No video

አንድ ክርስቲያን መንፈሳዊ ብስለትን ለማግኘት ሊያደርጋቸው የሚገቡ ጥቂት ነጥቦች

  Рет қаралды 11,183

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

3 жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 90
@fanosleta3500
@fanosleta3500 3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን የሰማለን ወንዲማች አነዴበታ ሰጣፉጠ እግዚአብሔር እደሜ እና ጠና የሰጥ
@GormasWorku-vg1rc
@GormasWorku-vg1rc Жыл бұрын
ርዕስ አመራረጥ 100 ዝግጂት 100 አቀራረብ 100 ድምፅ 100
@hanayitasfa2992
@hanayitasfa2992 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን ✝️ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️🕯️✝️✝️🕯️✝️
@katehajra5065
@katehajra5065 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሌናችን ጨምር 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን
@hss1287
@hss1287 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንደማችን በእደሜና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን አሜን
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 жыл бұрын
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen yekudusan bereket kegna gar yhun amen amen amen
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን አሜን
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 Жыл бұрын
እዚኣብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊❤️🌷❤️
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@yonakidane7329
@yonakidane7329 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
ምህረቱን ይላክልን አሜን አሜን አሜን ! ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-vt1bx8ly7l
@user-vt1bx8ly7l 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በእድሜና በፀጋው ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tenategabu8408
@tenategabu8408 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ያደልልን አቤቱ ይማረን እማምላክ ትታደገን ታማልደን ከልጅ አሜን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@emufiker-nb7ei
@emufiker-nb7ei 3 жыл бұрын
እንኩአን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እለት አደረሳችሁ አደረሰን በረከት ረድኤቷ ይደርብን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራበት ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እናመሰግናለን መምህር ✝️❤️
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Amen Enkuwan Abro Aderesan 🙏🙏🙏
@tigistfikru1445
@tigistfikru1445 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚 💚 💚
@user-du9vy3nv7t
@user-du9vy3nv7t 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን{፫}
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@menberegetu6703
@menberegetu6703 3 жыл бұрын
አሜን(፫) ቃለ ሂወት ያሰማልን እደተለመደው ግሩም ትምህርት ወንድምአችን ዲ/ን ጥበበ።
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@MimiMimi-lq9do
@MimiMimi-lq9do 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቀልን እናተን የሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አይነልቦናችን አበርቶ ለህጉ ተገዢ ያድርገን አሜን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማን 💚💛💓💚💛💓
@appapk5408
@appapk5408 3 жыл бұрын
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️በጣም እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-jw8on7lq1k
@user-jw8on7lq1k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አሜንንን🙏🏽 ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@aaaass2462
@aaaass2462 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን
@adina.6549
@adina.6549 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን
@user-dj6mh3tr8v
@user-dj6mh3tr8v 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@salemsalem1367
@salemsalem1367 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@michaelgebremeskel4143
@michaelgebremeskel4143 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን...
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣሕ
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ananfiker6800
@ananfiker6800 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewetn yasemaln wenedmachin Egziyabher tsegawen yabezalhe sele Kalu Egziyabher yetemesgene yehun
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስምልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen 👏👏👏
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn
@wubafreyohannes3193
@wubafreyohannes3193 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@walatagabiralii9799
@walatagabiralii9799 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ.ተባረኪ
@degnshkasa9770
@degnshkasa9770 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህወት ያሰማልን
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@banarusston4435
@banarusston4435 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln 🙏🏾
@tizitat658
@tizitat658 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@selometaffesse5481
@selometaffesse5481 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ወንድማችን እድሜ ና ጤነና ይስጥልን
@sewiteesayas3906
@sewiteesayas3906 3 жыл бұрын
Amen!Kalehiywet yasemalign
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ።
@ritaritajon7897
@ritaritajon7897 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen beiwnet kale hiywetin yasmaln
@user-jg2wy4lp4t
@user-jg2wy4lp4t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን
@mastwalasngow476
@mastwalasngow476 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በውነት
@TFBk-gq5sx
@TFBk-gq5sx 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwot yesmalena wendemachen deacon Tebebe yeaglglote zemenken yebarkelehe..
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 3 жыл бұрын
ቃልሂወት ያስማልን
@user-uh9ei4cl3j
@user-uh9ei4cl3j 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kl.hywet ysmalen sgwen ybzlhu wndmahn daken
@bereketgebregzabiher1446
@bereketgebregzabiher1446 3 жыл бұрын
Amen
@estenfasztewahedo8883
@estenfasztewahedo8883 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan ⛪🤲🙏⛪🤲🙏
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 жыл бұрын
Amen kale hywet yasemaln le wendmachen
@user-gi2uf4vi3k
@user-gi2uf4vi3k 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@nanbedaniel1945
@nanbedaniel1945 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@haregteferi5645
@haregteferi5645 3 ай бұрын
Kalehiweten yasemalen ❤
@kidist176
@kidist176 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 3 жыл бұрын
Amne amneAmne
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 3 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalgne aseteway ena tuhut lebona yeseten agerachenen selaman bezet yaderegeln anetenem yagelegelot zemenehn yebarekelh
@danielworku3962
@danielworku3962 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ዳቆን ጥበቡ ማሞ።ከዝች ቀጥዪ ዛሬ አንዲት ጥያቄ አቀርባለሁ ለብዙ ግዜ እያጋጠመኝ ሰለሆነ ነው እኛን ክርሰቲያኖቺን በየለቱ ሰለእየሱስ ሰው ሁኖ መጦ ተወልዶ ለ32 አመት አሰተምሮ ተሰቅሎ ተገሎ እዳአረገ ተፅፏል።አሁን ሰወቹ ሲጠይቁን መልሱ የሚከብደነ ሰላለ ቀሲሰ መልሰ እና አሰተምሮ ሰፋ አድርገህ አሰተምሮውን ያለውን ልዩነት ብትለቅልን እጠብቃለን።ጥያቄውም ዕዲህ ይላል በብሎይ ኪዳን መጽሐፍ በደብረሲና ለእሰራኤል ልጆች በሙሴ አማካኝነት ሲያውጅ እደተፃፈው" አንተ ሙሴ ሳትሆን እግዚአብሔር ራሱ መጦ እንየው እሱ መጦ ያሰተምረን አንተ ማነህና!"ብለው በተቃወሙት ግዜ ወይም በሌላ አነጋገር አንተ ሙሴ ወድማቺን ነህ ሰው ነህ በእግዚአብሔር ምትክ ተላላኪ ሁነህ ከምታውጅ ለምን እግዚአብሔር ራሱ መጥቶ አናየውም?ለምን እሱ መጥቶ አያሰተምርም?ብለው ሲናገሩ እሱም ለ3 ቀን ንፁህ እዲሆኑ ንገራቸው ከዛ እገለጣለሁ ብሎ በሶሰተኛው ቀን አሁንም ሲገለጥ :በሳት,በዳመና,በመብረቅ ነጉድጓድ ድምፅ በታላቅ ጨለማ ብቻ ነበር የመጣባቸው መልክ ግን አላዩም ነበር።ከዛም ሙሴ በሌላ ቀን" መልክህን አሳየኝ!"ብሎ እግዚአብሔርን ሲጠይቅ እግዚአብሔርም መልሶ ሰው መልኬን አይቶ በሂይወት መኖር አይችልምና ካየህኝ ትሞታለህ!ብሎ እደመለሰለትና እዳልፈቀደለት ተመልክተናል።አሁን ጌታቺን እና መዳኒታቺን እየሱሰ ክርሰቶሰ ከድንግል ማሪያም ተወልዶ ለ32 አመት አሰተማረ ብለን ሰንሰብክ ሰናሰተምር ሰወቹ ምእመናን እየተምታታባቸው ጥየቃ ያቀርባሉ እሱ መልኬን የሰው ልጅ አይቶ በሂወት አይኖርም ብሎ እዴት የባህሪ ልጁን ልኮ ሊያሰተምር ይችላል?ብለው ይጠይቃሉ።እኛም ሰንመልሰ አጥጋቢ አልሆነላቸውም መሰል በክርክር እንለያያለን።ልዩነቱን አብራርተህ ፃፍልን አደራ!ልዩነት የሆነባቸውም እግዚአብሔር መፈሰ ነውጅ አካል አምሳል የለኝም ብሏል ብለው ሲሞግቱን!እኔ ደሞ ለማወቅ በደረሰኩበት ሰመልሰላቸው ለአብርሃም በቀትር ጊዜ በድንኳኑ ተቀምጦ ሳለ 3 ሰዎች መጥተው በሰው አምሳል እደነበረ መጨረሻ ላይ 3ቱ ሰወች ወደአንድ ሰው እደሆኑበትና ሁለቱ አልነበሩም ።ከዛም ሲሰናበቱት እሱም ሊሸኛቸው ሲወጣ ምገድ ሲጀምር በሰው ተመሰሎ የመጣው ለአብርሃም ሲለው እኔ የማደርገውን ለአብርሃም አልደብቅምና ሰለሰዶምና ገሞራ ሀጢያት መብዛት ሲነግረው አንድ ብቻ ነበር።ብየ ሳሰረዳቸው አላመኑኝምና አንተ የዚህን ልዩነት በሰፊው አቅርብልን።ይቆየን!
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒🙏💒🙏💒🙏🙏💒🙏💒🙏💒
@rahelzegeye6223
@rahelzegeye6223 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
💚💛❤
@bietukan877
@bietukan877 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አንድ ጥያ አለኝ ከቻላችሁ መልሱልኝ ክርስቶስ ከስቅለቱ እስከ እርገቱ ስንት ልብስ ነው የለበሰው ከነ ማብራሪያው ?ይቅርታ ግን
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@aal7586
@aal7586 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-iv2fy5so7y
@user-iv2fy5so7y 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
💚💛❤
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
💚💛❤
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
#ነሐሴ_፪_ቅድስት_አትናስያ_ወቅድስት_ኢዮጰራቅስያ_ድንግል#viralvideo
10:24
ኃጢአትን የማሸንፍበትን ጥበብ አስተምሩኝ
29:44
መንፈሳዊ ሕይወት እና የሥራ ቦታ ክፍል አንድ
34:44
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН