ሙሉቀን መለሰ የውሸት ቋት ነው ፤ ሃይማኖተኛ የሚለው ቃል አይመጥነውም - ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ | Sheger Times Media

  Рет қаралды 176,228

Sheger Times Media

Sheger Times Media

4 жыл бұрын

Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public applause. In realization of the need for online presence we have managed to come up with this channel to make it an ideal Sheger Times multimedia online platform where our timeless and much-loved contents will be featured.
Sheger Times Media operates with the conviction of only being partial to truth. We would like to affirm our commitment of undertaking our journalistic responsibility with passion and the professional integrity at best.
Stay tuned !
Facebook:- / shegertimesmag​
Instagram:- / shegertimesmedia​
Twitter:- / shegermedias​
Telegram:- t.me/shegertimesmedia​
Thank you for watching...

Пікірлер: 621
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ ተባረክ የእውነት ሰው ነህ። የጋዜጠኝነት ክብርን በአንተ አይነቱ ሰዎች ስለምናየው እናከብርሃለን። ❤
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 3 ай бұрын
በጣም ሃቀኛ ሰው ነዎት ደካማ ጎኑን ስህተት ያሉትን ሲጠቅሱ መነሻው ከህመሙ ሊሆን እንደሚችል መግለፆ በጣም ጥሩ ነው ጠንካራ ጎኑን አጉልተው ማውጣት
@marmar803
@marmar803 3 ай бұрын
ምናልባትስ ህመምተኛ መሆኑስ ቢሆን እንደዚያ አይነት ፀባይ የሰጠው ፤ አዕምሮም እኮ ይነካል ፤ ቤት ውስጥ መረሳቱ፤ ያንን የመሰለ ዝነኛ ሰው ፤ ህመምተኛ ሰው ሆኖ ዊልቸር ላይ ተቀምጦ አመታት ማሳለፍ ከባድ ነው በብቸኝነት ብዙም ነገር ሊያደርግ ይችላል!!!
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ሙሉቀን እንደ ህመሙ የሚወስደስዳቸው መዳኒቶች በሰውነቱ እንዲሁም በአእምሮ ላይ ብዙ ለውጥ ያመጣል የጸባይ መቀያየር ነገሮችን መርሳት የመሳሰሉትን ይሄ መታወቅ ይገባዋል
@mesrert123
@mesrert123 4 жыл бұрын
በተለይ ስኳሩ ቅይርይር ያረጋታል ብሏል ክበበዉ
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Thank you
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
እኮ 😁
@mengeshateshome9760
@mengeshateshome9760 3 ай бұрын
በዘመናችን ስለሰውመ ሆነ ስለሌላ ነገር ሲነገር ቃል ይመረጣል:: አንዲህ ያል አገላለጽ "የውሸት ቋት" ማለት የተናጋሪውን ስድነት - ብሎም ብልግና ነው የሚያሳየው::
@user-ni7zy5dl5w
@user-ni7zy5dl5w 4 жыл бұрын
ማንኛውም ነገር እንደዚህ በማስረጃ ሲቀርብ ያሳምናል። ሁለቱንም አላውቃቸውም ነገር ግን የሚናገረው እውነትንና ፍትሃዊ ነገርን እንደሆነ ይታያል። ደግሞም መልካም ነገሮቹንም ተናግሯል። የሙሉቀንን ስም ጥላሸት ለመቀባት ያደረገውን አባባል አላስተዋልኩኝም። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@tedrosskasshoun9867
@tedrosskasshoun9867 3 жыл бұрын
ተባረክ አቦ
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 3 ай бұрын
ግርማ ቁጩ ነው:: ዝም ብለህ ተቀመጥ
@Menelik27
@Menelik27 3 ай бұрын
​​@@girmawoldemariam7107ማንን ነው? ሙሉቀን የመጨረሻ ትዕቢተኛ ነው በጣም የሌላ ሰው ንቀት ያለበትም ሰው ነው።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 ай бұрын
ሙሉቀን መለሰ ዘፈኑ ነው እንጂ ባህሪው በጣም አስቸጋሪና አስቀያሚ ነው
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 4 жыл бұрын
ሕመሙ ነው ብዙ አመል እንዲኖረው ያረገው
@frommykitchen3973
@frommykitchen3973 4 жыл бұрын
We still love Muluye
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
ብዙ አስተያየትአነበብኩኝ አቤት ፍርድ አቤት ውሳኔ 🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️ """አቤቱ ጌታ ሆይ ፈትሸኝ እንዳልታበይ እርዳኝ በምሰማው ነገር እራሴን እንድመረምር አግዘኝ"""
@fissehabeneberu8571
@fissehabeneberu8571 4 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ እና ጨዋነት የሚታይበት አስተያየት ስለሰነዘረ ይህ ሰው ክብር ይገባዋል።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
ይህ ሰው የሚናገረው ትክክል ነው።
@user-fr1hy1bp4x
@user-fr1hy1bp4x 4 жыл бұрын
ሙሉቀን የዘላለም ህይወት መንገድም እውነትም የሆነውን ጌታ እየሱስን አግኝቶ ምርጫው አድርጎአል ። የረዳው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። ሁሉም እዚሁ ቀሪ ነው ምናለበት ይቅር ተባብላችሁ ብትተዉት
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
MARIAMEN Yekade Yekese lege ,...… gena ..
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 10 ай бұрын
Pente bet selemeta new Getan yagegnew..? Pente ye weshet. Ye genzeb dirijit New enji Haymanot aydelem...Pente Ta'ot new....demo kirstina simu min yadergletal ? Ere yehe gazetegna sayihon wesha new ...
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
4 አመት በፊት ነው ቪዲዮ
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
በቃል እንጂ፣ በተግባር ክክርስትናን ሳይኖር በማለፉ በጣም ያሳዝናል። ወንጌሉ እንዲህ ይላል:- “እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።” 1ኛ ቆሮ11፥1 ደግሞም በስራ ስለ መገለጥ ሲናገረ:- “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” ማቴ 5፥16
@honey48757
@honey48757 3 ай бұрын
Ay Pentewoch Enante Eko Yekerachu Melak Nen Bilachu Menager New 👌👌😅😅😅 Lela Yalalachut Minm Neger Yelem 😂😂😂😂 Kebatariwoch 🤮🤮🤮😂😂😂😂😂😂
@eheteagedei7204
@eheteagedei7204 4 жыл бұрын
ለመስደብና ለማዋረድ መፍጠናችን ዳኛ ፈራጅ መሆናችን እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልስን
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 3 ай бұрын
አቶ ግርማ በታመመ ሰው ነግደዋል መፅሔትዎ ሽያጯ በወቅቱ ከፍ ብሎ ይሆናል።ግን እያቃሰተ የሰጠውን ቃል ይዘው ዋሽቷል ምናምን ይላሉ ።ያሳፍራል ።ስለ ጥላሁንም ሆነ ስለ ሌላ የተናገረው ከጤና ማጣት ነው። ቢቆጣም ሕመሙና መድሐኒቶች ያስከተሉበት ተፅዕኖ መረዳት እንዴት አልቻሉም??
@woynishetyiftihuy5827
@woynishetyiftihuy5827 3 ай бұрын
We love you so so much ❤️ 💖 💗 💓 💜 ♥️ ❤️ 💖 💗 💓
@beckytamene9970
@beckytamene9970 4 ай бұрын
የዼንጤ ጤነኛ እምብዛም አላየሁም ከምወዳቸው ጓደኞቼ ጀምሮ ወሰድ መለስ እንደ ንፋስ፣ ገለባ ጋብቻ እንደ ገብስ!!!
@beckytamene9970
@beckytamene9970 4 ай бұрын
ይስተካከልልኝ !የሚለው ብቻ በሚለው ይየጋብቻ የሚለውe
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ትክክል ከኔም ጓደኞች ጀምሮ አስመሳይ ገለባ ናቸው።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 3 ай бұрын
ሟርተኞች የወንጌል አማኙን ውድቀት የምትመኙ ከሰው ተፈጥራችሁ ወንጌል አማኙን የምታጣጥሉና የምትንቁ ማስተዋልን ይስጣችሁ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስና ሰይጣን እየሱስ ሲባል የሚጮሁት ነገርስ 😁😁😁የቀና ብዙ ያወራል ዝም ብለህ ጠላህን ጠጣ እሱ ነው የሚያምርብህ ሰው ከማማቱ
@ET3453
@ET3453 3 ай бұрын
እውነት ነው ፤ አንድ ሰው ጴንጤ ከሆነ የአእምሮ ህመም ችግር አጋጥሞታል ማለት ነው። ጸሎት እያደረኩ ነው ብሎ እየደነሰ የሚያለቅስ ሰው እንዴት ጤነኛ ሊሆን ይችላል? የሆነው ሆኖ ሙሉቀን በሙዚቃው እጅግ የማደንቀው ሰው ነው።
@abaynehakalu6675
@abaynehakalu6675 2 ай бұрын
ቸዋቂ ሰዎችንስም በማጥፋት ክብር አይገኝም። በተቃራኒው የስም አጥፊውን ውርደትና ቅሌት ያሳያል።
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 4 жыл бұрын
ባይጋጩ መልካም ነበር ነገር ግን ሰውየው ባወጣው መጽሔት ክስ ከቀረበበት መልስ መስጠት ማማት አይደለም ። እውነትን መጋፈጥ አለብን ሰውየው በመረጃ ነው እያወራ ያለው እያወራ ያለው ተደብቆ አይደለም በግልፅ ነው ስለዚህ ማማት አይመስለኝም። ጥላሁንን አይችልም ማለት ግን ትንሽ አይከብድም ?
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
በጣም የሆነ ችግር ይለ ይመስላል ከዛ ከነበረበት ቦታው ሳያስበው ስለ ተቀየረ እምነቱን ቢወደውም ተቀባይነትን ባለማግኘቱ በዛም ቁጭትና ቅሬታ ያለ ይመስላል አለዛማ ብዙ መዝሙሮችን መስራት ይችል ነበር መስበክ ይችል ነበር ግን አልሆነም በውስጡ አፍኖ ይዞ ለዚህ በቃ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሁላችንንም ❤🙏✌️
@kassahunyimer416
@kassahunyimer416 4 жыл бұрын
He is sick please leave him alone
@MrAbesodo
@MrAbesodo 4 жыл бұрын
Then; he needs to be behave him self about his comments
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
Exactly!
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 3 ай бұрын
ወንድሜ ጋዜጠኛ ግርማ እናመሰግንሃለን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 ай бұрын
ስለምኑ ይሄ የትልቅ ቀላል ሚዲያላይ ወጥቶ ስጋውን ስለቦጨቀው ነው::
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 7 ай бұрын
ወዳጂ ኤቤኤሰ የነውረኞች የጋለሞቶች የነውረኞች ሰብሰብ ነው ወዳጂ ተወዉ
@abayassefa9622
@abayassefa9622 3 ай бұрын
Great Discussion ❤
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር እጅ የተያዘ ሰው ስም ማንሳት ምን ይባላል ነገ እናንተ ምን እንደምትሆኑ አቲውቁም ሰው ግብዝ ነው ከናንተ እሱ በእግዚአብሔር እጅ የተያዘው ይሻላል ነውር ነው
@mengestabbelayneh8472
@mengestabbelayneh8472 3 ай бұрын
ይህ ሰው መጀመርያ እሱ ጋ የሔደው ለጥቅም ነው በእውነት ለመናገር ጥሩ ዘፋኘ ነው ማንንም የኛን ዘፋኞች ይበልጣል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ጴንጤ ሆኖ በመደህየቱ ወጣቶች የሱን ዘፈን እየዘፈኑ ገንዘብ ማግኘታቸው ያናድደው ነበር።
@selamawit1111
@selamawit1111 4 жыл бұрын
OMG የታመመን ሰው ይህን ያህል ማማት አግባብ አይደለም ምክንያቱም ሊረሳ እንደሚችል መገንዘብ ያስፈልጋል ምነው እርሶ ትልቅ ሰው አይደሉ ይቅር ይበሎት ከእናንተ አይጠበቅም
@sofisofi4510
@sofisofi4510 4 жыл бұрын
ሃሜት አይደለም እውነታውን ነው እየገለፀው ያለው
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 4 жыл бұрын
አንቺ ደሞ የማን ነሽ ጠበቃ
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 3 ай бұрын
ቀሽም ዝም በይ ብዙ እንዳናወራ ዋ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ቪዲዮው ከአራት አመት በፊት የወጣ ነው ።
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 3 ай бұрын
ግርማ ሌባ ነው ቁጩ ነው::
@user-hj7zm1mf9l
@user-hj7zm1mf9l 4 жыл бұрын
ኧረ ጌታ ሆይ በቃ ትልቅ የሚባል ሰው ጠፋ አሁን አንተ እንዲ ቁጭ ብለህ ሰው መቦጨቅ ፅድቅ መስሎህ ነው?
@sarad925
@sarad925 4 жыл бұрын
Anu Simon አዎ እውነትህን ነው በአሁኑ ጊዜ ትልቅ ሻንጣ እንጂ ትልቅ ሰው የለም😁
@ahmedalraeeini2105
@ahmedalraeeini2105 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ሙሉቀን ከኢቢኤስ ጋር ያደረገውን አሳፋሪ ቃለምልልስ አድምጡ ፡ ፡ ከዚያ የራሳችሁን አስተያየት ስጡ። ግርማ ተገቢውን ምላሽ የሰጠ ይመስለኛል።
@fkadunegash628
@fkadunegash628 4 жыл бұрын
ምንድ ነው ሓመታ ሓመታ የምትሉት ምኑ ላይ ነው ይሕ ኣምታ የሚባለው የተቐረጽና የተጻፍ ነው የሚናገረው ያለው። ሰውይው የረሳው ኣንድ ነገር ኣለ አሱም ከመሃዪም መሓይም 3ኛ ክፍል ጋር አይሆነ የሚወያየው ረስቶታል ዘፍን ስለዘፈነ ከመሃይምነቱ ነጻ ኣያወጣውም ።
@mesfing3306
@mesfing3306 4 жыл бұрын
Correct he has temper please see voa interview. Regarding his song sang by Buzayew
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
Cause Bezayeh is a thief lol
@amanuelreda859
@amanuelreda859 3 ай бұрын
I would like to hear Girma Zegeye's reflection on the passing of Muluken Meles.
@tesfueyob9211
@tesfueyob9211 3 ай бұрын
Girma is not a nice guy. When you take a lot medication it changes the body chemistry. Give him a break !
@honey48757
@honey48757 3 ай бұрын
​@@tesfueyob9211ACTUALLY GIRMA WAS RIGHT 👌👌👌 MULUKEN HIMSELF SAID HE DOESN'T LIKE ETHIOPIA AND ETHIOPIANS! HE BETRAYED HIS ORIGINAL COUNTRY BECAUSE OF THE PENTE KOSTE RELIGION 👌👌👌
@tesfueyob9211
@tesfueyob9211 3 ай бұрын
@@honey48757 I work in Healthcare industry. Medication changes your personality. Once you start taking heavy drug medication , you are not the same person. That is what happened to Muluken Melese. At one time he was a super star and a good guy . I am just saying it from experience!!
@tesfueyob9211
@tesfueyob9211 3 ай бұрын
@@honey48757 I am not Ethiopian . If he doesn't like Ethiopians . We are in the same page. I am Eritrean !! Hahaha just kidding
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 4 жыл бұрын
Agelaletachewun Wededekut 👌👌👌
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 3 ай бұрын
Tilahun Gesese he has good parts bad parts no one else is perfect
@genetasefa8364
@genetasefa8364 3 ай бұрын
Totally 💯 No one ☝️ is perfect 👍
@eshetumeshesha7180
@eshetumeshesha7180 3 ай бұрын
"ሙሉቀን የአጎቱን ውሻ ከ50 አመት በኋላ ያስታውሳል፣ነገር ግን የክርስትና ስሙን አያውቅም" ያልከው፣ውሻው አሳዳጊው እደጅ ስታሳድረው አጠገቡ የሚያድር፣ፍቅር የሚሰጠው ስለነበር እንዴት ይርሳው? ሌላው የክርስትናን ስም የሚሰጥህ በአርባ ቀንህ ነው፣ወላጆች እንጂ ህጻኑ ምን አውቆ ነው? ጥላቻ ውጦሃል ፤ንሰሃ ግባ😢
@egusse9228
@egusse9228 4 жыл бұрын
I know Muluken personally that don’t deserve this kind of basking .We need to leave him alone since right now his life is in the hands of God He was the best artist who paved the way of richness of success to many artist .Finally it is his individual right to give option about any singer since everyone has different taste . Cast the first stone before you judge anyone . Muluken let God be with you at this bad time .
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 3 ай бұрын
Who are you Gimma ?to insults famous person the icon of music in Ethiopian History
@seadaseada2552
@seadaseada2552 4 жыл бұрын
ወዮዮዮዮ ሙሉቀንየ ከረፈደ የሚለውነ ዘፈኑን በጣም ነው የምወድለት አነጋገር ላይ ግን ቸግር አለበት አሞታል ብሎ ማለፍ ይሻላል
@truetrust8216
@truetrust8216 4 жыл бұрын
በመንፈስም በአቋምም በአረዳድም የወደቀ የተበሳቆለ የሚሄድበት መንገድ እና አስተሳሰቡን ነው የሆነው ሙሉቀን በአደባባይ ቡዛየውን ዘልፎታል እናቃለን ትክክል ነው ያልከው አቶ ግርማ
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 4 жыл бұрын
ሙሉቀን ታማሚ ነው ብለህ አትመጻደቅ የራስህን አለመያዝ እርግጠኛ አይደለህም።
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 4 жыл бұрын
I agree to much confidence him self
@samuelwondimu1811
@samuelwondimu1811 3 ай бұрын
ወንድሜ መልሱን መልሰኸዋል አንደኛ በጣም በሽተኛ ነበርና የተለያዩ መድሀኒቶች መውሰዱ የሆረሞን መዘበራረቅ ስለሚኖረው ትዕግስት ሊያሳጣው ይችላል፣ ሌላው ሲታከልበት ያደገበት መንገድ በትግል ነውና እልኸኛና አትንኩኝ ባይ ሊሆን ይችላል ሶስተኛ ሰፋ ያለ ዕውቀት ማለትም በንባብ የዳበረ ነበረው ለማለት ይከብዳል ወይም በተፈጥሮው ፊትለፊት ተናጋሪ እንጂ ዘዴኛ ላይሆን ይችላል። ነገር ግን በጥሪው እንደዘፋኝ ብቁ ሰው ነበር። ለማንኛውም ነብሱ በሰላም ትረፍ !!
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 3 ай бұрын
Tebarek Germa Tebarek Hulum Yeserawen Yachdal E.g Aychokulem .Abso Sele jenral Webetu.Germye Yesew tenesch Negn Anten lemawarat almtenem gen Selewnet Selehak edme Yesteh.
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
ሙሉቀንን እኔም በግል አውቀዋለሁ። እሱም ያውቀኛል። ካልከው ነገር ውስጥ እውነት ያልካቸው አሉ። ለምሳሌ በሌሎች ዘፋኞች ላይ አለ ያልከውን ስለራሱም ያለው ግምት እኔም ሲል ሰምቸዋለሁ። መብቱ ነው። አንተም maturity ህን አደንቃለሁ። በተለይ ሕመሙ በፀባዩ ላይ ሊኖረው ስለሚችለው ተፅዕኖ በማስተዋል መልክ መናገርህ ጥሩ ነው። ይዋሻል ያልከው ግን አልቀበለውም። ግን እየተናገርክ አይምሮዬ ውስጥ ሲመላለስ የነበረውን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። ቃለ ምልልሱ በዋናነት ባለቤቱ እሱ ነው። በዚህ ላይ የጤና ችግር አለበት አንተም ደጋግመህ ስትናገር ነበር። ታዲያ ከዚህ አኳያ ከመፅሄቱ ሽያጭ ገንዘብ ሰጥተኸዋል ወይ። ከሰጠኸው ስንት ፐርሰንት? ካልሰጠኸው ግን በህግም ሊያስጠይቅህ አይችልም ወይ?
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@mengestabbelayneh8472
@mengestabbelayneh8472 3 ай бұрын
በትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 3 ай бұрын
ሙሉቀንን ክፉ አይነት ሰው አድርገው አይፍረጁ ምክንያቱም ህመም እንዳለው ተናግረዋል ..የልቅ ስለ ፀባዩ የጤና ባለሙያዎች ማማከር ይሻላል
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 4 жыл бұрын
ብቃ ትልቅ ስው ጠፋ ማለት ነው ምንድነው መስዳዳብ
@tesfut2863
@tesfut2863 4 жыл бұрын
ሀሜት አትማ ስውየው በሌለበት ታላቅና ምትክ የሌለውን በጊዜው ድንቅ ድምፃዊ ለአንተ ሽቀጥ ስላልተስማማ አትቦጭቅ ሙሉ ቀን የመስለውን የመናገር እንደሌላው በሆዱ ስለማይዝ ና ልታጭበረብረው መንገድ አይስጥህም ጋዜጠኞውና ተናጋሪው ተቀናጅተው የቀረቡ ይመስላሉ
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
ምንም የቦጨቀ አይመስለኝም፤ ጋዜጠኛው ጨዋና በጣም ሚዛናዊ ሰው ሆኖ ነው ያገኘሁት።
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 4 жыл бұрын
Betekikekil.
@EthioMust
@EthioMust 4 жыл бұрын
አርባ ደቂቃ አንድ ሰው በማማት ትጨርሳላችሁ? ሀሜት እንደዚህ ይጥማል ለካ‼
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
ይሄ ዘመን ጉድ ነው የወሬ ዘመን
@mesrert123
@mesrert123 4 жыл бұрын
ይሄ ሀሜት አይለም
@yigo1010
@yigo1010 4 жыл бұрын
Kuch beleh eyadametek ayidel enda Kosovo fit
@beletabera8239
@beletabera8239 4 жыл бұрын
በጣም 😊😊😌
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 4 жыл бұрын
Seladamete new eko yeferedew saydemet endat ametenä were mehonun yawekal.
@nahusenaytades4928
@nahusenaytades4928 4 жыл бұрын
ዋው ጋዜጠኛ ግርማ ዘገዬ ዋው በጣም ነው የምንወድህ ።
@Holylove260
@Holylove260 2 жыл бұрын
Nahusenay Tades የጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ ወዳጅ ከሆንክ ምከረው ወዳጅ ማለት ዕውነትን በፍቅር የሚመክር ንው: በጣም ነውር ነውር ነው እጅግ ያሳፍራል:: ደሞስ በመፅሄቱ ላይ ብዙ መባል የሌለባቸው ከሰው የሚያጋጩ አሉባልታዎችን ምውጣት ወዳጄ ከሚባል ሰው ይጠበቃል?? ሙሉቀንን ዘፈኑን መዝሙሩን መልኩ በቲቪ እንጂ ጭራሽ አላውቀውም ግርማን ሥሙንም ሰምቻ አላውቅም እንደሰው ግን ልቤ አዝኗል በበሽታው ላይ ሌላ ህመም መጨመር ምንኛ ቂመኝነት ነው :: ምህረት ይብዛልን :
@Biniam-ss4os
@Biniam-ss4os 3 ай бұрын
Great
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Egzeyabher tibet aywedim !! ere Mikegna sew new abo !!!! Gin Egzeyabher yemarew !!!!
@ababab799subscribe
@ababab799subscribe 4 жыл бұрын
😂😂😂😍😍😂😂😍
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
ሙሉቀን ጥሩ ድምፅ እያለው በትምሕርቱ አለመግፋቱ በጣም ጎድቶታል።
@Gantana844
@Gantana844 4 жыл бұрын
Like u? hagha Jib !
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
@@Gantana844 ምነካህ እኔኮ ከ፫ኛ ክፍል በላይ ነኝ።
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 4 жыл бұрын
Temarn below endeze kemiatefut yesu. Alememar yeshalal.
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
Most Ethiopian artists are not educated. So, it dosen't mean nothing when it comes to artist Muluken too. It's better to talk to him personally instead of talking bad things about him in public. It's my opinion . No offence .
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 3 ай бұрын
​@yohann😂😂😂esgmedfu8100
@Channel-hl5mt
@Channel-hl5mt 3 жыл бұрын
አንተም ጥሩ ሰው ነህ:: ለዚህ በመነሳሳትህ:: ያነጋገርከው አርቲስት ግን በስራው ከነ ጥላሁን ገሰሰና ከነ መሃሙድ አህመድ ቢበልጥ እንጂ ያነሰ አይደለም:: ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ግንባር ቀደም የሆኑ ለዛ ያላቸውን እስካሁን ተወዳጅ የሆኑ ወደፊትም ቢሞትም ህያው የሆኑ የማይሰለቹ ጣዕም ያላቸውን ዜማዎች ያበረከተ ድምፃዊና ዜማ ግጥም ደራሲ ነው:: እንዴት እንዴት ሆኖ የነጥላሁንና መሃሙድ ዘፈኖች ከሱ ስራዎች ይነፃፀራል:: የሁሉንም ዘፈኖችን ሰምተናል:: የሙሉቀን ስራዎች አብዛኞቹ በሰው የተደረሱ ሳይሆን ከገጠር እየሰበሰበ እስተካክሎ ከመጣልና ከመረሳት ያዳነ የባህል ዜማዎችን ህይወት የዘራ ከአንጋፋዎች በላይ ስመ ጥር ሰው ነው:: ዘፈኖቹን እስቲ አድምጧቸው ሌላ ቢዘፍን የጣር ድምፅ እንጂ እንደሱ ድምፅ ቀጭን እና ውስጡ የቤዝ የውፍረት ንዝረት ያለው ያማረ ድምፅ ያለው ሃብታችን ነው:: ሰውየው ተገፍቷል:: ተዋርዷል:: ዲስ ሪስፔክት ተደርጏል:: ጊዜ የጣለው .. ምን ይሰብራል እንደሚባለው:: እኔ አርቲስት ነኝ:: የሁሉንም ዘፈን ሰምቻለሁ ሙሉቀን ያንተም ድካም ያንሰዋል:: ግን በበጎ ሃሳብህ በበኩሌ አመሰግንሃለው:: ማንም 2 ዘፈን ሰርቶ CNN ዘሎ ልግባ የሚል ስንቱ ነው:: አትሳሳት ሰውየው ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ባህል ከፍተኛ ውለታ የዋለ አርቲስታችን ነው:: ብስጩ ቁጡ ሙሆን ቡአለም ላይ ለታዋቂ ሰዎች የተለመደ ባህሪይ ነው:: ደንብ ነው:: ተው ተው ትልቅ ሰው መዝለፍ ጥሩ አይደለም:: እየናቁ መቅረብ አያግባባም:: ምንም ነገር ስለሱ ሲደረግ በፊርማ መሆን ነበረበት:: አርቲስቱን አልመጠንከውም:: ወረራ ይመስላል:: ለዕርዳታ ነው የሄድከው ? የሙዚቃ ስራው ሁሌም ይዋጋሃል:: ብልህ ከሆንክ ይሄን ዝባዝብኬ ታሪክህን ለጋዜጠኛው ለምነህ ከዩቱብ አስደልተው:: ሙሉቀን ባንተ አንደበት እይመዘንም:: ሙሉቁን ከሚነፍሰው ፖሉቲካ ጋር ያልነፈሰ ቅርስ ነው:: እነ ማይክልን ተመልከት:: አርቲስት እንዱዛ ነው:: ጥበበኛ ለመሆን ስጦታ እንጂ መማር አያስፈልህም:: ሙሉቀን በተፈጥሮ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ስጦታ ነው:: ለአሜሪካን የተሰጠ ሆኖ ቢሆን ለመፅሃፍህ ባላሰብከው ነበር:: የጮኸ ሁሉ ለመታወቅ ብሌ ከፖለቲካ ጋር የነፈሰ አርቲስት አይደለም በድምፁ በቅላፄው ከማንም ፈፅሞ የማይመሳሰል ፍቅርን ማንጎራጉር የሚችል ስራውን የማያውቅ ማንም እንዲጫነው የማይፈልግ ሃብታችን ነው:: ስም ለማጉደፍ ይመስላል ኡይጎድግም እንጂ:: ኮፒ የዘፈኑትንኮ የምታደንቅ ነህ:: የሙሉቀንን ዘፍኖ ማለው ስም የማያገኝ:: ሁሉም ኮፒ ሰሪዎቹ በሙሉቀን ተንተርሰው እንጂ በራስቸው አይደለም:: ሃሳቡን እንደወረደ ማቅረብ ነበረብህ:: በነፃነት ስራውን እድሜ ልኩን የሰራ ሰው በተራ ደራሲ ቃሉ ሲጨፈለቅበት ለፍቶ መና አደረከው:: የብዙአየሁ እድናቂ የማታውቀውን ሰው ሰው ቃለመጠይቅ ማድረግ ባታስበው ይሻልክ ነበር:: ኢንተርቪ ለማድረግ ቅድሚያ መዘጋጀት ነበረብህ:: የብዙአየሁን ሰምተህ ሙሉቀንን ኢንተርቪ ማድረግ የጤነኛ ሰው እይምሮ አይደለም:: የሙሉቀንን ዘፈኖች ከሸክላ ካሴት እድከ አበጋዝ ሲዲ ድረስ ማዳመጥ ነበረብህ:: ስራውን ሳታውቅ ቃለ መጠይቅ መጠጋትህ ለኔ ድፍረት ነው:: እሱም እጥፍቷል:: ከማያውቀው ስለሱ ድራዎች ጥናት ካልደሩገ ሰው ጋር ኢንቱርቪ መጀመሩ:: ለዛ ነው ሲበሳጭብህ የነበረው:: ያስጨረሰህም ይሄ እንዳይመጣበት ብሎ ይመስለኛል:: የፈራው አልቀረለትም:: ሳይጠየቅ በመታተሙ ፀባቹ ተጀመረ::
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 6 ай бұрын
ተባረክ ! ግርማን ጥሩ ሰው ነህ ካልከው ውጭ ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጠህው ግርማ ዘገየ ሀሜተኛና በቅናት የተለከፈ ሰው ነው ።
@tsenalefeteh7718
@tsenalefeteh7718 4 жыл бұрын
I never heard about the story of Muluken in the past but can say for sure that this man has no clue about professionalism.
@emesfinmesfin5732
@emesfinmesfin5732 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ይቅር ይበለን። ትልቁም ሰው፣ ትንሹም ሰው ነገር ፣ ጥላቻ ካለ ማውራት ሌላ አናውቅም?
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
ትክክል። ምን ሆነናል።
@TheNigist
@TheNigist 3 ай бұрын
በጣም የሚገርመዉ ምን ይጠቅማል ወይ ያስተምራል ይህ interview .
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው አንድ ዘፈን ከተዘፈነ ከ20 ዓመት በኃላ የህዝብ ይሆናል ማለት ዘፋኙ እኮ ለፍቶ ተጨንቆ ለፍቶ እንደ ልጁ የወለደው የጥበብ ልጁ ነው ።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
NO.....
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
የሚገርም ነው እኔ ይህ ቃለመጠይቅ የተሰጠው ሙሉቀን መለሰ ከሞተ በኃላ መስሎኝ በጣምምምም ተናድጂ ነበር ለምን አሁን ይህ ሁሉ ከሞተ በኃላ ብዬ አዝኜ ነበር ነገር ግን የተሰጠበትን ቀን ሳይ ከ4 አመት በፊት ነው የሚገርም ነው እኔ ሙሉቀን መለሰ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያኖችን እጠላለሁ ብሎ ተብሎ ስሰማ ጤነኛ እንዳልሆነ ተረድቼው ነበር አሁን ደግሞ በዚህ ቃለመጠይቅ ስሰማ ደግሞ ስለሌላው ነገር አይመለከተኝም ነገር ግን "ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ " ጥላቻ እንደነብረው ነው የተረዳሁት በእርግጥ አልፈርድበትም "የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ " እንደሚባለው ከመሞቱ በፊት በነበረበት ጴንጤ( መናፍቅ) ሲሄዱ ሁል ግዜ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አንቆሽሸው ነው የሚሄዱት የተለመደ ነው ለግዜው ይደሰታሉ ይጨፍራሉ ይነግዱበትና መጨረሻ ላይ ግን አሟሟታቸው የውሻ ሞት ይሆናል ነገር ግን የሙሉቀን መለሰ መናፍቅ ከሆነ በኃላ አልበላበትም ገንዘብ አላገኘበትም ከዛም ከዛም ሳይሆን ሞቱን ሰማን ምስኪን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
የዞረባቸው አስመሳይ ገለባ ስለሆኑ ኦርቶዶክስን በመጥላት ነው ሃይማኖት የሚቀይሩት። ሲጀመር ሌላውን በመጥላት የሚጀምር ስይጣንነት እንጂ ሃይማኖተኝነት አይደለም።
@hiwotgedamu414
@hiwotgedamu414 4 жыл бұрын
ጥላቻ የሚለውን ቃልዎትን አልወደድኩትም እኛ ብውስጣችን ማንንም አንጠላም
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 4 жыл бұрын
You are not Muluken
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 3 ай бұрын
እናንተ እነማን ናችሁ? ይሄ በየሚድያው ገንዘብ ገብቶልሀል እያሉ የሚያደክሙንን ነው ማንንም አንጠላም ያልከው?
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 4 жыл бұрын
ለናንተ ትርኪሚርኪ ወሬ ባክህ ጊዜ የለም።ሀገራችንን የወጠራት ችግር እንቅልፍ ነስቶናል።ለመተማማት ሀገር ሰላም ስትሆን ትደርሳላችሁ።
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@AbiguBerihun8634
@AbiguBerihun8634 3 ай бұрын
ምን ትሰራለህ እዚ ሰፈር ጥፋ
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
ሀሜትትትትትትትት ሀሜት 45 ደቂቃ ሙሉ ማፈሪያወች
@simegnfantahunwoldemariam9918
@simegnfantahunwoldemariam9918 3 ай бұрын
በጣም ሐሜተኛ እና ቀናተኛ ነዉ ያለመሠልጠን ይታይበታል ጠያቂዉም ያልበሰለ ነዉ
@braveheart8927
@braveheart8927 3 ай бұрын
ሀበሻ እውነቱ ሲነገረው አይወድም፣ ሙሉቀን legend ዘፋኝ ነው ምንም ጥያቄ የለውም። ነገር ግን ውሸታምነቱ በጣም የታወቀ ነው።
@sisayalema7017
@sisayalema7017 3 ай бұрын
እውነቱን መናገርህ። ከማስረጃ ጋር መልካም ነው ህመሙ ና መገለሉም የዘፋኙን ባህሪ እንደቀየረው ይመስላል
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 4 жыл бұрын
Sewyew leteteyekew mels new yesetew hamet almeselegnem.
@user-ze5dr9iw7u
@user-ze5dr9iw7u 4 жыл бұрын
ወይ KZfaq ስንቱን አሳየህኝ እድሜህ ይርዘም አንዳንዴም ይጠር 😜
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
አሜን 😂😂😂😂😂👍🏾
@sisayteshome5284
@sisayteshome5284 3 ай бұрын
በሰሙ ልትነግድ ነበር ነቃብህ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ጎጃሜ ነው ኮ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 3 ай бұрын
እርሶ ደግሞ የሴጣን ደቀመዝሙር ኖት
@kehaliwoldemariam258
@kehaliwoldemariam258 3 ай бұрын
አሳፋሪ ምን ማለት ነው?
@fissehahailleul2580
@fissehahailleul2580 3 жыл бұрын
እባካችሁ እስከመጨረሻው አድምጡትና መተቸት ካለባችሁ ትችቱ ስድብ ሳይሆ ገንቢ ቢሆን ይመረጣል::
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
ሙሉቀን፡ታላቄ፡ነው፡ክክክ፡እርሶስ፡አባባ፡ትንሹ
@user-vx5on9de1b
@user-vx5on9de1b 3 ай бұрын
አረ የሞተ ሰው ኢቲዮጵያዊ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ።
@sarasaraki465
@sarasaraki465 4 жыл бұрын
የትልቅ ቀላል ይህንን የሚያክል ስው ስው ይቦጭቃል
@morningmorning1191
@morningmorning1191 4 жыл бұрын
ተያቸው የልጆች ክፍል ጊዜ ነው
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 3 ай бұрын
ደነዝ ነገር ነሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 ай бұрын
ግርማ ዘገየየተባልክ ስው አንተ እራስህ የውሸት ቆአት ነህ::
@rfdos2152
@rfdos2152 11 ай бұрын
You said it wright Bro. Everyone wants to be journalist and owner of news media. Like Youni… Bench of refugees they want hold 🎤
@hilawieguale
@hilawieguale 4 жыл бұрын
እናንተ በግዜ ፣በአጋጣሚ ወይም በእውቀት ከወለል ጥቂት ከፍ ባለው መድፈክ ላይ የወጣችሁ ለመዝፈንም፣ለማስተማርም ፣ለመምራት፣ለመጠየቅም ለመ‘ጠየቅም ም በድምጽ ማጉሊያ ባህር የሆነው ህዝብጋ የምትደርሱ ሰዎች እባካችሁ ከአባቶቻችን የጽሞና ግዜን ተማሩ
@SelamYaregal-fn2sl
@SelamYaregal-fn2sl 3 ай бұрын
Gud new
@undermysaviour
@undermysaviour 4 жыл бұрын
እውነቱን ነው ሙሉቀን እያንዳንዱ ቅጽ ከመውጣቱ በፊት አንብቦ ተስማምቶ መፈረም፡ነበረበት። ህመሙ ደግሞ ብስጭት ይልክበታል ሃሳቡም አይሰበሰብም።
@poppina22
@poppina22 3 ай бұрын
ምን ይሰራለታል ወደ መንፈሳዊው አለም ሲገባ እኮ ወደኋላ መመልከት አያስፈልገውም
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 3 ай бұрын
Tkkl
@minishadinku8605
@minishadinku8605 4 жыл бұрын
Muluken is the best
@mengestabbelayneh8472
@mengestabbelayneh8472 3 ай бұрын
ከገባኘ ነገር ውሰጥ የመፅሔቱ ሸያጭ የተሰጠው አይመሥለኘም የሚያነጫንጨው እሱ ሊሆን ይችላል
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 жыл бұрын
ግርማ እባክህ ለማያቅህ ታጠን:: ሙሉቀን ያለምክንያት ስምህ ይጠራል ብዬ አላምንም:: የአንተን ቁጩነት ከጥንት ታሪክህ ጀምሬ ማዝረክረክ እችላለሁ:: በቃ ዝም በል
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 4 жыл бұрын
Please let me know.
@yohan7782
@yohan7782 4 жыл бұрын
@@kidestsimma1452 are you ready ?
@yohan7782
@yohan7782 4 жыл бұрын
@@nahusenaytades4928 wow ስትስፈው ከዛም ፖስት ሰታርገው ምን ተሰማህ የህንን ስድብ አዝናለሁ ወንድሜ አንዴት አንድዚህ ተብሎ የሳፋል
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 4 жыл бұрын
Thank u
@MiKi-ft6ge
@MiKi-ft6ge 4 жыл бұрын
weyeeeeeee angeten aresuge endezhe yehe agasese yehone sewye
@tsehayg.y3421
@tsehayg.y3421 2 ай бұрын
Bante afi ayteram muluken
@fatiyamuktat8668
@fatiyamuktat8668 4 жыл бұрын
Eysus qata new eysus hiywat enge himnot iydalam!
@honestygalor6748
@honestygalor6748 3 ай бұрын
Muluken Melese had a broken start into life having lost his mother at a very early age of five or six years from his own admission. Any shortcomings in his personality should be looked at with this context. The unfortunate thing he did was giving up on what brought him fame and love with the wider Ethiopian society. Protestant religion is a killer opiate for celebrated Ethiopian artists of which he is one.
@fgb2571
@fgb2571 4 жыл бұрын
I'm sure he's telling the truth about his interaction with Muluken...but i also think he disclosed too much about a private conversation he had with him. Sheger times - this is what we call a '2nd hand' interview!!
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 жыл бұрын
F GB that is un ethical .ይህ ቁጩ ነው
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 4 жыл бұрын
I eared all interview before with other journalist on voa this is second question and answer.
@solomondemessie2800
@solomondemessie2800 4 жыл бұрын
Cijemer ye musica ewuket yenureh mulekenen yemiyakele zefagne enekuan bezan seat zarim yemisetekakelewu zefagne yelem Mullken endza belo binegar ewunetun new ejeg sibeza musica awaki new betref tiru hamitegna ena endihum tiru dedeb
@BetsegawD
@BetsegawD 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ አልናፈቀችኝም በማለቱ ነው ብዙ የሚትሉት፣ ኢትዮጵያ ምን ደህና ነገር አላት የሚያስመካ? አታጓጓኝም
@Mythoughts455
@Mythoughts455 4 жыл бұрын
አቶ ግርማ ባለጌ ይመሰሉኛል።
@nahusenaytades4928
@nahusenaytades4928 4 жыл бұрын
ውሻ
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 3 ай бұрын
ሌባ ነው:: ቁጩ በሉ:: በደርግ ግዜም እንደዚሁ ሲያምታታ ነበር:: በሱ ቤት አልታወቀበትም::
@trusewayele1021
@trusewayele1021 3 ай бұрын
አኢትዮዽያ ካፈራቻቸዉ ክፉ ሰዉ ይህ ግርማ ሚባል ሰው ነው
@user-xl5op2tt7j
@user-xl5op2tt7j 4 жыл бұрын
ሙሉቀንን ግን ኢትዮጵያ እንዲሄድ የሚመክር የቅርብ ዘመድ ወይም ጓደኛ የለውም? ኢትዮጵያ ቢሄድ በእርግጠኛነት ገና ንፋሱ ሽው ሲልበት ይድናል።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
TEBELE…...
@mengestabbelayneh8472
@mengestabbelayneh8472 3 ай бұрын
መፅሔቱ ከተሸጠ ድርሻውን አግኘቷል አልተነገረም
@TK_1448
@TK_1448 4 жыл бұрын
Betekekel muluken yehe new that z truth
@kibret.m7933
@kibret.m7933 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ የትህትና ባህላችን በህመም የተረታ ሰውንና በተለይም የሞተ ሰውን በክፉ አናነሳም:: ድካሙን ወደጎን ትተን ደግ ነገሩን ነው የምናነሳው:: እርሰወ ግን አቶ ግርማ ምነው ከዚህ መልካም እሴት አፈንግጠው እራሱን መከላከል የማይችልን ሰው ላይ ሰይፍ መዘዙ::
@kehaliwoldemariam258
@kehaliwoldemariam258 3 ай бұрын
ኢንተርቪው የቆየ ነው።
@connieandyhun6613
@connieandyhun6613 4 жыл бұрын
ልክ ነው 20 አመት በፌት ካልፍርኒያ መቶ እኔ ከገብሪል እበልጣለው ብሎ ከዛ ብዋላ ውላችንም ቀረን
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 Жыл бұрын
Awo gebreal ye ezabher agelagay meleak new esu demo kirstos demun yafeseselet ye gezabher lig new.
@binyamaraya2448
@binyamaraya2448 4 жыл бұрын
Weshatam eskahun yet neberkie
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 7 ай бұрын
ሙሉቀን ከህዝብፉቅርና ከፉታ በራሱ የወረደ ግለሰብነው እሱምይሄው ዋጋውንሰጠው
@abykijana9803
@abykijana9803 3 ай бұрын
Yeferedebet sew new ezih sewuye gar yemidewulew mashAllah dimts qerats new sirawun yemiyawq balemuya sew new
@ramzifearon6611
@ramzifearon6611 4 жыл бұрын
Ere yihea sew tewut chiwachu new be hiwet tebedlo yalefe alemetadelm bzu yezih Alem yesga nro tidlt beteqlalaw yalhonelet be betam tiliq ena kebad tigist yalef bicheniga artist baletarik betibeb ena lyiu chilot sewoch bekelal lilaqequt yalchalu yetzta nigus, tewut yinrubet lezih trf yesiqayi hiwetu atichartut qemanioch, zerafiwoch xeliulet kechalachu sewyew ke hixaninetu yetegoda sew new, yihea Abat tewut beka bisasatm ketarikumna teanawm anxar iyiut yihe hulu ametat sheshachu ko !!! Mdre leaba hodamoch yechelema tibebachu yibkabeka 🐷🦂🏴‍☠️👌
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 жыл бұрын
mdera mhaybe bemen mizan nawe midya laye beqexta ltexeyqawe xeyaqia melse mesxate hamate yehona we ye Ethiopia hezbe bexame yasaznal comment yemisexawe amezazno sayhone based on the first comments I am tired to see thise type of comments please be your salf and think towis
@abdiahmed17
@abdiahmed17 4 жыл бұрын
ሸገር ቱዮብ
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 жыл бұрын
ገንዘቡን ክፍል የመፅሄቱን አታምታታ
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 3 ай бұрын
ምነው የሟች ወቃሽ አረጋቹ በጣም ብልግና ነው ተወ እንደ ሳምንት ይሙላወ ወይ ጉደ😢
@buruktawittekle1050
@buruktawittekle1050 Жыл бұрын
Bezih edmeh atwash
@teshomemulugeta3242
@teshomemulugeta3242 3 ай бұрын
ይህን ያህል መውቀስ ተገቢ አይደለም። የአንድ ሰው ንግግር የሚመስለው ያለፈበትን የኑሮ ሁኔታ የትምርት ደረጃ የጤንነት ሁኔታ ሌላም ሌላም.......
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
የሙሉቀን መለሰ አነጋጋሪ ቃለመጠይቅ | interview with Muluken Melese
23:58
Addis Mereja | አዲስ መረጃ
Рет қаралды 10 М.
Enchewawot:  Special Interview with Muluken Melesse - Part 1 of 4
13:50
ebstv worldwide
Рет қаралды 131 М.