын
እሙ ሣለደቅሽ ማለፍ አልችልም ጎበዝ የእኔ ሠዉ ተረጂ ገና ብዙ ታሳይን አለሽ❤❤❤❤
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x 5 ай бұрын
እሙየ ጀግና ትችያለሽ ቀጥይበት አሪፍ ትወና ነዉ ❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@user-ig7mv2rd7p
@user-ig7mv2rd7p 5 ай бұрын
ትክክለኛዉኝ ነዉ ያሳየሽዉ እሙየ የኛጀግና😢😢😢😢
@ElhamHussen-oi6uz
@ElhamHussen-oi6uz 5 ай бұрын
አይይይ እኔም ሰሞኑን እህቴ ካልመጣሁ ብለኝ እቅልፍ አልተኛ ሰራየን አስተካክየ አልሰራ በዛላይ እህቶቸን ትታ ነው የምመጣው በአሁን ሠአት ድሃ ዘመድ የለውም ማንም ዘመድ ከጎናቸው የለም ብቻ በዱአችሁ አስቡኝ እህቶቸ እሷም አላህ ሃሣቧን ያሣካላት እነዛንም በሠላም እዳገኛቸው
@gjyvng738
@gjyvng738 5 ай бұрын
አይዞሽድሀንማንይወዳልአላህአለንእሱእንደፈጠረንበሰላምያገናኝሽ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 ай бұрын
አብሽሪ ሁቢ
@user-rw8yd2lq5g
@user-rw8yd2lq5g 5 ай бұрын
ምርጥትወና እሙየ ይመችሽ እኛስደተኞችመቸምአያልፈልን ም😢😢😢😢😢
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 5 ай бұрын
እኔም ተሸዉጄ ነበር ሳኡዲ ለመግባት በበረሀ ሊወስዱኝ ነበር እደሜ ለአንድ ሰዉ ገዘቤ ፓስፖርቴ ቢበላም እኔ ቀረሁ አሁን 7 አመቴ በሀሬን በህጋዊ በፕሌን መጥቼ ተመስገን
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 5 ай бұрын
ዋው እሙየ በርችልኝ አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ትልቅ ትምህርት ነው የኔ ውድ እህት በርቺ
@zeditub110
@zeditub110 5 ай бұрын
የኔ አመጣጥ እና የደላላዉ ዉሸት ቁጭ እዝጋ ብሩንማ አይበላም 😢እህቶቼ እግ/ር ለቁም ነገር ያብቃችሁ😢
@user-sf7nx3bi9n
@user-sf7nx3bi9n 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
እሙ ቃል የለኝም እዉነት በርች ዉዴ
@user-ne6jf5yl6o
@user-ne6jf5yl6o 5 ай бұрын
እሙየ ጎበዝ ለማዳም ቅመሞች ትምህርት ነው በረች
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 5 ай бұрын
እሙዬ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው በይበልጥ ተሠደው የለፉበትን ለሚበሉ እህቶቻችን በዚሁ ቀጥይ ሌላ እንጠብቃለን።
@user-sj3dl4mn5o
@user-sj3dl4mn5o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ቀጥይበት ያለው ሁነታ ነው እንማርብታልን እሙየ 😢😢😢😮
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 5 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እሙየ ከብዙ ተዋናይች አንች ነሽ የቻልሽበት ጎበዝ ነሽ በርች
ያሰብሽዉን ነዉ
16:05
Emebet Kassa
Рет қаралды 23 М.
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert  - Abbay tv - Ethiopia
8:26
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
እሙ ተሰደደች ክፍል  ሁለት😭😭😭
8:27
Emebet Kassa
Рет қаралды 32 М.
እሙ አረገዘች
23:59
Neba Entertainment
Рет қаралды 136 М.
እሙ ስቱዲዮ ውስጥ ምን ገጠማት
12:44
Emebet Kassa
Рет қаралды 57 М.
እሙ ሰክራ ጉድ ሆነች🤔🤔🤔
20:35
Emebet Kassa
Рет қаралды 29 М.