ሙሉቀን መለሠ እና ቦብ ማርሊ በግዮን ሆቴል የምሽት ክበብ ይህን ጨበሪያም.... ዴቪድ ካሳ ካሌብ

  Рет қаралды 5,249

Nahoo TV

Nahoo TV

Ай бұрын

ሙሉቀን መለሠ እና ቦብ ማርሊ በግዮን ሆቴል የምሽት ክበብ ይህን ጨበሪያም.... ዴቪድ ካሳ ካሌብ
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi #miraf
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 35
@dawityifru3908
@dawityifru3908 Ай бұрын
ውድ ኤልያስ፣ የአንድ ዘመንና የአራዳ ልጆች የሚጋሩት ዕውቀት ተመሳሳይ መሆኑን የተረዳሁት ዴቪድ ከፃፈው በላይ የምታስታውሳቸው ብዙ ነገሮች በመኖራቸው በሚከተለዉ ዕትም ላይ ይካተታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ዴቪድ ይህን በመጻፉ በ60ዎቹ ያሳለፍነውን ታሪክ ወደኋላ እንድናይና ተተኪውም ትውልድ ታሪክ መስራት እንደሚችል ትምህርት የሚሰጥ ነው። ኤልያስ የአንተም ታሪክ እንጠብቃለን።
@deremet6392
@deremet6392 Ай бұрын
David was our Guitar God Father back in the days. Selam Seyoum was the other one! And of course Bibisha. David’s has a unique style of blending jazz guitar chords into Ethiopian music and he is an incredible musician. Always have in mind his guitar impro on Muluken’s Tizita song! Would like to thank him for that “Ear opening” guitar touch. Please ask him on how he learned all this stuff in time there was no internet or jazz guitar school. We should credit our pioneers of modern music. It goes to all the members of Ibex band and Dahlak Band. Thank again and am waiting for the second part. Also would like to know were we can get the book.🙏
@menasieweldemariam3406
@menasieweldemariam3406 Ай бұрын
ዋዉ የቦብ ማርሊ በአዲስ አበባ ቆይታ ታሪክ ይገርማል !
@Samson-ip9ci
@Samson-ip9ci Ай бұрын
It brought back good memories! Thank you David and Nahom TV.
@nataniya143
@nataniya143 29 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው እምጥበቀው
@user-ph4pw4pt5i
@user-ph4pw4pt5i 29 күн бұрын
ሃይ ኤልያስ ፕሮግራሞችህ ሁሉ በጣም ድንቅ ናቸው ስላቀረብክልን ክብር ይገባሃል አሁን የምጠይቅ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ከዚህ ባይገናኝም አንድ ፕሮግራም የኢሐፓውን ሮባን ስለሱ ብዙ መጽሀፍት ላይ ይጠቀሳልና ብትችል ብታቀርብልን ከልብ ዝቅ ብዬ እጠይቀሃለሁ
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Ай бұрын
ዴቪድ ካሳ የዋሊያስ ባንድ ጊታሪስት እኔ የማስታውሰው more recently ማለት አዲስ አበባ ወደመጨረሻ አካባቢ lion bar ከ express band ጋ 'here i am baby ' የሚል የ ub40's ሙዚቃ ጊታር ይዞ ሲጫወት አይቼዋለው
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
በአጋጣሚ ባሣዝነዉ "ሕግ" ሊማር መጥቶ ሕግ ትምሕርት ቤት ጎኔ ይቀመጥ ነበር ከፈለኝንም ዓለም በቃኝ ከነኤልያሥ ኑር ሠሙንጉሥ ኻብቴ ከሠተ....ሐይለሚካኤል ከማዘጋጃ .... የልዑል መኮንና የራሥ ዐስራተ ካሣ ልጆችና የነገደ ጎበዜ ዘመዳዘመዶች..ትንሽና ትልቅ ወንድም የእኽት ባል አለም በቃኝ ዩኒቨርሢቲ ነበር መማር ለሚሻ. እሸቱ የአርባምንጩ..ከምድረ እንግሊዝ
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Ай бұрын
ስለ ኢህአፓ የነበረው ግንዛቤ ግን ይገርማል እዛው እየኖረ ስለነ ባሳዝነውና ከፈለኝ በደንብ አለማወቁ ለዚያውም በዛን ጊዜ ይገርማል
@daniminneapolis
@daniminneapolis Ай бұрын
It was very interesting Noche kazanchize ✌️✌️🙏✌️
@frewzeru2809
@frewzeru2809 28 күн бұрын
ዛሬ በጣም ግሩም ፕሮግራም ነበር::
@tekleababera1965
@tekleababera1965 24 күн бұрын
Big respect 😂👌በጣም ደስ የ ሚ ል የ ደ ጉ ዘ መ ን ት ዝ ታ 👌👌
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Ай бұрын
ኤልያስ ዴቪድ ከልብ እናመሰግናለን ❤👌
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Ай бұрын
Uuuuu Elias.... Elias.. ራስህ ኢንተርቪው መደረግ ያስፈልግሀል !!
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Ай бұрын
አቶ ኤሊያስ በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ብዙ ነገሮችን እንደምታውቅ ያሰራጨው ታውቃል ግን ኢንተርቪው የምታረጋቸውን ሰዎች በደንብ አታናግርም በየመሀሉ እያቋረጥክ ብዙ ታወራለህ please please ይኼን ለመቸው ሞክር
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 28 күн бұрын
ብዙ ተመክሮ የሚሰማ ሰው አይደለም
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 28 күн бұрын
እንግዲህ ምን ማረግ ይቻላል ተመክሮ ተመክሮ ካልሰማ ወይ comment አያነብ ይሆናል
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 Ай бұрын
Memory is a golden chain
@user-mo7ol4rc3l
@user-mo7ol4rc3l Ай бұрын
Good memories ever end
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 28 күн бұрын
ኤልያስ እባክህ ብዙ ጣልቃ እየገባህ አታቋርጣቸው። ያውሩበት
@henocktadesse4362
@henocktadesse4362 29 күн бұрын
እኔስ የገረመኝ የኤልያስ ሙዚቃንና ሙዚቀኞችን ማወቅ ነው ‼️ እነ እርገጠው መድቤንና እነ ከፈለኝን አለፍ ካለም መኢሶን ምናምን ሲል ነበር የምሰማው
@BiniamBrhane-yy6ls
@BiniamBrhane-yy6ls Ай бұрын
ምን ነው. ጋዜጠኛው እኮ ጠቀለለው
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Ай бұрын
ከቀይሽብር የተረፍከው በእግዚኣብሔር መልካም ፈቃድ ነው። ስለጊዜው ሁኔታ በደንብ አለማወቅህ ይገርማል i think jollyjackism የሚባል ነገር ነበር በጊዜው
@BiniamBrhane-yy6ls
@BiniamBrhane-yy6ls Ай бұрын
አረ እንዴት አንዴት ነው ነገሩ. ብቻህን ኣውርተሕ የጊዜ ገደብ alen😂😂
@milkanebyou9158
@milkanebyou9158 Ай бұрын
Please let him talk so sad
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 28 күн бұрын
ኡኡኡኡ ኧረ ኤልያስ በጣም አስመረ ርከን ብዙ ጣልቃ ትገባለህ እንዴ ምነው ይናገሩበት
@samsongebru4945
@samsongebru4945 Ай бұрын
Elias ebakuh Zim bell ,awkalew lemalet naw?
@dd51199
@dd51199 Ай бұрын
አናግረው እንጅ ወይም ተቀያዩሩ
@bestrong1237
@bestrong1237 Ай бұрын
ጴንጤ መሆን የልጅነት ትዝታን ሁሉ መደምሰስ ነው እንዴ? የዛ የደጉ ዘመን ኑሮ ከዛሬው ጴንጤነት ሺህ ጊዜ ይበልጣል! ከዛሬው የ ''መዝሙር'' ዲስኮ የዚያ ዘመን ዘፈኖች በሞራል በትምህርታዊ ይዘታቸው እና በኤቲክስ ክብደታቸው እጅግ የበለጡ ናቸው!
@davidkaleb8029
@davidkaleb8029 29 күн бұрын
ይበልጣሉ ማለት እንኳን አይገባም፡ በምን? የሚለውን ጥያቄ ስለሚያስከትል፡ ወገኔ መልስ ካለህ፡ መልስህን ሰምቼ ሌላ ጥያቄም ስለምጨምር ተዘጋጅ።
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛው ወይ ተጠያቂ ሆነህ ቅረብ እንግዳ ጋብዘህ የስማሀውን ወይም ከምትጋብዘው እንግዳ ግንኙነት ያላቸውን ጠይቀህም ቃርመህ ትገባና ከእንግዳው በላይ አዋቂ ሆነህ ቀርበህ አድማጩ ተጋባዡን እንግዳ ታሪኩን ልምዱን ከባለቤቱ እንዳንስማ ያንተ ማብራሪያን መስማት ሆነብን እኛ ባለቤቱ ሲተርከው ነው መስማት የምንፈልገው አንተን ስሙኝ ከሆነ በእከሌ ምትክ እኔው ቀርቤ ልተርክላችሁ በልና እንግዳ አትጋብዝ እንተው አውራ እኛም ፕሮግራሙን መስማት እናቁም እባክህ ባለታሪኮቹ እንዲናገሩ ፍቀድላቸው አንተ ባለታሪኩ አይደለህምና ካጠፉሁ ይቅርታ ይህ የብዙ አድማጮችህ ጥያቄ ነው ኮሜቶችን አንብብ ምናልባት ኮሜንቶችን አታነብም ለዚህም መስልኝ እርማት ያላደረከው
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 28 күн бұрын
ትክክል ግን አይሰማም
@hiwotasfaw3754
@hiwotasfaw3754 Ай бұрын
ኤልያስ እንግዳህን እኮ ኣላናገር ኣልክው!! በንግግርህ ቀደም ቀደም እያልክ ከዴቪድ መስማት የነበረብንን ሳንሰማ ኣንተም ሳትጠይቀው ግዜኣችንን በከንቱ ኣላለፍክብን።
@dd51199
@dd51199 Ай бұрын
ባለታሪኩ ይናገር እንጅ
@dawityifru3908
@dawityifru3908 Ай бұрын
ውድ ኤልያስ፣ የአንድ ዘመንና የአራዳ ልጆች የሚጋሩት ዕውቀት ተመሳሳይ መሆኑን የተረዳሁት ዴቪድ ከፃፈው በላይ የምታስታውሳቸው ብዙ ነገሮች በመኖራቸው በሚከተለዉ ዕትም ላይ ይካተታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ዴቪድ ይህን በመጻፉ በ60ዎቹ ያሳለፍነውን ታሪክ ወደኋላ እንድናይና ተተኪውም ትውልድ ታሪክ መስራት እንደሚችል ትምህርት የሚሰጥ ነው። ኤልያስ የአንተም ታሪክ እንጠብቃለን።
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН