አንቺ ነፍሴ ኸይር ስሪ_ሙሀመድ አወል ሃምዛ- engurguro menzuma_mohammed awol hamza//شيخ محمد آول حمزاة منزوما

  Рет қаралды 982,659

Ahlaq media-አህላቅ ሚዲያ

Ahlaq media-አህላቅ ሚዲያ

5 жыл бұрын

አንቺ ነፍሴ ኸይር ስሪ ሙሀመድ አወል ሃምዛ- engurguro menzuma mohammed awol hamza
🇪🇹 እንኳን ወደ አህላቅ ሚዲያ በሰላም መጡ 🇪🇹
እናንተን የሚመጥን ኢትዮጵያዊ መንዙማዎች ነሺዳ እንዲሁም ኢስላማዊ ወንድማማችነትን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች
ላይ ያተኮሩ ቪዲዮች ያገኙበታል
በተጨማሪ ኢስላማዊ ታሪኮች እና የጀግኖች ታሪኮች እንዲሁም የሀገራት ታሪኮች ይቀርብበታል
ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
🇪🇹 Welcome to Ahlaq Media safely 🇪🇹
You will find suitable Ethiopian Menzuma Neshida and videos focused on issues that strengthen the Islamic brotherhood. In addition, Islamic stories and stories of heroes and stories of countries are presented
Thank you for subscribing and becoming a family

Пікірлер: 362
@amenihok5097
@amenihok5097 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ ሞት ሞት መራራው ይሄን ስሰማ የባስ አባቴ ንፍቅቅ ይለኛል አላህ ፊርደውስን ይወፍቅልኝ አይ ዱኒያ እስኪ በዱአ አንረሳሳ ማታማታ ስብስብ ስንል እምንሰማው ይሄን ነበር
@user-ef5gh4fb2y
@user-ef5gh4fb2y
ኢላሂ ስዴት በቃብለህ ቤተሠብጋር በደህና አገናኘን ያረብ
@TaybaAbdellah
@TaybaAbdellah 7 сағат бұрын
አ አ ወ ወበረ በጣም የምወዳቹ ከአይምሮዬ የማጠፋ ውድ የመዙማ አለቃ የሆኑት ውድ አባቴ የአባቴ ትዝታ እወዶታለሁ እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር ይስጦት ሀያቶት ይርዘም አሜን------
@zihabo1463
@zihabo1463
አባቴአላህጀነትንፊርዶስይወፍቅህአይይይይዱንያ😢😢😢😢😢
@TaybaAbdellah
@TaybaAbdellah 7 сағат бұрын
ምንም ብሎት የውስጤን አይገልጸም ግን ትንሽ ሆዬ አባቴ እያዳመጡ ያለቅሱ ነበር እኔም አብሬ አለቅስ ነበር የአባቴን ትዝታ ና ናፍቆቴ ዋለለ እባዬም መጣ ግን አባቴ በሀያት ባይኖሩም የአባቴ ናፍቆት ኖት በጣም እወዶታለሁ አላህም ይውደዶትሀያትም ይስጦት
@TaybaAbdellah
@TaybaAbdellah 7 сағат бұрын
ምንም ብሎት የውስጤን አይገልጸም ግን ትንሽ ሆዬ አባቴ እያዳመጡ ያለቅሱ ነበር እኔም አብሬ አለቅስ ነበር የአባቴን ትዝታ ና ናፍቆቴ ዋለለ እባዬም መጣ ግን አባቴ በሀያት ባይኖሩም የአባቴ ናፍቆት ኖት በጣም እወዶታለሁ አላህም ይውደዶት
@TaybaAbdellah
@TaybaAbdellah 7 сағат бұрын
ምንም ብሎት የውስጤን አይገልጸም ግን ትንሽ ሆዬ አባቴ እያዳመጡ ያለቅሱ ነበር እኔም አብሬ አለቅስ ነበር የአባቴን ትዝታ ና ናፍቆቴ ዋለለ እባዬም መጣ ግን አባቴ በሀያት ባይኖሩም የአባቴ ናፍቆት ኖት በጣም እወዶታለሁ አላህም ይውደዶት
@user-qn6ih7bf3r
@user-qn6ih7bf3r
ያረብእደኔማነውሃድራየሚወድ
@HayderBaf
@HayderBaf
እኔ ሚያሳዝነኝ የአሁን ጊዜ መዙማባ ባዮችንነዉ ቢንስ ኤን አዳምጠው አለ መግጠማቸዉ. ሀያት
@zenbahmed3402
@zenbahmed3402 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከጅሀነም እሳት ጠብቀን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ መሀመድ አወል ድምፅክ እኮ ልዮ ነዉ ኸሚስ ኸሚስ ከጓደኞቸ ጋ ነበር እምሰማዉ ዛሬ ደግሞ በስደት ብቻየን ሆኘ እየሰማሁት ነዉ ጓደኞቸ ኸይር ስራ እንስራ ሞት አለብን እና
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
ያረቢ ሐያትትትትትትትትትትትትትትት ከሙሉ ዓፊያ ጋር ሶለሏሕ ዓለይሒ ወሰለም አሚንንንንንንንንንንን
@missfatema6832
@missfatema6832
😢😢😢😢😢ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዙማ😍😍ሀያታችሁ ይርዘምልን ሸኽ ሙሀመድአወል😍😍😢ሀያትትትት ያረብ
@user-kg4cm6eo4g
@user-kg4cm6eo4g 4 жыл бұрын
አላህ ሰላምህን ያብዛው አባታችን
@desutube98
@desutube98 Жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ✝️✝️
@abduljelilseid4624
@abduljelilseid4624 3 жыл бұрын
You are the legend of Ethiopian Menzuma! ተጠቃሚ ከሚሆኑያ ሰዎች አላህ ያድርገን ! በመጪው ረመዳን ኦርጅናል ካ ሴት ወይም ሲዲ ገዘተን በመጠቀም ኸይር እንስራ
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት
@amanakkkk5251
@amanakkkk5251 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን ነገር አተው እደፈጠርከን አተው አሣምርልን የትም መሄጃ የለን 😢❤❤❤❤❤❤❤
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-bx8fe4bw5g
@user-bx8fe4bw5g 3 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው ስሰማው ውስጤነው እሚላወሰው
ሸህሙሀመድ አወል ሃምዛ-እንጉርጉሮ-sheh Mohammed awel hamza-engurguro Mazuma
31:38
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
@alesraetube_  @mierajproduction1889
13:31
MIERAJ PRODUCTION
Рет қаралды 715
[የጦይባው አህመድ ] መንዙማ ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ layrics sheyh muhammed awol hamza menzuma
22:21
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН