"ሙስሊም በመሆኔ ብቻ እንዲህ ሆንኩ ... "|| ክፍል -2

  Рет қаралды 24,733

Meskot Tube

Meskot Tube

13 күн бұрын

አያ የቁርዓን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ኢስላማዊ ስነምግባርን መርሁ በማድረግ የቂርዓት፣ የተርቢያ እና የቋንቋ ትምህርትን በተዋቀረ መልኩ ብቃት ባላቸው ኡስታዞች ለህፃናት፣ ለአዋቂዎች እና ለወላጆች በማሰናዳት ልዩ የክረምት ፕሮግራም አዘጋጅቶሎታል:: ልጅዎ በእረፍት ጊዜያቸው ዲናዊ እዉቀቶችን የሚቀስሙበትን አጋጣሚ እነሆ ብለናል።
በተጨማሪም ቤት ለቤት የቂርዓት አገልግሎት እንሰጣለን።
ባሉን ዉስን ቦታዎች ለመመዝገብ
በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
ለተጨማሪ መረጃ፡ በt.me/ayahquraniccenter ያናግሩን።
አልያም ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ኛ ህንፃ ላይ በአካል ያገኙናል።
.ኦንላይን ቂራዐትን ለመቀላቀል👇 chat.whatsapp.com/GwzCtPvhWOV...
•ኦንላይን ቋንቋን ለመቀላቀል 👇chat.whatsapp.com/HiHQDJlTGxc...
•ለልጆች እና ወላጆች ተርቢያ👉t.me/Ayahterbiya
ለማንኛዉም መረጃ በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::

Пікірлер: 110
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 11 күн бұрын
ላይክ ማድረግዎን አይርሱ ❤ ሀሳብ ካለዎት ደግሞ በቴሌግራም ያድርሱን ! 09 17 89 82 83 ! እናመሰግናለን ❤
@MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf
@MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf 11 күн бұрын
Isma keep going you did a great job jezakelahu keir if he you can contact me with burhan Addis
@mekiamekia459
@mekiamekia459 11 күн бұрын
የስ አንደኛ ነኝ የቡርሀን አድናቂዎች የት ናችሁ ❤❤
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 11 күн бұрын
አለን አለን❤
@zyeenatualej1513
@zyeenatualej1513 11 күн бұрын
የሚገርም እንቁ ወንድማችን
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 11 күн бұрын
አለንንንንየቡራሀን፣የሁም
@mekiamekia459
@mekiamekia459 11 күн бұрын
​@@zyeenatualej1513አላህ ይጠብቅልን ❤
@alazareatnafu3234
@alazareatnafu3234 8 күн бұрын
ዋው ቡርሃን እኔ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች ውስጥ በዕውቀቱ የማደንቀውና የማልጠግበው ብሰማው የማልሰለቸው ጀግና ልጅ ነው ልጁ የሙስሊም ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 7 күн бұрын
ማሻ አሏህ ማሜ አሏህ ይጨምርልህ የኔ የዘመኑ ጀግና ትልቅ ሰዉ አሏህ ይዉደድህ በርታልን እዉነት ነዉ ቴክኖሎጅ ባሪያ ነዉ አቦ አሏህ ያብዛችሁ የአንተ አይነቶቹን
@sefamekahussen6655
@sefamekahussen6655 10 күн бұрын
መሐመድ፣ አንተ ዓለማዊ እውቀት ከገባቸውና ስለእስልምና የተሻለ ግንዛቤ ካላቸው ጥቂት ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ስለሆነክ ስለእስላም ስታወራ ደስ ይላል፤ ያምርብሃል፡፡ ለአንተም እስልምና ክብርህ፣ የማንነት መገለጫህ ስለሆነ አክብረህ ያዘው፤ የበለጠ ከፍ ትላለህ - በአላህ ፈቃድ፡፡ እየጠፋ የነበረው የአላህ ባርያ በመመለሱ ደስ ብሎኛል፤ አልህምዱሊላህ፡፡ በእውቀትህ የበለጠ ህዝብህን የምትጠቅም ትሆን ዘንድ የአላህ ፈቃድ ይሁን፡፡ አሚን!
@MohamedDino-ul7rc
@MohamedDino-ul7rc 10 күн бұрын
ማሜ እንዳንተ አይነት ብዙ ያስፈልጉናል ማሻ አላህ
@user-fd9wy9yv5j
@user-fd9wy9yv5j 4 күн бұрын
ማሻአላህህህህህህህህ. .አላህ. ይጠብቅህህህህህህ .እድሜህ...ይረዘምምምም
@HamzaHabesha-uj2ps
@HamzaHabesha-uj2ps 4 күн бұрын
ለየት ያለ አንደበት long live
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 11 күн бұрын
ማሜ ማሻአሏህ ጥርቅቅ ያለ እዉቀት አለህ ምንም አልተነካ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ እንማራለን ካንተ ዋዉ አቅራቢዉ በጣም እናመሰግናለን ጀዛከሏህ ኸይር።
@osman7726
@osman7726 Күн бұрын
ማሻ አላህ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያረጋል እኔ ማሜን ሳዳምጠዉ ነዉ የበለጠ የሚገባኝ በርታ ወንድሜ ከንተ ብዙ ቁምነገር እንጠብቃለን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@asmamawahmed
@asmamawahmed 6 күн бұрын
መሰኮት በርቱልን እንደ ማሜ ያሉ ወንድሞችን ወደ ሚዲያ በማምጣታችሁ ልትመሰገኑ ይገባችሁዋል በርቱልን
@kedrnesru
@kedrnesru 5 күн бұрын
wend machin allah yakoyln❤❤❤
@yeshiroba2049
@yeshiroba2049 6 күн бұрын
ቡርሀን ትለያለህ wow ❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 7 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ማሜ ማሻ አላህ 💖💖😘😘
@betenegash5079
@betenegash5079 11 күн бұрын
አጂብ ውዶች በርቱልን አይ እውቀት መታደል እኮ ነው ያረብ አግዘን
@user-ls2qe9gl6l
@user-ls2qe9gl6l 6 күн бұрын
❤🎉🎉መሸአላህ
@fatimah9610
@fatimah9610 7 күн бұрын
Masha allhe jazklhe kayer
@seasea39
@seasea39 9 күн бұрын
በጣም የማደንቀዉ የማከብረዉ ሙሀመድ አሊ ቡርሀን
@NejatAhmed-ox2df
@NejatAhmed-ox2df 11 күн бұрын
እስኪ ዛሬ እንኳን ደረጃ ልያዝ በኮሜት ክክክ
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ደረጃ ስት ነሽ
@NejatAhmed-ox2df
@NejatAhmed-ox2df 10 күн бұрын
@@user-ip8db2do5d አራተኛ ነኝ መሰል ክክክክክክ
@noloshatube4922
@noloshatube4922 5 күн бұрын
ቆንጆ ቆይታ
@AbdurhimAa
@AbdurhimAa 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@oumersabir8480
@oumersabir8480 6 күн бұрын
በመስሪያ ቤታችን አስመሳዮች ብቻ ሁሌም ተሸላሚዎች ናቸው ።
@almehadigena7847
@almehadigena7847 5 күн бұрын
Allah awkat yechamirilih, ketimahin yesamirilih
@Ahmed.HajiMuhammed
@Ahmed.HajiMuhammed 8 күн бұрын
ለኔ ሀገራችን ካሉት ጥቂት ኦርጂናል አሣቢወች አንዱ ነዉ
@HabibaGurshaHiba-tt4pg
@HabibaGurshaHiba-tt4pg 8 күн бұрын
Betekekl yemasmesel zemen hulum
@AmetullaNesibu
@AmetullaNesibu 7 күн бұрын
ماشاءالله تبارك الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 11 күн бұрын
ከጭንቀትና ሀዘን ጀሊሉ ይጠብቀን ጀግና ነዉ ቡርሃን አሁን ላይ ጠፍቷል እያልኩ ነበር አላህ ይጠብቃቹ እንደዉ የድናችን ሬድዮ አዘጋጅ አቡበክር ይርጋ የት ጠፋ ??
@sawgnatube4917
@sawgnatube4917 11 күн бұрын
ይህ የእኔም ጥያቄ ነው
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 10 күн бұрын
አዋ ወላህ እኔም እያሰብኩ በዩቱብ ብያፈላልግም ልመጠ አልቻልኩም.
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 10 күн бұрын
እኔምእዬፈለኩትነው ግንታስሮልዱባይለምግንድምፅዬሚሆነውጠፋስለሱዬሚጠይቅዬለም ሚድያሁሉዝምምምምወድማችንናፈቀን ደናችእረሬድመቼምአረሳውሰያቀርብልን
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n 7 күн бұрын
ሳህ
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 11 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሰላ ማሌኩም ያጀመአ
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 6 күн бұрын
👌👌👌
@mamahikma5600
@mamahikma5600 11 күн бұрын
ፐ የዚህን ዘመን ስው አገላለፅ ሪጅኖ የበላው ስውነት!!!!!ዋውውውው!!!!!ሪጂኖ የበላው አንጎል!!!!! የበሠበሠ አንጎልና የበሠበሠ ስውነት!!!
@user-fd9wy9yv5j
@user-fd9wy9yv5j 4 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 11 күн бұрын
መሸ አላህ ወንድማችን የኛው አስተማሪ
@madinaandris775
@madinaandris775 11 күн бұрын
አህለን እንኳን መሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@DawedMohammed-ub2hu
@DawedMohammed-ub2hu 7 күн бұрын
@AyahQuranicandReligeousEducati
@AyahQuranicandReligeousEducati 10 күн бұрын
MashaAllah it's nice view Mame. Glad you invite mame, Ismael. keep up the good work.
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 10 күн бұрын
Thank you 🙏
@user-ot2ve8ug6b
@user-ot2ve8ug6b 9 күн бұрын
በርቱ ታድያ አነቃቂ አነቃቂ ነገር ይሁን
@mathewosfanta2083
@mathewosfanta2083 6 күн бұрын
Burahan is going to the revelation. Am not Muslim, but I followed the two parts of the show. Continue searching
@Fatuma-mg5ui
@Fatuma-mg5ui 10 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ አለኝታዎች
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n 11 күн бұрын
👏👏👏👍👍👍❤❤
@ahilamtube
@ahilamtube 6 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf
@MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf 11 күн бұрын
Esma betam Des blogal Allah ewnetun gils yargilin how can I contact burhan please I want to learn from him I am outside of my country he needs for books I could sent him what ever he needs I was asking for people that he needs
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 8 күн бұрын
Masha'allah ❤❤❤
@user-ts4jt8zy3n
@user-ts4jt8zy3n 11 күн бұрын
Masaalahe
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y 11 күн бұрын
አህለን
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 9 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቡርሀን አድስ ደጋግመህ ናልን ወላሂ የማይሰለች ነው ንግግርህ አይምሮን ይኮረኩማል አሁንላይ እኮ ማቴርያል አፉቃሪ ሁነናል እኮ
@HussenkemalHussenkemalali
@HussenkemalHussenkemalali 10 күн бұрын
Masha allah
@nejatmohamed4148
@nejatmohamed4148 11 күн бұрын
ዋውው❤ ምንም ቃል የለኝም ብቻ ትለያለህ ማሜ አላህ ከፍ ያርግህ እባክህ አትጥፋብን እስሚ እንደው ቀጣይም ቢኖረው. እንደ አስተያየት
@mubarekahmed2485
@mubarekahmed2485 9 күн бұрын
ቆንጆ ቆይታ ነበር ወድጀዋለሁ
@purpleheart3575
@purpleheart3575 10 күн бұрын
So intelligent, Barek Allah🙏💜
@Faayatube91
@Faayatube91 10 күн бұрын
shukran jzk burhan
@Aminnurhusen
@Aminnurhusen 11 күн бұрын
አላህ ይጨምርልክ ማሻላህ
@sbdre8435
@sbdre8435 10 күн бұрын
الله يبارك في علمك
@makiredi
@makiredi 10 күн бұрын
❤❤ በጣም ድንቅነህ ማሜ
@user-ji3hb6mb2h
@user-ji3hb6mb2h 10 күн бұрын
አጂብ ነው ወላሂ!!!❤❤❤
@saraendris4058
@saraendris4058 11 күн бұрын
ትክክክል አላህይጠብቅህ ያረብምጥገለፃ አጃኢብ
@HaifaaMohammad-vj4py
@HaifaaMohammad-vj4py 10 күн бұрын
Subahan allah❤❤
@shemsiyaadem1337
@shemsiyaadem1337 11 күн бұрын
Masha Allah
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 11 күн бұрын
❤❤❤
@kedirb2973
@kedirb2973 10 күн бұрын
ማሜ ግሩም ነዉ እናመሰገናለን
@MohammedZine-co7ev
@MohammedZine-co7ev 10 күн бұрын
My idol My inspiration long live mame gn yaw metshaf eyetechegerkubh new😢
@hanimvb25
@hanimvb25 11 күн бұрын
Excellent view
@jemalebrahim1129
@jemalebrahim1129 11 күн бұрын
MASHALAHE MASHALAHE JZKALAHE HAYER
@husseinhassen3628
@husseinhassen3628 10 күн бұрын
ወይ ጉድ!ለካ እንዲህ ነው ነገሩ? ማሜ ኑርልን
@ababared4732
@ababared4732 11 күн бұрын
MashAhlla this is really if life
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 11 күн бұрын
selam selam wedmoche
@shemsiyaadem1337
@shemsiyaadem1337 11 күн бұрын
Right
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 10 күн бұрын
❤❤❤ Mohammed ❤❤❤
@baherushekur5064
@baherushekur5064 9 күн бұрын
Burhan I always love your thoughts Let the Almighty helps you always ❤❤❤😂
@HawaAli-cu8kh
@HawaAli-cu8kh 11 күн бұрын
Waw burhan addis zemenu yegebah ewneten felagi mert ethiopawei muher
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 8 күн бұрын
ስሙን ለምድ ነዉ የቀየረዉ ያደናግረኛል ምን እደምል አላቅም
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@habibaha3139
@habibaha3139 11 күн бұрын
አህለን ማሻ አላህ 🎉🎉አንደኛ ነኝ
@LovelyBeachChairs-oo6ru
@LovelyBeachChairs-oo6ru 9 күн бұрын
ምናለ ሁሉም ሠዉ እራሡን ቢፈትሽ:: ኡመር ረ አ ኢማሙል ገዛሊ አላህ ይዘንላቸው በእውነት ሆነው አሥተምረውን አልፈዋል :: እኛስ ምን እሠራን ነው? ምንሥ ሠርተናል ለኢሥላም ለሐገር ምን አድርገናል? ሁላችንም እራሣችንን እፈትሽ ::
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 10 күн бұрын
Dear Isamel, I am totally impressed by the quality of ideas of the person you presented to us. Please keep up bringing people like Mohammed so that we learn new ideas. To be different from other podcasts, please present only guest with golden ideas.
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 10 күн бұрын
Thank you !
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 10 күн бұрын
እስማኤል ባራከ አላሁ ፊክ ወንድሜ .እሄ ወንድማችን ጠፍቶ ነበር .ንፍቅና ብሎ እሪፍ አላ.በግልፅ አጋላለፅ አራ ቢሬ አትጥፋ ታስፈልገናለ. ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ.
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 9 күн бұрын
ቡርሃን ጥቂቶች የተረዱት ግለሰብ ነው::
@user-vo7lr3ek2w
@user-vo7lr3ek2w 5 күн бұрын
Parte 3 entebkalen
@ZenzemAli
@ZenzemAli 9 күн бұрын
ሙሀመድእረዥምእድሜከጤናጋይህንግግርህትክክልአድምየተዛባየለዉምመምሰልያልከዉትክክልነዉአተሠዉእረዥምእድሜኡነትየሚናገረበጠፋበትወቅትመምሠልመምሠልመምሠልትክክል
@user-ry9fw7wy2i
@user-ry9fw7wy2i 9 күн бұрын
ወድም ኢስማኢል ጀዛከላህ ኼይር ወድማችን አላህ ይጨምርልት እውቀቱንም አላህ ጠቃሚ እውቀት ያድርግለት በድጋሚ ብትጓ ብዝልንም እጠብቃለን የሱም ቻይናል ካለው አስተዋውቀን ጀዛከላህ
@shemsiyaadem1337
@shemsiyaadem1337 11 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tewabuabebe3755
@tewabuabebe3755 11 күн бұрын
ማሜ የጻፈውን መጸሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ የት ይገኛል ?በጣም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጨምርልህ
@user-xy6bh9ex9h
@user-xy6bh9ex9h 11 күн бұрын
:ጃዕፈር መፅሐፍት መደብር እና ኢስላማዊ መጽሀፍት መደብር ይጠይቁ በዚህ ግዜ እስልምና በሀያኛዉ ክ/ዘመን የሚለዉን ብታነቡት ምርጫዬ ነዉ
@user-st7gn2hw6v
@user-st7gn2hw6v 9 күн бұрын
እስማኤል እስከ ክፍል አራት መስራት ትችል ነበር
@kemalkak1448
@kemalkak1448 9 күн бұрын
የመሀመድ አሊ ቡርሃንን ይህ ንግግሩን ስትሰማ፦ 1, ሙስሊም ያልሆነ ቅን አሰላሳይ ቅን ጥልቅ መረዳት ያለው 👉ሸሀዳ ይይዛል 2, በ 1:18:16 የሰአት ግዜ ቆይታ የአመታት ጊዜ ቆይታ መረዳትን ታገኛለህ 3, ደጋግሞ ሲሰማ የማይሰለችና የበለጠ የፍፍ መረዳትን ታተርፍለህ ***************** አሏህን ከሚገዙት ፣ በእውቀት የሚገዙት በላጭ ናቸው እንደሚባለው ፣አሏህን ይበልጥ ባወከው ቁጥር ይበልጥ እየፈራሀው ትሄዳለህ ፣የዬኒቨርሱ ፈጣሪ ጌታችን አሏህ ይድረስልን ፣መሀመድ አሊ ቡርሀን እድሜ ከጤና ከመረጋጋት ጋ አሏህ ይስጥህ ታስፈልገናለህ ወንድማችን🌴🌴🌴🍀🌿🌾
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 10 күн бұрын
😮😮😮😮
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 11 күн бұрын
ላይክክአርጉት እስኪ
@esayaszena
@esayaszena 11 күн бұрын
@Aman_Hanbali
@Aman_Hanbali 9 күн бұрын
My Advice for Muslim youth is please take knowledge from the people of knowledge. Specially Islamic knowledge, and They’re are called Ulamah!! This guy is just a naive philosopher He’s Ahlal kalam, imam shafi said the punishment for Ahlal kalam is to be blind folded and whipped in the market so that everybody can see and said to them these for the one who people change the deen of Allah. Philosophy and Quran is Completely different they don’t go along each other. Even Imam Gazali repented from philosophy and he Died holding sahih bukhari on his chest. I’m pretty sure all this so called Muslim philosopher looked into imam Gazali as a big figure. He even repented from Philosophy. Please go study the seerah and tareekh. No one from the three golden generation have such approaches to islam. Ufff! Imagine now this guy who can’t even tell you one Hadith with its full chain of narration came out here and corrupt the youth with this filthy mentality of philosophy. Islam doesn’t need philosophy it’s a very clear and straightforward religion. The Quran doesn’t need philosophy to understand it, Allah said he sent it with clear Arabic language. Like why doesn’t people who are nobody try to corrupt the Muslim youth.
@nejatmohamed4148
@nejatmohamed4148 11 күн бұрын
እስሚ ማሜን እንዴት ማግኘት እንችላለን ? ብታመቻችልን እባክህ ወይ ቁጥሩን ማግኘት ከቻልን
@user-qe2rk3uh5w
@user-qe2rk3uh5w 9 күн бұрын
ኢስላም እኮ አንተ ባልከው መልኩ በጥልቅ ማሰላሰልና በአላህ መመሪያ የመጣ የሰው ልጅ መተዳደሪያ ህግ ነው ታዲያ ሌላ ጥልቅ አሳብ ውስጥ ገብተን ሌላ መመሪያ መፍጠር ምን አስፈለገ? ብለህ ጠይቅለኝ እስኪ
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu 10 күн бұрын
ማሜ አንዳንድ ጠቃሚ ሃሳቦችን ያነሳል:: ነገር ግን ተስፋ መቁረጥ: አብሰርዲዝም: ኒሂሊዝም...ኤተየስት እንዳያደርጉት ስጋት አለኝ:: اهدنا الصراط المستقيم!
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 күн бұрын
ኢስማኤል የቡርሀን ባለቤት የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ናት አሉ!?እሱ ሙስሊም ሆኖ በቴዲ አፍሮ አባባል ነው ሚኖሩት እኔም በሀይማኖቴ አንቺም በሀይማኖትሽ በሚለው ነው?? ልጆቹስ በምርጫቸው የፈለጉት ሀይማኖት ይከተሉ በሚለው ነው???እስኪ ጠይቅልን ለቡርሀን ከይቅርታ ጋር የሚያስከፈ ከሆነ የጠየቁት ጥያቄ???
@yasirmisganaw6833
@yasirmisganaw6833 11 күн бұрын
እና ምን ችግር አለው?
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 10 күн бұрын
oh my Allah !what?😳እሄ ኮሜነት ይለያል😢
@MohammedAmin-nb3um
@MohammedAmin-nb3um 10 күн бұрын
ሳይፈቀድ አይቀርም ወንዱ ይችላል ሴት ወንድን ግን አትችልም
@Hay265
@Hay265 8 күн бұрын
Ere satataru atawru mistu nat ye ljun sm aymen bla yawetachelet ene eyasebkubet new sil ene ustaz yasin atkeyrewm yalut haymanotuwan alakm christian bton gn aymen tlewalech bye alasbm abronet be remedanen eyut burhan yekerebebetn
@SufiyanHussien
@SufiyanHussien 11 күн бұрын
ጠራዝ ነጠቅ እውቀት😂
"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1
48:53
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 203 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 20 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 2,4 МЛН
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,4 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 89 МЛН
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 5 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 9 МЛН