"እንደተጋባን በትንሽ ነገር እንጣላ ነበር !" BABI & GRACE ጥንዶቹ 2 - ምርጥ የፍቅር ታሪክ

  Рет қаралды 242,365

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

7 ай бұрын

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ይህ የ / @abenezerfikruandtsega... የ Babi እና Grace ዩቲዩብ አካውንት ነው !
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 298
@nati_abraham
@nati_abraham 7 ай бұрын
ይህ የ www.youtube.com/@abenezerfikruandtsegadanie62 የ Babi እና Grace ዩቲዩብ አካውንት ነው ! እኛን ደሞ የምትፈልጉ በ 09 29 01 83 54 ደውሉ ! ፈጣሪ ሃገራችንን ይባርክ !
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 7 ай бұрын
Anten silemiwedk bicha i will
@bourhanbourhan1428
@bourhanbourhan1428 7 ай бұрын
😢፤
@user-uj3qi9fl4c
@user-uj3qi9fl4c 7 ай бұрын
Thank you so much for inviting this kind of guest ❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
ይሄ መረዳት ይሄ ፍቅር ይሄ እውነተኝነት ከእናንተ አይወሰድ ማስተዋልና ጥበብ ይጨመርላቹ በርቱ ፀጋ ይብዛላቹ
@temesgenkassa6437
@temesgenkassa6437 7 ай бұрын
"እግዚአብሔር በትዳር አይጨክንም" ❤
@tedrosgebre7246
@tedrosgebre7246 7 ай бұрын
የጌታ የኢየሱስ ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነው ንግግራችሁ ሁሉ ደስብሎኛል ጌታ ባረካችሁ እንኳን ተባረካችሁ ፍፃሚያችሁ በጌታ ያማረይሁን ለምልሙ ተወዳጆች ስትወደዱ ግን እዳትታበዩ ተጠቀቁ በጌታና በሀይሉ ችሎት በርቱ።❤❤❤❤❤❤❤
@addisalemhmariym9459
@addisalemhmariym9459 7 ай бұрын
የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ❤ብስለታቹ መረዳታቹ ደስ ይላል ዘመናችው ይባረክ
@Black-lioness
@Black-lioness 7 ай бұрын
Min aydelem hulum sew eko Ba geta new…
@hiwotgetachew9276
@hiwotgetachew9276 7 ай бұрын
ከእድሜያቸው በላይ የበሠሉ እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 ай бұрын
አረ በስለዋል ዩኑቨርሥቲ ተምረናል አሉኮ ደህና ኑሮሥለሚኖሩ ነዉ
@Marcy-77999
@Marcy-77999 7 ай бұрын
ኡፈይ ደስተኛ ነኝ ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ 🥰ሁሌም ደስስስስ ይበላችሁ 🙏እግዚአብሔር ይክበር በትዳራችሁ በነገር ሁሉ ተባረኩ🙏እወዳችኃለሁ❤️
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 7 ай бұрын
ሁለታችሁም በጣም አስተዋይና የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ :: እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ::
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 7 ай бұрын
በርታ ናቲ🙏🙏🙏 አቤኔዘር ኢየሱስ ሰለሚለው ዝማሬህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mademade4846
@mademade4846 7 ай бұрын
ተባርካቹሀል የእውነት ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@meronmandefro9133
@meronmandefro9133 7 ай бұрын
አቤት እንዴት ነው ብስል ያላቹት የአገለደጋይ ሚስትና የወታደር ሚስት አንድ ናቸው። ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 7 ай бұрын
ስለእናንተ መመስግን ያለባቸው ቤተሰቦቻችሁ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው እናንተም ተባረኩ❤
@yohannesdessalegn6503
@yohannesdessalegn6503 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ጥንዶች ናቸው።እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ።
@dinkinshi4463
@dinkinshi4463 7 ай бұрын
አለው ነገር 2× እግ/ር እንድ አብዝቶ ዝም ካለ ኢየሱስ እኔ በትዳር 5 ዓመት ልሞላ ናው እና እናም ስንጋባ 1000 ብር ነበረ እግ/ር በታምራት ናው ያዘጋጀልኝ በጣም ካባድ ነበረ ግን ከተጋባን ቦኃላ በሁለተኛው ቀን ባዶ ክስ ሆነን ❤❤❤❤❤❤❤እግ/ር ይመስገን አሁን አንድ ልጅ አፍርተናል እስከ ዛረ በታምራት ናው ምንኖራው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezawitdaniel3348
@bezawitdaniel3348 7 ай бұрын
ልክ ነሽ ግሬስዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ባል ስላለሽ ነው ጥሩ ሚስት የሆንሽው
@paulosnega9985
@paulosnega9985 7 ай бұрын
ለዛ ያላችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 7 ай бұрын
የግሬስ ኮሜድ መሆን እንድንወዳችሁ አርጎናል ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 7 ай бұрын
ሳቃቸውን ስወደው
@rfds7894
@rfds7894 7 ай бұрын
በጣም ነው የምንወዳቹ ቤታቹ አሁንም በበረከት ይሙላላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Firoye921
@Firoye921 7 ай бұрын
Babi እና Grace በጣም በጣም ከምላችሁ በላይ ነው ምወዳችሁ ተባረኩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 7 ай бұрын
ናቲ አንተስ መቼ ነዉ ከሚስትህ ጋር የምትቀርቡልን
@Truth658
@Truth658 7 ай бұрын
Min agebachu koy aye habesha
@user-gx5yg1ws6q
@user-gx5yg1ws6q 7 ай бұрын
Nati betam mirit mist nat yalech interviwin ayichalew❤
@tigistgetu1729
@tigistgetu1729 7 ай бұрын
Kerbo neber eyew
@tigistasnake2019
@tigistasnake2019 7 ай бұрын
እግዛብሄር ሁሌም መልስ አለው መሻት ብቻ ነው
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 7 ай бұрын
ወላሂ ውድድድድ ነው ማረጋቹ😘😘😘😘የኔ ሳቂታ ደስ ስትሉ❤
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 7 ай бұрын
ደስ ይላሉ እነዚህ ጥንዶች! ናቲሻ ምርጥ የፕሮግራም ሀሳብ ነው! ይቀጥል
@user-zu7ps1bt5h
@user-zu7ps1bt5h Ай бұрын
በጣም ደስ ትለላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ነው ያገናኛችሁ።በዝማሬውም በጣም ተበርካናል።ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@Metu6780
@Metu6780 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳቸው ቀጣይ ደግሞ ትሁት እና ብሩክን አቅሪባቸዉ እባክ በተረፈ እናመሰግናለን ተባረክ
@mamedeneke7298
@mamedeneke7298 6 ай бұрын
ሁልጊዜ ደስተኛ ሁኑ እግዚያብኤር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@hayatadela
@hayatadela 7 ай бұрын
በጣም ፈታ ያላቹ ናቸው ❤😂
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 7 ай бұрын
Love covers everything !! True Love, True love, you guys are so amazing, amazing 👏 ❤️ and wish you all the best 👍 👌 የክርስቶስ ፈቃድ ይህ ነውና። ለአዲሱ ትውልድ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@user-li4fu2lu5b
@user-li4fu2lu5b 6 ай бұрын
እውነት ነው ትዳር በጣም ደስ ይላል እኔና ባሌ ከተጋባን 6አመት ሆነን ግን በጣም ነው የምንዋደደው ሁለተኛ ልጃችንን9ወሬን ይዣለሁ በሰላም ተገልገይ በሉኝ ገና ልጄች ነን በቃ ፈታ ነው የምንለሁ ለምንም አናስብ አላህ ይጨምርልን
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 6 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ትዳርሽን አላህይባርክልሽ
@user-li4fu2lu5b
@user-li4fu2lu5b 6 ай бұрын
@@umhibetulahbntsherefa5672 አሚን ውደ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 7 ай бұрын
ስወዳቹ ምርጥ ጥዶች ናቹ ትዳር በወጣትነት ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@tatekabuye2924
@tatekabuye2924 6 ай бұрын
በእውነት ከዚህ ቃል መጠይቃችሁ በኋላ ነው በደንብ የተረዳኋችህ (በተለይ አቤኒ)። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። ተባረኩ! እግዚአብሔር በኑሯችሁ ምስክር ያርጋችሁ!!!
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ጥዶች❤
@almazbekele417
@almazbekele417 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ውይይት(ምስክርነት ነው 🙏
@meronassefa8060
@meronassefa8060 7 ай бұрын
እርጋታዋ ጨዋነቷ ሁሉነገሯ ❤❤❤❤ wow
@AnnaAnna-bx9ud
@AnnaAnna-bx9ud 3 ай бұрын
❤️❤️እንዚህ ሳዎቺ አራ በጣም, ዴስእኛው, ምለው እግዚአብሔር እንደዝ አይንት ፍቅር የምላውበት,, ትድር እስጠን 💫💫💫💫ውውውውው
@hannahanita1575
@hannahanita1575 7 ай бұрын
❤❤በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩልኝ ባቢ ግን በጣም በሳል እና አስተዋይ ነክ❤❤
@azebamare9
@azebamare9 4 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ እናንተ ድንቆች። እግዚያብሔር ይመስገን ስለናንተ
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 6 ай бұрын
እዴት እደምወዳች ብዙ ስፉ በምድርም በሰማይም በረከት እረስርሱ
@queenqueen73
@queenqueen73 7 ай бұрын
MashaAllah! You guys are matured to your age. May Allah bless your union!
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው
@merik2813
@merik2813 7 ай бұрын
መልካም ቤተሰብ ስላላቹ ነዉ
@user-yp6se5iz5h
@user-yp6se5iz5h 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ ስርአታቱ ዘመናቹ ይባርክ❤❤
@user-su9ok5xb8x
@user-su9ok5xb8x 6 ай бұрын
ዎው አይለያችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hannabiru8367
@hannabiru8367 7 ай бұрын
ደሰየምትሉ ጥዶች ናቹ ጌታ ይባርካቹ❤❤ ናቲ እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
ናቲያችን ብቻ አንተ በርታልን
@wordwithsongofficial7074
@wordwithsongofficial7074 7 ай бұрын
Wow ደስ ያለኝ ኢንተርቪው
@israelmitiku5582
@israelmitiku5582 7 ай бұрын
Nati ,telek sew bless you ,babi&grace❤❤❤
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 7 ай бұрын
❤❤❤❤ናቲቾ👏💞💞💞💞💞
@DanaitRezene-qe9hp
@DanaitRezene-qe9hp 7 ай бұрын
Wooooo amazing testimony God bless you both
@alexs5384
@alexs5384 7 ай бұрын
ቡሩካን ናችው።
@ameleworkgizaw2619
@ameleworkgizaw2619 6 ай бұрын
Wow!!! God bless you!!!
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 7 ай бұрын
ጌታ ይባረክ❤❤❤
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 7 ай бұрын
God bless you all .keep going babi and grace.you are z solger of Jesus Christ.
@AbigaelDerese-wh3jt
@AbigaelDerese-wh3jt 7 ай бұрын
እግዛቤር ያባርካቹ
@netsitube8687
@netsitube8687 6 ай бұрын
እ/ር መልካም ነው🙏🙏🙏 ብቻ ሁሉም ነገር የእውነት ይሁን ፈጣሪ በዛ ውስጥ ይኖራል 🙏🙏🙏
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 7 ай бұрын
ትዳር ገነት ነው ባቢ እና ግሬስ ❤
@jesusislord7432
@jesusislord7432 6 ай бұрын
ደስ ትሉኝ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ወደድኳችሁ በጣም የሚገርም ምክር ነው የሰጣችሁኝ ተባረኩ እውነት እግዚአብሔር ህይወታችሁን በፍሬ ይባርክ። ❤❤❤
@MahiderMohammed
@MahiderMohammed 7 ай бұрын
Babi and Grace teleyalachu🥰🥰🥰🥰
@Ruthinaye_succesful
@Ruthinaye_succesful 7 ай бұрын
So raw and authentic. I love you guys ❤
@tinajesus5499
@tinajesus5499 7 ай бұрын
Ye wubochi geta eyesus yibarkachihu
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 7 ай бұрын
እድሜ ለአማራና ለኢትዮጵያውያን ምርኮ እየገደላችሁ እያረዳችሁ እየዘረፋችሁ ለግዜውም ቢሆን አዎ ሰክራችሁኃል የእግዚአብሔር ቀን እስክትመጣልን
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ (ይማርሽ)ያለ ፡ያለቦታህ ፡ ነው ፡ የገባህው ፡
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 7 ай бұрын
እማ ማር??
@merik2813
@merik2813 7 ай бұрын
እኛ ለ ቤተሰብ መርዳት ብለን የራሳችንን ፍላጎት አናስቀድምም ነበረ።
@gym_motivation077
@gym_motivation077 7 ай бұрын
babi & grace God bless you, we love you❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@aynalemambaye8920
@aynalemambaye8920 7 ай бұрын
Beautiful couples God bless u❤❤
@user-uf3fw6ti6i
@user-uf3fw6ti6i 6 ай бұрын
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነው ምወዳቹ
@adeytechane7718
@adeytechane7718 7 ай бұрын
Wow what Amazing couples ❤️ May God Bless 💞 you More and More In Jesus Mighty Name.
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው !
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 7 ай бұрын
Betam new yemwedachu Egziabeher zemenachun yebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AaronTura6601
@AaronTura6601 4 ай бұрын
U guys looks incredible ....loved you!stay blessed .....እግዚአብሔር በፍሬና በፍቅር ያብዛቹ።
@jesuslove1328
@jesuslove1328 7 ай бұрын
Ewy yemewdachu babi grace❤
@yosefdejene2729
@yosefdejene2729 7 ай бұрын
Ere begeta asteway chewa legeta yemtgezu nachihu bebizu tebarekulign 😍😍😍😍😍😍😍😍
@eyob6381
@eyob6381 6 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር የሸነፍል❤❤❤
@addisalemhmariym9459
@addisalemhmariym9459 7 ай бұрын
ደሞ በጣም ነው ምታዝናኑኝ ❤❤
@teshome7693
@teshome7693 6 ай бұрын
የልጅ አስተዋዪች ናችሁ ተበረኩ ጥበብ ይጨመርላችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ
@redat1975
@redat1975 7 ай бұрын
Geta hoye yalebni teweklki S❤R🙏🙏😍😍
@tgworku4170
@tgworku4170 7 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ቲክቶከሮች ናቸው በርቱ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 7 ай бұрын
ምርጦቼ ተባረኩ 😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@JMCH555
@JMCH555 7 ай бұрын
God bless your family 🙏
@Song1750
@Song1750 7 ай бұрын
እውነት ግሬስ የሚታይባችሁ ተባረክ።
@ruth5624
@ruth5624 7 ай бұрын
You are blessed 🙏🏾💝💝😘 Continue that way many blessings to come 🙏🏾🙏🏾.
@markonjo7263
@markonjo7263 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 7 ай бұрын
Nice couples god bless y both 🎉
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 7 ай бұрын
Yeha new ewnetega fekere tebareku yesarana yaberehame tedare yehunelachu abooo❤❤❤❤
@user-uj3qi9fl4c
@user-uj3qi9fl4c 7 ай бұрын
This two beautiful couples is gift for our generation ❤❤❤❤❤ i am so happy why matured they're
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 7 ай бұрын
I love them❤they r so young nd matured at the same time❤stay blessed dears ❤❤
@rediettesfalign3263
@rediettesfalign3263 7 ай бұрын
Wowwww❤ swedachu
@tsigesemere
@tsigesemere 7 ай бұрын
Waw amazing, you are such a blessing couple, For many an example, you are very mature both of you. Continue the good work. All the glory be to God ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾
@user-gx5yg1ws6q
@user-gx5yg1ws6q 7 ай бұрын
Yeneeee widochhhh love u blessed ❤❤❤❤
@addiszenebeaddis
@addiszenebeaddis 6 ай бұрын
Babi & Grace bexam ewedachualew tebareku bexam tamralachu asetemari video new thanks zemenachu yebarek
@user-xc2en8kx8i
@user-xc2en8kx8i 7 ай бұрын
እውነት ናው ታበርክ እኔም ደምርኛ❤❤❤❤❤
@IsraelMimi-lm2ql
@IsraelMimi-lm2ql 7 ай бұрын
You both blessed ❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️
@user-ge1pu9ov5c
@user-ge1pu9ov5c 6 ай бұрын
kazihm belay geta fikrun yabzalachu ye ewunet wadedkuachu sitamru❤❤❤❤
@linadamene6058
@linadamene6058 6 ай бұрын
Wow! You guys are amazing 👏 May God bless your marriage 🎉🎉🎉
@aklilusinte723
@aklilusinte723 7 ай бұрын
ተባረኩልን። ናቲ ተባረክልን
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 7 ай бұрын
ተባረኩ ❤❤
@Mube2423
@Mube2423 7 ай бұрын
Egzahaber yibarkachuu batam new miwodachu ❤❤
@abeba3977
@abeba3977 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርችሁን ይጨምራለችሁ❤
@user-pz5jy1ej7z
@user-pz5jy1ej7z 7 ай бұрын
it is a wedding of god's gift
@user-pz5jy1ej7z
@user-pz5jy1ej7z 7 ай бұрын
Hora bula long life
babi and grace tiktok
12:23
Muleta Tube
Рет қаралды 4,9 М.
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 224 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 107 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
ቲክቶከር ሁሉ ሀብታም ይመስላቸዋልፀ፡፡ባለ ታሪክ ቲክቶከር ማራኪ
57:23
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Китайка и Пчелка 24 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 526 М.
Қосағыңмен қоса ағар | Алдараспан 2024 | Жаңа бағдарлама | 🔥🔥🔥
27:07
Алдараспан театры-Нуржан Толендиев
Рет қаралды 186 М.
Auf den Kopf gestellter Streich #Komödie
0:28
SKITS German
Рет қаралды 8 МЛН
Stick Man Is NOT Having A Good Day 😢 | Shorts
0:37
Gruffalo World
Рет қаралды 30 МЛН