እንዴት የመፍትሔ ሥራይ ጥበብ በመጠቀም ከመተት ድግምት መላቀቅ ይቻላል? መፍትሔ ሥራይ አደጋገም እና አሠራር

  Рет қаралды 27,206

ደብተራ - debtera

ደብተራ - debtera

2 жыл бұрын

ጥላ ወጊ እና መስተሀምም ክፉ ሰዎች መናፍስትን በመጠቀም የሰውን ልጅ ለመግደል እና ለማሳመም የሚጠቀሙባችው የክፋት ስራዎች ናችው። ከነዚህ የመተት ስራዎች ራሳችንን እንዲሁም ማንኛውንም ሰው ለማዳን መፍትሔ ሥራይ የተባለውን ጥበብ እንጠቀማለን። ዛሬ ያቀረብንላችሁ ጥበብ አሁን ላይ የታመመን ለማዳን እንዲሁም ለወደፊት ማንም ሰው እኛ ላይ መተት እንዳያደርግብን ያደርጋል።
subscribe us
download pdf-----
drive.google.com/file/d/1uuoD...
በቀጣይ ቪድዮ
መድፍነ ፀር ለጠላት የሚሆን ጥበብ ይዘን እንመጣለን ይጠብቁን።

Пікірлер: 46
@Tomas-komita
@Tomas-komita 4 ай бұрын
በጣም እነመስገናለን ወድሜ ቀጥልበት በርታ ሰው ኣድሕን ብዙ ሰው ተጎዳ ስለሆነ ሰው ኣድሕን እዝግኣብሄር ዕድመ ይስጣህ
@user-xx4ur2qn3t
@user-xx4ur2qn3t Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-ci1ye7pn4d
@user-ci1ye7pn4d 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ
@selammariyamawit7619
@selammariyamawit7619 2 жыл бұрын
Tibebun abzto ydlewot enamesegnalen memhrachin
@selammariyamawit7619
@selammariyamawit7619 2 жыл бұрын
Enamesegnalen memhrrr
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ስብስክራይባችሁን አንሡ ደብተራ ነው እባካችሁን የመምህር ተስፋየን ትምህርት አድምጡት እሡ የሚያስተምረው ለነፍስም ለስጋም ይጠቅማል
@YuhansYu
@YuhansYu 2 ай бұрын
@Eyu12356
@Eyu12356 2 жыл бұрын
እባክህ የፈተና መስሪያ ስራልን የቴሌግራም massage መልሱልን እንጂ
@addisdemsash5386
@addisdemsash5386 Жыл бұрын
ይህ መፍትሄ ስራዬ ሰይጣን መሳቢያ ነው። የማታቅ ከሆነ አባቶችን ጠይቅ። የማይሆን ነውር ስራ ለህዝብ በማስተማር ህዝብን ለአጋንንት አሳልፈህ አየሰጠህ ነው!!!!
@habtamumesele
@habtamumesele 2 жыл бұрын
የመፍትሔ ሥራይ በቤተክርስቲያን የጸሎት መጽሐፍ አደለም ይባላል ስለዚህ በዚህ ዙሪያ ማብራሪያ እንፈልጋለን
@selammariyamawit7619
@selammariyamawit7619 2 жыл бұрын
Egthyabher tibebun abzto ystik
@debtera_tube
@debtera_tube 2 жыл бұрын
amen
@yetnayetkebede7098
@yetnayetkebede7098 2 жыл бұрын
አልጋ ላይ ለሚሸና
@debtera_tube
@debtera_tube 2 жыл бұрын
eyual s ያጠናኸውን እንዳትረሳ የሚያደርግ ዘኢያገድፍ በቪድዮ ንባቡንና አሰራሩን እያዘጋጀን ስለሆነ በቅርቡ ጠብቁን ለጊዜው ግን ይህ ለአሰራር ቀላል እና እጅግ ፍቱን ጥበብ ነው። አብናጦር፡አግናጦር፡አድናጦር፡ሠምረ፡ጦር፡ዘቦአ፡ውስተ ፡ ልብየ፡ ቃለ ፡እግዚአብሔር፡ዘሰማዕኩ፡ኢይርሣዕ፡ወዘአጽናዕኩ፡ኢይግድፍ፡ሊተ፡ለገብርከ፡ ዕገሌ፡፡፡ የሚደገመው 49 ጊዜ ፤ በ49 ፍሬ ቁንዶ በርበሬ ላይ ፤ መወሰድ ያለበት ለ7 ቀን ። በሚወሰድበት ጊዜ ለ7 ቀን ሲወሰድ በንፅህና ከሴት እና ከህልመ ለሊት ራስን ጠብቆ መወሰድ አለበት።
@melatfiqr374
@melatfiqr374 Жыл бұрын
እኔ ገበሬ ነኝ መምህር ግን ኣርሼ የዘራሁት ስንዴ ውስጥ ነጭ ዶሮ ኣርደዉ ጣሉብኝ በነጭ ዶሮ የሚሰራ መተት ኣለ እንዴ እባኮትን እርዱኝ
@tdrd2403
@tdrd2403 Жыл бұрын
እባክህ የነፋስ ልቀቅ
@wengelwegayhu1746
@wengelwegayhu1746 2 жыл бұрын
Debtra letsebet mefth kal
@mandefronegash5482
@mandefronegash5482 2 жыл бұрын
ሠላም ነው እሰት ለሴት የሚሠራ መሰተፍቅር ድጋሚ ወይም መደኃኒት be email ላይ ላክልኝ? አመሰግነዋለሁ!
@user-uj8er2qb3g
@user-uj8er2qb3g 9 ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበልህ ሰው ላይ ክፍ ለማድረግ ትጠይቃለህ እንዳንተ አይነቱ ነው ሰዎችን የሚያጠፍት ? በግድ ሰው እንዲወድህ አትሞክር ጌታ ስላልፈቀደልህ ይሆናል ከእግዚአብሔር የምትቀበለውን ፍርድ አስበኽከዋል?
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 Жыл бұрын
ጥንቆላ ተጠንቀቁ የአጋንንት ስራ ነው
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 6 ай бұрын
እኔ ሚያሳዝኑኝ ለክፍት ሴሄዱ ተባብርዉ የሚሰሩት😢😢😢😢😢 አይ ሠዉ አፈርክቱ
@nauriyaaamaniceil8665
@nauriyaaamaniceil8665 2 жыл бұрын
የሚደገመውን በዚህው ይልቀቁልን በዩቱብ
@Martamarta-gi5bv
@Martamarta-gi5bv 6 ай бұрын
ስልክህን ላክልን .
@samuelmolla1336
@samuelmolla1336 2 жыл бұрын
የድምጽ ይልቀቁልን መምህር
@eyosiyaskifeleweyosiyas6751
@eyosiyaskifeleweyosiyas6751 2 жыл бұрын
tenshina wedaki setel min maletk new
@debtera_tube
@debtera_tube 2 жыл бұрын
የግእዝ አነባብ ነው
@ZemaryamMulaw-id4rw
@ZemaryamMulaw-id4rw 8 ай бұрын
ለሌላ ወገን ለማስረዳት ከመሞከርህ በፊት ለራስህ ባወቅህ ትንሽ ዘይቤ ሳታውቅ አስማት ለማንበብ ትሞክራለህን ደፋር ስንት ሊቅ ይሰማኛል ብለህ አታስብ እንዴ ባዶ ድፍረት ጥሩ አይደለም።
@user-ci1ye7pn4d
@user-ci1ye7pn4d 2 жыл бұрын
የዘር እርግማን እንዴት እንከላከላለን
@debtera_tube
@debtera_tube 2 жыл бұрын
ጸሎቶች አሉ እንማማራለን
@user-rh1vp8kk3r
@user-rh1vp8kk3r 3 ай бұрын
ግርማጋሴ
@melesbogale
@melesbogale Жыл бұрын
ሱስን የሚያስቆ ካለህ በፈጣ ወድሜ
@-we5xl
@-we5xl 9 ай бұрын
ለትምህርት እና ለንባብ የሚሆን ገቢር ይላክልን
@melatfiqr374
@melatfiqr374 Жыл бұрын
@debtera_tube
@debtera_tube 2 жыл бұрын
እውነት ነው የቤተ ክርስቲያን የፀሎት መጽሐፍ አይደለም ነገር ግን ለህክምና እፅዋትንና እንስሳትን እንዲሁም የተለያዩ መአድናትን እንደምንጠቀመው ፀሎትን ወይም አስማትን በዋነኝነት ለበርካታ መፍትሔዎች እንጠቀማለን።
@eliasgesamo8121
@eliasgesamo8121 2 жыл бұрын
የማሪያም ስም እየጠራክ አብ ወልድ መንስ ቅ እያልክ የቤተክርስቲያን አይደለም ትላለህ
@debtera_tube
@debtera_tube 2 жыл бұрын
@@eliasgesamo8121 ፈጣሪ እኮ ሁሉም ቦታ አለ መድሀኒት የሚያደርግልንና የሚያድነን እግዚአብሄር እንጂ ሰው አደለም ። ሀኪም ወይም የምንጠቀመው እጽ ምክንያት ብቻ ነው። የእኛ የኢትዮጵያውያን ጥበብ ሁሉም ቦታ ላይ ጸሎት አለ ያለ ጸሎት ምንም ነገር አይደረግም ።
@samimangechi122
@samimangechi122 Жыл бұрын
@@debtera_tube ሰላም የኔታ እስካሁን የምትለቁል ጥበብ በጣም አሪፍና ደስ የሚል ሲሆ ተጠቅሜ አይቻቸውአለኩ ከአየኳቸዉ ዉስጥ ሞክሬ ያልሆነልኝ የሎተሪው እና የትምህርቱ ነዉ ።፤ሌሎች ግን ጥሩ ውጤት አሳይተውኛል !! የኔታ ከአባቶቻችን ብራና መጻሕፍት ዉስጥ የፈተና መስሪያ የሚሆ አይጠፋም እና ብትሰሩልን ፈተና ከመጀመሩ በፊትም ሆነ በሗላ የሚደገም አስመት ወይም እጽ ስሩልን የኔታ ????? ከአሁን በፊት ባደረጋችሁል ነገር በጣም እና መሰግናለ ሀገር ወዳድ ጀግና ማለት እደናተ አይነት ሙር ናቸው ታላቅ የነበረች ሀገርን እያላት የሌላት እያስመሰሉ ሊኖሯት የፈለጉ ጠላቶቿ ድል መንሻ ሰኣት አሁ ነዉ በርቱ የኔታ ሀገረ ኢትዮጵያ የአለምሁሉ የበላይ እደሆነች እናሳይ
@leykunleykun
@leykunleykun Жыл бұрын
ሰላሞ ነው ስልክ ቁጥር ይስጡኝ
@habhabshi9457
@habhabshi9457 11 ай бұрын
ኧረ እዳው ቨፈጠረህ ቁጥርህን ላክልን 😢😢ታስሮብኝ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ በፈጠረህ 😢😢😢
@samueladem1935
@samueladem1935 9 ай бұрын
እኔ ልስጥሽ ቁጥራቸውን
@nuoumanmohammed2449
@nuoumanmohammed2449 6 ай бұрын
Awo
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 5 ай бұрын
​@@samueladem1935ቁጥር እፈልጋ ለሁ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
እንዴ መፍትሄ ሰራሂ የደብተራወች መጽሀፍ 🙄 ኸረ ሰወች ተጠንቀቁ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ኸር ይሄ ጥንቁላ ነው
@sintayehubirkneh698
@sintayehubirkneh698 13 күн бұрын
ጥንቆላህን አቁም ወንድም ያለዚያ ከጅህ ታገኝዋለህ...
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 34 МЛН
የአቃቤ ርዕስ  አስማቶች ራስን መከላከያ ጥበብ
8:26
ደብተራ - debtera
Рет қаралды 48 М.
black magic (ጥቁር አስማት መተት) ጥቃት ምልክቶች!
4:53
የቀልብ ዶክተር 💡, ye qelb doctor , Qelb doctor
Рет қаралды 1,8 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН