አንድ አመት ሽምግልና ተመላለሰ :- ከ እድል ብርሀኑ ጋር ቆንጆ ቆይታ ነበረን ተጋበዙልኝ

  Рет қаралды 139,644

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

8 ай бұрын

እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
#new #life #challenge #lifestyle #lovestory
#Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory

Пікірлер: 139
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 8 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ባልና ሚስት እላቸዋለው ለቡዙ ስው ትምህርት ይሆንላቸዋል ጌታ ይባርካቸው በዚህ እቤት ጌታ እንዳለ ይስማኛል ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ ለልጇቻቹ ጥሩ ትምህርት ስታቹ ነው ያስደጋቻቸው ተባረኩ🙏🙏🙏
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 8 ай бұрын
እኛ የትልቅ ሰው ልጆች እድህ ነን ሰርአት ያላት ልጅ የአባቷ ታሪክ ደግሞ ደስ የሚል ጥሩ ዛፍ ጥሩ ፍሬ ያፈራል ይባላል ❤️
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
😂😂😂 min malet new yetilik sew lijoch?
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 8 ай бұрын
@@shalom744 ስትሆኝ ነው የሚገባሽ 🤣🤣🤣ግዴታ በእድሜ ብቻ አይደለም የትልቅ ሰው ልጅ የሚባለው 😄😄😄
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
@@user-yx8zm4ho7y ere mehayiminet. Tilik fetari bicha new ko. Yesew tilik yelewim. Mechem aynorewim.
@sdemssi1962
@sdemssi1962 8 ай бұрын
​@@user-yx8zm4ho7y😂
@Hayile2
@Hayile2 8 ай бұрын
ኮመንት አንባቢዬች ሆይ የልቦናቹ መሻት ፈጣሪ ይሙላላቹ ❤
@selamburuk
@selamburuk 8 ай бұрын
አሜን ፫
@bettye4686
@bettye4686 8 ай бұрын
Amen 🙏
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 8 ай бұрын
አመን
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 8 ай бұрын
አሚን😢❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 8 ай бұрын
አቅራቢው የማዳመጥ ችሎታህ በጣም ደስ ይላል ::በብዙ ተባረክ!!!❤
@meseretdemisse2048
@meseretdemisse2048 8 ай бұрын
Betam
@melatmelat-fy5he
@melatmelat-fy5he 8 ай бұрын
ሳሚዬ የኔ ትልቅ ሰው እስከመጨረሻ ቁጭ ብዩ እኮ ነው የምሰማው እስኪ❤ስጡልኝ ጌታ ይባርክህ
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
ሳሚዬ ለመዳመጥ ያለህ እርጋታ ዋው ሳላድንቅህ አላልፍም በቅርቡ 100k ትገባለህ hope❤😊
@kaltes9766
@kaltes9766 8 ай бұрын
ምን ትእግስት ይኖረዋል! ጣልቃ እየገባ እያቋረጣቸው ያናድደኛል ያለው።
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 ай бұрын
_በቅርብ ቀን 100k እንሆናለን ሳሚየ እኔ መችም ከኤልዳና ውጪ ውሬ መስማት አይፍልግም ጆሮየ ለምን ይሆን ግን ዳግም ኤልዳና ትቅርብልን የምትሎ ብቻ Like👍👈💙🌷🌷🌷_
@user-uf5ou8pp6u
@user-uf5ou8pp6u 8 ай бұрын
ሁሌ ነው እምከታተልህ ሳሚ ግን ከኤልዳናጋር ሰምቼ አልጠግባችሁም ❤እና በረቱልን❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 8 ай бұрын
ይህን ልጅ ስወደው አቤት እርጋታ አቀራርብ ዋው ❤
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ፡፡ደስ የምትሉ ናችሁ፡፡እድል ወድጄሻለሁ!!!እናትና አባትሽ ምርጥ ናቸው!!!አባትሽ ደግሞ አክብሮት አለኝ!!!
@sofyaali3339
@sofyaali3339 8 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርታ ወንድሜ😊
@yenenashalemu5446
@yenenashalemu5446 8 ай бұрын
ወይ ይህ ልጅ እርጋታው በጣም ደስ ይላል በተለይ በመሀል አመሰግናለሁ የምላችሁ ነገሮች በጣም ደስ ይላል
@takyos8190
@takyos8190 8 ай бұрын
Briliant young lady. Smart & buteyfull. 👍🙏❤️
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 8 ай бұрын
እድልዬ እግዚ አብሔር የተባረከውን ባል ይስጥሽ❤❤❤❤
@betib6861
@betib6861 8 ай бұрын
ጠያቂው ሳላደንቅህ አላልፍም የምታነሳቸው ፍሬ ያላቸው ጥያቄዎችህ የማዳመጥ ክህሎት..... በተለይ ኤልዳናን ሰምቼ አልጠግባትም 101% ምታወራው ነገር ሁሉ የኔም ሀሳብ ናቸው ቶሎ ቶሎ ትቅረብልን
@deborahberhanu5575
@deborahberhanu5575 8 ай бұрын
Its a good thing weten baninagerem hulachenem yalefnebet menged ale endezi badebabay kemenwedachew kemenakachew sewoch sensemaw demo it give strength thank u sami ❤...and i love the equality definition of ur dad edeleye rejim edme le abat ena enatesh
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 5 ай бұрын
ዌውውውው ሳሚዬ በርታ በናት ትምህረት ነው የቀምኩት በጣም ድርት ውስጥ ላይ ነበረኩ
@megdelawit9484
@megdelawit9484 8 ай бұрын
She is so brave wow ❤
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳት ቀልዶቾ ደስ ይሉኞል
@user-um7qf2lx2k
@user-um7qf2lx2k 8 ай бұрын
Wow ergatawa ds sil she's calm and cool
@sinantesema4070
@sinantesema4070 8 ай бұрын
Please part 2 😮 love u both 🥰
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 8 ай бұрын
እሚገርም ቤተሰብ ውስጥ ነው የኖርሽው ❤ አባትሽ ❤ ጥሩ ቆይታ ነው!!
@metidere4384
@metidere4384 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ 🙏
@Taemo767
@Taemo767 8 ай бұрын
*እንዴት እንደ ምወዳት 💙*
@onlypetlovers571
@onlypetlovers571 8 ай бұрын
You have incredible family 🥰🥰
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 8 ай бұрын
በኮረና ስአት ነዉ ሁሉም ስዉ ጉዞዉን ወደ tik tok ትኬት እየቆረጡ የሒዱት ዋዉ
@wubialeling5324
@wubialeling5324 8 ай бұрын
ተባረኩልኝ❤
@WebalemMoges21
@WebalemMoges21 8 ай бұрын
ውይኔ ይቺ ልጅ በጣም መልካም ልጅ ናት በጣም ትሁን ናት 😍
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 8 ай бұрын
እሥከመጨረሻው ፍዝዝ ብዬ የምከታተለው ፕሮግራም ሳሚዬ በርታልን❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 8 ай бұрын
She’s really matured Wo ❤❤
@heavenm7069
@heavenm7069 8 ай бұрын
እድልዬ በጣምነው የምወድሺ በዛ ላይ አንቺም ጉዋደኛሺም በጣም እራሳቹን ታከብራላቹ 💋
@user-cf1yk7zv2g
@user-cf1yk7zv2g 8 ай бұрын
እድልዬ ስወድሽ እ'ኮ❤❤
@D.e.v.a.n.i.
@D.e.v.a.n.i. 8 ай бұрын
We need a podcast 😭❤
@Ezana871
@Ezana871 8 ай бұрын
sami I Like your show❤❤
@kalkidank5867
@kalkidank5867 8 ай бұрын
Btm ds yemil conversation 👍🎉
@user-cj6zr2fy2o
@user-cj6zr2fy2o 8 ай бұрын
you are so sweett besmeab
@tsediyemar
@tsediyemar 8 ай бұрын
እኔም ብዙ ታሪክ ነበረኝ ግን ሚድያው ለታዋቂወች ነው
@D.e.v.a.n.i.
@D.e.v.a.n.i. 8 ай бұрын
Edl❤....next yeti'n gabziln
@firealemkussa7041
@firealemkussa7041 8 ай бұрын
I love ur Dad❤
@BintsityBintsity-yk9cq
@BintsityBintsity-yk9cq 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ 😘ቆይታ
@Tsi-ubuntu
@Tsi-ubuntu 8 ай бұрын
edl betam betam bbetamm nw mwedsh yene biscuitttt💜💜
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 8 ай бұрын
ወይ ስወዳት ❤❤❤
@heavenm7069
@heavenm7069 8 ай бұрын
Wow yamigarm abat nawe yaleshi ♥️❤️
@yanetsamuel5460
@yanetsamuel5460 8 ай бұрын
Yne biscuit ❤
@Yordi-yl3hd
@Yordi-yl3hd 8 ай бұрын
ምነው አሳጠርከው😢 እንጂ ቆንጆ ነበር😊😊
@edengenet9118
@edengenet9118 8 ай бұрын
Ewyy echin lij betam ewdatalew❤
@aishasaed9247
@aishasaed9247 8 ай бұрын
እኒምአትችይም አችሀረብሀገር ተብየነበር ይህው ቻልኩት❤❤❤❤
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 8 ай бұрын
ዋውውው❤
@zorilaeolsv1901
@zorilaeolsv1901 8 ай бұрын
Sancho baxm naw minwdik getan aqararbk ya mitqerbaw sawum timert yamisaxu bately ba setoch layi yalw fockes baxm das yamil qoyita naw❤❤👍
@user-rv2ws1vf6d
@user-rv2ws1vf6d 8 ай бұрын
Asteway beteseb asteway lij ❤❤
@user-by3kw9ln3x
@user-by3kw9ln3x 8 ай бұрын
ዋዉ
@raamii11
@raamii11 8 ай бұрын
My favorite tiktoker❤
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 8 ай бұрын
same telyalhe
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 8 ай бұрын
ሳሚየ❤❤❤
@kidisttefera9176
@kidisttefera9176 8 ай бұрын
yene konjo siwedish michote nesh
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 8 ай бұрын
የመዳም ቅሞሞች ከዚህ ቦታ እድሉን አግተው ቢያወሩ ስንት ታሪክ አለ😢
@user-um7qf2lx2k
@user-um7qf2lx2k 8 ай бұрын
27:23 ✅
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 8 ай бұрын
እድልዬዬዬ🥰🥰🥰
@user-tf3ed9lw1u
@user-tf3ed9lw1u 8 ай бұрын
Sami love you❤
@user-uy3dr2ff7r
@user-uy3dr2ff7r 8 ай бұрын
ሳሚያችን ምርጡ ወላሂ እኔ አንተ በምታቀርበው ትምህርት ለወንድ ያለኝ ጥላቻ አሳቤን አስቀይረህኛል በሂወቴ የማይድን እህመም ነበር አ
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 8 ай бұрын
ወዴትነው የተቀየረው ማለቴ ጥላቻሽ ጨመረ ወይሰ ቀነሠ እሲ ሹክ በይኝ
@user-ye9jn1jd9p
@user-ye9jn1jd9p 7 ай бұрын
Of course wedenewal edl ekonat endet aniwedewm
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
እይይይ....እንድትጦርዋቸው፣ ነው ወላጆቻቹ የወለዷችሁ? 😂😂😂.
@user-ps3yb4ry9k
@user-ps3yb4ry9k 8 ай бұрын
ሳምዬ ፕሮግረሞችህን በጠም ነው ዬምከተታለው ጌታን እነም ዶክታር ወደጄ ነህ አቅሪብልን የማደም ቅማም ነኝ ከዱባይ
@user-zb1li7yp8c
@user-zb1li7yp8c 8 ай бұрын
tiru beteseb tiru lije tiru fire 10Q edil family
@user-ik6hx4dm9t
@user-ik6hx4dm9t 8 ай бұрын
Edil birahun ye askste lij sim ken abtuwa
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 8 ай бұрын
አይከፋትም
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 8 ай бұрын
ቶሎ ማለቁ 😔😔😔😔🙄😢
@hewis9138
@hewis9138 8 ай бұрын
The universe doesn't have the power to give, but God who created the universe does. Just saying.
@ekramekram7110
@ekramekram7110 8 ай бұрын
Ene demo le edl meslogn shmagle yetemelalesew 🙁
@user-bv5lw2pp5c
@user-bv5lw2pp5c 8 ай бұрын
❤❤❤
@YabBell
@YabBell 8 ай бұрын
Edil adnakish neghn berchi
@user-yd3iw3lr6n
@user-yd3iw3lr6n 7 ай бұрын
አዎ እንቅልፌ መጣ ልክ ነው በወንዶች ላይ ራሱ እየዋሸ ውሸት አሎድም የሚል እና ደግሞ አንድ ነገር ካለ በኻላ እንደዚ ያልከኝ ነገር ከምን ደረሰ ተብሎ ደግሞ ሲጠየቅ እንደዛ ልልሽ ኮ አልነበረም ብሎ ሚያስቀይሳት ነገርም በሰፊው አይቻለሁ
@user-bo3cq5qd6b
@user-bo3cq5qd6b 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MeklitBayu
@MeklitBayu 8 ай бұрын
🥰🥰🥰
@kalkalkidane1063
@kalkalkidane1063 8 ай бұрын
Sami እንዴት ነው አንተን ማግኘት ምትለው ?
@hamidaethio312
@hamidaethio312 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wz8xz7kn5n
@user-wz8xz7kn5n 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 8 ай бұрын
😍😍😍
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 8 ай бұрын
ብዙም ትምህርት ኣለው ንግግሮችሽ፡ስለ ቤተሰቦችዋ ያወራችው በተለይ። ሴቶች ኖርማልይ ኤክሶች ቢኖራቸውም ኣንድ እንደነበራቸው ነው ሚያወሩት።ቢናገሩም ኣንዴ ብለው ያልፉታል እንጂ በተደጋጋሚ ኤክሶቼ፡ኤክሶቼ ኤክሶቼ.... የሚሉ ሰምቼ ኣላቅውም።እውነቱ እንኳን ቢሆን ኣበሻ መሆኗ ስለ ማይቀር ያን ያክል ባተቀለው ይጠቅማታል ብየ ኣስባለሁ።ኣሁን መጠየቅ ለሚፈልግ እንኳን ትንሽ ጎተት ሊያረግ ይችላል ብየ እጠረጥራለሁ።
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 8 ай бұрын
ትክክል ! ከማህበረሰቡ ጋር ስለምትኖር ተፅእኖ ይኖረዋል
@kumatadessetruthbylovechan1459
@kumatadessetruthbylovechan1459 8 ай бұрын
kelal argesh sitaweri des yalal betam. gin koysiny eksoch alush, eksoche eksoche iylash😂😂😂🤔🤔
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@helengebrehiwot4526
@helengebrehiwot4526 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workalemmisganaw5056
@workalemmisganaw5056 8 ай бұрын
Marnourished😂😂😂
@leyamenga1464
@leyamenga1464 8 ай бұрын
🥰🥰
@jonanicsmusic3079
@jonanicsmusic3079 8 ай бұрын
ከዛች ልጅ ውጪ ሰው ጋበዝክ አመሰግናለሁ
@AliAfrica-gg6cn
@AliAfrica-gg6cn 6 ай бұрын
አበትሽ የቤት ክራይ የምየሲካበሪሽ ምን አይነት ጋንዚብ ከልጅ የምያበልጥ ሰዉ
@zamotube5162
@zamotube5162 8 ай бұрын
Idil betam new yamiwodat Iwunet ba instigram new miketelat
@user-ep7ob1ej3m
@user-ep7ob1ej3m 8 ай бұрын
እኔንም አንድ እድል ስጠኝና ብዙ የማወራው ነገር አለኝ እደሣት ከልቤ አዳፍኘ የያዝኩት 😢😢😢😢😢
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 8 ай бұрын
😢😢😢
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
What is the goal of this show anyway?
@yonieta4909
@yonieta4909 8 ай бұрын
Ehe ngr script new wey hulum setoch derasi honu
@sadamudin1279
@sadamudin1279 8 ай бұрын
Edleyeee 🥰🥰😍
@user-bo5rz5ye1y
@user-bo5rz5ye1y 8 ай бұрын
edl🤎
@user-gl6zb6gu4z
@user-gl6zb6gu4z 8 ай бұрын
??????????????????
@Tewahedo16
@Tewahedo16 8 ай бұрын
እስከዛሬ የሰራሀቸውን ፕሮግራማችህ መለስ ብለህ ማየት መጀመርና ምን ደካማና ጠንካራ ጎን ነበረኝ ብለህ መገምገም ይኖርብሀል። እዚህ ላይ ብዙ ማለት ባይቻልም በግሌ ልታስተካክላቸው የሚገቡ ነገሮች ያሉ ይመስለኛል። ከሁሉ በፊት ይህን ፕሮግራም ስትልዘጋጅ ምን ማሳካት እንደምትፈልግ ግልጽ የሆነ ነገር መያዝ ይኖርብሀል። ግብህ የፕሮግራምህን ፎርማትና እንግዶችህን ይወስንልሀል ፣ የእብግዶችህ አቅም ደግሞ ጥያቄዎችጎህን ሊወስንልህ ይገባል። የእንግዶችህን አቅም ግምት ውስጥ ሳትከት ለአንተ ደስ የሚልህን ወይም ደግሞ በተመልካችህ ዘንድ ዋው የሚያስብልልህን ጥያቄ ምትጠይቅ ከሆነ ለእንግዶችህን ከአቅማቸው በላይ ስለሚሆን መልሳቸው ደካማና ጥልቀት ስለማይኖረው ትልልቅ ሰዎችን ከፕሮግራምህ ይሸሻል ። አንድ ቲክቶከርን ጋብዘህ " ትዳር ላንቺ ምንድነው ? " ብለህ ምትጠይቅ ከሆነ ስህተቱ የአንተ ነው ። እንደዚህ አይነት እንግዶችህን ያለ ብዙ ዝግጅት አንዳንዴም ጥያቄ ሳያዘጋጁ ሲምፕል ንግግሮችን በማድረግ ቀለል ያለ ጥሩ ዝግጅት ማዘጋጀት ይቻላል።ለምሳሌ እንደ ሰይፉ ኢቢኤስ።......ሁለተኛው ልታስተካክለው የሚገባው ጥያቄህን የምታቀርብበት መንገድ ነው። በመጀመርያውና በቀጣዩ ጥያቄዎችህ መካከል ምንም flow የሚባል ነገር የለም። ሁሉም ጥያቄዎችህ የተጻፈለትን እንደሚያነብ እንደመንግስት ጋዜጠኛ ጽፈህ የተዘጋጀህበትን ጥያቄ ማቅረብ የለብህም። በጽሑፍ ጥያቄ ያዘጋጀህ ቢሆንም ጥያቄውን ቀጥታ ከማቅረብ ከፊትና ከኋላ የተለያዩ ቃላትን ጨምሮ አዋዝተህ ብታቀርብ ጥያቄዎችህ ድርቅ እንዳይሉ ያደርጋል። ለምሳሌ :- " ትዳር ላንቺ ምንድነው ? " ከማለት ለመለሱት ጥያቄ ያለህን አድናቆት ከገለጽክ በኋላ " እንግዲህ ትዳር በዘመናችን ብዙ ችግር ላይ ያለ ይመስላል። ትዳርን በተመለከ በአለማችንም ሁለት ጽንፍ አመለካከቶችም እየተራመዱ ያሉ ይመስላል። የመጀመርያው ትዳር አያስፈልገንም የሚል ሲሆን የዚህም ሀሳብ ዋነኛ አራማጆች ምዕራባውያን ናቸው። በሌላ ጽንፍ ደግሞ አሁን ላለንበት ውድቀት ዋናኛውም ምክንያት ትዳር የቀድሞ ክብሩን ስላሳጣነው ነው የሚሉ ናቸው " ። እነዚህን ሁለቱን አመለካከቶች እንዴት ነው ምትገመግሚያቸው አንቺስ ትዳርን በተመለከተ ያለሽ አመለካከት ምንድነው. ? " ብለህ ብታቀርበው ጥያቄው እራሱ ለብዙ ሀሳብ ክፍት ነው ፣ ለእንግዳህ የሀሳብ ነጻነት ይሰጠዋል ፣ አንተ ጥያቄህን እስክትጨርስም ሀሳቡን articulate ለማድረግም ስለሚረዳው በአቅሙ የሚችላትን እንዲመልስ አቅም ይፈጥርለታል። በአጭሩ ጥያቄዎችህ በጣም አጭርና የዝግጅት አይምሰሉ ለማለት ነው ።
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn 7 ай бұрын
ዋው ጥሩ አማካሪ ይወጣሃል ሁሉም ያልከው ልክ ነው. ስለ ትዳር ትዳር የሌላቸው ሰዎች ሲያወሩ ሁሌ ይገርመኛል. በአካል ሳታየው ረጅም ጊዜ ስታዋራ ቆይታ ትዳር እንደነበረው ያወቀች ልጅ ስለ relationship ስታወራ ሰምቼ ገረመኝ.ኖሮ ማውራት እና ከምድር ተነስቶ ማውራት ይለያያል ወዬ በመስኩ የሰለጠኑ ባለሞያ ቢሆኑ ጥሩ ነበረ
@dertogada177
@dertogada177 8 ай бұрын
ትዳር ስኬት ነው ብላችሁ ታምናላቺው?? ለምን??
@hamahyy7178
@hamahyy7178 8 ай бұрын
ለኔ አይደለም ምክንያቱም ትዳሩ በውስጡ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ከሌለበት ሌላ ስቃይ ነው ግን የህይወት አንዱ አካል ነው ትዳር
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 8 ай бұрын
ትዳር ስኬት ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ሁለቱ ካልተስማሙ ወደ ስሌት ይቀየራል።
@deborahberhanu5575
@deborahberhanu5575 8 ай бұрын
Awo melkam tedar seket new mekniyatum bechahen taderg yeneberewun neger yemiyagezeh sew tagegnaleh shekmehen migarah beteley selegna miceneku yemiyasbu sewoch sinoru egna selerachen teten hilmachen lay focus endenaderg yadergunal so melkam tedar seket bereket nw lene
@enenegn5719
@enenegn5719 8 ай бұрын
ግን ኢንተርቪዉ ተደራጊዎች ምሳሌ ስታወሩ በኢንተርቪዉ አድራጊዉ አንተ እያላቹ ለምን ታወራላቹ ??ለወሬያቹ የሆነን ሰዉ ሞዴል አድርጉና ይሀ ሰዉ እያላቹ አዉሩ ይደብራል አንተ እያላቹ በሱ አታዉሩ ምናጠፋ እሱ
@newethiopian7277
@newethiopian7277 8 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ከ እነ ክበራችው እግዚአብሔር እያገለገሉ እንኳ እንዲዚህ አለካበድም ። ከ ማንም እይዝሞቱ ማካባድ ውሸት ክንቱ ወዳሱ ባዶ ፍክራ
@amemamen6257
@amemamen6257 8 ай бұрын
እኔ ግን አንተ ለይ ሻፈጂለው ምን ትልኛለክ
@user-xg6ot7iw4b
@user-xg6ot7iw4b 8 ай бұрын
ጉረኛ አረተፊሻል ትዳርና ማንነት አትስበኪን።
@BintsityBintsity-yk9cq
@BintsityBintsity-yk9cq 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ 😘ቆይታ
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 103 М.
ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏
56:32
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 369 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 90 М.
የፍቅር ቀይ መስመር 🚩( red flag )
54:46
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 270 М.
My Hero Brother‼️ How to Survive Swimming Pool😎 Like a Boss💕❤️😘 | JJaiPan #Shorts
0:49
Нашел котенка 😭
0:53
Awesome Cuts
Рет қаралды 2,1 МЛН
ДОМИК ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:40
Лайки Like
Рет қаралды 1,4 МЛН
Когда вода попадает в нос при плавании
0:35
Silver Swim - Школа плавания
Рет қаралды 2,9 МЛН
Funny Escalator #katebrush #shorts
0:11
Kate Brush
Рет қаралды 3,8 МЛН