አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት

  Рет қаралды 47,802

Amleset Muchie

Amleset Muchie

5 ай бұрын

The official KZfaq Channel of Amleset Muchie.
/ amlesetmuchieactress
70,000 አና ከዚያ በላይ ሴቶች እና እናቶችን በሃምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ታክመዋል፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሰዎች ህይወት ተቀይሯል።
ሃምሊን የተስፋ ብርሃን ናችው እናም አምባሳደር በመሆኔ ክብር ይሰማኛል በአንድነት አና በጋራ ሆነን ለመታደግ አብረን እንሰራ::
‪@MayaMediaEthio‬ ‪@maya.flicks‬
‪@hamlinfistulaethiopia1225‬‪@hamlinfistula‬ ‪@AmlesetMuchieactress‬
Connect for more.
Like us on Facebook:
/ amlesetm
Follow us on Instagram:
amlesetmuch...
amlesetmuchie.com/
Follow us on Tiktok
vm.tiktok.com/ZMLFwSsvw/
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 211
@user-uy3ux3iv8z
@user-uy3ux3iv8z 5 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት በጣም አከብርሻለው ትልቅ ቦታ ለአንቺ አለኝ።ሌላው ልጅ ሆኜ መስራቿን አውቃታለው በጣም መልካም እናት ናት ያደኩበት አካባቢ ስለነበር ነው የብዙ እህቶችና እናቶችን ሂወት አትርፈዋል።
@hanamamo682
@hanamamo682 5 ай бұрын
ደስ ብሎኛል! የሀምሊን ፊስቱላ ስታፍ ነኝ የሀምሊን አምባሳደር ሆነሽ መሾምሽን ስሰማ እ ጅ ግ ደስ ብሎኛል፡፡ ካንቺ ብዙ እጅግ ብዙ ነገር እማራለሁ ብዬ አምናለሁ፡፡ስለ ሀምሊኖች የበለጠ ለመፃፍ አስባለሁ፡፡ከዛም በላይ፡፡በስራዎችሽ ላይ በርካታ የበጎነት ስራዎችን ስትሰሪ ፤ዛሬ ደግሞ ወደ ሀምሊኖች መጥተሸ በደስታ ከጎናቸው ለመቆም ፈቃደኛ ስትሆኚ ፤በትክክለኛው ሰዓት በቤታችን ተገኝተሽ፡፡ ፈቃደኛ በመሆን ከሀምሊኖች ጋር ለመስራት በመምጣትሽ የሁላችንንም ልብ አሙቀሽዋል፡፡ የሀምሊን ቤት የልበ -ቀና፤የባለብሩህ አህምሮ እና የደጎች መገኛ ነው ብል አልሳሳትም ፡፡የሚገርመኝ መልካም ነገሮች የሚሳሳቡበት ልክ ነው፡፡ አንድ ቀን ከአምለሰት ጋርን ስከታተል የምትሄጂበት ርቀት ይገርመኛል፡፡ ለሴቶች ያለሽክብር ይገርመኛል፡፡ ˝ሴቶችን ማገዝ ቤተሰብን ማገዝ ነው˝ የሚለው መርዕሽ ፡፡ ይህ እኮ መሰጠት ነው፡፡ ፀጋ፡፡ አንቺ ደግሞ መክሊትሽን እያተረፍሽበት ያለሽ መልካም ሰው ነሽ ልክ እንደ እማዬ/ዶ.ር ሀምሊን/ወደፊት ብዙ መልካምነትሽን፤ ደግነትሽን፤ለሀምሊን ልጆች /የፌስቱላ ታካሚዎች/ምትደርሽ እንደምትሆኚ፤ በኢትዮጵያ ፌስቱላን ዜሮ ለማድረግ ለተጀመረው ጥረት ከፍተኛ ሚና የምትጫወች እንደምትሆኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡ እንደ ሀምሊን የተጣለብሽ ኃላፊነት ትልቅ ቢሆንም አንቺ ግን ትወጪዋለሽ !በርቺ ለዚህ መልካም ስራሽ መሳካት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ፡፡ ባለኝ ትርፍ ሰዓት የተለያዩ የአርት ስራዎችን ለሀምሊን እየሰራው ነው፡፡በመቶኛ ዓመት የእማዬ ልደት ሲከበር በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቀርቦ የተመረቀውን መዝሙር ግጥምና ዜማ በማዘጋጀት አበርክቼአለሁ፡፡ በተጨማሪም ስለ እማዬ መልካም ስራዎች የሚያወራ በተለያዩ የሀምሊን ዝግጅቶች ላይ ሳቀርብ የነበሩትን ግጥሞች በማሰባሰብ በድርጅቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዬ ማሞ መልካም ፈቃድ ታትሞ በዚሁ የልደት ሳምነት ውስጥ በመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ተመርቆ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ለገበያ ቀርቧል፡፡ዓላማው የእማዬን ደግነት ያሳለፈቻቸውን እና ስለ እናቶቻችን የዋለችልንን የሚያወሳ ስለሆነ ሁሉም እንዲረዳው ታስቦ ነው፡፡ፈቃድሽ ቢሆን ከአንቺ ጋር ስለ ሀምሊኖች ብዙ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ ከጥበበኞች ቤት፤ ጥበብ ውስጥሽ የሆነው ፤ብዙ ስራዎችን የሰራሽ ለሴቶች ቅን ልብ ያለሽ የሀምሊን አምባሳደር አርቲስት አምለሰት ሙጬ ተብለሽ በመሾምሽ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ!
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 5 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ከእነቤተሰብሽ ይስጥሽ።
@zesarem4492
@zesarem4492 5 ай бұрын
ኤምዬ ያንቺን ያለ በስነምግባርና በቅንነት የታነፀውን ሰው እግዚያብሄር ያብዛልን ! ለሀገራችን ! መልካአም የስራ ዘመን ይሁንልሽ !!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 ай бұрын
Egiziabher Yakibirachu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 5 ай бұрын
ቴዲአችን ከነ ባለቤትህ ለወገናህ ደራሽ ነህ አቺም ፍቃደኛ በመሆንሽ🙏🙏🙏
@alemb4972
@alemb4972 5 ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ የሰው ህመም የሚያምሽ ምስጥ ሴት ነሽ የእውነት ጌታ ያክብርሽ ከነቤተሸብሽ የኔ ውድ
@addisw1713
@addisw1713 5 ай бұрын
አንቺ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሄር የባረካቹ ናቹ ዘመናቹ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ❤️❤️❤️ታማሚዎች ፈጣሪ ያለ ጠባሳ ይፈውሳቹ 🙏
@SerkalemGetaneh
@SerkalemGetaneh 5 ай бұрын
🤔🤔 በጣም እድለኛ ነሽ ምናልባትም እስከዛሬ ከሰራሻቸው ስራዎች የተለየ ከመሆኑም ባሻገር የረዥም ታሪክ ባለቤት ከሆነው ተቋም ጋር ቤተሰብ በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል እኛም አንቺ ስለተቀላቀልሽን ደስ ብሎና። ጥሩ ነገር እንደምትሰሪ ተስፋ እናደርጋለን። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ።🙏🙏💕💕
@alemtube12
@alemtube12 5 ай бұрын
የኔ ልዩ እህት ስወድሽ እንዳዉ እህት አለችኝ ታክማ እዛዉ እነሱጋር ትኖራለች አሁን በጠና ታማለች 😢😢በፆሎት አስቡልኝ🙏🙏
@SerkalemGetaneh
@SerkalemGetaneh 5 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው።
@selinategegn9147
@selinategegn9147 5 ай бұрын
Embete chersa temarat ayzosh
@alemtube12
@alemtube12 5 ай бұрын
@@selinategegn9147 አሜን እህትዩ😍
@alemtube12
@alemtube12 5 ай бұрын
@@SerkalemGetaneh አሜን
@user-mp5yj3tm1i
@user-mp5yj3tm1i 3 ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳት
@addisudemssie5477
@addisudemssie5477 5 ай бұрын
በርቱ ለኛም እንደዚ አይነት ልብ ያድለን
@tmohamed269
@tmohamed269 5 ай бұрын
ታክሜበታለሁ አሪፍ ሀኪም ቤት ነዉ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ደክተሮቺ በፍቅር ነዉ የሚቀበሉት አልሀምዱሊላህ አሁን ደህናነኝ አቺም መልካም ሴት ነሽ
@samsontsegaye7759
@samsontsegaye7759 5 ай бұрын
አምለሰት ፀባየ ሰናይ!!!በጣም ልብ ያሞቃል በርቺ ።
@Muledoyo
@Muledoyo 5 ай бұрын
ቃላት አጣሁ ዬኛ ልዕልት እግዚአብሔር በስራሽ በቤትሽ በረከት ሁሉ ይሙላልሽ ልበ ቀና ሴት ኑርልን
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p 5 ай бұрын
ይሄን በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል የምን ገጠር እኔራሴ ገጠር ብቻ ነበር የሚመስለኝ ( አዲስ አበባ ወስጥ በጥቁር አበሳ ሆስፐታል ዉስጥ እህቴን ልጁን ለማዉጣት ሲጎትቱ ልጆን የተገላገለችሁ በዎፕሪሽን ነዉ ግን መጀመሪያ ተጫወቱብኝ ነዉ ያለችዉ ከዛ በጣም ተሰቃየች የነሱ ጥፈት ሆኖ በራሷ ገንዘብ በእመቤቴ በቅድት ድንግል ማሪያም ምልጃ እራሶን ስቴ ልታጠፈ ነበር ስራዋ አቆርጣ ነዉ በጣም ብዙ ጊዜ ብዙ ተሰቃይታ ድናለች ጥቁር አበሳማ ስሙ ድሮ ቀረ አዲስ አበባ ዉስጥ ብዙ አለ ሚዲያ መናገር ስለሚፈራ አቅም ስለሌለዉ !!!
@asterkassa9476
@asterkassa9476 5 ай бұрын
ትህትናሽ ብቻ ሰውን ይገዛል! ትክክለኛ ሰው ነው የመረጡት አንቺን ስለመረጡ ያተርፉበታል! ተባረኪ የኔ ቆንጆ! ወደፊትም ደግሞ የበለጠ እንደምትሰሪ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔርም ያበርታሽ ያጠንክርሽ!🙏🙏❤️
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 5 ай бұрын
ወላሂ አች እኮ ትለያለሽ ፈጣሪ ጤና እድሜ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችሽ ተመኘሁ ትልቅ ቦታ ያለ ሰው እዩኝ ኩራት የማታቁ❤❤
@mgjkkygxxcbnmm
@mgjkkygxxcbnmm 5 ай бұрын
Thanks Amlest, this is very helpful and touching video, I hope one day we Ethiopian people stop fighting each other and start fighting poverty and help each other. Thanks.
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 5 ай бұрын
የኔ ምግባረ ሰናይ😍ሰወድሽ ቴዲ ምን አይነት አስተዋይ ነው እንዳንቺ አይነት ጨዋ በስነ መግባር ያደገኝ መምረጡ🥰🥰 ለወገን ደራሽ በመሆናችሁ ፈጣሪ በዘመናችሁላ ይቁምላችሁ🙏
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 5 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሰውነሽ ለምን መሠሰለሽ በምድር ላይ ስንኖር የምንመኘው ነገር አለ የተመኘነው ካረግን በኋላ ለሠው መኖር እንጀምራለን ይሄን የሚያረጉ በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው ከእነሱ ውስጥ አንዷ አንቺ ነሽ የተባረክሽ ነሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እመቤቴ በጥላዋ ትሸፍንሽ በርቺ
@ggg-fi8mw
@ggg-fi8mw 5 ай бұрын
ንጉሱን አቅርቢልን አድቀን ማሬ ቴዲ አፍሮን❤❤❤❤❤
@user-wt8sr9lc6n
@user-wt8sr9lc6n 5 ай бұрын
ተባረኪ ልባም ሴት ነሽ ቴድያችን እንወድካለን ከነመላው ቤተሰብክ ክበሩልን🙏🙏🙏
@Sabafricans
@Sabafricans 5 ай бұрын
❤❤❤ እግዚዓብሔር ክብር ይስጥሽ።
@abiottariku
@abiottariku 5 ай бұрын
የበጎ ተግባር ከፋዩ ልዑል ማንም ስላይደለ እግዝአብሄር ነውና እርሱ አንቺን ልጆችሽን ቤተሰብሽን ይባርክ …..እንዳንቺ የሆኑ ብዙ አምለሰቶች ኢትዮጲያ ያስፈልጋታልና ያብዛልን…በርቺልን ክብርት እህታችን !!!!!!!!!!!!!!
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 5 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት የጀግናው ቴዲያችን ልህልት እግዚአብሔር እስከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ
@eskayem4869
@eskayem4869 5 ай бұрын
አምለሰት ቆንጂትዬ ተባረኪ ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ይባርካችው
@user-jp3ry1on6b
@user-jp3ry1on6b 5 ай бұрын
የቴድ የፍቅር ሰው ባለቤት አሙለሰት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠችሁ እስከ ቤተሰቦችሽ ቴድ ባሌቤትሽ አለም ቢልሽም ኋላ ቀሪ ለመጭው ዘመን ፊት ላትመሪ ያለላትን ሀገር ያሳየን
@HassetViews
@HassetViews 2 ай бұрын
ትክክለኛዋ አምባሳደር ለአናቶች ልዩ ሸክም ያላት አመለሰትዬ ተባረኪ
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 5 ай бұрын
አምልዬ አላህ ቀሪ ዘመንሽ ያሳምርልሽ
@TigTig-be1ph
@TigTig-be1ph 5 ай бұрын
ኤምዬ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ቤተሰብሽን ይባርክ ልጆቻቹ ያሳድግላቹ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 5 ай бұрын
መልካሟ የኛ ኩራት ዛሬ ደሞ የተለየ ቦታነው የወሰድሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ የበለጠ ሰርተሽ የምታሳይን ያድርግሽ❤
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 5 ай бұрын
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY
@martatiga6552
@martatiga6552 5 ай бұрын
ኤሚዬ የኔ ቆንጆ በርቺልን ደስ ብሎኛል❤
@cvhhggg3156
@cvhhggg3156 5 ай бұрын
ጀግና መልካም ሴት❤❤❤
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 5 ай бұрын
በምንልግለፅሸ. የኔዉብ. ከነባለቤትሽ. ከነልጆችሸ. እመቤቴዘመንሽንትባርክልሸ ልጆችሸ. የባለቤትሸን. እድሜጤናትሰጥልኝ. የኢትዮጵያ ወርቆችብልያንስብኝል. ፈጣሪ. ይቅደምከፌታቾሁ
@hanabayu6484
@hanabayu6484 5 ай бұрын
You are doing good job....I m a physician and I know the psychological trauma they face even the treatment and follow up different ( both cancer patients and fistula pts.) Thanks a lot keep up good work🥰🥰🥰🥰
@Black-lioness
@Black-lioness 5 ай бұрын
Thank you for your services…
@dustabashir6177
@dustabashir6177 5 ай бұрын
ላንቺ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን🙏🏾🙏🏾በርቺ እህታችን
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ ሃገሬ ስመጣ ለረፍት እንድቀን ንክዋን በነፃ በሞያዬ ማገልገል እንዳለብኝ ተስምቶኛል ሃገራችንን ስላም ያርግልን🙏😇🫶❤😊
@user-ej8go9gf4c
@user-ej8go9gf4c 5 ай бұрын
ጀግና እና መልካምሴትነሽ❤
@haihi6112
@haihi6112 5 ай бұрын
ተባረኪ❤❤🙏🙏🙏🙏
@ZolaZolla-zc1oq
@ZolaZolla-zc1oq 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ !
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 5 ай бұрын
Be ewenet Amlesetina Egziabher kene Betesebsh yebarkesh! Keep up your good work.
@richodanny8826
@richodanny8826 5 ай бұрын
Thank you Amleset.
@crescentmoon2071
@crescentmoon2071 5 ай бұрын
👏 👏 the satisfaction is always great when our tasks involve society ,, You are an inspiration for every Ethiopian woman.Thank you.
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 5 ай бұрын
አምለሰት ድምጿ ደስ ይላል ደግሞ ዉብ ናት❤❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 5 ай бұрын
❤❤❤❤ 😢😢😢 በጣም ይገርማል ሁፍ ሴት መሆን ፈጣሪ ይማራቹ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው የእኔ ደግ እናት ❤😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ማማዪ❤❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 5 ай бұрын
የእኔ እንቁ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ደጋግ ሰወቻን ያብዛልን እንደ ሆስፒታል መስርቾቹ አይነትን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
የኔ አመለሸጋ ሰወድሺ ሰው አካባሪ ምርጥ ሴት
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 5 ай бұрын
አምሰለትየ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@eritrea576
@eritrea576 5 ай бұрын
Very beautiful woman, good God bless you and your family, God bless the all patient and nurses, Doctors, workers
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 5 ай бұрын
መልካም የስራ ግዜ አመልየ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ሰላሙን ያብዛልሽ
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
ጉበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤
@asteram621
@asteram621 5 ай бұрын
Tebareki 🙏 It will be on my list to visit when I come to Addis.
@EyuSeyoum-eq4qc
@EyuSeyoum-eq4qc 5 ай бұрын
Yana konjooo mn lebeleshe...... ❤❤❤❤❤ e/r yebarekeshe
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 5 ай бұрын
Im just crying when i see All the good things you did in your life i can't help it yatamarateshie
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ልእልት አምለሰት ❤️
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው አምልሰት በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 5 ай бұрын
ትልቅ ልብ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሸ።
@andnetamha4410
@andnetamha4410 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ እነሱንም እመብርሐን ትዳብሳቸው
@andnetamha4410
@andnetamha4410 5 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mimia7202
@mimia7202 5 ай бұрын
አምለሰትዬ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏🥰🥰🥰
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 5 ай бұрын
Thank you for what you do ❤❤❤❤❤❤
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 5 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሸ በርቺ❤❤❤
@tibebu9117
@tibebu9117 5 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክልን
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 5 ай бұрын
Thanks for sharing
@bazakason8474
@bazakason8474 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሸ የኔ ቆንጆ
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 5 ай бұрын
Very nice thanks ❤️❤️❤️❤️
@mesfingebre192
@mesfingebre192 5 ай бұрын
በርቺ ፀባየሰናይ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 ай бұрын
Amye ❤Stay blessed 🙏
@Tig729
@Tig729 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔመልካም ሴት ያንቺ መልካምነት እኔን አስለቀሰኝ
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 5 ай бұрын
😇😍ጠንካራና መልካም ሰው አይጥፋ እንዳንቺ ያለ ሰው ተባረኪልን 😇
@meseretsebani2917
@meseretsebani2917 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክሽ መልካም ነገር መልሶ ይከፍላል ።❤
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 5 ай бұрын
ኤሚ god bless your family
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 5 ай бұрын
tebarekilegn
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 5 ай бұрын
She should be Ethiopian ambassador no one did a great job like her i never seen ludys please vote for her
@ZedWide
@ZedWide 5 ай бұрын
You are wonderful woman ❤❤❤
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 5 ай бұрын
This is a place to go & voluntarily give service for those in need women’s Healthe is important for the family 🙏🏽
@temesgen2257
@temesgen2257 5 ай бұрын
Good job and God bless you አምለሰት
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 5 ай бұрын
God is good
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤
@imubilal6947
@imubilal6947 5 ай бұрын
አላህ ይጠቃቹሁ እስኪ ቤተሰቦችሺ በጣም አሪፍ ሰራ ነው
@user-ot9di9mv5z
@user-ot9di9mv5z 2 ай бұрын
የኔ ዉድ አላህ ይጫምርልሽ ስወድሽ😘😘😘❤❤
@user-ek9tp5po3u
@user-ek9tp5po3u 5 ай бұрын
የኔ ንግስት እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልባ ቀና
@LetebrhanEzaz
@LetebrhanEzaz Ай бұрын
Amleset enwedesh amen denk set nesh
@emuyahya9351
@emuyahya9351 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤
@hakib5417
@hakib5417 5 ай бұрын
Great massage, Good Job Almeset
@hakib5417
@hakib5417 5 ай бұрын
Please adress. Where is the location
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 5 ай бұрын
Fetari yebarksh ❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 5 ай бұрын
የኔ ሴት❤
@familychannel7775
@familychannel7775 5 ай бұрын
Keep up the good work ❤
@kenenimohammed122
@kenenimohammed122 5 ай бұрын
አምለሰት እኃቴ በርቺ
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ኤሚዬ የቴዲዬ ሚስት ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 5 ай бұрын
❤❤❤❤Thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 5 ай бұрын
Anche ya Ethiopian enku enkune tawoladeshe yatabarakeshe sate Egzeabhere yamaratashe anche Nash God bless you
@user-tm7rm6np3u
@user-tm7rm6np3u 5 ай бұрын
Smart snd beutiful women
@Ambassel
@Ambassel 5 ай бұрын
ልእልት አምለሰት የኢትዮጵያ ቀዳማዊ እመቤታችን ነሽ::
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
ማነው ያለው የዘፍኝ ሚስት ነች እኮ
@azebe858
@azebe858 5 ай бұрын
ባለቤትሽ ንጉሳችን አንቺ ደግሞ ንግስታችን ነሽ የሴት ልጅ አርያ ነሽ እና እንወድሻለን ድምፅሽ ለትረካ በጣም ነው የሚመቸው እና ትረካ ብጀምሪ ባይ ነኝ እንደ አሳብ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
መቼ ነገሱ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 5 ай бұрын
Ewunet new Ena mesgenlehne Ehitchen Egziabher edimena ten
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 5 ай бұрын
Goez Ehetachen❤❤🎉🎉Amelset
@meseretkebede3373
@meseretkebede3373 5 ай бұрын
Achi lbam esat Egzihabehar kene melaw batesebsh kekfu yitebksh!!! ❤😘
@meseretmekoya-ir1rl
@meseretmekoya-ir1rl 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያዊያን ወጣት ሴቶች አርአያ ነሽ ብዬ አምናለሁ...ለልጆች መልካም ቅርስ የሚሆነው ይህ አይነቱ መንፈሳዊ ውርስ እንጂ አላቂ ወዳቂ የሆነው ቁስ አይደለምና እግዚያብሔር በህይወትሽ የጎደለውን ከሰፊ መዳፉ ጨልፎ ይሙላልሽ እህቴ...አንዳንድ ሰው ሁሉ ኖሮት ምን እንዳለው የማያውቅ አለ ሌላኛው ያለችውን አንዷን ጸጋ አብዝቶ እንዲኖር እግዚያብሔር አይኑን ይገልጥለታል...እኔ እህትሽ ምን እንዳለኝ ሳላውቅ ላለማለፍ እፍጨረጨራለሁ ፍቃድሽ ቢሆን እስቲ መንገድ ሁኚኝ...ያልተሳቀ ሳቅ ብዙ ያለኝ ሴት ነኝ...አንዷን ሽራፊ እንኳን ፈገግግግግ....ባልኩ እመኛለሁ...ባየሽው ጊዜ ጻፊልኝ....አመሰግናለሁ።
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,1 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 15 МЛН
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 21 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,3 МЛН