አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com

  Рет қаралды 564,599

Amleset Muchie

Жыл бұрын

#ethiopia #amleset #mayaflicks @maya.flicks
አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ ( 0911439085 / 0906877777 ) | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com
Follow us:
⭐ mayaflicks.com/
⭐ www.tiktok.com/@maya.flicks
mayaflicks1
The official KZfaq Channel of Amleset Muchie.
kzfaq.info
Connect for more.
Like us on Facebook:
amlesetm/
Follow us on Instagram:
amlesetmuchie?hl=en
amlesetmuchie.com/
Follow us on Tiktok
vm.tiktok.com/ZMLFwSsvw/
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 1 726
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
በተለይ አረብ ሀገር ያለን ወገባችን በስራ ያለቀ ሳይጠቅመን አይቀርም አናመሰግናለን አሚ🙏
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
እናትየ አይዞሽ ስትመጭ እኔ ወስድሻለሁ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
@@hiwetendewazayasaznal1295 እሺ ሆድዬ አመሰግናለሁ🙏
@hadiyahmohammad7229
@hadiyahmohammad7229 Жыл бұрын
@@hiwetendewazayasaznal1295 በተለይእኔማ በስደት ተጎድቻለሁአላህየረፍትእጀራይስጠን
@Hayat-tv2je
@Hayat-tv2je Жыл бұрын
​@@hiwetendewazayasaznal1295 ዉደ ደሤ አለእደ
@tigraya4426
@tigraya4426 Жыл бұрын
እውነት ነው ውደ እስከሚሔዲ ጓጓሁ
@user-fs1lu7sx2t
@user-fs1lu7sx2t Жыл бұрын
ይሄማ ለመዳም ቅመሞች ነው 🙃😍😍😍እድሜ ከጤናጋ ይሥጦት እናታችን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
😂😂😂እያየው እያልኩ ነበር 😂😂ውልቅ አድርገው ያሹናል 😂😂
@genetabera4046
@genetabera4046 Жыл бұрын
betikikil yemadam qimemoch enem hagere kegebahu behula tinsh gonbes qena kalku wegeben new yemiyamegn ena alweledikum gin gena and satiwelji wegeben tiyalesh yilugnal tadya bizu sew weyiba gibi yilugn neber gebahu lewix alew bexam ena yemadam qimemoch lehagerachu beselam yabqachuna mokrut fitun new
@user-fs1lu7sx2t
@user-fs1lu7sx2t Жыл бұрын
@@meseretrefera2664 እኮ ይሄን የወላለቀ ሠውነታችንን ጠገን ቢያረገው 😂
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Жыл бұрын
​@@meseretrefera2664 ከወለቅንማ ቢቀር ይሻለናል😂😂😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
@@bealembealem1224 😂😂 ay ሳጋንን ነው ባክሽ በደብ ያሹናል ለማለት ነው 🥰
@user-ri2ic3yk7u
@user-ri2ic3yk7u Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ምን ትላላቹ እቺ ነገር ለኛ በጣም ታስፈልገናለች አዎ ይምትሉ በላይክ👍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋውው😍
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
በጣም እንሞክረዋለን እያየሁት እራሱ ወገቢን እያመመኝ ነው
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын
በትክክል በጣም ❤
@user-jx7kf8pm5m
@user-jx7kf8pm5m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ከየት እናግኘው ኡፍ እኛማ ስናዛስን
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
ቤሮት አለን
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
አርቲስቶች እስኪ ከአምሠለት ፀባይ ትህትና ተማሪ እንዲህ ሁሉን አሟልቶ ይሠጣል ድርብብ ያለች እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
@life-yi3vp
@life-yi3vp Жыл бұрын
በቃ የሴትነት ተመሳሌት ጥግ ኤሚ
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s Жыл бұрын
የቅቤው ቅዝቃዜና የወይባው ምቾት ታየኝ ወዴፊት ሀገሬ ስገባ እንደማደርግ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ አልሚ ደስስስ የሚል ባህላችን ነው ከዘመናዊና ከኬሚካል የፀዱ ማስዋቢያዎችን ስላሳየሽን እናመሰግናለን የቴዲ ንግስት የኛ እንቁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውድድድ
@tizitazewdu3702
@tizitazewdu3702 Жыл бұрын
Addrasha
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@tizitazewdu3702 ደምሪኛዋው
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын
ኤሚዬ እንኳን ለዚአበቃሽ ዘካታዬ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@kukutube1550
@kukutube1550 Жыл бұрын
ጨዋነትሽ ...እርጋታሽ ... በዛ ላይ ጎበዝ የጥበብ ሴት ነሽ !! ምሳሌ የሚሆኑትን ያብዛልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋው😍
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 Жыл бұрын
አምለስትን እሚውድ በላይክ 👍👍👍👍👍
@MimiYohannes-dt2xh
@MimiYohannes-dt2xh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@youaremymother7008
@youaremymother7008 Жыл бұрын
ሁላቹህም ሰላማቹህ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች ያጥት መሣሣት ከታመምኩኝ 4ወር ሞላኝ በፀሎት በዱአቹህ አስቡኝ 😭😭😭 🤲🤲
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ እህቴ ግን በምንድን ነው ይሄ ነገር የሚመጣው
@user-ve7vf8xn9j
@user-ve7vf8xn9j Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ
@youaremymother7008
@youaremymother7008 Жыл бұрын
@@zemenaybaye7457 ከምግም አመጋጋብ እና ከፅሀይ ብርሀን እና በቂ እቅልፍ አለመውሰድ ጉድለት ነው አሉኝ 😭😭😭ተሰቃየሁኝ 🤲🤲☝️
@youaremymother7008
@youaremymother7008 Жыл бұрын
@@user-ve7vf8xn9j አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
@@youaremymother7008 አይዞሽ እህቴ በተሻለሽ መጠን እራስሽን ጠብቂ
@hiwetteweldebrhan5136
@hiwetteweldebrhan5136 Жыл бұрын
ዋው ምቅርቲ ባህላዊ ጡሽ ንጥዕና ይግበተልኪ ❤
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Жыл бұрын
ውይ ለእናቴ ተመኘሁት። አምለሰትዬ ከፋና ጋር ድንቅ አደረጋችሁ።
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 7 ай бұрын
እኔም ለናቴ😢
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
እምለስት እንክዋን ማርያም ማረችሽ !! በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ::በተፈጥሮ ራስን ማስዋብን የመስለ የለም::ሁሌም ሀገሬ ስገባ ለራሴ ወበት ከማስበው አንዱ ነገር ይህንን ነው ::ስታምር ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የለ ::አመስግናለሁ ::
@Enat363
@Enat363 Жыл бұрын
የሴት ሙሉ በእድሜና በጤና ከቤተሰቦችሽ ጋራ ኑሪልኝ
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 Жыл бұрын
ካለን እኛም ሙሉ ነን
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
@@maqdasazizy7381 ምን አስቀናሽ ታዲያ።
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 Жыл бұрын
'የሚገርም አገላለፅ ነው'
@sameramuslim6516
@sameramuslim6516 Жыл бұрын
እውነት ነውሙሉሴት❤❤❤❤
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 ማሬ ቅናት አይደለም ሁሉም ሰው ሙሉ ነው ባይሞላልን ነው በቅን መገድ ተርጉሚው ተርጉመው
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v Жыл бұрын
እኛ ወሎየዎች ከድሮም እናውቀዋል እናቶቻችን በዚህ ነው የሚዋቡት
@Hanagirl544
@Hanagirl544 Жыл бұрын
Wow amazing I’m coming soon እግዚኣብሔር ይፍቀዶ ጥራሕ❤️🇪🇷 thank you all!
@negutube
@negutube Жыл бұрын
ያረብ የኔ ጌታ ለኛም ለመዳብ ቅመሞች ቀን አውጣልን
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n Жыл бұрын
አሜን
@meskrem1504
@meskrem1504 Жыл бұрын
ግን ብሩሰ
@Sada-pd3of
@Sada-pd3of Жыл бұрын
አሚን
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 6 ай бұрын
አሚን😢😢
@tsigesium6268
@tsigesium6268 Жыл бұрын
Thank you ኣምለሰት 🇪🇷🇪🇷❤️
@sone8065
@sone8065 Жыл бұрын
ትህትናሽ የሚገርም ነዉ ምን አይነት ቤተሰብ ቤያሳድግሽ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@tesfaneshkifle7115
@tesfaneshkifle7115 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽና የማከብርሽ እህቴ ለወለጋ ሕዝብ ድርብ በማርይያም ድምፅ ሁኛቸው
@awegeny6875
@awegeny6875 Жыл бұрын
Bravo Amleset 👏, This is a Great inspiration for Womens Who Wants To Stay Clean And Wellbeing👍👌.
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch Жыл бұрын
✍️I am Schooled ነው የሚባለው‼️This was an IVY League School level Lecture. I can't wait for your Raya Geosocial Series.ወገን፤ በርቺ እንዳትረቺ🙏💪✝️💚💛❤️
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ማርያም ማረችሽ አምለሰትየ ሲቀጥል ያገሬ ባህል ስላሳየሽኝ ሰለሞከርሽው ደስ ብሎኛል እኔ ኢትዮጵያ 3ልጅ ስወልድ 3 ወር ሙሉ እናቴ በወይባ ጭስ በገንፎ በርጎ ብቻ ጠንክረሽ አምረሽ ነው እምትወጪው የራያ አላማጣ ልጅ ነኝ አሁን አሜሪካ ነዉ የምኖረው 4ተኛ ልጄን ከሳምንት ቡሀላ እወልዳለሁ ያሁሉ እንክብካቤ ወይባው አይገኝም ማን እደ ሀገር 😭
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
እኔ summer ኢትዮጵያ ነበርኩኝ እና እዚህ ቤት ሄጄ ነበር እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው የእውነት::ሊስፋፋ የሚገባው ድንቅ ባህል❤
@hiwotgelashe
@hiwotgelashe Жыл бұрын
@@engudaymengiste9683 wagaw sent new
@phashakassahun1888
@phashakassahun1888 Жыл бұрын
ኤሚ ሁሌም ድንቅ ፤ ጎበዝ ነሽ🙏🏾😍 ፋኒዬ የኔ ታታሪ ጠንካራ ሴት ፤ ለብዙዎች አርዓያ ነሽ🙏🏾😍
@biniyamasfaw9248
@biniyamasfaw9248 Жыл бұрын
Silik kutir wey adirasha
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ዉይ አምለሰትዬ ታድለሽ እንደዉ በሀገርሽ እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶልሽ ባርኮሻል። ልጆችሽ ይደጉልሽ ቴዲም አንቺም የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ። የእናቶችን ምክር መስማትሽ ጥሩ ነዉ እነሱ ሁሉን ነገር ያዉቃሉ ሳይማሩ የተማሩ ናቸዉ።ወፍሬአለሁ ላልሽዉ 9ወር አርግዘሽ ገና መዉለድሽ እኮ ነዉ አራስ ነሽኮ ገና ቀስ እያለ ይጠፋል።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋውው😍
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o Жыл бұрын
አምልሠት ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ቴዳችን😍😍😍😍😘
@saragee8428
@saragee8428 Жыл бұрын
ፅሪቲ ትግራወይቲ ባህሊ ወለድኪ ኣካዳድናኪ ስራሕኪ ኩሉ ብጣሚ ደስ ይብል ከመይ ደስ ከምልብል ናይ መዳም ቅመማት ዓድና ብሰላም ምስተመለስና ፉቱን መድሓኒት እዩ ❤️🌿🌾🕊
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 11 ай бұрын
Ene badekubet bale ye arsi enatoch qaya (chis) yemikalu. Is everywhere
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ቦታ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ብዙዎቻችን ለረፍት ሀገርቤት ስንመጣ ተዋክበን እራሳችንን ሳናዝናና እንመለሳለ ካሁን በሕዋላ ግን የለም እድሜ ላቺ አምረን ታክመን እንመለሳለን Thank you sugar
@henokhenok5630
@henokhenok5630 Жыл бұрын
የኔ ውብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ፈጣሪ የናቴ ልጅ
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Жыл бұрын
I really admire the owner she really loves her job that why she is putting to much efforts be blessed
@Zgoratube
@Zgoratube Жыл бұрын
ካንቺ ብዙ እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን ኤሚዬ❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል😍 💞 እናመሰግናለን ኤሚ🙏👍
@romantesfaye160
@romantesfaye160 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን የኔ ውብ😍😍😍
@godschild7147
@godschild7147 Жыл бұрын
Thank you for sharing you beautiful ladies!! I'll definitely go there when I get to Ethiopia!! ❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ባህላችን እኮ ውብ ነው ሀገራችን ስላም ትሁን እንጂ ምን ጠፍቶ አንቺም ውብ ሴት ነሽ የወፈርሽው አራስ ስለሆንሽ ነው አትስጊ ከጥቂት ወራት በሀላ ወደነበርሽበት ትመለሻለሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigistyiman1528
@tigistyiman1528 Жыл бұрын
ፕሮግራሞችሽን በሙሉ እከታተለዋለሑ በጣም አስተዋይ ሴት መልካም ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ክፉ አይንካችሁ ተባረኩ።
@munam5275
@munam5275 Жыл бұрын
You are so beautiful and elegant always. ❤Thanks for sharing your day! It’s amazing to see how traditional steam works!
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ከመደም ኩሽና ጉልበታችን ሰዉነታችን ከገልግሎት ዉጪ የሆናዉን ሰዉነታችን ምነዉ አንድ ቀን እሄን መሰጅ በገኝ ወጠት እሆን ነበር ያምር ወጪዉን ብችለዉ ሀገር ስገበ ብጪስ ደስ በለኝ እዉነት አራብ ሀገር የለን ልጆች እኮ ሁሉ ነገራችን ተሞዋል
@user-yw7lq1mw6y
@user-yw7lq1mw6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልሺ እኔም ስመጣ እጠቀማለሁ🙏 እናቶቻችን ሲጠቀሙት አይ ነበር በልጅነቴ ወደ ሰሜኑ ሀገራችን ባህል ነው 💚💛❤
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው! አቀራረብሽ እራሱ ድርብብ ያልሽ ሁለመናሽ ቆንጆ ተባረኪ!
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አምለሰቲዬ መልካም ሴት ከነ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏❤️❤️❤️
@user-un5om3gg7d
@user-un5om3gg7d Жыл бұрын
ዋጋዉ ስንት ይሆን?
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-un5om3gg7d ደምሪኛዋው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነትዋው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
የሰው ልክ ብየሻለሁ ከመላው ቤተሰቦችሺ ጋር አላህ ይጠብቅሺ
@mumuye5
@mumuye5 Жыл бұрын
thanks for sharing Amleset I can't wait to try when I come to my beloved country
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
ውቢት ደርባባ የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ስለእርጎ እንዴት ምግብን disgust እንደሚያደርግ ከነገርሽን በእውነት ጥቅም ነው እናመሰግናለን💝💝☺️☺️
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም የምወድሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
የሴት ወይዘሮ እንኳን ደናመጣሽ ኤሚ❤❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ያየሁት እናመሰግናለን አምለሰትየ ከስደት መልስ እንታጠናለን 🙏
@user-io6hw9gj5r
@user-io6hw9gj5r 5 ай бұрын
What an iron lady Amleset Muchie! Glad to see a Nobel & Novel woman. Appreciate ur beauty, strength & courage. GBU & ur gorgeous family. Keep it on.
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын
ኤሚ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያዘጋጄሽው አገር ስገባ መሄድ እፈልጋለሁ ስልካቼውን እና የት እደሚገኙ ብታሳውቂን ጥሩ ነበር 😍💕
@kaleabtamirat3716
@kaleabtamirat3716 Жыл бұрын
የፕሮግራሙ መጀመሪያ ላይ አድራሻቸው ተገልጿል
@enattube3251
@enattube3251 Жыл бұрын
አካባቢ ቦሌ ብላለች ስልክ ቁጥሩን እኔም እፈልገዋለሁ
@messimessi8929
@messimessi8929 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቸዉ ከስር አለልሽ
@guucfffg9668
@guucfffg9668 Жыл бұрын
ሰልክዋ መጨረሽ ላይ ተፅፊል እህትዬ እይዉ
@guucfffg9668
@guucfffg9668 Жыл бұрын
​@@enattube3251 ሰልክዋ መጨረሽ ላይ አለ እህት
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Both of u r so lovely and beautiful Ethiopian women!!!💖💖💖 Thank you very much !!! Respecting and conserving our African Tradition is crucial!!!!!!!!!!💖❣️💖
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋውው😍
@aminahi4528
@aminahi4528 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን በአካል ባገኝ ደስ ይለኛል በሆድሽ በጣም ድንቅ እና ገብርሽ
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ አምለሰትየ የሴት በላይ አለባበስሽ ስነስርአትሽ መሀተብሽ ሁሉ ነገርሽ ትለያለሽ ፈጣሪ ከሙሉ በተሰብሽ ጋ በሰላም በፍቅር ያኑርሽ ፀባየ ሰናይ የቴድየ እመቤት ባልናሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል 💕💕💕💕❣️💕💕❣️
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በጌታ የሚገርም ነው። ከኖሩስ እንዲህ ፅድት ፍክት ብለው ነው።
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын
እኛ ወሎየወች ባህላችን ነው❤❤
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
ተሰረቅን በሉ🤣
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
​@@luliyagebrehiwot2112 ከነ ልብሳችን😂😂
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
​@@luliyagebrehiwot2112 በፍቅር ለሁላችንም ይበቃል ማሮቼ
@muluejigu5512
@muluejigu5512 Жыл бұрын
እንዃን በሰላም መጣሽ በጣም ነው ደስ የሚለው አገሬ እስከምገባ ነው የቸኮልኩት አገራችንን ሰላም ያርግልን
@alemshettesfaye4980
@alemshettesfaye4980 Жыл бұрын
በጣም ያስቀናል አገሬ መጥቼ እስክገባ ቸኩያለዉ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሣየሽን አምለሠትዬ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን እግዚአብሄር ያሣድግልሽ።
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ ።ወሎ ባህላችን ነው 😍😘😘😍
@solmar374
@solmar374 Жыл бұрын
WOW!! Beside the health benefits ,it is more than a healing process how it is presented by Amleset with her pure Ethiopian culture style and manner !! God bless you and your family!! This is how other KZfaqrs should learn to use the media than being a political market "woshkata".
@a-d-o-r-5100
@a-d-o-r-5100 Жыл бұрын
Although I have never tried it, I am Ok with all the skin hair treatment, but smoke going up in women’s private hmmm. I have reservation on that:
@Toronto6
@Toronto6 3 ай бұрын
@@a-d-o-r-5100the private part is not some melting stuff lol, it is just a stretching meat which a baby comes out of it.
@sophiea8695
@sophiea8695 Жыл бұрын
በጣም ያስደነቀኝጨዋነት አቤት ሴት እርጋታቸው :: አምለሰትተባረኪ::
@selamworku8060
@selamworku8060 Жыл бұрын
😍😍😍😍everything is beautiful 😍 ❤. Thank you so much 💖 💕
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
ሀምለስትዬ እንወድሻለን እንኳን ማርያም ማረችሽ አምላክ የሰጠሽን ሁሉ ይባርክልሽ ፣ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሙን ያውርድ ።
@Tsegi
@Tsegi Жыл бұрын
የኔ ውብ ፈጣሪ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እጅም እድሜ ይስጥሽ ስወድሽ እኮ ልክ እደ ባልሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ነሽ አምስለትየ💚💛💗
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
የኔ ውድ የእናቶች ተምሳሌት በጣም ነው ማከብርሽ
@kayeriyahabesisa
@kayeriyahabesisa Жыл бұрын
ወላህ በዚህ ዘማን ለዘውም መሀል አድሰባ በላቤቷ አላመድነቅ አይቻልም 💪💪💪በርች አምልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በህሏን አክባር ጠንከራ ሴት ምሰሌ ነሽ ለኔ💪💪💪😍😍😍😍
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 Жыл бұрын
Jealous 😊😊😊😊Please open one in the U.S.A. I really need this .......
@natytube3604
@natytube3604 Жыл бұрын
በዉጭ የምንኖር አራሶች ያልታደልን 10ቀን ሳይሞላን ስንቱን ስራ ነዉ ምንሰራዉ በዉለድስ በሀገር😭😭😭
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
😭😭😭😭
@elsitube7921
@elsitube7921 Жыл бұрын
በጣም የኛ ነገር እረ ምኑ መታረስን የት አውቀነው ብለሽ😢😢😢😢
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
በጣም አንድ ቀን ጋደም ብለን እኮ ገንፎ በልተን አናውቅም እግዚአብሔር በጥበብ እንጂ ቀላል አይደለም
@martasisay5369
@martasisay5369 Жыл бұрын
በትክክል
@keratkedir6913
@keratkedir6913 Жыл бұрын
Welhya 😪👌
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
አምለሰትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 👍 ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
በተለይ ለኔ አስፈላጊ ነው በጣም የወገብ ህመም ስሜት ስላለብኝ እናመሰግናለን።
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
በወሎ የቀን ቀን ኑሮዋችን በይው ደስ የሚል በህል አለን ቤቢ ሻውር የምትሉትንም እኛ ድሮም ሴት ልጅ ዘጠኝ ከገባች ከቤት አትወጣም ገንፎ ተገንፍቶ ሴቶች ተጠርተው እሷም በደንብ ቅቤ ትቀባለች ዱበርቲዎችም ይቀባሉ ሩፎ መረባ እያሉ ዱዓ ሲያደርጉላት ውለው ምሽት ይለያያሉ ፋጢማ ቆሪ ይባላል👍
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
Exactlyyy Fatima Kori seh👍
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Жыл бұрын
ወትሮም ባህሉ የወሎ ነው መቼም ዘመኑ የታሪክ ሌባ የበዛበት ነው
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g Жыл бұрын
ወይባ ጥሩ ነው ሴቶቻችን ተጠቀሙ ጥሩ ሞያ ነው ያለሽ እህታችን አምለሰት ሲፈጥርሽም ውብ ነሽ የኛ እንቁ ከነባልሽ!!
@zuriyashsiraj2400
@zuriyashsiraj2400 Жыл бұрын
የትነው አድራሽውአትናገሩም
@user-ov2he5xz2p
@user-ov2he5xz2p Жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽን እንዴት እንደምወድልሽ ድምፆች እራሱ እርጋታው ውውውው እመቤቴ ትጠብቅሽ እኔ የፍቅር ነው ምወድሽ❤❤❤
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ስመጣ የመጀመሪያው የምሄድበት ቦታ ስላሳየሽኝ
@tigist7
@tigist7 Жыл бұрын
Watching you doing it also relaxing. Thank you 😊
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Жыл бұрын
አጅየት ብዬሻለው በጉራጊኛ😘 የሴት ወይዘሮ ማለት ነው እንኳን የቴዲ ሚስት ሆና ይቅርና አንድ ነጠላ ዘፈን አውጥተው ይቆለሉብናል እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድም ቀን ኮሽታ ያልተሰማብሽ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😘
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Betam derbaba sat nat ufee Manm aydersbatem sat lijoce konjonwan yemiygolaw ergatwa nw
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
ስወድሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሴት ብጣም ነው ደስ የሚለኝ እራሱን የሚጠብቅ ሰው አምሮ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ነው
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ሴቶችዬ ይሄን ነገር ሞክሩት የምሬን ነው ትወዱታላቹ::Sauna and Spa ምናምን እያልን ከምንንቀዠቅዥ የራሳችንን ንፁህ ተፈጥሮአዊ ነገር ብንጠቀም እናተርፋለን❤
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ደንግል ያላት ሴት ብትጠቀም ችግር አለው ወይ?
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
​@@selammesganaw3899 kaltemekere alemadregu turu new . Medanit silehone . Aymeslishim
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Tikikil bileshal !!!!!!... Hule yesew Neger lay kementeltel.....yerasin Neger metekem yishalal !!!!!❣️💖❣️
@bege7778
@bege7778 Жыл бұрын
Ebaksh Hisabun btnegrin?
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
@@bege7778 እኔ ባለፈው ሀምሌ ወር ነበር የሄድኩት እና 3000 ነበር የከፈልኩት:: አሁን ሊጨምር ይችላል ያው የኢትዮጵያ ገበያ የምታውቂው ነው
@amamuel
@amamuel Жыл бұрын
የንጉሱ ንግስት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@simetube
@simetube Жыл бұрын
አለምዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ መልካም አድራሻዋን ብታስቀምጭልን
@romiromii9047
@romiromii9047 Жыл бұрын
ዋው ሚገርም ነው ቤቱ እራሱ እንዴት እንደሚያምር
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 Жыл бұрын
Yes, it is interesting! I did it 6 months ago when I was in Ethiopia 🇪🇹 on vacation. my skin was clear. I suggest it to all women. Thanks, Amlset. By the way, you look beautiful as always. It doesn't matter whether you gained weight or skinny you are such a beautiful human being. Wishing you many more blessings for your entire families konjo.
@alemhurst3350
@alemhurst3350 Жыл бұрын
It looks amazing. How much did u pay for the service?
@betelhemdemissie4517
@betelhemdemissie4517 Жыл бұрын
2200birr
@hannazeurael8865
@hannazeurael8865 Жыл бұрын
lmndn nw lalagebu yemayhonew or lelijagered
@sosinasolomon1127
@sosinasolomon1127 Жыл бұрын
Do they give the same treatment as hers for an ordinary person?
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋውው🥰
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ኡኡ ማሩ በተወደደ ማር የወሎ ቆጆ የሚዋቡበት ወይባ አምሰለት ውብነሺ የኔ።ቆጆእኛጋ፣ወሎ አድት ሙሺራ ካገባችበሓላ ከወለዱበሓላ ለውበት ይሞቃል እናቴ ልብስዋን አጥባ ታጥን ነበር እስዋም ተጣጥባ ትታጠን ነበር
@kuworldku2733
@kuworldku2733 Жыл бұрын
Thanks for shearing , really it is interesting also important for every one!!!!. By the way how much it cost? Thanks again
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 Жыл бұрын
ይመችህ አምሊኖ ሽኮር 🇪🇷❤️🇪🇷
@segenlove4142
@segenlove4142 Жыл бұрын
Wow! This is every women's dreamland 😍 I wish I was in Addis! I would have come the very next day 😍. God willing I will be there one day 🙏
@user-cv8dy1ck6b
@user-cv8dy1ck6b Жыл бұрын
ላንቺ ቃላት የለኝም የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከሙሉ ቤተሰቦች ስደ በድሜ በጤና ያቆየን ወዳጃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አምለየ የኔ ውበታም በጣም አሪፍ ነገር አሣየሽን በሠው ቤት ወገባችን ተለያይቶ አገራችን በደዝህ እንጠግነዋለን እናመሠግናለን
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ኤሚየ የኔ ንግስት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል የተፈጥሮ መዋቢያን የመሰለ የለም ቤቱም ያምራል
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
አረ ሀገሬ በገባሁ የምር እዚህ ቦታማ መሄድ አለብኝ ቅቤው በጌታ ቀናሁኮ 😳😘
@erahimasherif6363
@erahimasherif6363 Жыл бұрын
አምሎ ስውድን እርጋታሽ አላህ ስፈጥርሽ ሁሉም አማቶ የፈጠረሽ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
አካበድሽ የተዋቂ ሚስት ስለሆነይ
@sadaajemal1630
@sadaajemal1630 2 ай бұрын
​@@user-hh6ll8ln9z😂😂ልክነሽ
@rayafkir8079
@rayafkir8079 Жыл бұрын
ራያ ዓደይ ባህለይ❤ ፋናየ ልባም ፈታዊት አኽባሪት ባህላ❤😍
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
Thank you both of you ♥️ 👌
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ልጅ አገረድ ጭስ መሞቅ እማይፈቀድላት ስውነቷ በጣም ሙቀት ስለሚያመጣባት ወድ የመፈለግ ፍላጎቷ እንዳይጨምር ሳታገባ ወንድ እንዳት ፈልግ ስለሚፈለግ እና ማህፀን እንዳይሞቅ ያደርጋል።ጭስ ድንቅ እንደሚታወቀው ውስጣችን ሙሉ ሙቀት ይሰማናል አይደል።ለዛ ነው።
@tubeslegatube8314
@tubeslegatube8314 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምን ብዬ ቡዙ ግዜ አስብ ነበር
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
በሰው ሀገር ወልጄ አልታርሰኩ የወገብ በሽተኛ ሁኜለሁ😭 በሀኪም ቤት ብሬን ጨርሱ ሀገሬ ልግባና እየታጠነኩ ልሞክርዎ ይሆን😭
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
ፋንዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔ የዛሬ 9 አመት ብስራተ ገብርኤል ደ/አፍሪካ ኤምባሲ ገባ ብሎ ያለው ቤትሽ ነበር የመጣሁት ያኔ የተሰማኝን ስሜት አልረሳውም በጣም ነው ደስ የሚለው ዋጋውም ርካሽ ነበር በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ
@rakifekadu
@rakifekadu Жыл бұрын
ahuns gin wagawa endet new?yet new mitgegnew?
@selamawitketema3765
@selamawitketema3765 Жыл бұрын
@@rakifekadu 2400 new wagaw btam mirt bet new taterfibetalesh
@hanaworku6871
@hanaworku6871 7 ай бұрын
aderashawes yet new @@selamawitketema3765
@fregenetwondimu5939
@fregenetwondimu5939 Жыл бұрын
Thank you Amleset.
@leltehaile3035
@leltehaile3035 Жыл бұрын
ውውው ደስ የሚል ባህላዊ
@dfssffssd1003
@dfssffssd1003 Жыл бұрын
ራያ ራያማ እወ በዚህ ባህላችንን የታወቀ ነዉ 🇪🇹😘
@ihaveadream7056
@ihaveadream7056 Жыл бұрын
ጸባየ ሰናይ ማሻ አላህ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ❤❤❤
@mahlettsegaye9447
@mahlettsegaye9447 Жыл бұрын
Thanks ami
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,5 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1,1 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 9 МЛН