ሙስሊሞች ታድላቹ ፣ ይድረስ ለነጃት፣ ጀርመን ላይ ቱርኮች ቀወጡት፣ የስድብ ሱስ| Anun Reaction

  Рет қаралды 12,824

Anun_Reaction

Anun_Reaction

Ай бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይህ ኢስላሚክ ሪአክሽን ሺዲዮ የሚለቀቅበት የቁም ነገር ቤት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጋብዛለን ። ስለመጣቹ እናመሰግናለን ።
ሙስሊሞች ታድላቹ ፣ ይድረስ ለነጃት፣ ጀርመን ላይ ቱርኮች ቀወጡት፣ የስድብ ሱስ| Anun Reaction
#Anun_Reaction #አኑን_ሪአክሽን #anun_reaction

Пікірлер: 125
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction Ай бұрын
እኔ ላይክ አድሬጊያለው እናንተስ ?
@Ahm-zd9sx
@Ahm-zd9sx Ай бұрын
ያውምአደኛነኝ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
እኔሁለተኛዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su Ай бұрын
ሶስተኛነኝ እኔ​@@user-he8tw5de4d
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
እኔም አድርጌያለዉ
@ZeyinebAyalew
@ZeyinebAyalew Ай бұрын
እኔም
@user-ki5bp2ji9e
@user-ki5bp2ji9e Ай бұрын
ያረብ ያአሏህ ያከሪም መጨረሻችንን አሳምርልን
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Ай бұрын
ሀቅን ከመራሀኝ በሀላ አታጥምመኝ ያረብ ካቲማየን አተ አሳምርልኝ🎉ብዙ ምለዉ ነበረ ነገርግን የኛ ዉድ ነብይ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋልና ዝም ልበል ሰለላሁአለይሂወሰለም🎉
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም✅
@user-ok1om1il1v
@user-ok1om1il1v Ай бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatuma6752
@fatuma6752 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ኒኢመተል ኢስላም አልሀምዱሊላህ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላኒመተልኢስላም መጨረሻችንንያሳምርልን በጀነትይሰብስበን
@user-em9ez1nk2r
@user-em9ez1nk2r Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝጌታ
@alinaalina212
@alinaalina212 Ай бұрын
ማንም አልሠደባትም ከበፊቱም ጀምሮ እናትን ሥትሣዴብ ላይቭ ላይ ገብታ ብልግና ሥትናገር ነበር እና አላሕ መጨርሻችንን ያሣምርልን የቱንም ያክል ሠው ቢሠድባት እምነቷን አትቀይርም አትደራደርም ነበር
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 Ай бұрын
እኔስ ወላሂ ኮመታተሮች እራሱ ጨፍን አዋቂነኝባይነታቸው ግርም ይለኛል እነሱ በፃፉት ምክንያት ሰውን ቢጎዱ ያልሆነነገር ቢያሳስቱ እደሚጠየቁበት ምንም አያስቡም መልካም ንግግር ሰደቃነው ብለዋል የኛውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
ሲጀመር ኮሜንት ያደረገ ሁሉ ሙሰሊም አደለም በቪዲዬ ወጥተዉ የሰደቧት ሙሰሊሞችን ትዉቀሰ እንጂ ኮሜንት ላይ ማን ሙሰሊም ማን ክርሰቲያ ብለን መለየት አንችልም ካፊሮችም ቢሆን ተመሳሰለዉ ሊሰድቧት ይችላሉ። ብቻ ፉትና ከመሆን አላህ ይጠብቀን ቲክ ታክ የለኝም እንዲኖረኝም አልፈልግም።
@hayati559
@hayati559 Ай бұрын
አላህ ሂዳ ይስጣት ያረብ ስድብ አጥንት ይሰብራል አትሳደቡ ቅመሞች
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks Ай бұрын
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ ነን ብዙ ጊዜዝም ያለ ነጃ ወጣ ብዉል ሀቢብ ሙሀመድ ዝምታዬ ወርቅ ነው ያረብ ብሰድብኝ ዝም አልሰደብም አልሃምዱሊላህ ማንም አልሰደብ_
@SmilingBlackberries-tq4ks
@SmilingBlackberries-tq4ks Ай бұрын
ሱብሃን አሏህ እርግባ አላሁ አክበር
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su Ай бұрын
ዋሊይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን አንዋር ዛሪአንደኛነኝ የመዳም ቅመሞችን ተቋጣጥሪያችሇለሁ ላይክ ግጩኝ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
እኛንእረግጠሽነውአደኛየሆሽው ክክክ
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su Ай бұрын
@@user-he8tw5de4d ምናለ ዛሪተሳክቶልኝ ብኮምት ብቀሩስ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
@@AminatHusen-rg5su ሀቢብቲበቃዛሬአችነሽአንደኛ የኔውድእህት
@user-eb9hj8qj1n
@user-eb9hj8qj1n Ай бұрын
الحمد لله يارب حسبان الله نعم الوكيل
@user-ui1qf7eu9y
@user-ui1qf7eu9y Ай бұрын
Masha allah
@user-sr5cb6tj1h
@user-sr5cb6tj1h Ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ አለኒአመተል እስላም ማሻአላህ በርታ ወዲሜ
@user-ui1qf7eu9y
@user-ui1qf7eu9y Ай бұрын
Masha allqh
@zeituna9804
@zeituna9804 Ай бұрын
Allahu Akbar
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የምትስደቡ ሰውቺ አላህ ሂዳውን ይስጣቺሁ በስድብ የሰው ልጅ ከጥፋት አይመለስም
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Ай бұрын
አጂብ እስልምናየ ከፍበልልኝ
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
አስተያየት ልስጥ ሙስሊም ዋዉ አይልም አድ ነገር ካስደስተህ ማሻአላሀ በል የኔ ውድም
@f7_o7
@f7_o7 Ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ አላኒእመተል ኢስላም
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ❤️❤️❤️❤️✨
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
አላህ ሂዲያዉን ዪስጣችሁ ወገኖቸ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c Ай бұрын
ቀላል ላይክ😂👍✅
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Ай бұрын
ማሻላህ የሙስሊም መተዛዘን ለሌሎችም አርአያ ነው ዋው
@user-uu4nx7vh7e
@user-uu4nx7vh7e Ай бұрын
Ayizosh ihte allah yiketelish
@alamoalam1458
@alamoalam1458 Ай бұрын
آمين آمين آمين آمين
@AabaAhu
@AabaAhu Ай бұрын
ለነጀትም ለኝም አለህ ይዘንልን ያረብ እስልምና ላይ እንደፈፀርከን እስልምና ላይ ግደለን ።❤❤በፈቅር ምንጠብቀው የማይቀሬ ሞት።
@user-bd9oz6fz9l
@user-bd9oz6fz9l Ай бұрын
የሰው ልጅ በምላሱ ነው የሚቀጣው እንደገና ሻሀዳ ማድረግ አለባት 😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቀን
@user-cb1fj8ps2r
@user-cb1fj8ps2r Ай бұрын
አልኸምዱሉላህ። አለኒእመተል ኢሰላም
@user-xh7tl2yk7j
@user-xh7tl2yk7j Ай бұрын
መሸአላህ የቀረበልን በጣም አስተማሪነዉ መሸአላህ በርታ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
አሚን ያረብ ይጨምርልን ያረብ ውይ እንደ ሀፈዘው ባለታሪኩ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ
@musamehamed5582
@musamehamed5582 Ай бұрын
አይይይይይነጃት መቶ ኢዜ ቢኮሙቱ ባት አላህንእና መለትኛችነን ይሰደባል. አላህ ሂዳአ ይስጣት ሌላምአልላትም
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
እራሶ ነብዪ ሣዪቀር እየተሣደበቸ ሰደቡኝ ደፋር
@toydaymar3053
@toydaymar3053 Ай бұрын
በጣምግራሚ ውላሂ ሱባን አላህ አላህ ውንቱን ይመራህ
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 Ай бұрын
ያሙቀሊበልቁሉብሰብትቁሉበናአላዲንክዝምያለነጃወጣረሱልሰለላህአለይህወሰለም መጨረሻችንያሳምርልንሀባይቢ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rp5sj8zs1q
@user-rp5sj8zs1q Ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ✅
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒአመተል ኢስላም
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c Ай бұрын
በቃ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ለቀ ቅ አድርጎት🙄😂
@RehimaHasen
@RehimaHasen Ай бұрын
አሜን
@alewyamohammed4675
@alewyamohammed4675 Ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እኔ ሙስሊሞ ይህን ታሪክ አላውቅም that's bro
@saedaHussen
@saedaHussen Ай бұрын
ብምላሳችን በእጃችን በምንፅፈው ሁሉ ነገራራን እንደሚያስቀይም እናስብ
@user-yk2ek6jo9k
@user-yk2ek6jo9k Ай бұрын
ቆጆስለሆሽነውእየቀኑ
@user-qp8kt1tv1q
@user-qp8kt1tv1q Ай бұрын
ሻሀዳማያዝአለባት
@saedaHussen
@saedaHussen Ай бұрын
አሚን
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
ምግቡ😅😅
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b Ай бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ
@MehbubaHpxjfif
@MehbubaHpxjfif Ай бұрын
አልሀምዲሊላ❤
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g Ай бұрын
አታሺቃብጡ ወላሒ እራሧናት እኔ ወደሠላም ያለበት ሒጄአለሁ ያለችዉ በጣም ጥላቻ አለባት ድሮ እራሡ እሙስሊሞችጋ ሳትጣላ እናተ የሙሀመድ ቡችሎች እስራኤልን አትናገሩ እያለ ስትሳደብነበር
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
ሻሃዳመዬዝአለባት አልከፈረችምየሚለውዚብሎነው ወይመጠየቅአለበት ተስልምናወጥቻለሁስላለችየግድሻሃዳመያዝአለባት እኔካትአልከታተልምትክቶክ አላህመጨረሻችንንያሳምርልን
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Ай бұрын
ዝም አትያቸውም የሚያቃት ያቃታል ባለጌ ነች ልጂቱ ሙሉ ጤነኛ ናት
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o Ай бұрын
ያይምሮ ህክምና ያሥፈልጋታል ታማለች ልጅቱ አትሣደቦቹ ሌሎቹደሞ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
ስድብ ቀርቶ ሞት ቢመጣ በእምነት አትደራደርም ነበር
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm Ай бұрын
ለክረስቲያን ወግኖchii አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
ere lenantem yestachihu sdbun aychew yegermal
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q Ай бұрын
አሚን
@user-zf6dr2xj6o
@user-zf6dr2xj6o Ай бұрын
አንወር.አሰለም.አለይኩም😍😍😍
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Ай бұрын
እኔ ይሄ የተረገመ ትክቶክ የለኚም ወላሂ ቢያወርዱልኚም አጠፋሁ ደሞ ሙስሊሞቹ አትሳደቡ ተመልክቻለሁ በጣም ይሳደባሉ ሌሎቹም እናተ ተሳዳቢወችነው የሚሉት
@JbrilDino
@JbrilDino Ай бұрын
Lemne atedrwateme adebe endetaderg
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
❤Ychnkew sew erguze yagbal ale yager sew Njat b tame tchgralch ahun dgmo bsew mkenyat new setet west ygbahut malet k teteyaqentAyaswtam habibity✍️🚫 Shehada sladergch alhamdillah dess blnignal🎉🎉🎉 Aĺlah hatmachnn hatmwan mechrshawn ysmrlat allah afuw yblat❤
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch Ай бұрын
❤ኢስልምናየ❤ ባአንተ ላይ ልሙት ሂወቴ
@foursisters3582
@foursisters3582 Ай бұрын
ለምን ትሰድቧታላችሁ በአሏህ😢😢
@TurkeyAjman-ml2bp
@TurkeyAjman-ml2bp Ай бұрын
እሷአትማርም,እባክህ,አሁንም,ተመልሳአትመለስም,
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q Ай бұрын
Gan hayute jaganaa saruu tee maxalche
@saaedaas4407
@saaedaas4407 Ай бұрын
ለነጃት ተጠያቂ ተሳዳቢዎች ናችሁ ታዋት እስኪ አኡዙቢላ ስቶቻችሁ ናችሁ ሳታረጋግጡ ከፈረች እያላችሁ በዬሚዲያዉ የፖታችሁት ነብስ ያላችሁ ራስ ለሁላችንም ልብ ይስጠን እስልምናን ሰጭዉም ነሽዉም አላህ ነዉ አልሀምዱሊላ ታዋት
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ አቀባበል አየገባኝም ❤❤🙈
@ramzia3457
@ramzia3457 Ай бұрын
የምግቡነገር ክክክ
@mujl5424
@mujl5424 Ай бұрын
Le said tube lakulet keferech bilo lexifo
@abdulselamshukrala
@abdulselamshukrala Ай бұрын
ወላሂ ስድባ ለሰዳቢ ሰጠችን አላህ ያስተካክልሽ
@maregmessi4696
@maregmessi4696 Ай бұрын
ውዴ እሷ ምን አደረገች ኮሜት ሰጪዎቹ ሚፅፉት ያስነቅላል ያሳብዳል እውነት የምናየው ነዉ አንድ ሙስሊም ሙስሊም ሆኖ እያወቁት ካፊር ነሽ ካፊር ነክ ሲባል በጣም ያናድዳል እሷም ብላለች
@user-hv4qr6ut3i
@user-hv4qr6ut3i Ай бұрын
ሙስሊም ይህነው
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
ሁሉም ሙስሊም ላይሆኑ ይችላል የሚሳደቡት አንዱ ስሙ ሙሀመድ ሁኖ የተሣደበው ስደብ በጣም ያስጠላል ከዛ ፎሮፋይሉን ስገባ ሌላ ሀይማኖት ነው
@JemiWeloyewa
@JemiWeloyewa Ай бұрын
ያም አለ ያም ከፍራለች በገዛ አፏ አይደል ከፍሬአለሁ ያለችው ስለዚህ ሸሀዳ መያዝ አለባት ድን ቀልድ አይደለም!!
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
ግን ሁለዬ በሙሰሊም ሴቶች ኮሜንት እያለች ሁለዬ የሷን ብልግና ለምንዲነወ ጥፋቷን ወዴ ኮሜንታተሮች እያላከከች እዬተጨማለቀች ለምንዲነወ እናንተም ለሷ እያሸቃበጣችሁ ለምንዲነወ ሰማችንን የምታሰጠፎት ለምን እኛን ምክነያት ታረገናለይ ሲጀመር እሷ ከዱሮዎ ጀምራ ልቅ ነች ለምን እኛን ምክንያት ታረገናለች እሸ አሳዳጊ የበዴላት ቆይ እኔ የፈለገ ሰው ቢሰዲበኝ ታዳ አላህና እረሱልን ልሳዴብ ነውንዴ አረ ጎበዝ አሰተውሉ ልጂቷ ልቅነቷነወ
@aminreja3863
@aminreja3863 Ай бұрын
በዚህ የምላስህ ፍጥነት ማስክ አትሰማረም
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Ай бұрын
ረ ነጃት በራሶ አደበት ኦርቶዶክስ ሁኛለሁ ብላ የለደ ነው ጆሮየነው😢
@tayiba4872
@tayiba4872 Ай бұрын
ተጨማለቀች እኝክ
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Ай бұрын
ብላለች ካፊር ናት
@user-cm8ev4tm2g
@user-cm8ev4tm2g Ай бұрын
ምን ማለት ነው አልከፈረችም ማለት ማን ነው ከፍር እናንተው ራሳችው ናቸው ከፊሮች
@user-cs3yx3vm8b
@user-cs3yx3vm8b Ай бұрын
መጀመሪያ ልብሱን አስተካክሎ አይለብስሞ ካሕዲዎች ላይክና ፍሎዎ ሲፈልጉ እስልምናን ያወደሳሉ ከሺሞች
@SophiaAwale
@SophiaAwale Ай бұрын
ምነው በአላህ ሙስሊሞች ድልብ ማሃይም ብቻናቹ እዴ እቺን ልጅ ብትረሱዋትስ ጤናኛ አይደለቹሁም እድም እምናተቹ ምንም ቦታ ዬለቹም እውናት ለዲናቹ ትቆረቆራለቹ ከተቆረቆራቹ በለጌዎችን አትከተሉ ፎሎ አታድርጉ እናንቴ ው ተመጡት እናንቴው ተሮጦት መሰደብ ብቸም ሰይሆን የከፊር ፔጅ ላይ ሄደው አጉል ፀዲቅ ፀዲቅ ያጨውታቸዋል ከዘም ስለነብያችን ይፅፋሉ ከዘም ተግ ከፊሮች እዲውም እዲህ ነቸው ስለነብያችን ሲወራ ሸይጧናቸው ይሸበርበቸዋል ተግ አድርገው መሰደብ ይቀጥላሉ ሙስሊሞች ተአደቡ
@huikmuhikm
@huikmuhikm Ай бұрын
ኮሜንታተሮች እያላችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ህፃን አደለችም እኛምን እናርጋት ሲቀጥል እሷምክር ምቼትሰማና አሁንም እራሷነች ሄጃለሁያለችዉ መክፈር ያለመክፈር ምርጫዋነዉ ምንያላረግሹዉ አለሽ ደደብሁላ ሲጀመር 1 ሰዉመሆንያለብትን ይሆናል በኮሜንት ሰደቡኝብላ ከፈርኩ ምናምን ልምንጀሀነብ አገባም
@halemahad3297
@halemahad3297 Ай бұрын
ቋይ ሙስሊሞች ለምን አትተዋትም በቃ እንደፈለገች ትሁን ምን አሽለጠልጣችኋል እብደፈለገች መሆን መብቷ ነው
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v Ай бұрын
ራሳችሁን ቀይራችሁ የኦርቶዶክስ እምነት መስቀል አድርጋችሁ የለለ ለምታወሩት ሰዎች ፈጣሪ ፍርዳችሁን ይሳጣችሁ እምነት በልብ እንጅ በሚዲያ አይደለም አረ ንቁ ቁራአን ቅሩ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Ай бұрын
እባካችሁን አትሳደቡ ወይ እቺ ልጅ ካልከፈረች በቃ ዲኗን እድታቅ ማድረግ ከዛ ደሞ በቃ ስራ እድትይዝ ማድረግ
@hasnag3161
@hasnag3161 Ай бұрын
በሰው አትመሪ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ዪችንነ. ነጆሳ ለምን አትተዋትም በዪ ቲላት ትሳደባለች እምነት ልብስ ነዉ የምንቀያዪረዉ ከቻልሽ ዝም በዪ አሁን ከፈርኩ አሁን አልከፈርኩም. ቅጠቢስ
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg Ай бұрын
አብሶ አንተ ኮፍያ የምታረገው አደብህን ብትገዛ ምትናገረው ነገር መክረህ ነው መመለስ አለብህ
@REHAM.1r
@REHAM.1r Ай бұрын
ምን በኮሜንት ታሳባለች ጋጠወጥ በራሷ ፍላጎት ነውጂ እሷን ተከትላቹ በኮመንት ነው እያላቹ አታሽቃብጡ
@abdumude1001
@abdumude1001 Ай бұрын
ከሙሓጂሩ የበለጠ ቆሻሻ ምድር አላየችም
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Ай бұрын
መቸ ምክር ታቃለች ሳትታሰር በፊት በሆነ ጉርፕ ተገናኝተን በቃ ፖለቲካ እያወራች እየተሳደበች ተይ የተሰባሰብነው ለኸይር ስራ ነው ብየ በውስጥ ስመክራት ጥርግርግ አድርጋ ሰድባ አንች ውሻ የውሻ ልጂ ብላ ብሎክ ነው ያደረገችኝ ገረመኝ እና አታሽቃብጡ ሲጀመር ጤነኛ ናት ወላኪን ግለተን አደብ ነች እና እናትሽን እይ ተብላ ትኬት ተቆርጦላት እቢ ያለችው ኮሜቶች ስረሰደቧት ነው አታስቁኝ
@user-ui1qf7eu9y
@user-ui1qf7eu9y Ай бұрын
Masha allqh
@user-ui1qf7eu9y
@user-ui1qf7eu9y Ай бұрын
Masha allah
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,6 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
አባቴ ጋር ተገናኘን ገጠር (part 2)🤗
30:16
remu khan
Рет қаралды 87 М.
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 108 М.
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 3 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 20 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 34 МЛН