"ልሙትበት" በድርጊት የተሞላ ምርጥ የገጠር ድራማ (Limutibet Action New Ethiopian Dirama) 2023.

  Рет қаралды 136,862

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 219
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይህ ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ ያደኩበት ማህበረሰብ ማንነት ነው፡፡ማኔ እንደኔ በዝህ ቻናል ካለበት ሆኖ ዘና ሚል🙌🙌🙌
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
አይ አማራ ውበቱ ይለያል ግን ጨዋታ ደግነት የዋህነት አቤት ደጉ ያገሬ ሰው ኢትዮጽያዊው አማራ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Жыл бұрын
እኔ የምኮራበት ነገር ስወስት አሉ አደኛ የኦቶዶስ ተዋህ ክርስትና ተከታይ በመሆኔ ሁለተኛ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሰወስተኛ የገጠር ልጅ በመሆኔ በሂወቴ ውስጥ እነዝህ ስላሉ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
በስመአብ የልጅቷ ውበት🥰 እና የቦታው ውበት🥰 ገጠርዬ እስትፋሴ❤😢
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ቦታው ለምለሚቱ ሀገሬ ለካ ይህን ያክል ውበት ይዘሽን ነው በስደት እምንቃጠለው
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 Жыл бұрын
ወየው የሳኩት መሳቅ በቃላት አይገለጽም❤የልጅቷ ውበት ሞልቶ ፈሷል
@teshometeshome2058
@teshometeshome2058 Жыл бұрын
ድራማው ደስ ይላል ግን የሰውዬው ወንድነት ያረካኛል
@susususu7128
@susususu7128 Жыл бұрын
ሀይሌ ግን ተርፈሀል😢 ወላሂ በሳቅ ፈነዳሁ አወዳደቅህ ግን ተርፈሀል🤭🤣🤣🤣 አንዳንድ እኮ በቅርፃ ሰአት ከካሜራ ጀርባ እሚያስቁ ድርቂቶች ይፈጠራሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 Жыл бұрын
እንደኔ ያደገበት ገጠሩ ማነው የናፈቀው 😭
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የሠውሚሥት የምታሳድዱወዶችግን ከነዚህተማሩ አሥተማሪድራማነው የምርበርቱ ❤❤❤ 😂😂😂😂😂
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y Жыл бұрын
ወይኔ አገሬ ትዝ አለኝ በጭቃ መጫወት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ቦታው ክረምትማ ገጠር ነው ደስ የሚለው ኡፍፍ❤❤❤
@ashebirshita
@ashebirshita Жыл бұрын
በጣም ነው የምትችሉ እውነት ጎበዝ ናችሁ በርቱ በጣም ወድጀዋለሁ ቁጭ ብየ ነው የኮመኮምሁት
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@salamss5506
@salamss5506 Жыл бұрын
የእውነት ትችላላችው ከቁም ነገር ጋር ዘና የምልበት
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
አረበሳቅ ሞትኩ አያችሁ ግን ቆንጆ ሴት ማግባት ከባድ ፈተና ነው ዊይ ሽመል በትክሻ አስደግፎ ጠላ መጠጣት ናፈቀኝ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
ወላሂ የዛሬዉ ይለያል በሳቅ ሞትኩ አቤት አወዳደቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቦታዉ ሲያምር ሀይሌ ስወዲህህህህህ❤❤❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አየ ወንድ የሰው ሚስት መንካት ይህ ነው መዘዙ አስተማሪ ነው በርቱ ውቢቱ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው መድሀኒያለም አባቴ
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын
በርቱ ምርጦችየ አቤት ሩጫቹሁ😂😂😂😂
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
አረ የቦታው ማማር ውበቱ በስመአም ደሞ የነሱ አወዳደቅ አቤት😂😂😂😂😂
"ቅምጥ በቅፍ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Kimit Bekifu New Ethiopian Dirama) 2023
20:01
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
"የጭን ፍቅር" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yechin  Fikir New Ethiopian Dirama) 2023
21:37
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 103 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 40 М.
እደተኛ ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Edetegna New Ethiopian Dirama)2023
24:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 103 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН