No video

🛑My mother is very happy የተንቢ እና እናቴ በምርቃት መሀል አለቀሱ😭እምዬ የመኖሬ ሚስጥር ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ I love my Mather

  Рет қаралды 110,771

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

#Marke_tube_yetnebi_tube_የተንቢ_ቱዩብ_lijtofike_tube

Пікірлер: 741
@ethiotg8213
@ethiotg8213 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ማርቆሴ ለናትክም እረጅም እድሜና ጤና ይስልክ ለምዬ ለዚ ሁሉ ምክንያትም አንቺ ስለሆንሽም ምስጋና ይገባሻል🙏❤
@mulotube211
@mulotube211 2 жыл бұрын
❤❤
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
ቲጂዬ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
ቂቂቂ ቲጂ ባቺ አታ አደፍቹ ዳቦ ወገቡን ሰባበረቹ እሺ እኔም አደርግሻለው አቺም ነይ ምርጥ ቆጮ አገጋገርና ምርጥ ክትፎ አሰራር ታያለሽ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 2 жыл бұрын
የዬተቢ እናት እናቱ አደለቺምደ ለማርቆስ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 жыл бұрын
ጐበዝ እናት ስትደሰት ከምንም በላይ ደስ ይላል ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጣቸው
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
ማርቆሴ ትልቅ ጀረጃ እንደምትደርስ ዝብሎ ይታዬኛል በርታ የእናት ምርቃት ከምንም በላይ ነው ለእናቶቻችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@eshamaaeshama5085
@eshamaaeshama5085 5 ай бұрын
𝕙𝕚
@eshamaaeshama5085
@eshamaaeshama5085 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@muntahtube422
@muntahtube422 2 жыл бұрын
ወላሂ. ገና. ሳያችሁ. ነው. እባይን. የረገፈው. ኡፍፍፍፍፍ. እናት. ረጅም. እድሜና. ጤና. ለእናትክ. ለሙዬ. አንቺም. ካስብሽበት. ድረሺ. ምርጥ. ልጅ
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 жыл бұрын
እናቴ ሳላሳካልሽ ሳላሳልፍልሽ አለፍሽብኝ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔 እናት ያላቹ ረጅም እድሜ🙏💐💌
@sikosilo6841
@sikosilo6841 2 жыл бұрын
አብሺሪእህቴ.
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
አብሽር እህቴ እኔም እናቴ በህወቴ እያለች በደልኳት 😭😭😭😭😭
@zuiykahkasim1328
@zuiykahkasim1328 2 жыл бұрын
😭😭😭እኔም ኡፍፍ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@fedilaabdlgni5644
@fedilaabdlgni5644 2 жыл бұрын
ayizosh
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
እናት ትኑር ለዘላለም ለሙዬ እሄ ሁሉ ያንቺ ጥረት ነው አቦ ይመችሽ ህይወትሽ ቤትሽ ኑሮሽ ጡሩ ትዳር ወፍቆሽ ልክ እንዳቺ የተባረኩ ልጆች ወፍቆሽ ጡሩ ህይወት ይስጥሽ አኒቺ እኮ ለኛም አሪአ ነሽ ብዙ ነገር ተምሬያለው
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 жыл бұрын
ማርኬ እናትህ እርጅም እድሜ ይጥጣ ያርቢ ለሙ የኔ ፍልቅል አች እኮ ትልይ አለሽ ይዚሁሉ ምክኝት አች ነሽ እና ነገ በልጅሽ ይክፍልሽ ለሙዬ ❤
@akiyatube9394
@akiyatube9394 2 жыл бұрын
አሜን ለምለም የምር ታድለሽ ምርቃት ዝም ብሎ አይገኝም ማርቆስ ለእናትህ ከዚ በላይ የምትሰራ ልጅ ያርግህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር
@nnfamiille5341
@nnfamiille5341 Жыл бұрын
ለሚዬ መልካም ሰው ቃል የለኝም ሁሌም ደስተኛ የሆነ ኖሮ ይስጥሽ ውዴ የኔ ጀግና
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
ጎበዝ ማርቆሴ እናት ስትደሰት እደማየት በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሄር በድሜ በጤና አቆይቶልህ ከዚህ የበለጠ እደምታስደስታት አልጠራጠርም በርታ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ክብር ለናቶች
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
እውነት የተንቢ እንኳን ለወንድሞቿ ለሌላም ትተርፋለች እናቴ እረጅም እድሜእና ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s 2 жыл бұрын
እናትለዘላለምትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ty-mk7xi
@Ty-mk7xi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikay
@fasikay 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😍🙏🙏🙏
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt 2 жыл бұрын
Amen
@mesitube
@mesitube 2 жыл бұрын
ለሚ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንሽን በብዙ ያባርከዉ እዉነት ለብዙዎች አርያ ሆነሻል እናት እንደዚህ ተደስታ ስትመርቅ እንዴት ደስ ይላል ወንድም ለእናትህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶ ያኑርልህ❤❤❤🙏🙏
@zebibadubai8840
@zebibadubai8840 2 жыл бұрын
እማ ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@dyddurus8958
@dyddurus8958 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-qf2qw1vg6x
@user-qf2qw1vg6x 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭ለምለም ሁሌም ከፍበይ ማርቆስ ለኤናትህ ሺ አመት ትኑርልህ በጣም አለቅስኩ ለምለም ስታልቅስ 😭😭💖💖💖💖
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 жыл бұрын
የኔ እናት ለሚዬ😭😘😘😘😘😘❤ በእውነት መልካም ነሽ
@zayenabzayenab548
@zayenabzayenab548 2 жыл бұрын
ውድ ቤታሰቦች ለእናቶች ራጅም እድሜና ጤና
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Жыл бұрын
እናታችሁ ይለያያሉ እንደ ደስ ሲል እናት ሁለየም አይክፋት እማ ሀዘንሽ ሀዘኒነው ህመምሽ ህመሚ ኡሚ እኔስ መቸ ነው እማይሽ አይ ስደት 6 አመት በስደት 😒
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
አይይይ የእናት ፍቅር እናቴ ናፍቃኛለይ 😭 ፍቅራችሁን ያብዛዉ🌹🌹🌹❤
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 Жыл бұрын
ለሰው ልጅ ደስታ ምክንያት መሆን ምንኛ መታደል ነው ❤አይለያችሁ
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ማርኪዬ ፍቅራችሁ በክርስቶስ እየሱስ ይብዛላቹው ለማዙካም እርጂም እድሜ ከነሙሉጠናዋጋር አይለያቹው ለሙዬ አንች እኮ ልዩ ሴት ነሽ ጠንካራ ስራተኛም ጭምር ነሺ በርቱ ክፉ አይንካቹው 🙏🙏❤❤❤💕💕💕😍😍 ማን እንድ እምዬ እናቴ ትኑርልኝ ሺዓመት::
@qidisitauae2001
@qidisitauae2001 2 жыл бұрын
እናት እኮ ህይወት ነት እናት ለዘለዓለም ትኑር 😥😥😥😥😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@kikipipi5647
@kikipipi5647 Жыл бұрын
አሜን፫❤❤
@amantube2265
@amantube2265 2 жыл бұрын
ውዶች በጣም ታምራልችሁ ለሙ ተባረኪ ማርቆሴ ረጅም እድሜ ለእናትክ የውነት ከልብ ልጅነክ!!
@molumolu3625
@molumolu3625 2 жыл бұрын
ማሻአልህ
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እፍፍፍፍ የእናት ነገር ሲሆን ሆደ አይችልም እናት ትኑር ለዘላለም 😭😭😭
@sumiyateyub9901
@sumiyateyub9901 2 жыл бұрын
አፉ ማርቆሤ ልቤን ስፍስፍ አለብኝ በጣም ደሥ ይላል ኮሜት ጽፌ አላቅም በጣም ደሥ ስላኝ ነው የፃፍኩት እኳን ለዚህ አበቃህ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ እናት እንዴት ደስ እንደሚሉ የእናት ምርቃት ከሁሉ ነገር ይጠብቃል 😭😭
@samerawittesfaye7453
@samerawittesfaye7453 2 жыл бұрын
❤❤❤ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ለናታችን ተመኘው በርታ ለሙ የኔ ጠንካራ ስወድሽ የምታስቀኑ ቤተስብ
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
የማርኬ እናት አማኝ እህቴ የጸሎት ሴት መንፈስ ቅዱስ የሞላባት ተባረኪ ወንጌል ስበኪ
@kadotube9947
@kadotube9947 2 жыл бұрын
ለሙ የሴት ጀግና ካች ብዙ ነገር ተምረናል የኔ ድብሽብሽ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የኔ ቅን ማርቆስ እናት ሺህ አመት ተመኝውላት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔወደሙቿይመሰሎኚንበር
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ሺህ አመት ተመኘሁላቹ
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
ወንድም ማርቆስ እናትህ ሺ አመት ይኑሩልህ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው እግዚአብሔር ይጠብቅልህ የናት ውለታዋ ተከፎሎ አያልቅም
@abebechwollotube
@abebechwollotube 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር የኔ እናት እኳን ደስ አለዎት አብሬ አለቀስኩ የእናት ደስታ ሁልግዜም ያስለቅሰኛል
@user-ox3gn7my3c
@user-ox3gn7my3c 2 жыл бұрын
ክፍ አይንካት እናት 🥰
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ተውለኘ አስቡልን ለሚየ እኔ አልችልም አታልቅሱው አላህ ይጠብቃችሁ እኔ እነቴ አጥቸ ስለሆነ እምኖርው ሁሌም ሆድይብስኘል
@hfem3901
@hfem3901 2 жыл бұрын
እናት 😍🌹😍🌹🌹🌹እናት ፍልቅልቅ 💞💞
@aynalemsolomon4905
@aynalemsolomon4905 11 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለሁሉም ቤተሰብ ምሳሌ የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@xoxo7068
@xoxo7068 2 жыл бұрын
አብራችሁአለቀስኩ::እናቴየዛሬመት::እዴዝህ:ገዝቼላት:::ምንብትለኝጥሩነዉ::በልጃችሽ::አግኝዉ:::የኔአለም:::እናቶች::ሽአመትኑሩልን::ይለነዉበናተነዉ:::ማራቆሴ:::የኔብስል:::የኔጄግና::ቀጥልበት
@SadssFaxdd-go8ld
@SadssFaxdd-go8ld Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማረያም ሁሌም በሰላም በፍቅር ታኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
የኔናት ድርብብያለች እናት። አቦ አሰለቀሳችሁኝ ማለት እናትህ ሰትታይ ጥሩ እናት እንደሆነች ታስታውቃለች። እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በሉ
@user-no8rr9sw3w
@user-no8rr9sw3w 11 ай бұрын
የኔ እናት አንች ጀግና እናትነሺ አይዞሺ❤❤❤
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቹ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በርቺ የኔ ውድ ደመርኩሽ
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የማርቆሴ እናት በእውነት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥሽ
@kelem_Tube
@kelem_Tube Жыл бұрын
እናት ለዘለአለም ትኑር ለሙ ጎበዝ ምርቃን ምስጋና ይገባሻል
@user-tr7ci7ek1p
@user-tr7ci7ek1p 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ነፍ አመት ለእናቶቻችን
@zanebwowwowkemal5996
@zanebwowwowkemal5996 2 жыл бұрын
በዉነት በጣም ነዉ ያስለቀሳቹኚ እድሜ ይስጥልእ ።
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
ማርቆሥ የትንሽ ትልቅ አሥተዋይ የሆንክ ልጂ ነህ ለእናትህ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናቶቻችነን ይጠብቅልን እረዥም እድሜን ይስጥልን እማ ለዘላለም ኑሪልን!!!
@zaynabzaynab3712
@zaynabzaynab3712 2 жыл бұрын
አሚንየኔዉድ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ኡፍ ማርክ የናትህን ደስታ ስላሳየኸኝ የበለጠ ወደድኩህ ተባረክ የእናትን ውለታ ምንም ብናደርግላት መክፈል አንችልም ገና ቪድዮውን ሳልጨርሰው እንባ ቀደመኝ እናቴ ለኔ ዘላለም ኑሪልኝ ደስታሽን እንጂ ሀዘንሽን አያሳየኝ አሜን የምትሉው የማርክ ቤተሰቦች ፕሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉው🙏
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 2 жыл бұрын
እፍ የእናትን ደስታ ማየት መታደል ነው
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
@@gravitymobile8548 በትክክል በቅንነት ወደቻናሌ ጎራ በይ🙏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
አይደለም ሶጦታ የውስጣቸውን ለዘን ልጆቻቸው በቂ የእድሜ ገደብ ሳይሆኑና እነሱም ሳይተነፍሱት ያለፉ እናቶችን ሳስብ እናቴን አብዝቼ እናፍቃታለሁ በርታ ትልቅ በረከት ነው በእናት መመረቅ ውለታዋንም በግዜ ማወቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉አምዬ አለም ላይ ያለነገር ሁሉ ያስባታል 🙏❤❤❤❤
@user-it4sm8qt4s
@user-it4sm8qt4s 2 жыл бұрын
ለሚ የኔ ቆጆ አሥለቀሽኝ የሠዉ ደሥታ ሥለሚያሥሥትሽ ነዉ ደሥታሽ መቆጣጠር ሥላቃተሽ ነዉ
@user-rp5fp5uo6v
@user-rp5fp5uo6v 2 жыл бұрын
ለሚ የሴት ጀግና ወድሜ ለናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እናቶቻችንን እንደዚህ የማናስደስትበትን ቀን ያቅርብልን 🥰🥰🥰🥰
@teklubekele9142
@teklubekele9142 Жыл бұрын
መልካም መሥራት ለራስ ነው ለምለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ወንድማችን ጎበዝ ነህ ባለውለታህን አስበህ ማስመረቅ ትልቅነትህን ነው የሚያሳየው በርቱልን ።
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
ማማዬ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማርክዬ ተባረክልኝ😘😘😘😘
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 5 ай бұрын
ተባረኩ ፈጣሪ ፀጋውን ያልብሳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ግን ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር የነ የተቢ እናት እና የአንተ የማርኬ እናት የተለያዩ ናቸው ወንድማቸው ነበር የምትመስለኝ የነበር መልስልኝ ማርኬ
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለናትህ ማርቆሴ ለሙዬ የኔ የዋህ እመአምላክ ትጨምርልሽ የልብሽ መሻት ትፈፅምልሽ ከሃጢያት በስተቀር😢😍😍😍😍😍😘😘😘
@user-qk1rp9zg1i
@user-qk1rp9zg1i 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ♥♥♥♥♥♥👈
@user-me4ux5jk2g
@user-me4ux5jk2g Жыл бұрын
ምርጥእናት ፍቅራችሁሁሌም ይጨምር❤❤❤❤❤❤
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማችሁ ይብዛ ማርቆስዬ እንካን በሰላም መጣችሁ የተንቢዬ የኔ ኢዋህ የኔ ጎሪዳዬ ❤❤❤ማርቆስዬ ማሚን ሳምልኝ ግባርዋን በጣም ደስ የምትል እናት ናት ያለችክ ፈጣሪ እድሚና ጤናጋ አብሮ ያድለልን አሜን❤❤❤
@medinayoutube3274
@medinayoutube3274 2 жыл бұрын
ስላም ማራኬ እንደዛሪ አልቅሽ አላቅም ለምዬ ትለያለሽ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 2 жыл бұрын
ማርኪ እናትህን እድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ ውድ እናት
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን እኔንም አስለቀሳቹኝ ምነው የኔም እናት ኖራ እንደዚህ አልብሻት ብመርቅ ብዬ ተመኘሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እናት ሁሌም ኖራ ደስታዋን ማየት ቀላል አይደለም እናሱ ለኛ ብለው ስንት መሰዋዕትነት ከፍለዋል ፍቅራቹ በጣም ደስ የሚል ነው ጎበዞች በርቱ እድሜና ጤና ለእናቶች
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ ለምለም በእውነት መልካም ልጅ ነሽ በርቺ ማርኬ ለናትህ እድሜና ጤና ያድልልህ ወንድሜ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ዋዉ ማርኬ የልጅ አዋቂ እናትህን እና እህትህን በማስደሰትህ ደስ ብሎናል የደስታም እምባ አነባዉ ደስ የሚለዉን ይስጥህ ።ለናትህ እድሜና ጤና ይስጣት ያንተን ወግ ማረግ ያሳያት።🇪🇷♥🇪🇹🙏
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 2 жыл бұрын
ዘመድ ሲወደድ ደስ ሲል
@zawdezz3681
@zawdezz3681 2 жыл бұрын
ተባረክ ማክ ቤተሰብን ማስደሰትን የመሰለ ነገር የለም በዝች ምድር ላይ በርታ ወንድሜ ትልቅ ደረጄ ደርሰክ የራስክን ካምባኒ ከፍተክ ለተቸገሩ የምትበቃ ልጅ ነእ ብዙ እንጠብቃለን
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
ለምርቃቱ አሚን እረጂም እድሜለእናቶቻችን ለምለም አሥለቀሠችኝ እኔግን ማርቆሥ የኤፍሬም ታናሽወድማችሁ ይመሥለኝነበር ወላሂ ፍርድወድማችሁ ይመሥለኝነበር
@rabehcall636
@rabehcall636 2 жыл бұрын
አላህ እድሜዋ አርዝሞልህ ከዚህ የበለጠ ለማስደሰት ያብቃህ ኢንሻ አላህ እኔም አላቀስሁ በሀቅ በጣም ነው ደስ የምትሉት::
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለናታችን🙏😍😍😍
@user-cg3fq9ej8l
@user-cg3fq9ej8l 2 жыл бұрын
ውይ ወድማሞች ትማስሉኝ ነበር
@genitube9620
@genitube9620 2 жыл бұрын
ማርክ ለእናትህ ረጅም እድሜ ተመኘው ለሚዬ አስለቀሽኝ የእውነት የኔ ጀግና😥😥😥❤
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለሀሞድልለህ በጠሞ ደስ ይለል ወንድሞቹን መለከሞ ሰወነክ ለሞለሞ አለህ ይጠብቅሽ መረ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ አበሸር መጠወ
@user-rt3oj8uz4v
@user-rt3oj8uz4v Жыл бұрын
ስታምሩ ለሚ ጄግና አብሽሪ ለዚህ ሁሉ ያበቃሻቸው አንች ነሽ የተባረክሽ ምርቃት ያንስሻል
@salamalemu3423
@salamalemu3423 2 жыл бұрын
አሜን አልኩልህ ማርቆስ ሳትታሰብ እጅግ እንዴት ሆነለት የሚባል በረከት ተባረክ እግዚያብሄር ይባርክህ የመታ የሚመታህ እንቅፋት ሁሉ ለመሻገር ይሁንልህ እውነት እኔም እንባዬን አፍስሻለሁ እናት ብቻዋን ልጅ ስታሳድግ ብዙፈተናዎችን ታልፋለች ያለፈችው መልሶ አያግኛት ፊትዋ የተሻለን መልካምን ያሳያት እድሜ ከጤና ይስጥልህ ለምለም ተባረኪ
@user-vf3fy6rb4w
@user-vf3fy6rb4w 2 жыл бұрын
አልቅሳቹ እኔንም አስለቀሳቹኝ ማርቆስዬ እድሜ ጤና ይስጥልክ ለማሚዬ እናትክ ነፍ አመት ትኑርልክ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜ እና ጤና ለናትህ አተም ከዚህ በላይ ክበር የልብህን መሻት ይሙላልህ ለሙዬ ተባረኪ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ ደስታም እኩ ያሥለቅሳል😭😭
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 жыл бұрын
አይለያቹ እኔም አብራቹ አለቀሥኩ እኔም እናቴ ናፍቃኛለች ግን መቼነው እናቴ ማሥደሥታት የሁሉም እናቶች ሺህ አመት ይኑሩልኝ
@salams4912
@salams4912 Жыл бұрын
ማርቆሥዬ ወንድሜን መሠልከኝ ያሠብክበት ያድርሥህ ለናትህም ለተቢም እድሜ ጤና ይሥጣችሁ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ወላሂ እንባዬ ረገፈ የኔ እናት እናት ትንሽ ነገር ያስደስታታል እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለናቶች
@abroa7052
@abroa7052 2 жыл бұрын
ማርኬ እናት ሻመት ይኑሪልህ ምርቃት ጥሩነዉ እሺ ማርኬ
@user-ql3jp9fn5r
@user-ql3jp9fn5r 2 жыл бұрын
ማርቆስ በጣም ከፋኝ በውነት እማ ሚለው ቃል ምን ያህል ያማል ለነቶቻችን ጤነ እድሜ ይስጣቸው ክፎሀቸውን አንስማ በትክክል ምግዜም እምዬ በሮሀ ክፍትነው ባይኖራት ውፍ መቼነው እነቴን እማገኛት ባካል ስድት ክፎኛ ነገርነው
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏❤❤❤❤
@user-rj1cv4kn1n
@user-rj1cv4kn1n 10 ай бұрын
የኔ ውድ እናት እኔም ምኞቴ ነው ምኞቴን ያሳካልኝ ፈጣሪ❤❤❤❤🙏🙏🙏 የኔ ውድ እናት እድሜሽን ያርዝምልም💘💘💘💘💘💘💘🥀🥀🥀🥀
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ዋው... ማርኬ ዋው... ስለ እናት የከፈትከው... ዘፈን ህህህህህህህ... ልብ 💔💔💔💔💔💔💔…. ማርኬ ትለያለህ የልጅ አዋቂ... እህትህ ብትሆንም ለሙ ውለታዋን አለመርሳትህ... አቦ... ተባረክ ይሄ.... ቤተስብ ግን.., ቅን ልቦች ብያችዋለሁ.... አርአያም.. ናችሁ ለነገሩ.., አቦ ጉራጌ ስራ እና ስራ ብቻ ናችው.... ለ ወሬም ግዜ የላችው ኢትዮጵያን እሚመራው.. ጉራጌ ቢሆን ኢትዮጵያ... ዱባይ ትሆን ነበር.. ግን ለሁሉም ቀን አለው 🙏🙏🙏✝️❤️😍😘
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 2 жыл бұрын
ማርያምን ወንድሜን እየመሰልከኝ ልቤ ድንግጥ የሚለዉነገርስ ❤❤❤እናታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ ❤❤❤❤❤
@aschalechtube1680
@aschalechtube1680 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የእናቶች ክፍ አያሰማን እድሜና ጤና ተመኘሁ የተቢ ለዚህ ለኛም እናቶች ያብቃን አስለቀሳቹኝ እናቴን ናፈቀችኝ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 жыл бұрын
የለሚ ፈርድ ወንድም ትመስለኝ ነበር ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ለሚ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እፍፍፍ የናቴ ክፉ ለኔ ወላሂ እባኤ መቀጣጠር አቃተኝ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 жыл бұрын
ያለ እድሜው በስሎዋል ጎበዝ ትውልድ ለእኩዮችህ ጥሩ አሪያህነህ በርታ ጀግና ጥሩ ቤተሰቦች ናችው እድሜ ጤና
@zeditub110
@zeditub110 2 жыл бұрын
ለሙዬ የኔ መልካም አብሬሽ ነዉ ያለቀስኩት ያሰብሽዉ ይሳካልሽ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
ለናት ምንም ቢደረግ አይበቃትም ፀጋው ያልብስህ ትልቅ ቦታ ደርሰህላት ወግማረግ ለማየት ያብቃት የኔ እናት ኑ ትኑርልህ በወለደው እሸት ሲቀምስ እዴት ደስ ይላል እናቴን መሰለችኝ ውድድድ
@mariyammariyam-zs5lr
@mariyammariyam-zs5lr 6 ай бұрын
የኔዉድ ወድም አላህ ይጠብቅልህ አተንም እሲንም እናቴ
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 2 жыл бұрын
አይ እናት የሚተካሽ የለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-jy4sm4uu1i
@user-jy4sm4uu1i 2 жыл бұрын
አክስቴ አምሮብሻል ሁሌም ድመቂልኝ ሰላም ነኝ የእህትሽ ልጅ
@user-jy4sm4uu1i
@user-jy4sm4uu1i 2 жыл бұрын
@@marketube391 ዮ
@enathagere1270
@enathagere1270 2 жыл бұрын
ዋው ማርኬ አስተዋይ እንደሆንክ አስተውያለሁ በርታ
@mahitube4141
@mahitube4141 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍለሀልና እግዚአብሔር ይክፈልሽ ለሚ መልካሙን ሁሉ ላንች የሚያስፈልግሽን የልብሽን መሻ ት ይሙላልሽ ማርኪ እናትክን እርጅም እድሜ ከጤና ይስጣት አንተም መልካምን ይግጠምህ ተባርክ
@fadilakamal873
@fadilakamal873 2 жыл бұрын
ለሙ ትልቅ ደረጃ ያድሪሲሺ ጀግና ነሺ ረጅም እድሜ ለናቶች
@dagudagutube892
@dagudagutube892 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እማ ክፉ አይንካሽ❤😘😘 ለሙዬ ተባረክ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
ወላሄ ለምለም እኮ ልዩ ሴት ናት
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
አስተዋይ እኮነህ ማርኪ የኔ እናት እናትህን ሽ አመት ያኑርልህ😍😍😍😍
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ ወዴ እናያለን ሞያ ተገኝቶ ነው እንዴ ምንስ ይታይ የለ እንዴ እንኳን ሞያ😍
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 2 жыл бұрын
እናት እኮ አድና አድ ናት የማንኛው እናት ሽአመ ትኑር
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 306 М.
🛑የተንቢ እና ሄለን ተመካክረው አሳበዱኝ
9:50
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 146 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 27 МЛН
🛑ሄለን አባቷ ይቲዩብ እንደምሰራ አወቀ😱😱
22:46
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 143 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 376 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32