አንድ ላይ እድቶኑ አንፊልግም ይዣት ልሄድ ነው😥ናቲ ደነገጠ

  Рет қаралды 59,759

Helu Tube

Helu Tube

Жыл бұрын

#mikomikee #nahi #natty

Пікірлер: 513
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
የስደት እህቶቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
ዋዉ ናቲ ለሰዉ ያለህ ክብር ስርዓትህ ደስ ይላይ
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ሄለን እዉነታ ቢሆንም በመቤቴ ዬትም እዳቴጅ ለምን አሜሪካ አይህንም ፈጣሪ እደጊ ካለሽ ካገራችዉላይ ትቀዬራላች ደግሞ ከኢትዮብ ጎን ለጎን የግል ስራ ጀምሩ ማንም ቢልሽ አትስሚ እህ ስደት መቸም እዳታስቢ የሰዉ ሀገር በጣም ነዉ የሚያስጠላ ሀገርሽ ላይ ህይወትሽን ምርጥ አድርገሽ ኑሪ እሽ ያሁኑ ፕራንክ ነዉ ግን እዉነታ ቢሆንም እዳትሰሚያቸዉ
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
ወንዱችን ወንድ ሆነ ማለት በጣም ልባቸውን ነው የሚሰብረዉ እንደዚህ አይነት ብራክ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው❤
@seadesamera2242
@seadesamera2242 Жыл бұрын
እረ ነውር ነው አይባልም ፕራክ ቢሆንም ናቲ ከምር ትዕግስትህ ደስ ሲል
@hewotehewote8096
@hewotehewote8096 Жыл бұрын
ናቲ የኔ አባት በጣም አሳዘነኝ እናንተ ግን ስራዓት ያዙ የልጁን ሞራል ካረገፋችሁ በኋላ ፕራንክ ነው የሚባል ነገር የለም አንድ ሰው በጥፊ መትቷችሁ ቀልዴን የመታኋችሁ ቢላችሁ ህመሙ ቀልድ ይሆናል እንዴ?? እንደዚህ አይነት ሞራል የሚነካ ደግሞ ወንዳንድ ምሰል በሚል ንግግር ፕራንክ በጣም ያስጠላል ይቅርባችሁ
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 Жыл бұрын
አረ ናቴ ሲያሳዝን 😢ጌታም በጣም ክብር ያለው ልጅ ነው ናቲ ክፉ አይንካ
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
ሄሉየ ስወድሽ❤❤ ሱሪ አትልበሽ አያምርብሽም።
@user-gk8dd2wy6o
@user-gk8dd2wy6o Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ወንድ ሁን ካልሽው ቅስሙ ነው ሚሰበረው ተጠንቀቁ ውዶቼ❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ናቲን ያሳደጉ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቸው አቤት ስነ ስረአት ሄሉ ደግሞ ወፍራ ማየት ነው የናፈቀኝ
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
እኔ ገን የሄሉን ቅጥነት ደስነዉ የሚለኝ❤❤
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 Жыл бұрын
ኧረ አይባልም የምር ወንዳ ወንድ ሁነ ምን ማለት ነው ፕራክ ብሆንም 💔❤
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሄሉ ትሞታለች እንጂ ከናቲ አትለይም😂😂😂😂😂
@aagg4801
@aagg4801 Жыл бұрын
ያክስታችሁ ልጅ ተብየዋ ክፍት አፍ ናት ፕራንክም ቢሆን ወንድ ምስል አይባልም ናቲ የኔ መልካም አይዞህልኝ
@jemilseidmohammed4701
@jemilseidmohammed4701 Жыл бұрын
ሸቀጥ በል እምትለዉ ልጅ ክክክክ እሷ እኮ ቦታ ሳይዝ የበቀለ ዱባ ነዉ ምመስለዉ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Жыл бұрын
ዉስጣቹ ላይ የያዛቹትን ስትጫራሱ ደግሞ ፕራንክ ትለላቹ እንደዚ አይናት ፕራንክ አትስሩ 😢😢
@selamabera4892
@selamabera4892 Жыл бұрын
No ይሄ prank ሳይሆን ዉስጣቸዉ ያሌው አታዉሩ ይደብራል. ናቲዬ መልካም ሰዉ ነው ለሀሉ ❤❤😢😢😢😢😢
@fatumasaeid-qt6du
@fatumasaeid-qt6du Жыл бұрын
ሴቶች አነጋገር አታቁበትም ሰርአት ያዙ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ናቲ እኮ ቆንጂዬ ነው ከምር ደስ የሚል አቋም ነው ያለው
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q Жыл бұрын
ይከ ብራፕ ክ እሚባለው ነገር የውስጣችሁን እዬተናገራችሁ😢😢😢እንዴት የሰዉ ልብ እምታደሙት😢😢
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
0:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 1 МЛН
Вопрос Ребром: Сергей Бурунов 2
1:03:47
Gazgolder
Рет қаралды 1,9 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 17 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 103 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
🏟️👋 Welcome to your new home, Kylian Mbappé!
0:14
Real Madrid
Рет қаралды 2,4 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
0:32
A4
Рет қаралды 15 МЛН
Фонтанчик с черным…
1:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 2,8 МЛН
Приметы
1:00
Янчик
Рет қаралды 195 М.
O-Zone - Numa Numa yei на русском!🤓
0:56
Саша Квашеная
Рет қаралды 154 М.
New model rc bird unboxing and testing
0:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 6 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН