No video

ሙቤን በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት..😂 | የመጀመሪያ ፍቅረኛህ ማናት | ‎

  Рет қаралды 28,137

Eyu Entertainment

Eyu Entertainment

Күн бұрын

ሙቤን በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት..😂😂 | የመጀመሪያ ፍቅረኛህ ማናት | ‎‎@Mubitube01 ‎@WinaTube-el9ct ‎@BirukTube-hg6zy
This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
Join Mubi youtube Channel Please 🙏👇
youtube.com/@B...
This video content concern about Ethiopian Best KZfaqr And Tiktoker Mubi Tube. we make this Question and Answer video for bring big laugh to habeshan people and this lovely world.!!
thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
It's original eyu entertainment video 😎
"""""" Thankyou for watching""""""""
Don't Forget To subscribe , like, and share
#holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ
#francecomedy #napi in france #funnyshorts #haregkelemu #haregdenklijoch #haregtiktok #emama_zinash #ትንሿእማማዝናሽ #እማማዝናሽ #አስቂኝቪዲዮ #ሙቢ #mubitube #mubatube #newmubatube #ድንቅልጆች #መሱድ #መሱድ_ነስሮ #ቀልድ #ቀልዶች #ሀበሻልጅ #
#ethiopianmovie​
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#abrelohd​
#alexisalexii​
#alextube​
#ale​
#ksi​
#ብሩክታዊትሽመልስ​
#bruktawitshimelis​
#newyear​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#father​
#google​
#tiktokers​
#Blogging​
#Twitter​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​
#abrelohd​ #Eregnaye​ #bruktawit​ #Newethiopianmusic​ #SeifuonEBS​ #SeifuFantahun​ #SeifuFantahunShow​ #seifuonebs​ #saron​ #saron_ayelign​ #golddiggerprank​ #golddiggerprankethiopia​ #dallolentertainment​ #dishtagina​ #mekonen​ #ethiopiantiktok​ #የልብ_ወግ​
#Newethiopianmusic​ #shorts​ #short​ #moneymaking​ #Bitcoin​ #Crypto​ #cryptocurrency​ #money​ #paypal​ #paypalmoney​ #making_money​ #makemoneyonline​ #makemoneyfast​ #money_on_youtube​ #howto​ #increaserevenue​ #increase_cpm​ #finance​ #investing​ #marketing​ #affiliatemarketing​ #affiliatemarket​ #affiliate_marketing​ #united_states​ #saudi_arebia​ #united_arab_emirates​ #germany​ #netherlands​ #denmark​ #switzerland​ #sweden​ #kuwait​ #canada​ #truki​ #australia​ #norway​ #united_kingdom​ #finland​ #unitedstates​ #norway​ #unitedkingdom​ #uae​ #poland​ #makemoneyonline​ #chatgpt​ #PassiveIncome​ #earnmoneyonline​ #workfromhomejobs​ #workfromhome​ #earnmoney​ #onlinemoney​ #ai​ #openai​
#upwork​ #upworkethiopia​
#channel_idea​ #make_money_online​ #online_money​, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney​ #Dropshipping​
#MakeMoneyOnline​ #MakeMoney​ #Money​ #WorkFromHome​ #Bitcoin​ #Finance​ #EarnMoney​ #AffiliateMarketing​ #Investing​ #BitcoinMining​ #MakeMoneyFromHome​ #BestOnlineBusinesses​
#MakeMoneyOnline​ #Shopify​ #AffiliateMarketing​ #MakeMoneyFromHome​ #OnlineBusiness​ #Dropshipping​ #SideHustles​ #SocialMediaMarketing​ #PrintOnDemand​ #PassiveIncome​ #WorkFromHome​ #paypalmoney​
Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film,melat nebiyu,melat nebiyu biography,melat nebiyu movies,,melat nebiyu youtube channel,melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro,new ethiopian music 2023,kana tv,ዜና,ethiopian movies 2023,ethiopian funny video tik tok,new ethiopian music,abrelo tube today,abrelo hd new,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,,fano,melat nebyou,tplf,veronica adane,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Пікірлер: 687
@eyuentertainment
@eyuentertainment 5 ай бұрын
ቀጣይ ማን ይቅረብ..👇👇
@WinaTube-el9ct
@WinaTube-el9ct 5 ай бұрын
Elo
@2-nl9dw
@2-nl9dw 5 ай бұрын
ኤፍሬም ይቅርብ የምትሉ👍👍🥰
@user-zr1lw8rp8q
@user-zr1lw8rp8q 5 ай бұрын
ኢፍሬም❤❤❤❤
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 5 ай бұрын
ኤፋ ❤❤❤
@user-gd5jn1jp1h
@user-gd5jn1jp1h 5 ай бұрын
ኤፈ
@BirukTube-
@BirukTube- 5 ай бұрын
ፍቅር ምትኖረው ነገር እንጂ በ አፍ ምትናገረው ነገር አደለም🙏🙏🙏
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 5 ай бұрын
ወረኛ ታወራለህ አተ እማታዉቀኝ እኔ የማዉቅህ❤
@Ganaet
@Ganaet 5 ай бұрын
ቡራኬ ድፍረት እደይሆንብኝ ከሀይም ገ ታፈቃሩ የአንቴ አስታሰሰብ ለይ የሱሀ ምርጥ አስታሳሰብ ስጨመር የአ ለም ምርጥ ጢድ ነው የምቶኑኑት አይነበብም አቃሎ ለመርዳት ሞክር👍
@user-jj2kv5mk4l
@user-jj2kv5mk4l 5 ай бұрын
ወላሒ ሀይሚ እና ብሩክ በጣም ያማረ ጥንድ ይወጣቸዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
ትክክል ወድማችን ገበዝ በርታ
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w 5 ай бұрын
አታሽቃጡ ሁሉም የራሳቸውን ሂወትነው የሚሩት የራሳችሁን ኑሩ ማርያምን ሲስጠሉ በስመአብ ጭራሽ የማይሆ ነገር ከጴጤ ጋር❌ ብሩኬ አተ ምርጥ የማይልጅ ነህ በሃይማኖትህ ጠካራ ሆነ አንደ ዊና 😍🙏
@eyuentertainment
@eyuentertainment 5 ай бұрын
ሙቢ ድንቅ ሰው..🙏
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 2 ай бұрын
ሣቅህያክስቴልጂያስታውሰኛል ወድሜአላህባለህበትይጠብቅህ
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 5 ай бұрын
ሀይሚና ❤ኢፍሬም አቅርብልን 🎉🎉የምትሉ❤ሙቤ የኔ መልካም🎉🎉🎉🎉
@JakeJj-vb5im
@JakeJj-vb5im 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 5 ай бұрын
ማነው እደኔ ሙቢን አይቶ የመጣ ሙቢ የኔ የዋህ ስወድህህ❤❤❤❤❤❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 5 ай бұрын
ከአብርሽ ቤት ሙቤን ሳይ በሩጫ ሶስተኛ ደረጃ ይዣለሁ😂😊 ሙቤ የኢትዮጵያ ቅን ልብ ።ከሁሉም ጋር ተስማምቶ የሚኖር
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
እኔም ሀሀሀሀሀ
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 5 ай бұрын
ክክክክክክ እኔም
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 5 ай бұрын
😅😅😅😅 0:24
@asutub9446
@asutub9446 5 ай бұрын
Ines bitay 😅😅😅 subscrib rasu ahun naw yarekut yigerimal😂😂😂😂
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
ቡታጅራወችን የሚወድ ማነዉ👍👍👍
@mirikatmarkos-st4kk
@mirikatmarkos-st4kk 5 ай бұрын
የሙቤ ወደጆች ፍቅረቹን በላይክ አሰዩኝ❤
@user-up2yt7nn2w
@user-up2yt7nn2w 5 ай бұрын
*_ሙባየ ትክክል በርግጥም ከችግር ቡሀላ ምቾቶች አለለ።።።።_*
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:54
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 ай бұрын
ደምሪኝ ደመርኩሽ​@@TemimaNasir-cv2jw
@user-gh5hz3rh4t
@user-gh5hz3rh4t 5 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw
@user-kv5tw2sz6k
@user-kv5tw2sz6k 5 ай бұрын
ሙቢ የሚወድ እስኪ 👍
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 5 ай бұрын
በእስልምና ሀይማኖት፡ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም፡እዩዬ
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 5 ай бұрын
አብርሽ እራሱ የተለወጠው ሙቤ ከመጣ. በኋላ ነው
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 5 ай бұрын
👌👌👌👌👍👍👍🌹🌹
@Kimem12
@Kimem12 5 ай бұрын
Sa
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 5 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚሚ የሙሥሊም እህት ወድሞቸ ሁሥታዝ ሀሊድ ክብሮ ከሮመዷን አድ ጀምሮ እሥከአሁን ሥለሙሣ አለይሂ ሠላም ትምርት እያሥተማረ ነው እንከታተለው ይጠቅመናል
@avip1257
@avip1257 5 ай бұрын
ሊኩ ካለሰ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
ስልኩን አስቀምጭልኝ
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 5 ай бұрын
@@FatumaMustefa የማንን ሥልክ ውደ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
@@user-sr4hd1ul8t ኢዝታዝን የማገኝበት ማለቴ ትምርቱ እድገባ ነው ሁቢ
@ajeba3191
@ajeba3191 5 ай бұрын
የት ነው ??
@zaboraa32
@zaboraa32 5 ай бұрын
ሙቤን 100 እናሰገባዉ እዉነት ነዉ ከቺጋርቦሀላ ምቾት አለ አልሃምዱሊላህ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
إن معل ٱسريسر ከችግር ቡሀላ በእርግጥ መቾት አለ ኢሻ አላህ ።
@user-up2yt7nn2w
@user-up2yt7nn2w 5 ай бұрын
*ነአም100%*
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
@@user-up2yt7nn2w 🌹🌹🌹
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 5 ай бұрын
በትክክል
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 5 ай бұрын
ሳህ💯✅
@user-hl8go9pv2u
@user-hl8go9pv2u 5 ай бұрын
انَّ مع العُسر يُسرا
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 5 ай бұрын
የሂወትህ ሹፌር እጅ ተሳፋሪ አትሁን የተመቸኝ አነጋገር ሙባየ
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 5 ай бұрын
ሙቢ የኔ የዋህ በትክክል ከችግር ጋር በርግጥም ምቾት አለለ
@rehma5656
@rehma5656 5 ай бұрын
ሙቤ ደስ የሚለኝ በሄደበት ሁሉ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሲል ነው ስቶች ዩቱበሮች አሉ አልሀምዱሊላህ ለማለት የሚፈሩ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
ሙቤ እኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ጠክር ጎበዝ ቀሥ ብለህ ታገባለህ በሃላል ጏደኛ ( ፍቅረኛ ) በእሥልምና የለም በትክክል ሙቤ ከችግር ቡሃላ ደሥታለ ከጎንህ ነን በርታ
@hhfg1907
@hhfg1907 5 ай бұрын
ሙቤን. አይቸ. ነው. የመጣኹት. እግዚአብሔር ይጠብቃችኹ
@naymaa2843
@naymaa2843 5 ай бұрын
አረ ሙባ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ለእምነትህ ያለህ ደረጃ በጣም ደስ ይላል ከዚህ በበለጠ ጠንክረህ እንይህ በየ ሚዲያው ሙስሊም ሆነው የኣሏህን ስም ሳይጠሩ ሚያልፉ ብዙዎች ኣሉ ኣንተ ግን በርታ ሀላልህን ይወፍቅህ
@CharaMai
@CharaMai 5 ай бұрын
የጠያቂው ፈገግታ ደስሲል ማሻ አላ ሙቤ አብሽር ሁሉም አላህ ያለለታ ይሆናል ❤❤❤❤
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 5 ай бұрын
በቃ እነዝ ልጆች በሁድቤት መከተል ሆነ ሰራችን😢😮😮😮😂😂😂 ሙቤ እንወዳችዋለን❤🎉
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰✌️
@GiasBd-ft7so
@GiasBd-ft7so 5 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@HHjb-mt2xq
@HHjb-mt2xq 3 ай бұрын
😂😂😂 አዉነት😊
@user-uc5nd4kl5x
@user-uc5nd4kl5x 5 ай бұрын
ሙቢ ወላሂ የኔ ጎደኛ ነው እኔም አፉቅሬ አላውም ሲሉም እፈራለሁ😂😂😂😂😂
@promobile9759
@promobile9759 5 ай бұрын
ሙቤ የዋህወድማችን አላህይጠብቅህ
@dgfg8359
@dgfg8359 5 ай бұрын
እረ ይህልጅ አድ የጠፋ አጎት አለኝ ከሡጋ ይመሣሠላሉ እሱነዉ ሚመሥለዉ 😢😢😢😢😢 ከቡቻጀራ ነዉ
@YALtftawHelma
@YALtftawHelma 5 ай бұрын
እንዴ ከምርጦቼም በለይ ነንጂ በሁለት ና በሶስት ስልከችንኮነዉ ያምንከተተለቸዉ ሙቢ ሁለቹንም እነከብረቸለን ❤❤❤
@ErklYm
@ErklYm 5 ай бұрын
ውብዬ መልካም የኔ እግዚአብሔር ያሰብ ሁሉ ያሳካልክ ለጓደኛ ያለክ አመለካከት ፀባይቅ ፈጣሪ አይቀየረበትም ሰው እንዳንተ ዓይነት ሰው ያብዛልን
@user-ed6ok7kf7i
@user-ed6ok7kf7i 5 ай бұрын
ሙቢ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅክ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
የኔ ጀግና ሙብዬ
@tbaheru
@tbaheru 5 ай бұрын
ጠያቂው ፈገግታው ማሻ አላህ ደስ ይላል በርታ ወድሜ ሙብየም አይዞህ አላህ ያለ ለታ ትመጣለች
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:13
@user-gt7se9ul8s
@user-gt7se9ul8s 5 ай бұрын
ዋውሙቢ፣ሳቅህእራሱደስይላል፣አላሀምድልላ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 ай бұрын
​@@user-gt7se9ul8sደምሪኝ ማማየ🌷🌷🌷
@danodano5284
@danodano5284 4 ай бұрын
ሙቤ ማኛ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ካተ ብዙተምሬለሁ ኑርልን ❤❤❤❤❤
@MekyHussein
@MekyHussein 5 ай бұрын
ሙቢየ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ወድም ሙቢ ሱረቱል አሰር አሰታወሰከን አላህ በኸይር ያሰታውሰህ ያረብ በዚሁ ላሰታውሰህ ድንህን ተዠማር ዱኒያ አላፊ ነችነ
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 5 ай бұрын
ሱረቱል ሸረህ ነው ውደ ፈኢነማእ አልኡሥሪ ይሥራ ኢነማእ አልኡሥሪ ይስራ የሚለው በርግጥም ከችግር በኋላ ምችት አለ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 5 ай бұрын
@@user-sr4hd1ul8t ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ አላህ በኸይር ያሰታውሰሺ
@user-qp9mj7mi8y
@user-qp9mj7mi8y 5 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰው❤❤👍👍
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰው
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 5 ай бұрын
ሙብየ የዋህ ትክክል ከችግርቡሀላ ደስታ አለ
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 5 ай бұрын
በትክክል ከችግር በሆላ ምቾት አለ በአላህ ሚቢያችን በርታልን ጠያቂውም ተጠያቂው ማሻአላህ ናችሁ
@user-ou6bc3st2e
@user-ou6bc3st2e 5 ай бұрын
ሙቢን የኔንመልካም ወድም አይቸ እሩጨ ሥመጣ ተዴፍቸነበር የአብርሽ ቀኝ እጅእኮነህ❤❤❤❤❤
@halehale7257
@halehale7257 5 ай бұрын
ይገባዋል ሙቤ
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 5 ай бұрын
ሙባረክ ገልጾታን ያለውጊያ መማረክነውአለኮ የምር ምርጥ አገላለጽ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 ай бұрын
ማነው ሙቤን ኣይቶ ያማጣ 😊😅😂
@mdet1914
@mdet1914 5 ай бұрын
አንች ልጅ በሄድኩበት ቦታ ሁሉ አይሻለሁ 😂 በርች
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 ай бұрын
@@mdet1914ያታማታሽ ባሰቅ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
@@mdet1914 ሀሀሀሀ እኔም አያታለሁ
@ሰአደ
@ሰአደ 5 ай бұрын
ዎለህ እም በቡዙ ቦታሀ አያታለው
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 ай бұрын
@@ሰአደ እኔን ካያሽኝ ኣቺም ዙራታም ነሽ ማላት ነው ምክኛቱም ኣቺ ካልዞርሽ እኔን ኣታይኝም ነበር
@Nejat104
@Nejat104 5 ай бұрын
ፍቅር ማለት መተሳሰብ መተዛዘን ፍቅር ሀያል ነው ማንነትን እንጂበቁሳዊ ነገር የማይታለል መስዋት የሚያስከፍል ስለፍቅር ብዙ ማለት ይቻላል ነገር ግን ብዙ ጊዜ ፍቅር ችግሩ በተቃራኒ ሆኖ ይመጣል ሴቷ ስታፈቅር ወንዱ ላያፈቅር ይችላል እናም ፍቅር ከባድ ነው ያድለን ማለት ነው
@eyuentertainment
@eyuentertainment 5 ай бұрын
ፍቅርን በደንብ የገለፀ Unlimited Internet ይሞላለታል ላስታውሳችሁ..!! ሽልማቱን ሙቢ መርጦ ይሸልማል..👍
@Emnet865
@Emnet865 5 ай бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነዉ ክርስቶስን ስታስብ ፍቅርን ታዉቀዋለክ ለኛ ለሰዉ ልጆች የከፈለልን የደም ዋጋ እሱ ፍቅር ነዉ አንተም ለፍቅርክ ዋጋ መክፈል ነዉ 🎉🎉🎉🎉 ጥሩ አገላለፅ ከገለፅኩት በቅንነት you turban አስተዋዉቅልኝ❤❤❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 5 ай бұрын
ወላሂ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ኡሰታዝ ካሊድ ክብሩ ወላሂ እነም በጣምነዉ የምወደዉ ❤❤❤
@GkHc-zq7wkዙዙ
@GkHc-zq7wkዙዙ 5 ай бұрын
አላሀምዱሊላ እሥላም መሆን መታደልነው ለሀያሉጌታ ምሥጋና ይገባው
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
የትኘው ኡዝታዝ ነው አላወኩትም ወሎየው ነውዴ
@HahaBabba
@HahaBabba 5 ай бұрын
الحمد لله❤❤
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 ай бұрын
አልሐምዱሊላሕ 🎉🎉🎉🎉
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 ай бұрын
​@@HahaBabbaዉደ ሠብስክራይብ አርጊኝ
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 5 ай бұрын
ማሻአላ ለእምነትህ ያለህ ትእይት እፍፍፍ አላህ ምኞትህን ሁሉ ያሣካልክ ሙብሻ😍😍😍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:01
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 5 ай бұрын
,እኔ ሙቢ አይቼው ሰብስክራይብ አደረግሁክ በሰበቡ😅😅😅😅
@zaboraa32
@zaboraa32 5 ай бұрын
እኔም
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 5 ай бұрын
እኔም😂
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 5 ай бұрын
ሙቤየ የኔ አስተዋይ የኔ የዋህ ምርጥ ሰው❤
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 5 ай бұрын
ሙቤን አይቼ ነው የመጣውት ጥሩ ሰውነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@2-nl9dw
@2-nl9dw 5 ай бұрын
ዋው😂😂😂😂😂❤ሙቤ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ 😥👍👍👍👍👍👍👍👍መቶ እናስገባው ያዙ
@aishShagh
@aishShagh 2 ай бұрын
ኸረቡራዬንአጡልኝ💗💗💗
@user-uf1ye9hk6i
@user-uf1ye9hk6i 5 ай бұрын
ሙቤ መልከም ሰው ነው አለህ ይጨምርለት ቆንጆ ጥየቄህ ❤❤
@zekiyatube954
@zekiyatube954 5 ай бұрын
*ኢነመዓል ኡስሪ ዩስራ* (*በእርግጥም ከችግር በሗላ ምቾት አለ*) ወላሂ እኔም በጣም በከፋኝ በደከምኩ በትካዜ ውስጥ ምንግዜም ይሄን የቁርዓን አያ እና *ወበሽሪን ሷቢሪን* (*አብሽሩ እናንተ ሠብሮኖች*) የሚለው ሳስታውስና ስቀራው ልቤን ሙልት እረፍት ሰላምን ስፍን ያደርግልኛል ወለከል ሀምዱ ሽኩርክ ያረብ
@user-ks3cg8ci5b
@user-ks3cg8ci5b 5 ай бұрын
ሙቢየሚወድአሰኪ👍👍👍🥰🥰🥰
@user-fl6zc7pb8f
@user-fl6zc7pb8f 5 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰዉ ነህ❤❤❤
@jfjghfhf3221
@jfjghfhf3221 5 ай бұрын
አቤት ሙቤን ሳየው እዴት ሮጫ እደመጣሁ ❤❤❤
@meremamewld6781
@meremamewld6781 5 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰዉ አስተዋይ ቅን ብቻ ሁሉም ነገር ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሙቤ ቤተሰብ ደምሩኝ
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e 5 ай бұрын
ሙቤዬ የኔ የዋህ❤
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 5 ай бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነው ፍቅር ማለት ለአፍ በጣም ቀላል ነው ስትኖረው ከባድነው እውነተኛ ፍቅር መንም አይነት ቁሳቁስ አይፈልግም ፍቅር ትሩጉሙን የምታውቀው ስትኖረው ነው ስለፍቅር ከአወራክ አያልቅም ፍቅርለምታፈቅረው እራስክን እስከሞት እስከ መጨረሻው መኖር ማለት ነው በአጨሩ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ፍቅር አስተምሮና ❤❤❤❤❤
@user-qg4nf6yu3b
@user-qg4nf6yu3b 5 ай бұрын
እስኪ ሙቤን የሚወድ በላይክ ገለፁልኝ ❤❤❤❤❤❤
@user-up2wx2tb6k
@user-up2wx2tb6k 5 ай бұрын
ሙቤ የዋህ በዛአጋጣሚ ሠብ አርጌሀለሁ
@masti4595
@masti4595 5 ай бұрын
ሀይሚን እና ኤፊን
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 3 ай бұрын
ሙቤ መልሶቹ አጂብ ናቸው በርታ ወድማችን ❤
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 5 ай бұрын
ኢቅራ. ወይም አብብ ቁርአን ቅራ ሙቤ ❤❤❤❤
@user-bj9rx5hv6z
@user-bj9rx5hv6z 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በሀይማኖትህ ጥና ወንድሜ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:31
@user-jt5xy6mq3h
@user-jt5xy6mq3h 3 ай бұрын
[ፈኢነ መኣል ኡስሪ ዩስራ]❤ከችግር ቦሃለ በእርግጥም ደስታ አለ!!
@Tgst1212
@Tgst1212 5 ай бұрын
ግንኮ ሙቢ ፍቅር ይዞህ ያቃል ለዛም ከሃይሚጋ እኔ ከሱ ቡሃላ ነዉ እማዉቅህ ብየ ነዉ የኛ መልካም ወንድማችን🎉❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 5 ай бұрын
ይዞት ሳይሆን ወደ ሚዲያ የሚመጣበትን ዘደ ፈጥረው ነው
@user-uz9nj2zf2w
@user-uz9nj2zf2w 5 ай бұрын
ማነው ሙቢን አይቶየመጣእደኔ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 5 ай бұрын
ትክክል ነህ ሙቤ በርግጥም ከችግር በሀላ ምቾት አለ👍👍👍👍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:48
@user-td9tm2uy7r
@user-td9tm2uy7r 5 ай бұрын
እውነት ነው ላፈቀሩት ሰው መድከምምብቻ ሳይሆን መሞትም ከለበት ባፍቀርከው ስው ውስጥ ትሞትለት አለክ ትክክለኛ ፍቅር እድህነው
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ነክ ❤❤❤❤👍👍👍
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ነዉዴ
@user-xe8cn8tl4s
@user-xe8cn8tl4s 3 ай бұрын
የኔ ለሰዪ ወድም ሙቤን የሚወድ ማነው እደኔ❤❤❤
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 5 ай бұрын
ሞባዬ😂😂😂😂ፈታ የምታደርገን ነገርስ አላህ ከፍ ያለ ቦታ ላይ ያድርስህ❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 ай бұрын
እር ወይኔ እሚገርም ነው ፍቅር ማለት ያለውጊያ መማርክ እሚገርም ነው
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 5 ай бұрын
በጣምነዉ እሚገርመዉ
@fatimahsaeed5734
@fatimahsaeed5734 5 ай бұрын
@ያለዉጊያመማረክ ማለት ምንማለትነዉ የተነገረዉ አለገባኝም የመደም ቅመምች አሰረዱኝ
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 5 ай бұрын
እኔለራሱ ከምንም በላይ ገርሞኝ😂😂😂😂😂
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 ай бұрын
@@fatimahsaeed5734 በፍቅር መጠመድ ነው ማለት ድንገት ምንም ሳይደከም እሚማርክ ማለት ነው
@fatimahsaeed5734
@fatimahsaeed5734 5 ай бұрын
@@user-xc9xt4vp8s ሺክረን የኔልዩ
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c 5 ай бұрын
ፈኢነ ማአል ኡስሪ ዪስራ ኢነማአል ኡስሪ ዪስራ ለኔም መርሄነው ሀቂቃ ለኔ እደመርሄ ነው ትልቅ ጉልበቴነው
@user-st4wz8cx5q
@user-st4wz8cx5q 5 ай бұрын
😂😂😂ሙቤሞ
@comceilll6490
@comceilll6490 5 ай бұрын
እንዲህ ይናገራል ሙቤ አነጋገሩ ከባድ ነዉ ❤
@user-kd4vu2hr9m
@user-kd4vu2hr9m 5 ай бұрын
ሙቤ የዋህ ወንዲሜ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:09
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c 5 ай бұрын
ፍቅር እደውሻ ውሻማለት ያበላውሰው እማይረሳ የትም ደርስህ የትም ተጉዘህ ብትመጣ እማይረሳ ማለትነው የኔ አገላለፅ ላዳዱ ደግሞ እደሳሙና ሳሙና ማለት መጀመርያ ሽታው እሚያምር አረፋማ ነው ከዛልብስ ስታጥብበት የሚቆሽሽ ማለት ነው ከተመቻችው ላይክ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-gs1oj9vr6e
@user-gs1oj9vr6e 5 ай бұрын
Wadime eyu masha alah xeyaqeh xuru naw eyu mubi ewedachu halahu✅️✅️♥️♥️♥️👍👍👍👍
@user-yv3ip1to2j
@user-yv3ip1to2j 3 ай бұрын
አብርሽንና ሀይሚን ባድላይ አቅርባቸዉ❤❤❤❤❤
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 5 ай бұрын
እንማል ዩስሪ ዩስራ. በእርግጥም ከቺገር ቦሀላ መቼት አላ በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ur4te3sb9g
@user-ur4te3sb9g 5 ай бұрын
ፍቅር ማለት ለአፈቀርከዉ ሰዉ መስዋዕት መሆንነዉ ሙቢ እንዳለዉ ያለዉጊያ መማረክነዉ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TRaya-bi4tc
@TRaya-bi4tc Ай бұрын
ፍቅርና❤ፉፉን አቅርብልን❤ ደግሞጥያቄ ጠይቅልን
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 5 ай бұрын
ኢዩየ ደግሞ ፈገግታህ ደስ ይላል ወድሜ❤❤❤
@user-eu5ks1tr6r
@user-eu5ks1tr6r 5 ай бұрын
የጠያቂው ፈገግታ ደስ ይላል❤❤❤
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 5 ай бұрын
እረ ጠለፈኝ❤🎉
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 ай бұрын
​@@MeklitTube-vx6hqክክክክክክክ
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 5 ай бұрын
@@nunubintbaba እዉነት 🙈
@triop00tuei829
@triop00tuei829 5 ай бұрын
ማነዉ ይሄንንልጅ እንደኔ የሚያደንቀዉና የሚወደዉ
@user-dh5xv2dv5i
@user-dh5xv2dv5i 5 ай бұрын
Wow mubi masha alla ❤❤❤❤❤Ab &rutaye ቃሻእ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 3 ай бұрын
እዩደሰይላልሙቤምረጦሰዉነዉየዋህ❤❤እድኛፎ😂😂
@user-yw6dd3vg4f
@user-yw6dd3vg4f 5 ай бұрын
አብርሽና እሩታ ይቅረቡ
@user-ce5qo6lk9b
@user-ce5qo6lk9b 5 ай бұрын
ሙቤ ልዬ ነዉ አላህ ይጠብቅህ 🎉
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:32
@hsbsbbd77
@hsbsbbd77 5 ай бұрын
Fikire malate krase balaye lmitwedawe sawe masabi malate nawe❤❤❤❤
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 5 ай бұрын
ሙቢ ወዲማቺን በርታልን❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:46
@Zuzutube113
@Zuzutube113 3 ай бұрын
የምር ገዳይ ነው መልሱ ፍቅር ማለት ያለ ውጊያ መማርክ በትክክል
@mrabdula5342
@mrabdula5342 5 ай бұрын
የመዳም ቅመ ሞች ዳይ የሙቢን ቁጥር ፈልጉ 😂😂😂😂 ከለ ላቼሁ እኔ እሰጣ ችዋለዉ
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 5 ай бұрын
አንቺ የታማተሽ ክክክክክ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 5 ай бұрын
ሙቢ የቀየረ እኔንም ከመዳም ቤት አውጣኝ ያሀረብ😂😂😂😂😂😂😂
@MariyaAwal
@MariyaAwal 5 ай бұрын
ፍቅረ ማለት ሙቤ ማለት ነው ሙቤ ማለት ዳሞ ፍቅረ ማለት ነው 💖💖💖💖
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u 5 ай бұрын
ሰላምሠላም ሰላም አትበሉ አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ በሉ ሙቤ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MediomerMediomer-uk4tk
@MediomerMediomer-uk4tk 3 ай бұрын
ሀይሜ ከኤፍ አቅራብልን❤❤❤
@mariyammariyam-zs5lr
@mariyammariyam-zs5lr 4 ай бұрын
ፍቅርማለት ጥልቅዉቃነሥነዉ ቀላት የማይገልፀዉ
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 20 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
💦እህቴ ሰኘራይዝ አደረኩዋት❣️🥰😨
15:29
ታኩር ህዝቡን በሳቅ ጨረሰው 😂
5:36
FS MOVE ZONE
Рет қаралды 118 М.
🛑ለመጀመሪያ ጊዜ ኢፍጣር አዘጋጀው ለሙቢ ስጦታ ሰጠሁት🕌
31:27
ሮቤል የሰው ሱቅ ላይ ገብቶ ቀወጠው 😳🙆
14:47
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН