እንደው በድንግል ሳታዩት እንዳታልፉ ትፀፀታላችሁ

  Рет қаралды 173,270

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

4 жыл бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Пікірлер: 764
@user-pk6ze7kr7i
@user-pk6ze7kr7i 4 жыл бұрын
ቢኒዬ ስወድህ እኮ እስኪ እደኔ ቢኒን የምትሎ 👍👍ሰላምህ ይብዛልኝ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
🙌🙌🙌
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Ewnte. Nwe. Slmanasetwese. Nweje. Kelelene. Ylne. Ngere. Ybltane.
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 4 жыл бұрын
👍👍👍
@user-ok5gs3qh8o
@user-ok5gs3qh8o 4 жыл бұрын
ቢኒየ እናመስናለን ትክክክል ነው
@tamenesisay9818
@tamenesisay9818 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ።
@kakigirum1653
@kakigirum1653 4 жыл бұрын
ተመስገን እውነት ነው ክብር ሁሉ ለእናቴና ልጅ ይሁን አሜን፫🙏 ሰላም ለሀገራችን ለተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይሁን⛪🕊
@ranarana625
@ranarana625 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinashalena6057
@zinashalena6057 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️🙏
@oga123
@oga123 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ልክ ብለሀል ወንድማችን ኣለማመስገናችን ኣደል ወዳለንበት የመለስን ብናመስግን'ማ የሄ ኣይደርሰንም ነበር........ እግዜኣቢሄር ግን በስራነው ክፋት ሳይሆን በቸርነቱ በኪዳነ-ምህረትና በቁዱሳን ኣባቶቻችን ኣማላጅነት እየኖርን ነው ። በእ/ር ፍቃድ ለመመላለስ ቅድስ ፍቃዱ ያብዛልን
@user-zf7hd1rd3o
@user-zf7hd1rd3o 4 жыл бұрын
የኛ መልካም ቢንዬ አግብተህ ወልደህ የምትስምበትን ቀን ማየት ናፈቀኝ🌷💟💗❤
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
Me too
@zinashalena6057
@zinashalena6057 4 жыл бұрын
አሜን አሜን 💔♥️🙏
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 4 жыл бұрын
ቢኒቾ እውነት ነው ውድ ወንድማችን ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች በእውነት በጣምነው የጨነቀኝ የሀገራችንና የእምየ ተዋህዶ ነገር ያሳስበኛል😓😓 ተግተን እንፀልይ ንሰሀ እንግባ የመዳን ቀን ዛሬ ነው
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ እጅግ ልዩ ነው ስለማይነገር ስጦታው ስሙ በፍጥረቶቹ አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም አስተማሪ ነው ወንድማችን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ሌላው ፕሮግራሙን ስለጀመርክ በጣም ደስ ብሎኛል እንዳንተ አይነቶች ወንድሞች ያብዛልን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
አሜን ውድ የተዋህዶ ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ አንተን ሳይ አምላኬን አመሰግናለው ምክንያቱም ተዋህዶ ብዙ ታታሪ ልጆች ስላሏት
@thetnatube
@thetnatube 4 жыл бұрын
እደኔ የሀገር ሠላም የናፈቀው ውይ ቢኒየ እበየ መጣ ሁሌምተመሥገን ካላችሁ በየቀኑ ጥረ ነገር ትሠማላችሁ
@addis1166
@addis1166 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒ መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች በሰማይ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለናል።
@user-hm2ho6nc7o
@user-hm2ho6nc7o 4 жыл бұрын
😅😅😅😅
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@zinashalena6057
@zinashalena6057 4 жыл бұрын
አሜን አሜን 💔😢🙏
@zanezane8524
@zanezane8524 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-pb6qe1kv2z
@user-pb6qe1kv2z 4 жыл бұрын
እናመሰግንለን ቤንሻ ፈጣሪ አመስጋኝ ልብ ይስጠን ስለ ሁሉም አመሰግንአለሁ የኔ ጋታ 🙏🙏🙏🙏
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Fatari amsgagni lib yastani lahulachin bin tnx
@zahrrazahee830
@zahrrazahee830 4 жыл бұрын
ለፈጣሪየሚሣነዉየለም እናመሠግናለንቢኒአብ
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
ሰላም ቢኑየ እንኩዋን በሰላም መጣህ አጭር ነገር ደስ ይለኛል ለመስማት እጓጓለው እንደዚህ አጠር ያለ ነገር ለማቅረብ ይልመድብክ! ታሪኩ ልብ ይነካል እናመሰግናለን ሼር ስላረከን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም
@user-xz2uy3zp2g
@user-xz2uy3zp2g 4 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሄር ከናተጋር ይሁን ወድ የኦርቶዶክስ ከርስቲያን አማኞቺ ቢኒ እግዚአብሄር ይባርክህ አስተናሪ ነው እውነት ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ተባረክ ሁሌም ሰው የሰጠን ይልቅ ፈጣሪ የሰጠንን እያሰብን ተመስገን እንበለው እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን ምስጋናህ አይጎደል አሜን አሜን አሜን
@one-home
@one-home 4 жыл бұрын
ምርጥ ታሪክ ነው በጣም አስተማሪ ነው አውነት ነው የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው አምላክ ችር ነው
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያስለቅሳል ስጦታው ታላቅና የማይመለስ ስለሆነ ምስጋና ዘወትር ለአምላካችን ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን
@jebutadesi7673
@jebutadesi7673 4 жыл бұрын
አሜን ፫ የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለእሱ ምን ይከፈለዋል ከምስጋና ውጪ ቢንዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒዬ የእግዚአብሔር ውለታ ተከፍሎ አያልቅም የኔ አስተዋይ ስወድህ እኮ መምህሬ እናመሰግናለን🙏💚💛💖 ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ 💚💛💖
@tsehayyetewahdolej9503
@tsehayyetewahdolej9503 4 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛልህ ቢኒ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀንያለም አመስጋኝና ንፁ ልብ ይስጠን. ጌታ ሆይ ስላደረክልኝና ስለምታደርግልኝ ነገር ሁሉ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን.
@yaltanoralijnate4943
@yaltanoralijnate4943 4 жыл бұрын
አሜን ቢኒየ እናመሰግናለን በጣም እኔም ሁልጊዜ እላለሁ ሁሉም በደረሰበት ነው አምላኩን የሚያስታውሰው እርሱ 32 ጥርስ ሳይሰስት ሳያዳላ ሰጥቶን አንዲት ጥርስ ስትወልቅብን ለማስተካት 20ሺ 15 ሲባል ነው አምላኬን በትልቅ ምስጋና ያመሰገንኩት እውነት በጣም ተገርሜ👏👏👏
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ቢኒ በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው አምላክ ሆይ ሁሌም እግዚአብሔር አመስጋኞች እንድንሆን አንተ በቸርነትህ እርዳን ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን*
@user-wo4bt3mz7d
@user-wo4bt3mz7d 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ሁሉን አሞልቶ ነው የፈጠረን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ke3il4ps9w
@user-ke3il4ps9w 4 жыл бұрын
አሜን ቢኒዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር አስለቀሰኝ ገና ስሰማው እውነት እንደ እግዚአብሔር ያለ ከቶ ማን አለ
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ቢኒየ ስለሁሉም ነገር ኃያሉ ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 ኣሜን ፫ 🌷🌷🌷
@mekdesasmare8514
@mekdesasmare8514 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው ያሰማኸን አምላካችን እግዚአብሔር ስለሰጠንም ስላልሰጠንም ነገር ሁሉ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን አሜን ።
@rimemuferdos8705
@rimemuferdos8705 4 жыл бұрын
ከጎደለን ይልቅ የተስጠን ይበዛል
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Tikikil wndeme selame egzabher ybzalh..😭😭😭❤
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቢኒየ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ከጎደለኝ ይልቅ ያደርክልኝ ብዙነዉና አመሰግንህ አለሁ
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 4 жыл бұрын
ካለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ትክክል ነህ ያለንን ነገር ሁሉ ተመስገን አንልም ለፈጣሪ ምን ይከፈለዋል ሁላችንም ኑሮንም ሳይኖርንም ደስ ብሎንም ከፍቶንም ሁላም አምላካቼን አንድናመስግን የሱ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አናማሳግናለን
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር አምላክ አመስጋኝ ልብ ይስጠን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከጎደለን ይልቅ የተሰጠን የተደረገልን ብዙ ነውና ተመስገን ።
@user-gh6lp1sj3e
@user-gh6lp1sj3e 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዛሬም አመሰግናለሁ ሀሌይ አከበረሎ ሰለ ሁሉም ነገር ሰለ ሕዉይተ ኑረዬ የኔ ክብር ለአንተ ይሁን
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪዬ አመስጋኝ ልብ ስጠን 🙏አሜን በሉ
@missazmera6457
@missazmera6457 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kasayekasye2143
@kasayekasye2143 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abooshhussien9106
@abooshhussien9106 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቡሔር አምላክ ቢኒይ ይጠብቅልን እንወድሀልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንደም አለም ቃለሂወት ያሠማልን
@mandanmandan7446
@mandanmandan7446 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
ያለተሰጠን ነገር ከቶ ምን አለ ኦ አምላኬ ልብና ልቦናን ማስተዋልን ስጠኝ ቢኒዬ እዉነት ነው ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ፈጣሪ እሚመክርበተ መንገዱ ብዙ ነው
@user-tb2md3mj2d
@user-tb2md3mj2d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የድንግል ልጅ
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው ድግል ማአርይአም በህይወትህ ሁሉ ከፊትህ ትቅደም እናአመሰግናአለን ምታአስተላልፋአቸው ሁሉ ትልቅ ትምህርት አላአቸው ተባአረክ !!!!!!!
@user-ot1ec3qg4m
@user-ot1ec3qg4m 4 жыл бұрын
ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታህ እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሀል በጣም ይገርማል የድሮዎች አባቶቻችን የአስተሳሰባቸው ደረጃ እዚህ ድረስ ነበር የዛሬዎቹ አልን እንጂ ...
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 4 жыл бұрын
ኡፍ ኡፍ እውነት ልብ ይነካልኮ በተለይማ እኛ ወጣቶች ገና ከእንቅልፋችን ስንነቃ ያፈቀር ነውን ነው ምንስለው ሰው ከሌለም እንደ ተመስገን በሰላም ያሳደርከኝ ሳንል ዘለን ስልካችንን ነው።ብቻ ልብ ይስጠን።
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
በጣም እራሴን ታዘብኩት
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ ስቶናል እኛ ግን ማስተዋል የሚባል ነገር የለንም አንድም ስለሰጠን ነገር አናመሰግንም ስለጎደለብን እሮሮ እናቀርብለታለን ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ሁሉን ችሎ ያኖረናል አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችን ግልጠህ ያደረክልንን ነገር በተሰጠን ነገር አመስጋኝ አድርገን አሜን
@genzebmeketeyoutube6214
@genzebmeketeyoutube6214 4 жыл бұрын
ዋውውውውው መጀመሪያ አስለቀሰኝ ስጨረሰው ደግሞ ብዙ እውቀትን እና ምን ያክል ፈጣሪዬን ማመስገን እንዳለብኝ ተረዳሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒዬ ስወድክ ፈጣሪ ከፍ ያድረግህ ትልቅ ሠው እመቤታችን ባለህበት ቦታ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏ሺ አመት ኑርልን የምኮራብክ ቀንድማችን
@user-ey5ue1qo1f
@user-ey5ue1qo1f 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ እውነት ሰላይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ታሪክ ነው ማስተዋሉን ያድለን
@seadamd1225
@seadamd1225 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ክብር ለሱ ይሁን አንተንም አመሰግናለሁ እኔ መቸም ሁልጊዜ ነው የማገናዝበው የፈጣሪን ስራ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ባይነጋ ነገ ባይመሽ ምን ይበቃን ነበር ሁሌም ወይ ጨለማ ወይቀን ብቻ ቢሆን ውይ ወይላንዱ ደስታ እንደሆነ ይቀጥላል ወይ ላንዱ ሀዘን እንደሆነ ይቀጥላል ነገር ግን ትናንት ዛሬ አይደለም ዛሬ ነገ አይደለም አንድም ቀን እንስቃለን አንድም ቀን እናለቅሳለን። አልሀምዱሊላህ ሽኩር
@elsaalemayew7951
@elsaalemayew7951 4 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ከዚ በፊት አንብቤ በጣም ነበር ያለቀስኩት😭😭 እግዚአብሔር እኛ ከፈለግነው በላይ ሰቶናል ግን ትንሽ ቢጎልብን ብዙ እናማርራለን እግዚአብሔር የምስጋና ልብን ያድለን 😥😥🙏
@helenkifle4512
@helenkifle4512 4 жыл бұрын
ተከፍሎ ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው አምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን ። እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን💞💞💞💒💒 🙏🙏🙏🙏 ስላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ♥
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን የጉደለኝ የለም አንዱ ሲዘጋ ሌለውን ይከፍትልኛል እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ሁሌም መልካም ነው
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቢኒዬ አይ የእግዚአብሔር ዉለታማ ተናግረን ስለማንጨርስ ይሁን እስቲ ቢንዬ ተመስገን እንበል እስቲ
@hirutgezahegn1812
@hirutgezahegn1812 4 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ካገኘህው መልካም ትምህርት ስላካፈልከን በጣም ከልብ አአመሰኛለሁ ለእንደ ኔ ደካማ የሚያስፈልግ ቃል ነው 😢😢
@user-bz8gh7il5i
@user-bz8gh7il5i 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለተዋህዶ እምነታችን ለህዝባችን ሰላሙን አንድ ነቱን ያብዛልን
@user-gz1rf2hm2v
@user-gz1rf2hm2v 4 жыл бұрын
ቢኒየ ወድሜ እውነት ነው የፈጣሪ ታምር ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን👏👏👏
@user-ek7yu5kk6q
@user-ek7yu5kk6q 4 жыл бұрын
ከለመንኩህ በላይ ያደረክልኝ ታላቅ ነው ክበር ተመስገን መድሐኒያለም የአለም ቤዛ!!!!
@user-wb3ri2up1m
@user-wb3ri2up1m 4 жыл бұрын
ጌታሆይ ተመሰገን ስላማይነገር ስጦታህ ተመስገን አምላኬ ቸርነትህ ቡዙ ምህርትህ ተቆጥሮ አያልቅ ስለ አደርግህልኝ ሁሉ ነገም ስለሚሆነው አመሰግን ሀለሁ ቸርሆይ ተመስገን ድግል ሆይ ምልጃሽ ቃል ኪዳንሽ ስላልተለየኝ አመሰግንሽ አለሁ አሜን
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና የዛሬዋን ቀን እንድናይ ለፈቀደልን ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሃኒያለም ይሁን ♥ የሃገራችንን የመከራ ዘመን ያሳጥርልን ትንሳኤዋን ከሚያዩት ጋር ይደምረን አሜን ፫
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሚያደርግልን ነገር ክፍያ የሚጠይቅ ቢሆን ኖሮ ምንም የሚሰራ አካል አይኖረንም ነበር ሰው ለሰው ቢተባበር መከራም ይቀንስ ነበር ፈጣሪ ቅን ያድርገን ሰላም እና ፍቅሩን ይስጠን ተባረክ ቢኒ
@user-vk4nk7cj8l
@user-vk4nk7cj8l 4 жыл бұрын
ካአልተደርገልን ይልቅ የተደርገልን ብዙነውና ተመስገን አምላኪ ትልቅ ትምርት ነው ቢኒየ እናመሠግናለን
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 4 жыл бұрын
አሜን አስተዋይልቦና ይስጠን ፈጣሪያችንን የምናመሰግንበት የኔ መልካም ቢንዬ ሰላምህ ባለህበት ይብዛ በርታልን
@user-mi9gj7ok5x
@user-mi9gj7ok5x 4 жыл бұрын
መልካም ስው ቢኒ. ምን አለበት ሁሉም እዳተ መልካም ቢሆን እግዚአብሔር ይጠብቅህ. የኢትዮጵያን ተንሣኤ በተሎው ያምጣልን ቸሩ አምላካችን መድሀኒአለም
@user-in2ck7bp7e
@user-in2ck7bp7e 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር የከበረና የተመሠገነ ይሁን እኛ የልባችንን ጊዜያዊ ነገር ነው የሚያሥደስተን መች እግዚአብሔርን እንድናስታውስ አደረገን ፈዘን ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@zanezane8524
@zanezane8524 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር የምስጋና የሆነ ልብ ይሰጠን
@user-hj9vx1tz4o
@user-hj9vx1tz4o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያላደረገልኝ ቢኖር የለም ሁሉንም አድርጎልኛል አድርገሕልኛልና ለዘልአለም አመሰግንሀለሁ ቢኒየ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ
@user-sm3vb5my6v
@user-sm3vb5my6v 4 жыл бұрын
ከጎደለን ይልቅ የተሠጠን ይበልጣል ቢኒ መልካም ሠው እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@lem7983
@lem7983 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣር የሰጠን ነገር ከምንም ነገር በላይ ነው ስለዝ በተሰጠን ፀጋ ተመስገን ማለት አለብን አንተም እድመና ጤና ይስጥህ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ቢኒየ የእኛ መልካም ቃለ ህይወት ያሰማልን ስላደረገልን ነገር ሁሉ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 4 жыл бұрын
ቢንዬ ሁላችንም እዳንተ አስተዋይ ልብ ይስጠን እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dx9oi1jd3s
@user-dx9oi1jd3s 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ሥለአደረገልን ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን፫
@mesi5970
@mesi5970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መድሀንያለም ምን ይከፈለዋል ክብር ምስጋና ይግባው እንጂ
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 4 жыл бұрын
ወንድሜ ልጅ ቢኒ በእውነት እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስታ ሠማያት ያወርሳልን እግዚአብሔር ልቦናና አሳቤና ወደ እግዚአብሔር ይመልሳልን 💕💕💕💕💕💕💕💔💔💔💔 ሀገራችን እናቴ ቅድስት ኢትዮጵያ እመብርሃን ወለድተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@extkw3349
@extkw3349 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😭😭😭😭💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edstedst2635
@edstedst2635 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትክክል ወንድማችን በውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ተመስገን እናመሰግናለን ቢኑ
@tsehayshawnga326
@tsehayshawnga326 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚያብሄር ስም ይክበር ይመስገን
@gfgrfgt9685
@gfgrfgt9685 4 жыл бұрын
ስላም ወንድማችን እግዜአብሄሪ ይመሲገን እሺእናደሪጋለን
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምናመሠግነው የሆነ ነገር ሁነን ያነገር መልካም ሲሆነው ነግር ግን ይህ ስህተት ነው እና ስለሁሉም በየናይ ሠአቱ ተመስገን እንበለ !!!!
@terooteroo9068
@terooteroo9068 4 жыл бұрын
ቢኒዬ ኑርልኝ ወንድሜ እናመሠግናለን መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም ለመሆን( ለማድረግ )ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@user-cm3yl6ks1x
@user-cm3yl6ks1x 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ፈጣሪ ይመሰገን ሰለማይነገረ ስጦታው እግዚሐቤሂር ይመሰገን
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 4 жыл бұрын
እውነት ነው ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏 ቢኒሻ ሠላምህ ይብዛልህ ምርጥ ወንድማችን !!
@user-it6ui6sg1j
@user-it6ui6sg1j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላምህ ይብዛልን መልካሙ ወንድማችን
@user-up6jg2wu8h
@user-up6jg2wu8h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሎም አመሰግንህ ዘድ አድለኝ እግዚአብሔር!!!!!!!!
@user-ts5eq7jp2k
@user-ts5eq7jp2k 4 жыл бұрын
ቢኒዬ ልዩ ወንድማችን በጣም አስተማሪ ምክር ነው እግዚአብሔር አመስጋኝ ልብን ይስጠን
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቢኒ ግብር ምስጋና ለእርሱ ይሆን አሜን
@Birabiro1663
@Birabiro1663 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ቢኒ አንተም ተባረክልን ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን
@Fretube
@Fretube 4 жыл бұрын
ቢኒዬ እንዴት ነህ ? እንኳን በድንግል ብለኸኝ መች ያንተ ቪድዮ አምልጦኝ ያውቃል? በጣም ቆንጆ መልእክት
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
Amen amen amen EGZIABHER yemesegen 🙏
@user-ox3nd6dv9y
@user-ox3nd6dv9y 4 жыл бұрын
እናየዋለን አዎን ለእርሱ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ልጅ ቢኒ ግን እር በናትህ በድንግል አትበል
@abebeadugna3282
@abebeadugna3282 4 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ በምስጋነህ ስር ያበርታን በክብር በበረከት ዘወትር እናመሰግን ዘንድ ምልጃህም አይን አሜን
@Mr-lr6ql
@Mr-lr6ql 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ ተነግሮ አያልቅም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ለኔ ያላደረገልኝ የለም።
@user-hd4to5yv1h
@user-hd4to5yv1h 4 жыл бұрын
ቢኒ የምንወድክ ወድ የተዋህዶ ልጅ እናመሰግናለን እኔም ተምሬበታለሁ እማምላክ ትጠብቅህ ወንድሜ
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
እውነት ነው ስለ እርሱ ስጦታ ምላሽ የለንም ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ከማለት ውጭ
@missazmera6457
@missazmera6457 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣ ቢኒ በትክክል እግዚአብሔር አምላክ የምና መሰገን ቤት ልብና ይሰጥን
@user-uu5bq4wc6x
@user-uu5bq4wc6x 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔርማ ምንም ብናደርግ ውለታውን ከፍለን መጨረስ አንችልም ምስጋና ብቻ ቢኒዬ እናመስግናለን
@user-xq2xw3ql6g
@user-xq2xw3ql6g 4 жыл бұрын
እውነት ፈጣሪን ስላለን እና ስለሚያርግልን ነገር ሁሉ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንበል ቢኒየ እወድሀለው ሰላምህ ይብዛልኝ
@user-vy6go9ku3z
@user-vy6go9ku3z 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ስራው ድንቅ ነው በገንዘብ የሚገዛ ሕይወት መተንፈስ የምንችላቸውን ሁሉ ቢያስከፍለን አለም ላይ ሰው እኩል እንሆን ነበር ግን ፈጣሪያችን ድንቅ ተአምረኛ የማያልቅበት ፈጣሪያችን አምላካችን ስለሆነ በነፃ አደለን
@wsx7190
@wsx7190 4 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ወንድማችን እናመሰግናለን ለሱ ምን ይከፈለዋል ተመስገን ተመስገን ብቻ ነው የሌለንን ሳይሆን ያለንን እያየን ተመስገን
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናል ቢኒሻ ሃገራችንን መሃሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሃገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን
@yeshemebetworku6599
@yeshemebetworku6599 4 жыл бұрын
ቢንየ አስተዋይ ድንግል ታሳድግህ ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@mehaderabrham4998
@mehaderabrham4998 4 жыл бұрын
በትክክል ቢኒ በጣም ልብ የሚናካ ነገር ነው ያካፈልከን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው ቢኒዬ እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-tv8qo4mu3g
@user-tv8qo4mu3g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እውነት ነው ስለ ማይከፈል ውለታው ስሙ ይመስገን!
@briymareyameljebriymareyam6990
@briymareyameljebriymareyam6990 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ ቢኔየ የኔ መልካም ውይይይ ልብ ይስብራል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን3
@addisaddishayelya5742
@addisaddishayelya5742 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ አምላክ ክብር ምስጋና ይግንውና አመስጋኝ ሰው ያድርገን
@eetegeberhaleyetekelyalije951
@eetegeberhaleyetekelyalije951 4 жыл бұрын
❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭☝️
@user-hr7xf8ft2p
@user-hr7xf8ft2p 4 жыл бұрын
ቢኒሻ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 465 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
የውሳኔ ሰው መሆን! | inspire ethiopia
12:54
Ethio creative
Рет қаралды 136
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 405 М.
🛑 አስደንጋጭ ክስተት ተፈጠረ 🛑
35:14
Lij Bini Tube
Рет қаралды 41 М.
Palki Sharma Slaps the West - Palki's Powerful Speech at Oxford Union
13:51
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
За Сауле горой 🤣🏔️❤️
0:30
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,6 МЛН