ሙዚቃ ለማቆም ጫፍ ላይ ያለችው የሺእመቤት ዱባለ - የዋልክበት - ቆየት ያለ ተወዳጅ ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው

  Рет қаралды 604,999

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በርካቶች ወደውት ቪድዮ የሰሩለት bit.ly/3HGWLJV የሜላት አዲስ ዘፈን
የሺእመቤት ዱባለ - የዋልክበት - ቆየት ያለ ተወዳጅ ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 664
@Design_Hustler
@Design_Hustler Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@asresgetahun1085
@asresgetahun1085 Жыл бұрын
Amen 🙏
@promissekola7854
@promissekola7854 Жыл бұрын
አሜን
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j Жыл бұрын
ዘፈን በእርጎዬዎች ጊዜ ቀረ እድሜ ይስጥሽ
@asefudebalke3755
@asefudebalke3755 Жыл бұрын
እውነት ነው፣
@nahomnahomejigu8461
@nahomnahomejigu8461 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ተክታችዋለች
@wowwow5075
@wowwow5075 Жыл бұрын
True!!
@nigusuabera478
@nigusuabera478 Жыл бұрын
የሺዬ ከነመላ ቤተሰብሽ መጽናናትን ይስጥሽ።በዘመናቹ ከነ ቤተሰብሽ ለታሪክ የሚቀመጥ ምርጥ ስራ ሰርታቹሐል።እድሜና ጤናዉን ይስጣቹ።የደጉ ዘመን ፈርጦች ናችሁ።
@sarahj1999
@sarahj1999 Жыл бұрын
የተለየሰጦታ
@nigusuabera478
@nigusuabera478 Жыл бұрын
የሺዬ ትችያለሽ የሚገርመኝ የግጥሞች መዝጊያ ላይ የሚርገበገበዉ ድምፅ የናንተን ቤተሰብ ሁላችሁም ላይ እሰማዋለሁ።ልዩ ችሎታ።ለታሪክ የሚቀመጥ ስራ ሰርታቹሐል።ጤናና እድሜዉን ተመኘሁ።
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Жыл бұрын
Yes! Good observation that is her talent!
@yiheyiskifle
@yiheyiskifle Жыл бұрын
የኔ ስርቅርቅ ታድለሽ❤❤❤ ያለምወርቅ ድምፅም ጥሩ ነው
@YetateyLij
@YetateyLij Жыл бұрын
እፍፍፍፍ በቃ እንዲህ አይነት ሙዚቃ የአሁን ወጣቶችም ቢሰሩ፡
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
Possibly 2% this generation can.
@YetateyLij
@YetateyLij Жыл бұрын
@@hanam3589 እውነት ነው በጣም እኮ ነው የሚያስደስቱት፡እኔ የድሮ ዘፈኖች እዎዳለሁ
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ እስከቤተሠቦችሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባርክ የሀሣብሽ መሻት ይሙላልሽ እናት
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
አባቴ ሲወድሽ የኔ ስርቅርቅ ድምፅ😘😘😘😘😘😘😘 ይሄን ሙዚቃ ደግሞ እንዳይረሳ አድርጋ ባዲስ ለውድድር ያቀረበችው ያለም ወርቅ ክብር ይገባታል 😘😘😘
@kalikali5826
@kalikali5826 Жыл бұрын
the same here my father was chanting her name i was enjoying that moment when he see her hahah
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
@@kalikali5826 በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
የዱባለ ቤተሰቦች ለእኔ ትዝ የሚሉኝ ያኔ 20 ብር ደሞዛቸውን ተቀብለው ሌሊት ሙሉ በእዚህ ዘፈን ጎንደር እና መቀሌ ውስጥ የሚደንሱት የብሔራዊ ውትድርና ልጆች ነበሩ ። ታዲያ በማግስቱ ለወታደራዊ ቅጣት እኔ ጋር ይቀርቡ ነበር ፣ አንዳቸውንም ቀጥቼ አላውቅም ምክንያቱም እኔም አብሬ ስደንስ ስለነበር ።
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
wow nice memory
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወታደር መዝናናት ያለበት ስው ነው ክብር ልስራዊታችን ይሁን እንኳንም አልቀጣሀቸው
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
@@ethiopiakebede5931 ክብር ሁሌም ለመላው ሰራዊታችን
@semirajemal3595
@semirajemal3595 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 it's so funny
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ሥንተኛ ዙር እኔ የደቡብ ልጂ ነኝ ጎንደር አዘዞ ነበርኩ 7ተኛ ክፋለ ጦር ሎዛ ማሪያም ቤተክር ሰቲያንጋ አዎ 20 ብር ነው ደሞዛችን ግን ከሱላይ 10 ብር ለናቴ ልክ ነበር እምባዬን አመጣህው።
@hanademse6559
@hanademse6559 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ጀንምበሩ ተክታለች እናመሰግናለን🙏 የሙዚቃው እናት የሽመቤት😍
@mahletaemiro
@mahletaemiro Жыл бұрын
Awo bedenb tektatalch yealmwork jemberu
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
ድጋሚ የማይፈጠር ድምፅ ሙሉ ቤተሰቡ የኢትዮጵያ ቅርስ ነው❤❤❤
@zed7360
@zed7360 11 ай бұрын
❤❤❤
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
አለም ወርቅ ጅምበሩ ትዝ አለችኝ😍 ብርቱኳን _ዱባለ የሺ እመቤት_ ዱባለ እናና __ዱባለ እየሩሳሌም ዱባለ ንጋቱ ____ዱባለ አይ ትዝታ💚💛❤
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s Жыл бұрын
ደጉ ዘመን
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፉና ላምሮት ያለምወርቅ ጀምበሩ በጥሩ ብቃት ተጫውታዋለች በጣም ደስ ሚል ዘፈን ነው ይመችሽ 👍👍👍👍
@meletube6252
@meletube6252 Жыл бұрын
ኦርጂናሉ ይለያል
@addismengstu3898
@addismengstu3898 Жыл бұрын
እሷም በዉድድር ደረጃ ስትመዘን ቆንጆ ተጫዉታለች! የሺ ጋ ለመድረስ ብዙ ይቀራታል!
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Жыл бұрын
እድሜየ የሚባል ነገር አለ ምክነያቱም አረጀች እኮ ይህ ዘፈን ሲወጣ ያለመወርቅ አልተወለደችም
@birukfierew4739
@birukfierew4739 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ አላለም
@user-hr9ql9fl4f
@user-hr9ql9fl4f Жыл бұрын
በኮፓ አስተሳሰብ አትሰብ ያለምወርቅ የምትመዘነዉ ጥሩ አድማጭ በመሆኗ ጥሩ አድርጋ አስመስላ ዘፍናዋለች ነዉ የምትመዘንበት እንደ ኦሪጅናል አይሆንም ወዳጀ
@name-lesssss
@name-lesssss Жыл бұрын
ያለምወርቅ ይሄንን ዘፈን በደንብ አስተዋውቃልሻለች እንደአዲስ 🥰🥰
@kalegela9640
@kalegela9640 Жыл бұрын
እንዳውም ላምሬት ከሷ አስበልጣ ነው የዘፈነችው
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 Жыл бұрын
እኔ ሙዚቃ አላደምጥም ነበር በል ምጥ ለእናቷ አስተማረች ነው እሚሆነው not even close half way
@ageriefentahun2120
@ageriefentahun2120 Жыл бұрын
የማይወዳደር አታወዳድሩ
@abelsesu829
@abelsesu829 Жыл бұрын
እንባ ይቀድመኛል ዘፈንሽ ስሰማው የሺየ እናቴ ነው ምናፍቃት ohhh amazing voice am from eritrea
@robielcom
@robielcom Жыл бұрын
እንባ ይቀድመኛል ዘፈንሽ ስሰማው የሺየ እናቴ ነው ምናፍቃት ohhh amazing voice am from eritrea 🙏🙏🙏❤❤❤😰😰😰
@helazhela5200
@helazhela5200 Жыл бұрын
My feeling also thx
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
እኔም ከምር
@asegidlegesseteklemariyam
@asegidlegesseteklemariyam Жыл бұрын
me2
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ኑሪልኝ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ይህንን ዘፈን ባለፈው ፋና ላምሮት ላይ ያለም ወርቅ ስትጫወተው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የት ናት የሺዬ እያልኩ እንኳንም አየሁሽ የትዝታዌቼ ምንጭ ናፍቀሽኝ ስጨነቅ ነበር ከምር ድምፅሽ ያው ነው በርቺልኝ
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ሰዉ የሆነ ነገር በጣም ስፈልግ ነዉ የምለምን….እኔንም ያ ነዉ የገጠመኝ ወዳጄ እናም ትንሽየ ነገር ነዉ የማስቸግርሽ ቤተሰቤ ሁኝ…አመሰግናለዉ፡፡
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ዘፋኝነት አውጥቶ ለንስሃ ህይወት ያብቃሽ እናታለሜ🙏👍
@Badema1991
@Badema1991 Жыл бұрын
ፈጣሪ ነው ይሄንን ፍልቅልቅ ድምፅ የሰጣት
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku Жыл бұрын
ወሬ ጠላው
@Sinatube1
@Sinatube1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው አሁን ጊዜው የንስሃ ነው በርቺልን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነ ፡ በእግዚአብሔር አምሳያ ስለተፈጠረው ሰው ፍቅር ማዜም ደግሞ ፡ በተዘዋዋሪ ፈጣሪን ማመስገን ነው ። 🤔
@sisaywubie
@sisaywubie Жыл бұрын
የሺዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
አይ ድምጽ ምንም አልተቀየረም የ90ዎቹ እዴት እደናፈቃችሁኝ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለቹ🙏 ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል የሽመቤት❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በእውነት የልጂነት ትዝታ ነው!አባቴን ትዝ አስቦለኚ እሄ ዘፈን 😢አባቴ ሱቅ ውስጥ ከሌሎች እቃወች ተጨማሪ ካሴት ይሸጥ ስለነበር እሄ ዘፈን በአዲስነቱ በጣም ሱቅ ውስጥ ይከፍት ነበር,incredibles sound and buck Stage music instrumental 🎤🎼🥁🪕🎸🪘🎺🎷🎻🎹players,They’re Wonderful player’s!🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🕊✌🏽
@eyoelmulatu3502
@eyoelmulatu3502 Жыл бұрын
My feeling also tnx.....😍😍😍😍🙂🙂🙂
@almawood4592
@almawood4592 Жыл бұрын
When I heard this music, I m crying. this song was released around 1984 . And I was graduated from shenno High School in 1985 E.C . I heard this music in September 1985 on my old Radio on Sunday Today is exactly 30 years! I was scarfied my life till I was graduated from school!! It was very very hard time . However, I'm living very good life in forgin countries now All that my problems gone! Thank you God!!! My Advice to others people, Do not stop your hard working, be with hope of God , be Patient to defeate your problems. Accept all your life problems with Ok, Then, you will be successful one day. If you refused it OR you could not deal with it, you will fail very soon !!! That is the main points why many people get the worst problems in their life!!
@lulululu9499
@lulululu9499 Жыл бұрын
I am happy that all the hard times are over for you! Stay strong! Music is so powerful it brings all the memories !
@munitdereje2994
@munitdereje2994 Жыл бұрын
thanks for sharing your advice bro
@samimico8187
@samimico8187 Жыл бұрын
Amazing comment ❤❤❤ right now I am telling myself to punch the wall again and again because of your owesome comment
@habeshaye4454
@habeshaye4454 Жыл бұрын
and i was born in 1986 and im tired of lifetime uuhhh
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
Indeed we need keep going I am glad you are ok now
@ebrahimseraj
@ebrahimseraj Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ዉበት ያለዉ ቀለም ክብረት ይሰጥልን ኦርጅናል ፍቅር ናት ሳድያ ኢትዮጵያ የሽመቤት እድሜና ጤና!!!!!
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ጎንደርና ጎጃም ድምጽና ውዝዋዜ የግላቸው ነው ዋው
@YohanesYohanes-pj6qx
@YohanesYohanes-pj6qx 11 ай бұрын
እሄን ዘፈን እንኳን ደገምሽልን thank you
@AbdulkerimJemal
@AbdulkerimJemal Жыл бұрын
ብርቱኳን፣ የሺመቤት፣ ኬኔዲ... በልጅነት አዕምሮዬ የተቀረጹ፣ ፍጹም የማይረሱ፣ ሙዚቃቸውን በሰማሁ ቁጥር ያ ዘመን እንዲናፍቀኝ የሚያደርጉ... በተለይ የሺመቤትን ከልቤ የምወዳት፣ የማደንቃት የምንጊዜም የኔ ምርጥ ሰው ናት፡፡ ሠላም፣ ጤና እና ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለሁ!
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት፣ የማከብራት የሽመቤት ዱባለ ድምፅ እና የኔ ኑሮ መቸም አይለወጥም!
@redeatgirma2873
@redeatgirma2873 Жыл бұрын
😁
@tesfayeali3042
@tesfayeali3042 Жыл бұрын
😳😳😳 ጥሩ አገላለፅ! የብዝዎቻችንን...
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
የኔም ወደኋላ ጭራሽ
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምርጥ ዘፍኝ ትዝታዬ ነሽ የኛ ዘመን ባንቺ ብዙ ትዝታ አለኝ የሽዬ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ አቤት ድምፅ እንዳለ ነው
@danielnegash8984
@danielnegash8984 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ የኔ ውድ
@adonayittilahun5374
@adonayittilahun5374 Жыл бұрын
,ይሔን ዘፈን ያወኩት እና የወደድኩት በየአለምወርቅ ጀምበሩ ነው። በጣም ነው ደስ ሚለው
@user-iu9gs5uf7m
@user-iu9gs5uf7m Жыл бұрын
ሙዚቃሽን ስሰማ ልቤም ነው የሚስረቀረፀው ድምፅሽ የሚገርም ነው ልጅ እያለሁ እናቴ ሁሌም ያንቺን ዘፈን ነበር የምትከፍተው እኔም ጊዜዬ ደርሶ ስሰማሽ የእናቴ አድናቆት ልክ መሆኑ የገባኝ
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
ታምሜያለዉ ደክሜሜያለዉ😥😥😥 የሺዬ እድሜ ይስጥሽ❤
@kabiwmekonen4833
@kabiwmekonen4833 Жыл бұрын
ስወድሽ💚💛❤️ ብዙ ደስ የሚል ትዝታ ባንቺ ዘፈኖች አሳልፈናል በደጉ ጊዜ🙏🏾እንኳንም ጌታ በትዳርና ልጆች ባረከሽ🙏🏾 ደግሜ ደግሜ ብሰማው ዘፈንሽን አይሰለቸኝም💚💛❤️ ሀሳብሽን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
የእውነት የተለየ ስጦታ እኮ ነው ድምፅሽ!!!ጤና ዘመንሽን ይባርክልሽ!!!
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
Ohh you took me all the way to my childhood 😭 it was nice to see you my dear yeshi still beautiful and great voice 👏🥰🥰🥰🤝
@teferiwoldehawariat7370
@teferiwoldehawariat7370 Жыл бұрын
Dear Kidist:- Just to make our memory full of joy .....Where are you now?
@zed4993
@zed4993 Жыл бұрын
Betam
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
@@zed4993 በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
@@teferiwoldehawariat7370 exactly I’m U.S.A in Atlanta Georgia
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
@@Tezertube subscribe your channel already
@derejearaya4865
@derejearaya4865 Жыл бұрын
የመጨረሻሽን አልበም ከጨረሰሽ በኋላ ጥሩ የንስሐ መዝሙር እጠብቃለን እግዚሐብሔር ይርዳሽ የሺዬ እድሜ የስ ጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@zegola7325
@zegola7325 Жыл бұрын
I love you Yeshi, long life for you n your family too አይዞሽ በርቺ I am Eritrean from Asmara 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤
@flagottegenaw
@flagottegenaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናታለም ደሞ በድምፅ ብቻ ነበር ማውቅሽ በቴሌቪዥን መስኮትም ቢሆን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የናንተን ሙዚቃ መለስ ብለን እንድናዳምጥ የቸረችን የአለምየም አለች
@ethiostar6133
@ethiostar6133 Жыл бұрын
Oh my God, you took me a way back. What a song? We miss this kind of Golden voice and Talent Artist. There is no one in this days.
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s Жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ ደጉ ዘመን የሽየ ስወድሽ ከነቤተሰብሽ
@tigistab3224
@tigistab3224 Жыл бұрын
ደጉ ዘመን
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Жыл бұрын
Took me back to my childhood to the beautiful Addis Ababa; passing by ለገሀር ሙዚቃ ቤት around national theater every shop, bar, restaurant played this music ሚኒት, ሳባ ቡና, በርታ super market … beautiful memories. Keep shining. you still have a lot of potential
@getnethailu8499
@getnethailu8499 Жыл бұрын
ስላየሁሽ ብቻ ደስታዬ ልዩ ነው ምክንያቱም...............
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 Жыл бұрын
We love Yeshiemebet! We grew up listening to your beautiful voice! You still have it intact! Thank you! And thank God!
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
የናንተ ቤት ድምፅ የጉድ ነው ከትልቅ እስከ መሰሉ የኔ ተስረቅራቂ ድምፅ ባለቤቶች እኔማ ስወዳችሁ ❤
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ሰዉ የሆነ ነገር በጣም ስፈልግ ነዉ የምለምን….እኔንም ያ ነዉ የገጠመኝ ወዳጄ እናም ትንሽየ ነገር ነዉ የማስቸግርሽ ቤተሰቤ ሁኝ…አመሰግናለዉ፡፡
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y Жыл бұрын
የልጅነቴ ዘመን የሺዬ በጣም የምወዳት ዘፋኝ በለይ ይሄን ዘፈን በፍቅር ነዉ የምወደዉ መፅናናናቱን ይስጥሽ እድሜ ጤና አመኘልሻለዉ የኔ ቆንጆ ♥️🙏🏾
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
ዘፈን በናተ ቀረ እርጎዬዎች ስወድሽ የሺዬ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ሙዚቃ ድምፅ ኑሮ ሰላም ድሮ ቀረ እኛም አደግንና ትናንትና ዛሬን ለማለት በቃን አልሃምዱሊላህ ላይቭኮ አይመስልም ድምጿ🥰🥰🥰
@user-zn4sl7fb2j
@user-zn4sl7fb2j Жыл бұрын
ነበር ለካ ቅርብ ነዉ🤔
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ይበቃሻል የሽየ የሽመቤት ዱባለና ፍቅራዲስ ነቃ ጥበብ ድምፃችሁ አሜዚንግ ነው የልጅነት ትዝታችን
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
አስገራሚ - [አሜዚንግ] ።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tenalehulum ደምሩኝ
@solvieiratube1477
@solvieiratube1477 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ከሆኑት ስራዎችሽ በጣም ተወዳጁ ለዚህ ጥበብ ለናፈቀዉ ትዉልድ እንዲህ ብቅ እያላችሁ አስኮምኩሙት
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኑሬልን በጣም ነው የምወድሽ
@asmarino2070
@asmarino2070 Жыл бұрын
Am from Eritrea all this legend songs makes me cry and I remember my old city Asmara and my family 😢😢😢
@zezetaha4711
@zezetaha4711 Жыл бұрын
ምነው የት ጠፋሽ ይህን ድምፅ ይዘሽ የሺእመቤትዩ በጣም ነው የምናደንቅሽ የምንወድሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ አምላክ ይስጥሽ 🙏😍❤
@ermula1345
@ermula1345 Жыл бұрын
ታላቅ አክብሮት እና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የሽዬ...እኔ የአባት እና እናቴ የወጣትነት ጊዜ ትዝ ይለኛል ....እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 10 ай бұрын
ግልባጭ ለጊልዶ ካሳ የሺዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ ደርባባ
@melesekore
@melesekore Жыл бұрын
የሽዬ ፈጣሪ ያፅናሽ🙏 የሚገርም የድምፅሽ ተስእጦሽ ቁጭ እንዳለ ነው ዋዉ
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
ሰይፉ የኣለምወርቅን ማንሳት ነበረበት ምክንያቱም ከነሱ የድምፅ ቃና ጋር የሚመሳሰል ብቸኛዋ ናት
@EphremGetahun
@EphremGetahun Жыл бұрын
I couldn't find any other music which reminds me the sweetest 80s and 90s... I hope Every Ethiopian who have been on these periods have same feeling. Real Nostalgic Music ever... Long live Dubale family.
@mekonenkebede6353
@mekonenkebede6353 Жыл бұрын
Old is gold love Yeshi from Eritrea .
@nebattube9895
@nebattube9895 Жыл бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ተሳክቶ አላማችሁ ሞልቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
@SAMdave183
@SAMdave183 Жыл бұрын
ሃስቤ ተሳክቶማ በስደት ያለሁት ምን በድለን ነው ተመለሱ የምትሉን
@zewdibahbla4678
@zewdibahbla4678 Жыл бұрын
I loved this song we love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@thomastadele6514
@thomastadele6514 4 күн бұрын
ለማንም ኮሜንት አልሰጥም ለየሺመቤት ግን ሞቼም እሰጣለሁ
@yohanisendalew7836
@yohanisendalew7836 Жыл бұрын
የኔ ልዮ ሁሌም ለኔ ትለያለሽ ደሞ ዘፈን ዳምጦ ማያቅ ሰው ያለም ወርቅ ጀንበሩ ይላል አንች በደጉ ጊዜ የዘፈንሽው የሚገርም ነው ውበት ከድምጽ ጋር አንድ ላይ የተቸረሽ የኔ ሁሌም ምርጧ ነሽ 🥰🥰🥰🥰
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
No matter what a voice what a music never change still the same so glad to see her on the stage once again amazing family her and her sisters
@sis83
@sis83 Жыл бұрын
yalemwork techawtaw neber i love this voice
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ተክታሻለች 🙌❤️
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Жыл бұрын
የሺየ የናንተን ዘመን ይመልስልን🙏🏼 እንደ አስታየት ያለምን ብታገኛትና ትንሽ ለሷ ካለሽ ልምድ አንፃር ለወደፊቷ እሚሆናትን አስታየት ብትሰጫትና ብታስተምራት ለዘመናችን አንቺን የምትተካልን ይመስለኛል
@Abiy4121
@Abiy4121 Жыл бұрын
Am crying when I heard this song amazing performance wowwwwww
@meronmatiwos936
@meronmatiwos936 Жыл бұрын
❤❤❤wawww🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ እንዳለ ነው የሺያችን !!
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
አይ ጌዜ በቃ ነጉዶ ነጉዶ በትዝታ ገመድ ጎተተን እርጎየወች ታሪክ ሰርታችኋል የማይረሳ ድምፅ
@JY-pz7ju
@JY-pz7ju 4 ай бұрын
Wonderful amazing vocals from her , and are great instrumentalists as well.!!!
@Nick-jy7ks
@Nick-jy7ks Жыл бұрын
Daaaaaaam!!!! The old days are right in front of my eyes
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ አመት በሁዋላ ይህን የመሰለ ድምፅ የማይቀር ይገርማል ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
የሺዬ ይህንን ዘመን ተሻጋሪ ስራሽን ያለምወርቅ ጀንበሩ ከነሙሉ ክብሩ አንቀባራ ሰርታ የተደማጭነት ዘመኑን አራዝማዎለች።
@ayelebelachew2822
@ayelebelachew2822 Жыл бұрын
Ejig yemidenk nw !! The timeless Yeshimebet !!
@wowwow5075
@wowwow5075 Жыл бұрын
Lejeneten, enaten, amet bealochen astaweshegn , love u sis!!!!❤❤❤❤❤❤
@sitishifa2358
@sitishifa2358 Жыл бұрын
🥹🥹🥹🤗🤗🤗🫶🫶👍 👏 👏 👏 yeshiyeee nurilinnnn abo ❤abettttt Ertiea wist endetttt endemitiwedejiiii ena betammm zefenishhh endemidemettt endenebere taqi yihonn🤔 love and respect from 🇪🇷 🇪🇷 ❤❤
@solomonkassie3794
@solomonkassie3794 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜ ጤና ይስጥሽ እሱ የላኛው ጌታ የሹ የሚገርም ስራ ነው።
@teddydknofficialyoutubedan8956
@teddydknofficialyoutubedan8956 Жыл бұрын
These musicians are grate… they study all backgrounds and melodies. Well done.. I watched Bezuwayhu , Asefu and I was amazed now Yeshimbet so cool..
@amirabirem9040
@amirabirem9040 Жыл бұрын
Masalla yeshey my sis long life
@qatardoha3381
@qatardoha3381 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የሺዬ እንዴት እንደምወድሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድምፅሽ ይደንቀኛል እስቲል እስታሁን ድረስ ምርጥ ድምፅ አለሽ 🙏💖
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
Wow 👏 ጐዳናው የሚለው ዘፈን እንደ አዲስ ቢዘፈን ገራሚ ዘፈን ነው። bless you 💚💛❤
@hayathagos2988
@hayathagos2988 Жыл бұрын
ይህ ዘፈን የበለጠ እድታወቅ ያደረገችው ያለምወርቅ ጀበሩ ናት በተለይ ♥
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
ለአዲሱ ትዉልድ ነዋ እንጂ በጣም ፊመስ ሙዚቃ ነው
@farukpestry36
@farukpestry36 Жыл бұрын
ከዛም በፊት ታውቂ ዛፍን ነው ላንተ ይሆናል
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
እረ በፊትም የታወቀ ነው
@mreasy9731
@mreasy9731 Жыл бұрын
ድሮ በጣም የሚወደድ ዘፈን ነበር
@hayathagos2988
@hayathagos2988 Жыл бұрын
የኔ ትውልዲ ግን ያለምወርቅ ነው በደንብ የሰማው
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Жыл бұрын
የሺዬ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ ጊዜ አትጠብቂ ጥሩ ሃሳብ ነው እግዚአብሄር ያግዝሽ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ያንን ደጉን ዘመን አስታወሽኝና አለቀስኩ
@mudhibmudhib8617
@mudhibmudhib8617 Жыл бұрын
የኔ ውድ አላቅም ምን እንደምል ብቻ ጤና ይስጥሽ
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Жыл бұрын
የሚገረመኝ ያለ ማጀበያ ሙዚቃ መደመጥ የሚችል የሚስረቀረቅ ድምፅ በዚህ እድሜዋ እንኳ
@eleniworku3153
@eleniworku3153 Жыл бұрын
የኔ ስርቅርቅ ድምፅ የኔ አንደኝ የልጅነት ትዝታ ዘፍንሽ እስካሁን ያው ነው ድምፅ የኔልዬ ወደሃላ አሳስብሽኝ ።እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@getnethailu8499
@getnethailu8499 Жыл бұрын
ከሞትምንይገኛል እንኮን በጤናአይንሽ ደስይላል
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 8 ай бұрын
Long live! God always be with you.
@ermiyasmekonnen7983
@ermiyasmekonnen7983 Жыл бұрын
❤ከልብ ሁሌም አዲስ ልዩ ትዝታ ይመችሽ የሺዋ መርዋ
@wendwsenalemayehu4435
@wendwsenalemayehu4435 Жыл бұрын
የሚገርም ፐርፎርማንስ ሙዚቃን በሙዚቀኛ አንደበት ሲስማ ያለው ስሜት ይገርማል ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን …..
@esraelalemu2739
@esraelalemu2739 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ በጣም ከሚገርም ብቃት ጋር።እውነት በጣም የሚያስደንቅ ድምፅ ነው ያለሽ.አላውቅም ምን ብየ ማድነቅ እንዳለብኝ።ፓ ፓ ፓ👏
@DessalegnLiknawGelawe
@DessalegnLiknawGelawe 9 ай бұрын
oh my god, what a gifted lady! She draws me back to the most golden and blessed early 90s. I was a little child during that time living in the rural part of Ethiopia, Bure Damot, and had felt sad and happy at the same time while listening to this music.
@mesi685
@mesi685 Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤በስደት ያላችሁት 😌
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@tsegenasharega4406
@tsegenasharega4406 Жыл бұрын
Amen 🙏
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tsegenasharega4406 ውዶቼ ደምሩኝ
@kerwmeke2059
@kerwmeke2059 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግንሺ ደስ ነዉ ያለኝ
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ሁሌም እንደ አድስ ሊደመጥ የሚደመጥ ጥዑም ዜማ..!
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
የሽየ ይሄን ድምፅ ይዘሽ ብዙ ሳትሰጭን መቆየትሽ የምር ወንጀለኛ ነሽ እንዴት እኮ እንደምንወድሽ❤❤
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
ሰ የኔ ውድ ስርቅርቅ ። ደስ ደሰ ብሎኛል ። በአንቺ የተነሳ ።
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 Жыл бұрын
Back to childhood memories... thank you... Wishing long life!!
@ruthruth4623
@ruthruth4623 Жыл бұрын
I love this music ergoyawoch tnx egziabher mesnanaten yestachu 🙏🙏
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 81 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,9 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,4 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 29 МЛН