እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)

  Рет қаралды 194,298

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

9 ай бұрын

Пікірлер: 487
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 9 ай бұрын
ልትከታተሉት የሚገባ የአምላክ እናት ምሳሌ ከመጽሐፈ ሔኖክ ጀምሮ ያለፋችሁን ለማየት ክፍል 1 kzfaq.info/get/bejne/bLaEpaaL26m0dmg.htmlsi=6XWAYAm1ImSYEyuK ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/g8yjoq6ItdrGnnU.htmlsi=1ojPN7vNOx_kmH4w ክፍል 3 kzfaq.info/get/bejne/l-CRmriV0p_GaY0.htmlsi=Tt6k8UsOxG60Ph7G ክፍል 4 kzfaq.info/get/bejne/m5yin6apndWYlqM.htmlsi=iL19ANt6LGKi2c-K ክፍል 5 kzfaq.info/get/bejne/d9CinsKevtHOlWQ.htmlsi=lS2o-fyhJHmJliKv
@azebtufa7389
@azebtufa7389 9 ай бұрын
❤❤❤እንኳን አደረሰን ፈጣሪ የአገራችንን ሞት ስቃ ስደት በቃ ይበን አሜን
@tadilaalemuneh515
@tadilaalemuneh515 9 ай бұрын
በእውነት መምሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት። እድሜ ማቱሳላን ያድልዎት።❤❤❤❤❤
@user-qz3hv5qh8w
@user-qz3hv5qh8w 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@addisalemayehu2902
@addisalemayehu2902 9 ай бұрын
መምህር እንዴት ነህ እንኳን አደረሰህ። ዕለታቱን ብትነግረኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
እሽ
@ermiysshanka5753
@ermiysshanka5753 9 ай бұрын
የ ኢትዮጲያን እና የ ኦርቶዶክስን ትንሳኤ ያሳየን
@abebatessema4159
@abebatessema4159 9 ай бұрын
Amen❤
@user-eu9ug7qe1p
@user-eu9ug7qe1p 9 ай бұрын
አሜን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
አሜን🙏💚🙏💛🙏❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ኤሎሄ አሎሄ ጌታ ስማ የቅዱሳኖች አምላክ ዝም አትበል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@rozabimrew490
@rozabimrew490 9 ай бұрын
በተከፈተው ሰማይ ውስጥ የወንድማማቾችን ደም የሚያፈሰውን እርኩስ መንፈስ ይመልከትልና በቃችሁ ይበለን!!!
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@artistsurafel
@artistsurafel 9 ай бұрын
ዐቃጣሪ… ዝም ብለህ ሰላም ይስጠን አትልም?
@hdlidet
@hdlidet 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂 የተመታ ኮሜንት ዝም ​@@artistsurafel
@Setna1312
@Setna1312 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅዎ ጥበብን የሚገልፅ አምላክ የእኔንም አዕምሮ ይዳብስልኝ።
@AddisSebsibe
@AddisSebsibe 9 ай бұрын
አሜን
@ftretadam2192
@ftretadam2192 9 ай бұрын
​@@AddisSebsibe❤❤❤
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ኧር ሩፍኤል አባታችን ኢትዬጲያን በቃ ይበለን እምባና በደም ታጠበች የእውነት አምላክ ባገሪታ ላይ የገባውን ሰይጣን በፀበሎት አጥፍልን
@birkneshshirmeka8760
@birkneshshirmeka8760 9 ай бұрын
L
@selammamo4166
@selammamo4166 9 ай бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini memihirachini
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 9 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን መምህር ሮዳስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋውና በሞገሱ ይጠብቅልን በረከተ መንፈስ ቅዱስን ይስጥልን ደስ የሚል አስተምሮነው ያስተማርከን ፈጣሪ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@tsehaytsehay4518
@tsehaytsehay4518 9 ай бұрын
ቅዱስ ኡሩፋኤል በዛሬው እለት ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿ ያለባቸውን ጭንቀት መከራ እሱ ጥርግርግ አርጎ በጸበሉ ያንጻልን
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 9 ай бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሁል ግዜ ለሚሰጡን ትምህርቶች እና ስለሚያሳዩን ታላላቅ እውቀቶች እጅግ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ዕውቀትዎን ይባርክልዎ።
@kidestmoges8973
@kidestmoges8973 9 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህን ድንቅ ትምህርት መስማት እጅግ ብዙ መፅሀፍትን እንደማንበብ ነው። ቅዱስ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! :
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረስን የነገንም እርሱ ያውቃል ሰላምን ፍቅርንና ጤናን አድሎ ሀገራችንንና ዓለሙንም ይጠብቅ መምህር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤🙏🏽
@misalakebede
@misalakebede 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጡ መምህር በእውነት ውይ አገላለፅዎ በጣም ደስ ይላል ሁሉንም በምናቤ እያየሁት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@AbayNigussie-uh9se
@AbayNigussie-uh9se 26 күн бұрын
ኩራታችን የሆኑ መምህርእድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ!!!እኔንምእግዚአብሄር አምላክ እንደርሶ ጥበቡንያድለኝ!!!
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 9 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይህ ዝናብ በደላችንን የሚያጥብልን በዘረኝነት በሀጢያት የቆሸሸውን ልባችንን አጥቦ ምህረት ለምድራችን የሚደረግበት አድርግልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን አድነን ጌታሆይ አድነን አትጨክንብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ወደተፈጠርንበት መልካምነት መልሰን ይህን የኪራይ ቤት የሆነ አለም ንቀን ባለችን እድሜ በፍቅር እንድንኖር እርዳን ኧረ ምድርም በኛ ሀጢያት ቆሸሸች ጌታሆይ እሷ ሳትጠብ የኛ አዕምሮ ጠቦ መከራዋን አየች ማረን እባክህ ጌታሆይ የትንቢትህ መፈፀሚያ ትውልድ አታድርገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AddisSebsibe
@AddisSebsibe 9 ай бұрын
አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል በሰላም አደረሳችሁ
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሕያው ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@ERMY-1972
@ERMY-1972 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ቅዱስ ሩፋኤል ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን ሚስጥረ ሰማይ ይክፈትልን።
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢🤲
@lizethio6061
@lizethio6061 9 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🏽
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 9 ай бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን መምህር ✝️
@asfawbono8250
@asfawbono8250 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሴማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አግዝአቤሔር ይባርክህ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: በጣም በጣም ድንቅ ትምህርተ ነው ከዚህ በፊትም አዳምጫለሁ ሁል ጊዜ አዲስ ነው:; ያለፍ አባቶቻችንም ምን ያህል በውቀት የተራቀቁ እንደነበሩ ስረዳ ኩራት ይሰማኛል:: ክብር ይስጥልን::
@yawkalsemagn
@yawkalsemagn 2 ай бұрын
አረምንም አደለም በጣምነው ዝግጅቱንና ስራዎት ለኔ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ሰማያዊ ምግብ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኔ ሳይቲስትም ሊቅም ሁሉ እርሰዎ ነዎት ሀፍተ ፀጋውን መልቶ ይስልኝ ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ቅዱስ ወለመስቀሉ ክቡር ይቆዬን :
@TEWODAJWONDIMU
@TEWODAJWONDIMU 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤
@user-dg1jd4wo8o
@user-dg1jd4wo8o 2 ай бұрын
እግዛብሄር በፀጋና ሞጎስ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@habari9063
@habari9063 9 ай бұрын
በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ወንድሜ ነህ: ፈጣሪ ይጠብቅህ የእድሜ ባለጸጋ ይድርግህ
@emebetworke
@emebetworke 9 ай бұрын
Enekuan lemeleaku keduse rufael ametawi beale beselam aderesachehu aderesen yemeheret beale yaderegelen amen
@aminzrehun8214
@aminzrehun8214 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 9 ай бұрын
ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንን ምስቶም መስኮት ዝኽፈቶሎም ነፍሳት ይግበረልና ጌታየ ተዓረቀና ናብ ቤትካ ክንኣቱ ሕረየና ኣቤት እዝጊኦኦኦኦኦኦ ምስቶም ዝፍወሱ ነብሳት ሕረየና ጌታየ ዘመኑ ከቢድ እዩሞ ሓደራኻ ተራዳና እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾⛪️🌻⛪️🌻⛪️🌻⛪️🌻⛪️🌻⛪️🌻⛪️🌻😭😭😭😭😭😭😭
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምረቱን: ቸረነቱን ላገራችን ኢትዮጵያ እና ለስው ሁሉ ቸር ቸመን ያረግልን ❤🙏❤️
@tinawolde9826
@tinawolde9826 9 ай бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የሚለወን የወንጌል ቃል ያየንብሽ የጥበብ ቤት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ በደሙ የመሰረተሽ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እፁብ ድንቅ ነው. መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን በፀሎትዎ ያስቡን. አምላካችን በቸርነቱ ፀሎታችንን ይቀበል. ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት (2) አትመረመርም(2) እጅግ ጥልቅ ናት በስጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ የእምነት መነፅሩን ይዞ ስላልመጣ ሰው ሁሉ በስህተት(2) ፈጣሪውን አጣ አረ ቤተሰብ ላይክና ሼር እያደረግን በረከት እናግኝ.
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu 3 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃልህይወትን ያስማልን
@kalekidanamare7193
@kalekidanamare7193 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ ሐገራችን ትንሣኤዋን የምናይበት ያደርጋልን🙏🙏🙏
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 9 ай бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን
@legessezewudie
@legessezewudie 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ያድለወት🌹🌹🌹🌿🌿🌿💐💐💐🌿🌿🌿🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌿🌿🌿🙏🙏🙏
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 9 ай бұрын
የእኛ እንቁ መምህር አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሀይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 💚💛❤️ተስፋ ያምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ሁላችንም ያውርሰን 🤲🤲🤲
@nanalove8401
@nanalove8401 2 ай бұрын
መምሕራችን ፈጣሪ እረጅምእድሜይስጥልን
@senetdmeset2624
@senetdmeset2624 2 ай бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጤና ይስጥልን አሜን
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እንቁዉ መምህር እንዴት እንደምወድህ አተረጒጎምህ ይለያል
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቅዱስ ሩፍኤል አባታችን በዛሬዋ እለት በፀበልህ የኢትዮጵያ ችግር አርቅልን ፍቅርና ሰላምን አዝንብልን አሜን አሜን አሜን🙏💖💖💖
@seblegirma7572
@seblegirma7572 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን!!! 2016 በሰላም! በጤና! በፍቅር! አገራችንን እና ሐይማኖታችንን ቸሩ መድሐኒዓለም ይጠብቅልን! አሜን!!!
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 2 ай бұрын
እድሜ በዋዛ ፈዛዛ በማለፍ ይቆጨኘኛል ይህንን ትምህርት በእሜዬ መጨረሻ በመስማቴ ምንም ማድረግ በመልችልበት ወቅተ መሆኑም የቆጨኛል ይህን ሚስጢር የምትሰሙ ወጣቶች የተባረካችሁ ናችሁ ነብሳችሁን አድኗት
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 9 ай бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 9 ай бұрын
ውድ መምህሬ መሐዶሮታ ቀመሩ እጅግ ድንቅ ነው በደንብ ተመስጬ ነው ያደመጥኩት፣የተማርኩት ከልጆቼ፣ከባለቤቴ ጋር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!! አመቱን ይባርክልን ሀገራችንን፣ ዓለማችንን ህዝበ ክርስትያኑን ሰላም ያድርግልን ለእርሶም ማስተዋሉን እና ጥበቡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ውድ መምህሬ
@genzebeabate2571
@genzebeabate2571 9 ай бұрын
ድንግል እመቤታችን የሀገራችን ምስጢር ክፈችልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ሆይ እርጂኝ
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 9 ай бұрын
ሰላም ለእርስዎ ይሁን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን , ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈስን የሚያለመልም ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥሉ , ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን ያሳየን ለቤተክርስቲያንም ሰላሟን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን ወደ ጥንቱ ይመልሰን , 🙏🙏🙏✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌷🌷🌷🌼🌼🌼☘️🍀🪴🎋💐🌷🌹🌻🌼🌸🌺🪴🍀☘️🌴🍁🍂🌾🌺🌸🌷🌹💐🌿🍀☘️🌴🪸🌾
@user-mk3zs1gj2o
@user-mk3zs1gj2o 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wsakhelen3290
@wsakhelen3290 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@biniamtesfaye9086
@biniamtesfaye9086 9 ай бұрын
መምህር እ/ር እድሜና ፀጋ ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርት
@ritagecho5379
@ritagecho5379 9 ай бұрын
እድሜ ይስጥክ መምህር፣እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ
@abudesta9076
@abudesta9076 9 ай бұрын
You are Amazing teacher God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ህይወት ያሰማልን
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
አሜን እሺ ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን የገልግሎት ዘምኖትን ያርዝምልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልንአሜን አሜን አሜን
@eteneshseyoum4186
@eteneshseyoum4186 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@fereweyninegash5
@fereweyninegash5 9 ай бұрын
አሜን!!; እግዚአብሔር ይስጥልን! ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን!!!
@melkamelka4213
@melkamelka4213 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GgGg-pw3wl
@GgGg-pw3wl 9 ай бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@lasiti1143
@lasiti1143 9 ай бұрын
ስለ ጳጉሜን ያለኝ ምልከታ አናሳ ነበር ዛሬ ግን ሳላስበው ጣቶቼ ሊንኩን ተጭነውት የሚጥም ግንዛቤ ወሰድኩ ኦኦኦኦ ከቤተክነት ከራኩ ቆየሁኝ ልጅ ሆኜ ዶክተር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ለኢትዮጵያም ሰላማ ይመለስ
@romanabate5236
@romanabate5236 9 ай бұрын
ቃላህይወት ያሰማልን መምህር መምህር የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋና ጥበብ ይጎብኞ ለእኛም እውቀትና ማስተዋል ያድለን በፀሎትዎ አስቡን
@samuelmihret2546
@samuelmihret2546 9 ай бұрын
ዶክተር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እግዚያብሄር ዪተብቅህ ለጂም እድሜ ተመኝቻለሁ ሊጀ ሲለሚወድህ ኣኒድ ቀን ቢያስተምረኝ ቢሎ ይመኛል እድራሻ ብእገኝ ደስ ይለኛል ለሀገሬ ታስፈልጋታለህ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን የቅድስ ሩፋኤል ምልጃና በረከቱ ኣይለየን🙏🥰🥰
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 9 ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ለቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በዕል ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
አሚን ሁላችንንም ይጠብቀን ሀይማኖታችንን አገራችንን ይጠብቅልንባገራችን ላይ የመጣውን ወርርሸኝ ሰይጣን እሩፋኤል በለተቀናቸው በፀበላቸው ይጠራርጉልን አሚን በሉ ህዝበ ክርሰትያን ሰላሙን ያምጣልን
@Rakb553
@Rakb553 9 ай бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር ሰላሙን ያድለን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ሐገራችንን ኢትዮጵያን የመጣብንን ደም ጠጪ አጋንንት ከነግብራበሩ በሴፉ ቅዱስ ሩፋኤል ያጥፋልን የሰላም ዘመን ለሕዝባችን ይሁን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒🌹🌹🌹🌹 ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ኧር ያጥፍልን ይጠራርግልን ቅድሰ ሩፋኤል በፀበሎት ከምድሪታ ላይ ጠራርጉልን እማማ ኢትዬጲያዬ ምን መጣብሸ እግዝዬ
@enaniemuluneh9958
@enaniemuluneh9958 9 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 9 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን🙏
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink 9 ай бұрын
መ ምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@MeseleUmer-yg4hr
@MeseleUmer-yg4hr 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@emebettekletsion1993
@emebettekletsion1993 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!! እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያንና ተዋህዶን ባርክልን!!! የመላእኩ ተራዳይነት አይለየን የተዋህዶ ልጆች!!!
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 9 ай бұрын
🙌💮🛐🌙☀️☀️🌿💫💫⛪⛪⛪⛪
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 9 ай бұрын
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@enaniemuluneh9958
@enaniemuluneh9958 9 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት አገር ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ይመልስልን ለሁላችንም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ቸሩ መድሃኒያለም
@dawitteklu8921
@dawitteklu8921 9 ай бұрын
አሜን!
@meseretwerke77
@meseretwerke77 9 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ❤
@user-ko3wv4rq8x
@user-ko3wv4rq8x 7 ай бұрын
አሜን
@endalkachewtesfaye2419
@endalkachewtesfaye2419 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
@bizhuauehutilahun1059
@bizhuauehutilahun1059 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማን በጣም ሂወት የሆነትምህርት በድሜበፀጋ ይጠብቅልን
@SisayWorku-vl6mw
@SisayWorku-vl6mw 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-pn4sf2bu1o
@user-pn4sf2bu1o 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@truelovecommunitytransform2854
@truelovecommunitytransform2854 9 ай бұрын
አሜን🙏
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 9 ай бұрын
የፍቅር አምላክ ይቅር ባይ ቸር አምላካችን የኢትዮጲያን ህዝብ ጸሎት ይቀበልልን ኢትዮጲያን ከፍ ያለ ልእልናዋን ይመልስልን በጥበብ ላይ ጥበብን ያብዛልዎት መምህራችን❤🌹💒❤🌹
@wagayebekele604
@wagayebekele604 9 ай бұрын
Kale hewete yasemalen ferary hageracenen yetebekelen kemewerawe kefu zemen yetebeken
@user-mq2vo9gz1p
@user-mq2vo9gz1p 9 ай бұрын
እቤቱ ጌታ ሆይ በቃችሁሕ በለን
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 9 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሠማልን የኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር መጋቢ ሀዲስ🙏
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ
@hiwotmulatu9715
@hiwotmulatu9715 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን
@user-mm9co6rk3q
@user-mm9co6rk3q 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraberu9684
@saraberu9684 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን❤❤❤
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 9 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@alazarzeleke
@alazarzeleke 9 ай бұрын
'ለእርሱ መገዛትንም ቸል አትበሉ' ❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤ መጽሐፈ ሲራክ 1-1 ትዕዛዙን ጠብቅ እግዚአብሔርም ጥበቡን ይሰጥሀል ❤
@TigistTadesse-qq9ee
@TigistTadesse-qq9ee 9 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን❤
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 9 ай бұрын
ብፕጣም በጣም እጂግ አርጌ አመሰግንሃለሁ መምህራችን! ቃለሕይወት ያሰማልን!
@user-et3qm2vt4i
@user-et3qm2vt4i 3 ай бұрын
ኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን
@user-tj5kx1zi9m
@user-tj5kx1zi9m 3 ай бұрын
kale hiwot yasemaln hagerachinin yibarkln amlakachin
@yawkalsemagn
@yawkalsemagn 2 ай бұрын
ይመችህ መጋቢ ሐዲስ መምህራችን
@TekkalingCherinet
@TekkalingCherinet 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ይሰጥልን በእውነት ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በእዝልቦናችን ያኑርልን መምህራችን እንወዶታለን በእውነት
@dinkineshalemayehu7440
@dinkineshalemayehu7440 9 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየን አሜን🙏 ቅዱስ እሩፋኤል የታመሙትን ሁሉ የሚፈውስበት ዕለት ያርግልን አሜን🙏 መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 9 ай бұрын
🥸🥸☀️🌙☀️🙏🙏👐👐👐👏🏿🌆🌄🌄
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 9 ай бұрын
ሩፍኤል አባቴ ሆይ ሀጣያተኛዋን ልጅህን ከክፍ ሁሉ አንተ ጠብቀኝ ጤናይን ስጠኝ አባታ
@moneali7435
@moneali7435 9 ай бұрын
እንኳን ለዝች ቀን በሰላም አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ?
22:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 57 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 18 МЛН
መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ Dr Rodas Tadesse andromeda,
11:18
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 24 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
31:25
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 226 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН