አንብቡ እና በሀብት እደጉ or Read and grow Rich (Ethiopian motivation)

  Рет қаралды 12,502

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

መጻፉን በእንግሊዘኛ ማንበብ ከፈለጉ ሊንኩን አያይዣለው። መልካም የስራ ቀን።
www.asamanthinketh.net/files/R...

Пікірлер: 87
@tadasharke5651
@tadasharke5651 2 жыл бұрын
እግዝሐቤር የሰጠህን ጸጋ ያብዛልህ የተሰጥህን ከልብህ በግልጽና ምንም ሳትቆጥብ ነው የምትሰጠው በነጻ የሰጠኋችሁን በነጻ ስጡ የሚለውን ተገብረሃል እግዝሐቤር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
@emmushet
@emmushet 3 жыл бұрын
ገና እንደ ብርሃን የፈካ ፊትህን ሳየው ደስ ይለኛል:: በፈገግታ የተሞላ አቀራረብህ ድንቅ ነው:: እንዳታቋርጥብን አደራ አደራ አደራ!! ፈጣሪ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ደጉ ወንድማችን::
@FRIDAZONE
@FRIDAZONE 2 жыл бұрын
"ሞኝ ሰው ከራሱ ይማራል ብልህ ሰው ከሰው ይማራል"ይባላል ለመማር ደግሞ አቋራጭ መንገድ ማንበብ ነው.!!!!!🙏🙏🙏
@Aelekkso
@Aelekkso Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ዘመኑን የዋጀ ምርጥ የወንጌል ሰባኪ እኮ ነው የምትመስለው ።
@HM-ry1op
@HM-ry1op 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ያየሁህ ጎበዝ መነቃቃትን ትፈጥራለህ ምናለ ዘመናዊ ሀሜትን ከምናራግብ እንደዚህ አይነት ነገር ብንሰማ የት በደረስን ነበር
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ በእንደዚህ መልካም ነገሮች እንድሳብ ስላደረከኝ
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም !! በእዉነት ቃላት ያጥረኛል እንዲህ አይነቱን መልካም እና ገንቢ የሆነ ትምህርት እንዳዳምጥ መንገዱን የመራኝ አባቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቤተሰብህንም ይባርክልህ !!!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 жыл бұрын
በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን። መዝ 31:21።
@geberkedan2865
@geberkedan2865 2 жыл бұрын
ያልተንካ ጎልበት አለህ። ልምድህን አካፈልን
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏 ተባረክ
@tewodrostilahun2570
@tewodrostilahun2570 2 жыл бұрын
ድንቅ ምክር ነው አናመሰግናለን በርታልን።
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 жыл бұрын
ገና ዛሬ ምርጥ ጓደኛ አገኘሁ። አመሰግናለሁ።
@natural8465
@natural8465 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ በጣም አመሰግናለሁ
@princemulu525
@princemulu525 3 жыл бұрын
Bless you brother. My dad was an avid reader and I grew up seeing him read for hours. He instilled the desire to read in me. You never know how you will impact the next generation. Kids observe parents. Readers beget readers!
@hiwothiwi7540
@hiwothiwi7540 2 жыл бұрын
Salamesegn alalfm tebarek
@eshetubizuneh6863
@eshetubizuneh6863 2 жыл бұрын
Thanks for your time and knowledge
@Ftesgay
@Ftesgay 2 жыл бұрын
በእውነቱ ድንቅ ፕሮግራም ነው ፤ መቀጠል ቢችል ደስ ይለኛል!
@frezerabush1606
@frezerabush1606 2 жыл бұрын
Yes thank you
@zebibahassen1665
@zebibahassen1665 3 жыл бұрын
Thank you so much
@liyouasfaw7021
@liyouasfaw7021 3 жыл бұрын
እውነት ነው መፅሀፍ በማንበብ ምን ያህል ህይወቴ እንደገቀየረ እኔ አንድ ምስክር ነኝ ወንድማችን ይህን ምክር ጊዜህን ወስደህ እንዲ በማካፈልህ አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ!!!!
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
እገዚአብሔር.ረጅም.እድሜ.ይስጥህ
@embet87
@embet87 2 жыл бұрын
ተባረክ
@mikyasasfaw4718
@mikyasasfaw4718 2 жыл бұрын
ምርጥ ወዳጄ
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
አላህ ይባርክህ ወንድሜ አመሰግናለው
@martagirma2373
@martagirma2373 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፡፡እግዚአብሔር ይባርክህ!
@Jossiab457
@Jossiab457 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል:: መሀይምነት የጨለማ ጉዞ ነው የሚባል መፈክር ነበር:: በዚህ ጊዜ ካላነበብና እውቀትን ካልገበየን መሀይም ነው የምንሆነው ዓለም መንደር በሆነችበት ጊዜ የውዴታ ግዴታችን ነው እውቀትን መገብየት::
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
“መሃይምነት የጭለማ ጉዞ ነው። “ልጅ እያለው ይህን መፈክር በደምብ አስታውሰዋለሁ። ጎሽ እንኳን አስታወስከኝ። ተባረክ
@wondew9
@wondew9 Жыл бұрын
በርታ፣ ጀግና ነህ፣፣
@user-kx1ie6ib5j
@user-kx1ie6ib5j 2 жыл бұрын
Thank you.
@tizumk
@tizumk 2 жыл бұрын
Thank you dear brother 🙏
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
Great!
@yalewmengistu1139
@yalewmengistu1139 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከፍቅር ጋር
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Right ❤❤❤❤
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
እኔ መፅሀፍ ማበብ አሎድም ካተ እማራለው 🥰🙏🥰
@haimiyonelateta6953
@haimiyonelateta6953 3 жыл бұрын
Tebarek eyettkemku new btam des yelal breta
@user-np9si7dd8o
@user-np9si7dd8o 3 жыл бұрын
ስለመልካም ምኞት አሜን አሜን አሜን ብያለው ስላካፈልከኝ መልእክ አመሠግናለው
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
This is the time of message for me. Thanks so much you are so blessed
@esmaelyimer5374
@esmaelyimer5374 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@6pf408
@6pf408 3 жыл бұрын
Berta brother.
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Thank you so much may God bless you more and more
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብትሰማ ብትሰማ አትጠገብም ። የት ነበርክ ግን እስከዛሪ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ።
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 жыл бұрын
Good U R doing
@user-cr1pf6ny3l
@user-cr1pf6ny3l 3 жыл бұрын
ተገኘ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንክ በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ተናፋቂ ነህ ብሮ
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተጉዬ።ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ተጉ ስለሁሉም ነገር፦ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ። አመሰግናለሁ ።
@ggdd4830
@ggdd4830 2 жыл бұрын
Thank you bro
@babelohelu707
@babelohelu707 3 жыл бұрын
ዛሬ አባባልህ ትልቅ ትምርት ሆነኝ አመሰግናለሁ
@aberehamderebie956
@aberehamderebie956 2 жыл бұрын
Betam enamegenalen
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀግናው ታጉ👌በርታልን እውነት ነው
@amanuzemas7743
@amanuzemas7743 3 жыл бұрын
Yemidenk mind alek yeserakn adenekut
@onelove6208
@onelove6208 3 жыл бұрын
thank you tegu ,"In the age of info ignorance is the choice"
@abagaro9660
@abagaro9660 2 жыл бұрын
bertalen bro
@bepositive9895
@bepositive9895 3 жыл бұрын
Jabbaadhu jabbaa namaa garruu xiqqoo ossoo daqiqaaa nufi dabbaltee baredaaa!! Be strong 💪
@iyasudemeke6260
@iyasudemeke6260 3 жыл бұрын
Amazing
@aysaaysa7667
@aysaaysa7667 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤❤
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
👏👏👏👏አመሠግናለሁ ❤❤❤
@belicht9
@belicht9 3 жыл бұрын
በርታልን እናመሰግናለን
@gezahegnc7898
@gezahegnc7898 3 жыл бұрын
jeginaw! fetari bebzu masitwalun ychimerilik btm amsignalew.thank you
@yayagech1483
@yayagech1483 2 жыл бұрын
Thanks it is educational
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 жыл бұрын
Bertalne Btam enamsegnalne Sew Hula Endante Biyaderg Hagerachen Yte Bdersech nber 👌🙏👏👏👏👏👏👍👍👍
@user-cp2md8dd2z
@user-cp2md8dd2z 3 жыл бұрын
enamsgnaln
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@mekonnenasrat5601
@mekonnenasrat5601 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማንበብ ምርጫችን ሳይሆን ግዴታችን ነው
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሠው ነህ
@edenhabesha4545
@edenhabesha4545 3 жыл бұрын
You are my best💪
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 3 жыл бұрын
በርታልን ተጉ
@samarsamrawit9238
@samarsamrawit9238 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@masrycollection5117
@masrycollection5117 3 жыл бұрын
Grum new betam
@bepositive9895
@bepositive9895 3 жыл бұрын
Thank you bro God bless you!! Minutes dinish chamar lamargh moker please
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 Жыл бұрын
Bro why miss the book review,that magnify me in all scinario of my life
@alertnessadem4613
@alertnessadem4613 3 жыл бұрын
Tesasitehal Quran muhamed S.A.W yetsafut ayidelem yeALLAH kal naw yemejeraw yewredaw kurhanim anbib naw milew ya azagn behonew getasa sim anbib saw kerega dem befeteraw geta sim... yilihal
@yareddubale7412
@yareddubale7412 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ???
@Nardi135
@Nardi135 7 ай бұрын
ተገኝ ነጋ እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን። ግን ለምን ጠፋህ ????😊
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Thank you ስለ ፓራዳይም ምንትለናለህ አንድ ቪድዮ ስራልን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ አንድ ነገር ላስቸግርህ ከ 100 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ግራ ይገባው ታጥቦ ጭቃ እየሆነ የለ ታላቅም ህዝብ እንዴት እናድነው?
@aragie7936
@aragie7936 Жыл бұрын
10Q
@tesfakibreab586
@tesfakibreab586 2 жыл бұрын
አምስት መቶ መፅሀፍ አንብቤ እንዴት ነው ሁሉንም ማስታወስ የመችለው ???
@user-kj8jv8lm5r
@user-kj8jv8lm5r 3 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህወንድማችንበጣምጥሩትምህርትነውእግዚአብሄርይባርክህእናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍👍👌
@kaleabme9923
@kaleabme9923 3 жыл бұрын
Review the pilar of self helped book Think and grow rich The power of your subconscious mind You can win Tilik hilm alegn (dawit dreams )
@adaneadinka8991
@adaneadinka8991 3 жыл бұрын
i know it
@mereyimtube
@mereyimtube 2 жыл бұрын
ለምን የቴሌግራም ቻናል የለክም?
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 104 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 10 МЛН
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
This Trick Reduce Stress, Anxiety and Depression | Wim Hof
12:00
Alexander Pärleros
Рет қаралды 3,6 МЛН
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
Workshop | AI: A Serious Look at Big Questions (360°)
2:34:24
Harvard Data Science Initiative
Рет қаралды 44 М.
አልኩትና ሆንኩት
1:00:13
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 762
The child is quiet but mom is ・・・😇
0:21
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 11 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:27
Why You Should Always Help Others ❤️ [ANIME]
0:40
Alan Too
Рет қаралды 16 МЛН