📌እንግዳ መቀበል የኛ ባህል ነው| Ethiopia | Guest room cleaning motivation ✨

  Рет қаралды 21,059

ZiniTube

ZiniTube

2 жыл бұрын

#ethiopia #habesha #ethiopianculture
Full instrumental link
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
• Hasabe - Ethiopian In...
‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@ethioelsylifestyle9486‬ ‪@zemenawit‬
‪@hopemusicethiopia‬‪@FegegitaReact‬

Пікірлер: 160
@eliltaafewerki1246
@eliltaafewerki1246 2 жыл бұрын
" ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው እርዱ፤ እንግዶችን ለመቀበል ትጉ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 12:13)
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Exactly ❤️God bless you my dear 🙏🏽
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
እንግዳ መቀበል በጣም ደስ ይለኛል በቤቴ ሶፋ ላይ ሳይቀር ያድራሉ ለወደፊቱ እንደዚህ የተመቸ ለንግዳ ክፍል እንደሚኖረኝ ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ይረዳኛል በርቺ የኔ ባለሙያ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ።
@senaitwondum5314
@senaitwondum5314 2 жыл бұрын
ዝኒ ፡ ትክክል። ነሽ ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ ምርጥ ፡ ባህላችን ፡ ነው ፡ ተባረኪ ፡
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
እውይ ቆንጅዬ ምን አይነት መባረክ ነው ቃል የለኝም በጣም አመሰግናለሁ ብዙ እየተማርኩብሽ ነው የማውቀው ነገር ቢሆንም ማወቅና ማድረግ ይለያያል እቤት ሆኖ የሚሰራውን ያልሽውን ከቻልሽ ብትሰሪልን ብርክ በይ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
እኔም አመስግናለሁ የኔ ወርቅ🙏🏽🥰🥰
@eyerusalembayeh4970
@eyerusalembayeh4970 2 жыл бұрын
ዝንየ አውቃለሁ የልጅነት ግዜሽን ከትልቅ ቤተሰብ በጣም በጥሩ ሁኔታ ማደግሽን የዛ ነፀብራቅ እነደሆነ አስባለሁ በርች የኔ ቆንጆ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ይሄ በጣም ከእናት አባቴ የወረስኩት በተግባር አድረገው ያስተማሩኝ ባህላችን ነው ❤️
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
ተባረኪ የሚገርም ብርታት ሆንሽኝ እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ 16 አመት ሆኖኛል በነዚህ ሁሉ አመታት ቢያንስ በአመት አንድ ወይም ሁሉት ጊዜ እንግዳ እቀበላለሁ እንግዶቼም ከሶስት እስከ ስድስት ወር አብረውኝ ይኖራሉ የሚገርመው የአራት ወንድ ልጆች እናት ነኝ እንግዳ ግን አንድም ቀን ሰልችቶኝ አያውቅም ግን እንደአንቺ የአልጋቸውን ነገር ብዙ ሳላጋጊጥ ኪችን ግን ከጠዋት የጀመርኩ እስኪመሽ በምችለው አቅም ሁሉ የጣፈጠ ነገር አበስላለሁ እስካሁን የስጋ ዘመዶቼን የማላውቃቸውንም ተቀብዬ ብዙ ሰው አትርፌያለሁ ነብሴን በአደራ እንኳን ላስቀምጥበት የምችለው ግሩም ሰው እንግዳ ሆኖ መጥቶ ወንድም ሆኖኛል ከዚህ የሚበልጠው ደግሞ እግዚአብሔር ኑሮዬን በእጅጉ በብዙ ባርኮልኛል በርቺ ልጆቼ ኪችን ቆሜ ለየት ያለ ነገር በሰራሁ ቁጥር ማነው የሚመጣው እያሉ በደስታ ይዘላሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ::
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Amen and Thank you for sharing your beautiful story yene Konjo , it is heartwarming to read your story. I am glad you like my video. We are the same, I came here 16 years a go 😀❤️🥰
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ የልጅ አዋቂ ያለሽን ድንቅ ባህል በዚህ መንገድ ማቅረብሽ ትልቅ ነገር ነው ። በርቺ ቅንነት መልካም ነው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ከሆቴል ይመረጣል። እንግዳ እንደምትወጂ ታስታውቂያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንግዳን መቀበል እግዚአብሔር በጣም ይወዳል ከባሕላችንም አልፎ ጎበዝ በርችልን ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Very true Tsiye , Amen and thank you for watching ❤️🙏🏽
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
ግን ጉዷ እንሚፍላ ምቼ አወቀች 😁😁😁እንዲ አስትናግዳ ከ ቢትዋ ሚውጣ ይምስላል 😁😁😁እንዲ 😂😂😂እኔ ብኦን ኡራሴን አሞል ወግብ አረ ስንቱ ኡዛችው ክርምምም 😁😁
@shegak5217
@shegak5217 2 жыл бұрын
ያደግሁት ከአያቶቼ ጋር ነው። እናም እንግዳ በጣም ይቀበሉ ነበር። እግራቸውን እናጥብ ነበር። እናመሰግናለን።
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ❤️የኔም ቤተሰቦች እንደዛው ናቸው :: በልጅነት እንግዳ ሳያድር የቀረበት ቀን አላስታውስም :: በጣም ደስ የሚል ባህላችን ነው 🥰
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
I wish I will be your guest yene konjo thank you for sharing big like
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰 thank you for watching yene Konjo 🥰 you are always welcome 🤗
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ ዘመንሽ ይባርክ መምጣቴ አይቀርም የት ነሽ ማማዬ
@natusolomon2048
@natusolomon2048 2 жыл бұрын
መልካም ሴት በጣም ደስ ይላል👌👌👏👏
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for your kind word🙏🏽❤️
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Zinye yenkonjo thanks for bring this point with us. እውነት ነው😊እንግዳመቀበል በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብረው ባህላችን አንዱ ነው። በየትኛውም ቦታ ቤቴ ሰው አይጠፋም እንደውም እኔ ትንሽ እያለሁ ሳገባ ቤቴ እንግዶች በነፃነት የሚያርፉበት ይሁን እያልኩ እፀልይ ነበር። በርግጥ ጊዜው ምንም እንኳን በማስበውልክ እንድሆን ባያደርገኝም 😊🥰😇
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Awww that is so sweet of you Messiye. እንግዳ እንደምትወጂ ታስታውቂያለሽ:: የባህርዳሮ ቤትሽ ውጡ ውጡ አትልም ነበር😃 I was truly impressed how you made ur home so comfortable and welcoming ❤️❤️ ተባረኪ. የኔ ወርቅ🥰
@miruyusi
@miruyusi Жыл бұрын
Mashaallah gobez...
@ElsiGojo
@ElsiGojo 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እኔም እንግዳ በጣም ነው የምወደው ልጅ ሆነንም እቤት እንግዳ ሲመጣ በጣም ነበር የምንደሰተው እግር ሁሉ እያጠበን እንባረክ ነበር የቢዝነሱን ሀሳብ በደንብ ብታብራሪው ደስ ይለኛል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሼር😍👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ :: ስለ Airbnb ሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ! Thank you for watching and sharing yene Konjo ❤️🙏🏽
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
😁😁😁እኮ!ከዛም መሪት ላይ እንግዳ ማክባልል 😁😁😁መቼ እንደሰዋ የ አልበርጎ አድረገን እንግዳ ምንቀበለው 😁😁😁😁
@hiwot1228
@hiwot1228 2 жыл бұрын
እዚህ ክፍል እማ አድረው እንግዶቹ ተመለሱ ተመለሱ አይላቸውም 😜😜😜እንግዳ በጣም ደስ ይለኛል ያለኝን አፀዳድቼ ባለኝ ተደስቼ ማሳለፍ ደስ ይለኛል አንቺ ደሞ ትችያለሽ ቤት ማሰማመር በርቺ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Hiwoteye 😁🥰🥰🥰🥰
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
Zini💞እጅግ በጣም ደስ የሚል ቪድዬ ነዉ የሰራሽልን እናመሰግናለን 🙌እዉነትሽን ነዉ እንግዳ መቀበል በሀላችን ነዉ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you Konjo ❤️🙏🏽
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
እዴት ኑሽ እህቴ በጣም ትክክል ነሽ በተላዩ የጎንድር ስው እግዳ አቀባበል ያውቅብታል እህቴ ስላግኛሁሽ በጣም ድስ ብሎኛል ቤትስብ ሆኛልሁ በርች::::::::::::::':*::::
@bettyktube9586
@bettyktube9586 2 жыл бұрын
I love it Ziniye👏👏
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 2 жыл бұрын
Zenuye . God bless you for sharing . Beautiful girl. Stay blessed
@imanlifestyle7885
@imanlifestyle7885 2 жыл бұрын
እንደት ያምራል woow ጎበዝ😍😍😍💯💯💯💯💯
@tariketesfaye3028
@tariketesfaye3028 2 жыл бұрын
Yenareki yene konjooo ❤️😍❤️🥰
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ምርጥ ውድ እህቴ ድሜ ያግሬ ልጅ ጎበዝ በርች :::
@meronzegeye6273
@meronzegeye6273 2 жыл бұрын
Betam dese yemile newu yestshen temhert thank you 🙏
@seli3266
@seli3266 2 жыл бұрын
Hi zini niece video I learn a lot , please make a video
@Hanna-ff1dg
@Hanna-ff1dg 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 yene kongo
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ወይኔ ሀገር ቤት ናፈቀኝ እኔ ከክፍለሐገር ዘመዶቻችን ሲመጡ እግራቸውን አጥብ ነበር ስንመረቅ ደስ ይል ነበር ። ጨወታ ሲጨዋቱ መሽቶ ይነጋል።
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Priceless richye !! We have such heartwarming culture ❤️🙏🏽❤️🥰🥰🥰🥰
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ዜድዬ እንግዳ የመቀበል ስራ ያልሽውን እንግዶችሽን ካስተናገድሽ በኋላ ቪድዬ እጠብቃለሁ ። ኧመሰግናለሁ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
@@rahelwolde146 Eshi Konjo i will!
@selamfessha3136
@selamfessha3136 2 жыл бұрын
I really like it. I want the info about the air bin
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Nice message Thanks marr
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching my desr 🥰🙏🏽
@rutharaya3479
@rutharaya3479 2 жыл бұрын
Great idea berchi mawek efeligalehu ene
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Eshi I will do another video 🙏🏽🙏🏽🥰
@adiamtekle7744
@adiamtekle7744 2 жыл бұрын
Good job
@user-ts4xe5rz2d
@user-ts4xe5rz2d 2 жыл бұрын
Nice clean house!!Thank you for sharing home girl.
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you my dear 🙏🏽❤️
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
ከምገልፀው በላይ ግርም በቀላሉ ልጆቼ አድገው ወጥተዋል የነሱን ክፍል ልክ እንደዚህ አሳምረዋለሁ እህቴ ብዙ ግዜ እንግዶች ይመጣሉ ተዘጋጅቶ መቀመጥ ጥሩ ነው በጣም ያምራል ❤️
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እንደዛ ማድረግ ጥሩ ነው !በጣም አመስግናለሁ ❤️🙏🏽
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 2 жыл бұрын
I really like your videos. Please keep up the good work!
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you my dear🥰🙏🏽
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 жыл бұрын
It's really nice, good job.
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏🏽❤️
@tesfayasmerom7789
@tesfayasmerom7789 2 жыл бұрын
Thank u for sharing.zeneye God bless u.
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Amen and Thank you for watching my dear🙏🏽🥰
@eskatube3056
@eskatube3056 2 жыл бұрын
Ende ende ende!!!! Engida is best business semche alawkim beteseb meslogn neber Ene ke Ethiopia negn eski endezi leyet yalu business asawkugn
@Eminetn
@Eminetn 2 жыл бұрын
አባቴ በጣም እንግዳ ይወድ ነበር እንግዳ ሲመጣ በረከት ይዘው ነው ሚመጡ ይላል እኔም በጣም በጣም ከሚባለው በላይ እወዳለሁ እንግዳ ሊመጣ ከተባለ ሳምንት ብየ ተዘጋጂቸ ነው ምጠብቅ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ! የኔም ቤተሰቦች ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸውም :: በጣም እንግዳ ይወዳሉ ❤️🙏🏽
@Eminetn
@Eminetn 2 жыл бұрын
@@ZiniTube እግዜአብሄር ያን ፍቅር ሰላም ያባቶቻችን ጊዜ ይመልስልን የአብርሀም እንግዳ መጧል ልጆች የእግር ውሀ አምጡ እግራቸውን እጠቡ ድፍድፍ ካለ ተሎ በሉ ውሀ ጨምሩበት ምንገድ የተመቱ እንግዶች ናቸው ተብለው በፍቅር ከዛ በፊት ትውውቅ ያለሰነበራቸው በአንዲት ምሽት ተዋውቀው ስሞትልህ ብላልኝ ጠጣለሰኝ ሲባባሉ ደስ ሲል
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
@@Eminetn አሜን 🙏🏽🙏🏽
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
First time I found your video! ! I love the back ground classic music….👍🏽👏🏽
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching! I m glad you find me 🙏🏽❤️
@eskatube3056
@eskatube3056 2 жыл бұрын
Wuyyyyyy eskezare endet alayehushim dess tiyslesh betam sub argeshalehu
@hanaabreha9631
@hanaabreha9631 2 жыл бұрын
Good job I really like it the way you clean the room❤️💕 airbnb is a good business I have extra two bedroom I rented them Airbnb I make a good money ❤️❤️ from Seattle
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 😍👌👌
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🏽❤️
@hannakassie4629
@hannakassie4629 2 жыл бұрын
It is beautiful, thank you
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching የልጅነት ጎዴ ሀኒየ ❤️🙏🏽
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily 2 жыл бұрын
Teru idea new. thank you for sharing
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏🏽🥰
@Hanna-ff1dg
@Hanna-ff1dg 2 жыл бұрын
I like your decorations in the guest room good job 👏
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you my dear 🙏🏽🥰
@selamawitzewdie120
@selamawitzewdie120 2 жыл бұрын
I love your guest room and I need to know about the air bin please 🙏
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 2 жыл бұрын
Wwwwww wow
@sutumetilahun8423
@sutumetilahun8423 2 жыл бұрын
God bless you good job
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Amen and thank you my dear!🥰
@lililem7010
@lililem7010 2 жыл бұрын
ዝኒ ባለሙያ
@misganaengda8500
@misganaengda8500 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ቻናልሸን ያየሁት በጣም ያምራል ሰልክ ላይ ዳዉሎድ አድርጋችሁ መሰራት ለምትፈልጉ ያልሸዉ ሼር ልታደርጊኘ ፈልጌ ነበር ሰለመልካምነትሸ አመሰግንሃለሁ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
በቅርብ አዲስ ቪዲዮ እሰራለሁ ❤️❤️
@memehaile1183
@memehaile1183 2 жыл бұрын
👏👏👏
@tirukassie6755
@tirukassie6755 2 жыл бұрын
Can I please be your guest? You are so nice and kind.
@beztik2225
@beztik2225 2 жыл бұрын
Ziye, I can attest to your warm hospitality! You know how to honor and make people feel loved. I'm so blessed to have you in my life!🤗😘
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you ! I m beyond blessed to have you in my life Bezeye 🥰 I cherish every moment with you 🥰
@getanehamlaku9560
@getanehamlaku9560 2 жыл бұрын
Thank you ZNI 😍
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you Getye ❤️
@senaitfessahaye6307
@senaitfessahaye6307 2 жыл бұрын
Btam des yemil nger to take care engda.
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
Watched twice May be more!!❤️
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@elonatube6491
@elonatube6491 2 жыл бұрын
I'm coming Ziniye!!!
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Anytime Hagiye🤩❤️
@sabatesfay1801
@sabatesfay1801 2 жыл бұрын
Lucky gust, and you remind me my grandma 👵
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
I would love to meet your gramma😀 🥰🙏🏽 thank you for watching my dear 🙏🏽❤️
@Rose-sr4qz
@Rose-sr4qz 2 жыл бұрын
Yene konjo enem betamm new mewedew gin geze yelgnm.... please share aderegn eski sele businessu....endet endemisra thank you.
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Eshi konjo I will ❤️🙏🏽
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
Good idea dear, I like how you arrange z room.
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🥰🙏🏽
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
You r welcome
@TheKidsTown25
@TheKidsTown25 2 жыл бұрын
Excellente 🌹❤️
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽❤️
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox 2 жыл бұрын
I wanna be a guest in your guest room! Lovely and Delux:)
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️ let me know 😀
@rahelgirma1706
@rahelgirma1706 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
This room is waiting for you for a long time now 😀
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Eski engedash lehun ena lestenaged, please 🙏
@tigistmengistu3411
@tigistmengistu3411 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ግሩም ሴት ነሽ ልባም ነሽ ምትለቂው ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ደሞ ቀስ እያልሸ በርጋታ ነው ምታስረጂው በጣጣጣጣም ተባረኪ100% ወድጄዋለው በተለይ ስለሰራተኛ አያያዝ በሰፊው አስተምሪበት በተለይ ላበሻ በተረፈ አችን አለማድነቅ አይቻልም አንደኛ ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ማር♥️🙏🏽🙏🏽
@lideyabelachiew5816
@lideyabelachiew5816 2 жыл бұрын
ቆንጆ የምችሰሁን ከየት ነው ያገኝሸሁ pls
@user-ze5dr9iw7u
@user-ze5dr9iw7u 2 жыл бұрын
እኔ ብመጣ ከዚህ ቤት አልወጣም ነበር 🤩
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰😂
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 жыл бұрын
My favourite ❤😍
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Thank you yene Konjo 🙏🏽❤️
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 2 жыл бұрын
Thanks for sharing 👍Really appreciate Please Share us😍
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Eshi I will 🥰🙏🏽
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ያምራል ዜድ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽❤️
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelasrade7057
@rahelasrade7057 2 жыл бұрын
♥️♥️
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
❤️❤️
@kidistmulugeta996
@kidistmulugeta996 2 жыл бұрын
😍😍😍
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
🥰🥰
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 2 жыл бұрын
Gobeze...beye..enem..emetalehu
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Any time my dear ❤️🙏🏽
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 жыл бұрын
beteshen yeabirham bet yaderdgilish. enigma ewodalehu, but I didn't do sleep over. I was thinking about it , I think God brought me to your Chanel, it is my first time . My son came from sleep over in my cousin hope he explained how they treat him . when I see him very happy , I was thinking about grownups sleep over . The same day I ended up in your Chanel, so God is telling me to do it. Thank you, yes I believe it is beteket
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Amen yene Konjo ! አጋጣሚው ይገርማል ❤️ I m glad you are here and thank you for watching🙏🏽🥰
@Hanna-ff1dg
@Hanna-ff1dg 2 жыл бұрын
I yuse to but not now
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 жыл бұрын
ተባረኪ እኔም ሰው ማስተናገድ እወዳለሁ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Amen Konjo 🙏🏽❤️
@alemtsehayabrae7090
@alemtsehayabrae7090 2 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ እንዴት እደሚሰራ አከፋፈቱን ብታሳይኝ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Eshi I will .
@sarilove7066
@sarilove7066 2 жыл бұрын
Airbnb was nice job I have been working for 3years but now I can’t
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Yes it is . The same here 😃
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
We need the vedio
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Eshi my dear ❤️
@lesesahelemichael367
@lesesahelemichael367 2 жыл бұрын
can you post the application how rent my house pls
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Eshi I will 🙏🏽❤️
@flaworlove8918
@flaworlove8918 2 жыл бұрын
ዉጭ ምትኖሩ ግን ታድላቹ😔
@hiwot7668
@hiwot7668 2 жыл бұрын
Zeniy I love you’re camera! Can I know please ??? I want to buy for my baby boy birthday
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
I use i phone 11 pro with a good lighting !
@hiwot7668
@hiwot7668 2 жыл бұрын
@@ZiniTube thank you!
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
@@hiwot7668 my pleasure and thank you for watching my dear 🙏🏽❤️
@Hanna-ff1dg
@Hanna-ff1dg 2 жыл бұрын
It’s to Mach for me I don’t need gust anymore because cause same people are so selfish I just need my on family because some people are so selfish and a lot of ting is going on when you have same gust but not every body
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
I understand sometimes that happens but don’t let them rob your good personality yene Konjo ! 🤗🤗🥰🥰
@tomget1259
@tomget1259 2 жыл бұрын
Hi konjit eski airbnb tinish negerign
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
I m doing a video on it soon ❤️
@helenmamo6162
@helenmamo6162 2 жыл бұрын
Can you please tell me how I can i make the money?
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Hi Helen since a lot of ppl asking , I will make another video on how to do Airbnb Busness soon . Thank you for watching 🥰❤️
@miruyusi
@miruyusi Жыл бұрын
Please be telegraM gelechilegn enay efelegalhu...4 lejoch enat negn ahun teneshu kg selegeba....free time....betam alegn...
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/p9yGlsmXuJ67iWg.html
@Family_world90
@Family_world90 2 жыл бұрын
I want to work please show me!
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Eshi yene Konjo 🥰
@yodittekleab855
@yodittekleab855 2 жыл бұрын
@@ZiniTube እባክሽ እህቴ እንዴት እንደሚሰራና አከፋፈቱን ብታስተምርኝ እባክሽ አመሰግናለው
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
@@yodittekleab855 I will make another video soon Eshi Konjo 🙏🏽🥰
@yodittekleab855
@yodittekleab855 2 жыл бұрын
@@ZiniTube thanks sister be blessed always
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ვაწყობთ ვერანდას
15:56
Sazina Vlogs
Рет қаралды 33 М.
ሰርፕራይዝ  አደረጉኝ  ደነገጥኩኝ😱
27:23
📌የቤት ውስጥ ፅዳትን ለማቅለል‼️
7:02
Наши дети поссорились 🧐😟
0:12
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 889 М.
One moment can change your life ✨🔄
0:32
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Quantas vezes os ratinhos caíram?
0:18
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 42 МЛН
Шашлык вкусный
0:57
Тони
Рет қаралды 5 МЛН