No video

ሙቢ አስለቀሰን . ብዙ ቀን እራሴን ላጠፋ ነበር አለ😭😭

  Рет қаралды 153,251

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 2 600
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 10 ай бұрын
ዛሬ ሙቤ ያስተላለፍዉ መልክት የተለየ ነዉ አብሽር ሙቤ ሁሉም ያልፍል የጋሽየ ልጆች ዘራችሁ ይባርክ ❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
አሚን
@kakajqj1215
@kakajqj1215 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abonshe9173
@abonshe9173 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ♥️♥️🙏🙏
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
amen(3)😍😍😍😍
@admaadma1906
@admaadma1906 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤💓💓💓
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 10 ай бұрын
ለይላን አላህ ነጃ ያውጣት ዱአ አድርጉ🎉
@SofiaSofia-pk8wq
@SofiaSofia-pk8wq 10 ай бұрын
ከለህ በሰለም ለነት ሀገረዋ የብቀት የረብ
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 10 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ነጃ ያዉጣት
@obsinetoromiya8269
@obsinetoromiya8269 10 ай бұрын
awo😢
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 10 ай бұрын
አሚን አላህ ነጃ ያውጣት
@Zabo-A3
@Zabo-A3 10 ай бұрын
Ishaa allah yaa rabb
@MohammedHassen-vu7bv
@MohammedHassen-vu7bv 7 ай бұрын
ሙቢ ምን ልበልህ ሣድግ እኔ ልክ እንዳተ ነበርኩ እንኳን ለፍቅር ለወሬ ራሡ የሚረዳኝ አልነበረም እና ትዝታየን ቀስቅሰህዋል አብሽር አላህ የዋሆችን ይፈትናል እና ታጋሽ ሁን
@Fatima-ij4lh
@Fatima-ij4lh Ай бұрын
አብሽር ውድምየ ሁሉም ለበጎነው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 ай бұрын
ልክ ነህ ሙቢ 🥰ገንዘብ እንዴት ማገኘት ይችላል የሚለው ነው የሚሰተመረን ሰው ማለት ጋሽዬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦች የድሮ ኢትዮጵያ በእናተ ነው ያገኘሁት
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 10 ай бұрын
በአረብ ሀገር የምት ኖሩ እህቶቼ አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ለእህታችን ለይላ በዱአ አትርሱአት
@user-zu5fy2zd2r
@user-zu5fy2zd2r 10 ай бұрын
አሚንያረብአላህካለችበትጭንቅይፈርጃትእህታችንለይላ
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 10 ай бұрын
አሜን
@madinashaker4471
@madinashaker4471 10 ай бұрын
Amiiiin❤
@madinashaker4471
@madinashaker4471 10 ай бұрын
Amiiiin❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏
@user-ms5wv2sp6g
@user-ms5wv2sp6g 10 ай бұрын
የኔ የዋህ ሙቤ ያሥለቀሰዉ እደኔ በላይክ
@user-pj9lo6vj3x
@user-pj9lo6vj3x 8 ай бұрын
😭😭😭😭ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@HahaBabba
@HahaBabba 7 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
​@@HahaBabba❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤👍
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e 7 ай бұрын
😢😢.😢😢😢😢😢
@user-ke8ui6xq3m
@user-ke8ui6xq3m 7 ай бұрын
ኧረ ወላሂ እንደኔ ያለቀሰ የለም ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 10 ай бұрын
መልካምነት እኮ ጥቁሙ ለራስ ነው ወላሂ 😍 ሙቤ የአብርሽ ቤተሰቦች ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ 🙏
@GenetShikur
@GenetShikur 2 ай бұрын
Ayizo.wodime♥️🙏♥️💙♥️💙♥️💙
@ZinetAbdu-kc9sy
@ZinetAbdu-kc9sy 7 ай бұрын
የነወንድም አንተአስበህለት ነው ግን ኡሱን ለማስደሰት እንኳን ተቀበለከው አንተም በጣም ጡሩ ወንድም ነህ ታምራላቹ አላህ ይጠብቃቹሁ
@gyfh9093
@gyfh9093 10 ай бұрын
ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉየርፋትእጀራ ይስጣችሁ እናተም ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 10 ай бұрын
አሚን❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
አሚን ያረብ 😔😔
@ida939
@ida939 10 ай бұрын
አሜን
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 10 ай бұрын
Amniiiiie
@hayat7487
@hayat7487 10 ай бұрын
አሚን❤
@user-uc5nd4kl5x
@user-uc5nd4kl5x 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ውሰጤን ነካኝ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቶ ሺ እናስገባው በናታችሁ
@user-bx2ut9zb4n
@user-bx2ut9zb4n 7 ай бұрын
እሽውዴ በነተቹ እነስገበው መቶሽይ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
በእናታችሆአይባልምእህቶች በፍጡራንአይማልም በአላህሱባሀነወታአላብቻነዉ መማልያለብን ።እናስገባዉ
@ZeynebaNurito-zh5qi
@ZeynebaNurito-zh5qi 7 ай бұрын
የኔ የዋህ ወንድሜ አብሽር ሁሉም ያልፋል ከነዚህ ወንድሞቼ አጥብቀያሳቸው አትለያቸው
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 6 ай бұрын
የኔ ሚስጊን አላህ ይፈትናል ግንከፈተና ወዲያ ምቼትአለ አልሀምዱሊላህ አሁንም አላህ ሀሳብህን ያሳካልህ ወሂ ታሳስናለህ አሁንም የሆነዉስጥህ ያለዉንጭቀት ሀሳብህን ያሳካልህ ሙሄ አይዞህ አብሽር አላህ ያጠክርህ አሁንም ወደፊትም❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@merlu1997
@merlu1997 10 ай бұрын
ሙቢ ሲያለቅስ እንዴት እንዳሳዘነኝ🥺🥺አብርሽ ላንተ ቃል የለኝም ከዚም በላይ ይገባሃል❤❤❤ ፍቅራቹን ያብዛው❤❤
@user-vg1sw3su3h
@user-vg1sw3su3h 10 ай бұрын
❤😂❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
አብርሽ ለአንተ ቃል የለኝም እንድሁም ለቤተሰቦች ጌታ ከፍ ያለ ነገር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GffJjj-fb3wk
@GffJjj-fb3wk 7 ай бұрын
አብሽር ሙቤ ወላሂ አስለቀሰከኝ😢😢 አላህ ያልታሰበዉን እርዝቅ ይስጥህ ያረብ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 8 ай бұрын
አብርሺ መልካምልጂ ለሙቤ ሁሌ ስለምታግዘው ከጎኑ ስለሆናችሁ ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤ ሙቤ አይዞህ ወድም ነገሌላቀነው ጎበዝነህ ትልቅደረጃትደርሳል❤❤
@zinetahned
@zinetahned 10 ай бұрын
አይዞን ያልፋል እኛ ለ9 አመት ለፍተን ሀገር ብንገባ እሚያስጠጋን ፈላጊ ነን ራሳችንን መቻል አልቻልንም ውድ ስደተኛ እህቶቼ የ እረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤
@add9654
@add9654 10 ай бұрын
አሚንንንንንያረብ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 8 ай бұрын
አሚንንን
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አሚንን
@user-gr2qw4tt8z
@user-gr2qw4tt8z 6 ай бұрын
እሜን የኔዋ
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ደምሩኝእስኪዉዱች
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
ስጦታ ተሰጣጡ ብለዋል አሉ የእኛ ውድ ነብይ ሠለላህ አለይሂ ወሰለም ውደታን ይጨምራል
@user-mm3jy7yl3e
@user-mm3jy7yl3e 10 ай бұрын
ሡአወ
@user-ib5gq7ru8w
@user-ib5gq7ru8w 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Zehra-xj2lz
@Zehra-xj2lz 10 ай бұрын
ሠለላህአለይሂ ወሠለም
@zuleyha6990
@zuleyha6990 10 ай бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሰለም
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 10 ай бұрын
Selw alhe wesleme
@f2660
@f2660 2 ай бұрын
አብሽር ያልፋል ወንዴሜ እና ደሞ ወንድማች አብረሽ ስጦታዉን ተቀበለዉ ስጦታ አይመለስም አነሰ ተብሎ ግግ ከቻልክ በሌላነገር አስደስተዉ አሚንን ለዱአክ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 ай бұрын
ውይ ሙቢ አጅቴን በላኸኝ😢😢 አብርሽ እንዳው ቅዱስ እግዚአብሔር ይህንልጂ እደምታሥደስተው ፈጣሪ ያሥደሥትህ ሙሉ ዘመንህን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ሙብዬ አይዞክ 😢😢😢😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን😢
@aminahossain2730
@aminahossain2730 10 ай бұрын
አሚንንንን😢😢😢😢
@moamna9019
@moamna9019 10 ай бұрын
አሚንያረብብ
@miftahitube12
@miftahitube12 10 ай бұрын
Amiiiin amiiiiin😢😢😢❤❤❤
@userautbe7047
@userautbe7047 10 ай бұрын
አሚን
@user-wr5sz3ih5i
@user-wr5sz3ih5i 8 ай бұрын
አሚሚሚንንንኖኖ🎉🎉
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 ай бұрын
ሙቤ አይዞን የማያልፍ ነገር የለም ሂወት በፈተና የተሞላች ናት ይሄ የብዞዎቻችን ታሪክ ነው😢😢😢
@user-zc3rm6yi8q
@user-zc3rm6yi8q 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 9 ай бұрын
የዋህነቱ ሲያሳዝን አብርሽ ለአንተ ያለውን ፍቅር ለመግለጽ ነው ደስ እንዲለው ተቀበለው እንደ እኔ አብርሽ ኤፍሬም ወንድምህ ቢሆንም ስጦታ ደስ የሚለው የተሰጠው ሰው ሲጠቀመው ነው ❤❤
@SahadaSaha-zi5jf
@SahadaSaha-zi5jf 2 ай бұрын
እዉነት
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 10 ай бұрын
እንዲ የሚዋደዱ የሚተሳሰቡ ሰዎች ማየት ኢትዮጵያዊነትን ያስናፍቃል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 10 ай бұрын
የኔ ጌታ በጣም የዋህ ይመስለኝ ነበር አስተዋይ ነው በእውነት በጣም ነው ልቤን የነካኝ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ዘራችሁን ይባርከው ወንድሞቼ❤❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 10 ай бұрын
በጣም ብዙ ችግር አለብን ግን ተስፉ አለን ነገ አዲስ ቀን ነው በማለት ሁሉም ነገር ያልፉን የምወዳችሁ በምክንያት ነው ውዶችየ ክበሩልኝ ❤❤❤
@kadijamohammedkedi9625
@kadijamohammedkedi9625 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@seada-rq7pm
@seada-rq7pm 10 ай бұрын
ሙቤ አሥተዋይ ልጅነው የዋህ ሩህሩህ መልካም ስለሆንክ ነው እነኝህን ቅን ልቦና ያላቸው ቤተሠብ ያገናኘህ አብርሽ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ ቅን ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@elsadubamo9948
@elsadubamo9948 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እኔ በጣም አለቀስኩ ሙቤ መልካም ሰው አይዞህ የሁላችንም ችግር ነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏 ❤❤❤❤❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 10 ай бұрын
ሙቢ ሁላችንም በችግር ውስጥ ነው እያለፍን ያለነው ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው ነገ አዲስ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው አይዞህ በርታ ጠንክር!!!
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 ай бұрын
አብሪሺ ሰጦታ ሲሰጥ በደሰታ ተቀበለዉና መልሰህ እሱን በሌላ ነገሪታሰደሰተዋለህ እቢ ሰትለዉ ይሰ ማዋል ተሪዳዉ ሙቤ የኔ ሚሰኪን አላህ እትልቅ ደሪጃ ያዲሪሰህ 😢😢😢
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 6 ай бұрын
ሙቤ እግዚአብሔር መልካም ብት ይድርስ አብሽ ጌታ ይባርካችሁ❤❤🎉🎉
@user-df2mm6cl3d
@user-df2mm6cl3d 8 ай бұрын
ሙቤ ምረጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ሁላቹሁም ምረጥ ኢትዮጵያው ናቹሁ
@zuriashkerala8149
@zuriashkerala8149 10 ай бұрын
የእኔ ጌታ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ላአንተ እና ለቤተስቦችህም እግዚአብሔር አምላክ ብድራአችሁን ይክፈላአችሁ አብርሽዬ ተባረክ 🙏🙏🙏
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
yegasheye lgoch zerachu ybarek beunet ❤❤❤❤❤❤የጋሽየ ልጆች ዘራቹሁ ይባረክ❤❤❤❤❤በእውነት😍😍😍😍😍
@yeshieseta
@yeshieseta 10 ай бұрын
ማነው እንዴ እኔ የሙቤን የዋህነት የሚወደው❤❤ እውነት አስለቀስከኝ ሙቤ የኔ የዋህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ❤❤❤
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 10 ай бұрын
እኔ ማርያምን ያሳዝነኛል😢😢😢😢❤❤❤❤
@kidist6317
@kidist6317 10 ай бұрын
ሰላም ነው ሙቢ፣ያለፍህበትን ከባድነው እግዚናቢር ለሁሉምምክናትኣለው፣አብርሽንየሰጠህበምክኛትነው ይወትይቀጥላልወደፊትነው፣በጣምደስብሎኛል፣ሰላምሁኑ።
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 6 ай бұрын
የጋሽየ ልጆች እኮ ትለያላቹሁ የኡነት❤ ክፉ አይንካቹሁ
@user-uv7fv3py7p
@user-uv7fv3py7p 10 ай бұрын
😢😢ሙቢየ አጀቴን በላሀዉ የዋህ ሰዉ ብዙግዜ ይጎዳል ግደሞ ለሱ አላህ ይቆምለታል❤❤❤ ያተ የዋህነት ነዉ መልካም ቤተሰብ ጋር እኔ አብርሽ ጋር ያገናኘህ ነገም አድስ ቀነዉ አይዞን እዎዳችሁለሁ
@Slame-Tkela
@Slame-Tkela 10 ай бұрын
አይ ዞን ሙቢዬ ሁሉ ያልፋል በርታ አብርሽዬ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@rhkrt598
@rhkrt598 10 ай бұрын
አብሸር ሙቤ
@samresamre612
@samresamre612 6 ай бұрын
አብርሽ ለናተ ቃል የለኝም ሙባዬ የኔ ሩሩህ አይኔ እስኪቀላ ነዉ ያለቀስኩት ከመዳም ኩሽና ወጣ ስል 😢
@wswit4692
@wswit4692 10 ай бұрын
የኔ የዋህ ሙቢየ በኡነት ትልቅ ትምህረት ነዉ ለኛ አብረሸየ ሁላቹሁም ፈጣሪ ይልባቹሁን ሃሳብ ያሳካላቹሁ እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ለንስሃ ሞት ያብቃን እወዳቹሁአለሁ❤❤❤❤
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 10 ай бұрын
ተመሰጋገኑ ሰሆችን ያለመሰገነ ፈጣሪውን አያመሰግንም የስጦታም ትንሽ የለውም መልካም ንግር አስተሳሰብም ስጦታ ነው ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ🎉
@user-uv7fv3py7p
@user-uv7fv3py7p 10 ай бұрын
😢😢 የምር ሁኔታችሁ አስለቀሰኝ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo 29 күн бұрын
የኔ አባት አብሽር ሙቢ በአላህ ተድፈ አይቆረጥም ከጡሪ ሰው ነው ከብርሽ ነው ፈጠር የግናኘህ🎉🎉🎉🎉🎉
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 8 ай бұрын
ሙቤ የኔየዋህ በርታ ወንድም ጎበዝ ማጣት ብዙነገርን ያሳያል ወላሂ አሁን ግን አልሀምዱሊላ ብለህ ኑር አላህ ሥበብ ፈጥሮልሀል ወንድሜ ይሄም ያልፍል እኮ ደሥይበለው አታመልሥበት ሥጦታውን አትመልሥበት አብርሺ
@user-ld3kz8nr1y
@user-ld3kz8nr1y 10 ай бұрын
ለብርሽ ቃል ዬለኝም ብቻ አለህ ከማለዉ ቤታሰቦቻህ አለህ ይጠብቀቻዉ ለታም የልታሰበ እንጄራ ይስጥህ ❤
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 10 ай бұрын
ጓደኝነታችሁን አላህ ያዝልቀው ሰው በጠፋበት ወቅት ሰው ሲገኝ ደስ ይላል😢
@Rrrr-nx3ii
@Rrrr-nx3ii 8 ай бұрын
ሁላችሁም አብሽራ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤
@SamsungA13-gp2jt
@SamsungA13-gp2jt 10 ай бұрын
አብርሽ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ የሙቢ ሂወት ከዚህም በላይ እደምትቀይርለት ተስፋ አለኝ
@hawwa301
@hawwa301 10 ай бұрын
አንተ መልካም ልጅ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለክ ኢንሻአሏህ የልጅ አዋቂ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 10 ай бұрын
ማጣትን የመሰለ አስከፊ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፋል😢😢😢
@qweas-hv6og
@qweas-hv6og 6 ай бұрын
ሙቢ የዋህ ነህ ከነአብርሀም እደቤተሰብ ሆነው ስላስደሰቱህ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤
@user-ft1gx8hk3d
@user-ft1gx8hk3d 10 ай бұрын
ሙቤ የተናገረውነገር እኔ ያለፍኩበት ነገር ነው😢😢😢😢 ❤❤🎉🎉
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 10 ай бұрын
አይዞክ ሙቢ ሰው ሁሉ ቡዙ ችግር ብዙ ስቃይ አሳልፈነው ትልቅ ደረጃ ሚደርሰው በዚህ አለም አድም ሰው ተመችቶት ደልቶት ትልቅ ደረጃ የደረሰ የለም ችግርና ስቃይ በሂወቱ የመጣ ፈተና አሳልፎነውጂ አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም 2:51
@hfem3901
@hfem3901 10 ай бұрын
አይዞህ ሙቤ ሁሉም ነገር ያልፍል አልሀምዱሊላህ አብርሸ ቤተሰቦች ሁሉም እባካችሁ እህቴ ለይላ ድምጽ እንሁን 😢😢
@user-fg2dc2yg3w
@user-fg2dc2yg3w 6 ай бұрын
ወይኔ ሙብዬ አንተን አይነቶቹን የብዘልን
@1ayuway1ayuway
@1ayuway1ayuway Ай бұрын
ሙቤ የኔ ውድ የዋህ አይዞን የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም ውዶቺዬ ሙቤን የምትወዱ 100k እናስገባው
@lassddf2180
@lassddf2180 10 ай бұрын
አብርሽ እደስምህ መልካም ሰው ነህ የኔ የዋህ ወንድም ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሙቢዬ ከዚህ የበለጠ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ደግሞም ትደርሳለህ አይዞህ የኔ ቅን ጋሽዬን የመሰለ አባት አብርሽን የመሰለ ወንድም አጊተሀል ❤❤❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 10 ай бұрын
እዉነት ነው እግዚአብሔር አንድ ሰውን ለመቀየር ከሳበው ሰዉ ይሰጣል አብረሸ ሰለ አንተ ጌታ ይመሰገን ምክንያቱም ለሙብ ሕዎይት ለመቀየር እግዚአብሔር አንተ ሰጠው ታባረኩ ሁላችሁም 🙏❤❤❤
@user-fg2dc2yg3w
@user-fg2dc2yg3w 6 ай бұрын
የሰውነት ጥግ አይተነል በነንተ ፍቅረቹህን የብዘው❤❤❤❤
@user-lg9fn2yf6l
@user-lg9fn2yf6l Ай бұрын
ሙቢዬ አስለቀሰኝ 😢ኡፍፍፍፍ አብርሽኮ መልካም ሰው ነህ ተባረእ
@etetewami9042
@etetewami9042 10 ай бұрын
🎉🎉 አብርሽ አንተ ቅን ደግ ልጅ ስለሆንክ።።ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት።።ለአንተም ለወንድምህ። ለመላ ቤተሰቦቻችሁ ይሁን።🎉🎉
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
አብርሽ የልጅ አዋቂ ከነ ቤተሰብክ እግዚአብሔር ሰላማችውን ያብዛው ተባረኩ የሙቤ እዚ መድረስ ምክንያት በመሆንክ ደስ ሊልክ ይገባል ትልቅ ደረጃ ድረስ ።ሙቤ አስተዋይ ❤❤❤👏👏👏
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 7 ай бұрын
አሏህ ይጨምርላችሁ ያዋዳችሁ ፍቅር ይሥጣችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁይብዛ ሙቤ የኔየዋህ የዋህነትህን አይቶ አሏህም መልካም ሠወች ሠቶሀል ወላሂ የአአብርሺ ትለያላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እድሜጤና ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@edanedan5896
@edanedan5896 Ай бұрын
አሜን ሙቢ አይዞህ ሁሉም አላፊነው 😢ልብ ይነካል ሁላችንም አሳልፈነዋል 😢😢😢
@user-xh5pf4dk1q
@user-xh5pf4dk1q 10 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ከአብርሽ ቴገናኝህ አላህ ይወዳሀል ምርጥ ቤተሰብ ናቸው❤❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 10 ай бұрын
እንኳንም አልሞክም የኔ ምስግን ዘር ለነጌ ቦታን እንዴ ምሰጣ የኛም ሕይወት እንዳዛ ነት መነቹም ብከፈም እራሰቹን ለማጥፈት አታስቡ እዳዘ ሕይወት አይቃጥልም አብርሽ በጠም ነው በባኩሌ ምያማሰግናው ኑርልን ሁሌም መልካም እማኛሌው ሙብን ሰው አርጋቹሃሌ ቤቴሰብ በሁሉ ጌታ ያክብራቹ ታባራኩ በማያቅ በራከት ገነ ከዚ በላይ ትለዎጣል ከጌታና ከአብርሽ ቤተሰብ ጋር መልካም ሰዎቹን እግዚአብሔር አሰልፎ ሰጥቶሀል አይዞ ሁሉም ነገር ያልፈል መያልፍ ነገር ዬለም ከጠባቃን ❤❤❤
@user-su9nd9xy4n
@user-su9nd9xy4n 10 ай бұрын
አብርሽ ትለያላችሁ ይሄ ሁሉ የትንቢ ውጤት ነው ጀግና ጀግናውን አፈለቀችው❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 2 ай бұрын
መባዬ የኔ የዋህ የጋሽዬ ልጆች የምትወዱ እስቲ ላይክ 👍👍👍
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 10 ай бұрын
የተጨነቀ ሁሉ አሏህ ፈረጃ ውን ቅርብ ያድርግለት ያረብ አያልቅብህምና 😢
@taibah2143
@taibah2143 10 ай бұрын
አሚንያረብ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 10 ай бұрын
አሚን
@MedinaFedlu
@MedinaFedlu 10 ай бұрын
አሚን
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ምርጥ ሰው ይስጠን እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ
@SelamawiTeju
@SelamawiTeju 7 ай бұрын
ሙቤ ቅን ሰው 🥺
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 10 ай бұрын
ሱጦታውን ተቀበለው ሱጦታ ፍቅር ይሰጣል አብሽር ወንድሜ አንተመልካም ሰው ነህ
@rahima1683
@rahima1683 10 ай бұрын
ተዉ ለኤፍሬም ሱጦታ የሰጠዉ የምትሉ❤❤❤
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 10 ай бұрын
ተስጠው እኮ
@zebibhagos1922
@zebibhagos1922 9 ай бұрын
Tesetow eko vdiow elke metrische rayew
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
ስጣኑ ለራሱ ታንቆ ይሙት የኔ ቱት ሙብየ የማያልፍ ቀንና የማያልፍ ለልት የለም አይዞህ ሁሉ ለመልካም ነው ሙብየ አስለቀስኝ ጌታን 😢😢
@user-kr6dq6ho2c
@user-kr6dq6ho2c 8 ай бұрын
የኔ ጌታ ሙቤዬ አይዞኝ የኔ ዉደ አባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BdJd-fy7fb
@BdJd-fy7fb 6 ай бұрын
አይ ይህ ሙቤ የሚባል ልጅ ንፁህነት ይለያል ግን ልዩ ሀገሩ ተወልዶ ያደገበት የት ነዉ ሹክ በሉኝ ማወቅ ፈልጌ ነዉ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
ሙቪዬ አይዞህ ካሁን በኋላ ከጎንህ ነን ብዙ እህትና ወንድም አግንተሃል ፡፡አብርሽዬ ተባረኩ
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 10 ай бұрын
ሙቤ አንተ የዋህ ነህ አብ ሽር ሁለም ነገር ያልፉል መልካም በተስን አግኝተሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯✅ እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ
@edaede8497
@edaede8497 8 ай бұрын
አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ የትንሽ ትልቅ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ek2ct6iw5e
@user-ek2ct6iw5e 7 ай бұрын
አይዝህ ወዲሜ እማያልፍየለም አለፈ ትልቅ ደረጃ ያዲርስህ የኒ የዋህ
@Aman-jh8rd
@Aman-jh8rd 10 ай бұрын
አይ ዞን ሙቢዬ ሁሉ የልፋል በርታ አብርሸዬ ፈጣሪ ይባርክህ😢😢😢😢
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 10 ай бұрын
ተባረኩ ሙቤም ከምታስበው በላይ ሁነህ እምናይህ ያርገን ወድሜ እነባርሽም ከጎኑሁናችሁ የበላይነት ስላሰማችሁት አላህ እናተንም ከክፋነገር ይጠብቃችሁ ❤ተባረኩ🌹
@lkitumuluye7857
@lkitumuluye7857 10 ай бұрын
የኔ ቅን ገራገር ድስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፈቅራችሁን ያበዛው❤
@user-ml4qo7zl5x
@user-ml4qo7zl5x 9 ай бұрын
አብሽር ሙባረክ የኔ ውድ ወንድም ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው እነዚህ ምርጥ ወንድም አላህ ሰጥቶታል ❤❤❤
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 10 ай бұрын
አይይ ክፉን ካልወጡት ደግግ አይገኝም ሙቤ በመቆየት ከመልካም ሠወች አጋጠመህ እናብርሽን አብሽር ሁሉም ያልፋል ሲያለቅስ እደኔ ያለቀሳችሁ👍
@luluneg4022
@luluneg4022 10 ай бұрын
አብራሀም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለንታ ቀል ዬለኝም😢😢😢❤❤
@madinachanel6313
@madinachanel6313 9 ай бұрын
እናተልጅች ወላሂ ምን አይነት ደግ ቤተሰብ ነውያሳደጋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ትልቅደረጃድረሱ
@helalsadet8155
@helalsadet8155 10 ай бұрын
😢😢😢💔♥️♥️አብሽር ሙቤ ሁሉም ያልፋል በዲንህም ጠንከአ በል ወንድሜ ትልቀሰ ደረጃ ትደረሳለህ አብሽር
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 ай бұрын
የጋሽየ ልጆች ከዚ በላይይገባችኋል በቃጥሩነታችሁ ለሰዉ ያላችሁ ክብርርር ሙብየ እነሱን ስታገኝ እድለኛ ነህ
@youtube3789
@youtube3789 10 ай бұрын
ሙቤ አንተ የዋህ ነህ አብሽር ሁሉም ነገር ያልፉል መልካም ቤተስን አግኝተሀል❤❤❤
@hunamamaye6748
@hunamamaye6748 Ай бұрын
ዬኒውድ ሙባራክ። እግዛቤሔር አሰብክበት ደረጃድርስህ እናብረም ደሞሙባቤስቦቻችሁ በጣም መልካም ናችሁ እግዛቢሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ😢😢😢😢😢
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i 2 ай бұрын
መወለድ ቋቋ ነዉ አሉ ፈቅራቺሁን ያብዛላችሁ ሰላማችሁ ይበዛ ❤❤❤❤❤❤
@hawaaragaw
@hawaaragaw 10 ай бұрын
አብርሽ ምርጥ ሠው ለኤፍሬም ሲሰጠው እንደኔ ደስ ያለው በላይክ
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 10 ай бұрын
የጋሽየን ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤ጋሽየን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አባቴን ነዉ የሚመስሉኝ እኔ አባቴ ሙቶብኛል አላህ ይራህመዉ ያረብ😢😢
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 9 ай бұрын
ሙቢ ደግ ልብ አለክ እግዚአብሔር ይባርክ አብርሽ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል።
@user-yj5gh7vc6n
@user-yj5gh7vc6n 8 ай бұрын
ሙቤ እግዚአብሔር ከዚሆ በላይ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከሀጢያት በስተቀር ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል ያልካቸው ቃላቶች አይዞህ ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው እማያልፍ የለም😢😢😢 አሜን ለኛም እግዚአብሔር ያልታሰበውን ደስታ ይስጠን😢😢
@monamona4720
@monamona4720 10 ай бұрын
የኔ ቅኖች አላህ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያርብ🤲🤲🤲🤲
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 10 ай бұрын
ዩቢ በዉነት ምርጥ ሰዉነዉ ሲያወራ አፉ እራሱ ጣፋጭ የሆነልጅ❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 10 ай бұрын
ጀግኖች የጋሼ ልጆች የተባረካችሁ ሁኑ❤ ሙቤ አብሽር ያለፈውን እያሰብክ እራስህን አትጉዳ የሄደው ሄዷል ለወደፊት እንዴት መቀየር አለብኝ ብለህ ጠንክረህ ስራ አይዞህ ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@user-is5zk6lc8w
@user-is5zk6lc8w 7 ай бұрын
የኔ የዋህ አላህ አለ ለሁሉም እሽአላህ ሙቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሮቤል በብሌን አዘነ።ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ።
21:15
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 14 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 20 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 340 М.
#abtube7318 የሺምግልናው ፕሮግራም
Hasian( ሀሲና(
Рет қаралды 49
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 110 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 20 МЛН