No video

ግንቦት 28 እና 29-ገድለ አቡነ አፍጼ፣ አባ ጉባ፣ አባ መዝራዕተ ክርስቶስ እና ቅድስት ዜና ማርያም

  Рет қаралды 1,647

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Күн бұрын

ግንቦት 28 እና 29-ገድለ አቡነ አፍጼ፣ አባ ጉባ፣ አባ መዝራዕተ ክርስቶስ እና ቅድስት ዜና ማርያም

Пікірлер: 33
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሁሉንም ቅዱሳን በረከት ቸሩ መድኃኔዓለም ያሳድርብን ወንድማችንም ገብረ ሥላሴንም ከክፉ ይጠብቅህ ድንግል አትለይህ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ላይ ክልክል ሼርርርርርርር አሜን❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ገብረ ስላሴ እኳን ደህና መጣህ!!አሜን አሜን አሜን የሁሉም ቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🌷🌷🌷🌷🌷
@user-or4nf9ef7v
@user-or4nf9ef7v 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ። የአባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን ። ወንድማችን ገብረ ስላሴ
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 2 ай бұрын
እድሜ ግን ይስጥህ በረከቱ ያድልህ ለኛ እንዳደልከን በእድሜ በጤና ይጥብቅህ
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን ቅዱሳን የሰጠን። ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።
@user-pq2li6tp7u
@user-pq2li6tp7u 2 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳን እናቶቻችን በረከታችው ይደረብን 😢😢 ወይው ለኔ መቸ ይሁን በተግባር የምኑረው የሰማሁትን የምኑረው 😢😢
@tedamy1698
@tedamy1698 2 ай бұрын
አሜን፣ የጻድቃኑ ረድዔት በረከት ይድረሰን፣ ፈጣሪ በቃልኪዳናቸው ይጎብኘን!!!
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 2 ай бұрын
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማል አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን
@almazabay3111
@almazabay3111 2 ай бұрын
አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡ ወንድማች ፡ ፡ ከምትሰራው ፡ የቅድሳን ፡ በረከት ፡ አሳታፈን🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@mekdimekdese
@mekdimekdese 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የቅዱሳኑን በረከት ያድልልን እኛንም አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረስን እግዚአብሔር ብር ይመስገን አሜን ወድምችን አሜን ቃለህወይት ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt6mg3jf6z
@user-mt6mg3jf6z 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌸🌺🥀🙏💐🌾🥀🙏🌸🌺🥀🙏
@genettewelde6372
@genettewelde6372 2 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን የቅዱሳን ረዴኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ገብረሥላሴ ❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ አምላከ ቅዱሳን ፍፃሜው ን የሳምርልህ የአባ አፍፄ የአባ ጉባ ፀሎት ምልጃቸው አይለየን 🕯🕯🕯🕯🕯🌱🌱🌱🌷🌷🌷🌸🌸🌼
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 ай бұрын
ተመስገን እንኳን አብሮን አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@solianabirru3509
@solianabirru3509 2 ай бұрын
❤❤❤
@tigisttaye9803
@tigisttaye9803 2 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ይሰጥልን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነቱ❤
@AzAz-zr5nv
@AzAz-zr5nv 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 2 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር። ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስቱን ያውርስልን
@hwoldearegay
@hwoldearegay 2 ай бұрын
ፀበሉ ካለህ እባክህ ለልጆቼ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
እናመስገናልን ወድምችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 ай бұрын
💚💛❤👏
@_Kidusmikal12.
@_Kidusmikal12. 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለሕይወትን ያሰማልን ከቅዱሳኑ በረከት ያሳትፈነ አሜን እንዲው እንዴት ይኾን መለወጥ የምችለው 😢 በቃ ኹል ጊዜ እንደ ባከንኩ ነው ያለኹት 😢 መንፈሳዊ ነገር መሥራት ክርስቲያን መኾን አቅቶኛል ሕይወቴን ሳስበው ይጨንቀኛል ምንም መልካም ሥራ የለኝም እንደ እግዚአብሔር ሕግና ሥርዓት መኖር አልቻልኩም 😢እስኪ ከልምዳችሁ አካፍሉኝ ወዳጆቼ ት/ት እሰማለኹ ግን አልለወጠም የቅዱሳንን ታሪክ ስክሳር አነባለሁ ግን ከልቤ አይደለም ውስጤ ይጠራጠራል 😢 ብቼ በጣም ይጨንቀኛል ራሴን ሳስበው
@user-je1oh6xt9y
@user-je1oh6xt9y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 2 ай бұрын
ወገኖች እነኛ ኣንደኛቸውን ወራሪ ብለን በኣምላክ ቸርነት በኣባቶቻችንና እናቶቻችን ተጋድሎ በራሳችን ባንዳዋች ጠቋሚነት ብዙ ስማታትንኣጥተናል የሚገርመው የባንዳ ርዝራዥ ኣልጠፋ ብለው በስው ደም የስከሩ የህዝብና የሀገር ካንስር ወያኔ የተባሉ ጉዶች በሁልት ኣመት ጦርነት ምን ያልዘረፍ ት ነገር ነበር ሊጥ ሳይቀር ኣይደል ኣሁን ይህን ገድል እያነበብክ እንኳን ክወልቃት ጠገዴ ከብትና ብረድስት ሳይቀር የዘራፊ መንጋ ኣይደልየወረረን ይሄ ጉድ ኣያስብልም ? ኣገር ኣገርን ዘረፈ ብለን ለምን እንገረማለን ኣፋርና ኣማራ ክልል ማስታወስ በቂ ነው
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማለን ❤❤❤
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
ሰኔ 2 እና 3-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ዜና ማርቆስ፤ ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ
1:46:49
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1 М.
ገድለ ቅድስት አርሴማ ዘ ግንቦት
31:12
ገድላት ወ ድርሳናት ዘ አንተነህ
Рет қаралды 243
ሐምሌ 25-ገድለ አቡነ ሕፃን ሞአ፣ ገድለ ቅዱስ መርቆሬዎስ
1:18:30
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1 М.
🔴ጾመፍልሠታ ክፍል፮(6) ይደመጥ!!
1:10:12
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 2,8 М.
ሐምሌ 21-ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ዘቦረና፣ ተአምር እና የ800 ቅዱሳንን ታሪክ የያዘው መጽሐፍ
1:09:57
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,8 М.