እንደዚህ ለብሳችሁ አናስገባም አሉን

  Рет қаралды 83,550

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ቃል ፈርኒቸር (ልዩ ቅናሽ)
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
0:00 መግቢያ
1:00 ተጀመረ
8:48 የቤተክርስቲያን እርዳታ
13:04 እነ ሄኖክ መጡ
25:21 የቤተሰብ ምርቃት

Пікірлер: 404
@-haddiszema
@-haddiszema Ай бұрын
የቤተክርስቲያኑ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ሁኑ 👉🏻 www.youtube.com/@TimneshneshTube07 👈🏻 ቤተክርስቲያኑን ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ1000112726587 ወ/ሮ ትምነሽነሽ አየለ Zelle account Yohannes Geberhanna 703 861 9845 ለበለጠ መረጃ +251 91 136 2562
@user-pf5hi6oz6w
@user-pf5hi6oz6w Ай бұрын
እሺ አቅሜየሜፍቅደውን
@user-qf8if2mq7p
@user-qf8if2mq7p Ай бұрын
እኳን ለቅደስ ገብሬኤል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤🙏🙏
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa Ай бұрын
🎉አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏🙏💒
@AfomiyaAbate-rh5cw
@AfomiyaAbate-rh5cw Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@user-gg4pt3hc2h
@user-gg4pt3hc2h Ай бұрын
Ameen ameen ameen❤❤❤
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Ай бұрын
ውዶች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኝል የደስታየ ተካፋዬች በላይክ ግለፁልኝ እና እየገባችሁ ደምሩኝ 👈👈👈አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m Ай бұрын
እኳን ደስአለሺ
@sef123se
@sef123se Ай бұрын
እኮንደስአልሺ
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Ай бұрын
አረእኔን 2000ሽ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ የማዳም ባጃጅ ነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤
@aminaammina
@aminaammina Ай бұрын
❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@heniandtsi
@heniandtsi Ай бұрын
ሱቄን ተዘረፍኩ😂😂😂😂 ወንድሜ የስራ ዘርፉ ያምርብሀል ❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Ай бұрын
ያለሞያው/ያለቦታው ሰው ሲገባ ለካ ውበት የለውም 😂😂😂😂 ዲዛይን ሲለካ በሄኖክ ነው ለካ😂😂😂
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w Ай бұрын
በጣም ነዉ የምታስቁ ሄኒ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa Ай бұрын
😂😂😂😂ፍትህ
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Ай бұрын
Amen😢
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 😢❤
@user-bw8yc1kc4j
@user-bw8yc1kc4j Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@sef123se
@sef123se Ай бұрын
አሚን
@AsKl-lh7vv
@AsKl-lh7vv Ай бұрын
AMEN
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
ቃልዬ ረዱን ፕረክ አግጃት የምትሉ በላዬክ👍👍👍
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
ታምራላችሁ ❤❤እዮባ ረዱዬን አምጣልን❤❤❤😂😂😂
@halakoery1400
@halakoery1400 Ай бұрын
ማነው እንዳነ ቃልየን የናፈቃት እንኩዋን በሰላም መጣችሁ 🎉🎉🎉
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i Ай бұрын
እንኳን ለቅዱስገብረኤል ወረሀዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ውዶች ተናፍቃችኋል❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen unkan abrew aderesen 🙏🙏❤️❤️❤️
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረን
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh Ай бұрын
ማነው እሄን ቤተሰብ በጉጉት የሚጠብቅ ❤
@user-rp9eq4we4z
@user-rp9eq4we4z Ай бұрын
እኔ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Ай бұрын
ቃልዬን ያላችሁ የት አላችሁ አሳዩኝ❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 Ай бұрын
አለን❤
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r Ай бұрын
የማማ ምርቃን አሜን(3)
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአበሳሪዉ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ይችን ፅሑፍ የምታዩ ሁሉ ሀያሉ መላእክ ከጭንቅ ከመከራ ይሰዉራችሁ🙏እኔ ግን ዛሬ በጣም ጨንቆኛል ማርያምን 😢ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦች❤
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም በድታ ይቀይርልክ
@TceTce-zw3wd
@TceTce-zw3wd Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣይዞሽ እህቴ ቅዱስ ገብርኤል ለጭንቀትሽ መፍትሄ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@Tsehay-qm2qy
@Tsehay-qm2qy Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ከመከራ ከጭቀት ይሰውርሽ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Ай бұрын
Ayzosh
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Ай бұрын
እነ ረዱ ይምጡልን እማትጠገብ ❤️
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Ай бұрын
ታምርላችሁ ቀልይ እዲስ እረድን እነ እዮብን አምጡልን በጣ ም እንወድችሁለን❤❤❤
@raeamraeam
@raeamraeam Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቀን
@ffttt8353
@ffttt8353 Ай бұрын
አሚን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
አሚንን ዉድ ደሚሪኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
​@@ffttt8353ዉድ ደሚሪኝ
@user-lm1lt7xk7i
@user-lm1lt7xk7i Ай бұрын
አሚንንንንንን
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y Ай бұрын
አሜን ፫ 🙏
@sameraamare7829
@sameraamare7829 Ай бұрын
ወይኔ ፍቅራችሁ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ🙏❤❤❤
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን መጨረሻውን ያሳምርልን እግዚአብሔር ለሰጪው ይስጥልን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
በአለባበስና በቤት እቃማ የኛ ሰው ይመዝናል
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w Ай бұрын
እንደ ድህነት ትልቅ ትምህርት የለም ፍቅር እኮ ነዉ
@user-cv6er4hk9o
@user-cv6er4hk9o Ай бұрын
ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎናል ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እንላለን ቃልየ አዲስ ሁላችሁም እንወዳችሁአለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s Ай бұрын
እንኳን አደረሳቺ ቅዱስ ገብርኤል ነው ዛሬ ከክፉ ነገር ጠብቆ ደግፎ ለሀገራቺን ያብቃን❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
አሜን አሜኖ አሜን❤❤❤
@SaraModi-tf7yl
@SaraModi-tf7yl Ай бұрын
😅😅😅እረ በሳቅ የሳቄምጮች😅😅😂❤ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ማነግን እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤
@user-tf3xz2ic8b
@user-tf3xz2ic8b Ай бұрын
በጣም የምወዳቸዉ ሱሶቼናቸዉ ፈጣሪሁሌምእናተጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Me😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c Ай бұрын
እኔ😅😅😅
@TgtaMal-ky4kl
@TgtaMal-ky4kl Ай бұрын
ተናፍቃችሁ ነበር ❤ደግሞ በጣም አምሮባችኋል❤❤❤
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 Ай бұрын
በጣም ነው የናፈቃቹኝ ጠፋቹ❤❤❤❤❤በሰላምነው
@Eyob-raduzt3wg
@Eyob-raduzt3wg Ай бұрын
ማነው እንደነ እነዚ ቤተሰብ የምወዳቹ❤❤❤❤
@user-ql6je8ez3g
@user-ql6je8ez3g Ай бұрын
ምርጥ ሰወች በጣምነው የምትመቹኝ 💖💖💖
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
ወይኔ ፍቅራችሁ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለችሁ❤❤❤❤
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እናታችን ኣልቆ በደጁ ለመሳለም ያብቃን
@HemontKnid
@HemontKnid Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወራውይ በዓል አደርሳችሁ ❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቴ ወድሞቸ
@meseretneguse5907
@meseretneguse5907 Ай бұрын
ወየኔ እናተ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 15:28
@Familly_Tube
@Familly_Tube Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-le6qu6zy1j
@user-le6qu6zy1j Ай бұрын
አግዚአብሔር አብሔር የባርካችሁ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Ай бұрын
​@@yonatanteshome6800😂ምንይጠበስ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Ай бұрын
እኔ ያጋጠመኝ ገና ከሀገር ወጥቼ ልክ አሜሪካ ገብቼ ሲኒማ ለማየት ገብቼ ሽንት በጣም አስጨንቆኝ ሮጬ ሄጅ የሴቶች ሽንት ቤት የሸናሁበት ጊዜና ፓሊስ የመጣበት ቀን እንደዛን ቀን ደንግጬ አላውቅም ምክንያቱም በወቅቱ ፖሊሱን አናገርኩት በጣም ደስ በሚል በስርአት ነው ያወራኝ እኔም ለሀገሩ እንግዳ ነኝ ብዬ በተሰባበረ እንግሊዘኛ አውርቼው ተለያየን ያንን ቀን በህይወቴ መቼም አልረሳውምሌላው ዳላስ ኤርፓርት የሚለውን ዱልስ ኤርፓርት እያልኩ የጠራሁበትን ቀን ሳስብ በጣም ያስቀኛል ብዙ ገጠመኞች አሉኝ ሌላውን በቀጣይ ጊዜ ስላማችሁ ይብዛ
@user-tj6mj9ru4k
@user-tj6mj9ru4k 11 күн бұрын
😂
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa Ай бұрын
ኧረ እዬቤ ረዱን አምጣልኚ ዛሬ ስጠብቅነበረ የዋለውት😔😘
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 Ай бұрын
Yamachuhal ende yhe eko yenadis chanal new
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Ай бұрын
የማዳም ቅማሞች እዎዳቹሃለው ባያላቹባት ሳላማችሁ እዴ ዎዝ ይባዛ ይሁን ❤️🙏🙏🙏
@user-gi1zw7nj4e
@user-gi1zw7nj4e Ай бұрын
የስደትእህቶቸ የረፍትእጀራይስጠን❤❤❤❤
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum ❤❤❤
@user-gi1zw7nj4e
@user-gi1zw7nj4e Ай бұрын
ታዳኔምናገባኝ ሆ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Ай бұрын
@@user-gi1zw7nj4e Ene oromo negn Amhara alodem finfine ye oromo Nate
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Ай бұрын
❤🙏🙏
@user-zm7ci8mi7s
@user-zm7ci8mi7s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kasahd5271
@kasahd5271 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Ай бұрын
በሳቅ ገደላቹህኝ አያልቅባቹህ❤❤❤
@mekdesgirma8687
@mekdesgirma8687 Ай бұрын
ቃልዬ የነገርሽኝ ገጠመኝ እኔም ላይ የደረሰ ብቻ ሳይሆን እስከአሁንም ድረስ የተጎዳሁበት ነው ነገር ግን የአንቺ በአዲስ ተቀየረ ብታምኚም ባታምኚም በአሁን ሰአት የሶስት ልጆች እናት ነኝ እስከአሁን ሰርግም ሆነ የተለየ ፕሮግራም ሲገጥመኝ አልሄድም ምክንያቱም እስከአሁን የአገር ልብስ የለኝም አይአርምም
@Beza27Tube
@Beza27Tube Ай бұрын
በልጅነት ስሜት ከተጎዳ ከባድ ነው ግን እህቴ ከዚህ ስሜት ለመውጣትና የተሻለ ሆኖ ለመገኘት ለምን አልጣርሽም
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l Ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወስለም
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
የምትይው ሁሉ ሀሰትና የሀሰት ወሬ ነው ።ነብይሽ ነውረኛና የነውር ባለቤት ናቸው 😂😂😂😂 ጌታ እንደዚህ ይላል የሰጠን ስራ የሚያስተምሩ መበስበስን ያጭዳሉ ይላል 😂 ነብይሽ በሰማይ 72 ጋር መግማማት መዳራትን ያስተማረ ነውር ጌጡ ነው😂😂😂 ።እንኳን በሰማይ በዚህ ምድር እንኳን ነውር አምላክ የሚፀየፈው ተግባር መዳራት እሽ ማይድሽን አሰሪው ።በተረፈ ለአለም እዝነት እና የአለም ብርሀን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ስለሰው ልጆች ነፍሱን አሳልፎ የሰጠ እስከሞት የወደደን የትንሳኤ ባለቤት እርሱ ብቻ ነው።የንቺ ነብይ በሰባት አመት ስልሳአራት የጦርነት አዋጅ በማወጅ ህዝብን የጨፈጨፈ የስንት ሰው ደም በጁ ያለበት ሰው ነው እንኳን እዝነት ሊሆን😂😂😂😂 ። እህቴ ስለሰው ልጆች አምላክ ሲሆን ሰው እስከ መሆን የደረሰውን ስለኛም እስከሞት የታመነውን አርሱ የኛን ሞት ሞቶ ሞታችንን ድል አድርጎ ለኛ ህይወት የሰጠንን ህይወት የሚሰጠውን አሸናፊውን ጌታ ተከተይ እርሱን የሚከተል ከማጠፍው ክፍ ዘር አይደለም የአለም ብርሀን ጌታ እየሱስ ነው ።ወደ ክርስቶስ ብርሀን የማይመጣ ክፍ ነው ክፍ ስራው እንዳይገለጥበት ብርሀን ወደሆነው ወደጌታ አይመጣም ና ዮሐ 3:21
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አስከሬን የሚወስብ ነብይ ከእውነተኛ አምላክ አይደለም ።የነዘረኛ አምላክ መልክተኛ ይሆናል😂
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj Ай бұрын
s.a.w
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 Ай бұрын
በሳቅ ነው የገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂ናፍቃችሁን ነበር❤❤❤
@vipcell4041
@vipcell4041 Ай бұрын
Amen❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Ай бұрын
የሰደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጥብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
እሽ ታምራላችሁ አዲስ እና ቃል❤❤❤
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu Ай бұрын
እነ ዶክተር ኣቢይልማ እነምህርተስፋይም ሰሙኑ ሰለ ኣለባበሳችን ተናግረዋል እድሜ ይስጣቹ እነሱም
@edilamdemsis9732
@edilamdemsis9732 Ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ደና መጣቹ በጣም ጠፉታችዋል በጣም
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy Ай бұрын
ተወዳጆች ቤተሰቦች እዮባ ከረዱ ጋር ኑልን ንፍቅ ብላችሁኛል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 17:57
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n Ай бұрын
እሺ እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እኔንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 Ай бұрын
አዲስ እና ቃልየ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው በውነት ሁሉን ነገር አሟልቶስቷቿል ፈጣሪ
@user-xg2ke1ji4s
@user-xg2ke1ji4s Ай бұрын
ታምራላችሁ🥰 እዬባየ ረዱዬ ኣምጣልን❤😘
@user-bp2pb1ew4s
@user-bp2pb1ew4s 10 күн бұрын
ቃልዬ ስወድሽ የኔ ደርባባ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ያዝልቃችሁ ያቆያችሁ ኖላዊዬን ያሳድግላችሁ
@aass5403
@aass5403 Ай бұрын
እሸ እናግዝለን እደ አቅማችን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Ай бұрын
አዲስዬ የማዳምን ቅመም ነው የመሰልከው ዛሬ😂😅
@user-le6qu6zy1j
@user-le6qu6zy1j Ай бұрын
ውድ የተከበራችሁ የ አግዚአብሔር ቢተስቦች ቅዱስ አግዚአብሔር አብ ቢተክርስቲያን አንዴስራ ለታድርጉት ትብብር በቅዱስ አግዚአብሔር አብ ስም ከልብ አናመሰግናለን አግዚአብሔር ይስጥልን አግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Fatema-bc3cp
@Fatema-bc3cp Ай бұрын
❤❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr Ай бұрын
የኔ ማሮች ስታም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@astertalahon6375
@astertalahon6375 Ай бұрын
አቤት ፍቅራችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማነው ይህነን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እደኔ የሚወድ❤❤❤❤❤
@user-fh1nb6ym7e
@user-fh1nb6ym7e Ай бұрын
❤❤❤
@mwh2411
@mwh2411 Ай бұрын
የምወዳቹሁ ❤❤❤❤❤❤እየጠፋቹሁ ነዉ አሁንስ እናታችነንም እግዚአብሔር ይርዳት♥♥♥
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
እዮብኮ ጠፋ ከዚህ ቤት ረዱ ከመጣች ❤❤❤❤
@33-ig4bb
@33-ig4bb Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj Ай бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ ❤❤❤❤🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ቃልዬ አዲስ አረ እደዚህ አትጥፎ😢😢
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q Ай бұрын
ቃልየ የኔ ቆንጆ ❤❤በጣም ነው እምወድሽ ረዱየንም አምጥሉን ❤❤🎉🎉🎉
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AlemAlem-1
@AlemAlem-1 Ай бұрын
ቃልዬ የት ጠፋችሁ ግን ደህና ናችሁ ሰው ይጨነቃል አትሉም ደህና ከሆናችሁ ችግር የለም .
@user-to1lr2lb8b
@user-to1lr2lb8b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kume-rz7ve
@Kume-rz7ve Ай бұрын
❤❤❤❤
@bontumsganawu
@bontumsganawu Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum
@bontumsganawu
@bontumsganawu Ай бұрын
@@yonatanteshome6800 እና 😳😳😳
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-iw4vk8ey4n
@user-iw4vk8ey4n Ай бұрын
በጣም ዳስ የምትሉት ቤትሰብ ናችሁ የምዎዳች 🙏❤️❤️❤️❤️
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Ай бұрын
ወይኔ እናተ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
ለሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ።
@mhmh7628
@mhmh7628 Ай бұрын
❤❤👍
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Ай бұрын
ውዶች እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤
@user-le6qu6zy1j
@user-le6qu6zy1j Ай бұрын
አናመሰግናለን በሃስበም በብረም የምትርዱን
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 Ай бұрын
እኔ የዚህ ቤተሰብ ሙሉ አድናቂ ነኝ ማሻ አላህ የባህል ቀሚሱ ሲያምር
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs Ай бұрын
ስታምሩ የኔ ማሮች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ShewaShewa-ly6sq
@ShewaShewa-ly6sq Ай бұрын
Waww betam des tilachu ene kaliye
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q Ай бұрын
Aer tileyelacehu gen aetitefu❤❤
@rossross6520
@rossross6520 Ай бұрын
እኔ ፑቲክ ልብስ ልገዛ ስገባ በጣም ተሸማቅቄ አውቃለሁ ገንዘቡን ይዜ በአለባበሴ ተገምቻለሁ አሁን በሞት በደንብ ሳልዘንጥ ከቤቴ አልወጣም
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Entachi❤❤❤❤
@AskaleAredo-je3yc
@AskaleAredo-je3yc Ай бұрын
ሲወዳችሁ❤❤❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
እንካን ድነ መጣችሁ ዘመድ
@TadeseBishew
@TadeseBishew Ай бұрын
ቃልየስወድሽ
@SalmhS
@SalmhS Ай бұрын
እምወዳቹ❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤
@edeniove4300
@edeniove4300 Ай бұрын
Tamralachew betam waww🥰🥰🥰🥰
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 Ай бұрын
ኧረ አትጥፉ በናታችሁ❤❤❤❤❤
@user-rf1oo9nv1i
@user-rf1oo9nv1i Ай бұрын
አዲስ እና ቃልዬ እንዴት እንደናቃቹኝ አረ አትጥፉ ደስ የሚል ሐሳብ ነዉ👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simonhabtom621
@simonhabtom621 Ай бұрын
Geta yebarkatu
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q Ай бұрын
ረዱየ የኔ ደርባባ አልጠግባትም ባያት ባያት ደስ እምትል ልጅናት እደ ቃልየ ረጋ ያለች❤❤ አምጡልኝ❤❤🎉🎉
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Ай бұрын
ስላይይናችሁ ደስብሎናል አትጥፍ❤❤❤❤❤❤❤
@Asada-fs9mi
@Asada-fs9mi Ай бұрын
❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
አንደኛ😊
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዲስን አሳበድኩት ብሩን ጨረስኩት
23:50
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 98 М.
አዲስን በልደቱ ቀን ጉድ አረግነው
27:33
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 473 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ
16:58
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 38 М.
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
31:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 84 М.
ቃል ጉድ አረገችኝ
47:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 176 М.
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
27:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 105 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН