📌🌻🌻እንዴት ውብ ሀበሻ ልብስ እንዳዘጋጀሁ🌻ዘናጭ ቆንጆ ፋሽን🌻መልካም አዲስ አመት🌻🌻‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 77,599

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 315
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት የሰላም የፈቅር የበረከት ዘመን ያርግልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የቀሚሱ ውበት ልዩ ነው ኤልሲ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
መስክዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ማሬ 🙏🌼♥️🌻♥️🙏
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ምድራችንን የስላም ምድር ያድርግልን የስላም ምንጭ እሱ ብቻ ነውና!!!!
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
I need you, ኤልሲ በቃ እወድሻለሁ❤👸 ውድ ኢትዮጵያን እንኳን ለ2015 አመት አደረሳችሁ መልካም በአል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼 የሀገሬ ልጆች አዲሱ ዓመት መልካሙን የምንሰማበት የተሻለዉን የምንፈፅምበት የሰላም ዓመት ይሁንልን ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮዽያን ሰላም ያድርግል ኤልስዬ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ🌻🌻
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን ውዴ ለሁላችንም ኣእንኳን አደረሳችሁ 🙏🌼♥️🌼🙏
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻ኤልሲዬ ውብ ኢትዮጲያዊ የኔ ጨዋ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ጥበብሽም ልዩ ነው ምንም አይወጣለትም መልካም አዲስ አመት የበረከት የጤና የፍቅር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሁንልሽ 🌻🌻😘
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን ❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ ኤልሲ🌼
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh Жыл бұрын
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ፍርዬ እና ዳጊ መልካሙን ያሰማን መልካም አዲስ አመት ውዶችዬ🙏♥️🙏
@dbabneshtadese7311
@dbabneshtadese7311 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ እህታችን ያብራል
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ኤልሲዬ መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰብሽ 🙏💕 አስተያየት ስጡኝ ስላልሽን፣ እኔ የሚሰማኝን በግልፅ ለመሰንዘር ፀጉርሽ ላይ ያደረግሻትን አበባ ብዙም አልወደድኩትም፣ የልብሱን ሞደርንነት ትንሽ ዝቅ የሚያደርገው መስሎ ታይቶኛል ከይቅርታ ጋር የኔ ቆንጆ!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Terrye እሺ ማሬ ብርክ በይልኝ ስለጨዋነትሽ ማሬ 🙏♥️🙏
@hutdeerd343
@hutdeerd343 Жыл бұрын
I love the way you explained things perfect woman 👩 💕 🌻
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 Жыл бұрын
ውይይይ ኤልስዬ እንዴት እንደሚያምር ቀሚስሽ❤️ እንኳን አደረሰሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Fevenye ማሬ መሌካም አውዶ አመት thank you 🙏🌼♥️🌼🙏
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
ኤልሲ አገላለፅሽ ለልብሱ ክብር እዲኖረን አደረክሽን ይገርማል 🙏❤.. በርቺ
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 Жыл бұрын
ኤልሱ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ ።የምወድሽ አዲሱ አመት የሰላም የጤና ፣የፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ ያድርግልን።
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
አሜን ኤልሱ ለሁላችን መልካም አዲስ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ዘመን ያርግልን
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 Жыл бұрын
Elsue enkuwan aderesesh
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ኤልሥዬ ቆንጆ , you are so beautiful in and out you honest don't worry about makeup you so beautiful already, naturally stay that way
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወዶችዬ🌼🙏♥️🙏🌼
@wigialshamiri8992
@wigialshamiri8992 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሪው እግዛብሔር ይጠብቅሽ
@sihenyohannes5800
@sihenyohannes5800 Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ነው የምወደሽ የሀበሻው ልብስ ደሞ ሲያምርብሽ😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ 🙏🌼♥️🌼🙏
@zenalemma5635
@zenalemma5635 Жыл бұрын
I came back, how many posts did I miss. Great tips as always
@selamawitdamtew7618
@selamawitdamtew7618 Жыл бұрын
May the Lord bless you abundantly I don’t have a word to say I'm speechless about the drass thank you so much for sharing this I love you sister.
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 Жыл бұрын
እንኳን ቡሰላም አደረሰሽ ማር ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🌍🇪🇹
@wubserasisaye6561
@wubserasisaye6561 Жыл бұрын
የኔ ውብ ስለቅድብሽ ንገሬን ቅንነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lidyahagos6160
@lidyahagos6160 Жыл бұрын
Ya Please elsy
@hannaabate5830
@hannaabate5830 Жыл бұрын
Thanks so much !!!! I learn a lot from you Happy new year!!!
@msrt2127
@msrt2127 Жыл бұрын
ቆንጆ እኮ ነሽ የሀገሬ ልጅ 😍እንኳን አደረሳችሁ 🙏
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 Жыл бұрын
ሰብሊ የተባረክ መልካም በዓል ተባረኪ ሁሉ ነገርሽ ያምራል የጌታ ሞገስ ነው፡፡
@zeinakassa806
@zeinakassa806 Жыл бұрын
Betam new yemetamerew wowwww habesha lebesun wedejewalehu shetowen demo I will try it 😍
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረስሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ኤልሲዬ ተባረኪልኝ
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Жыл бұрын
I just Love you keep it up all your advice are real you do it from your heart. Thank you so much dear
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ኤልስዬ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ እንደ ሁል ጊዜው እምር ብለሻል 🌻🙏🌻😃 💚💛❤ ይመችሽ ቅንዋ እህታችን 💐💞
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 Жыл бұрын
Elsiye ye kindebsh ena ye tsegursh color betam teraraku kindebsh buni bihon mare
@tinagach3017
@tinagach3017 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ኤልሲዬ happy new year 🎊🎈🎆
@bezabchuchu
@bezabchuchu Жыл бұрын
Wow Esli so beautiful! Happy Ethiopian New Year! መልካም እንቁጣጣሽ!!! 🌻🌼🌼🌼🌻
@lydiagebrekristos5866
@lydiagebrekristos5866 Жыл бұрын
Hi Elsy what is the mane of the product you use to iron the Am b esha jemi please we l I ve you Happy New Yearto you and family
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 Жыл бұрын
በርቺ ኤልስዬ ቅን ሰው ያወቅሽን ለማሳወቅ ያለሽ ጥረት በስመአብ ❤️🙏
@kidistberhane5375
@kidistberhane5375 Жыл бұрын
Malkam Adds Amet. Tebareki!
@ban8143
@ban8143 Жыл бұрын
Enkuan aderesesh Elsiyee..betam des tiyalesh..betam wedijeshalehu! ELEGANT!😍
@debreyewgdwa3868
@debreyewgdwa3868 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ታምሪያለሺ እንኳን አደረሳችሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ውዶችዬ 🙏🌼♥️🌼🙏
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy Жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት ስላምሽ በክርስቶስ ለድንግል ማሪያም ልጅ ምስጋና ይግባው ውዴ መልካም አዲስ አመት የኢስላም የጤነ የብልፅግና ሌላም ምርጥ ስራ የምስሪበት ስላም ከመላሁ ቤተስብሽ ከመላሁ የኢትየጵ ህዝብ እመኛለው መልካም አዲስ አመት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Saraye amen ውዴ 🙏♥️🙏
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ኤልሳዬ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ
@ummaraym9688
@ummaraym9688 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት ነሽ ውብ
@dbabneshtadese7311
@dbabneshtadese7311 Жыл бұрын
ያምራል
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በውስጥም በዉጭም ያላቹህ እንኳን ለአድሱ ዓመት አደረሰን አደረስቹህ::በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን:: አዲሱ 2015 አመትም የስኬት, የፍቅር , የሰላም ያድርግልን አሜን:: እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼 እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
@annamarry2277
@annamarry2277 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ኤልሲ አገር ልብስ ስተኮሺ ካውያ ላዬላይ አታስቀምጪ ጨርቅ ጥለቱላዬ መጀመርያ አስቀምጠሽ ካውያውን ማስቀመጥ መተኮስ አለበለዚያ ጥለትሽ እድሜ አይኖረውም ሌላው ለጥለቶ አደጋ አለው።
@derejebekele9784
@derejebekele9784 Жыл бұрын
🌼🌼ኤልሲ እህቴ እንኳን ለ2015 አዲስ አመት አደረሰሽ የተባረከ አመት ይሁንልሽ🌼🌼🌼
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 Жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ ስታምሪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዶችዬ የተባረከ በአል ለሁላችንም 🙏🌼♥️🌼🙏
@fanamenberu7851
@fanamenberu7851 Жыл бұрын
ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ አቤት አገር ልብሶችሽ ሲያምሩ ጥሎሽ ይለቅ
@miamary6160
@miamary6160 Жыл бұрын
ቢጫ ብርማን ወይም ብርማ ቢጫን አያቀዘቅዘውም። ጌጣጌጦችን የምንመርጠው በቆዳችን ቀለም እንጂ በልብሳችን ቀለም ብቻ አይደለም 😉 ዘመናዊ ሉክ ከተፈለገ ደግሞ ከቢጫ ልብስ ጋር ከሲልቨርና ጎልደን ይልቅ አረንጓዴ ሰማያዊ ፐርፕል የመሳሰሉ ቀለማትን ማድረግ እንችላለን
@marty1045
@marty1045 Жыл бұрын
ውድ ኤልሲ ለምታበረክችልን ጠቃሚ ኢንፎ ነገሮች ከሁሉም ግን ሰለ ደግነትሽ እና ግዜሽ ከልብ አመሰግናለሁ። መልካም አዲስ አመት ላንቺና ለቤተሰቦችሽ እመኛለሁ። 🌻እንቁጣጣሽ🌻
@hiruthmesfin3068
@hiruthmesfin3068 Жыл бұрын
Happy new year 💚💛❤️ 🌼🌼🌼 Beautiful 😍
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 Жыл бұрын
እህቴ እኳን አደረሰሺ መልካም አዲሴ አመት እህቴ እኔ ዘድሮ በጣም ከፍኝ ለመደሰት ሞከርሁ ግን መከራዉ ጓላ ብሎ እየወጣ እቢ አለኝ በሰዉ ሀገር ከባድ ነዉ ሞትን የሰራ አምላክ ባይሆን እሱን ልኳ ቢሳርፈኝ ተመኘዉ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
እህቴ አትክልት አይዞሽ፣ ሰው አገር መቼውንም ቢሆን የልብ የሚደርስ ነገር የለም። እናት አባታቸው እንኳ በውጭ አገር አጠገባቸው እየኖሩላቸው ይሆነ ጎዶሎ ነገር እንዳለ ስለሚሰማቸው በተለይም አመት በአል ምናምን ሲሆን መተከዛቸው አይቀርም ማን እንዳገር! እኔም እንዳንቺ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ ከሰፊ ቤተሰብ ስለመጣሁና አሁን በስደት በህይወት ሳላጣኋቸው በዚህ የተነሣ በአል በመጣ ቁጥር ሆዴ ይባባል፣ ማክበር እርግፍ አድርጌ ተውኩ። ብቻሽን አይደለሽም አይዞሽ፣ ወደ እግዚአብሔር በፀሎታችን መበርታት ብቻ ነው ❤
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be Жыл бұрын
እረ እግዚያብሂር ሀያል ነዉ ቀን እኮ ያልፈል አይዞሸ በጸሎት በርቺ እመቤቴ ማርያም ትርዳሻለች ክርሰትያን ተሰፋ አይቆርጥም መልካም አዲሰ አመት
@saronweba7354
@saronweba7354 Жыл бұрын
እይዞሽ ጸልይ እግዚአብሔር ሁሉን መልካም ያደርጋል
@madicharbel9462
@madicharbel9462 Жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ ፈጣሪ ቀን አለዉ አንድ ቀን እኛንም በቃችሁ ብሎ ያሳርፈናል በተረፈ አዲሱ ዘመን የተባረከ ይሁንልን
@Hiwot_Fresenbet
@Hiwot_Fresenbet Жыл бұрын
አይዞሽ! በርታ በርታ በይ : የጎደለውን ሳይሆን የሆነልሽን: ያደረገልሽን : እያሰላሰልሽ ተመስገን 🙏 ተመስገን 🙏ተመስገን 🙏ብትይ ይሄ የድብርት መንፈስ ጥሎሽ ጥርግ ነው ሚለው!
@hanuyanuse3940
@hanuyanuse3940 Жыл бұрын
እንዴት ነሽ ኢልስዬ ተከታታይሽ ነኝ ለረጅም ግዜ ግን የመጀመሪያዬ ነው ለኮመንት በርቺ በጣም ነው ማደንቅሽ ምክርሽን ሰምቼ ክላስ ተመዝግቤላሁ Wish me luck❤
@ferihaali2263
@ferihaali2263 Жыл бұрын
Yene melqam Swedish hulem unique 👌🥰
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 Жыл бұрын
ምግብ ነው ለእኔ ጥግብ ብያለሁ ስትጥሚ ታምሪያለሽ መልካም በአል!🌼🌼🌼🌼🤴🤴🤴
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ኤልስዬ አምሮብሻል መልከም አዲስ ሃመት
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰሸ በጣም ያምራል ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው በርቺ
@yerdanos1180
@yerdanos1180 Жыл бұрын
Elsay you don’t need make up you are beautiful naturally gorgeous 🇪🇷🌷🌹🌷🌺a million likes 👍 my dear sister Happy new year 🥳 peace and stability for Ethiopia 🇪🇹 🇪🇷 Amet Selam Rahwa
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen Elsiye betam amrobshal melkam beal lehulachen beyalenbet yehunlen
@brkhtinaadkeme6043
@brkhtinaadkeme6043 Жыл бұрын
Hei Elsy yehabesha qemis bemn sabuna tatbyalech betam gobez nesh ❤️🥰💐🌺💕💖
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Elesi enkuan le Ethiopia adis amet beselam aderesesh thank you konjo
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q Жыл бұрын
መልካም በዓል እንክዋን አደረሰሽ አደረሰን አንቺ ቅን ሰው መጭው አመት የጤና የብልጽግና እትዲሆንልሽ ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ
@emuti3758
@emuti3758 Жыл бұрын
Enkuan adereshse elsi hulem 😘😘👌
@elsaurga6454
@elsaurga6454 Жыл бұрын
Eqwan Adereshe yetale bunaw konjet melkam behale yehnleshe serashe betam teru new yasetemrale berche ELSI
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Elsiye yenae derbaba😍😍you look stunning once again...habesha libs lebash yiteyikal yihenae ene bilebsaw yehonku kerefef naw miyasmesilegn
@bettytegene7568
@bettytegene7568 Жыл бұрын
Wonderful as always....you are such a great person with great personality! Keep on shinning!!
@yodittekele9501
@yodittekele9501 Жыл бұрын
ወይኔ ሸቶ❤️❤️ አረ ኤልስ አዲስ ዓምት አደለም... እንኩአን ደረሰሽ አdረሰን 🙏🙏
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 Жыл бұрын
ምንም ባታረጊም በጣም ታምራለሽ 💞💖
@selamethiopia5515
@selamethiopia5515 Жыл бұрын
ኤልስዬ፡ለእንቁጣጣሽ እንኳን በሰላም በጤና ከነቤተሰብሽ አደረሰሽ፡ እኔም አንቺ ባልሽው አድራሻ አይቼ ሶስናጋ ሔጄ ሐገር 👗 ገዛሁ 🙏🙏🙏❤️❤️🌟🌟 በሚቀጥለው ካንቺ ይሆናል ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማሬ 🙏♥️🙏
@naninilsson8015
@naninilsson8015 Жыл бұрын
Enkuan aderesh Elsiye . Thank you🙏🙏🙏
@hutdeerd343
@hutdeerd343 Жыл бұрын
Elsi tebareki I got my good fortune today love it. The perfect perfume I ever bought and want
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Enjoy it ማሬ መልካም አዲስ አመት 🙏♥️🙏
@haregselam6045
@haregselam6045 Жыл бұрын
Thank you Elsye. Enkuan addressesh. Betam Amrowbishal. Berch.
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር ጥሩ ነገር የሚያሰማን አመት ይሁንልን 🌼🌻🌻🌻♥️
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 Жыл бұрын
ኤልስየ እንኮን አደረሰሽ ከ ነመላው ቤተሰብሽ ጋር አዲሱ አመት የሰላም የጤና ይሁንልሽ ኤልስየ ምንም ምን ብትለብሽ በጣም ነው የምታምሪ በርችልኝ እህቴ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@wagey6343
@wagey6343 Жыл бұрын
መልካአም አዲስ.አመት ይውንልሽ👌
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 Жыл бұрын
Elsaye thank you. beautiful as usual. please say something about your hair colour I really like it. where and how did you done it. Thank you in advance.God bless you and happy new year❤❤😍
@tititkifle405
@tititkifle405 Жыл бұрын
Hi Elsie! You looks so beutiful. Thanks for sharing. I wish you a Happy new year with LOVE Hope and Health. God bless you and your family 🙏
@linadamtew2885
@linadamtew2885 Жыл бұрын
ተውበሻል ዋው ዋው ኦል ኢዝ ፐርፌክት
@asterkilet1968
@asterkilet1968 Жыл бұрын
Hi Konjet, can you please make a video about your wig. I asked you so many times.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Asterye I know ማሬ i will 🙏♥️🙏
@bettytegene7568
@bettytegene7568 Жыл бұрын
ኤልሲ መልካም አዲስ አመት! 💚💛❤ ውብ ውብ ውብ። Your honesty makes you such a genuine person!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Bettye ማሬ thank you 🙏♥️🙏
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Betam tamrialesh, enqan Aderesen
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ኤልስዬ ቆንጆ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌜🌜
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Жыл бұрын
በጣም ያምራል።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
Classic and elegant Happy New Year 😍
@yetenayethailu2954
@yetenayethailu2954 Жыл бұрын
ማይክሮብሌዲንግ ሲሰራ ያማል ሳይድ ኢፌክትስ አለው ልሰራ ፈልጌ ፈራሁ ምን ትይኛለሽ?
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሸ መልካም አዲሰ ዓመት በጣም ያምራል 🌾🌾🌾🌻🌻🌻
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ያለሽበት ቦታ እዴት ያምራል
@brookhawa16.
@brookhawa16. Жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን አደረሰን 💗
@user-fe5is1lw8x
@user-fe5is1lw8x Жыл бұрын
Love you from Israel💙
@samrawitrussom3985
@samrawitrussom3985 Жыл бұрын
Elsi enkuan adresesh yenie mrt
@zewdiw8406
@zewdiw8406 Жыл бұрын
Wow Thank you so much 🙏🥰❤️
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
የፀጉረሸ ከለረ በጣም የምመኝ ነው ውብ ነሸ
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
. አመቱ የሰላም ያድርግልን ያለሽበት ቦታ ውይኔ ሴያም ለምለም የሆነ ቦታ😊
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Asterye ማሬ እውነትሽን ነው ማሬ 🙏♥️🙏
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 የእውነት የሆነ ማስታዋቄያ ብትሰሬበት ዋው 👌
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 Жыл бұрын
ኤልስዬ እንክዋን አደረሰሽ : 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Meronye መልካም አዲስ አመት ማሬ 🙏♥️🙏
@tejetukashun4211
@tejetukashun4211 Жыл бұрын
ዋው....
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
Enqan Adrshe geta yebarcshe❤🙏🌻
@MesiBeauty
@MesiBeauty Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ኤልስ ቆንጆ
@bettysolo3226
@bettysolo3226 Жыл бұрын
Sweety you so beautiful woman thank you so much melkam Addis amet!
@tigistgizachew3792
@tigistgizachew3792 Жыл бұрын
Elisiye enkan aderesesh powderu gin sunscreen weyim moisturizer Ayasifeligewim?
@selammekonnen3781
@selammekonnen3781 Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ wow ነው የሚያስብለው አንኳን አደረሰሽ
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አሜን
@aregashg3971
@aregashg3971 Жыл бұрын
አኔ እንጃ የትኛዉም ቃላት አይገልፅሽም የተለየሽ ነሽ ነሽ
@solianatube7946
@solianatube7946 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ሰላም ፍቅር አድነትለምድራችንይሆን
@helenasmerom5807
@helenasmerom5807 Жыл бұрын
I like your hair color what is the name of it if you don't mind I like it a lot
@blenJoshua8251
@blenJoshua8251 Жыл бұрын
enkwan aderesesh tena widd zemenu yeselam yetena yesket yedl yihulsh 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 29 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
The Joker dies unexpectedly on a mission!#joker  #shorts
0:36
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
Мальчик удивил всех своих друзей!
0:19
EnderStories
Рет қаралды 3,2 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
0:55
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН